Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ተራኪ አንደኛ ነው ቀጥልበት ወንድሜ👌👌
ውይ ኮሜንት ሰጪዎች ግን ምንድነው ታሪኩን ለመስማት አይደል? ይህም ሰው ስራው ነው እባካችሁ ሞራሉን ጠብቁለት።
ስሙን ማንበብ የማይችል ተብታባ ሁላ ሌላውን ለመንቀፍ አንደኛ ነው
በጣም ችሎታ ያለው፣ አንድ ቃል ሳያዛንፍ የሚያነብ፣ ጎርናና የሬዲዮ ድምፅ ያለው ተራኪ ነው። የድሮው ያልተፃፈ ነገር የሚያነብ አስቂኝ ተራኪ ነበር
ከተራኪው ሳይሆን ከፕሮግራሙ. ትምርት እንቅሰም በሰውእንጀራ መግባት አግባብ አይደለም ሁሉምሰው በእግዚያብሔር. ውብ ነው
ልኮምት ነበር ይሄንን ኮመንት እውነት ነው ደግም አንድ ሰው ኮመኔት ከላከ ትዝ የማይለው ሁሉ ይልካል
ወይ ጉድ እማይሰማ የለም አስተሳሰባችን እረ ወደየት እየሄድን ነው እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን
እንኳን ደህና መጣቹ እረ ተራኪው የድሮውን መልሽው ብስሪ
ያ ኡመተል ኢስላም እንኳን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ❤🎉❤🎉
ኧረ ተራክዉ ሃሌሉያ ወዴት ጠፋ በእርሱ ነዉ ምያምርበት
እረ ማጀቢያ ሙዚቃውን ወደዚያ ቀይሩት ወይንም ድምፁን ቀንሱልን ጆሮዋችን ቆሰለኮ
Good Morning ጣፋጭ ከ Church ስመለስ አዳምጠዋለሁ
ያ ተራኪው ቢመጣ ይሻለናል ባለፈም ትቼው ወጣሁ እርግጠኛ ነኝ ሌሎቻቹም እንደኔ ናቹ የመጀመሪያው ተራኪ 👌❤❤
እረ የድሮው ተራኪ ይመለስልን
በጣም አሪፍ አቀራረብ ኘው
መላው የእስልምና ተከታዮች መልካም ኢድ
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
❤❤❤
ኧረ እቺ አማኑኤል ያስፋልጋታል ቆይ ግን እቃ መሰላት እንዴ ከ10 ዓመት ቦዋላ ማታ የምታስቸግረው አንዳድ ሰው እኮ ክፋቱ አይጣል እኮ ነው ተስማምታ እንኳን ብትሄድ እሺ ባሌ ነው ጥሎኝ አገባ አሳማኝ ነበረ 😢
Terkawn new weys demtsun astesasebacheun asfut yeswen moral lemsbet atrutu
የአዕምሮ በሽታ ነው: ይማራት:: ባል ግን ለፖሊስ መናገር ነበረበት: እሚናቅ መረጃ የለም
Bezu enedetesemu yehen sew ena musikawen keyerut it is disturbing oh my God yederow teraki yet hedeben 😢😢!....
Ere ye derowin terakki please 🥺
ብስሩ ከይቅርታ ጋር ሃሌሉያ ሲተርክ best ነው!
እጅግ በጣም በጣም ክላሲካል በዛ እንዴ እንዳንስማ ነው እያርጋችሁ ያላችሁ
ተራኪውን ተውት ታሪኩን ስሙ በቃ እዴ #1nw❤
ብስራት እወድሻለሁ የኔውድ አለባበስሽንአስተካክሊ እንደዚህልበሽ ገላሽንአታሳይ ❤
ከዚህ በላይ እንዴት ትልበስ ነው ፊቷን ትሸፍን
@@amarechtato9964 ሣትጠየቂመልስ መስጠትዋጋአለው ዝምበይእቱ
ያንቺ የማይረባ ገላ ስለሆነ ሸፍኚው፣ እከክ። በሌላ ሠው ገላ ትዕዛዝ አትስጪ
እር ብስራት እራስሽ አቅርብልን 🥹🥹ተራክዉን አልወደድኩትም 😢
ተናጋሪ ሰውዮው ሲደብር ብስራት ለምን ኣንቺ ጀምረሽ ኣንቺ ማትጨርሺው ንግግር አይችልም ዘጋኝ በዚ ምትስማሙ
ዝም ብለህ ሠው አትዘርጥጥ። ካልተመቸህ አትስማ። እኔ ተመችቶኛል
Yante ayinet dadaboch mache nw saw yemitihonut saw serto sibela lamin mikegna tihonalachu😢😢
ያሳዝናል
የዱሮዉን ተራኪ መልሺው
ብስራት ኦባክሽን ሃሌሉያን መልሽልን የሱ አተራረክ እኮ የተለየ ነው
Ar benatachu terkiwen melsut betam new bidebrew effff
😂😂😂jalala kana gowa nama goadh yii cara Kenya alhamdulila
የበፊት ተራኪሽን መልሰሽ ካላመጣሽዉ የኔ ቆንጆ የበፊቱን ያህል view ይኖርሻል ብዬ አላስብም እኔንም ጨምሮ❤
ኮተታም። ለኛ ተመችቶናል
Wowo
Akuaretkute salsema terat minager nw mimaselaw la tenesh lij beka yedaberale akerarebachu
የዛሬው ምን ይሆን
Anebabiw endalayew adergegn mnm aysbem aqerarebu 😢
terakiwe yagnawene selelmedachihu new yeheme gobeze new
የትኘው ህግ😅😅😅😅😅😅ውዴ
Yediro terakiiiii yimelesilineeee 🥰🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
MN aynet teraki nw ahunes astelachu ewnat degmo dagmo asteyayet almekabelachu btm Des milawe
ሙዚቃው ይረብሻል
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Betam libi yesebirali
ሃለሉያ የት ሂዶ ነው
😢
Too much classical
ወላጅ የ6 አመት ልጅ እንዴት ብቻዋን እንድትሄድ ይፈቅዳል
ዝብርቅዝብርቅ ያለ አተራረክ
Torgamii das ayelim
😂😂😂😂😂Zena new miyanebew
Andegna negn
ድምፁ ድምፁ አትበሉ ድምፁ ቆጆነዉ ግን አነባበቡ ተረት ይመስላል አስተካክል 🙄
Terakiw betam yastelal yedrow yihun betam programu astela
Edmena tena le gegnoch polisoch
የፋለገቅረብቢሆን በመክራተሸክማቺህ ወልዳቺህ ካመጣቺህበኃላ ጣልጣል አታረጎተበላላቺል
Dedeb nachu ende terakiw ykeyer kalone erassh bicha akrbi
እረ ተራኪውን ቀይሩት 🙄🙄🙄
ተራኪው ድምፁ ያስጠላል
የሚናገረው ልጅ አይጥምም።የቀድሞውን አቅራቢ ወንዱን አንድ ቀን ብትጋብዙልን ግን ምናለ ፍቅረችንን ብንገልጽለት ።የስለህይወት ውበት እሱ ነበር
ኤጭ ተራኪው አተራረኩ ይደብራል። ለማዳመጥ አይስብም። ብስራትዬ እራስሽ ለምን አታቀርቢም ምን ሆናችሁ ነው ????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????????
የሰው እንጀራ አትዝጊ ተይው ያቅርብ
ከድምፁምንጎዳይአለሸ አለህ የሰወእጀራ አተዘጎ በረገጥ የሚናፋቅድምፁ ይናፋቃል የራሱመገድ ይዞይሆናልዩሰወእጀራአተዝጎ
😢😢😢