ኧረ ወገን❗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Комментарии • 71

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 15 дней назад +5

    ወንድሜ ከቻልክ ተሳዳቢ ሰዎች በቻናልህ አታቅርባቸው በጣም ነው የሚደብሩት 🤦🏼‍♀️ቆሻሻ ንግግር በ ክርስትና ፀያፍ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት 🙏🏼

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 15 дней назад +2

    እባካችሁ ይችን ሴት አንድ በሉ ስንቱን ነው ኃጢአት የምታናግረው ወንጀል የምትሠራው የምታሠራው ኧረ እባካችን እናስብበት እርምጃ እንውሰድ

  • @KbreQdusan
    @KbreQdusan 15 дней назад +3

    Selam my brother I am from Eritrean Orthodox Tewahedo Sunday school member at this time but before I was Gola Michael Sunday school member it's the same with Ethiopian orthodox Tewahedo.

  • @mf9681
    @mf9681 15 дней назад +4

    Yehe ahun yemeta sraat adelem, be ertra diakon siyageba ke dro jemro yenebere sraat new. Abate kahn new ena endezi new yetemosherut kebkab new mibalew ye diakon serg liyu new enem ke 22 amet befit endeza new yagebahut balebete. Khnetu yesu bicha aydelem ena lezi new huletachew meskel yemyzu. Yalesuwa kahn mehon aychlmna huletachew lbse tekhno ylebsalu. Yihe ye dro ke abatochachin yetekebelnew sraat new. Ye Ertra likawnt btteyek Kene trgumu mels tagengaleh. Tdarachew ybarek ❤❤❤

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 15 дней назад

      ትክክል መሆኑ አለመሆኑን ባላውቅም በዚህ መንገድ ማብራሪያ መስጠት ጥሩ ነገር ነው። ጥሩ አደረግሽ!

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 15 дней назад

      ጎበዝ ነሽ እህቴ ስለማብራሪያሽ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @Phi595
    @Phi595 15 дней назад +3

    ያደግንባት የኤርትራ ቤተክርስቲያን እንዲህ አይደለችም በውጭ ያለቺው ቤተክርስቲያን የስርዓቱ ነገር አይወራም ፀጋዬ ስለ ልብሱ ግን ኢትዮጵያ ገጠር እንዳለ በልብሰ ተክህኖ ነው የሚያገቡ መስቀል መያዝ ሳይቆርቡ ተክሊል ተፈፀመ ማለታቸው ነው የሚያሳዝነው

    • @frezerdaniel7832
      @frezerdaniel7832 15 дней назад +1

      ግልፅ ይደረግ አልገባኝም።

  • @Martuna-d4z
    @Martuna-d4z 15 дней назад

    መልካም ዕረፍት ይሁንልህ። ለቤተሰብ ጊዜን መስጠት የሚያህል ነገር የለም። በርታ!

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 5 дней назад

    ወንድሞቼ እንደ እኔ፤ የምንፍቅና ሥራ ውስጥ እያሉ የቤተክርስቲያናችንን ልብሰ ተክህኖ ለምን እዲያወልቁ አይደረግም። እስኪ አንድ ተራ ትምህርት ቤት ዩኒፎርም ለብሰን መጥፎ ሥራ እየሰራን ብንገኝ የዛ ትምህርት ቤት ባለንብረት ዝም ይለናል??? መልሱልኝ ማንም ቄስ መነኩሴ ምናምን እያለ ቤተክርስቲያንን ሲሰድብ እንዴት ዝም ይባላል!!!

  • @SelamGetahun-cx9ty
    @SelamGetahun-cx9ty 14 дней назад +1

    ፅያፍ ቪዲዮ ባታሳይ ደስ ይላል.

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube 15 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገር ይጠብቀን አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 дней назад +1

    አናሳነት ስሜት በጣም ከባድ ካንሰር ነው፣ እኛ አቅቶናል፣

  • @yemataworkbezawork7899
    @yemataworkbezawork7899 15 дней назад +1

    የክርስትና አከባበር ሥራዓት ላይ ብዙ ብትሰራ አሪፍ ነው

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 45 минут назад

    ከኦርቶዶክስ የከፋ መናፍቅ የትም ሃይማኖት የለም😂 መፅሃፍ ቅዱስ ያላለውን የሚል ሁሉ መናፍቅ ነው😅

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 3 дня назад

    ወይዘሮ እሮማን እረ ይተዉ እባክዎ መደሀኒያለም ያረጋጓት

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 13 дней назад

    ያ ስም አይጠሬ ያልከው ልጅ! ፆም ለመቀበል መብላት መስከርና ፆም በዝቶብኛልና ላካክስ ብሎ ፆም ሲፈታ ወደ ስጋና መጠጥ ቤት የሚሮጠውንም በዛው በነካ እጅህ አንድ በልልኝ እስቲ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 15 дней назад +2

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት 🙏🙏🙏

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 6 дней назад

    እነስም አይጠሬ (እነ ነውር ጌጡ) መጠጥ ቤት ውስጥምኮ ኦርቶዶክስን መስለው የሚገቡት እና የሚመጠምጡት እነሱ እራሳቸው ናቸው, በቃ ተዋቸው ዝቅተኝነታየውን ይዘው ይኑሩ

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 15 дней назад

    እህት ማርያም ትክክል ያልሆነች ሴት መሆኗን ሁሉ ያውቃል።ተቃዋሚ ሆና የመጣችው ግን ይሄንን ያህል ረዘም ያለ ፀያፍ ስድብ ስትሳደብ ለእኛ ምን ይጠቅመናል?😮

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 15 дней назад

    አይዞን ብለናል የመምህር ግርማ ልጄች

  • @S-G.19
    @S-G.19 15 дней назад +2

    Romi anchim eko tesadabi nesh! Eswan tesastalech gin besereat metechet yibejal.

  • @S-G.19
    @S-G.19 15 дней назад +1

    Egze'o Meharene Kirstos! Yiker yibelen. Ereft adergew wendeme

  • @የሰውልጅ
    @የሰውልጅ 11 дней назад

    ከመምህር ሔኖክ ቆርጠህ ያቀረብክልን ትምህርት ዘመኑንና እኛን የማገልፅ እውነተኛ ትምህርት

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 15 дней назад +1

    ሮማን የምትባል ሴትዮ ግን የክርስትና ትምህርት አልገባትም እሷም እህተ ማርያም ተብዬ አውቆ አበድ አንድ ናቸዉ የተሳዳቢዋ ግን ባሰ 🤦🏼‍♀️

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 15 дней назад

    በርግጥ ለእናንተ መልስ መስጠት ውሀን ሲወቅጡት እንቦጭ ነው በመጀመሪያ እራሳችሁን መርምሩ ፈራጅና ሁሉን የፈጠረን አምላክ አማላጅ ነው ከሚል እውነት ውጡ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 15 дней назад +1

    እር ትወልድ የት እየሔደ ነው 😢😢😢

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 15 дней назад

    ሁለቱ ሴቶች ግን አንድ ናቸዉ ከስንዱ የባሰቺው ተሳዳቢዋ ሴትዮ ራሱ ፀበል ያስፈልጋታል እግዚኦ የስድብ መዓት ይህ ቅናት ነው

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 15 дней назад

    ቅዱሳን ቢታዩም የክርስቶስን መስቀል በ ቶ የጣዖት አርማ ለለወጡ አይደለም እርዳታ ለማግኘት የሚደረግ ብልጠት ይመስለኛል

  • @zamiaddis690
    @zamiaddis690 15 дней назад +1

    እናንተ ዩቱበሮች ግን ግርም የመምትሉኝ የራሳችሁን ቢዝነዝ ማሳደድ እንጂ አንድም ቀን ሕገ ቤተክርስቲያንን የሚያስከብር ሥራ ሰርታችሁ አታውቁ በጣም ያሳፍራል ምናለ የማንም አሳማ እየተነሳ እዲህ ሲቦጫረቅ ምናለ መፍትሄ የሚያስገኝ ሥራ ብትሰሩ እንደ ክርሲቲያን ሁላችሁም አንድ ሆናችሁ የቤተክነቱን ዝምታ የሚሰብር ነገር ብትሰሩ ወይም ሃሳባችሁ ምን ይሆን!!!!!!? ወሬ ብቻ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  15 дней назад

      አንተ/ቺ እንደ ምዕመን ምን እያደረክ/ሽ ነው?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 дней назад +1

    ማህፀንዋን ሊያቃጥሉ ነው???!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 дней назад +5

    እኔ አንድ ጊዜ ኢውሮፓ ሐገር ለቤቴ ስለሚቀርበኝ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሔጄ ጫማ እርገው ሲገቡ በጣም ደነገጥኩኝ፣ እኔ እንደዛ አልመሰለኝም ነበር፣

    • @KbreQdusan
      @KbreQdusan 15 дней назад +2

      Selam I am living in USA am Sunday school member my be you went eritrean protestant but No one enter with shoe that's God house

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 15 дней назад +8

      በኤርትራ ቤተክርስቲያን ተሐድሶዎች በዝተዋል ሲይባል ሰምቼ አውቃለሁ። በዚያ ምክኛት ይሆን? ወይም የካቶሊኮች ይሆን?

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 15 дней назад +1

      ውሸት

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 15 дней назад +2

      የተሀድሶ ሊሆን ይችላል በኤርትራ ኦርቶዶክሰ ጫማ አድርገው ቤተክርስትያን ሊገቡ ትልቅ ውሸትየሰም ለጲስ

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 15 дней назад +2

      @@KbreQdusan በጣም ነበር እኔም የደነገጥኩት በእውነት እኔም ሳይ፣ እኔ ያሰብኩት ብርድ ስለሆነ? ነው ምንድን ነው ? አልኩኝ፣ ግን እኔ ዝም ብዬ ጫማይማን አውልቄ ገባሁኝ እነሱ ቢያረጉም ባያርጉም ያደኩት እንደዛ አደለም ብዬ፣ የመጀመሪያዬ ስለነበረ,I thought may be they do that??? But now I heard now not every Ereatrian church. Wow OK. ምን አልባት ያኛው ቤተክርስትያን ያልኩት ከካቶሊኮችጋር ይጋሩታል ቤቱን፣ አንድ ቀን የፈረንጆቹ ካቶሊኮች በሌላ ቀን የኛዎቹ,ሳስበው ለዛ ይሆን? አልኩኝ፣ እኔ እንጃ፣

  • @gehbreabtesfaldet8935
    @gehbreabtesfaldet8935 15 дней назад

    ወንድሜ ምን ነክሕ ከየት የመጣ ነው :: እነዚ ሁሉ ተሃድሶ ብኣመሪካ ያሉ ኤርትራ orthodox ተዋህዶ እያሉ ነው የምለትፉ :: ጠንቀቅ በል ሰዓታችን አንድ ነው :: እንድያው ብኤርትራ ጠበቅ ይላል ስርዓቱ 🙏

  • @MeronYemariyam-ez4vw
    @MeronYemariyam-ez4vw 8 дней назад

    Humen her Argo nigsina yelem.eski ahun men mesadeb asfelege.demo nigsina ke Egzihabeher enji ke seyxan yelem.yemitisadebu gen waga tikeflalachu

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 13 дней назад

    እኛ አንሰን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ይክበርልን::

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 13 дней назад

    Wandema masekaramen lamatachate gana bezo yekaranale yekereta gen denezaza yezonal gana nane

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  13 дней назад

      አንቺ ወክለሽ ተናገሪ

  • @ተነሳቅዱሱከጠርሙሱ
    @ተነሳቅዱሱከጠርሙሱ 8 дней назад

    ንግስታችንን ለቀቅ አርጉ ወረኛ

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 15 дней назад

    እብድ ማቅረብህ አንተም የእብድ ድንጋይ አቀባይ ነህ ምን አስቀናዝሁ ብዙ ባትቀባጥሪ ጥሩ ነው።

  • @tk-xx9lz
    @tk-xx9lz 15 дней назад

    ወንድም ምን፡ነካ የ ኤርትራ ቤተክርቲያን እደዚ ኣይነት ስራዓት የላትም ። የ ቤተክርስቲያን ስም ኣታጥፋ ወይ ደሞ የኤርትራ እንደሆነ ማርረጃ ኣምጣልን ስራት መያዝ ኣልርብክ ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  15 дней назад

      ጆሮኽን ተመርመረው ወይ ተመርመሪው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  15 дней назад

      የተለቀቀው የኤርትራ ተብሎ እንጂ የኢትዮጵያ ተብሎ አይደለም

    • @mf9681
      @mf9681 15 дней назад

      Nay diakon kebkab rieka aytfeltn eka malet yu ember meraawn meraatn lebsetekno lebisom ab edim nay diakonat zhzwo abi meskel hizom bmezmur endatekebkebu kerni harish wn alo. Ezi hadsh sraat aykonen htet n abotat buruk hawey.

  • @AskaluHaile
    @AskaluHaile 11 дней назад

    ኤርትራ ኢትዮጵያ ለሳላሳ ዓመት ከመግዛቷ በፊት በብዙ አገሮች ተገዝታለች ነገር ግን ሃይማነቷ ባህሏ ክብሯ ከማንም ሀገር ያልተቀላቀለ ጠንካራ ሃገር ናት

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 9 дней назад

      @@AskaluHaile ኧረበናትክ አዳዴ ከእውቀት ከመራቅ ይጠብቃቹ ባተቤት አስመራ አንዷ የኢትዮጵያ ክፍለሀገርነበረች እጂ ለ30አመት አልገዛቻትም የማንንም የውሸት ትርክት ይቅርባቹ አስመራ ዘመኗን በሙሉ የኢትዮጵያ ነበረች አትዋሹ ሀያቴእንኳን ስንትነገር ይነግረናል እደጎጃም ጎንደር ማለትነው አሁን በመለስና በኢሳያስ ለስልጣንሽሚያ ብለው ህዝቡን በራብ ጨረሱት ደሞብትገነጠል እኛምንም አልጎደለብንም እናንተ እጂ አስተውሉ ከእውቀት የወጣነገር አትናገሩ እኛእኳንበደምብእናቃለንእነኢሳያስ የፍገሯቹን መናገርእፈሩ

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 16 дней назад +2

    መናፍቅ ማለት በጊዮርጊስ ቃል ኪዳን ገነት ገባለው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ግን አልገባም የሚል ነው። ትልቁ መናፍቅ። መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ አንተ ባልቴት።

    • @henokmulugeta2373
      @henokmulugeta2373 15 дней назад +1

      abet ewket

    • @ElfSaron
      @ElfSaron 15 дней назад +1

      አይ ዝተቶ 😂😂😂

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 15 дней назад +2

      ዶማ ዱልዱም መጀመሪያ ከስድብህ በፊት አንተ ራስህ ከእውቀት ነፃ ጭንቅላትህን ኮርኩረው። ቀፎ

    • @nuale23
      @nuale23 15 дней назад +1

      መናፍቅ ከሀዲ ብር አምላኪ ማለት ነው ምን ታመጣለህ😂😂😂

    • @DjLove-g5t
      @DjLove-g5t 15 дней назад

      ሲጀመር እዚ ምን ታደርጋለክ ውጣ ሾጣጣ

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 15 дней назад +1

    አንቺ ወሬሽ የእብድ ወሬ ነው ወደ ጰበል ሒጂ ንግስተ ነገስታት ለመሆን አንቺ ስለተመኘሽ ሣይሆን የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ቀዝቀዝ በይ በአፍሽ መልካም ነገር ተናገሪበት።

    • @ElfSaron
      @ElfSaron 15 дней назад +2

      ምነው የዚች የእንግሊዝ ተላላኪ አሽከር ነኝ አልሽሳ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 9 дней назад

      ወይኔንግስትመሆንአማረሽ እያማረሽ ይቀራል ለፍልፊ በምኞት ጠንቋያም