(ልዩ ቪዲዮ) የአርቲስቷ ውርደት በአደባባይ | የአባ ገብረ ኪዳን ጉዳይ | በኢትዮጵያ ትንሹ ነብይ...eotc

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    ልዩ ቪዲዮ) የአርቲስቷ ውርደት በአደባባይ | የአባ ገብረ ኪዳን ጉዳይ | በኢትዮጵያ ትንሹ ነብይ...eotc
    በነዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
    Telegram ፦ t.me/+251944555878 (only DM)
    Instagram፦ hilemichael...
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  Месяц назад +39

    ✨ ውድ ቤተሰቦቼ ሁለተኛው channel Bete ማርያም ይኸው👉youtube.com/@bete_mariam-1?si=b5WGG6oq0ZDJ_G3E subscribe😊

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Месяц назад +74

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው መምህር ዲ/ሔኖክ በስደት በሃገረ አሜሪካ ልጀ ለብዙ አመት ታሞብኝ ነበር እና ያው እንደ እናት መጨነቄ ማዘኔ እንዳለ ሆኖ በአምላኬ ግን ተስፋ ቆርጨ አላውቅም ነበር ባለቤቴ ሲያዝን ሲከፋ ልጃችን አንድ ቀን ይድናል ያች የመዳን ቀን አንድ ቀን ናት እለው ነበር እንዳልሁትም ልጀ በዕለተ መዳህኒአለም መጋቢት 27 ቀን የመጋቢት መስቀል ዕለት ልጀ ተፈወስ ዳነ በልጀ መታመም የበለጠ እግዚአብሔር እንዳውቅ ሆንሁ ወገኖቼ በዛው ልክ ደግሞ በመናፍቃን ብዙ ተፈትኘአለሁ እኛ ፀሎት እናርግለት ይድናል ይሉኝ ነበር እነሱ የእኛን ደካማ ጎን ይፈልጋሉ ሰው ከታመመብን በትዳራችን ላይ ሰላም ከሌለ ያ ለእነሱ ደስታ ነው በችግራችን ምክኒያት ገብተው ሙሉ ቤተብን መውሰድ ይፈልጋሉ እና መጠንቀቅ አለብን እኔ ግን እግዚአብሔር ጠብቆኝ ይህን ሁሉ አልፌአለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለእመቤቴ ለድግል ማርያም ለቅዱሳኑ ሁሉ ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን አሜን

    • @martaketema1242
      @martaketema1242 Месяц назад +6

      እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  Месяц назад +5

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን😊🙏

    • @user-Hiwi
      @user-Hiwi Месяц назад +1

      AMEN Egziabher yimesgen

    • @menenmesfin9034
      @menenmesfin9034 Месяц назад +2

      የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ምስጋና ይደረሰው። እኛ ሰለማናስተውል እንጂ በተፈተን ቁጥር የበለጠ ወደ ኤግዚያብሔር እንቀርባለን።

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 Месяц назад +1

      @@martaketema1242 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Месяц назад +19

    እግዚኦ ተዋህዶ ያደረገኝ እግዚያብሄር ይመሥገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Rahel-jn8cq
    @Rahel-jn8cq Месяц назад +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለፈጣሪችን ይሁንልን አሜን።

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Месяц назад +8

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለዳንሶኞች እግዚአብሔር አምላከ ልቦናቸው ይመልሰልን አሜን

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t Месяц назад +6

    ለአባቶቻችንን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን በረከታችሁ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AdualemBrihan
    @AdualemBrihan Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን የንሰሀ እድሜ ስለሰጠን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Месяц назад +5

    የኔ ቆንጆ በርቺ አዎ አለም ቀሪ አላፊ ነች አልባሌ ቦታ መዋል ለጥፋት ነው የእግዚአብሔርን ቃል መስማት መጸለይ ደግሞ የሰማይ ቤታችንን ማዘጋጀት የእግዚአብሔር ልጆች መሆን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HanaHanon-tk3nv
    @HanaHanon-tk3nv Месяц назад +4

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏 አባቴ አመሰግንሀለው በህይውት አለው🙏🙏🙏

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g Месяц назад +8

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @SaraSz-xi2yk
    @SaraSz-xi2yk Месяц назад +10

    በርታልን ወድሜ በጣም እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ስለተደረገልኝ ነገር ሁሉ ተመስገን 👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😢

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      አሚን አሚን እህታችን እግዛብሄር ይመሰገን እውነት ብለሻል አንችንም ጨርሶ ይማርሸ❤❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Месяц назад +12

    አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dm3pu1eu1y
      @user-dm3pu1eu1y Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ላደረገልኝ ላላደረገልኝ ለሚያደርግልኝ ነገር በል ስም ይክበር ይመስገን ። አሜን ።

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ለእህታችን ምህረትን ይላክላት::

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንን ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Месяц назад +2

    መምር ግርማን ስለተሳደብክ በጣም አዝኛለዉ የምታቀርብቸዉን እከታታል ነብር

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ ቃልሂወትን ያሰማልን❤

  • @yalemworktessema8804
    @yalemworktessema8804 Месяц назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር እስከ ዘለዓለም በፍጥረት ሁሉ አንደበት ይመስገን ።

  • @gebiyaashagri7364
    @gebiyaashagri7364 Месяц назад +5

    😢😢 ከእኛ ሀገር ሰው ከመጠን በላይ ጠግቦ እንደዚህ አይነት ሳይ በጣም አዝናለሁ

  • @YabsiraYabu-ci7jf
    @YabsiraYabu-ci7jf Месяц назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን የመጀመሪያ ኮማች ነኘ

    • @KalebMengesha
      @KalebMengesha Месяц назад +2

      እንኳን ደስ አለህ😁😁

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  Месяц назад +2

      ❤❤❤

    • @GIULIA-ih3vn
      @GIULIA-ih3vn Месяц назад +1

      Egzaber. Ymesgn😘😘😘

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb Месяц назад

      አትፍረድ አንተ እድሉን አግኝተህ ስለተማርክ ነው ያወከው ለምሳሌ በገጠር ያለነው ትምህርት አናገኝም እድሜ ለስደት ትንሽም ቢሆን አወቅን​@@orthodoxtube_21

    • @Darlingtonelectrics
      @Darlingtonelectrics Месяц назад

      😂😂ደሲላል😁 ene demo 849😢

  • @YonasKassahun-ty3bx
    @YonasKassahun-ty3bx 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @eastarega5974
    @eastarega5974 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ስለጠበቀን አንዲትን ቀን ለንስሀ ስለሰጠን በቀንም በሌሊትም ከእኛ ስላልተለየን እረ ስለማይቋረጥ ቸርነቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!!!

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Месяц назад +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k Месяц назад +4

    ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 27 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ክብርህ ይስፋልኝ አባቴ🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @yordanoszewudu9050
    @yordanoszewudu9050 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Месяц назад +1

    እግዛቤር ይመስገን ኡርቶዶክስ ያርገኝ ክብር ለድግልማሪያም ልጅ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @elizabetheshete4763
    @elizabetheshete4763 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመደሀንያለም።።።🙏🙏🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Месяц назад

    በእውነት ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ክብሩን ይውሰድ ለሚጠፉትም ልቦነ ይሳጣቸው ለአባቶቼም ፀጋውን ያብዛላቸው በረከታቸው ይደርብን ወንድማችን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r Месяц назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን💓🥺🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤❤

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Месяц назад +1

    ስለሚታየውና ስለማይታየው ፀጋ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።

  • @YeshawuAgunie
    @YeshawuAgunie 29 дней назад

    በትግስት የተራመደች ህይወት ሁሌም ቢሆን አሸናፊ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s 13 дней назад +2

    እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Месяц назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን ለመናፍቆችም ልቦና ይስጣቸዉ🙏

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv Месяц назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Месяц назад +2

    እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 24 дня назад

    እግዚአበሔር ይመስገን ለዚች ሰአት ስላደረሰን ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @SenaytFsaha
    @SenaytFsaha Месяц назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p Месяц назад +1

    ተመስገን አባቴ ህይወቴ ወደህኝ መርጠህኝ ያንተ ያደረከኝ አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ በጤና በልጅ በንሮ ባርከህኛል ክበር ተመሰግንልኝ

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ከቤቱ የጠፉትንም ልቦናችሁን ይመልስልን

  • @AseWoru
    @AseWoru 29 дней назад

    አሜን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zz7oo9pf6l
    @user-zz7oo9pf6l Месяц назад +1

    እግዚሐብሔር ይመስገን ስላደረክልኝ ስላላረክልኝ ስለምታደርግልኝ እስከዝች ሰዓት ስላደረስከኝ አመሰግንሀለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b Месяц назад

    ተመስገን ተመሰገን ለኔ ለልጆቼ ለቤቴ እነዲሁ በነጻ የሰጠከኝን ጤና ላጡት ስጥልኝ አቤት ተመስገን ከፍ ከፍ ከፍ በል አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-oh1gc2cd7w
    @user-oh1gc2cd7w 22 дня назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዛቤሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd5gr7fu5x
    @user-kd5gr7fu5x Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😊❤❤❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Месяц назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 29 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Yeshi-cb5jw
    @Yeshi-cb5jw Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @user-mk5in9bf6e
    @user-mk5in9bf6e 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-jl8ex7vg8y
    @user-jl8ex7vg8y Месяц назад

    እግዚ አብሄር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለፈጣሪችን ይሁንልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulukasu5356
    @hulukasu5356 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን በእውነት ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ ይመሰገን ቃል ህወሃት ቃል በረከት ያሰማልን ወደሞችን በረታ❤🙏😘

  • @hanaamokon1109
    @hanaamokon1109 Месяц назад +1

    እውነትነውእግዛብሔርን ማመስገን ያለብን ስናገኝ ስንደሰት ችግራችን ሲሞላልን ብቻ አይደለም ስናጣም ስንታመምም ስንሰደድም እግዛብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @MekonenZegeye-fi7dd
    @MekonenZegeye-fi7dd 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Месяц назад

    ❤ሰዎች ክዳኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን!
    💯💯ክርስቶስ ተንሰዓሙታ ስላቹ❤❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ክበርልኝ የኔ ጌታ ስለምታረግልን ሁሉ 🙏🙏🙏🙏 በአንተ ስም አገውኛ የሚጨፍሩትን ልቦና ስጥልን 🙏🙏🙏 ወደ እውነት አምጣልን ጪራሽ እያበዱ መጡ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ ፈርቼ ህ አ ክብሪህ ክብሬን ጠብቂ እኖራለሁ ንስሐ ነው አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 ወንድማችን አመሰግናለሁ ።

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Месяц назад +1

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Месяц назад +2

    እግዚኀብኄር ይመሥገን ፫ 🇪🇹🙏

  • @user-fq4wx9gl4z
    @user-fq4wx9gl4z 6 часов назад

    እግዜአብሔር ይመሥገን ሥለ ሁሉም ነገር❤❤❤

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 27 дней назад

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገን

  • @noranora7852
    @noranora7852 Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @xohszgd
    @xohszgd 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤💛💚🙏🙏🙏አሜን🌹🌹🌹🌻🌻🌻👏👏👏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Месяц назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Semra2-cy9pj
    @Semra2-cy9pj Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብርምስጋናይግባው

  • @TurungoEshete
    @TurungoEshete 25 дней назад

    አግዛብሄሪ ይመስገን ያላንተ ባዶ ነኝ

  • @dastadasta3839
    @dastadasta3839 25 дней назад +1

    Egiziyaber yimesgen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HiwotGemechu-os9zc
    @HiwotGemechu-os9zc Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፫

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏❤🙏

  • @SosnaTakele-ci4ew
    @SosnaTakele-ci4ew 27 дней назад

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እግዛአብሄ ይመስገን አሜን❤❤አሜን ❤❤አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @retashmengistu7479
    @retashmengistu7479 Месяц назад +1

    እግዝአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @HaregDesalegn-vy5zg
    @HaregDesalegn-vy5zg 20 дней назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-ov3kz7nq7m
    @user-ov3kz7nq7m 21 день назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 Месяц назад

    የ ሰማይ የምድር አመላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 😥 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን : በ ግፍ ለሚገደሉ የ አምሐራ ንፁሃንን እና ንፁሃንን ሰዎች እባክህ ድረሰላቸው ሞት በጣም ሰለቸኝ አመላኬ 😥😭😭😭😭😭😭 እባክህ የ ምያለቅሱ እናቶቻችን ሰማ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭

  • @user-dm4xx9sl7r
    @user-dm4xx9sl7r Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-dy2kq6yo8l
    @user-dy2kq6yo8l Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 27 дней назад

    አሜንአሜን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Месяц назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን።

  • @TsetseLove
    @TsetseLove 24 дня назад

    እግዚህሐበር ይመስገን!

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 Месяц назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @user-tp4qs8cv8x
    @user-tp4qs8cv8x Месяц назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሲላ ሁሉም ነገር 😥🥰

  • @mekdesgetahunmekdes8104
    @mekdesgetahunmekdes8104 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም

  • @user-ct1fx4qq4w
    @user-ct1fx4qq4w Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህችን ቀን ቀድሶ የሰጠን

  • @user-gh9tt2vb9n
    @user-gh9tt2vb9n Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን👏😍

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 27 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @user-xg9yz3fu5v
    @user-xg9yz3fu5v 21 день назад

    እዚች ሰአትና ደቂቃ ያደረሰን እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w Месяц назад

    እግዚአብሔር. ይመስገን. ሰለ ሁሉም. ነገር. እግዚአብሔር. ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለሂወት ያሰማልን ለኛ ለተከታዮች ደሞ ኣይን ልቦናችንን ይክፈትልን መንገዳችንን ያቅናልን🥺💙✝️✝️🙏🙏🙏🙏

  • @DaniMelaku-ro3od
    @DaniMelaku-ro3od 28 дней назад

    እግዚአብሐየር ይመስገን

  • @werkwohamamo1758
    @werkwohamamo1758 24 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አሁንም አሁንም ይመስገን አሜን።