ከ ላይቭ ፈርተው መውጣት ጀመሩ | mezmure yared | Binyam shitaye | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox_etrnal_life #seifuonebs
    በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
    በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
    በጋሻው ወደ ኦንሊጅሰስ ተሸበለለ | apostolic answers | gadisa | orthodox mels alat | begashaw desalegn | eotc tv
    | mezmure yared | Binyam shitaye | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
    Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
    ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
    Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, li

Комментарии • 61

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Месяц назад +17

    ወንድሞች ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ተባረኩ ኦርቶዶክሳዊ እድለኛች ነን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መርጦን ወዶናልና የሱ አርጎናልና ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ከፀሐይ መውጫ እሴከ መግቢያው ድረስ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ።❗❗🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @user-tc8oh4ni9e
      @user-tc8oh4ni9e 24 дня назад

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 12 дней назад +1

    በእውነት ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ያኮራኛል

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад +7

    አይ ጸንጤ መለፍለፍ እንጅ መጸፍ ቅዱስ አታውቁም

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 Месяц назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ESTEGENETTESFAYE
    @ESTEGENETTESFAYE 21 день назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Месяц назад +12

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶኮ መልስአላት።ኮራህባችሁ

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንእልልልልልልልልል እልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад +5

    ያዲ ከአኬ እግር ስር ቁጭ ብለህ ስለ ስላሴ ተማር

  • @gezahgnfekede5443
    @gezahgnfekede5443 26 дней назад +1

    አከ የቃላት ጦርነት በመክፈት ማደናገር የክርክሩ ዋና አላማ ነዉ። እና ጥሩ መናፍቅ ነዉ።

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 27 дней назад

    የድግልጆች ወንጌሉን ለወንጌል መኣይም ለኦኒ ሁሉ አሰተምራቸው

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 19 дней назад

    ኦርቶዶክስ ሃያል❤

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 23 дня назад

    ከተፃፈው አትለፉ የሚለውን ተላልፋችኃል። ሰማይና ምድር ሳይፈጠሩ በመጀመሪያው ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ። ወልድ ያልነበረበት ጊዜ እንደሌለ ከዚህ ክፍል እንማራለን ምክኒያቱም ቃል እግዚአብሔር እንደሆነ ይህ ክፍል ይናገራል ቃል ስጋ ሆነ የእምነት አባት አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ በማለት አስቀድሞ እንደነበረ ኢየሱስ ተናገረ እግዚአብሔርን ያየ አንድ ስንኳ የለም በአባቱ እቅፍ ያለ አንድያ ልጁ እርሱ ተረከው ተብሎ ተፅፏል ። ኢየሱስ ከአብ ዘንድ ወደ ዓለም በስጋ ከመምጣቱ በፊት በክብር ነበረ ከአብ ዘንድ መጣ ተመልሶ ወደ አብ ሄደ እንደ ተስፋ ቃሉ መንፈስ ቅዱስን ላከ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ያከብረዋል እኔ እስከ ዓለም ፍፃሜ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ በማለት ደቀ መዝሙሩን አፀናቸው የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ከአብና ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ ሰዎች ሁሉ ጋር አብና ወልድ አሉ ኢየሱስን በተቀበሉና ባመኑ ሰዎች ላይ የእግዚአብሔር መንፈስ ይፈስባቸዋል በቅዱሱ መንፈስ ይታተማሉ።

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 25 дней назад

    እግዚኦ የእየሱስ ነፍስ ፍጡር ነው አሉ።

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 23 дня назад +1

    ከማርቲን ሉተር ፍንድያ ጋር ሰው ይወያያል?

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 11 дней назад

    ፔንጤዎች ጥቅስ መሸምደድ ብቻውን ማወቅ ይመስላቸዋል ለብለብ

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Месяц назад +2

    ያዲ ደርቦ የሚያወራው በሉ እንደሚያዝ ስለሚያውቅ ነው

  • @AbdiMiftah-k6m
    @AbdiMiftah-k6m 26 дней назад

    መደማመጥ ብትችሉ።

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 9 дней назад

    Ere semu mejmerya mesesemamat

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482 Месяц назад

    Denakurt

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 21 день назад

    እምየኦርቶዶክስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 11 дней назад

    ጴንጤዎች በተለይ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ያልሆነ አማረኛን እራሱ መረዳት ይከብዳቸዋል

  • @girmabelewkebede8976
    @girmabelewkebede8976 26 дней назад

    የሰው ነፍስ ፍጡር አይደለችም። ይልቁንም የፈጣሪ እስትንፋስ ነች። የእንስሳ ግን (ደመ ነፍስ) ፍጡር ነው።

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Месяц назад +6

    አይ ፕሮቴስታንቶች ግን ልባችሁ ድፍን ጭንቅላታችሁ ድፍን እረ ተከፈቱ ተዉ ልባችሁን በክርስቶስ ላይ ገትር አታድርጉት ትብዒትና እብሪት አይጠቅማችሁም ቅን ሁኑ አሰተውሉ በስመአብ ወወልድ ምን አይነት ፓስተር ነው ግን የምትከተሉት እረ ንቁ ግን ተዉ ተዉ አንብቡ ቃሉን ፓስተርና ነብይ አትከተሉ ክርስቶስ ኢየሱስን ተከተሉ ማርያምን ታሳዝናላችሁ 😭💔💔💔💔👈

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Месяц назад

      Orte tewahido Wengelin atawiqim gedilagel, anebinabi , fituran amilakiwoch, menafiqan metqora yetebalen Seytan taboot qertsa eyasmelekesh Yale menafiq nat.

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f Месяц назад +2

      ማንን እንደምታታልሉ ዕብራውያን 4:13 በሐይማኖት 👺 ጭምብል 👹 የምታደርጉት አጋንንታዊ ልምምድ በብለሃት የተፈጠረ ተረት የትውልዶች ታሪክ የአጋንንት ትምህርት ብሉይም አዲስ ኪዳንም ያይደላችሁ የጣዖት እርኩሰት የት እንደሚያደርሳችሁ አውቃችኋል የእሳት ባህር ራዕይ 20:15 ራዕይ 21:8 ስራችሁ ከምድረገፅ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @bog8728
    @bog8728 29 дней назад

    በጣም ትፍላስፍ በጣም ወሬ አድርግቹት ይግርማል በጣም ጌታን ትዳፈርክ መዝሙር

  • @Ruppert-fu7mx
    @Ruppert-fu7mx 27 дней назад +1

    Pente 0 knowledge

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Месяц назад

    All the commentator is stupid they have no clue about the bible

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482 Месяц назад

    Ye dedeb tirikem

    • @abetyeamlaksira9912
      @abetyeamlaksira9912 Месяц назад +1

      Sidib ye Orthodox megelecha aydelem. Please please atsadebu. Ene Ake mech yisadebalu?

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Месяц назад

    በጣም የሚገርመኝ በሐይማኖት ጭምብል ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ነፍሰገዳዮች ምንም ዓይነት መፀሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ አካሄድ የሌላቸው ከዲያብሎስ እንጂ ከክርስቶስ ሕብረት የሌላቸው መልስ አሳጣቸው አፋቸውን አስያዛቸው ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Месяц назад

    Orte tewahido Wengelin atawiqim, gedilagel anebinabi, fituran amilakiwoch, menafiqan, metqora yetebalen Seytan taboot qertsa eyasmelekesh Yale menafiq.

    • @Nyxkepler
      @Nyxkepler Месяц назад +1

      አረ አቀልድ🤔🤔

    • @MeronMesfin-mv9fw
      @MeronMesfin-mv9fw Месяц назад +2

      Selase lebehen yemelesew eyesusem le tesadabiwochi bota yelewem ante degmo tesadabi nehe ........engedi meles katachu mnm madreg anechilem eski bemastewal degmachu temaru ayeshalem😂

    • @YonasBirhan-u3m
      @YonasBirhan-u3m 4 дня назад

      Awurewm yezan gize egziyabherin ena teketayochin yemisadebibet lisan norew yilal keseyitan mehonihn asaytehal

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 27 дней назад

    አንተ የመጽሐፍ ቅዱስ ደረቅ ዕውቀት ነው ያለህ ልክ እንደ ዶ/ር ዘበነ ፊደል ደግሞ ይገድላል። ለምንኛውም ልሣን የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታ ነው ልሣንን የመተርጎም ፀጋም አለ።

    • @aklila1975
      @aklila1975 12 дней назад

      ልሳን ስትል ፐረረም ሸረረረም ዑጊ ሩጊ ነው ወይንስ ሌላ?

    • @HimiTad-ck4jz
      @HimiTad-ck4jz 10 дней назад

      ልሳን ለመናገር ምንያህል ብፁ ነክ እናንተ እኮ እየሱስ ወንድም አለዉ ማሪያም ከልጇ ከእየሱስ ዉጪ ልጅ አላት ብላቹ የምታምኑ ፍጡር ናቹ እኮ ሲቀጥል መፅሐፍ ቅዱስን ቀንሳቹ 66 ቱን ብቻ የምታነቡ የቁጥራቹ ትርጉም እኳን የሚያደናግር መፅሐፍ ቅዱስን እንደ ዲክሽነሪ ስለሸመደዳቹ ጥልቅ እዉቀት ያላቹ የሚመስላቹ ናቹ ለማንኛዉም ተማሩ ከወንድሞች

  • @yade716
    @yade716 Месяц назад

    እኔ እኮ የሚገርመኝ፣ እነዚህን ቆሻሻ መጽሐፍቶቻችሁን justify ለማድረግ ህያው የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስን ለማጣጣል የምታደርጉት ሩጫ ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለውን የዘላለም አጀንዳ ለማወቅ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻውን በቂ ብቻ ሳይሆን ከበቂም በላይ ነው። ብዙዎች መምህራኖቻችሁ የመጽሐፍ ቅዱስን 0.001% እንኳን በትክክል ሳያውቁ ቅራቅንቦ መጽሐፍቶችን ሲያነቡ ዘመናቸውን ይፈጃሉ። ሴቱም ወንዱም የሴት ዳሌ፣ ጡት፣ ከንፈር፣ ጥርስ፣ አፍንጫ፣ አይን፣ ቅንድብ የሚያወድሰውን ነውረኛ ገድልና ደርሳን በመጽሐፍ ቅዱስ በላይ ለማንገስ መሞከር ከነውርም በላይ ነውር ነው።

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw Месяц назад +4

      ይሁዳ 1:12 ሚካኤል ከዲያብሎስ ጋር ስለ ሙሴ መቃብር በተከራከረ ጊዜ እግዚአብሔር ይገስፅህ አለው እንጂ አንድም የስድብ ቃል አልተናገረውም።

    • @yade716
      @yade716 Месяц назад

      @@YimenuYirdaw እውነትን መናገር ስድብ አይደለም።ቆሻሻን ቆሻሻ ማለት ስድብ አይደለም። ገድለ-አርሴማን ብታነብ፣ ገድሉ የዳሌዋን፣ የሆዷን፣ የኦምብርቷን፣ የጡቷን፣የከንፈሯን፣ የአፍንጫዋን፣ የአይኗን ውበት እያደነቀ ነው የሚያሰግደው። ወንዶቹስ ይሁን ሴቶቹ የሌላ ሴትን ውበት ማምለካቸው ምን የሚሉት ነገር ነው?

    • @Nyxkepler
      @Nyxkepler Месяц назад +1

      😂😂😂 እግዚአብሔር ይሁንህ ወንድሜ

    • @SelamawitWodaje
      @SelamawitWodaje Месяц назад +1

      Lebonachehu esekemeche begeta lay yametasal menalebat teneshenkuan ewenetun men endehone lemeredate amelakachehun benetsuhe lebena tehetena betelemenute masetewalena tebebeko betselote yemigenge tsega new

    • @belayhaile5467
      @belayhaile5467 Месяц назад +1

      የሰው አእምሮ እንደዚህ እንዴት ይታጠባል?

  • @firehundemeke5224
    @firehundemeke5224 17 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን