Thanks.... I think Modesty also take part on respecting your body.... We're seeing young girls exposing their body on social media... It's like they're advertising themselves...
Too bad most women can’t even learn from this quality video, they wake up in their mid 40s and realize TG was right all along, simply doing what TG just mentioned in this video will put you in the top 1% of women. Women please remember real men will vet you on your personality and not on your looks alone. Thank you TG for teaching our women to be women.
Ye setnet 10 bahriat/The 10 characters of feminine woman... mentioned in the video 1.Teqebaynet(meqebel mechal) Accepting 2. Meregagat (zg malet) calmness 3. Beraswa guday lay matekor ( focus on herself/ on her life) 4. Bergata hasabn/smetn meglets ( express her ideas/feelings calmly/rationally) 5. Raswan mehon ( being her authentic self) 6. Yegl nurowan begl menor(Keep her personal life private) 7. Wusen mhon hulum bota almegnet (Not being too available/always has plans for herself) 8. Sewnetwan takebralech (Respect her body) 9. Kemanm ga rasen alemawedader (Uniqueness in every way) 10. Leset yemihon sra memret (Choose tasks wisely)
1 ተቀባይ
2 ዝግ ያለች
3 በራሷ ጉዳይ ላይ የምታተኩር
4 ሀሳቧን በእርጋታ የምትገልፅ
5 እራሷን የሆነች
6 ድብቅ የሆነች
7 ለሁሉም አትገኝም
8 የምትታቀብ ናት
9 ከማንም ጋር አትወዳደርም
10 ሴትነቷን የምትጠብቅ
ቅመም🤗
በጣም ጥሩ ምክር🙏 ብዙ ነገር የተማርኩበት። ገንዘብ መቀበል ይከብደኛል፤ ከአሁን በኃላ እለማመደዋለሁ የሚሰጥ ባል ካገኘሁ
ይገርማል!አንቺም ሚዲያ ላይ ትውልድ የሚያጠፊ እናቶችም ሚዲያ ላይ መቼም መዳኒት ነሽ❤
እውነት ነው ምልሽ ስለምትወጂኝ ነው ምትመክሪኝ በጣም አመሰግናለው ቲጂዬ የህይወት ዘመን መምህር ነው የሆንሽኝ❤
ተባረኪ ብዙ የጠፋብን ነገሮችን መለስ ብለን እንድናይ እያረግሽን ነው ይሄ ለታናሽ ብቻ ሳይሆን ታላላቆችም ቢሰሙት ይጠቀሙበታል ብዬ አስባለሁ
አመሰግናለው ❤️
ውብ ውብ ሀሳብ ያለሽ ገና ማየት ስጀምር ተደነኩብሽ 😍😍😍😍
የኔ ሴት ቲጂ❤ የሁል ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ።
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Thank you.
ሰላም ላንቺ ፣ ድምጽሽ በአሪፍ ይሰማል እናመሰግናለን ታላቄ! ❤
🙏🏽
ልክ ነሽ
ምልከታሽ በጣም ደስ ይላል 👋
🙏🏽
እኔም የወደድኩሽ እህቴ 👋
Exactly my dear ❤🔥🔥
አመሰግናለሁ 🙏
🙏🏽
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ tiktok ላይ ነበር የማገኝሽ ደስ ብሎኛል ስላገኘሁሽ❤❤❤
You are appreciated!!
GOD BLESS YOU!!
ተባረኪ❤❤❤❤🎉
አሜን
በጣም እናመሠግናለን ታላቄ
የመቀበል ችግር እኔም አለብኝ ነገር ግን በምክርሽ መሠረት እንደምሻሻል ተስፋ አለኝ
የኔ ውድ በርቺ
አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው❤
🙏🏽
Thank u❤❤❤
❤️
ተባረኪ
አሜን
exactly ሁሉም ሀሳብሽን እጋራለሁ ❤
አመሰግናለሁ🥰
የኔ ደርባባ ተባረኪ እዉነት።
አሜን❤️
Wow you are big sister 👏 😍 Tg thank you so much
Most welcome 🤗
Thank you 🥰🥰🥰
You’re welcome 😊
Thanks tigi 🙏🙌❤️
Most welcome yene wid
መቀበል gold diger አስብሎን አሁን እንቀበል ቢባል እራሱ ሰጪውም የለም እኔ እራስን በመቻል ነው ማምነው (ከገንዘብ አንፃር)
ራስን መቻል ሸጋ ግን በጥቂቱም ቢሆን መቀበልን መለማመድ መልካም ነው
Ewentuan nw beras independent mehon alebat
Behulum tesmamtenal specially Begenzebu hulachnm tesmamtenal✌️👠
Miyasefelgegn ena meflgwn new ynegrshgn ...berchilgn ❤
ደስ ይላል ❤️
ehite tebareki
Amen
Amesgnalw geta yibarkesh
Amen
Thanks👌
🙏🏽
Tiru melikit nw thank you
U r an amazing girl❤❤
❤❤❤ እውነት
❤️
Waw a Very Best Idea dear thank you my dear❤
You are most welcome dear
ደስ ትይኛለሽ ❤❤❤
አመሰግናለሁ ❤️
Thank you
You're welcome
AMAZING ❤️ TOPIC ❤🌻
God bless you tige
Amen
Tebareky Yene widi tsegawin yabzalish❤❤❤
Amen
Ok!!! Tnx my sis♥️🌹
❤️
በጣም አሪፍ ትምርትነው❤
🙏🏽
Thanks alot🙏
Most welcome
thank you so much dear.
🙏🏽
እናመሰገናለን ❤❤❤❤❤😂😂😂
Mekebel alchilim beteleyi genzeb. Hiwate irasu be mestet layi yetemeserete newu.
Talke endh beftnet asteyayeten siletekebelshgna mels sleseteshgn kelb Kelb enesegnalehu tebarekilign❤❤❤❤
Enem Amesginalw
ውድ❤
😍
i like ur idea ❤
Thank you
Thanks.... I think Modesty also take part on respecting your body.... We're seeing young girls exposing their body on social media... It's like they're advertising themselves...
Very true! Thanks for reminder
Ehte❤
ወድጀዋለሁ ማዓረይ❤
❤️
እኔ በጣም ነው የምና ደደው
Ahun tenadeshal😁
Awke nw bubu ayzosh
የሆነ ቦታ ሂጄ ምን መሆን ነው የምትፈልጊው ተብዬ ተጠየኩ እና ሴት መሆን ስል ተገረሙብኝ ት
ተነጥቀን አልያም ጥለነው ያለውን ሴትነታችንን መህን ይናፍቃል ልክ ነሽ
Gobez ❤tebarekey
Amen
Tigiye betam new emwedsh yene talake
Tanashe enm wedshalw 🙏🏽
ገና መቀበል ስትዪ ጨነቀኝ 😢 ኸረ እንዴት ነው ምለምደው ምንም ብቸገር መጠየቅም መቀበልም ሞቴ ነው😢
የብዙዎቻችን ችግር ነው። መቀበል ማነስ ተደርጎ ስለተሰራብን ይቸግረናል
ሲጀምር የሚሰጥ ከየት ተገኝቶ
Getan betam lehiwete btm tekami ngr nw mitnegrign ameseginalew
ወይኔ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤
አሜን
Tebareki Tigiye❤
Amen
Too bad most women can’t even learn from this quality video, they wake up in their mid 40s and realize TG was right all along, simply doing what TG just mentioned in this video will put you in the top 1% of women. Women please remember real men will vet you on your personality and not on your looks alone.
Thank you TG for teaching our women to be women.
Thank you so much!
We have been corrupted a lot more and to change the thoughts takes abit longer but am shouting out loud before it’s too late?
Wowwww❤❤❤
🙏🏽
Ewnet new ❤❤❤❤konjoey
❤️
ምናለበት ቀድሜ ባውቅሽ
እወድሻለሁ ቲጂዬ 😊😅❤
የኔ ውዴ እኔም 🥰
I really admire you your real life couch thank you for your precious advice
You are most welcome
ራስን ማወቅንና ራስን መግዛትን የመሰለ የለም።
🙏🏽
Ye setnet 10 bahriat/The 10 characters of feminine woman... mentioned in the video 1.Teqebaynet(meqebel mechal) Accepting
2. Meregagat (zg malet) calmness
3. Beraswa guday lay matekor ( focus on herself/ on her life)
4. Bergata hasabn/smetn meglets ( express her ideas/feelings calmly/rationally)
5. Raswan mehon ( being her authentic self)
6. Yegl nurowan begl menor(Keep her personal life private)
7. Wusen mhon hulum bota almegnet (Not being too available/always has plans for herself)
8. Sewnetwan takebralech (Respect her body)
9. Kemanm ga rasen alemawedader (Uniqueness in every way)
10. Leset yemihon sra memret (Choose tasks wisely)
Yene wid
Perfectly articulated
@@tigisperspective200 😊🙏
Wedi lji melemamet alewdemi tet kaleg tet new emelewu man ylemametal😊
😀
❤
Yene wudi tabaraki
Amen
Hi እኔ ስለዚህ እርእስ ማወቅ ፈልጌ በሚገባኝ ቋንቋ ኣጥቼ ነበር ኣመሰግናለሁን በደንብ ኣድርገሽ ነው ያስረዳሽን 😊
🙏🏽
Tijiye slayewsh des blognal yene asteway
kedem blesh serteshew bihon lemiste lekelat nber to late
stoch lemstet mkebelen mechal alebacu
It’s never late andande zegyto migeban ngr ale
Betam Gobezi berch zara nw lemejmrya geza yayehush subscribe arghalw berche❤❤❤
🙏🏽
እኔ መቀበል እንዴት እንዳለብኝ አላቅም ግራ ነው የገባኝ ፈቃደኛ ከሆሽ በውስጥ አናግሪኝ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለሁት በ relationship የተነሳ አንቺ ካስተማርሽው ጋር ጭራሽ አይገናኝም እኔ የወንድ ሚና እየተጫወትኩ እንዳለው ነው ሚሰማኝ እህቴ እርጂኝ
Inbox me on instagram
8ኛ👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤️🙏🏽
❤❤❤
❤️
8 kebad new
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ።
አሜን
ጌታን መቀበል አልወድም ለምን እንደሆነ አላቅም መሰጠት እንጂ ከማንም ምንም መቀበል ሞቴ ነው😢
እና ያረግሽው ማተብ ምንድነው ?
ካንች በላይ የገረመኝ ላይክ አድራጊወች ናቸው
yaltedasesu ena yaltegletu yetleye ateyay new yalesh
🙏🏽
ካልሰጡንስ እንዴት እንቀበል😂😂
Hyper independent n proud እኮ ነን ያገሬ ሴቶች እሱን ብንቀንስ እነሱም ለመስጠት እኛም ለመቀበል አይቸግረንም
@@tigisperspective200 እንዴት እንቀንስ ብትነግሪን?🙏
@yeti2828 የተጎዳ ማንነት
ruclips.net/video/1bWlrz3MP4k/видео.html
የሚወድሽ ይሰጥሻል
Thank you ተባረኪልኝ
ምነው ድሮ ባወኩሽ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️
Tgiye ye zar alebebeshesh dessss yilale
አመሰግናለሁ ውዴ
Yeneakonjo bemin lagignishe ebakish
You can inbox me on instagram
ሴቷ ታላቄ😊
❤️
ሠላም ቲጂዬ ይሄንን ጉዳይ ካነሣሽዉ እባክሽ አንድ ትልቅ ጥያቄ መልሽልኘ
ከ ትዳር ውጪ ወሲብ አያስፈልግም ከሚሉት ወገን ቢሆንም በጣም ከ ቅርቡ ሴት ጓደኛዬ አንድ ነገር ገጠማት እሱም የወንድ ጓደኛዋ ወሲብ አትችይም በሚል ብቸኛ ሠበብ ተለያይተዋል የኔ ጥያቄ እውነት መታቀብ መፍትሔ ይሆናል ወይ ? ምክንያቱም ነገም ከትዳር አጋር ጋርም መጣላት አይሆንም ወይ በ አትችይም ሠበብ? እባክሽ መልሽልኝ!
ለሴቶች መታቀብን የመሰለ ነገር የለም ወሲብ መቻል አለመቻል እኮ የአቀራረብ እና አንዱ ለአንዱ ያለው ፍቅር እንጂ ሌላ አይደለምና ባንጣጣምስ ራስን ለማርከስ ምክንያት አይሆንም። ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ በይበልጥ ለመግለፅ ይመቸኛል
እሺ አመሠግናለሁ
Betam new ywddtkut amsgnalw
Enem amesginalw
❤.
🙏🏽
Tigiye i just wanted to talk to you be gil. Can i?😊
Sure, inbox me on instagram
Ethiopian 😘 @thewizardliz
በራሳቺ ጉዳይ ኣተኩሩ የጎደላቹ የሚጨምርላቹ የምታሻሽሉት❤እራሳቹ ቡዩልድግ ኣድርጊ ጊዜ ኣታባክኑ❤ሃሳባቹ ረጋ ብላቹ ኣስቡ❤ተናደድ ቸጎድ😮ተረጋጉ😂ኣስቡ ግለጡ❤ከህመም ከ ንዴት ብስጭት በጣም ቸረጋጊ❤ከ እ
ከ አልህ ወጥታቹ❤😢ኣሰፍራቹ ሰብራቹ ኣሸንፉት ተረጋግታቹ ❤ነገር እንዳይባብስ😮ተረጋግታቹ ኣስባቹ በሜላ ተጠቀሙ❤ስሜትህን ንዴትህን ቁስልህ ተቃቁመህ የማይፀፅት ነገር ተረጋግተህ ኣስበህ የሚጠቅምህ የሚያከብርህ ተናገር ወስን 😢❤ነገር ጭራሽ እንዳይባባስ ተረጋግተህ ኣስበህ ስሜትህን ተቀጣጥረህ❤ኣሸንፍ. መጀመርያ ተለማመድ❤እራስህን ሁን ማንነትህ ፀባይህ ማንነትህን ስራ ስራ😂ሁሉ ነገርህ እራስህን ሁን❤
እራሳቹ እወቁ 😢ቀጣያቹ ኣሁን ያለፋቹ እራሳቹ እወቁ ማን ነሽ ኣንቺ እራስሽን ሁኛ❤ፍቅር ተቀበዪ ተከበሪ ተረጂ❤ማን ነሽ ኣንቺ ምን ኣይነት ማንነት ኣለሽ ባህሪሽ ምንድነው እንዴት ነው ራስሽ የምትኖሪው ከ ውስጥ ❤ቀላል ኣትሁኑ እወቁ ራሳቹ ገንቡ ❤መሰረታዊ ማንነትሽ የገነባሽው መሰረታዊ ባህርሽ ምንድነው ማንነትሽ ምንድነው❤መርሃዊት እኮ እንደዚ ኣይነት ናት የሚባል ፐርሰናልቲ ባህሪ ኣለሽ ወይ ወይስ😢እንትናን ነው የምትመስዪው ኣለባበስሽ ኣነጋገርሽ ኣካየድሽ ሃሳብሽ ሁሉ ነገርሽ ፐርሰናልቲሽ ማን ነሽ ኣንቻ❤ራስሽን ሁኚ ከውስጥሽ ማንነትሽን ሰርተሽ ጤናማ ማንነትሽ ሰርተሽ ኣውጪ ❤የማትቺዪ ከሆነ ማንም ኣያከብርሽም ም/ቱ እራስሽን ኣደለሽሞ 😢እራስሽን ስላልወደሽ ስላልተቀበልሽ ስላላወቅሽ 😢ነው ሌላ ሰው የመሰልሽው❤እራስሽን ስሪ ጋዜሽ ኣጥፊ እራስሽን ተቀበዪ ውደጃ❤ዋው የ ኣነጋገር ፀባይ ሰላም
ሰላም ተስፋየ ጂጂ ኪያ. ቲጂ እባላለሁ ብላለች ኣነጋገራቸው ኢነርጃቸው ቃላታቸው ኣነጋገራቸው ሁሉ ይመሳሰላል በጣም😂
🙏🏽
በጣም እውቀት ሰብስቡ ሳትንቁ ከ ሁሉ እውቀት ሰብስቡ❤ከሚጎዳሽ ነገር ስራ ሰው ቡዙ ነገር ተጠንቀቂ❤10 ሃሳብ ስለ ሴቶ
ቢገባሽ አሁን እንኳን ያለውን የፆታ እኩልነት ለማምጣት በየጊዜው በብዙ ሴቶች እና ወንዶች ዋጋ ተከፍሏዋል ከብዙ አመታት በፊት አሁን ላይ ዲሞክራሲን በደንብ እየተገበረች ነው በምትባለው USA እንኳን ሴቶች መማር, መስራት መምረጥ,..... የማይችሉበት ጊዜ ነበር በአፍሪካ በተለይ በኢትዮጵያ ደሞ 86% በግብርና በሚተዳዳሩባት ሀገር, የሴቶች ጥቃት በየቀኑ በሚፈፀምባት ሀገር ላይ ሆነሽ ለነዚህ ሴቶች ድምፅ መሆን ብትችይ የተሻለ ነው ሴቶችን ወደተሳሳተ መንገድ ከምትወስጂ።
ያወራሁት ከእኩልነት ጋር ምንም አይገናኝም! እርግጠኛ ነኝ አላዳመጥሽውም
በሙሉ ስላለሽ አመለካከት ነው comment yaregush የተለያየ ጊዜ ሀሳብሽን ሰምቻለሁ ለእነዛ ሁሉ ነው ሁሌ ስለሚያሳስበኝ ነው
@@saet454 በዙሪያዬ ላሉ ሴቶች ሁሌም ድምፅ ነኝ
This is unreal 😂
🙈
ፅድቁ በቀረብኝ እና በቅጡ በኮነነኝ አለ የሀገሬ ሰው
ቲጂ ከፋኝ አሁንስ ተይ ቁስሌን አትነካኪው
ቀስ በቀስ ውዴ
@@tigisperspective200 እባክሺ ምከረኝ በምን ላግኝሺ
@SelamawitHabtemariam instagram lay inbox adrgilg
በጣም ነው የምትደብሪኝ
ደንቆሮ
Who is ደንቆሮ? look at you. she is brave, beautiful,educated!!!!