አምስት ሚሊዮን ዶላር ተዘርፈናል 😪| ቀስ በላይ ሙድ ተያዘበት | አስራ ሁለት ዓምት ወይስ.....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 212

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 месяцев назад +27

    ወይኔ ልጆቹ ደሥሢሉ ሁሉንም ልጆች እደዚህ ጥሩነገር ብናሥተምራቸዉ ሀገራችን የት በደረሠች ነበረ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክትን የሠማልን መምህሮቹዉ ጀግኖች ናቸዉ ማርያምን ፈጣሪ ለናተ ለህፃናቶቹ ሢል ምህረቱን ይላክልን እግዚኦ ይሄን ሁሉ ገንዘብ ምን ሊያደርጉት ነዉ ዛሬ እንሙት ነገ ሣናዉቅ አይይይ😢😢😢😢😢 አቡነ አብርሀም ጥሩ አባት ናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ❤❤❤❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +1

      ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

    • @selamawitzoeb880
      @selamawitzoeb880 5 месяцев назад

      አሜን /7/

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 5 месяцев назад +17

    ጌታ ሆይ የነዚህን ሕፃናት ፀሎት ወዳንተ ትድረሰ እና ኢትዮጵያ ን ይቅር በላት

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 месяцев назад +15

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ በጥበቡ ያሳድጋችሁ እንደዚህ እየዘመረ ያደገ ልጅ ነው ለሐገር ለቤተሰብ ይጠቅማል

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 5 месяцев назад +3

      እኔ ግን የት ትምህርት ቤት እንደሆነ ባይጠቆም እላለሁ እንደ አቡነ ጎርጎሪዬስ ት/ቤት መዘመርና ፀሎት ማረግ ያስቆሟቸዋል፡፡

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 месяцев назад +9

    ታድለው ደስስስስስ ሲሉ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋቸው

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад +19

    ድንቅ ትምህርት ነው አግዝአበሔር የአገልግሎት ዜመናቼው ይባርክልን አሜን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +2

      አሜን አሜን 🥰

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 5 месяцев назад +9

    ድንቅ ት/ቤት አግዝብሄር ያሳድግልን ❤❤❤❤❤

  • @momethio3664
    @momethio3664 5 месяцев назад +12

    ልጆች😍❤😘 ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ከጠላት አይን ይሰውራችሁ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      አሜን አሜን 🥰🙏

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 5 месяцев назад +9

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
    ተስፋ እንዳንቆርጥ እግዚአብሄር እንደናንተ አይነቱን ያሳየናል
    ተባረኩ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 5 месяцев назад +11

    ይህንን ያሳየን አምላክ የተመሰገነ ነዉ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ ይባርካችሁ ።❤❤❤

  • @getasetgnagerma1661
    @getasetgnagerma1661 5 месяцев назад +8

    የኔ ልጆች እግዚአብሔር ስለእናንተ ሲል ይቅር ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን።

  • @AmanuelErmiasNuuf
    @AmanuelErmiasNuuf 5 месяцев назад +10

    እችህ ቀን በስፍው ትመጣልናለች አንጠራጥርም በእግዝአብሔር ስም አሜን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +1

      በትክክል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 месяцев назад

      አሚን ያምጣልን በሃይማኖት ያደገ ትውልድ ፍራ እግዛብሄር ይኖርዋል

  • @MesrakMezemran
    @MesrakMezemran 5 месяцев назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን በጥበብ በጸጋ በሞገስ ያሳድግልን❤❤❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 5 месяцев назад +7

    እመብርሃን ታሳድጋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን⛪🕯🙏🙏🙏

  • @HaregwoinAchenfe
    @HaregwoinAchenfe 5 месяцев назад +4

    አሜን አባታችን እንዴት ደስ የሚል ትምርት ነዉ ሌላም ቢጨምሩልን ነዉ የሚያስብል አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን።

  • @HameYmaryam
    @HameYmaryam 5 месяцев назад +4

    መድሀኒያለም በቤቱ ያጽናችሁ እድግ በሉ።ጸሎታችሁን ፈጣሪ ይስማ

  • @Usermh22
    @Usermh22 5 месяцев назад +3

    ትውልድ ላይ ይህንን መስራት ነው አግዚሐብሔር ቤቱን ያጥራ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 5 месяцев назад +9

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ❤❤

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 5 месяцев назад +1

    የኔ ውጆች❤❤❤❤❤ተመስገን ምን ልበላቸው ቃላት አጠረኝ❤❤❤❤😢😢😢መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሢያምሩ❤❤❤❤

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 5 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 5 месяцев назад +1

    አሜን ይባርካችሁ ❤ትባርካችሁ❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tsegi-p2t
    @Tsegi-p2t 5 месяцев назад +4

    እንደዚህ አይነት ትምህርትቤቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜንንን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋቸው ተባረኩ❤❤❤

  • @yewketquat6937
    @yewketquat6937 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር እነዚህን ህፃናት በፀጋው ተንከባክቦ ያሳድግልን።ለአስተማሪዎቻቸውም እግዚአብሄር ትልቅ እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 месяцев назад

      አሚን ለአሰተማርዋቻቸው እርጅም እድሜ ይሰጥልን እግዛብሄር ልጆችንም ይጠብቅልን ተሰፍችን እነሱ ናቸው

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤GOD WATCHING FOR ALL The Kids Angels PRAY for ETHIOPIA THANKS for sharing BROTHER

  • @Vio-it9fm
    @Vio-it9fm 5 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ስለናተ ሲል ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን አስተማሪወቹን ሳላደቅ አላልፍም ነፍሳቸዉን አስይዘዉ ነዉ🙏 የሚስተምሮቸዉ የሚዘምሮዋቸዉ❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      በትክክል 🙏🙏

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 5 месяцев назад +1

    ለመምህራኖቻቸዉ በፀጋና በጤና ይጠብቅልን ኧረ የት ነዉ ❤❤❤

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 5 месяцев назад

      አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ነው

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 5 месяцев назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yeshizemnu7799
    @yeshizemnu7799 5 месяцев назад +2

    ድንቅ መምህሮችና ት/ቤት❤ የመናፍቃን አይን ይሰውርላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 5 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያን የጥንቷን በነዚህ ህፃናት ላይ ያሳየን የመቤታችን ልጅ ክብር ይግባው🙏🙏🙏 እደጉ በእምነታችሁ ያፅናችሁ::

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 5 месяцев назад +1

    እስከመጨረሻው ተባረኩ እደጉ የኔ ልጆችም እዛ ቢማሩ ደስ ይለኛል

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 5 месяцев назад +3

    ረጣሪ በጥበቡ ያሳድግልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 5 месяцев назад +1

    መድሐኔያለም ይጠብቃችሁ❤❤❤ወንድሜተባረክ🎉

  • @yiftusiraadem
    @yiftusiraadem 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ያሠድጋችህ ❤❤❤❤❤ዝማሪ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መላክትያሠማልን💞💞💞💞💞💞💞

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 месяцев назад +3

    እግዝአቤሔር በፀጋ ያሳድጋቼው አሜን

  • @woubalemmakonnen7056
    @woubalemmakonnen7056 5 месяцев назад +9

    አቡነ ጎርጎሪዮስ ት/"ቤት።

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @YayeshYayu-g1b
    @YayeshYayu-g1b 5 месяцев назад

    ለአባታችን እድሜናው ጤና ይስጥልን እንደሳቸው ያለአባቶችን ያብዛልን ብፁ አባታችን ንሩልን

  • @MolashTemsgen
    @MolashTemsgen 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔ
    ር በሞገስ በፁጋ ያሳድጋችሁ ተባረኩ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 5 месяцев назад +1

    ተባረኩ ተስፋ አለን ክብር ለመድሃኒአለም።

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 5 месяцев назад +1

    አባታችን ቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ በረከቱ ይደርብን 😢😢😢😢😢

  • @azebaregawi7221
    @azebaregawi7221 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 5 месяцев назад

    Addiss Abeba Aware Abune Giorgis School. God bless all the students and staff.

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 5 месяцев назад +1

    ትምህርት ቤቱን በጣም እናመሰግናለን! በጣም ደስ ይላል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @mimiande677
    @mimiande677 5 месяцев назад

    Kalehyewet yasemalen tebareku

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px 5 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ የነዚህ የህፃናት ፀሎት ልመና ወደ አንተ ትድረስና ኢትዮጵያና ህዝቡቿን ሠላምን አድርግልን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያስዳጋቸው

  • @themane9894
    @themane9894 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀደመው የለም ይህን ለመስማት ያበቃን ምስጋና ለመድሐኒያለም በተማሪዎቹ ተደስተናል

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 5 месяцев назад +1

    😭😭💔💔

  • @TegesetGetent
    @TegesetGetent 5 месяцев назад

    ድቅ ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህንን ትምህርትን አላፊዎች በርቱ

  • @danublen3748
    @danublen3748 5 месяцев назад +5

    ፈጣሪ፡እያንዳዱን፡ቤቱንያረከሱትን፡እየጠረገያወጣቸዋል

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      በትክክል 🙏

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር በጥበቡ ጠብቆ በቤቱ ያኑራችሁ ያሳድጋችሁ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 5 месяцев назад +4

    ወይ ቀሲስ በላይ ነፍስ ይማር😢😢😢 ማፈሪያ ናቸው ስንቱን አበበጣብጠው አሁን ደግሞ ሌብነት😮

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +1

      እኮ 😄🫣🫣

  • @tesfagirmaBurka
    @tesfagirmaBurka 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሄር ይባርክ አምዴ

  • @KinfeHmeskel
    @KinfeHmeskel 5 месяцев назад

    ለሁሉም እግ/ሔር ይመስገን አሜን

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 5 месяцев назад

    ስለሕፃናቱ ሲል ይቅር ይበለን በእውነት

  • @WoynishetAbebe
    @WoynishetAbebe 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የሚል ት ቤት ነው

  • @mahletbantihun4832
    @mahletbantihun4832 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን የሠማልን መምህሮቹዉ ጀግኖች ናቸዉ ማርያምን ፈጣሪ ለናተ ለህፃናቶቹ ሢል ምህረቱን ይላክልን🥰🥰🥰

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 5 месяцев назад

    I am proud of Orthodox religion. Look those kid how they respect our God and our country Ethiopia thank you. God bless you.

  • @saradaniel803
    @saradaniel803 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 5 месяцев назад +1

    አደጉ አግዚአብሔር የባርካችሁ ፉቱነም ያብራላቺሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 месяцев назад

    የንተ አመላክ የራደን ህፀናት መልአክትናችዉ❤

  • @AskaluHaile
    @AskaluHaile 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሳድግልን አስተማሪዎቻቸዉ ደግሞ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃቹ እድሜና ጤና ይሰጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @FerehiwotLemma
    @FerehiwotLemma 5 месяцев назад

    አዲስ አበባ አቡነ ጎርጎሪዎስት/ቤት

  • @Abeba-q3s
    @Abeba-q3s 5 месяцев назад

    zemara melaketen yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 5 месяцев назад

    የኔ ወድልጆች ፀሎታችሁን ከአርያም ይሰማችሁ የእናንተን ልመናና ፀሎት ይሰማ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @WaqayyoAbdiikootii
    @WaqayyoAbdiikootii 5 месяцев назад

    እንዴት ደስ እለሉ ልጆች እድጉ ዘር ምልክት የ ስመልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 месяцев назад +2

    የምን ቄሥ በላይ እሬቻ አምላኪ ቄሥ የሚለውን ተዉት ተዋሕዶ ቤት ተዋሕዶ ክብርነሽ እናት 👍👍👍

  • @messilebanon5167
    @messilebanon5167 5 месяцев назад +1

    ፍጣር ቤቤቱ ያሳድጋቸወ🙏🙏👏👏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @tenayewoldegiorgis3145
    @tenayewoldegiorgis3145 5 месяцев назад +2

    አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት አ.አበባ ነው። ተባረኩ መድኃኔ ዓለም ያሳድጋችሁ!!!!

    • @berhanebekele3413
      @berhanebekele3413 5 месяцев назад +1

      ጎንደር አቡነ ሳሙኤል ነው በፌስ ቡክ የተለቀቀው።

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад +2

      ብቻ የትም ይሁን 🥰 በጣም ደስ ይላል 🥰አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏​@@berhanebekele3413

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 5 месяцев назад

    Saw lijochu kidanemeret tetebekachu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelworku2438
    @rahelworku2438 5 месяцев назад +2

    ጎንደር አብነ ሳሙኤል ትምህርት ቤት ነው

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 5 месяцев назад +4

    እሰይ እንኳን ተያዙ😂😂

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      እኮ 🥰አግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 5 месяцев назад

    የማርያም
    አቡነ ገርገሪዮስ ትምህርት ቤት ይባላል ግን የት እንደሆነ አላውቅም ግን በጣም የሚወደድ ትምህርት ቤት ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አሜን

  • @amelezewdie6216
    @amelezewdie6216 5 месяцев назад +3

    ጎንደር አቡነሳሙኤል የሚል በዩቲዩብ ላይ አይቻለሁ

  • @tigistyitayew
    @tigistyitayew 5 месяцев назад +3

    አቡነ ጎርጎሪወስ ትቤት ይባላል አዲሰ አበባ

  • @johannesteshome4617
    @johannesteshome4617 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 5 месяцев назад

    እመቤቴ በጥበብ ታሳድግልን ለአገር ዋልታ ለቅድስት ሥላሴ ተንበርካከኪ ያርጋችሁሁሁ❤❤❤❤❤❤

  • @seblemengistu4361
    @seblemengistu4361 5 месяцев назад +2

    ቤተክርስቲያንን የነካ አይቆይም በላይ የጁን እያገኘ ነው

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      በትክክል 🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 месяцев назад +1

    ሕፃናቱ ተማሪዎች አዲስ አበባ ነው አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በቤቱ በሞገስ ያሳድጋቸው አሜን 🤲💒🇲🇱❤ ነገር ግን ዘራፊው በላይ ከየትኛው ቤተክርስቲያን ይሆን ይሔን ሁሉ ብር የዘረፈው ለአብቹ ለማስረከብ ይሆን አቤቱ ጌታዬዬ ሲያጋልጥ እንደዚህ ነው ገና ሌሎቹም ይቀጥላሉ ከእግዚአብሔር ማንም የሚሰወር የለም እንደውም እስከዛሬ ይመለሳሉ ብሎ ነበር የታገሳቸው እነሱ ብሰው ተገኙ በእንቁላሉ ጊዜ በቃጣሽኝ እናቴ ነው ተረቱ😮😅

  • @AmsaleAmanuel-it9le
    @AmsaleAmanuel-it9le 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ስራውን ጀምሮአል በፊቱ ማን ይቆም ይሆን እንጃ

  • @Abeba-q3s
    @Abeba-q3s 5 месяцев назад

    enedezhi ayinet temehirt batochen yabezalen kale hiyiwotenyasemalen.medehanealemasaegachehu

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 5 месяцев назад

    እመቤቴ ትጠብቃችሁመታደልናው ኦርቶዶክስ መሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abrsh-xi3ed
    @Abrsh-xi3ed 5 месяцев назад +4

    አቡነ ጎርጎርዮስ ት, ቤት

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  5 месяцев назад

      አናመሰግናለን 🙏

    • @JoniTa-o9q
      @JoniTa-o9q 5 месяцев назад

      ​@@EOTC_Reactአቡነ ጎርጎሪዎስ አይደለም

  • @rahelworku2438
    @rahelworku2438 5 месяцев назад +1

    የህፃናቱ ዝማሬ በጎንደር ከተማ በቀበሌ 17 አብነ ሳሙኤል ትምህርት ቤት ነው

    • @rahelworku2438
      @rahelworku2438 5 месяцев назад

      አሁን ያለበት ሁኔት እግዚአብሔር ይመስገን የተለየ ነገር አልጠፍጠርም ተከልክሎም አያቅም

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፀጋው ያሳድጋችሁ

  • @samuelasnake1130
    @samuelasnake1130 5 месяцев назад +2

    የት ነው ትምህርት ቤቱ🙏🙏🙏

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 5 месяцев назад +1

    አይቼዋለሁ ጎንደር ነው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ያላል ኤትዩጰያ ዉስጥ ሁሉም ትምህርት ቤት እንደዚ በሁን ጥሩ ነበር❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ❤ በረታልን ዉንደሜ ምንዉ ዛሬ ከፈትህ ያልህ ትመስላልህ❤

  • @LekaTsehaye
    @LekaTsehaye 5 месяцев назад

    ልጆቻችን እንደዚህ ብንቀርፅ ጣፋጫን ኢትዮጵንእንገኞታለን። እግዚአብር ይባርካችው።

  • @rahelmesfin7158
    @rahelmesfin7158 5 месяцев назад +1

    Gonder new yetmirtbetun sim eteyekalhu

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 5 месяцев назад

    በላይዬ አይዞህ ትፈታለህ እድሜ ለጉቦ ግን በቃህ አትስረቅ

  • @hiwotmulugeta3724
    @hiwotmulugeta3724 5 месяцев назад +1

    ሰሙ ምንያደርጋል ደግሞ ሄደው እንዲበጠብጡነው ይሄ ያየነው በቂ ነው

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርካችሁ

  • @KiraLule
    @KiraLule 5 месяцев назад +1

    በአሁን ሰአት በየክፍሉ ነዉ ፀሎት የሚያደርጉት

  • @yewketquat6937
    @yewketquat6937 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር እንዲህ ይፈርዳል ።የሁሉም ገበና በጊዜው ይገለጣል።የዚህ ሰው እኩይ ገበና ፀሃይ ከመሞቁ በፊት ምን ያህል ምዝበራ እንዳደረሰ ፣ምን ያህል ደባ በቅድስት ቤተክርስትያን እንደፈፀመ ልርማሰብ እና ለመገመት ያስቸግራል።

  • @mimiande677
    @mimiande677 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇹

  • @demekemeles
    @demekemeles 5 месяцев назад

    ይህንን ነው የዘመኑ አውሬዎች ማጥፋት የሚፈልጉት የሀገር መሠረት መሆኑን ጠንቅቀው ያውቁታል የአውሬውን አስፈፃሚ የሆኑት ይህንን ይቀዋወማሉ ለዚህ ነው የተከለከሉበት ምክንያት

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 5 месяцев назад

    Gergourese school

  • @teferikondale7029
    @teferikondale7029 5 месяцев назад

    በየቤተሰባቸውንም ትኩረት እንዲሰጥበት የቤተሰብም ትኩረት እንዲሰጡበት ምክር አገልግሎት እንዲሰጣቹው አደራ አደራ አደራ

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 5 месяцев назад +1

    ጎርጎራዮስ ቶ/ቤት