ከገዛ አባቷ ጋር የምትማግጠው ልጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @yemariyam4253
    @yemariyam4253 4 года назад +28

    ስሜቴን ጠላሁት
    ስጋዊ መሻቴን እጅግ ተፀየፍኩት
    አባት በልጁ ላይ
    ልጅም ባያቱ ላይ
    ከእንስሳት የከፋ ግብርን ሲፈፅም ባይ
    ስሜቴን ጠላሁት
    ስጋዊ መሻቴን እጅግ ተፀየፍኩት
    አምኖናዊ ግብር ገዝፎ ስላየሁት
    የስዶማዊ ግብር ገኖ ስላየሁት
    ስውነቴን ጠላሁ እጅግ ተፀየፍኩት
    አምሳል የጌታ ግብሬ የባላንጦ ሁኖ ስላየሁት
    😭😭😭😭😭😭😭
    Alemayehu

  • @rebkamariam4773
    @rebkamariam4773 4 года назад +253

    ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏ከይቅርታ ጋር መልእክት አለኝ እንደዚህ አይነት ነገር ሲለቀቅ ከ18 አመት በታች ያሉ ልጆች ማየት የተከለከለ ነው! ቢባል መልካም ነው እላለሁ🙏

    • @AYU-lo4mx
      @AYU-lo4mx 4 года назад +10

      ቢባል ማንም ከማየት ወደኋላ አይልም

    • @muluemebetwoube8986
      @muluemebetwoube8986 4 года назад +3

      18 በላይ ለሆኑትስ ቢሆን ምን ይፈይዳል
      ራስ ከማሳመም በስተቀር እንዴት አይነት
      ዝቅጠት ነው ይሄ አሁን ይሄ ምን ይጠቅማል ተብሎ ነው የሚፖሰተው ውይ

    • @zaynabzaynab3712
      @zaynabzaynab3712 3 года назад

      ዉይ

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 года назад +1

      👍👍👍👍

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 3 года назад +1

      በቲቪም ይለቀቃልእደ

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u 4 года назад +100

    ትቀልዳላቹ ይህማ ድል ነው እንኳን ቀጣሀቸው ባባዬ ጎበዝ ደግ አደረክ

    • @ሰላምሰላም-ቐ3ጘ
      @ሰላምሰላም-ቐ3ጘ 4 года назад +6

      ጀግና ነህ የእናትህን ጠላት ተበቅለሀል እንኳንም ገደልካቸው

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u 4 года назад +2

      @@ሰላምሰላም-ቐ3ጘ እኔም ብሆን አደርገው ነበር

    • @የእዮብእናትሰርካለም-ነ7የ
      @የእዮብእናትሰርካለም-ነ7የ 4 года назад +7

      ሰው መግደል የምድር ሳይሆን የሰማይ ወንጀል ይከብዳልና ጥሩ ነው ብየ አላበረታታም

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 года назад +5

      ጥሩ ነው ብዬ አላበረታታም ማሙሽ ግን አሳዘነኝ የኔ ጌታ የነሱ ዝሙት ሀጥያት በደል ለሱ ተረፈው

    • @አሚናነኝየቆሼዋልጅ
      @አሚናነኝየቆሼዋልጅ 4 года назад +1

      በትክክል 👍 እነሱ ኖሩም ሞቱም ይፈሩ እሱ የሰራውን እንደውም እዛው የምን ሽጉጥ በእሳት ወይም በቦንብ ያጋያቸዋል ብዬ ነበር የጠበኩት ግን ይሁን ይህም ድል ነው

  • @tewodrosayele9377
    @tewodrosayele9377 4 года назад +56

    በ2020 የአለማቀፍ ሽልማት ካለ ለዚህ ልጅ ይሰጥ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ

    በጣም ያሳዝናል አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢😢

  • @bezawetmulgeta5544
    @bezawetmulgeta5544 4 года назад +151

    ይቅርታ አርጉልኝና ቪው ለማግኘት ብላቹ ልጅ ከአባቷ ጋር ብላቹ የጻፋችሁት ትክክል አይደለም የእንጀራ አባት በሚል ይስተካከል እውነት ነው መልካም የእንጀራ አባት እንዳሉ መቼም አይዘነጋም ለድርጊቱ ግን እግዚኦ ከማለት ውጭ አስተያየት የለኝም

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    ወንጀል የሚጠፋበት ዘመን እና 2012_2020 ሚያልቅበት ዘመን ናፍቅኝ

  • @ሢርቅመኮነን
    @ሢርቅመኮነን 4 года назад +5

    አቤት አቤት አቤት እፍ ጆሮ አይሠማውም ምን አይነት ሠይጣናዊ አሥተሣሠብ አደረባቼው አባትዬውና ማክዳ ማሙሽሥ ደግ አድርጓል
    እኔ የምመኝለት ከእሥር ወጥቶ ንሥሀ ገብቶ ፈጣሪ የፈቀደለትን ኑሮ እዲኖር ምኖቴነው ፈጣሪ ያድርግለት

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 4 года назад +306

    ዘመኑ አልቋል ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው ሁሉም እየሆነ ነው ያለው

    • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
      @ሜሪጋልሃገረትግራይ 4 года назад +2

      በትክክል

    • @helendoroti99
      @helendoroti99 4 года назад +2

      Tkikil😭

    • @eramelaseid5217
      @eramelaseid5217 4 года назад +2

      ወላሂ በጣም ፍጣሪይሆይ አንተይቅረበለን😭😭😭😭😭

    • @sionsion2027
      @sionsion2027 4 года назад +1

      Awo betkkle

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 года назад

      @@helendoroti99 ምነእያላቹሁነው።ዳራማነውወይሥ።ወነትነው።።አረእዲህአይነተዲራማ።አተሥሩ

  • @አለለኔየተሻለነገር-ቐ5ደ

    ፈጣሪዬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ እሄን አስቀያሚ ምድራዊ ህይወት በቃሽ በለኝ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 4 года назад

      ዴዴብ ይብቃኝ ትያለሽዴ ንኪውዋ ጅል ፋራ ተዘቅዘቂ

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 3 года назад

      @@اولسعيد-ل5ظ balege ayebalem sewu erasun endeyatefa tegefafaleh endae raseh neh jel 😖

  • @tesbloger
    @tesbloger 4 года назад +23

    እጅግ ምሰማችው ነገሮች ሁሉ የሀጥያታችንን ጥግ ሚያሳዩ ህነዋል አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምረትህ ይቅር በለን እስኪ በየእምነታችን እንጸልይ

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 4 года назад +2

    ወይኔ አላህ ምን አይነት ጊዜ ነው ቂያማ ደርሷል ። ጎበዝ ጥሩ እርምጃ ነው የወሰድከው

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 года назад +11

    የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው ቃሉም እየተፈፀመ ነው አምላኬ ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን ያስተምራል ኢባላል እንጂ በጣም ነው ተፅኖሆ የሚፈጥረው ሕግዚኦ

  • @etg9080
    @etg9080 4 года назад +45

    Correction: the title should be like this" the girl who sleeps with her step father ". Not father.

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +94

    ምርጦቼ እንዴት ናችው መቼም ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም

  • @tube-fv5bt
    @tube-fv5bt 4 года назад +12

    አባት እና የእንጀራ አባት ይለያል ስለዚህ አባት አትበሉ ስንት አባቶች አሉ ልጆቻቸውን እንደ አይን ፕሌናቸው የሚሳሱ እፍ ኧረ. በአላህ.

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +36

    እና ደግሞ ልጆች ትምህርት ብቻ
    ሳይሆን እግዚአብሔርንም ምን ይላል ቃሉ ቤተክርስቲያን መውሰድ ሐጥያትና ጽድቅ ለይተው ማዎቅ አለባቸው ካለዛ አሳሳቹ ይህን ይፈጵማል በስማም ነው

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 4 года назад +1

      Ewnetegna Ethiopiawi afe kuret yebelelesh yenale lej yemenem neger mejemeriyam mechereshiyam fetarin mefrat new Egziabhern mawek tekmu ezi lay new ende ensesa maseb aynorem !!!fetari yeker yebelachew yetebeken🙏

  • @uae4819
    @uae4819 4 года назад +7

    ኧረ ለጆሮም ይዘገንናል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ደጉን ዘመን አምጣልን ሀጢያታችን በዝቶአል ማረን ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ 😭😭😭😭😭

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 4 года назад +136

    ይሄን ሁሉ ነገር ግን ምንሰማው እኛ ትውልድን ያደግንበት ኢቶጲያ ነው ? እኔ ግራ እየገባኝ ነው

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад +6

      የኔም ጥያቄ ነዉ በእውነት ሀገራችን ወዴት እየሄዴች ነዉ

    • @emureehana9719
      @emureehana9719 4 года назад +2

      enem

    • @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
      @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 года назад +1

      የሚገርም ነዉ እዉነትም አይመስለኝ

    • @hindyahabeshawitaa5645
      @hindyahabeshawitaa5645 4 года назад

      Ene rasa mamen nw yekebdegn

    • @free-spirit-z6y
      @free-spirit-z6y 4 года назад

      DNA test and internet Bezu yetedebeke gud adebabay aweta enji . yhe gud kezemen zemen nebere. Diro diro Gudifecha yemissetu lijoch kendezi hatiyat yeteweledu neberru.. Bushtiwochum ke america altemarutem keteweledubet menoria enna akababiy beabatachewu, agot, wendim weyim gorebat tedeferewu yeweresut enji

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 года назад +83

    አባት ባትሉ ይመረጣል የእጀራ አባቷ ነው እኮ ለሷ እረ ምን አይነት ዘመን መጣብን

    • @zeinabasalah2800
      @zeinabasalah2800 4 года назад +9

      በጣም ማሳደግ አባት ቢያስብልም ልዩነት አለው ተደጋገመ በ እንጀራ አባታቸው የተደፈሩትንም በገዛ አባታቸው እያሉ ልባችንን ቀጥ አረጉት

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 4 года назад +4

      @@zeinabasalah2800 ልክ ነሽ ምን እንዳባት ቢሆንም የአባትን ክብር ግን አይሸፍንም ባለፈው እራሱ እንደዚህ በእንጀራ አባቷ የተደፈረችውን አባቷ እያሉ ሲወራ ነበር ይሄ አግባብ አደለም

    • @free-spirit-z6y
      @free-spirit-z6y 4 года назад +1

      Kewelede abat weyim enat belay, yelela sewu lij asadigewu melkam dereja yaderesu yeEnjera abatoch yeEnjera enatoch alu. Egziabher zemenachewun yibark!

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 года назад

      እኮ ድብልቅልቅ

    • @beetiru2853
      @beetiru2853 4 года назад +1

      Moz Tit Ewenetishin newu

  • @monayassin3205
    @monayassin3205 4 года назад +34

    ደግ አደረክ እኔም ብሆን እንደዚህ ነው የማረገው ቆሻሻ ስው በዚህ መልኩ ነው መቀነስ እነዚህ የቀን ሸሌዋች

  • @ራያራዩማራያራዩማ
    @ራያራዩማራያራዩማ 4 года назад +12

    አምላኬ በህልምሸ ነዉ በለኝ እንዴ እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @BiniyamDejene-hf5hb
    @BiniyamDejene-hf5hb 4 года назад +49

    ሰላም ስለ ህይወት ፕሮግራም አዘጋጆች ፕሮግራማችሁን ሁሌ አያለሁ አስተማሪ እና እንዲህም አለ እንዴ የሚያስብል ነው ነገር ግን የተሰጡ የፍርድ ውሳኔዎች ለምን እንደማታቀርቡ ግልፅ አይደለም እንደኔ ይሄ የሚያስፈልግ ይመስለኛል

    • @letsbereal9432
      @letsbereal9432 4 года назад

      They just want views that’s it! Yenesu hasab min yadergal ewnetegna ferdim silemayiset asafarim new esun makreb

    • @BiniyamDejene-hf5hb
      @BiniyamDejene-hf5hb 4 года назад

      የአቀራረብ ይዘቱ በተለያየ መንገድ ሊሻሻል ይችላል ነገር ግን ይህን ፕሮግራም የህግ ሰዎችም ሊያዩት ስለሚችሉ የአንዱ ፍርድ ሌላውን ያስተምራል ከዛ ውጪ ግን እኛም ህጉን እንድናቅ መሻሻል/መቀየር ያለበትን በተለያየ መንገድ ለመጠየቅ ያግዛል። ....

    • @ኡሙኢምራን.youtube
      @ኡሙኢምራን.youtube 4 года назад

      ኢሄ እኮ እውነተኛ ታሪክ አይደለም ሰውን ለማስተማር ትምህርት እንዲሆን በድራማ መልክ የቀረበ ነው እውነተኛ ታሪክ መስሎዋቹ አትሽወዱ

    • @BiniyamDejene-hf5hb
      @BiniyamDejene-hf5hb 4 года назад +1

      ፍርድ ያገኙ የወንጀል ታሪኮችን በድራማ መልክ የሚቀርብበት ፕሮግራም እንደሆነ ብስሪ ደጋግማ ስትናገር ሰምቻለሁ ፕሮግራሙ ድራማ ብቻ አይደለም

    • @ኡሙኢምራን.youtube
      @ኡሙኢምራን.youtube 4 года назад +1

      በተናገረ ነው እንዴ እሷ ተናገረች ማለት አትዋሽም ማለት ነው? እሺ ከሆነ ታዲያ ለምን የፍርድ ሂደቱን አይገልፁም?

  • @ሒክሙነኝወለየዋ
    @ሒክሙነኝወለየዋ 4 года назад +11

    የናት ውለታዋ ይሄ ነው እስይ ሁለቱንም ህይወት ማጥፋቱ ደስ አሰኝቶኛል መታሰርም የለበት ምክንያቱም ማንኛውም ሰው እራሱ ላይ አድርጎ ካሰበው ይህንን ዘግናኝ ድርጊት ሁሉም ይፈፅመዋል

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 4 года назад +218

    አይቆጨውም ቢታሰርም ወድ ነው እኔም ማሙሽ ብሆን ማደርገውን ነው ያደረገው ወዳታ

    • @saratemere2319
      @saratemere2319 4 года назад +11

      ጀግና ብዬዋለሁ

    • @madinamahmoud817
      @madinamahmoud817 4 года назад +9

      በጣም ሁለቱንም መሆኑ ደስ ብሎኛል አበሳ ነህ

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
      @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 4 года назад

      @@madinamahmoud817 በጣም እጂ

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 4 года назад +9

      ጀግና ብዬዎለሁ ማሙሸ አንበሣ እኔም ብሆን በእርግጠኝነት ግድዬ ነው የምፈጵመው ማማዬ ነብሰ ይማር በልጅነቴ ሠደት ወጥቼ እሰዎን ለማሳከም ሰንከራተት የልብ ችግር ነበረባት በሀኪም ሰህተት ማማዬን አጣሆት

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
      @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 4 года назад +2

      @@ኤልሻዳይሁሉንቻይ አይዞን ውዴነብሳቸው ከደጋጎቹ አጠገብ ያኑርልን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 4 года назад +1

    ምን አይነት ዘመን ነው እግዞ መሃርነ ክርስቶስ
    እኔ የእናቴ የእንጀራ አባትተናቴን አሳድጎ እኛንም አሳድጎናል አሁንም ከአባቴ በላይ ነው ይርምናየው አብርነው እንተኛለን አብርነው እንኖራለን አሁንም ከቤተስብ እሱ ነው የሚናፍቀኝ አባቴ እወድሃለሁ አባ አንተ ለኛ ልዩ አባት ነህ ውለታህን ለመክፈል ያብቃን

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 года назад +35

    ግድ የላችሑም አላም ፍጻሜ ላይ ነን 🧐😭። ንሰሐ እንግባ ከምር እንጸልይ ደግሞ 🧐 ወይ ወንድ የዶሮ ጭንቅላት ሖናችሑ ትዘልቁታላችሑ። እይ እናት ሺ አመት ትኑር ። ውይ አቡሽ አንጀቴን ነው ያላወሰው ወላሒ ንደ ልጆቼ ። ትክክል ውሳኔ ነው የወሰነው እኔ ብሖን ዳኛው ማሙሽን እሸልመው ነበር።

    • @venishbedju8424
      @venishbedju8424 4 года назад +2

      እዉነት ነው ዘመኑ ያስፈራል 🙏🙏

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 4 года назад +1

      ትክክል በጣም ያሳዝናል ማሙሽ ትክክለኛ ውሳኔ ነው

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 4 года назад +1

      እውነትሽን ነው ከምር ሚሰማው ነገር ሁላ ያስፈራል ለማመን እራሱ ይከብዳል

  • @fantugirma7933
    @fantugirma7933 4 года назад +6

    ጉድ ነው እንዴት አስቻለው 😭🙄እውነቴን ነው ይህ ተግባር በጣም አሳዛኝ እና አስነዋሪ ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ😭😭😭😭

  • @sofia.19.mohammadm37
    @sofia.19.mohammadm37 4 года назад +30

    ወላህ እደ ዘሬ ተሰምቶኝ አየዉቅም የራብ እኛ ደከማ ናን እነ ለቅፅፋት እኳ እኛን ለኛ አትታወን ያራብ በዱንያም ከዉርደት በአኬራም ከእሰት ጠብቀን ተሰስቶ ከማሰሳት በኣታ እጠበቀላሁ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን እትሁን 😭😭🙏🏾 በጣም ይዘገንናል 😭😭😥

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 года назад +47

    He did great job 💪
    If I have POWER I don't put you in jail .....
    REST in peace your mother 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን እውነት የሚስማው የሚታዬው ያስፈራል 2013 ለምድሬ ተንሳኤ ይሁን ስላም ፍቅር መተሳስብ ይሁን
    2013 መልካሙን ይዛ ይምጣ በስማም

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 4 года назад +9

    እሠይ:ማንም:የሚያደርገው:ነው:ማሙሸ:መታሠርም:የለበት:ደመላሸ:ተባረክ:1ለናቱ:ተባረክ

  • @gifftioromyaeyu2791
    @gifftioromyaeyu2791 4 года назад +15

    ልጅ ማለት እደሱ ነው እኳን ገደላቸው
    ሴት ልጅ መውለድ አያስፈልግም
    የተረገመ ዘመን

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 4 года назад +97

    ወየው ዘንድሮ በየሄድኩበት የማልሰማው የለም አረ 2013 መቸ ነው የሚመጣው እደው ጥሩ ነገር ይዞ ቢመጣ 🙄🙄🙄🙄

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 4 года назад +11

      ሰው አስተሳሰቡ ካልተቀየረ አመት ካመት ቢቀየርምን ይመጣል

    • @tadeabiyo1999
      @tadeabiyo1999 4 года назад +1

      @@zinashdereje2056 tikikil 100/ persenti

    • @tadeabiyo1999
      @tadeabiyo1999 4 года назад

      Lane ylgaben ewnate new woysi dirame new???,

    • @fatumajs1551
      @fatumajs1551 4 года назад

      እኔም ነፍቆኛል መቼ እዴሚመጣ

    • @farah-jt2ud
      @farah-jt2ud 4 года назад

      @@tadeabiyo1999 እውነት ነው

  • @bezafikre1219
    @bezafikre1219 4 года назад +13

    ወንድ ልጅ መውለድ ጥቅሙ ይሄ ነው የእናቱን ደም መልሷል

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    ስለ ህይወትን መከታተል ይመቸኛል በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ግን ዘመኑ የተበላሸ መሆኑ ያሳዝናል ሱብሀን አላህ

    • @meselesisay7614
      @meselesisay7614 4 года назад +1

      በጣም የማያ ሳዝነው የህፃኑ ሞት ነው

    • @enanu7683
      @enanu7683 4 года назад

      በጣም

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 2 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አቤቱ መረን እበክ ሐገረችን ለይ እንድ እንድ አይነት አስፀያፍ ድርግቶች ኤየተፈፀሙ ስጀመር ሰለም የእግዚአብሔር ቀል ክደን እንዴትስ ይፈፀም ኡፌ😭😭😭😭😭😭 ትልቅ ጥፈት የምገኛዉ አበት ተቢዮ ለይ ነዉ እሱ ነዉ እንጅ አይምሮ የጎደለዉ እጪ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    አቤት አቤት አቤት የሴጣን መንፈስ ሰውረኝ አምላኬ😭😢

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 года назад

      Awo ye seytan menfes hageritua lay sir sedual ye wesib menfes tut mata sile sex maseb ye sodom gomora menfes ye chikane menfes tig yederese gud new

  • @kalabmisrak7327
    @kalabmisrak7327 3 года назад +2

    ፈጣሪ ይህንን በደል ይቅር ይበለን ያሳፍራል

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад +8

    በቅዱስ አማኑኤል ሰም በጣም ይከብደል ይዘገንናል ያሁሉ ፍቅር ለጥላቻ ተቀይሮ ሁሉም ጠፉ መጨረሻይን አሳምር ማለት እደዚ ነው

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    ግን ይሄ ፕሮግራም ምንድነዉ ጥቅሙ የምታሰሙን ሁሉ መሀት ለጆሮ የሚቀፍ ምኑ ነዉ አስተማሪነቱ

    • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
      @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 4 года назад +1

      አስተማርነት አለው እሱም ለራስሽ ሂወት ጥንቃቄ ለማድረግ ነው

    • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
      @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 года назад

      እህቴ ሞኝ አትሞኝ አስተማሪማ ነው ስንቱ ነው በመናፍስት ተይዞ በባለመንቃት እግዚአብሔርን ሳይፈራ ሳይታወቀው አልታይም ብሎ ስንት ጉድ ነው የሚሰራው ወይም እየሰራ ያለው ግፍና መከራ ።
      ይህ ሲነገርኮ ግማሹ " አሉ " ብሎ ዜና ለምማቅረብ ግማሹ በቅዱስ መንፈስ ህዝቡን ለማንቃት በከፊልም ቢሆን ከተኛበት ለማንቃት ከወደቅንበት ለማስነሳት ነው ሰዎች ቢሰሙ ይነቃሉ እንጅ እንደ እናትየው በጨካኙ ባሏና በልጇ እርር ድብን ብለው እይሞቱ።
      እንዴ የምን መቅበጥ ነው ዝም ብላችሁ "ንቁ ዲያቢሎስ እንደሚያገሳ እንበሳ የሚውጠውን ፍለጋ በዙርያችን እያንጃበበ እንድሆነ " ቅዱስ ቃሉም ይነግረናልኮ ሀሎ.... "ንቁ በሀይማኖት ቁሙ ጎልምሱ ጠንክሩ በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን " ተብለናልና እና እንንቃ ሁሉም ቤታችን እስኪገባ አንጠብቅ ምን እንደሚያጋጥመን አናውቅምና ታጥበን ታጥነን ለንስሃ በቅተን ነቅተን እንጠብቅ ከህይጣታችን ነፅተን ዘልአለማዊውን መንግስት እንድንወርስ ...

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 года назад +9

    በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ነው ምሰማው አቤቱ አምላኬ ሆይ ከንደዚ አይነት ፈተና አንተ ጠብቀን😭😢

  • @dagimaweke3256
    @dagimaweke3256 3 года назад

    ክርስቶስ የእውነት መምጫህ ደርሷል!!!
    የተባለው ሁሉ እየተፈፀመ ነው!!!
    ጌታ ሆይ ካለንስሐ ሞት እንዳይወስደን አስበን!!!

  • @ኡምሀናንሀናን
    @ኡምሀናንሀናን 4 года назад +81

    አሁን ለሱ እስር ይገበዋል?በይሆን መሸለም ነበረበት።

    • @zinashdereje2056
      @zinashdereje2056 4 года назад +5

      ዘድሮ እኮ ህጉ ተቃራኒ ሆነ

    • @abduhassen5058
      @abduhassen5058 4 года назад +3

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 4 года назад

      Tikikile gin ye Ethiopia heg betam yasazenale

    • @ሢርቅመኮነን
      @ሢርቅመኮነን 4 года назад +3

      ፀልዬለት ማሙሽ ፈጣሪ ፈቅዶ ከእሥር ቤት በሠላም እዲዎጣ ከዛም ንሥሀ ገብቶ ፈጣሪ የፈቀደለትን ህይዎት እዲኖር በፀሎታችሁ አሥቡት በተኙበት ሣይሆን መገደል የነበረባቼው በቁማቼው እሣት ማደድና ማቃጠል የተወለደችውም ሠይጣናውይ አሥተሣሠብ በተሞላበት ማህፀን ነው የወጣችው ብትኖርም ጭራሽ ሠው ትበክል ነበር

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 4 года назад

      seble aer arif eyeta!!!!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 года назад +1

    ይገርማል ብቻ። ይሄን ታሪክ በብዙ ጎን ማየት እንችላለን እውነቱን ግን ባለቤቶቹ ይዘውት ሞተዋል። እቺ ልጅ ለናቶ ክብር የሌላት የራስዋ የሆነ ምክንያት ይኖራታል አንደኞ በምን ምክንያት ከገዛ አባትዋ ጋር ተፈቱ፣ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነበር ያሳደገቻት፣ ከልጆ ፍቅር ይልቅ የጎረምሳ ፍቅር መርጣ ይሆን ይሄን ሰው ያገባችው?፣ አግብታውስ ለስዋ የነበራት እንክብካቤ ምን ይመስል ነበር፣ ይሄ ሰውዬ እቺን ልጅ ገና በልጅነቶ ይተናኮሳት ቢሆን ኖሮስ፣ እቺ ልጅ እናትዋን በብዙ መንገድ ልትበቀላት የፈለገችበት ነገር ይኖራል። ብዙ ማለት ይቻላል። ምክር ለእናቶች በተለይ ልጆች ይዛችው ከባሎቻችው ተፋታችው ለሌላ ትዳር የምትጋበዙ በተለይ ልጆቻችው ነብስ ሳያውቁ የሆነ ቦታ ላይ እንኮን ሳይደርሱ እነሱ ሳይመርጡ እራሳችው መርጣችው የልጆቻችሁን ሂወት ሲኦል የምታደርጉ ተጠንቀቁ። እግዚአብሔር ፍቺን አይወድም ከፈታችው ደግሞ አርፋችው ልጆቻችሁን ዋጋ ከፍላችሁም ቢሆን አሳድጉ። አድገው በቃሽ እናቴ አሁን ደግሞ የራስሽን ሂወት ኑሪ ብለው አመስግነው ያኔ በሰላም በተረጋጋ መንፈስ የራሳችሁን ሂወት ትጀምራላችው። ምች ወቀሽ አትበሉኝና ለኔ እቺ እናት እራስ ወዳድ በመሆኖ ነው የነዚን ልጆች ሂወት እንደዚ ብኩን ያደረገችው። ይሄን ስል በዚህ አይነት ሂወት ውስጥ ስላለፍኩ ነው። ምንም በእንጀራ አባቴ የዚ አይነት ነገር ባይደርስብኝም እናቴ በመረጠችው ምርጫ እኔም ሆንኩ ወንድም እህቶቼ ብዙ ዋጋ ከፍለናል። ዛሬ ላይ የተረጋጋ ሂወት እንድኖር የረዳኝ ታሪኬን የቀየረው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ነው። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ለምታልፍ ሁሉ ፀሎቴ እኔን ያገኘኝ ጌታ እናንተንም ያግኝ። እረፍት ያለው በሱ ብቻ ነው።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +69

    የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ነው የሚሰማው እውነት ጊዜው በጣም ያስፈራል ብቸኘነት ይግደለኝ ሆሆሆሆሆ ወንድ ልጅ በሩቅ

    • @endalewada3507
      @endalewada3507 4 года назад

      Don't take it siroues

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 4 года назад

      Are betam yasaznal wende lgy mewlda begege

    • @helenbeautifulwomantube6517
      @helenbeautifulwomantube6517 4 года назад +2

      የእንጀራ አባት በሚለዉ ይስተካከል

    • @Tube-hv9lh
      @Tube-hv9lh 4 года назад +1

      Ere ewunetsh new ufff

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 4 года назад +1

      Men wend lej teyalesh defruwat eko aydelem feleganm enji egziabher yetebekegn new mibalew sent egziabheren yemifera melkam wend ale!!!

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +6

    እግዚኦ ማርን ይቅር በለን ማርን ይቅር በለን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን እባክህ. እርዳን. ምን ጉድ ነው እምንስማው እውነት ከእኛ አገር ነው እሄ ወይኔ. ጆሮየን ምን ባደርገው ይሻለኛል

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 года назад +15

    ምን ነው ባታቀርቡት እንዲህ የሚዘገንን ነገር እደው ቢቀር እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ።

    • @betayoo5336
      @betayoo5336 3 года назад

      ለትውልድ መማርያ ይሆናል

  • @negasiabelt3108
    @negasiabelt3108 4 года назад +3

    Wow Bold movie Performance was excellent!!!
    Brace for impact:The most controversial Ethiopian movie of all time ‘“don’t go down easy, the story of betraying the people you love most” Didn't really know how it would be portrayed on the Society Engraving in ancient culture and tradition.But general the acting and cast was great. It is Great to see a movie different out of the norm.
    We’ll done keep it up.

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 4 года назад +41

    ይሄ ጀግና ነው መሸለም ነበረበት ።ሀገሬ ህጻን ደፍሮ 14አመት የተፈረደበትን በ4ወር በይቅርታ የሚለቅ መንግስት ።ይህ ንጹሕ ሰው ላይ እንደመፍረድ ነው የሚቆጠረው ።

    • @hanabelay6808
      @hanabelay6808 4 года назад

      Betam tekekel bleshal

    • @etsegenethailu2662
      @etsegenethailu2662 4 года назад +2

      I don't know what's religion you follow but killings not the answer I know its hard to accept and you should know the law before you judge

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 4 года назад +1

      @@etsegenethailu2662 አትመጻደቂ ባክሽ ሲጀመር እጸገነት ብሎ የፈረንጅ ስም የለም በማንነትሽ ካላፈርሽ በሰው ሀገር ቋንቋ መጻፍ ግብዝነት ነው ።ሲቀጥል በራስሽ ቤት ይህ ቢፈጸም አንደኛዋ ይህን ፈጻሚ አንቺ ነሽ ።በየትኛውም እምነት ግደሉ አይልም ስሜቱ ተጎዳ የእናትን ባል አግብታ ስትኖር ሲያንሳት ነው 😡

    • @siredtodamonsalvatore9491
      @siredtodamonsalvatore9491 4 года назад

      @@iamfine6333 Only God can judge ... fetari gedelu alalemm

  • @hayatmuhatub7453
    @hayatmuhatub7453 3 года назад +1

    እሰይደግአረክ ጎበዝ ማሙሽአደንቅሀለሁ እነሱቢሆኑ አባቱም እህት ተብየዋም የሌባአይነደረቅናቸው

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 4 года назад +5

    ምን እንላለን ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ ዘመን መዋጀት ዘመኑን መከተል ሳይሆን ወደ ራስ መመለስ ነው።
    እኔ ይህን ፕሮግራም አስተያየት ስሰጠበት የመጀመሪያየ ነው ግን #የብስራት ሜካፕ ለማየት አያሰመኝም በእውነት እኔ አቅለሸለሸኝ ፊቷን ሁሉ ተቀዳ የተሰራች ነው እኮ ምትመለሰው ዋናው ከመልእክቱ ቢሆንም እናንተ ግን በቪዲዮ ስትመጡ ቢያንስ ቀላል አድርገሽ ተጠቀሚ ልክ እንደ ራሄል እኔ #ስለሜካፕ ስለማያገባኝ አላወራም ደግሞም አውሬቼ አላውቅም ግን ዛሬ ልናገር አታብዙት

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 4 года назад +5

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ እባክህን እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    ከሟቾች ይልቅ የልጁ ህይወት ያሳዝናል ሰይጣንም ይህን ነበር ሚፈልገው ተሳካለት ቤተሰብ በተነ 3 ነፍስ አጠፋ ከዛም ወጣቱን ለስር ዳረገ አያችሁ የኛ ጠላት ሰው አይደለም በሰው ላይ እያደረ የማይታይ ርኩስ መፈስ እጅ እባካችሁ ነቅተን በጭዋ አስተዳደግ በመፈሳዊ ህይወት እየቀረፅን ልጆቻችን እናሳድግ ይህ ከመሆኑ በፊት ያዛዝናል ልቤን ነው የነካኝ

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 года назад +19

    ምን አይነት ዘመን ሆነብን በኛ ጊዜ አሁንስ ምነው በዛ በዱሮ ዘመን ተወልጄ ኑሮ ተመኛሁ

  • @mikimolat7801
    @mikimolat7801 4 года назад +5

    ለጀሮ የሚከብድ የሚሰቀጥጥ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ከዚህ ክፉመፈስ እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 3 года назад

    ማሙሽ ጀግና ነው እደዚህ አይነት ምግባር ለሚፈጽሙ አስተማሪ ነው መፈታት አለበት

  • @milli20on
    @milli20on 4 года назад +17

    ቆይ ምንድነው ሁሌም ስንት እንደተፈረዱት ማትነግሩት 😒

  • @meseretbayu6064
    @meseretbayu6064 4 года назад

    ልጁ የት ነው የታሰረው እስኪ አቅራቢዎች ሹክ በሉኝ ልረዳው እፈልጋለው ለናቱ መሰዋት የከፈለ ጀግና ነው እናት እናት ነች እናት እውነት ናት አባት እምነት እኔም ብሆን ከሱ የዘለለ ድርጊት አልፈፅምም ነበር ፍርዱን ጨርሶ እስኪወጣ አይምሮው እዳይጎዳ ሰው ያስፈልገዋል በዛላ የተማረ ሰው ነው ጥሩ ዜጋ ሊወጣው ይችላል የተማረ ዜጋ በእስር መበስበስ የለበትም ለማንኛው እባካችሁ የታሰርበትን ሙሉ አድራሻውን ከነስሙ አስቀምጡልን

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 4 года назад +7

    አረ ወይኔ ቱቱቱ ያሳፍራል ፈጣሪን የበደልነው በደል ብዛቱ እሺ አሁን ከውጪው አለም ያነሰ አጣት ሰርተናል የተቀደሰች አገር ማለት ምንድነው 😥😥😥😥🙆🙆🙆🙆🙆

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    አቤት እግዞ መሀረነ ክርስቶስ በኛ በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ይህ አፀያፊ ነገር የተፈፀመው ምን ያክል እደወረደን እስኪ ተመልከቱ መረገም ነው የትቢት መፈፀማወች ሆንን ለዚህ መፍትሔው ወላጆች ለልጆች መፈሳዊ ትምርትን ማስተማር አለባቸው ገባድ ነው

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 года назад +4

    ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ፍቅርን ሠላምን አምጣልን 😭😭😭😭

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 4 года назад +1

    ዋው ምን አይነት እንጀራ እናት ብትሆን ነው የእንጀራ ልጆቿ እንዲህ የተንገበገቡላት, የወደዷት?!?! የገዛ ልጇ ምን አይነት መንፈስ ገብቶባት ነው ለእናቷ እንዲህ ክፉ የሆነችው?!?
    እግዚኦ 😭😭 The time is up!!

  • @chpdg5906
    @chpdg5906 4 года назад +4

    አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በጣም ከበድ ነው ለጆሮ ወዮ 🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ahabte
    @ahabte 3 года назад +1

    ayaders newe !
    Sealilene Kidset Dingel 🙏🙏🙏

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 4 года назад +4

    እየሱስ እኔ መንገድ እውነት ሕይወትም ነኝ ጌታና አዳኝ አድርጎ አለመቀበል መዘዙ ብዙ ነው አሁንም ይጣራል የሚሰማ በህይወት ይኖራል እርሱ የቤተሰብ መሪ ነው!!!

    • @ghyt1077
      @ghyt1077 2 года назад +1

      አላህፊሪ🤔🤔😏😏😏

    • @istme4224
      @istme4224 2 года назад

      😂😂😂😂😂

  • @rosealemayew3151
    @rosealemayew3151 3 года назад

    እንኳን ከፍቼ ልሰማው ርዕሱን ላነበብኩት በጣም ነው የዘገነነኝ ፈጣሪ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @hemdanazu7961
    @hemdanazu7961 3 года назад +3

    እናቴ ትሙት አንደኛ ልጅ ነው ይመችህ አቦ

  • @EnayaWorakeAbdu
    @EnayaWorakeAbdu 2 месяца назад

    አሏህ ከደዝህ አሰነዋሪ አፀያፍ ሴጣናው ስራ ይጠብቀን ሃቲማችን ያሳምርል አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @ritadaniritadani
    @ritadaniritadani 2 года назад +4

    በስመአብ ወልድ ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ለጆሮ መስማት የሚዘገንን ለፈጣሪ ይቅር ይበላችው

  • @jarrylove9944
    @jarrylove9944 4 года назад +1

    የፈጣሪ መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነአው ውእድ እህትና ወንድሞቼ ፈጣሪ ላገርራችን ያብቃን ተግተን እንጸልይ ክርስታኑም ንስሀ እንግባ ሙስሊም እህት ወንድሞቼም ተግታቹ ወደ ፈጣሪ ለምኑ ምናየው ምንሰማው በጣም ያስፈራል ፈጣሪሆይ አቤቱ ይቅር በለን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪
    ይዚህ ሁሉ ሀጺያት ነው ኢትዮጵያ መከረዋን የምታየው
    ሰአሊ ለነ ቅድስት ኡአአአ💔😫😪

  • @ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ

    መጀመሪያ ቤተሠቡ ላይ ችግር አለበት ፈሪያ ፈጣሪ መማር አለባቸው ሠውነት ምግብ እንደሚያስፈልገው አእምሮም ሠማያዊ ምግብ አለው ቢያንስ እስከ አስር አመታቸው ከፈጣሪ ጋር ማስተዋወቅ በቃ በድንጋይ ላይ የተፃፈ ፅሁፍ ማለት ነው አይረሱትም ከዛ ውጭ ባባ ዎራው አትፍረዱ ማለቴ እንኳን ካልወለዳት ከወለዳትም አባት እየወለደ ነው ችግሩ ያለው ከልጅቱ ነው ወንድ ልጅ ሴት ፊት ካልሰጠችው አይታገልም ምክንያቱም ከውጭ ማመንዘር ትችል ነበር ብትፈልግ ውድ አንባቢያን እባካችሁ ልጆቻችንን የፈጣሪን ቃልእናስተምራቸው በቀን አንድ ቃል

  • @eacdexafd4383
    @eacdexafd4383 4 года назад +18

    መቆየት ደጉ ስንቱን ያሳየናል ይህንን ሳያዩ የሞቱ ምንኛ ታድለዋል ለመስማትም ይዘገንናል ሰው አምጦ በወለደው ልጅ ይህን ያህል በደል በፈጣሪ። አረ በዚህ ዘመን በመፈጠሬ ራሴን ጠላሁ😭😭😭😭😭😭

  • @etenae7492
    @etenae7492 4 года назад +2

    ወይድላችን ከምኑ ጊዜ ደረሰን መስማት በጣም ይከብዳል እባክህ ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ አምጣልን

  • @genitora2492
    @genitora2492 4 года назад +12

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጆሮዬ ይሄን ክፉ አትስማ ።

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 2 года назад +1

    እግዞዎ ማርነክርስቶስ ይቅርበለን

  • @keyakeyu8205
    @keyakeyu8205 4 года назад +14

    ማሙሽ ትክክል ነው ያደረገው እኔም ብሆን አደርገዋለው እንደውም ዘገየ የምታሳዝነኝ ሰው ሀገር ያለችው ናት ምስኪን ቤተሰብ አልባ ሆነች ምን አለኝ ማን ቀረኝ ብላ ሀገር ትገባለች

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 года назад

    Good job Dege adrge enkone tbkele

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 4 года назад +9

    ላቀረባቹት፣ፕሮግራም፣እናመሰግናለን፣ግን፣ምንድነው፣የምንሰማው፣የአላህ፣አንተ፣ሰላም፣አርግልን፣

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    እግዚኦ በስምአም የምትሉት ይሄኮ አዲስ ነገር አይደለም ብዙ ቤት በሚስጥር እኮ ነው የተያዘው እንጀራ አባት ሁሌ እንደደፈረ ነው የታወቀነው ያደባባይ ሚስጥር አደል እንዴ ሌላው ደሞ በገዛ አባታቸው የተደፈሩት 600 ህፃናት በፌስቱላ ተጠቂ የሆኑት ተረስተው ነው እኛ ሁሌ የድሮውን እረስተን ስለማንጠነቀቀቅ ሁሌም አዲስ ነገር እንደመጣ ነው 😭😭😭🤒🤕

  • @toybayimam2948
    @toybayimam2948 4 года назад +24

    የእውነት እንኳንም ተበቀለ ምንም ወንጀል ቢሆን እኔ ራሱ በሰራው ስራ አንጀቴን አራሰው እሰይ ወንድ ማለት ይሄ ነው ይገባቼዋል

    • @ldaetha4100
      @ldaetha4100 4 года назад +1

      እሰዬ እስከዜም ድረስ መታገሱ እሱ ሆኖ ነው

    • @kedosemekaletebekege9083
      @kedosemekaletebekege9083 4 года назад

      Mare enme endzare Tedesehe Alakeme mote seynsahwe newe mekatele Alebachwu Dabelse Nachwu kosasha

    • @Gettingthatnakfaup
      @Gettingthatnakfaup 4 года назад

      I think kfo lodrg nkfu mmls ylntm I wash mamsh tgsto bstw Egziabher en nheg bizchw😭

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    አሁ ንስ ስለሰው ነው ስለ እንስሳ ምሰማው ሁሉ ግራ ገብቶኛል ወድህ ልጆቻቸውን አስከብበው ለ ወላጅ ልደት የሚያከብሩ ይመስል ፍትለፍታቸው ይረሽናሉ ወድያ እንደዝህ አይነት ነገር

  • @saliahmd3792
    @saliahmd3792 4 года назад +3

    ፈጣሪ ሆይ እደኛ በደል ሣይሆን እዳተ ምሕረት ማረን ይቅር በለን

  • @tinaye964
    @tinaye964 4 года назад

    እኔ ልጁን ነው የምደግፈው በቃ ጀግና ነው ምክንያቱም የእናቱን ገዳዮች አጥፍቷል ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ በራሳችን መንገድ ካልተወጣን መንግስት ለብሄር ብቻ ነው የቆመው ስለዚህ ሁሉም መግደል ይጀምራል

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 года назад +6

    ወንዱ ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶታል ዘንድሮ 🙆‍♀️🙆‍♀️ በተለይ አባት አባት የሆኑት ብሶባቸዋል 🤗🤗

    • @asefazeleke6905
      @asefazeleke6905 4 года назад

      ደርሶብሻል እንዴ

    • @አስቱፍቅር
      @አስቱፍቅር 4 года назад

      @@asefazeleke6905 አረ በፍፁም ከምሰማው ነው ሀሳብ የሰጠሁት ወዳጄ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 года назад

    Yasazenal lebe yesebral Makeda gen betam asnewari sera new ye serachee

  • @ሀገሬውስጤነሸእማድስታሽእ

    በህልሜ ነው የምሰማው ጉድ ምን አይነት ሳዓት ላይ ነው ያለኑ አላህ ሆይ ጠብቀን!!

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 года назад

    ይሄ ነገር መፈስነው አቤቱ ምን አይነት ስብእናነው ፈጣሪዬ ሆይከደዚህአይነት ስውረን

  • @ኢቶፒያዊነኝ
    @ኢቶፒያዊነኝ 4 года назад +3

    ስለሂወት ፕሮግራም ሳዳምጥ ጭንቅ ይለኛል የመኖር ሞራሌን ሁሉ ነው ማጣው በጣም የሚፍ ነገር ነው ካደር ካደር ምሰማው በወጮች ሀገር የምንሰማው ሁሉ ሀገራችን መኖሩ ጉድ ያሰኛል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    ባይሆን "የእንጀራ አባት " ብላችሁ ብትፅፍት
    ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው መወለድ ቁአንቁአ ነው አሳድጉአታል አባቱአ ነእኮ ወይኔ ጭራሽ አልደነገጡም በስህተታቸው
    እንደ ባልና ሚስት ሆኑ በእናቱአ በጣም ትቀናለች ይገርማል አንዳንድ ልጆች አሉ ምንም እንኩዋን በውጭ የሰማነው ቢሆኑም በእናቶቻቸው ሚቀኑ እናቶቻቸው ጉአደኛ ከሆኑ የሚነጥቁ ሲጋቡም ልክ እንደዚህ ኛው ታሪክ የሚያደርጉ ። እናቶችም አሉ ግን የእውነት በሽታ ነው ቶሎ መታከም አለባቸው ።
    እውነተኛ መድሀኒቱ ፀበል ፣ፃም ነው
    እናመሰግናለን

  • @ኢየሩሳሌምሀገረሰላም
    @ኢየሩሳሌምሀገረሰላም 4 года назад +4

    አንደኛ ርእሳችሁን አስተካክሉ እንዳሼንጓሊት ተበጃጅታችሁ ወሬ ከምታሳምሩ ሁልግዜ ዝሙት ከምታወሩ መፍትሄ አምጡ ቁም ነገር ስሩ ምነው የገልቱ መጠራቀማ ሆነን መቅረታችን

  • @fikrebekele7254
    @fikrebekele7254 3 года назад +1

    የምታቀርቡት ትምህነርት የሚሠጥ ሳይሆንይብስ ወንጀልን የሚያሳድግ ነው እስኪ ቁጭ ብላችሁ እራሳችሁን መርምሩ ሊያስተምር የሚችል ነገሮችን ለማስተላለፍ ሞክሩ እባካችሁ

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 4 года назад +4

    እንዴት እንደምወዳችሁ እናንተንም ኘሮግራማችሁንም

  • @selameyayou6281
    @selameyayou6281 4 года назад +1

    ማሙሽ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይጠብቅው እኔም ብሆን አረገዋለሁ የምንሰማሁ ሁሉ ነገር ኢትዮጵያውያን ወዴት እየሄድነው

  • @danitube9299
    @danitube9299 4 года назад +6

    Make it a goal to move out from your parents once you turn 21. Same for the parent make it possible for your children to leave independent by the time they reach certain age.

  • @aljwalecom1024
    @aljwalecom1024 3 года назад +1

    ኢላሂ ከእንዲ አይነት ሙሲባ ጠብቀን አባት ካልተባረከ ይሄ ነው ውጤቱ አባት ማይታመንበት ዘምን ላይ ደርሰናል

  • @Adne_
    @Adne_ 4 года назад +4

    እግዚኦ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እንጅ የሰው ስራ አይደለም እግዚኦ አምላኬ ሆይ ቸር ወሬ አሰማኝ😢😭😭💔💔

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 3 года назад

      ትክክል ነሽ እህቴ በሰዉ ሁሉ ስጣን ይታጫውተባትን ፈጣር ይሳውራን ያረብ

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 года назад +1

    ማሙሽ ስለአናቱንእምባ አዝኗል ግን ፍርድ ከእግዚአብሄር ይሻላል የሱ.ህይወት በሰው ማጥፋት ወንጀል ለምን ትጎሳቆል እንደኔ በምህረት እና ለራሱ በንሰሀ መመለስ