Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

🛑 አነጋጋሪው የዝንጀሮዋ ስራና የመና*ቃን ውርደት እንዲሁም የአባታችን አሳዛኝ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2024
  • አነጋጋሪው የዝንጀሮዋ ስራና የመና*ቃን ውርደት እንዲሁም የአባታችን አሳዛኝ ንግግር
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube
    ዘሪቱ ከበደ,የዘሪቱ ልጅ,Zeritu kebede,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርየኔታ ገብረመድህን እንየው,መምህር ገብረመድህን እንየው,gebremedhin enyew,አዲስ ስብከት,የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን,የዓለም ብርሀን የትጉሀን መማክርት,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,ethiopian commedy,new ethiopian film,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official

Комментарии • 347

  • @libonatube
    @libonatube  2 месяца назад +33

    ዛሬ ገና መመለሴን ያወቃችሁ ቤተሰቦቼ አሁን የምትመለከቱት ቪዲዮ ስትጨርሱ ይህንን ቪዲዮ እንድትመለከቱልኝ ስል በትህትና እጠይቃለው ።
    👉ruclips.net/video/kx3mcyFlUUQ/видео.htmlsi=TPE3_rtZXhRC207O

    • @betimek352
      @betimek352 2 месяца назад +7

      እኔ ግን የምለው ድሮ አማትበህ አልነበረም እነዴ አሁን ምን ተገኝ መልስልኝ ??መተው የለብህም?አለዝያ ልብስ ክራይ ቦን አነሳለሁ 😑??

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 2 месяца назад

      አወእውነትነው😢​@@betimek352

    • @betimek352
      @betimek352 2 месяца назад +2

      ሰብስክራይቦን አነሳለሁ ???

    • @libonatube
      @libonatube  2 месяца назад +2

      @@betimek352 እህቴ ማማተቡን ትቼ ሰላም ብዬ የምጀምረው ለሥላሴ ክብር ስል ነው እኛ የፕሮቴስታንቱንም ቪዲዮ እየከፈትን እንተቻለን እና በስመ ሥላሴ ፕሮግራሙን ከፍቶ የነሱን ቪደዮ መተቸት ጋር እኩል አይሄድም ከአባቶች ያገኘሁት ምክር ነው ደሞ ሰላም ብዬ ምጀምረውም ሰላም ራሱ ክርስቶስ ስለሆነ ነው ። አሁን ሰብስክራይብሽን ማንሳት ትችያለሽ እህቴ ሰላም ሁኚ ።

    • @HailemariamMihiretie
      @HailemariamMihiretie 2 месяца назад +4

      አይ እሷ ልክ ናት ይሄ እኮ ሌላ አጀንዳ አትሰራም መሠለኝ ስለዚህ ማማተብ አለብህ

  • @berukdebela9244
    @berukdebela9244 2 месяца назад +53

    አንተ ልጅ ታናሼ ነህ የሰጠህን የልጅነት ፀጋህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ግን ተጠንቀቅ የከንቱ ውዳሴ ማዕበል እንዳያሰጥምህ የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ይርዳህ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 2 месяца назад +46

    እየሩሳሌም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በቤቴልሔም የተወለደበትን ስፍራ ስንጎበኝ የቺን ቦታ በአእጃችን ለመንካት የመግቢያው ቦታ ከቁመት አጭር ተደርጎ ከላይ ደሞ እመቤታችን ምስል አለ ስለዚህ ያቺን ቦታ የረገጠ ስው ወደደም ጠላ ለእመቤታችን ምስል እየሰገድክ ነው የምትትገባው ክብር ለመድሐንያም እመቤቴን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 2 месяца назад +3

      አሜን

    • @misguntesfaye
      @misguntesfaye Месяц назад

      yhe eko haxiyat new...kekrstos wchi lemanm mesged yeleben....mesgedun yekbr ne ltlu eko new...amlak and new adagnm and geta eyesus krstos bcha new

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад +9

    እኔ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት በዋሳብ አውዶ ስለሚተላለፍልን ሳላዳምጣቸው አልውልም እድሜ ከጤና ይስጣቸው

    • @KalebBey
      @KalebBey Месяц назад

      ት/ርቱ ዋትሳፕ ምቻል ከሆነ እርዳኝ???

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Месяц назад

      @@KalebBey ቁጥር አስቀምጡልኝ በዋሳብ አውዲዮ እድልክላችሁ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 2 месяца назад +16

    ሰው ይሳሳታል የማይሣሣተው ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru 2 месяца назад

      ታይ እንጂ ባደባባይ መሳሳት ስለ ኦርቶዶክስ መሳሳት የሚባል ነገር የለም ጭዋታ አይደለም እሺ

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l 2 месяца назад +12

    አቤቱ ሆይ!እንደ ቸርነትህ ተመልከተን እንጂ እኛስ ግራ እሚጋባ ተግባር ሁኗል ግብራችን 🙏
    አቤቱ ሆይ!መሽቷልና ስመጣ በሩ እንዳይዘጋ በጊዜ ከስተት ጓዳና መልሰኝ😥😥

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 26 дней назад +1

    አሜን ለአባ ገብረኪዳን ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Месяц назад +2

    የሚገርምም የሚያሳዝንም ነው ለሁሉም መምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስንና ኦርቶዶክሳውያንን የሚያሳድዷት በዝተዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
    በጣም የገረሙኝ ግን አባ ገብረኪዳን ናቸው እሳቸው እንዲህ ሲሉ አቤት የኛ መኖር አምላካችን በቸርነቱ እንዴት ችሎናል
    አንተ ግን እግዚአብሔር ይስጥህ በጸጋ ያኑርህ ምን ያህል የአባቶችን ትምህርት እንደምትከታተል ታስቀናለህ በእግዚአብሔር ተባረክልን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 месяца назад +8

    መምህር ተስፋየ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም በተጠንቀቅ ነው የማቀርብልን ምክኒያቱም ስለበተ ክርስቲያን ይቆራቆራል 😢😢😢😢ተው አባቶቻችነን ጥፋት ልስሩ ይችላሉ ግን ስለቤተ ክርስቲያን ብላችሁ እንጠንቀቅ😢😢😢😢😢

  • @Abe-uh6dk
    @Abe-uh6dk 4 дня назад

    ያብስራ እውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ትጠብቅህም የምታቀርባቸው ነገሮች እጅግ ድንቅ ነገሮች ናቸው።

  • @ellenidesta5195
    @ellenidesta5195 Месяц назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን ልቦና ይስጠን ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አንተንም እግዘብሔርን ያበርታህ 🙏🙏🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ❤

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 2 месяца назад +12

    ተመስገን እኔስ ቀሚስ ለባሽ ነኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ሱሪ አልወድም ብዙ ሰዎች በቀሚሴ ይተቹኛል ይነቅፉኛል እኔ ግን ማንንም አልሰማም የሴጣን ውጊያ እንደሆነ አውቃለው ቀሚሴን ክብሬን እምነቴን በሰዎች አድሮ ሊያሶልቀኝ ይሞክራል

    • @user-kp8pt4yp1c
      @user-kp8pt4yp1c Месяц назад

      እኔም እንዳች ነኝ

    • @TheDrivetoSucceed-365
      @TheDrivetoSucceed-365 Месяц назад

      Suri melbes makomsh Tru bihonm kndb mekendeb erasu hatiyat new keziyam alfo ye 666 menfesn mekebel new Suri akumesh kndbshn tekenedebsh kehatiyat alwotashm

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад +3

    አባ ገብረ ኪዳን ቃለሕይወት ያሰማልን 😢 አሜን።

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 2 месяца назад +5

    ልክ ብለካል እንዲህ እይነት ቃለመጠይቅ እያቀረቡ ቤተክርስትያናችን ያቃላሉ ገበናችንን እንደዚህ ማስጣት በእውነት አሳፋሪ ነው ስድቦ ለተሳዳቢ ማለት ነው ቢመከሩ መልካም ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏

  • @woinshetchanyalaw3085
    @woinshetchanyalaw3085 2 месяца назад +5

    በጣም ብልግና ነዉ ሃማኖታችንን ለማዋረድ ነዉ የሚመስለዉ

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 2 месяца назад +3

    ተባረክ በጣም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው የምታቀርብልን በዚሁ ቀጥልበት ።

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 7 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህሮቻችን🙏💖💖💖

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 2 месяца назад +8

    ትክክል ነህ ወንድሜ አሁን ጊዜ ካህን ሽበት አስኪማ የማይከበርበት ጊዜ ሁኗን ልብ ይስጠን የቀደሙ አባቶቻችን ገመናቸዉን እርስ በእርሳቸዉ ነበር የሚሸፋፈኑ አምላከ ቅዱሳን ይማረን ይቅር ይበለን ፊቱን ያብራልን አሜን🙏

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w 25 дней назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንደማችን. አባታች ባለ ትልቅ ማእረገ ናቸው እና እንደየ ቤጤ እናናገር ትልቅ አባታች ነው ክብር ላባታች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GamerX-cn3uu
    @GamerX-cn3uu 26 дней назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርኸ እውነት ነው እነደዚ አይነት ጥያቂ ለአባቶች ማቅረብ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይገስፃቸው በጣም ነውር ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እወነተወም ልቦና። ልቦና ይስጠን

  • @user-oq2kn3du8d
    @user-oq2kn3du8d Месяц назад +1

    የአብ ስራ ወንድሜ ላንተም ለብፁዓን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለቹ አሜን
    ወንድሜ ግን ቅር ካላለህ የመግብያው መዝሙሩን በራስዋ በዘማሪት በዛወርቅ ብታደርገው ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር ለድፍረቴ ግን በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅ አዋቂ ተባረክ እኔ ብዙ ጠቃሚ መልእክት በዚህ ቪዲዮ አግቼበታለሁ አርእያ የምትሆን ልጅ ነህ ከነ አንደበትህ አመሰግናለሁ በርታ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህ ወንድማችን

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 2 месяца назад +7

    አዎ እኔም በጣም አናዶኛል ከማቅረቡ አጠያየቁ ያልተገራ አደበት በጣም ብልግና ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад +3

    ኡፍፍፍ 😭😭😭አሁንስ እኔ ፈርቻለው ካዛም ከዚም ክፉ ሆኖናል አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭አባቶቻችን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ዋንድሜ ቤርታ እንድዩ አይኔት መልክቶች ስላ አደርስኬን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🥰

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Месяц назад +1

    በጣም ግሩምኔ ጠቃሚ ዕውነተኛ ትምህርት የሚሰጡ ዕንቁ መምህራኖችን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ በርታ በዚሁ
    ቀጥልበት ስንዴውን ከእንክርዳድ ለይቶ
    ማወቁም በጣም ጠቃሚ በመሆኑ አንዲሁ ማቅረብህን ቀጥልበት አግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ አስመሳዮች አወቅን ብለው ለማሳሳት ንፁሀን ታላላቅ
    አባቶችን ለመተቸት የሚዳዳቸው ብቅ እያሉ ሰለሆነ ማጋለጡና መስመራቸውን እንዲይዙ ማድረጉ ጠቃሚ ነው ።

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Месяц назад +1

    በእዉነት ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ🕊

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 месяца назад +6

    በጣም ነው የምወድሕ ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያድለን ❤❤ ለመምሕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @alemulemma5810
    @alemulemma5810 2 месяца назад +2

    እመቤቴ ትበርክሕ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነሕ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 2 месяца назад +6

    ወንድማችን ❤🎉🎉

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 2 месяца назад +12

    እረ ላይክ ያድርጉ ላይኩ አንሱዋል

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk 2 месяца назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ዘመን ነው። ልቦና ይስጣቸው።

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 2 месяца назад +4

    እውነት ደፍረሀል ብሎ አባታችን ሲጠይቃቸ እውነት እንባዬ መጣ የኔ አባት እኔ ልሳቀቅ ስንትሴራ በሰው ላይ ይጠነሰሳል በዚዘመን ይሄኔ ከስራቸው ለማባረር የተሰራ ቢሆንስ ጋዜጠኛው ግን ትገርማለህ ማስተዋልን ይስጥህ😢

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 2 месяца назад

      የሚገርም ነዉ። ተክሐሃይማኖት ክፉኛ ተፈተነ። እርጎጠኛ ነኝ እንዳህ ዓይነት ጥያቄ እጠየቃለሁ ብለዉ አላሰቡም። እሱ ግን ድብቅ ዓላማዉን ያሳከ መስሎት ከእሱ የማይጠበቅ አፀያፌ ቃላት ከአንደበቱ አወጣ። በእግዚአብሔር ፌት የተዋረደዉ አሱ ነዉ እንጂ አባታችን አይደሉም። ሥጋ የለበሰ ሁሉ በደለኛ ኃጢያተኛ ነዉ። የዳነዉ በቸርኘቱ ነዉ። አንተ ፃድቅ እሳቸዉ ኃጢያተኛ😢 ትገርማለህ። ለአንደበትህ በር ሥራለት። ማስተዋሉን ይስጥህ።

  • @enatteshale
    @enatteshale 2 месяца назад +1

    መምህር ቴዲ ፈጣሪ ይባርክህ ክብሩን ይዉሰድ ሲሉ እንዴት እንደምቃጠል ይሄ ሰሞኑን የመጣ አባባል ነዉ የጴንጤ አባባል ይመስለኛል እነሱ እግዚአብሔር ይባረክ ይላሉ ደፋሮች

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад

    መምህር አረጋይ የኢትዮጵያ ድንቅ አባት ናቸዉ ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 2 месяца назад +7

    ወንድም የአብ ስራ አንድ መልዕክት እንድታስተላልፍልኝ እፈልጋለሁ መልእክቱም ማርያም አታማልድም ለሚሉ ሰዎች መልስ ይሆናቸው ዘንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከመውለድና ከማማለት የቱ ነው ሚከብደው ብለ መልስልኝ

    • @libonatube
      @libonatube  2 месяца назад

      እሺ አደርሳለው እህቴ/እናቴ

  • @danielneguse3363
    @danielneguse3363 2 месяца назад +3

    እናመስግናለም ወንድም ❤️

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 месяца назад +1

    እኛስ በስደት አረብ አገር ያለን ሰንበትን በስራ ነው የምናሳልፈው ለንሰሀ ያብቃን😢😢

  • @ississ4062
    @ississ4062 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ በጣምነው የምናመሰግነው

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 2 месяца назад +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 2 месяца назад +2

    HOLY GOD BLESS!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 2 месяца назад +25

    ሲጀመር አባታችን መቅረብ አልነበረባቸውም ቢቀርቡም ለሚጠየቁት ጥያቄ ማወቅ አለባቸው እሳቸው ሳያስቡት ቢጠየቁ እንካን መልስ ከመስጠት መቆጠብ አለባቸው እኔ ስተት ሰርተዋል አልሰሩም እሱን የሚጠየቁበት ቦታ አለ ሚዲያ ተመቸኝ ተብሎ ያልሆነ ፕሮግራም መላ ቅዱስ የሌለው ስራ መስራት ያስጠላል ለትዉልዱስ ምንድነው ምታስተላልፉት እረ አንዳንድ ጋዜጠኛዎች ወይም ይቱበሮች እረፉ ትውልዱን አትግደሉ

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 2 месяца назад +1

      የኔ አስተያየት ለየት ይላል በተለይ በአሁኑ ዘመን በቂ የቅስና ትምህርት ሳይኖራቸውና መስፈርቱን ያላሟሉ በህጥያት የተጨማለቁ በዘመድና በገንዘብ ሀይል የተቀጠሩ አሉ( እሳቸውን እያልኩ አይደለም) ይህ አይነት ነገር ሀይማኖታችንን በጣም ይጎዳል እሳችውም በ ሚድያ ስማቸው ስለጠፋ በ ሚድያ መልስ መስጥት ፈልገው ነው የመጡት እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል ግን እኔ የ እግርኛ ሚድያ ጥፋቱ አልታየኝም እሳቸውም ያለ መቅረብ መብት ነበራቻው ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @senaitzewde2336
    @senaitzewde2336 Месяц назад +1

    አውነትክነው በጣም አሳፋሪ ጥያቄ ነው አንዳልከው ለብቻ ማነጋገር ሲቻል በአደባባይ አባካችሁ ለምታረጉት ነገር ተጠንቀቁ ጠያቂዋች

  • @stc6291
    @stc6291 2 месяца назад

    ለሁሉመምህሮቻችንቃለህይወትን ያማልንበርታለንወድማችን ለኛምአስተዋይልቦናይሰጠን እናመስግናለን

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ተይዘካል እጂ ከፍንጂ ከጋዜጠኞች ምናልኮ አንድ ክርስቲያን ይጥፋ 😢😢😢

  • @ketselatube
    @ketselatube 2 месяца назад +3

    እንደዚህ ነው ያብ በርታልን ❤❤❤

  • @user-ys5qc9dx7n
    @user-ys5qc9dx7n 2 месяца назад +1

    ያቡ እኔን ደስ የሚለኝ የምትሰጠው አሰተያየት ነዉ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 27 дней назад

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 Месяц назад

    አሜን አባቴ ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @user-ts2ni6ic9w
    @user-ts2ni6ic9w 2 месяца назад +1

    መግቢያ ላይ ያቀረብከው ያሬዴዊ ዜማ ሳይህንዘፈን ነው አትንቀልቀል ያሬዳዊ ዝማሬ የሚሸቱት መዝሙራት አሰማን

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 2 месяца назад +9

    አንድ ሴት በአንድ ካህን ብትደፈር፡፡ ለማንም ሰው መክሰስ የለባትም፡፡
    የእነርሱ ሹመታቸውም ቅጣታቸውም ከእግዚአብሔር ነው፡፡
    ይህንን ማንም ፍጡር ሊሽረው አይችልም፡፡
    እግዚአብሔር ትክክል ነው፡፡

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 2 месяца назад +2

    አሁን በዝህሰአት በቤተክርስቴን ልጅች እማሠጡት እርእሥ ቤተክርቴንን እማይመጥነዉ ሠዉእንደየዉ ተብሎ እማይሆን እርእስ ባይሠጡ መልከምነዉ ብቻ ልቦናይስጠን እናመሠግናለን ወድማችን

  • @user-mx8nz5ox5p
    @user-mx8nz5ox5p Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል እንዴት አባቶችን እንደዚህ ያቃልላሉ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 месяца назад

    Abate liben nekut edmena Tena yistachihu yistot! Sile erso sira ene dessss alegn! Girum Girum Girum timihirt new ye zarew! Tebarek!!!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 месяца назад

    እኚህን አባት በጣም ነው የምወዳቸው የሚናገሩት ንግግር ትልቅ ትምህር በተረት ነው የሚነግሩን አባ ተባረኩ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ

  • @adesadees4750
    @adesadees4750 2 месяца назад +2

    ውነት ነው ሀባቶችን ማጸለሸት ነው ቢህን በውስጽ ማናገር ይሻላል

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад

    ወሳኝ ወሳኝ ቃል ነዉ ያሰማኸን እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @user-nc1wx7zs2e
    @user-nc1wx7zs2e 29 дней назад

    በትክክል ወንድማችን በርታልን

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад

    አዎይ ጉዳችን የሰንበትን ነገር በርሚል ጊዮርጊስ ገብቶ ማየት ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን የጎንደሩ ሊቅ መምህራችን ዲ/ን ዮርዳኖስ።

  • @ngsti277
    @ngsti277 Месяц назад

    ያብስራ ወንድማችን ተባረከልን ለምታቅርበልን ትምህርቶች❤❤❤❤

  • @j-ubalkasu8408
    @j-ubalkasu8408 Месяц назад

    ለስዓሉ አንሰግድም ስዕሉን ለወከለው እንጂ ምንም ማለት ነው ራሳችሁን አታስቱ ቃሉን ራሱ ዮሐንስ 4፥24 “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”
    ብሎአል።
    ዘጸአት 20÷4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ያክብርህ ወድማችን

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 2 месяца назад +5

    ወንድሜ የመግቢያ መዝሙርህን በራሷ በዘማሪዋ ድምፅ ለምን አታደርገውም?

    • @libonatube
      @libonatube  2 месяца назад +2

      ዩቱብ ስለማየይፈቅድልኝ ነው እህቴ ።

  • @user-vh5pl2ur5u
    @user-vh5pl2ur5u Месяц назад

    ስለእግረኛው የተናገርኽው በጣም ትክክልነው አማኝ መስሎ ቤተክርስቲያንን እያዋረደ ያለ ልበ ሽባ ነው እናመሰግናለን

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @AyateMohmmed
    @AyateMohmmed Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክልን😢😢

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Месяц назад

    አሜን+++ የእውነተኛ አባቶችን ጸጋ ያብዛልን። እነእንቶኔና ተከታዮቻቸው ቤተክርስቲያን ቆጥራ ያልሰጠችው መምህር ነኝ ባዩና መንጋውን የሚነዳና የሚዘርፍ ትህትናን የት ያቀው ብለህ እንደውም አሁን ከነጀሌዎቻቸው ይንጫጩብሀል ክክክክ ኧረ ጠብቅ ፕሮግራም ይሰሩብሀል።

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 2 месяца назад +4

    ኣባ ገብረኪዳን የነ ድንቅ ኣባት ኣድም ቀን ባገኛቹዉ እንዴት ደስ ይለኛል

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ቃለህወትያሠማልን

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад

    አባታችን ጎበዝ በርቱ ቃለሕይወት ያሰማልን ተከስተ ደሴ መወለዱን ነዉ የማዉቀዉ

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
    ያብ በርታ ቀጥልበት ጥሩነው

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Месяц назад

    ወዬዉ የዝጀሮዋ ይገርማል እሺ ሙሉዋን ልቀቅልን ከገዳሙ

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m 2 месяца назад

    የቤተክርስቲያን አባት ነን እያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ለማዋረድ የሚሰሩ አሉ ስለዚህ እነዚህ ግለሰቦች ናቸው

  • @user-wm1gu7kl1p
    @user-wm1gu7kl1p 2 месяца назад +1

    ሲጀመር ጋዘጠኛው ዎቶዶክስ አይመስለኝም ነኝ ብሎ እያስመሰለ የሚኖር ነው መናፍቃን እንደዚህ በሚፈነጩበት ጊዜ ለአባ ታች እንደዚህ የወረደ ጥያቄ የሚጠይቀው እሱ ማነው ለማንኛው እግዚአብሔር ይማረን ጋዜጠኛው ንስሀ ይግባ የሚጠይቀን እግዚአብሔር አለን ያብስራ አምላክ ይባርክህ❤😂😂😂

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 2 месяца назад +4

    በኛ እምነት አንድ ትልቅ ቺግር አለ እባቻቺሁ ይህንን የምታነቡ 🙏🏼ምእመኑን መውቀስ መጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስ በየግል እንዲያነቡ አርጎ ነው!የመፅሐፍ ውስጥ ትዛዝ, ወንጌል, ሳያቁ ወደሞት የወረዱ ስንት ናቸዉ????

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 2 месяца назад

      የእምነታችን ችግር አደለ መጀመርያ አፃፃፍሽን ተመልከቺ አባቶች ወይም መምህራን ማለት እምነት አይደሉም ከማስተማር ውጪ ምን ያርጉ እኛ እነሱን መተቸት አችልም የኛንስ ስህተት ማን ይንገረን

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 2 месяца назад

      @@Meklit-wi4th ማስተማር የሚጀምረው መፅሐፍ ቅዱስ በማስጠናት ቢሆን ጥሩ ነው ከመፅሐፍ አንድ ምዕራፍ የማይሞላ ቃል ላይ ነው እየተቆነጣጠረ የምንማረው መጀመሪያ ሙሉ መፅሐፍ በ አውደ ምህረት ብንማር ተጨማሪው ይደርሳል!!!!

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 2 месяца назад

      እህቴ አባቶች በደንብ አድርገው ነው የሚያስተምሩ ሰሚ ጠፋ እንጂ ብዙዎች አለማዊ ነገር ስለመረጡ ነው እንጂ የአባቶች ጥፋት ሰለሆነ አይደለም ::

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 2 месяца назад

      @@serawitgeteye2305 በከተማ ልክ ነው ስላልሰሙ ነው በክፍለ ሃገራት ግን እኔ ባለሁበት ቦታ ከ አዲስአበባ ያልራቀ ሀገር ህዝቡ እኔን ጨምሮ የምንሰማውን እሱም ደሞ ምሳሌ ወደ ተረት የተጠጋ እኔ በ 27አመቴ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስጀምር ፈፅሞ የተለያየ ታሪክ ህዝቡ ልክ ጌታቺን እንዳለው ዝሆንን ይውጣሉ ትንኚን ያጠራሉ ልክ እንደዛ ጥቃቅን ለሆነ ጥፋት መፍራታቸው እንደተማሩት ያልተማሩት ትልቁን ጥፋት ግን ስንሰራ ኖረናል መምህራን ባለ ሙሉ ስልጣን ናቸዉ ገስፀው ልክ አደለም እንደማለት እያዩ እንዳላዩ ሲያልፉ ተመልክቻለሁ 😟

  • @user-nc4eq9jl7o
    @user-nc4eq9jl7o 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜ🎉🌿🌿🌿

  • @bereketberhane6171
    @bereketberhane6171 2 месяца назад

    Kale hiweten yasemale be
    edme bestega yitebikelen mengist semayaten yawerselen

  • @user-nb9tk2ww3o
    @user-nb9tk2ww3o Месяц назад

    Tikikil neki wendme egziabher libona yisten kebad new

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p Месяц назад

    ልክ ነህ ወንድሜ አባቶቻችን እኮ እንደእኛ ሰው ናቸው ከብረት አልተሰሩም እንደሰው ሊሳሳቱ ሊፈተኑ ይችላሉ በዚህ ቴክኖሎጅ በተራቀቀበት ዘመን አንድን አባት በአደባባይ አፀያፊ ጥያቄ መጠየቅ አልነበረበረባቸውም እኛ በስማይ ፈጣሪ በምድር ቤት እና ልብስ ሸፍኖን እንጅ ስንት ሃጥያት እንሰራ የለ እንዴ ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንዲህ ስል ግን እሴት እንደመሆኔ እሴት ልጅ እንኳን በአባቶች በማንም እንድትደፈር አልፈልግም ችግሩ ከተፈጠረ በሗ ጉዳዩ በውስጥ ማለቅ ይችል ነበር ምክኒያቱም የእኛን ቤተክርስቲያን ውድቀት እሚፈልጉ ብዙ አንጋጠው ሚያዩ ስላሉ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 месяца назад

    በዝህ እኔም እደግፍካለህ እንኳን እንድ አባት ማንም ስው ብሆን ስህተት ብሰራ በግል መጠይቅ ነው እንጅ ወይም ለንስሐ አባት ይነገራል አሁን በአደባባይ መጠየቅ ወደት እየሄድን ነው በምህረትህ አሰበን😢😢😢

  • @DawitBelay-gk3hc
    @DawitBelay-gk3hc Месяц назад

    Tebareki wendime

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 месяца назад

    ድንቅ ት/ርት መምህር ቴዎድሮስ❤

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 месяца назад

    ከአገልጋይ እስከምእመን በሀጢአት ተጨማልቀናል ቤተክርስቲያን ስመ ክርስቲያን ብቻ የሆነውን ምግባር የሌለንን ሁላችንም ጠርጋ ቤቷን ታፅዳ ያኔ እግዚአብሔር በበረከት ይጎበኘናል!!

  • @user-nb9tk2ww3o
    @user-nb9tk2ww3o Месяц назад

    Wendmachin bertalin betikikili ene areb hager newu yeminorew hagere sinor tizm bilogh ayawukim ahun gn betam nafekegh ena kalehiwet yasemalin abatochachin keri zemenachihun fetari yibarkilachihu bewnet

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 месяца назад

    ትንቢተ ኤርሚያስ 9:24 ምህረትንና ፍርድን ፅድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና ይላል እግዚአብሔር ስለ አለባበስ አበላል ምንም አይገደውም ይልክ እሱን ለማወቅ ጣሩ ቁላሴስ 2:16-20 አንቡት እናንተ የምትከራከሩበት ምክንያት ዻውሎስ እንዳለው ገና ስጋዊ ናችሁ ወገኖቼ ንቁ አንቡ 🙏

    • @TheDrivetoSucceed-365
      @TheDrivetoSucceed-365 Месяц назад

      Ehte menkat yalebsh anchi nesh sle alebabesm abelalm betam gd ysetewal ymeramerenal wodet new yemtsheshiw hatiyat lemeshefen kesu fit ygeletal tolo nshabgbi tawureshal

  • @tenagnegebere1054
    @tenagnegebere1054 Месяц назад

    ልክ ነህ ለመሆኑ ይህን ማስተላለፍ ማንን ለማስደስት ነው? ቤተክርስቲያን የራሷ ህግና ደንብ አላት አባቶች ብቤት ክርስቲያንነው እናነውር ነው አፈጻጸሙ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 27 дней назад

    በርታ ወንድማችን ❤❤❤ልብ ይነካን😢 በልቦናችንያሳድርብን

  • @DESALEYASMAMEWGtnet
    @DESALEYASMAMEWGtnet 2 месяца назад

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @lemlemareda9688
    @lemlemareda9688 2 месяца назад

    አዎን ሁላችንንም ይቅር ይበለን ፈጣሪ የሾማቸውን እኛ እነማን ነን ጣታችን ሰው ላይ የምንቀስረው ማን ስልጣን ሰጠን በመንግስቱ ፈራጅ የንምሆነውእባካችው ኃይማኖትን ሰድቦ ለሰዳቢ አንስጥ ሁላችንን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @user-fs3xt6yx7i
    @user-fs3xt6yx7i 2 месяца назад

    kalehewt yasemalen wdemachin

  • @bantelayyayehyirad6104
    @bantelayyayehyirad6104 2 месяца назад

    Tebarek endih ayinet gazetegna melashum ayafru

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e 2 месяца назад

    ትክክል ወድሜ ልጆቷ እራሷ በውስጥ አባቶቻችንጋ በውስጥ ማውራት ነበረባቸው

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Месяц назад

    Kalywet.yasemaln.wendmochachn

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 2 месяца назад

    Yne fekr wedem tebarkileg amelike tegawen yabezalek tebarkilg eheteh tewdehe aleche eshe

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 месяца назад

    አወዬ ጉዳችን እንደቸርነትህ ፈጣሪ ይቅር በለን 😢😢😢

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v Месяц назад

    አባታችን በዚህ መልኩ መጠየቅ ድፍርት ነው አባቶቻችን ማወርድ የለብንም ቅፀፍት ነው አባ መቅርብ የለባቸውም በቤቴክርሠቴያን ችግሩን መፍታት ሲገባ ለመናፍቅ መጨፈርያ አታድርጉን

  • @titikifle1536
    @titikifle1536 Месяц назад

    Ewnet behalve tebarek