🔴 የቤተ መንግሥቱ ጋሻ ጃግሬ `ዳንኤል ክስረት ተወግዟል❌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
    በዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
    Instagram፦ www.instagram....
    #ዳንኤል #አባገብረኪዳን #ethio360 #Donkey_tube #viral
    #ዳንኤልክብረት #danealkibret #youtube
    #fetadailynews
    #ethiopianmusic
    #ethiopiannews
    #negashmedia
    #
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodox

Комментарии • 203

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  6 месяцев назад +8

    የኦርቶዶክስ ቲዩብ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ቀጣይ video አይደርሳችሁም።
    #Subscribe_orthodox_tube

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 6 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @aberaayano292
      @aberaayano292 6 месяцев назад +1

      ዳንኤል ክብረት እባክህነ አብደሀልና ወደ ቀደሞው ጤናማ አዕምሮህ ተመለስ እግዚአብሔር ይታረቅህ !!!

  • @endaleTerefe
    @endaleTerefe 6 месяцев назад +35

    አንተን አይቼ እራሴን ፈራሁት ጌታ ሆይ ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡ ወገን አድርገኝ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 6 месяцев назад +16

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    ድንቅ ኢትዩጲያውይ እድሜጤናይስጥልን

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 6 месяцев назад +13

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው የሚባለው አይ ዳንኤል ክብረት

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በልጆች አንደበት የሚመሰገን አባት አለን❤❤❤

  • @workwohamekonen9100
    @workwohamekonen9100 6 месяцев назад +5

    ስለቤቢ ሻወር ያቀረብክልን ልጅ ተባረክልን። እባካችሁ ያያችሁትን ሁሉ አታግበስብሱ። ሁሉ ነገራቸዉ ዉስጥ የተደበቀ መርዝ አለ። ይህን ገልጠው ለሚያሳዩን እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 6 месяцев назад +15

    ይህንን ዳንኤል የተባለ ሰው ምነው እልም ብሎ ወደማናይበት ቢጠፍልን ባንሰማው የእውነት አምላክ እሱ ይፍረድ

    • @tsigehanakiros7713
      @tsigehanakiros7713 6 месяцев назад

      በየገዳሙ ስለተጨፈጨፉ አባቶች ምንም አልመሰለውም....ይሄ ሰው እግዚአብሄር ይፍረድበት..ሌላ ምን ይባላል...

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 6 месяцев назад +16

    ይሄን የነፈሰበት የከሰረ ዳንኤል ክስረት አንደው ባታሳዩን በተለይ የተዋህዶ ልጆች

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 6 месяцев назад +13

    ከሕጻናት አንደበት ምስጋና አዘጋጀ🎉እግዚያብሔር ያሳድጋችሁ😊

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 6 месяцев назад +4

    የኔ ልጅ ከአንቺ ስትናገሪ አለቀስኩኝ በልጅነታቹ በህጻንነት ያወቃቹት አምላክ መጨረሻቹንም በቤቱ ያኑራቹ ያሳድጋቹ

  • @girma_moges
    @girma_moges 6 месяцев назад +11

    ሰዎች ሆይ አብዝተን አንፍረድ። የቆመለትን አላማ ከእኛ ይልቅ እርሱ ራሱና ፈጣሪው እግዚአብሄር ነው የሚያውቅ። እግዚአብሄር የሁላችንንም ልብ ያስተካክል። ለሀገራችንም ሰላምን ያውርድልን።

  • @tenayeasfaw4764
    @tenayeasfaw4764 6 месяцев назад +17

    እባካችሁ ለዳንኤል ክብረት እንዐልይለት።ከልባችን!ዕውቀት ሲበዛ ያንተባትባል።ሰፍሮበት ነው።ወዶ አይደለም።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 6 месяцев назад

      ሁሌም የምለው ነገር ነው በሱ ቦታ ያለ የለም ወዶ አይደለም😢😢😢😢 ያሳዝናል

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 6 месяцев назад +3

    አቤት እግዚኦ አንተንም ማታለል ይቻል ይሆን ጌታ ሆይ ማረን አይ ስዉዉዉ🙏🙏🙏

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 6 месяцев назад +2

    ስለ ቤቢ ሻወር ያሥተማርከው በጣም የሚገርም ነገር ነው በጣም ደስ የሚል ነው የኛ ባሕል አይደለም ግልፅ አድርገሕ ነገርከን ልብ ያለው ልብ ያድርግ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 месяцев назад +7

    ድሮም አይመቸኘም እንኳን ዳቆን ልለው ጌታ ፍርዱን ይሥጠው ለዚሕ ያበቃን አንዱ እሡነው የተዋሕዶ ካንሠር 💔💔💔እንዲሕ ሥል አንጀቴ አሮነው

  • @lemlemareda9688
    @lemlemareda9688 6 месяцев назад +2

    አሁን ያሉ ህፃናቶች ፈጣሪ ይባርካቸው አዋቂ ከማጥፋት እስኪ ፈጣሪ ከባረካቸው እንማር አገራችን ይባርክልን ሰላምን ያድለን ህፃናትን በበረከት ያሳድግልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 месяцев назад +6

    የእስራኤል አምላክ ይባርካቼው በእውቄት በጥቤብ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን

    • @WorkiyWase
      @WorkiyWase 6 месяцев назад +1

      አሜን፫ በእውነት መድሀኒያለም በጥበቡ በሞገሱ ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetewahidoLige
    @yetewahidoLige 6 месяцев назад +3

    እግዜ አብሔር ያሣድጋችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Месяц назад

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ እሚበልጣችሁ እርር ብላችኋል በተለይ ይህንን የምታቀርብ ዲያቆን ተብዬው እጅግ በጣም ያነስክ ነህ ።

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte7762 6 месяцев назад +3

    እድግ በል የኔ ጌታ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 6 месяцев назад +3

    ጥሩ ጥሩ መልክቶች ናቸዉ ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 6 месяцев назад +1

    Egziabher Amlak yasadigachew Amen,!!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 6 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemalen decon Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @MitinTewodros
    @MitinTewodros 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር አምላክ ወደ ልቦናህ ይመልስህ መምህራችን። የቀድሞው ስብከቱ ህይወት የሚዘራ ነው አሁንም እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ያስብህ😢😢😢😢

  • @TsehayGetenet
    @TsehayGetenet 6 месяцев назад +1

    እድግ በልልን የኔማማማማርርርርር

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 6 месяцев назад

    GOD BLESS YOU BEAUTIFUL YOUNG KID'S 💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏
    GOOD JOB 🙏🏻 👍 🙏🏻

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 5 месяцев назад

    በርቱ የተዋህዶ ቀኝ እጆች

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte7762 6 месяцев назад +5

    እረ ዳንኤል እባክህን ሞት እንዳለ እረሳኸው እንዴ አዝናለሁ እጅግ አከብርህ ነበር ወርዶ መገኘት

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር በ ቤቱ ያሳድግክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 месяцев назад

    Selame lateeyehune wedimaa edgii tebelulne🙏🙏🙏

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 6 месяцев назад +2

    አሜንንን🙏🙏🙏

  • @fantayeabera3767
    @fantayeabera3767 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር በጥበብ የስደግልን❤️😘👍

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 5 месяцев назад

    ዳንኤል አደለም ዲያቆን መባል ከየትኛውም የሀገራችን ቤ/ክ መታየት የለበትም ፍጹም አጋንንት ሆኗል!

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 6 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber mesegn ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  6 месяцев назад

      Enkuwan dehna koyeshgn♥️ yehul gize tamagn beteseb silehonsh kelb amesegnalehu♥️

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ድምፁንም ሥሠማ ያመኛል 💔💔

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 6 месяцев назад +2

    የማርያም
    ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤

  • @behailumelese4373
    @behailumelese4373 6 месяцев назад

    ይገርማቸዋል እኔ በጣም ብዙ መከራዎችን አሳልፊያለሁ እያሣለፋኩም ነዉ ግን በጣም በእግዚአብሄር ቤት ስገኝ አዲሰ ነዉ የምሆነዉ አዲስ !!!!

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 6 месяцев назад +2

    Amen 🙏

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY 6 месяцев назад

    በርታልን ወንድማቺን አሪፍ መረጃዎች ናቸው ።ዲያቆን የሚለው አይገባውም ሰይጣን ዳንዒል መባል አለበት ።

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay7977 6 месяцев назад

    Amen Eghzabiher lgeshashin betlawin yasadghashun

  • @almaz876
    @almaz876 6 месяцев назад +1

    Amem

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh 6 месяцев назад

    Amen. Amen. Amen

  • @beke8193
    @beke8193 6 месяцев назад +3

    ዳንኤል ታሟል ፀበል ያሰፈልገዋል ዘመድ ካለው

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 6 месяцев назад +1

      አልታመመም አጋንንት ነው የገባበት

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 месяцев назад

    አሜንእደጉልን❤❤❤❤❤❤

  • @yemariam-jt5cr
    @yemariam-jt5cr 5 месяцев назад

    ህንፃ ሥላሴ ሳይሆን ሰው ሰራሽ ቁስ ማትረፍ ላይ ጠቅላዩ ብዙ እንደደከመ ማነው እሚክደው? መምህርም በቃለ መጠይቁ የጠቀሱት ብዙ ቁስ አትርፏል እያሉ እንጂ ለተዋህዶ ዘብ ቆሟል እያሉ አልነበረም። ብዙ አሳሳቢና መፍትሄ ፈላጊ የቤ/ን ጉዳይ እያለ ያኔ በብዙ ያገለገሉ ነፍሳችንን በወንጌል ያረሰረሱ መምህር ላይ መነሳት ለውጭ ጠላት አቅም መሆን እንጂ ትርፍ የለውም። ሚዛናዊ እንሁን በነፈሰበት አንከተል🙏🙏🙏

  • @AshenafiMolla-sz1jo
    @AshenafiMolla-sz1jo 6 месяцев назад +1

    አቶ ዳንኤል

  • @Seniayt-k4w
    @Seniayt-k4w 6 месяцев назад +1

    ወይ ዳንኤል ክስረት

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 6 месяцев назад

    እውነት ነው በውድቀትህ ጊዜ የሚወጋህ ይበዛል

  • @hadastekle2644
    @hadastekle2644 6 месяцев назад

    Ganiel Kibret Egziabiher lenisha Edme aystih! Satnaeal

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 6 месяцев назад

    ሰላም ዲያቆን ሀይለሚካኤል በርታልን ሣጥናኤል ክስረት የአብይ አራጁ ቅምጥ ዲያቆን ቀርቶ ምዕመን መሆን አይችልም እግዚአብሔር ይፍረድ የሕዝብ ደም ጠጪዎችን መወገዝ አለበት

  • @Rakb553
    @Rakb553 6 месяцев назад

    በእውነት አይይይ ለይቶለት የለ እንዴ ሽንጡን ገትሮ ለአብይ መከራከር ምን ያህል ብር ቢከፍለው ነው እንደዚህ አይምሮው እስኪለቅ አይይይ አለመታደል መረገም ነው የዳንኤል ክስረት ነገር ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና አባቶች ሲታረዱ በግፍ ዝምምም ፀጥጥጥ ያለው የጨለማ ሰው ሆኖ ነው ገንዘብ የልብ ስር ጌታውን እንደሸጠ ይሁዳ ሆነባት ለቅድስቲቷ ቤተክርስቲያን እናቴ😢😢😢😭🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 6 месяцев назад

    ዳንኤል እብረት እግዝአብሔር ይመልሰው😢

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana 6 месяцев назад

    Amen amen

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 3 месяца назад

    ጋንኤል ክስረት የአብይ ጠንቋይ እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @EyuSol-z8y
    @EyuSol-z8y 6 месяцев назад

    እካሁን መታገስ ይገርማል

  • @kumngerzelalem
    @kumngerzelalem 6 месяцев назад

    amelak yasadegachehu

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 6 месяцев назад

    መድሃኒያለም ክርስቶስ ባርኮ ቀድስ ያሳድጋችሁ የሱአገልጋይ ያድርጋችሁ።

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 6 месяцев назад

    ወይ ዳነኤል በምን ይሆን እንዲህ የሰከረው እግዚአብሔር ይወቀው

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ተመልከት በእውነት የእናት ጡት ነካሽ የምዲራዊ ስልጣን የበለጠብህ ነገ ትሞታለህ እኮ ስልጣኑም ይቀራል ታሳፍራለህ የእውነት

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 месяцев назад

    አሜነ❤❤❤

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 6 месяцев назад

    ዳንኤልን ማውገዝ ብቻ ሣይሆን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 6 месяцев назад

    እደኔ ደኔ ወዶ አይመስለኘም አቶ ክብረት የሰፈረበት ነገር እማ አለ እዴት አጉራሽን የነበረችውን እጅ ይነክሳታል የሰፈረበትን ፈጣሪ ይንቀልለት 😢

  • @SisayReta-pp3nt
    @SisayReta-pp3nt 6 месяцев назад

    ወድሚ መዎዘጥብ ዳያቆን ዳንኤልን ክብረት ስለእግዚአብሔር ምን ዋሸ? ተዉ እግዚአብሔር ን ፍሩ

  • @Usermh22
    @Usermh22 6 месяцев назад

    ልቦና ይስጠው የባ /ዳር ጊዩርጊስ ን ይረሳል

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 6 месяцев назад +1

    ወይ ዳኒ ቦይ

  • @Fanto-dh7nc
    @Fanto-dh7nc 4 месяца назад

    🎉

  • @aynalemmegerssa4799
    @aynalemmegerssa4799 5 месяцев назад

    አሳፋሪ የዘመናችን ከሀዲ 😭😭😭😭😭

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 6 месяцев назад +1

    እመብርሀንታሳድጋችሁ
    ዳኔአልክብር ልብይሰጥህ እንኳንልታለሙ ለማፈረስዳዲእንደሚልበግልጥየታዉቀነዉ

  • @wassiedestaw8762
    @wassiedestaw8762 6 месяцев назад

    pleas more explanation about baby shower.

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 6 месяцев назад

    ሰይጣን ጋኔልክብረት ፈጣሪ እድሜህን ያሳጥሩ

  • @AmareBelayGebrehiwot
    @AmareBelayGebrehiwot 6 месяцев назад

    ማረኝ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 6 месяцев назад

    Yasadelene lekume negere yabekachu

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 6 месяцев назад +1

    ዳንኤል ክብሪት ብየዋለው

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 месяцев назад

    አይ ፡ እዴትአይነቱ ፡ ክብርአጣህ ፡ ልቡናህን ፡ ይመልሰው ፡

  • @Learn_bydoing
    @Learn_bydoing 6 месяцев назад

    ቤተ ክርስቲን ሁሉም ቦታ ሰው ይስፈልጕታል የራሳችሁን ድርሻ ተወጡ

  • @የአ
    @የአ 6 месяцев назад

    በሚሊዮኖች በዚሁ ዘመነ መሞታቸውን ለመናገር አይደፍርም እኛ ግን በሐዘን ልባችን ተሰብሮ የተባሉትን ፓርኮች ለማየት አልቻልንም ዳንኤል ክብረት ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ የተው መሠለኝ ቢሄድ ኖሮ ለልመና የተዳረጉትን ማየት ይችል ነበር ሀገራችን የምድር ሲዖል እየሆነች መምጣቷን ማየት ይችል ነበር

  • @FasilWandmagegn
    @FasilWandmagegn 6 месяцев назад

    Egazabher battebabu yasadegachue.

  • @BerhanMeskal
    @BerhanMeskal 6 месяцев назад

    ወንድሜ ለምትሠራው ሁሉ በጎ ስራ ባለቤቱ
    ዋጋህን ይክፈልህ የኔ ልዩ አስተያዬቴ ምን
    መሰለህ የንሰሃ አባት የተባሉት ቃለ መሀላ
    ሲገቡ የአንድን ምመን ሚስጢር ለሌላ
    መናገር ነው ወይስ ለሽምግልና ሲላኩ
    አንድን ምመን ደግፎ ሌላኛውን መሳደብና
    ክፉ ቃል መናገር ነው እኔ በብዙ ወዳጆቼ
    ላይ ያየሁትን የሰማሁትን ነው ሃሳቤን የማ
    ካፍልህ እንደውም ይባስ ብሎ ያንድን
    ምመን ሚሲጢር ለሌላ ሰው ማውራት
    ምን የሚሉት አባትነት ነው ይንን ሀሳብ
    ከተቻለህ ቪዲዮ እንድትሠራበት ነው
    አመሰግናለሁ እንደመረጃ የፃፍኩልህ

  • @ተመስገንታምራት-ነ6ገ
    @ተመስገንታምራት-ነ6ገ 6 месяцев назад

    እውነት ሀገር ኢትዬጲያ ናት ተግባር

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ልጆችስ ማን ይጠብቀው ?

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 6 месяцев назад

    እደጉልን የኢትዮጲያ ተስፋዎች።

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 6 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 6 месяцев назад

    ወንድመችን ልጆች ክርሥትና ሢነሡ ፀጉር መላጨት እንዳለባቸው ነግረኽናል ግን. ቢነገራቸውም የማይቀበሉ አሉ ምን ማድረግ ይሻላል በደንብ እሥቲገበቸው ለምን መላጨት እንደሌለባቸው ማሥተማር ያሥፈልጋል ምክንያቱም የመጀመሪያ ፀጉር ከተላጨ በኋላ ጥሩ ፀጉር አያበቅልም ብለው ይናገራሉ አሁን የመጣብን ጉድ ነው እና በርቱል።

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 6 месяцев назад

    ዳኒኤል ተወዉ አዙረዉበታል ልቡን ይመልሰዉ

  • @lijabelo2145
    @lijabelo2145 6 месяцев назад

    ቤተሰብ ኢኔ እምለዉ አዲ ጥያቄ ልጠይቃቺሁ ይሕን ዳንኤል የሜባል ሰዉየ አስጪሰዉ ነዉ እደ ከቤተ መግስት አዉራ ብለዉ የሜልኩት ሌላ ነገር እዳያገናዝብ እዉነት ትቀጥናለቺ እጂ አትበጠስም አብይና ይሕዉ ዳንኢል የሜባሉ ሰዉዬ የጃቸዉን ያገኛሎ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 6 месяцев назад

    አቶዳኒኤል ክስረት ዋጋትከፍላለህ ፈጣሪ ይመልከትህ

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 месяцев назад

    እውነትነው ፡ ድሮእርጉስእሴት ፡ ሆዷንለበስአድርጋነበርየምትሄደው ፡ አሁግእ

  • @intensedrip3570
    @intensedrip3570 6 месяцев назад

    አንደአሱ አይነት ሰባኪ አልነበረም ይገርማል እግዜር ወደቀድሞ ልቡ የመልሰዉ የትሆኖ ሊበላዉ ይሆን

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 6 месяцев назад

    Tebarekilin wendimachin

  • @amarealemayehu8697
    @amarealemayehu8697 6 месяцев назад +5

    ዳንኤል ሆድህን አምላክ አደግህ አምላክህን ክደህ ፈጣሪ ይፍረድብህ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 6 месяцев назад

    ጋንኤል ክብረት፣ እስከአሁን አለ???ሙቶ መስሎኝ፣🤑🤑🤑🤑

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 6 месяцев назад

    Danale ganale yemtebale gata eysuse kerestose wedesuale yweredeh

  • @yordanostemesgen1417
    @yordanostemesgen1417 6 месяцев назад

    Ewunet

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 6 месяцев назад

    አተ ስለ ድጋይ ነው የምታወራው አደለ ይገርማል የስላሴ ግንብ እያፈራችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 6 месяцев назад

    ቤቢ ሻወር ክርስትያኖች ነን በሚሉት
    የተባባሰ መሆኑ አስገራሚ ነው !

  • @tdDi
    @tdDi 6 месяцев назад

    ስለዳንኤል ሁለተኛ እንዳታነሳ እሱ ድሮም ለጥልቁ ማህበር የሚሰራ ሰው ነው

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 5 месяцев назад

    Egna eminawiqew bedbi Shawr sayihon ye Gefo qmsha yibal nebr