//የት ናቸው?// ልዩ አነጋጋሪዋን ቆንጆ ፍለጋ ድሬ ገብተናል፤ ማንኛዋ ትሆን ? ኮሎኔል መንግስቱስ ከየትኛዋ በፍቅር ወደቁ //በቅዳሜን ከሰአት //
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- በተወዳጁ ፕሮግራም "የት ናቸው?" ዮናስ በድሬደዋ ከተማ ተገኝቶ የድሬደዋ ጨርቃ ጨርቅ አርማ ነን በማለት ሁለቱም የባለብቤትነት ጥያቄ የሚያነሱት መሰሉ ካሳን እና የሺን የትናችሁ ብሏል
In this well-known segment of 'Yet Nachew,' Yonas travels to Dire Dawa. There, he sheds light on a significant dispute over the ownership of the Dire Dawa Textiles logo involving Meselu Kasa and Yeshi.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv - Развлечения
ማነው አደኔ የመጀመሪያዋ ሴት ናት አሚል👍
ለሁለቱም እድሜ ይስጥልን ፈቶግራፉ ግንመጀመሪያ የቀርቡት #የትዬ_መሰሉ. ነው የምትሉ 👍👈
እትየ መሰሉ ናቸው የድሬደዋ ቆንጆ ።ኑሮ አጎሳቁሏቸው ነው እንጂ ውበታቸው እንዳለ ነው አንገታቸው ብቻ በቂ ምስክር ነው።
Thats politics thats how history changes
የመጀመሪዋ ሴት ፎቶ ነው1000%❤❤❤❤
awo ❤❤❤❤
ጥያቄ የለውም እኮ አፍንጫን አይንን ግባርን አንገትን ማየት ብቻ በቂ ነው የመጀመሪዋ ናቸው የኔ እናት❤ግዜ😢
Yas
ማሻ አላህ ወርቅዬም ቆንጆ ናት
እትዬ መሰሉ መገን አንገት😍 ረጂም እንድሜ እና ጤና ይስጥዎ
ፎቶው ግን እትዬ መሰሉን ነው የሚመስለው
❤
EBS PLEASE HELP SOMETHING
ፎቶግራፍ የመጀመሪያ ያየናት ነው አይኖቻ የመክራል እግዚአብሔር የሜረዳት ይስጣት. እንደ ዘኪ እማማ ዝናሽ ❤
አሜን ❤❤❤🎉🙏
ፎቶው በትክክል መጀመሪያ ያቀረባችኋት ነው እንጅ ሁለተኛይቱ የሶ አይደለም
የመጀመርያዋ ሴትዯ ነዉ ፎቶዉ
ማማየ ምነወጠፍሽ
Jelse be comment lemjenajeni eymokershi balhone 😂😂😂
ፎቶው የእትዮ መሰሉ ነው 100%❤
እ ና መጀመሪያ የተጠየቀችዋ ጓደኛወትም ትመስላለች😍
እትየ የሺ በፍፁም እርሶ አደሉም የፊት ገፅታቸው ይለያያል😊
የመጀመርያዋ ነች የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ምንም ጥርጥር የለም የጠይም ነው አሁንም አገተ መለሎ ናት
አዎ እስማማለሁ 😊
❤Awo
ትክክል
በትክክል
አረ ሼም ነው ፣ምንም ጥርጥር የለውም
ወ/ሮ መሰሉ ነው የምትመስለው
ፎቶው የእትየ መሰሉ ነው በፊት የሆነ ኢንተርቪው ላይ የድሮ ፎቶዋን አቅርባው አይቸዋለሁ ከዚህ ከፖስተሩ ጋር አንድ አይነት ነበር ደሞ ሁለተኛዋ ሴትዮ ከድሮ ፎቶዋ ጋር እራሱ ፖስተሩ አይመሳሰልም
እኔም አይቻለው
1000% ምንም ጥርጥር የለ
ውም የትዬ መስሉ ነው ።እትዬ መስሎ ቁመተ መለሎ አንገቷ መቃ ነው !!እርጅም እድሜ ለሁለቱም እመኛለሁ እትዬ መስሎን አለንልዎት ልንላችው ይገባል መረዳ አለባችው የኔ ብችኛ።🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም የሷ ነው ብየ ነው ያሰብኩት❤❤❤
I agreed
Afachew mtebeb mselu ymselale
Afachew akababi ytye mselu new
Yes true she is beautiful❤
እኔ የድሬ/የሳቢያን ነኝ፣ አሁን የየሺን እድሜ አለኝ ግን የድሬዳዋ ቆንጆ ፎቶ ልጅ ሆኜ ቤታችን ተሰቅላ አስታውሳለሁ እና ፎቶው የመሰሉ ነው በእርግጠኝነት100%
በትክክል
እኛ ግን የደብተር ላስቲክ ውስጥ ፖስት ካርድ ብለን እንከተው ነበር
ፎቶው በትክክል እማማ መሰሉን ይመስላል ❤❤❤❤
ምንም አያጨቃጭቅም እውር አይቶ ይመሰክራል ፎቶ የመሰሉ ነው 100/%
እርግጠኛ ነኝ መበሳቆሏ ነው እጂ የመጀመርያዋ ነሽ !!!
ያለምንም ጥርጥር የመጀመሪያቱ እትየ መሰሉ ናቸው የምትሉ👍
ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናው በጤና መኖር ነው የሰው ልጅ እንደ አማረበት መጨረሻው አምሮ ቢሞት 🤔 የኔ እናት አላህ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምረው
አሜን❤
አሜን
አሜን
ፎቶዉ የወ/ሮ መሠሉ ነዉ ሁለቱም ፎቶ ተነስተዉ ይሆናል ሁለቱም ቆንጆዎች ናቸዉ ግን እርጅናና መጎሳቆል ቢኖርም ገፅታቸዉ ያስታዉቃል
በትክክል
በትክክል የመጀመሪያዋ ነው የነጋዴዋ ችግር አፈር ይብላ ተጎሳቁለው ነው
እውነት ለመናገር ፎቶው የመጀመርያዋጋ ነው እሚመሳሰለው ሁለትለኛዋጋ አይገናኝም
የመጀመሪዋ ነች ፍቶዋ የሚመስለው።
ሁለቱም የሀገራችን ማስታወሻ ናቸው ውብ ግዜ አሳልፎዋል ግን ጨዋታው ስለፎቶው ከሆነ 100%የመጀመርያው እናታችን ነው❤❤
የእትየ የሽ የልጅነት ፎቷቸዉ በጣም ቆንጆ መሆናቸዉን ይነግረናል እትየ መሠሉ የልጅነት ፎቷቸዉ አልተገኘም ግን በዚህ እርጅናቸዉም ገፅታዉ የእትየ መሠሉ መሆኑ በዚህ እድሜና ጉስቁልና እርጅናም ይመሠክራል
true
ልክ ነው ሁለተኛዋ ገና ወጣት ናት እኮ የኃይሌ ዘመን አትመስልም ወ/ሮ መሰሉን አይቶ መገመት ብዙ አያስቸግርም የፎቶው ባለቤት ወ/ሮ መሰሉ ናቸው
የሺ ኑሮዋ ጥሩ ስለሆነ ይሄ ፎቶ የእሷ ቢሆን ኖሮ እርሷጋ ወይም ቤተሰቧጋ ይገኝ ነበር በዚህ የድሮ ፎቶዋ ራሱ ከአከራካሪው ምስል ጋር አይመሳሰልም።
እኔም በዚህ እስማማለሁ
ሁላችሁም አምሮባችኃል በተለይ ብሩክቲዬ🌸 የመጀመሪያዋ ትመስላለች ሰው ኑሮንውን ነው የሚመስለው
ውበት ረጋፊ ነው ከዚህ ብዙ እናማራለን በውበታችን ለምንመካ የሚመካ በልዑል እግዚአብሔር ይመካ ውበት አያጣላም ቸሩ መድሀኒአለም ሰማያዊ ውበት ያልብሰን።
100% የእትዬ መስሎ ፎቶ ነው ምክንያቱም አፍንጫዋ እና አንገትዋ እንዳለ ነው. ለሁለቱም እድሜና ጤና ይስጥልን
😏ኧረ የሺ እድሜዋም ገና ነዉ😌ፎቶዉ የእትዬ መሰሉ ነዉ። እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እንደ ልጅ ብጦራቸዉ🙏
@@addisababanazareth1525 😍😍🙏እሺ እንደ ክርስቶስ መልካም ፈቃድ
የሀሳብህን ይሙላልህ@@ነፂምንሊካዊት
እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልኽ!!!
@@ነፂምንሊካዊት👉💚💛❤👌🙏
Adirgekew nw fetari ystk 🙏
የመጀመሪዋ ሴት ነው ፍቶዋ 🙏
የመጀመሪዋ ሴትዮ ናት አይኗ ያስታውቃል❤
ይቺን እናት፣እንደማማዝናሺ፣አሳምሮመያዝነውበአላህ
የሺ የተሼወደቺው ነገር ያለ ይመሥለኛል ምክንያቱም ፎቶው እሷን በጪራሺ አይመሠልም በጥቅሉ ፈየፎቶው ባለቤትነት የሚገባት መሠሉ የምትባለው ሴትዮ ነው እሚመሥለውም እራሥዋን መሠሉን ነው።!!!!!
በትክክል፣የወይዘሮ መሰሉነው
የመሰሉ ነው ፎቶው
የመጀመሪዋ ነች የምመሰለው በኑሮ ተጎድተው እጂ
ዮኒ እንጀራ ይዉጣልህ የልጆቾህን አበባ ያሳይህ ፀጊ እንጀራ ይዉባልሽ የልጅሽን አበባ ያሳይሸ! እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጣችሁ ሁሌም ደስታ በርከት በቤታችሁ ይሁን❤❤❤❤ ቅዳሜን ከሰዓት አንደኛ!!
የኔ እናት ድህነት ችግር ክፉ እንጅ መሰሎ ናት❤❤
የኑሮ ልዩነት እንኳን እያላቸው ማን እንደሆነች ግልፅ ነው እትዬ መሰሉ ድጋፍ ቢደረግላቸው የእኔ እናት የሰው ልጅ ኑሮውን ይመስላል ይበል የለ የዚህ ምሳሌ እትዬ መሰሉ ናቸው🙏🙏🙏
አይ ሰው ከንቱ በግድ እውቅና ለማግኘት ኧረ ሼም ነው እነ እናቴ ይጠየቁ የእትዬ መሰሉን ቁንጅና ተወልደው ያደጉት እቺ ከኋላ መጣ እኔነኝ ብላ ገገመች እኮ እኛ ምናቀው በእድገታችንም ድሬ ላይ ምናቃት አንድና አንድ ቆንጆ እትየ መሰሉን ነው ስምንት ነጥብ
አንገታቸው ገፅታቸው የማማ መሰሉ ነው❤❤
ዮኒኒ እምትወዱ❤❤❤❤❤ላይክ
ሥለፎቶው የመጀመሪያዋን ይመሥለኛል! ግን እኔ የወኒ ያተ ጨዋነት ሠው አክባሪነትህ ትህትናህ ፈገግታህ ቢሥሚላ አላህ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥል
ኧረ ሼም ነዉ እትዬ የሺ 😎 ፎቶዉ ከትዬ መሰሉ ጋር ነዉ የሚመሳሰለዉ ከእርስዎ ጋር አይመሳሰልም ከአይን ወዳ ቀላጤ የለም😍
ፋቶው የመጀመሪያዋ ሴትዮ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም አገጫቸው አካባቢ በደንብ ተመልከቱ የመጀመሪያዋ ሴት አገጭ ቀጭን ነው ፎቶው ላይ የሚታየውም አገጭ ቀጭን ነው የሁለተኛዋ አገጭ ግን ሰፊ ነው ሰለዚህ ይህ ፎቶ በእርግጠኝነት የመጀመሪያዋ ሴት ነው
Afnchachwam yemejemeriyawan ymeslal
100%
በትክክል የመጀመረዋ ነው ምክንያቱም መጀመረያ አልመሰለኝም ሴትዮ ሣያት ቶሎ ነው የተመሣሠለችብኝ
የኢትዮጵያ ሰው ድሀ ስለሚወድ ነው እንጂ የድሬዋ ቆንጆ የሁለተኛዋ ሴት ናቸው ግን ለሁለቱም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ሁለተኛዋ ሴትዮ ልጆቻቸውን በመሸወዳቸው ሊቀጡ ይገባል
😂😂😂😂😂
Tekekel beleshal ahun hulachenem ketesemaman wo Meselu nachew ye Deredawa konjo.
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ትክክል!
በትክክል ግጭጭ ያለ ውሽት ነው ፎቶው የመሲዮ ነው 😢😢😢 ብቸኛ ናት ማን ይመሰክርላታል
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ለእነዚህ አይነት ዜጎች ለምታደርጉት ሁለገብ ድጋፍ በእዉነት ተባረኩ….!! እኔ ብችል ኖሮ እንደዚህ ያሉ ለሃገር ብዙ የሰሩ እና በጎ ታሪክ የነበራቸዉን እና ከጊዜ በሃላ ደግሞ በዚህ መልኩ የወደቁትን ምርጥየ ዜጎችን እና በተለያየ የህይወት ዉጣ ዉረድ ምክንያት የወደቁ እና የተጎሳቆሉ ወገኖች ማንሳት እና ሞራላቸዉን መጠገን ነበር የማስበዉ፤፤
100/100 ፎቶ የወይዘሮ መሰሉ ነው ኑሮ አጎሳቁሏት ነው በጭራሽ ከየሺ ጋር አይመሳሰልም
ወ/ሮ የሽ በ60ዎች የእድሜ ክልል ይመስላሉ አእኔ 59 ነኝ ከህፃንነቴ ጀምሮ ይህን ፖስተር አዉቀዋለሁ እንዴት የሳቸዉ ፎቶ ይሆናል?
ትክክለኛ ፎቶ የመጀመሪያዋ የመሰሉ ነው
Number 1
Is the right person 100%
Yes❤
የመጀመራዋ ሴት ነዉ ፋቶዋ ፡100❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚሉ እናቶች ናቸው። ድሬዎች ብዙልን ከፍቅራቹህ ለመላ ሀገራችን ያድለን።
ኧረ ከየሺ ጋር ምናቸውም አይመሳሰልም ከድሮ ፎቶው አንፃር አስተያዩት እትዬ መሰሉ መረዳት አለባቸው የምትሉ ወላሂ አንጀቴ ተላወሰ ምንም ሰው የለኝም ሲሉን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 😥😥😥
ፎቶው የመሰሉ ነው ምንም ጥርጥር የለውም የሁለተኛዋ ሴትዮ የሸዋዬ የድሮ ፎቶ ጋር በፍፁም አይመሳሰልም
እኮ እነዚህ ያላቸው ስለሆኑ ተሰሚነት አገኙ 😢😢😢
አረ በፈጣር የሽና ፎቶው ሰማይና ምድር ነው ።በእርግጠኝነት ፎተው የእማማ መሰሉ ነው 🙏🙏🙏 እንኳን አደረሰሽ እማማ መሰሉ የድሬ ቆንጆ ❤❤❤❤
አረ የመሰሉ ፎቶ ነዉ ሌላዉ ቢቀየር እንኳን የአንገታቸዉ ርዝመት ይለያል
የሰውን እድሜ or መልክ ለማወቅ የመጀመሪያ/ቅፅበታዊ እይታ ትልቁን አስተዋፅኦ ይወሰዳል።በዚህ መሰረት ምስሉ የመጀመሪያዋ የወ/ሮ መሰሉ ነው።
ይችህ ምትጠየቀዋ ባለሱቅ እራስዋ የድሬ ቆንጆን ትመስላለች
በትክክል ❤እኔ ራሱ ስል ነበረ ለብቻዬ
አዎ በጣም ቆንጆ ናት ፎቶዉ እራሱ የሷ ነዉ መሥሎኝ የነበር
እኔም መሰለኝ ነበር እንዳውም ልጃቸው ትሆናለች ብዬ ነበር ቁርጥ ትመስላለች ከይ እይታችሁ
ኧረ የመጀመሪያዋ ነው የሚመስዉ ፎቶዉ
የፎቶው ባለቤት እማማ ሎሚ ናቸው ምናልባት በዚያን ጊዜ ከሁለቱም ፎቶ ቀርቦነበረ ማለት ነው ግን ፎቶው አንገታም ቆንጆ ነው ያደሞ የማማ ሎሚ አንገት አራሱ ዛሬም ይታያል ሁለቱም ቆንጆዎችናቸው ።
የሽየም በወቅቱ ቆጆናት የመጀመሪያም ኑሮነውጂ ቆጆናት ብቻ መገመት ከብዶኛል❤❤❤
Etye Meselu... 10000%%%...still beautiful ❤️❤️❤️❤️
ፎቶው ከመጀመሪያዋ ከገንደቆሬዋ ሴትዮ ጋር እንደሚመሳሰል ምንም ክርክር የለውም የፊቶ ትንሽነት ሁለተኛዋ ፊቶ እረጅም ነው በግግምና እኔነኝ ትላለች እንዴ!!!
የመጀመርያው ክብርት ናቸው፣የማያልፍ ነገር የለም ያልፉል፣ይች ውብ እናት መብት መከበር አለበት።
አይኑዋ ትልልቅ ነው የመጀመሪያዋ ይመስላሉ
ትክክለኛዋ የመጀመርያዋ ተች ብዙ የሚያሳምኑ ነገሮችንም ተናግራለች ከ4 አመት በፌትም ኢንተርቪው አላት ተመልሳችሁ እዩት ስለ ፋፕሪኪውም ማብሪርያዋ ያሳምናል
Mn leyi pls liyewu?????
@@Kedst12 Degafi RUclips
ፎቶ የመጀመሪያዋ የእናታችን መሰሉ ነው ያስታውቃል አሁን ላይ እርጅና እና የኑሮ ሁኔታ ነው ያጎሳቆላቸው😢
አረ የመጀመርያዋ ነች የምትመሳሰለው ምክንያቱም አፍጫቸውን ማመሳሰል በሁለተኛ የቀረበችው ደሞ ጭራሽ አትመሳሰልም ፡የድሮዋ ፎቶ ሲታይ አይመሳሰልም፡አንደኛዋ ነች የፎቶ ባለቤት ለሁለቱም እድሜና ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ 🙏😍
100%ይታወቃል እትዬ ናቸው ምክንያቱም መለሎ አንገት, የፊታቸው ትንሽ መሆን
እናቴ. መጎሳቆልም. እንዳለ. ሆኖ. ወሮ. መሰሉ ቆንጆናቸዉ ፎቶ. በትክክል የሳቸዉነዉ. ፈጣሪ. እረዳት ይስጣቸዉ
ምን አለ እማላቅሽ አክስቴ ባገኝሽና ደስ ቢለኝ ሁሌም በውስጤ እማጠፊው ነገር ይገርመኛ የነዚህ ዘመን ሰው ነበረች አክስቴ ያባቴ ትልቅ እህት ናት ከወሎ ክፍለሀገር ነው በ12 አመቷ ጠፍታ የቀረችው እና አድስ አበባ ካሳችስ አካባቢና ድሬ ደዋም አየማት ያሉ ሰዎች ነበሩ እባካችሁ የድሬ ደዋ ልጆች ወይዘሮ አማረች ወይም ማሪቱ የምትባል ሴት ካዎቃችሁ ጠቁሙኝ በልጅነቷ በጣም ቀይ እደነበረች ነው ቤተሰቦቿ የሚናገሩት እና ያክስቴን መረጃ ላደረሰኝ ሰው ወረታውን እከፍላለሁ🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
በኔ አስታየት ተጎስቁለው ነው እንጄ የመጀሬይ የለሉት ናቸ 100 ፕረስት👍👍
Yemejerey prest ?
እማማ መሰሉ ናቸው የኔ እናት 😢😢😢 በጣም ነው እሚያምሩት ኑሮ እንጂ እንዲህ ያረጋቼው😢
የመጀመሪያዋ ነች እስኪ ላይክ ወገን
የመጀመሪያዋ ናቸው 100 በ 100
አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል እንደሚባለዉ ፎቶዉማ በትክክል የእትዬ መሰሉ ነዉ🙏
100000 % የመጀመሪያዋ ናቸው
በፍጹም 2ኛ ሴትዬዋ አይደለችም በተለይ የልጅነት ፎቶዋ ሊመሳሰል ይገባ ነበር ግን ፍጹም አይመሳሰልም የመጀመርያዋ ግን በእርጅናዋም ፎቶው ጋር ትመሳሰላለች አስቡ የልጅነት ፎቶዋ በይበልጥ የመምሰል እድሉ ሰፊ ነው ስለዚህ መሰሉ ናት ባለፎቶዋ::
ዮኒ ባለ ሱቋ ራሱ ቆንጆ ነች ስለ እትየመሠሉ የነገረችህ ስለ ቁንጅናዋ ሳትነግራት
የመጀመረያዎ የድሬ ቆንጆ እግዝአብሄር እሁንም እድሜ ክጤና ለእናቶቻችን ❤❤
የመጀመሪያዋ ሴትየዋ ናቸው የሚመሳሰሉት ከፎቶው ጋር የሚገርመው አሁን ራሱ የድሬ ቆንጆ ነው የሚመስሉኝ በዚህ አጋጣሚ ግን ሴትየዋ ቢረድ ጥሩ ነው በእናት አይጨከንም
Dire dawa is beautiful.we have also a picture of mother,aunty of photos looks like the same.
Any ways God bless the world!
ገን ለእርሶ አፈርኩ ፎቶ ይናገራል የምን ድርቅና ነው
የመጀመሪዋ ነቻ ጉሊት የተገኘችው ሚሰክኗ ቀን የጠላት ። ግልጽ እኮ ነው ጎበዝ ።በርቱ እቢሶች
እትየ መሰሉ በደንብ ይመስላሉ
እኔ በ19 ዓመቴ የመጀመሪያ ሥራዬ ኮተኒ አስተዳደር በፀሐፊነት ሰርቻለሁ የድሬ ቆንጆ ፎቶ ግን ድሮም ነበር የሺ ግን ልጅ ነች አሁን ከኔ ትንሽ ብትበልጥ ነው አትመስለኝም
ፋብሪካዉን ከነ ታሪኩ ያጠፋ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
ሁለተኛዋ አይደለችም።ምክንያቱም ዕድሜዋ አነስተኛ ይመስላል።
ትክክል
እኔ የምለው ይህንን ነገር ለማረጋገጥእኮ ቀላሉ መንገድ ኮኔረል መንግሰቱ በሕይወት አሉ የሳቸው የማሰታወስ ችሎታ በጣም ትልቅ ነው ለምን በሰልክ ወይንም በጋዜጠኛ ገነት በኩል አይጠየቅም ኮኔሬል ቢያንስ በወሬደረጃ ሊያውቁ ይችላሉ
አይ ድሬና ህዝቦቿ ፈታ ዘና ያሉ የማያካብዱ እናቶች በድሪያ ልጆቹ በቁምጣ ሁሉ ከተም በሩን ከፍቶ ፈገግታዉ ገዳይ ትዝታዉ ገዳይ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
የመጀመሪዋ ናቸው እትዬ መሰሉ አይናቸው ይታወቃል
No doubt about it the first Lady Absolutely " ye Dradwa Kongo ". Because the second Lady even she was young way different. The first Lady 💯. If you agree 👍 with me ❤❤❤.
ፎቶዉ የሚመሥለዉ መሠሉን ነዉ ምክንያቱም ይችኛዋ ብዙ ፎቶ አላት አንዱ እንኳ ያወዛገበዉን ፎቶ አይመሥልም የሣቸዉ ቢሆን ሁሉም ፎቶ በትንሹም ቢሆን ይመሣሠል ነበር
የመጀመሪያዋ ናት ምንም ጥርጥር የለውም ❤❤❤❤❤
ኧረ ፎቶው የመጀመሪያዋን ሴትዮ ይመሰላል
100,% የመጀማሪያዋ ነው
እኔ የሚገርመኝ እትዬመሰሉ እኮ ስለጃንሆይ ነው የሚያወሩት ሁለተኛዋ ስለመንግስቱ ነው የተለያየግዜ ነው። እውነታው ፎቶው የትዬ መሰሉ ነው አያከራክርም
😂😂😂😂😂
😅
Tekekele
😂😂😂😂
እባካችሁ ሁለቱንም ኑሮአቸው እንዲሻሻልና ቀሪ ዕድሜአቸውን ዘና ብለው እንዲያሳልፉ ሕዝብም እንዲያዋጣላቸው አድርጋችሁ ብትረዷቸው በጣም ጥሩ ነው ፎቶው
የሁለተኛዋ ነው ፣ሰላም ሐሁላችሁም
በፍፁም የሁለተኛዋ አይደለም የመሰሉ ነው አሁንም መልስ አለ ምንም ብትጎሳቆልም ምንም ቲፎዞ አያስፈልገውም
እናቴ. አንጀቴንበሉኝ. ከሁሉ ይበልጣል መደሀኒያለም. ዮኒ. አንተእንዳየሀቸዉ. መዳሀኒያለም. ይያቸዉ. ሁሉለመልካምነዉ
ለሁለታችሁም እድሜና ጤና ሰላሞ እየተመኘሁ ሁለቱም የሚሉት ታሪክ ሊሆን ይችላል ሳየው ግን የመጀመሪያዋ ሎሚ ሻጯ አናት ብያለሁ ጌታ እየሱስ ይርዳችሁ ኢቢኤሶች ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለሃገራችን ይሁን !!!!
ፎቶው የማማ መሰሉ ይመስላል❤❤❤