ካሰሪዋ ጋር በድብቅ የምትተኛው የቤት ሰራተኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on youtube platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 137

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie7514 2 месяца назад +17

    ከእህትነትና ሥጋ በላይ ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ላይ ደረስን።

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 месяца назад +17

    በእውነት ካራክተራችሁ እውነተኛ ወንጀለኞች ናችሁ እናንተ መጥፎ ተግባር አስተማሪዎች ናችሁ መጥፎዎች ።

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 месяца назад +21

    እግዚአብሔር ሆይ ጉልበቴን ብቻ ባርክልኝ የአንተ እንጅ የስው ጥገኛ አታደርገኝ ❤

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh Месяц назад

      የኔም ልመናዬ ነው❤❤❤

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 2 месяца назад +57

    እህት መዳኒት ናት እህት ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ

    • @PIASSAPODCAST
      @PIASSAPODCAST 2 месяца назад +4

      አሚን

    • @user-fd6im5vc4i
      @user-fd6im5vc4i 2 месяца назад +3

      አሜን

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 2 месяца назад +3

      እህት ዬሌለን እህት ይስጠን🥰አሜን🙏

    • @Fkr-wg6cq
      @Fkr-wg6cq 2 месяца назад +2

      አሜን

  • @MyPhone-jp3vu
    @MyPhone-jp3vu 2 месяца назад +4

    የገንዘብ ፍቅር የሀጢያት ሁሉ ስር ነው።

  • @fayamulugeta-cp1dk
    @fayamulugeta-cp1dk Месяц назад

    በስራ ያላደጉ እጆች እና ፈጣሪን ያልፈሩ ልቦች አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ABCXYZ-vz8cm
    @ABCXYZ-vz8cm 2 месяца назад +8

    የመኪና አደጋ ከመደረሱ በፊት ተናዘዘ ሆሆሆ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 2 месяца назад +1

    አሰላማለይም ወበረካቱ እህቴ ይገርማል😢

  • @user-ru7li6ge6s
    @user-ru7li6ge6s 2 месяца назад +2

    አደኛ ነው የዛሪው ቪልም

  • @user-kc8mp9me8i
    @user-kc8mp9me8i 2 месяца назад +6

    እድህ ቆጆ ቆጆ ልጆች አቅቡ

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor 2 месяца назад +4

    ስጀምር በእንደዚህ የተወለዱ ልጆች የገሀነም ናቸዉ። አባትና እናት በሰሩት አጥያት ሳይሆን እራስን ካወቁ ቀን ጀምሮ ከአጥያትና የግፍ ስራን ይሰራሉ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +6

    ሰይጣን እንደ #ዮዲት ቆንጆ ነበረ.......🤣🤣

    • @HaluHalu-vd4cr
      @HaluHalu-vd4cr 2 месяца назад

      😂😂😂😂እኔም አስቀያሚ ይመስለን ነበር

    • @Bereket842
      @Bereket842 2 месяца назад

      😂😂😂😅

    • @user-mz4pf1rp9u
      @user-mz4pf1rp9u Месяц назад

      😂😂👍👍👍👍👍

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 2 месяца назад +8

    የሚገርም ነው ዘመኑ ከፍቷል

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад

      ዘመን ከፍ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የሚባል ነገር የለም ሰውጂ ዘበን አይቀያየርመ

  • @KalabBoy
    @KalabBoy Месяц назад

    ዮዲት በጣም መጥፎ ልጅ ነሽ ተንኮለኛ ተንኮለኛ ልጅ ደግሞ አያድግም

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ጉድ ነው አቤት ገንዘብ

  • @Leeds527
    @Leeds527 2 месяца назад +4

    እባካችሁ ካመንት የምትጸፍ ሰዋች እያሰባቹ ይሄ ድራማ እንጂ የውነት ሕይወት አይደለም

    • @ACO-GA2963
      @ACO-GA2963 2 месяца назад

      ድራማ ምን ማለት ነው? ድራማ ለምን አስፈለገ? የድራማ ግቡና ዓላማው ምንድን ነው? ድራማ እና የህብረተሰብ ማህበራዊ እሴት፣ ባህል፣ ፓለቲካዊ አና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ እና ሥነ ምግባር ምንድን ነው? እስኪ የተለያየ ጥያቄ አንሳና እየው ። ገምግመው ።

    • @Leeds527
      @Leeds527 2 месяца назад

      @@ACO-GA2963 የሚያሰተምርና የምያዠናና

    • @LobabaFtf
      @LobabaFtf Месяц назад

      እደዉም ድራማዉ. ይሻላል😢ከዚህየበለጠ. ክፋትያለዉሰዉአለ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 2 месяца назад +1

    ይገርማን አይ ዘመን በቃ ገዘብቻ ሆነ አይጊዜ😢😢😢

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9o 2 месяца назад +2

    ከዝምድና ገዘብ በለጠ አይ ግዜ

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 2 месяца назад +1

    Wiiiiwwww ውርዳት😢😢😢

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 2 месяца назад

    ❤❤❤❤enat ena lij

  • @TitishuKabato
    @TitishuKabato 2 месяца назад +1

    Arfi dirama nabr❤❤

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 Месяц назад +1

    ሀብቱን የለፋበት አባታቸው ምን አውሬ አደረጋቸው!

  • @user-wy2yo5xb6u
    @user-wy2yo5xb6u 2 месяца назад

    Tanisha Bela nat

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 2 месяца назад +1

    😢😢😅😅ሰላም እህቶቼ

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr 2 месяца назад

    😮😮Weyne yodet yekfaten Teg Banche Ayew Men Aynet Chekane New

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 2 месяца назад +4

    ህሊና ከሰው ክብር በላይ ገንዘብ አምላኪ ከሆነ መጨረሻችን አያምርም ጥሩ ህሊና ይስጠን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 2 месяца назад +7

    ድህነት ከሥንት ጣሙ ሠዉ ጤና ሆኖ ሠርቶ ከበላ ሀብታም ነዉ 😢😢😢😢

    • @dawiteeuethiopia9861
      @dawiteeuethiopia9861 2 месяца назад

      ትክክል

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 месяца назад +2

      ትክክል ብለሻል ዉድ 0:44

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Месяц назад +2

      ትክክል ብለሻል የአባታችን 3 የጫት መሬት አለ ወንድሙ ይጠቀምበታል እኔ አረብ ሀገር ድስት አጥባለሁ 😢
      ሊገሉኝ ይፈልጋሉ

    • @user-zt7qr9px3t
      @user-zt7qr9px3t 27 дней назад

      አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ​@@samsamsun367

  • @SharonJosephine-ps4ch
    @SharonJosephine-ps4ch 2 месяца назад

    Amazing

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 месяца назад +1

    ጉሮሮ ሁን ተጠንቀቁ ጉሮሮ አደገኛ ነው ተጠንቀቁ ወገኖቻችን

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 2 месяца назад +4

    አይንሽ ይውጣ ሆዳም ሃብት ከእህት በላይ ሆኖብሽ ተንቀዠቀዥሽ በተለይ ቲንሹ ጊንጥ ነሽ ።

    • @AbushLencho
      @AbushLencho 11 дней назад +1

      Inde dirama aydel inde

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 2 месяца назад

    እግዚኦ

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr Месяц назад +3

    yeyodet fit Mechersha Lay Bendet Sekela Say Endet Des Endalen Eche Metmeta 😂😂

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 2 месяца назад

    አሁን ከዚህ ምን እማራለሁን ጨካን እና ጠላቻ 😢 እፍፍ

  • @user-cq6qh2pj6f
    @user-cq6qh2pj6f Месяц назад

    Eee yene hiweti new😢😢😢😢😢

  • @FatimaFatima-qy3if
    @FatimaFatima-qy3if 2 месяца назад +1

    እዉነትን የያዘ አይወቅም

  • @MonyaSagy
    @MonyaSagy Месяц назад

    አወ በጣም እሸ

  • @SisGos
    @SisGos 2 месяца назад

    Amen

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 месяца назад

    Gabgabba people will lose everything at end 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x 2 месяца назад +1

    እነዚህ አውሬ

  • @AlebachewFanta-yn1nu
    @AlebachewFanta-yn1nu 2 месяца назад +1

    ጊንጥ ነሽ ቲንሿ መሞት አለብሽ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Месяц назад

    ወይ ጉድ ሰው እረከሰ ገንዘብ ተወደደ

  • @RahmatAhmed-ji4wl
    @RahmatAhmed-ji4wl 2 месяца назад +2

    ምን።ችግር።አለውጥሩ።እሕት።ናት።ክፉወች

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-bh5tl1lb9x
    @user-bh5tl1lb9x Месяц назад

    😭😭😭😭

  • @user-ll5vy7qq5h
    @user-ll5vy7qq5h 2 месяца назад +2

    Lamindino gini maxifo bicha mitastmiruni kanate maxfo nagari inje xuru nagari animarimi😢

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 месяца назад

    ለገንዘብ እስከ እዚህ ድረስ😢😢😢😢 ማረን

  • @FeredosEsha-ll5nn
    @FeredosEsha-ll5nn 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @user-mz4pf1rp9u
    @user-mz4pf1rp9u Месяц назад +1

    በናትሽ ዮዲት አንቺ ጥሩ ሰውና አልቃሻ ሆነሽ ስትሰሪ ነው ሚያምርብሽ ክፉና ቀልቃላ ሁነሽ ስትሰሪ እውነት እየመሰለኝ እየደበርሺኝ ነው

  • @Birtukansiyumhunde
    @Birtukansiyumhunde 2 месяца назад

    Haramane nechu 😭😭😭😭🙏

  • @user-zj1ik2gb4x
    @user-zj1ik2gb4x 2 месяца назад

    ቀጣይ

  • @user-lo1zi1pu9f
    @user-lo1zi1pu9f 2 месяца назад

    አየጊዜ😢

  • @user-qf9ho2qp8o
    @user-qf9ho2qp8o 2 месяца назад

    በቃገንዘብ አሥበለጥን አይጊዜ

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @MarizaHusain
    @MarizaHusain Месяц назад

    Ichi yodit ganzab tiwadalech

  • @user-iw1dl7ls6e
    @user-iw1dl7ls6e 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonyaSagy
    @MonyaSagy Месяц назад

    ድራማቢሁነም ለሊጂቹ ጠሩ አየሁነም እሸሠወቸ

  • @user-iv6pu8vb3u
    @user-iv6pu8vb3u Месяц назад

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @comcell7506
    @comcell7506 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Месяц назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-pq2jz4qv9v
    @user-pq2jz4qv9v 2 месяца назад

    ኧረቀጣይይይካለውው

  • @MakdiMakdi-dh2lv
    @MakdiMakdi-dh2lv Месяц назад

    Ay yodet Gudet

  • @workelove3235
    @workelove3235 Месяц назад

    ይህ ምን ያስተምራል አሁን

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @AyshaNuredin
    @AyshaNuredin 2 месяца назад

    Ay sijamar tenshwa betem matfo lj Nat betem damo chakang

  • @MenaAsrade
    @MenaAsrade 2 месяца назад

    ሴቶች ጉድ አፈሉ

  • @user-rn6ts6ne1l
    @user-rn6ts6ne1l Месяц назад

    አረ ይደብራል ለግል አታብዙ

  • @user-pq2jz4qv9v
    @user-pq2jz4qv9v 2 месяца назад +1

    ሡባሀንአላህደግነቲመጥፎየሚያሥብሠውሁሉለጊዜው እንጂእሚጠቀመው መጨረሻው አያምር እቅዳቸው ገደልያረቢቢ

  • @Brohenok8
    @Brohenok8 Месяц назад

    Enas erbki endzi nw 🤞🫡

  • @user-bw3uj3px2f
    @user-bw3uj3px2f Месяц назад

    ኤጭ እማሎዳት መቃራ🙄🙄🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🥵🥵🥵🥵🥵

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 2 месяца назад

    111111111

  • @user-rr9ne8sp2e
    @user-rr9ne8sp2e 2 месяца назад

    ይቺመዥገርሴጣን

  • @brukademe7246
    @brukademe7246 Месяц назад

    የምትሰጡት ርዕስ ከድራማው ይዘት ጋር ምንም አይገናኝም ቀሽሞች

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b 2 месяца назад

    ሰው ዘር ይፈልጋል እናንተ ለብር ብላቹ ህታቹ ለመግደል

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 20 дней назад

    የሁላችሁም ቂጥ ይደላል!

  • @IsAl-ti9fk
    @IsAl-ti9fk 2 месяца назад

    ሠይጣናዊ ስራ አትስሩ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ክፋት ምቀኝነት ዘር ለውርስ ለገንዘብ እግዚአብሔር አትፈሩም ይሀ ራስ ማየት ክፋት መማር ያስፈራል

  • @spidermanismydad3144
    @spidermanismydad3144 2 месяца назад

    Omg mendenew yebetu gedgeda ????🤦🏽‍♀️🤮🤢🤢🤮🤢🤮🤢😱😱😱😱 beret new yemimeslew ere kelem enkwan kebut!!!!!!!!

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 2 месяца назад +2

    የሚገርም ነው ዘመኑ ከፍቷል

  • @EtipethopiyaAsafa
    @EtipethopiyaAsafa 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @SharonJosephine-ps4ch
    @SharonJosephine-ps4ch 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @AlemHaylom
    @AlemHaylom Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @EmushEmush-ti6fl
    @EmushEmush-ti6fl 2 месяца назад

    Amen

  • @hasnahasna-oq4us
    @hasnahasna-oq4us 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

    • @MuluMiko-dd9ew
      @MuluMiko-dd9ew Месяц назад

      አይ ዮዲት ጉዲት ምን ጉድ ነሽ ግን