እራሱን ያጠፋው ወጣት ለእናቱ የፃፈው አስለቃሽ ደብዳቤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 157

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 7 месяцев назад +22

    😢በጣም ልብ ይነካል ለናቱና ለእህቱ ሲል ለመጠንከር ቢሞክር ጥሩ ነበር ፈጣሪ ያበርታቸው እሱም ወዶ አደለም አያድርስ ነው

  • @MeseretDejene-r7x
    @MeseretDejene-r7x 7 месяцев назад +15

    ብሰራት ከተምታቀርቢው ታሪኮች በስተመጨረሻ የምትሰጪው አስተያየትና ምክሮች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ቢያንስ ከሶስት አመት በላይ ተከታትዬሻለው በርቺ በዚሁ ቀጥይ አድራሻሽን ባውቀው ደስ ይለኝል የራሴ ታሪክ ባስውቅሽ ደስ ይለኛል

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 2 месяца назад

      በጣም ቃል አጣሁላት ማሪያምን

  • @dubaidubai7124
    @dubaidubai7124 7 месяцев назад +15

    አቀራረብሽ፡ደስ፡ይላል፡ግን፡በጣም፡ያሳዝናል

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 2 месяца назад +1

    አቤት አቀራረብሽ ዋዉ ምክርሽ እናቴዋ❤❤❤❤💔💔💔💔💔

  • @YeshiworkHatma-jh1sy
    @YeshiworkHatma-jh1sy 7 месяцев назад +10

    እንዳንቺ ምክር ቢሆን መለው የኢትዮጵይ ህዝብ በተቀየር ነበር ብስራትዬ ስወድሽ❤️

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 7 месяцев назад +8

    ብስራት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ::
    ኑሪልን እህታቺን ! ::

  • @fkeryohannes
    @fkeryohannes 6 месяцев назад +6

    ብስራት ጥረትሽን ሁሌም አደንቃለው በዚ ታሪክ ላይ አድማጭ ተመልካች አንድ ነገር መገንዘብ ይኖርበታል ይሄ ልጅ ሃኪም ዘንድ ሄደ መዳኒት ዋጥ ተባለ ግን አላተረፈውም ስለሆነም በታሪኩ መሃል አንድ ነገር ብለሽ ነበር የልጁ አባትም እራሳቸውን አጥፍተው ነው ያለፉት ስለዚህ ጎበዝ አስተውሉ አባቱን እራሱን እንዲያጠፋ ያደረገው እርኩስ መንፈስ ልጁንም ደግሞታል ሌላው ሰውኛ ምክንያት ነው ስለሆነም ጎበዝ ሃኪም ጋር ሄደህ ክኒን ከመቃም በፊት በፍጥነ ወደ ፀበልና የሀይማኖት አባቶች ጋር መማከር ይሄን ለማረጋገጥ ከፈለግሽ ብስራትዬ ሂጂና እናትየውን የቤት አምልኮ እንዳለባቸው ወይም ባላቸው እንዳለባቸው ጠይቂ እሺ ከቻልሽ አመሰግናለው በርቺ

    • @Workqwha
      @Workqwha 6 месяцев назад

      ትክክልነሽ በአንድ ድጋይ ሁለትወፍ

    • @ShiferawTeferi-sp2sh
      @ShiferawTeferi-sp2sh 6 месяцев назад

      surely

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 7 месяцев назад +14

    ተህትና እና አቤል 🎉 የዘመናችን ፍቅር እስከ መቃብር ናቸው

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 7 месяцев назад +12

    እጅግ ያሳዝናል።

  • @Hope-nl2oh
    @Hope-nl2oh 7 месяцев назад +7

    ግሩም ትምርት

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 месяца назад +1

    ያሳዝናል ከክፉ ሰይጣን ይሰዉረን😢

  • @FrehiwotTesfaye-bo3wb
    @FrehiwotTesfaye-bo3wb 6 месяцев назад +1

    ብስራት በጣም አስተማሪ ታሪክ ኑው ከታሪኩ መጨረሻ የሰጠሽው አስተያየት በጣም አስተማሪ ኑው እራሳችንንም ሆነ አጠገባችን ያሉ ስዎችን እንድንመለከት የሚያደርግ አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን።

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 7 месяцев назад +26

    ራሱን የሚያጠፍ ሰዉ በምድር ለሚቀረዉ የእግር እሳት በሃይማኖት ፍትሃት የለለዉ በእግዚአብሔር ዘንድ ይቅር የማያስብል ሃጥያት ነዉ😢

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 7 месяцев назад +2

      ግን ወዶ አይደለም በሽታ ነው

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 7 месяцев назад +2

      betikikil

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 7 месяцев назад

      @@rozaroza4288 No "ራስ ማጥፍት ምክንያታዊነት አያሻዉም በእቅድ በዉሳኔ ነዉ ያደረገዉ ያለ ሴት መኖር እስከማይችል ድረስ አድርጎ ራሱን መጣል።

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm 7 месяцев назад

      ​@@rozaroza4288በሽታ ብሎ ነገር የለም በሸታማ ቢሆን ኖሮ አለም ላይ ሰው ባልኖረ ነበር ሁሉም ሰው ችግር አለበት በሽታ አለበት አልጋ ባልጋ ሁኖለት የሚኖር የለም እናት ልጃን ቀብራ ትጥናናለች አደለም ፍቅረኛ በግዛብሔር ፍቃድ ነው የሞተችው በሱ ጥፋት አልሞተችም እኮ ነፍሳቸው እራሱ እኮ አይገናኙም ምክንያቱም እሷ በግዛብሔር እሱ ግን በራሱ ነው የሞቱት ናፍቃኛለች ካለሷ መኖር አልችልም ብሎ ነው እራሱን ያጠፋው በሚያሳዝን ሁኔታ ግን እዚያም አያገኛትም የሚያገኘው አባቱን ነው በተመሳሳይ ቦታ በተመሳሳይ ሞት የሚገናኙት ከአባቱ ጋር ነው አባቱም እራሱን አጥፍት ሰለሞተ 😢😢ዳቢሎስ አሸንፋል አባት እና ልጅን ለግሉ አድርጓል በንዚህ ቢበቃው እመኛለሁ እናቱ እዳትከተለው😢😢😢

  • @halimaaymen6902
    @halimaaymen6902 5 месяцев назад +1

    በሀይማኖታችን ደካማ ስንሆን ህይወታችን እንዲ ነው ሚበላሸው በአላህ ውሳኔ ማመን አለብን አጠገባችን ላሉ ሠዎችም የማይጠፋ ስቃይ ውስጥ ጥለናቸው ነው ምናልፈው

  • @Mstawte
    @Mstawte 7 месяцев назад +5

    ሰይጣን እያሣሣታቸው ነው እኔም የወድሜ ሚሥት ሒወቷን አጥፍታ አሑን ስሠማ ማመን አቅቶኛል ልቤን ሰብራዋለች የኔውድ ነብስሺን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelalemayehu6229
    @rahelalemayehu6229 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ Thank you Besrat

  • @netsanetchiko2868
    @netsanetchiko2868 6 месяцев назад +1

    I am always amazed by the advice you give at the end of the story,keep it up .

  • @Tamsge
    @Tamsge 6 месяцев назад +1

    በጣም የሳዝናል 😭😭😭

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 6 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 7 месяцев назад +14

    ነፍስ ይማር በጣም አሳዛኝ ክስተት ነው 😭😭።ድል ለፋኖ ሰላም ለኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤እደዚህ ስላልኩ የተንጨረጨራቹ ወገኖቹ ቢመራችሁም ዋጡት ቀን በቀን በመከላከያ በረሀብ በድሮን በሸኔ በመፈናቀል ያለ በመሰደድ ያለ ህዝብ አለን እደናተ አልሞላልንም ግዜ እስኪመጣልን ድረስ

  • @NuranJemal-u9i
    @NuranJemal-u9i 5 месяцев назад +1

    Back ground sound bikenes😊😊😊

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox Месяц назад

    Bisiriye betam aref timirit new kemeyasichenik sew merak lerasachen bota mesitet betam tilik timirt new idimeschen. Yarizimilin ❤❤❤❤❤

  • @ሰሚነሽኪዳነምህረት
    @ሰሚነሽኪዳነምህረት 7 месяцев назад +5

    መምህር ተስፍየ አበራ ገጠመኝ አዳምጡ ሂወታቹ አድኑ ።

  • @gufh9364
    @gufh9364 7 месяцев назад +5

    አይይይ እረሰን ማጥፍት 😢😢😢

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤thanks you best friend

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 месяцев назад +3

    በጣም ልብ ይነካል ውይ የህትየው ጉውብዝና የሚደነቅ ነው ነብስ ይማር

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 7 месяцев назад +5

    እራስ ወዳድ ነው ለአቅመ ደካማ እናቱና ለእህቱ ማሰብ አልቻለም

  • @helutube9275
    @helutube9275 6 месяцев назад +1

    በጣም ከባድ ነዉ
    ለሌሎችም ማሰብ ጥሩ ነዉ

  • @tamerARAGAW
    @tamerARAGAW 6 месяцев назад +1

    ሲያዛዝን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saras7056
    @saras7056 6 месяцев назад +1

    Wow bsiri l ove you ❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 7 месяцев назад +9

    አስተያት ለመስጠት ይቸግራል አሁንም እናትና እህቱን በፍቅር መከበከብ ይኖርብናል በተለይ በቅርብ ያለቹ ዘመድ ጓደኞች አትስናፉ ተወዳጇ ብስርዬ እናመሰግናለን

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 7 месяцев назад +1

    ብስሩዬ የኔ ልዩ

  • @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ
    @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 6 месяцев назад +1

    እህትየዋ ጀግና ናት

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj 7 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab 7 месяцев назад +3

    ግን የእወነት ነው እድ የሚወዶትን ማጣት ከባድ ነው እራስን ማጥፋት ከትላላቅ ወንጅል ነው

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 7 месяцев назад +8

    ራስ ወዳድ ነው እናቱን ማሰብ ነበረበት

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 7 месяцев назад +1

      ግን ያልገባህ ነገር እሱ ሳያስበው ታሞል ወዶ አይደለም

  • @Abraham-vh8co
    @Abraham-vh8co 6 месяцев назад +2

    God bless you

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 6 месяцев назад

    ፍቅራ ባይኖሬሰ ምክረሽ በጣም ደስ ይላል

  • @TigisTigis-i7w
    @TigisTigis-i7w 7 месяцев назад +1

    Yesssss❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +1

    Bisru enamesegenaln bertu elalhuj betam ye emyasazen Tarek 😊

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs 6 месяцев назад +1

    Ufff😢😢😢😢😢😢

  • @MakiJusus
    @MakiJusus 7 месяцев назад

    Besriye thank u ❤

  • @مريمالحضرمي-ك6ي
    @مريمالحضرمي-ك6ي 6 месяцев назад +2

    እራስ ወዳጂ ነው እሽ ለናቱ አያስብም😢😢

  • @ZufanZufan-z1s
    @ZufanZufan-z1s 6 месяцев назад +1

    የሳውና ሰሚት ምረድ የለም መታነቀ ለከ በጣም ቀላል ነው 🙏🙏

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 6 месяцев назад +1

    ከባድነውያማል

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 7 месяцев назад +6

    እራስን ማጥፍት ሀጢያትነው እራስን ማጥፍት እራስወዳድነት ነው በዙሪያው ያለውን. ቤተሰብ. ስቃይ. ማሸከም. ነውርነው

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 7 месяцев назад +1

      ግን ወዶ አይደለም በጭቅላት ህመም ታሞል አያድርስ

  • @gechman-z7j
    @gechman-z7j 4 месяца назад

    yena wud banchi bezu temrenal geta eyesus yebarekesh

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 7 месяцев назад +2

    የዛሬው ምን ይሆን😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +3

    Kebad kebad kebad

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይይይይ እናት እኔን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +2

    Yena Enate betam gera segebachew new Egzabher xenatun yestachew

  • @lmlam2227
    @lmlam2227 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semira-yr9ph
    @Semira-yr9ph 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢aufffffff

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 месяцев назад

    Weyne Enate😢😢😢

  • @ሰሚነሽኪዳነምህረት
    @ሰሚነሽኪዳነምህረት 7 месяцев назад +2

    እባካቹ ገጠመኝ አዳምጡ

  • @WeynshetyrgaYrga
    @WeynshetyrgaYrga 5 месяцев назад

    ይሄ ከአባቱ የመታ መንፈስ ነው ነስፍስ ይማር

  • @din-gz5ww
    @din-gz5ww 5 месяцев назад

  • @MeskeremTilahun-of2rb
    @MeskeremTilahun-of2rb 6 месяцев назад

    የሚያሳዝንታሪክነው😭😭😭😭😭

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 7 месяцев назад +2

    አራሳ ሚያጠፉ ሠዌች እራስ ወዳጅ ይባላሉ

    • @babyfromadis
      @babyfromadis 7 месяцев назад

      ለወቀሳ ከሚቸኩል ሰው በላይ ራስ ወዳድ የለም

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +1

      Erasachewn bewedu erasachewn aytefum gen depression metfo new anfered pls

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    😢😢😢❤❤

  • @makiyaaintalaasikkoomaddoo5544
    @makiyaaintalaasikkoomaddoo5544 3 месяца назад

    Uuffii😭

  • @MsMaj-ff4wk
    @MsMaj-ff4wk 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 7 месяцев назад +8

    ለናቱ እማያስብ ።

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 6 месяцев назад

      Lenatu maseb teyew gen sew endet leset belo zelalemun yabelashal... siol eko real new ...sewoch gehanemen endekeled mayet jemerewal...😭

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 6 месяцев назад

    Beserat gen fitshen serjeri sderteshe new aydelm enj endezi atamri neber😢😢😢

  • @Dawit-iq3bd
    @Dawit-iq3bd 3 месяца назад

    min aynet yetbareksh lij nesh. gobez gobez betam gobez.berchi sintocen kemtfo wisane endadansh nwe yemikoterew

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 6 месяцев назад

    Selam Bisire bexam yasazinal inem bizu gize besew ager tesifa qoriche motin temenyiche aqalo gin bexam miweduny na masibulig Ehit na wedim silaleg menor gagalo😢😢ahunim beselam Wede agere digeba tsaliyilig

  • @ruth4961
    @ruth4961 5 месяцев назад +1

    I was once i victim of depression but GOD save me yes it will pass but we have to open up for some one its really their is way out😅😅😅😅😅

  • @MekdesEshetu-to7jy
    @MekdesEshetu-to7jy 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 7 месяцев назад +2

    👍👍👍👍👍👏👏👏❤❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @RahmaSuleman-z4w
    @RahmaSuleman-z4w 7 месяцев назад

    💔💔🤲🤲🤲🤲🤲

  • @TigistGizaw-q6t
    @TigistGizaw-q6t 6 месяцев назад

    Bidrate betami teru renata nawe tegawen bezalishi tebareki

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @-meaza
    @-meaza 7 месяцев назад

    😭😭😭😭

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 7 месяцев назад +2

    እህት ወንድሟ እራሲን አጥፍቶ እንደት አስችሏት በዝህ ልክ ትጽናናለች ለኔ ጥያቄ ነዉ???????

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 6 месяцев назад

      ምን ታድርግ እናትዋንም እንዳታጣ ብላ ይመስለኜል እባካችሁ ስው ሀዘኑን እንደፈለገው ይወጣ ፈራጆች አንሁን ጮህው አለቀሱም ዝም እላሉ የተጎቲ እነሱ ናቸው

  • @Smerh-wc4kx
    @Smerh-wc4kx 6 месяцев назад +1

    ኤሄማ አልታማራም

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 6 месяцев назад

    ልቦለድ ነው ይባላል

  • @ZufanZufan-z1s
    @ZufanZufan-z1s 6 месяцев назад

    ወላሂ እኔ በጣም ከፍቶኛ ኘል እደ አቤል መታነቀ ይሸላል ቀላል ነው 🙇‍♀️🙇‍♀️

    • @tube-mw7me
      @tube-mw7me 6 месяцев назад

      አላህን ፊሪ እህቴ እራሥን ማጥፍት ሀራም

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 6 месяцев назад

      No erasishin tebki ehit emayalf neger yelem teregagi ❤

  • @biruktawitmulu8242
    @biruktawitmulu8242 6 месяцев назад

    Astemarshign...amesegnalehu..berchilgn.

  • @VipA04e
    @VipA04e 7 месяцев назад

    Mkr lesechiw kelal new gn yasaznal😢😢

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 6 месяцев назад

    I doubt it bsre. በተለይ የዛሬውን ልቀበል አልችልም፣ካሁን በፊት ያሉት እንዳሉ ሆነው~ንገሪኝ እህት ወንድሟ ሞቶ አይታ ዝም ስትል?( የፖሊስ መረጃ ነው ካልሽ ግን እህት ሞተ ብላ እናት እንዳትረበሽ ዝም ማለቷ (ምናልባት በህይወት ይኖርም ነበር)~አብዛኛው ስራዎችሽ ሞተ ወይ ሞተች 'ና የፖሊስ መረጃ ምትዪው አይዋጥልኝም! አንዳንዴም እንጃ ግን የፖሊስ መዝገብ ሰብስቦ ማቅረብ ምን ያህል እውነት ሊሆን እንደሚችል በየሁላችን ጉያ ስር ያለ ነውና... ብቻ እንጃ

  • @ועח
    @ועח 7 месяцев назад

    😭😭😭😭😭💔🇪🇷

    • @ZebibaBelay-dn4dt
      @ZebibaBelay-dn4dt 6 месяцев назад

      ወዲ ኤሩ❤🇪🇷

    • @ועח
      @ועח 6 месяцев назад

      @@ZebibaBelay-dn4dt ❤️❤️❤️🇪🇷

  • @Alem-l5j
    @Alem-l5j 4 месяца назад +1

    Fexari yatsnanachw

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +1

    Wendema Abele Nebse yemare

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +1

    Ebakachu wegenocha ke Abel temaru

  • @MimiMohamed-li3wb
    @MimiMohamed-li3wb 6 месяцев назад

    Wlh indaze ayenet huneta laye nagne hula masebaw irasen selamatefat nw

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw 7 месяцев назад +1

    ሞትኮ እረፍትኮ ነው

  • @TarikugabreWendirad
    @TarikugabreWendirad 6 месяцев назад

    Rib

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 7 месяцев назад +1

    Betam asazaj ena asdengach kestet

  • @ShiferawTeferi-sp2sh
    @ShiferawTeferi-sp2sh 6 месяцев назад

    endezi aynet hasab wedechenkelatachen lemeta yichelal gen chenketoch hulu gizeawi selehone betechalen akem kesew gar mekelakel even bechachenen alemader weyem be sus medebek legizew endezi aynet wesane kemewesen liyadenen yechelal metetat mesker keza enkelfeshe yimetal yan yechenket ena hazen weket kes bekes tereshiwalshe sus arif medebekiya new erasen kematfat

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 7 месяцев назад

    NO sound

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 7 месяцев назад

    Betam uasazenal

  • @fafi985
    @fafi985 6 месяцев назад

    Yeamro hemem new kefeker gar ayegenagim

  • @mekdestaye1674
    @mekdestaye1674 7 месяцев назад

    Ena gine ersuan lemyatfa sawe alazenm sent sawe bheywat ena bemot mhale lemdan yefchercerale bey hospitalua sawe ersuan yatfale

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 7 месяцев назад

    Betam libi yesebirali 😂😂😂😂😂😂

  • @UsmanAli-jp4fu
    @UsmanAli-jp4fu Месяц назад

    Sat. Lawnd..bila..rasan..atatafam
    Endawm..yemachachawal

  • @TaduTika
    @TaduTika 7 месяцев назад

    Yeabele. Ehit. Ebakeshen lenateshe koye. Yanechen. Tinekare tiru. Neber. Tekara hugne ebakeshen. Keza. Yemikere yelemena ayezosh tegodeteshale fetare tsinatun yeseteshe yenewed

  • @HelenBeyene-yd7fo
    @HelenBeyene-yd7fo 5 месяцев назад

    Rasehen metfat bezi mder bca sayhone yezlalem siol new masgebaw slezi entnkk wede geta yeses enmta

  • @saron3238
    @saron3238 7 месяцев назад

    Wera alekebishi enda huleti yetemitata hasabi