Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተመስገን ቲክ ቶክ አልጠቀምም Facebook መጠቀም ካቆምኩ 2 አመት አለፈኝ you tube ብቻ እሱንም መርጬ
Me too
Me too በስራዬ ምክንያት እንጂ ስማርት ቀፎ ባልይዝ ደስ ይለኛል አንድ ኤርገንዶ ብይዝ
Enemmm
እኔም 👍
Me too..... I had 20,000 ppl followed me on f.b now no social media, and I wish not to have RUclips
ተባረክ የእውነት። ማየት የተሣነውን ልጅ እንዲረዳ ስላደረከው። ቀጥልበት 👍👍🙏🙏
ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ግንለምንድነው በውሸት ሁልጊዜ እናቴ ትሙት እያለ የሚምለው ቤንጃ እንዲያርም አስተያየትስጠው❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤ልጁ ስለተረዳ ደስ አለኝ 😢❤❤❤❤ኑርልን ቤጃችን
ገና ዛሬ ነዉ እዚህ ፔጅ የገባሁት ስምህን አይቼ እንዲህ አስተዋይ አልመሰልከኝም ነበር ተባረክ
ቤንጃ ቲዩብ እንዴት ብየ እንደማመሰግንህ አላዉቅም ቃላት የለኝ ብቻ ያሰብከዉ ያቀድከዉ ይሳካልህ አይነ ስዉሩን ልጅ ስለረዳከዉ በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ልታግዘዉ የፈቀደችዉን በጎ ሰዉን እግዚአብሄር ባለችበት ሰላሟ ብዝት ይበል
አሜን
@@benjatube2 🙏🙏🙏
ቤንጃ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ነው ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ነገር መጠቀም ፥ ለዚህ ምስኪን ልጅ እንዳሰብክለት በአርያም ያለው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔአለም ቤትህን፣ ቤተሰብህን በበረከት ይሙላልህ ።
ቤጃዬ እባክህ ሁሌም ከምታቀርበው ጋ የአንድ ብርን ቀልዶች አቅርብልኝ በጣም ነው የማስቀኝ ❤❤❤❤❤❤
ቤንጃዬ እናመሰግናለን👏ሰላምህ ያብዛልህ...
በጣም ነው ደስ ያለኝ ማየት የተሳነው ልጅ ምረዳው ሰው ስላገናኘኸው
ቤንጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሥራ ነው ❤
አብርሽዬ ትመቸኛለህ በጣም ከነድምፅህ ግን ከአሌ አትበልጥብኝም ጩኀቱ ራሱ ይለያል
ቤንጅ በጣም ነው ያዘንኩትም የተናደድኩትም😢 ! እነሱ ለእኛ እውቀት ለመስጠት በጣም አስቸጋሪ በሆነ የኑሮ ፈተና ያልፉሉ እነሱን ማክበር እና ማመስገን ባንችል እንኳን ዝም ማለት ጨዋነት ነው ! መሳደብ ግን የነውር ነውር ነው! ት/ም ቤቱ ለሌሎች መረን ልጆች መማርያ የሚሆን ቅጣት ቢቀጣቸው ጥሩ ነው!
የአክስቴ ባል ልጆች እናታቸው እንዳይወዱ እናታቸው ከማስጠላት ልጆች እሱን ብቻ እንድያፈቅሩ እንዲታመኑ ብዙ ሰርተዋል ከ ንግግር እስከ ማስተፋቅር መተት ::---የእናታቸው ቤተሰብ እኩል እንድያዩ ለማግባባት ብዙ ጣረን አልቻልንም እና ቤተሰቡ እንዲህ አለ ልጆች ጋር ማስተፋቅር አሰራ እንዴ እንዲሁም እናታቼው የምይስጠላ ይል ነበር እና አዝማሪ ቦሪንካም ተመሳሳይ የአክስቴ ልጆች አይነት ይመስለኛል 🤔
ልክ አይቸ ስጨርስ ነው ኮሜት የፃፍኩት ቤጃ የኔጨዋ ስነስርአትህ ልዩ ነው ሁሉም እዳተ ያደገበት ማህበረሰብ ስነስርአት ቢገባው ብየ ተመኘው መልካም ሳምት ይሁንልን
አመሰግናለው አሜን
ሲያለቅስ የነበረውን ልጅ የረዳቹት እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ 🙏♥️Banja tube አንተንም እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏♥️
ስለ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ስነግራት አንዷ ያለችኝን ሁሌም አልረሳዉም "በቃ ሳረጅ ኢትዮጵያ እሄዳለሁ ያቺ 7አመት ትጠቅመኛለች"አለችኝ ብልጧ እኛ አማካይ እድሜያችን 50 እንደማይሞላ አላወቀች😢
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወገኖቼ።ፈጣሪ ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን
Benjaye betam tleyaleh Egzabher chemro chemamro ysth lejun sletadekew enamesegnalen egnam yakmachn enredalen ❤❤respect
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏿✍🏾@አስቴርአስቴር
camera laye caretawen bmikero second zore siyaderege jelesu yekeyerewal
በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት እውነት ሁሉ አልመሠለኝም አረ እንደው ምን ይሻለናል ልቦና ይስጣቹ ነውር እወቁ ኤጭ
እንኳን ደና መጣህ
😢thanks benja!!!
ሠላም ሠላም ሠላም ውድ ቤንጃችን እንኳ ደህና መጣህ 😊😊😊❤❤❤
ቤጃዬ በልጆ ጥሩ ስራ ሰራክ ተባረክ🙏🙏❤❤
ቤንጆችን ፀጉሩን ተስተካክሏል አምሮበታል ዛሬ
😅ጀግና ናቸው
Thank you Benja tube
እንኳን ደህና መጣህ ቤንጃዬ❤ የሳቃችን ምንጭ😂🎉🎉🎉
ቤንጃየ ተባረክ ጥሩ ነገር በረከት ሁሉ አይለፍህ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነህ በሀብት በደስታ በድሜ በጥሩ ነገር ሁሉ እደግ ተመንደግ ቤተሰቦችህን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልህ ❤
ቤንጃ ተባረክ ኢሩት እናመሰግናለን እህቴ❤
ሰላም እንኳን ደና መጣህ
ዛሬ ልደቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም ልደት
አመሰግናለሁ ቤጃዬ @@benjatube2
Good job !!! Keep it up
ገጠርኛ ሚያወሩትን ደቀጣይ አቅርብልኝ በጣም ጀግና ናቸው
I admire you for your help and you're a nice person.
Its my birthday some one try to make me upset 😠 but he can’t 😂😂😂🎉🎉🎉🎉
እነዚ ለሰው ክብር የሌላቸው ልጆች እኮ ተወልደው ምንም ሳይሰራባቸው ተጣመው ያደጉ ልጆች ናቸው! ቤተሰብ ወይ የላቸውም ቢኖራቸውም ከልጆቹ የተለየ ስብእና የላቸውም! ክብር ለአስትማሪዎች!
እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ አሪፉ ቪድዮ ነው ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ❤❤🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኧረ ድሬዎችን አስበላችን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ቤንጃ እናከብርሀለን ሞጣ የሚባል ሠው አታምጣብን ደፋሪዎችን የሚያበረታታ ሠው ነው
Selam wendime ❤❤❤❤❤
Fetari yistih yihen lij silagezkew egnam enagizewalen tnx bro
ጀግና
Wow. Temariwochu....🤭😔😪
benja Allah yitebikih❤❤❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@እልሃም… ፳፫፻፵፭
ሰይ ባንከረባብት ቤንጃ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂😂😂 ደጉ ግዜ
ቤንጃ ተባረክ ያሰብከዉ ሁሉ ይሙላልህ ለልጅ ያደረከዉ።
ቤንጃ እንዴት ነህ እኔ የካንሰር ታማሚ ነኝ እባክህ ከቻልክ በውስጥ አናግረኝ
ቤንጃ ምርጥ ሠው
Enkuwan Dehina mexahi❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ኒስሪን…
ሰላም ሰላም ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህልን ይመችህ ወንድሙ
Fetar yisitik betelay yeliju betam new dess alegn benja yene abat ❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏿✍🏾✍🏽@ሳምሪሳምሪ
@@TruthEz eshi
Egzabeher ymesgen korchi titok lay letfi neber ye ewnet betam new dess yalghe team work Egzabeher ysth Binja❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏿👈🏾@ነግስትመሰረት
ቤንጃዬ ጥያቄ እየጠየቅህ ሽልማት ብትጀምር የመቶ ሺህ እቅድህ ሚሳካ ይመስለኛል። እንደሀሳብ
Respect❤
በጣም የሚገርመው 4 ሺ 800 ሰዎች አይተዋል ላይክ ግን የለም ለምን
🌻🌻🌻❤❤❤
በ13/14 አመቴ እኔም ስለው ነበረው Say ባንከረባብት ትዝ አለኝ😁😁😁
ቤንጃ ቲዩብ መልካም ስራ ነዉ የሰራህዉ።
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መድሐኒያለም❤
ለካ እስከዛሬ ሰብስክራየብ ሳላደርግ ነበር ሳይ የነበር የምትለቀው አያመልጠኝም
Benjaye egzihaber yesetih ewenet betamm asazenogn neber enam yemichilewn agezewalew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@አማኑፈኪር
Egziyabher ybarkh sleredahew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@አርመሳ
Benja yene wed ❤❤❤100k ged new subscribe adrgu
❤🎉
Bebegonetih zare subscribe argehalew ! Tebarek !
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ትከከል ወንድሜ አይማሽም ዴሬዎዎዎዎ ድንች በጣም ይውዳሎ አሁንማ መንገዱ ሁሎ ድንች በድንች ነው መልኩን ኩለሩን እየቀያየሩ ያቀርቡታል አቦ የመቻቸው ለድሬዎ ❤❤❤❤❤❤
ማረሚያ ቤት ያሉት 6 ወጣቶች የምር 2016 ዓም ማትሪክ ተፈትነው 50%ና ከዚያ በላይ ካመጡ ከጀግና በላይ ናቸው፣በተለየ መንገድ ሊበረታቱም ይገባል ብዬ አስባለሁ፣ ልክ 575 ያመጣችው ልጅ የሚዲያ ሽፋን እንዳገኘችው እነሱም እንዴት ሲያነቡና ሲዘጋጁ እንደነበረ ልምዳቸውን ቢያካፍሉ መልካም ነው ብዬ አምናለሁ፣
ቤንጃ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ እውነት
ቤጃዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
እግዚአብሄር ይባርክህ የልጁን ሙሉ ስም ጻፍልን
አሜን አማኑኤል የህዝብ ሰው ይባላል
ቤንጃ ቱዪብ ኣላህ ይስጥህ ወላሂ ትልቅ ነገር ነው ያደርከው በእውነት በጣም ነበር ያሳዘነኝኝ
❤❤❤❤❤❤
የእኛ ሀይማኖት መገረዝ አይፈቅድም ይላል እንዴ እናት አባቱ ኢትዮጵያ አይደሉም እንዴ በ 7ቀኑ ነው እንጂ የተገረዘው 😄😄😄😄😄
Mejemeriam 2key 2xekur new yeyazew ejulay yastawekal
እነዚህ ህፃን ልጅ ላይ የምትስቁ እባካችሁ ተው ክናተ ዘር ምን እንደሚውለድ አታውቁም የእግዚአብሔር ስራ ነው እናቱ አልስራችሁም
ድንች ሀሪፍ ምግብ ነዉ
🙏🙏🙏
የምታሳዩት መርጣችሁ ቢሆን ጥሩ ነው ላልከው ነገር ተያይዥነት አለው ታዳጊዎች ድፍረት ስለሚገኙበት ተመሳሳይ ነገሮችን ስለሚቀርቡ እድሉን ያገኛሉ ::
ሰላም ቤንጃ
Keywan. Yaye. Merkato. Mehal remember....
Bro what you are doing is amazing. Not only the collection of the videos but all your behavior, character and humanity makes you such a man. I wish if your subscribers were increasing as your quality work.
የምር like አድርጉ ቤንጃዬ እግዚአብሔር ይስጥክ ማርያምን እንባዬ ነዉ የመጣዉ ።
እግዚአብሄር ይባርክህ ለአንድ ሰው መረዳት ምክንያት ሆንክ
እምብርት የሌለው ቀልበህ😅😅😅😅😅😅
ቤንጃዬ ልጅ ሆኜ ጌሾና ብቅል ግዢ ተብዬ ቀይዋን ያየ ካርታ ተበልቼ ብሩ ጠፋብኝ ብዬ የተገረፍኩትን አስታወሰኝ።
እኔ ልምከረህ ይሄ ዳቦሽ ላይ ሽቶ ከምትነፊበት የሚለው ገጠሬ video ባታቀረበው የኢትዩጲይዊ ጨዋነት የወጣ ነዉ ሁሉም የሚሰራው ነገር ባለፈውም
ከኢትዮጵያዊ ✅
አልፈነዋል ብለው ከሆነ የልጆ ልጅ አሚባል ነገር አለ
እውነት ነው ማአዚዬ ቬሮኒካን ወልዳ አታደርሰም "ህዝቤ በቃ ወሬ በሬ ወለደ"😂
ሀበሻ ተብሎ ሲፃፍ የሚመጣው የሚለው ላይ ፍፁም ስህተት ነው። አልጎሪዝሙ ቀድመን ያየናቸውን ቪዲዮች መሰረት አድርጎ ነው ተመሳሳይ ነገር የሚሰጠን። ስለዚህ አነዚህ ልጆች በብዛት የሚያዮት ከሆነ እሱን ሪከመንድ ያደርጋል። የሁሉም ሰው እንደዛ መስሏቸውን ሳያውቁ እራሳቸውን ነው ያዋረዱ። ታረሙ።
በአብዛኛው ሌላው የሚያየውን ሳይሆን ሪከመንድ ግለሰቡ የሚያየውን ነው።
Ezih ager ticktock Facebook lelejoch mesetet ened seletane new yemikoterew behewala yasekefelal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@አልጋነሽጊደይ፹፬፻፷፫
ጀሞኮ የቀለጠች ከተማ ሁናለች
ይሄንን በግ ግን ባታመጣው መጣ ማለት ያረጀ ከብት ማለት ነው ችግር ሳይኖርበት አይቀርም ወሬው ሁሉ ሰለ እንደዚህ አይነት ነገር ነው ለሰው ሚሰት አለኝ ሁሉ ነገሩ ጥርሰ በጥርሰ ነው የሚሆነው ከምን ውሰጥ አምጥተው ነው እዚህ ሚድያ ላይ የለቀቁት፣ማፈሪያ፣
እግዚአብሔር ይስጥህ! benja
😂😂😂ወጥም ቢሆን ትሰርያታለሽ አላሉም አረ ፋዘር😂
እኔ አሰሪየን ብታዩ ምነው አፌን በዘጋሁ እስክል ድረስ 2017 እንዴት 7 አመት የት ነበራችሁ ውይይይ ጭንቅላቴን ፈታው አይገልፀውም ልጆች ላሰሪዎቻችሁ አትናገሩ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@አመዚንግተስታ…
Yekatetaw endu behuletum prints new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ሃንናገብሬ
@@TruthEz about the card game I write sorry i say the one of card both sides it has printed that why looks magic
ተመስገን ቲክ ቶክ አልጠቀምም Facebook መጠቀም ካቆምኩ 2 አመት አለፈኝ you tube ብቻ እሱንም መርጬ
Me too
Me too በስራዬ ምክንያት እንጂ ስማርት ቀፎ ባልይዝ ደስ ይለኛል አንድ ኤርገንዶ ብይዝ
Enemmm
እኔም 👍
Me too..... I had 20,000 ppl followed me on f.b now no social media, and I wish not to have RUclips
ተባረክ የእውነት። ማየት የተሣነውን ልጅ እንዲረዳ ስላደረከው። ቀጥልበት 👍👍🙏🙏
ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ግንለምንድነው በውሸት ሁልጊዜ እናቴ ትሙት እያለ የሚምለው ቤንጃ እንዲያርም አስተያየትስጠው❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤ልጁ ስለተረዳ ደስ አለኝ 😢❤❤❤❤ኑርልን ቤጃችን
ገና ዛሬ ነዉ እዚህ ፔጅ የገባሁት ስምህን አይቼ እንዲህ አስተዋይ አልመሰልከኝም ነበር ተባረክ
ቤንጃ ቲዩብ እንዴት ብየ እንደማመሰግንህ አላዉቅም ቃላት የለኝ ብቻ ያሰብከዉ ያቀድከዉ ይሳካልህ አይነ ስዉሩን ልጅ ስለረዳከዉ በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ልታግዘዉ የፈቀደችዉን በጎ ሰዉን እግዚአብሄር ባለችበት ሰላሟ ብዝት ይበል
አሜን
@@benjatube2 🙏🙏🙏
ቤንጃ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ነው ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ነገር መጠቀም ፥ ለዚህ ምስኪን ልጅ እንዳሰብክለት በአርያም ያለው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔአለም ቤትህን፣ ቤተሰብህን በበረከት ይሙላልህ ።
አሜን
ቤጃዬ እባክህ ሁሌም ከምታቀርበው ጋ የአንድ ብርን ቀልዶች አቅርብልኝ በጣም ነው የማስቀኝ ❤❤❤❤❤❤
ቤንጃዬ እናመሰግናለን👏ሰላምህ ያብዛልህ...
በጣም ነው ደስ ያለኝ ማየት የተሳነው ልጅ ምረዳው ሰው ስላገናኘኸው
ቤንጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሥራ ነው ❤
አብርሽዬ ትመቸኛለህ በጣም ከነድምፅህ
ግን ከአሌ አትበልጥብኝም ጩኀቱ ራሱ ይለያል
ቤንጅ በጣም ነው ያዘንኩትም የተናደድኩትም😢 ! እነሱ ለእኛ እውቀት ለመስጠት በጣም አስቸጋሪ በሆነ የኑሮ ፈተና ያልፉሉ እነሱን ማክበር እና ማመስገን ባንችል እንኳን ዝም ማለት ጨዋነት ነው ! መሳደብ ግን የነውር ነውር ነው! ት/ም ቤቱ ለሌሎች መረን ልጆች መማርያ የሚሆን ቅጣት ቢቀጣቸው ጥሩ ነው!
የአክስቴ ባል ልጆች እናታቸው እንዳይወዱ እናታቸው ከማስጠላት ልጆች እሱን ብቻ እንድያፈቅሩ እንዲታመኑ ብዙ ሰርተዋል ከ ንግግር እስከ ማስተፋቅር መተት ::---የእናታቸው ቤተሰብ እኩል እንድያዩ ለማግባባት ብዙ ጣረን አልቻልንም እና ቤተሰቡ እንዲህ አለ ልጆች ጋር ማስተፋቅር አሰራ እንዴ እንዲሁም እናታቼው የምይስጠላ ይል ነበር እና አዝማሪ ቦሪንካም ተመሳሳይ የአክስቴ ልጆች አይነት ይመስለኛል 🤔
ልክ አይቸ ስጨርስ ነው ኮሜት የፃፍኩት ቤጃ የኔጨዋ ስነስርአትህ ልዩ ነው ሁሉም እዳተ ያደገበት ማህበረሰብ ስነስርአት ቢገባው ብየ ተመኘው መልካም ሳምት ይሁንልን
አመሰግናለው አሜን
ሲያለቅስ የነበረውን ልጅ የረዳቹት እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ 🙏♥️
Banja tube አንተንም እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏♥️
ስለ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ስነግራት አንዷ ያለችኝን ሁሌም አልረሳዉም "በቃ ሳረጅ ኢትዮጵያ እሄዳለሁ ያቺ 7አመት ትጠቅመኛለች"አለችኝ ብልጧ እኛ አማካይ እድሜያችን 50 እንደማይሞላ አላወቀች😢
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወገኖቼ።
ፈጣሪ ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን
Benjaye betam tleyaleh Egzabher chemro chemamro ysth lejun sletadekew enamesegnalen egnam yakmachn enredalen ❤❤respect
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿✍🏾
@አስቴርአስቴር
camera laye caretawen bmikero second zore siyaderege jelesu yekeyerewal
በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት እውነት ሁሉ አልመሠለኝም አረ እንደው ምን ይሻለናል ልቦና ይስጣቹ ነውር እወቁ ኤጭ
እንኳን ደና መጣህ
😢thanks benja!!!
ሠላም ሠላም ሠላም ውድ ቤንጃችን እንኳ ደህና መጣህ 😊😊😊❤❤❤
ቤጃዬ በልጆ ጥሩ ስራ ሰራክ ተባረክ🙏🙏❤❤
ቤንጆችን ፀጉሩን ተስተካክሏል አምሮበታል ዛሬ
😅ጀግና ናቸው
Thank you Benja tube
እንኳን ደህና መጣህ ቤንጃዬ❤ የሳቃችን ምንጭ😂🎉🎉🎉
ቤንጃየ ተባረክ ጥሩ ነገር በረከት ሁሉ አይለፍህ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድም ነህ በሀብት በደስታ በድሜ በጥሩ ነገር ሁሉ እደግ ተመንደግ ቤተሰቦችህን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልህ ❤
አሜን
ቤንጃ ተባረክ ኢሩት እናመሰግናለን እህቴ❤
ሰላም እንኳን ደና መጣህ
ዛሬ ልደቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም ልደት
አመሰግናለሁ ቤጃዬ @@benjatube2
Good job !!! Keep it up
ገጠርኛ ሚያወሩትን ደቀጣይ አቅርብልኝ በጣም ጀግና ናቸው
I admire you for your help and you're a nice person.
Its my birthday some one try to make me upset 😠 but he can’t 😂😂😂🎉🎉🎉🎉
እነዚ ለሰው ክብር የሌላቸው ልጆች እኮ ተወልደው ምንም ሳይሰራባቸው ተጣመው ያደጉ ልጆች ናቸው! ቤተሰብ ወይ የላቸውም ቢኖራቸውም ከልጆቹ የተለየ ስብእና የላቸውም! ክብር ለአስትማሪዎች!
እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ አሪፉ ቪድዮ ነው ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ❤❤🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኧረ ድሬዎችን አስበላችን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ቤንጃ እናከብርሀለን ሞጣ የሚባል ሠው አታምጣብን ደፋሪዎችን የሚያበረታታ ሠው ነው
Selam wendime ❤❤❤❤❤
Fetari yistih yihen lij silagezkew egnam enagizewalen tnx bro
ጀግና
Wow. Temariwochu....🤭😔😪
benja Allah yitebikih❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@እልሃም… ፳፫፻፵፭
ሰይ ባንከረባብት ቤንጃ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂😂😂 ደጉ ግዜ
ቤንጃ ተባረክ ያሰብከዉ ሁሉ ይሙላልህ ለልጅ ያደረከዉ።
አሜን
ቤንጃ እንዴት ነህ እኔ የካንሰር ታማሚ ነኝ እባክህ ከቻልክ በውስጥ አናግረኝ
ቤንጃ ምርጥ ሠው
Enkuwan Dehina mexahi❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ኒስሪን…
ሰላም ሰላም ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህልን ይመችህ ወንድሙ
Fetar yisitik betelay yeliju betam new dess alegn benja yene abat ❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿✍🏾✍🏽
@ሳምሪሳምሪ
@@TruthEz eshi
Egzabeher ymesgen korchi titok lay letfi neber ye ewnet betam new dess yalghe team work
Egzabeher ysth Binja❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿👈🏾
@ነግስትመሰረት
ቤንጃዬ ጥያቄ እየጠየቅህ ሽልማት ብትጀምር የመቶ ሺህ እቅድህ ሚሳካ ይመስለኛል። እንደሀሳብ
Respect❤
በጣም የሚገርመው 4 ሺ 800 ሰዎች አይተዋል ላይክ ግን የለም ለምን
🌻🌻🌻❤❤❤
በ13/14 አመቴ እኔም ስለው ነበረው Say ባንከረባብት ትዝ አለኝ😁😁😁
ቤንጃ ቲዩብ መልካም ስራ ነዉ የሰራህዉ።
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መድሐኒያለም❤
ለካ እስከዛሬ ሰብስክራየብ ሳላደርግ ነበር ሳይ የነበር የምትለቀው አያመልጠኝም
Benjaye egzihaber yesetih ewenet betamm asazenogn neber enam yemichilewn agezewalew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አማኑፈኪር
Egziyabher ybarkh sleredahew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አርመሳ
Benja yene wed ❤❤❤100k ged new subscribe adrgu
❤🎉
Bebegonetih zare subscribe argehalew ! Tebarek !
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ትከከል ወንድሜ አይማሽም ዴሬዎዎዎዎ ድንች በጣም ይውዳሎ አሁንማ መንገዱ ሁሎ ድንች በድንች ነው መልኩን ኩለሩን እየቀያየሩ ያቀርቡታል አቦ የመቻቸው ለድሬዎ ❤❤❤❤❤❤
ማረሚያ ቤት ያሉት 6 ወጣቶች የምር 2016 ዓም ማትሪክ ተፈትነው 50%ና ከዚያ በላይ ካመጡ ከጀግና በላይ ናቸው፣
በተለየ መንገድ ሊበረታቱም ይገባል ብዬ አስባለሁ፣ ልክ 575 ያመጣችው ልጅ የሚዲያ ሽፋን እንዳገኘችው እነሱም እንዴት ሲያነቡና ሲዘጋጁ እንደነበረ ልምዳቸውን ቢያካፍሉ መልካም ነው ብዬ አምናለሁ፣
ቤንጃ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ እውነት
ቤጃዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
እግዚአብሄር ይባርክህ የልጁን ሙሉ ስም ጻፍልን
አሜን አማኑኤል የህዝብ ሰው ይባላል
ቤንጃ ቱዪብ ኣላህ ይስጥህ ወላሂ ትልቅ ነገር ነው ያደርከው በእውነት በጣም ነበር ያሳዘነኝኝ
❤❤❤❤❤❤
የእኛ ሀይማኖት መገረዝ አይፈቅድም ይላል እንዴ እናት አባቱ ኢትዮጵያ አይደሉም እንዴ በ 7ቀኑ ነው እንጂ የተገረዘው 😄😄😄😄😄
Mejemeriam 2key 2xekur new yeyazew ejulay yastawekal
እነዚህ ህፃን ልጅ ላይ የምትስቁ እባካችሁ ተው ክናተ ዘር ምን እንደሚውለድ አታውቁም የእግዚአብሔር ስራ ነው እናቱ አልስራችሁም
ድንች ሀሪፍ ምግብ ነዉ
🙏🙏🙏
የምታሳዩት መርጣችሁ ቢሆን ጥሩ ነው ላልከው ነገር ተያይዥነት አለው ታዳጊዎች ድፍረት ስለሚገኙበት ተመሳሳይ ነገሮችን ስለሚቀርቡ እድሉን ያገኛሉ ::
ሰላም ቤንጃ
Keywan. Yaye. Merkato. Mehal remember....
Bro what you are doing is amazing. Not only the collection of the videos but all your behavior, character and humanity makes you such a man. I wish if your subscribers were increasing as your quality work.
የምር like አድርጉ ቤንጃዬ እግዚአብሔር ይስጥክ ማርያምን እንባዬ ነዉ የመጣዉ ።
እግዚአብሄር ይባርክህ ለአንድ ሰው መረዳት ምክንያት ሆንክ
እምብርት የሌለው ቀልበህ😅😅😅😅😅😅
ቤንጃዬ ልጅ ሆኜ ጌሾና ብቅል ግዢ ተብዬ ቀይዋን ያየ ካርታ ተበልቼ ብሩ ጠፋብኝ ብዬ የተገረፍኩትን አስታወሰኝ።
እኔ ልምከረህ ይሄ ዳቦሽ ላይ ሽቶ ከምትነፊበት የሚለው ገጠሬ video ባታቀረበው የኢትዩጲይዊ ጨዋነት የወጣ ነዉ ሁሉም የሚሰራው ነገር ባለፈውም
ከኢትዮጵያዊ ✅
አልፈነዋል ብለው ከሆነ የልጆ ልጅ አሚባል ነገር አለ
እውነት ነው ማአዚዬ ቬሮኒካን ወልዳ አታደርሰም "ህዝቤ በቃ ወሬ በሬ ወለደ"😂
ሀበሻ ተብሎ ሲፃፍ የሚመጣው የሚለው ላይ ፍፁም ስህተት ነው። አልጎሪዝሙ ቀድመን ያየናቸውን ቪዲዮች መሰረት አድርጎ ነው ተመሳሳይ ነገር የሚሰጠን። ስለዚህ አነዚህ ልጆች በብዛት የሚያዮት ከሆነ እሱን ሪከመንድ ያደርጋል። የሁሉም ሰው እንደዛ መስሏቸውን ሳያውቁ እራሳቸውን ነው ያዋረዱ። ታረሙ።
በአብዛኛው ሌላው የሚያየውን ሳይሆን ሪከመንድ ግለሰቡ የሚያየውን ነው።
Ezih ager ticktock Facebook lelejoch mesetet ened seletane new yemikoterew behewala yasekefelal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አልጋነሽጊደይ፹፬፻፷፫
ጀሞኮ የቀለጠች ከተማ ሁናለች
ይሄንን በግ ግን ባታመጣው መጣ ማለት ያረጀ ከብት ማለት ነው ችግር ሳይኖርበት አይቀርም ወሬው ሁሉ ሰለ እንደዚህ አይነት ነገር ነው ለሰው ሚሰት አለኝ ሁሉ ነገሩ ጥርሰ በጥርሰ ነው የሚሆነው ከምን ውሰጥ አምጥተው ነው እዚህ ሚድያ ላይ የለቀቁት፣ማፈሪያ፣
እግዚአብሔር ይስጥህ! benja
😂😂😂ወጥም ቢሆን ትሰርያታለሽ አላሉም አረ ፋዘር😂
እኔ አሰሪየን ብታዩ ምነው አፌን በዘጋሁ እስክል ድረስ 2017 እንዴት 7 አመት የት ነበራችሁ ውይይይ ጭንቅላቴን ፈታው አይገልፀውም ልጆች ላሰሪዎቻችሁ አትናገሩ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አመዚንግተስታ…
Yekatetaw endu behuletum prints new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሃንናገብሬ