🛑ሰበር ዜና የሕዝብ ዋይታ የሲኖዶስ ዝምታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #Ethiopia​ #Egregnaw​-Media #Donkeytube​ #Seifufantahun​ #Yenetatube​ #Medlotmedia​ #መጋቤሐዲስ​ እሸቱ #Fanabc​ #Yegna​ TV #Haleta​ TV #hagerie​ tv #MK​ TV #Henok​ haile #Asterbedane​ #Ethiobetesb​ Media#Ethiopianews #ethiopia, #ERISAT #RBL TV Entertainmen #Neshnesh tv #ATV asena #Tigrai Tv
    #Naod Tv Media
    #Eri-Tv,Eritrea #Dasna EXTRA #Tigrai Media House #Alba Entertainment,
    #kulu Media ኩሉ ሜድያ
    #Ben Tv #ZENA TIGRIGNA #Harmony Media, #ዜና ትግሪኛ #EBC#EBS, #Ze Etiopia |EU on Ethiopia, #Orthodox #habeshatiktok #viralvideo
    #shorts #habesha movie
    #Feta Daily News #Ethiopian Airlines, #Jawar Mohammed# #Amhara Regional state

Комментарии • 34

  • @Welansa-ms7oy
    @Welansa-ms7oy 15 дней назад +2

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ

  • @Asteway-jo9ow
    @Asteway-jo9ow 15 дней назад +2

    Great news. about the man who is saying bad things about saiant giorgies , so sory he is blocking other pepole from the truth!!!

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 15 дней назад +1

    ግን ምን አይነት ዘመን እያየን ነው አንዱ አንዱን መንቀፍ፤እኔ ነኝ ትክክል ፤በፆም ፀሎት ሳይሆን በአደባባይ መንቀፍ፤አንዱ ሌላውን መጥላት፤ኧረ ጌታ ሆይ እኛን አላዋቂዎች እርዳን ቅዱስ አማኑኤል አባታችን ሆይ የእጆችህ ሥራዎች ነን እና ይቅር በለን አባት ሆይ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 15 дней назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን ሰማእቱ ፋብሪካውን ያንድደው አሁንማ ባለቤቱም እሺ ብሎ ስለማያነሳው ቅዱስ ጊወርጊስ ፋብሪካውን ያንድደው

  • @Helen2119
    @Helen2119 15 дней назад +6

    ውይ እርሶ ያቆመችልን እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 15 дней назад +3

    ያን የቢራ መጥመቂያ በመብረቅ በመታዉ ሊቀ ሰማእቱ

    • @bezabekalu2085
      @bezabekalu2085 15 дней назад

      አረእንደው ሁሉም የመጠጥ ፋብሪካ ያንደው

  • @Enderasi
    @Enderasi 15 дней назад +5

    ደስ የሚል ዘገባ: ጥሩ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @destabelay5783
    @destabelay5783 15 дней назад +3

    እረ እግዚአብሔር አይነ ልቦናአችንን ያብራልን እያየን እንዳለየን እየሆንን ያለነው ለም እደሆነ አላውቅም ማሰተዋሉን ያድለን ሁሉን ቻይው አምላካችን። ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 15 дней назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretteka2807
    @meseretteka2807 15 дней назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @BayeGE-t1x
    @BayeGE-t1x 15 дней назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mimihabtemariyam4064
    @mimihabtemariyam4064 15 дней назад +2

    ቃለህይወት ያሰሙልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 14 дней назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማል አለመታደል ልቦና ይስጣቸዉ ምን እላለሁ

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 15 дней назад +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @mietslalasfaha8003
    @mietslalasfaha8003 13 дней назад

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @Truth-12
    @Truth-12 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abebebeso6430
    @abebebeso6430 15 дней назад

    ኦ ኦኦኦኦኦኦ አምላካችን ፈጣሪያችን ሁሉም አንተን ወዳጅ ላንተ ተቆርቋሪ ማንን አምነን መሆን እንችላለን ለመንግሥትህ ቀሪ ? እምዬ እምዬ ማርያም ጎብኝን አቁረተ ቃሪ ?

  • @ZeniMesfin-mg4oc
    @ZeniMesfin-mg4oc 15 дней назад +1

    ወይ ጉድ አይበቃሽም

    • @MamaMama-d6e
      @MamaMama-d6e 15 дней назад +2

      አዎ የእግዚአብሔር ድቅስራ የወላዲተአምላክ መልእእክት ይቀጥላል ዋጡት

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 15 дней назад +1

    አሜን🤲🤲🤲 ሰማእቱ ቅድስ ጊዎርግስ ይቅር ይበሉኝ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ 15 дней назад +1

    የታደለ ነው ድንግል ማርያምን በህልም ማየት ሴጣንም ቢያሳይ እሷን ወላዲተ አምላክን የባሰ እንድወዳት እንድፈልጋት እንድትመራኝ እንድፀልይ እንድበረታ ያደርገኛል

  • @HabenHabu-mo5qd
    @HabenHabu-mo5qd 15 дней назад +1

    Yqyer belen 🙏🙏🙏

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 13 дней назад

    መለኩሴው የሚያወራው የራሱን አለማመን ነው

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 15 дней назад +2

    እንዴ አየሁ አትበሉ ካሉ፣ ሳያዩ የሚያምኑ ብሎ ለማንም የማይታይ ከሆነ ፣ ታድያ ያ ሁሉ ተአምራት እና ገድላት መፃህፍት ላይ የተፃፈዉ ታሪክ ሰይጣን እየተጨዋተባቸዉ ነበር እነዛ የተፃፉልን ሰወች ሁሉ?

  • @belaynesh5851
    @belaynesh5851 15 дней назад +4

    አይ ስንዱ አያልቅብሽ

    • @MamaMama-d6e
      @MamaMama-d6e 15 дней назад

      ስንዱ መሆን እዲነው ዋጡት

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 15 дней назад +2

    አና አነችን አንድንሰማ ነው የምትፈልጊው

    • @MamaMama-d6e
      @MamaMama-d6e 15 дней назад +1

      ከድሕረ ገልፁ መውጣት ይችላሉ እጆት ተይዞ አልገቡም

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy 15 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 15 дней назад

    አሰማቸውም ከዚብሀላ

  • @Truth-12
    @Truth-12 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 15 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን