HAMER MEDIA | ለእስክንድ ነጋ የሚያዋጣው ሰላማዊ ትግል ነው | ውይይቱን የሰማሁት ከእስክንድር ቀድሜ ነው | ህወሓቶች ወልቃይትን ካገኙ ይገነጠላሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Комментарии • 121

  • @musseyeared2724
    @musseyeared2724 7 дней назад +4

    ኤርሚ እራስህን ፈልገህ ስላገኘኽው በጣም ደስ ብሎሎኛል ከዚህ የበለጠ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 6 дней назад +3

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ሁኑ ብለው ፉኖን የጠየቁትኮ ለመልካም ነው.

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 7 дней назад +2

    ኤርምያስ ውይይቱን (ድርድሩን)ከኢስክንድር በፊት እኔነኝ የማውቀው ብሎ ደግሞ መጣ '😂😂እስስቱ እስስቱ !!!🎉 አንድ ቀን ብትጠፋ ሀሜት ጠፍቶ ነበር።

  • @AHw-v7q
    @AHw-v7q 7 дней назад +2

    Ermi so smart, I apprecite your crystalline clear analysis.

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 7 дней назад +3

    ሁለቱ ምርጦች ኤርሚ በጣም ማከብርህ ሰው ነህ በርቱ

  • @belihubedada2142
    @belihubedada2142 7 дней назад +2

    Bravo አመሃ...ኤርሚያስን እንዳቀረበክ ሌሎችንም ብትጋብዝ ደስ ይላል...በርቱ ሀመሮች🎉

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 7 дней назад +2

    ማሲንጋ መጣ ማንምመጣ አማራው መቆሚያ የለውም

  • @ahmedaliabubaker1328
    @ahmedaliabubaker1328 6 дней назад

    برافو erme

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 7 дней назад +1

    7 አመት ብልፅግና የሚባል ፓርቲ አላየንም አዲስ ፖሊሲ አላየንም ህግ አላየንም ስናይ የመጣነው አብይን ብቻ ነው ይህ ራስ ወዳድ መሪ ለዲሞክራሲ ቅንጣት ፉላጎት የለውም

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 7 дней назад +1

    ከዚህ በኋላ በጥፋቱ ያልተማረ ልገንጠል የሚል በሬ ካለ የሚጣላው ቁጥሩ 135 ሚሊየን ከደረሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋ እንጂ ከመንግስት ጋ ብቻ አይደለም ኢትዮጰያ በግርግር ብዙ ነገር ተነጥቃለች ከዚህ በኋላ ጠላታችን ተስፋ ይቁረጥ እንኳን ድንበሯን ሳሯን ያለ አምላክ ፈቃድ አይቀነጥሱም !!!!

  • @Eyobelyou-z5w
    @Eyobelyou-z5w 7 дней назад +2

    We love you ermi

  • @Shashe24
    @Shashe24 7 дней назад +3

    True Ermi

  • @AnwarSwazi
    @AnwarSwazi 7 дней назад

    Ammeah big progresssss

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 7 дней назад +1

    የትኛው ብሄር አምኖበት ነው ህገመንግስቱ የተቀረፀው አና ለሎችን ፈቃድ የሚጠየቀው

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 7 дней назад

    የወለጋ ፋኖ ሀብታሙ
    የደቡብ ፋኖ መሳይ
    የጉራጌ ፋኖ ቹቹ (መርሻ)
    ኢሳት በአዲስ መልክ
    መስራች ዘርሁን ተሾመ የጂግጂጋው ፋኖ። እኔን አያድሪገኝ አብይ የነቃ ቀን።
    ሁሉም የወያኔ ካድሬዎች ናቸው።አመሃ "እኔ ልጂ ነበርኩ" "ደስ ይላል።

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 7 дней назад +2

    These two guys have a strong professional alignment, as their skills and work styles complement each other perfectly.”

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v 7 дней назад +1

      ምናባህ አገባክ ስለ እስኬውም ሆነ ስለ አማራ !!ኮተት!!

    • @benjamin8387
      @benjamin8387 7 дней назад

      @ Amhara is curse for Ethiopia 🇪🇹On top of that, they are genius at insulting

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 7 дней назад +2

    DDR happens after the IDPs of Tigray returned and the regional integrity of Tigray is achieved. Otherwise, why should they give up TDF when the federal government is playing a game? Ermias, will not answer this issue, because he is pro- genocidal PP.

  • @hailshshi9224
    @hailshshi9224 6 дней назад

    ምን ሆነህ ነው ኤርሚ እስክንድር አማራ ነኝ አለ እንጂ ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ ነኝ አላለም አልክ እነዘመነ እነምሬ ግን የጎም የወሎ ነን ብለዋል አይነት ነገር አልክ እውነት ለመናገር ከሆነ "የአማራ ፋኖ በጎም በወሎ" አሉ እንጂ "የጎጃም የወሎ የጎንደር ፋኖ በአማራ" ነን ብለዋል?

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 7 дней назад +2

    🙏🦁🚦🥀👉HONORABLE ESKINDER NEGA👈🌹🚦🦁 WHAT HE SAID TOTALY DIFFERENT FROM WHAT YOU SAID NOW ; EVEN MR . ERMIAS WHAT YOU SAID NOW TOTALY DIFFERENT, IF YOU DID NOT UNDERSTAND 🦁🚦🥀👉HONORABLE ESKINDER NEGA👈🌹🚦🦁 PLEASE ! YOU HAVE RIGHT TO ASK HIM DIRECTLY 🙏

  • @ableo5959
    @ableo5959 7 дней назад +1

    ኤርምያስ ለገሰ ሚዲያውን ሰለያሰክ ተበጠርቅ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 16 часов назад

    ጀዝባዊ. ኤርምያስ. ።

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 7 дней назад

    ኤርሚያስ ዕድሜህን ያርዝመው።
    ለደናቁርቱ መንጋ፣ ፋኖዎች እስከ አፍንጫቸው ድረስ ልክ ልካቸውን ነገረካቸው ።
    ነገር ግን በባዶ መኮፈስና ራቆታቸውን ተኝተው አጎበርን መዘርጋት ከቤታቸውና ከምሶሶያቸው ስለሆነ ሊረዱት አይችሉም ።
    የሌለ የሕልውና ሥጋታቸው ፣ እውን ሆኖ የሕልውና ጥፋት ሊሆን ይችላልና ልብ ያለው ልብ ይበል ።

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 5 дней назад

    አዲስአበባነት ማንነትን አይገልፅም። ሠፈር ነው።

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 7 дней назад +2

    ከአጥር ላይ የተንጠለጠለ ፖለቲካ ነው የሚለው ትክክል ነው።

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 7 дней назад +1

    እስክንድር የብልፅግና ሰላይ ነው

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ብልጽግና ቆሻሻሻሻሻ እብድ ውሻ አይፈልግም ገባችሁ ጃዊሳዋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @reshadabdu9947
    @reshadabdu9947 7 дней назад +2

    ke ADDIS COMPAS MEDIA

  • @ableo5959
    @ableo5959 7 дней назад

    ከፋፋይ የኦሮሞ እና የትግሬ እንኳን አላይደል

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 7 дней назад

    ኤርምያስ መች ነው ፋና ላይ የምትቀርበው ጠጋ ጠጋ ይገባናል 😂😂😂

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 6 дней назад

    የኤርሚያስ ትንተና በእውቀት ላይ የተመሠረት ምክንያታዊ አሳማኝ ነው

  • @HirpessaBedada
    @HirpessaBedada 7 дней назад +1

    ኢትዮጵያዊነ እደዚሁ ይጉላበችሁ

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 7 дней назад

    ኤርምያስ የአማራን ትግል ለአማራው ተውለት አኔተ ተማርኩ በምትለው ሙያ ቤቻ ተቆላጸስ የአማራ ህልውና ትግል በአንተ ትንታኔ አቅጣጫውን አይቀይርም ፣፣

  • @romana3039
    @romana3039 6 дней назад

    ጎጂም ጎንደር ሸዋ ወሎ እየተባባሱ ነው ለአማራ መብት የሚታገሉት??????

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 7 дней назад

    ኤርምያስ፣ ተማሪዊ ፣አንባብው ፣አዋቅው ፣ማስተሪሱ ፣ ሳይንስትስቱ፣ ሁሉንም ለራሱ የምመስክር 😂😂😂 ካድሬው ኤርምያስ፣ እስስቱ ኤርምይስ ፣ ሀመተኛው ኤርምስ፣ ቦልተኛው ኤርምስ፣የአዲስ አቤው ኤርምያስ።
    አዲስ አበባ አንተ የምታውቃት ፣በኩማ፣ በዲርባ ፣በተፊራ፣ በአርከበ ጊዜ መስሎህ ነው ፣አ/አ ሽገር ፊንፊነ መስላለች አምሮባት ።ዕድሜ ለአዱ ።

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 7 дней назад

    በቅርብ ቀን ኤርም የአዲስ አበባ ፋኖ ሆና ትመጣ ይሆን?😂😂😂😂

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 7 дней назад

    ኤሪማያስ፡ትክክል፡ያወራሃው፡በትግራይ፡ህዝብ፡ጆኖሳይድ፡ተፈፅሟል፡ብለሃል፡ጆኖሳይ፡የተፈፀመበት፡ማህበረሰብ፡ራሱ፡አገር፡የመሆን፡እድሉ፡በዮናይትድ፡በተባበሩት።መንግስታት፡ፍቃድ፡ይሰጠዋል፡አሁንም፡የተከዳ፡ህዝብ፡አብሮ፡መቀጥል፡አይፈልግም።

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 7 дней назад

    ናዚና ሁቱ ለድርድር አልቀረቡም ለፍርድ እንጅ : የዘር እልቂት ጀኖሰይድ ተፈፅሟል በህግ አምላክ !

  • @muluw4250
    @muluw4250 7 дней назад

    Ermi selam neh melkam ethiopiyawi

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 7 дней назад

    ስትሽነፉ ሰላም እማራው መመለሻ የለዉም መንግስት ተብየው ጦርነቱን አልቻለውም አማራው የፈለገውን ቢሆን ከማሸነፍ ውጭ አማራጭ የለውም

  • @menberuasfaw6249
    @menberuasfaw6249 7 дней назад

    ኤርሚያስ ከኢሕአዴግ ወደብልግና። ዐማራ ከብሔርተኝነት አልፍ በሰው ደረጃ እየኖረ ያለ ሕዝብ ነው። ወደዐማራነት አንድ ደረጃ መውረድ አይከብደውም። ኦሮሞ ግን አሁንም ቢሆን ጎሳዊ እንጂ ብሔራዊ መሆን አይችልም።

  • @dagmawiberhanu9703
    @dagmawiberhanu9703 5 дней назад

    አማራ የህልዉና ችግር ስላለበት መዋጋት አለበት ? እሺ ተዋግታችሁ ካላሸነፋችሁስ?እባካችሁ እንዴት ሰላሌን አልፋቸሁ አራት ኪሎ እነደምትደርሱ አስረዱን ? ደጋፊዎቻችሁ ለምን አይጠይቁም? ከአባይ በረሃ እስከፊንፊኔ ስንት የአማራ ወጣት እንደምትገብሩ ንገሩን? 'የሞኝን ልጅ እባብ ሁለቴ ነደፈው። አንዴ ሳያዉቅ; አንዴ ሲያሳይ!

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 7 дней назад

    ሌላ ዜና አጣችሁ ሒደቱን ከጅምሩ አውቀዋለሁ ብለህ መጣህ ፣፣

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 7 дней назад

    በጣም ያሳዝናል የዚህ ሰውዬ መገለባበጥ።እስክንድርን ወደ እዚህ የትጥቅ ትግል እንዲገባ ያደረገው እሱ ነው ኤርምያስ የእስክንድር ምክትል እንዲሆን ሲጠቆም እኔማ አሜሪካዊ ስለ ሆንሁ አልችልም ብሎ የተሰበሰበውን ሕዝብ ያስደነገጠ ሰው ነው።

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 7 дней назад +2

    ወልቃይት የትግራይ አይደለም ጥንቱንም የሰው ድንበር ሰርቀህ አገር አገር አትመሰርትም

    • @agaziT
      @agaziT 3 дня назад

      we will see 😊

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 7 дней назад

    PP advertisement for unification of Sddis compass and Hammer!

  • @damot_bizamo
    @damot_bizamo 7 дней назад

    Atikelidu mebiku emifeterewn tayalachihu

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 7 дней назад +2

    ግሩም ትንታኔ ነው የኤርምያስ። Thanks Ermias, exceptionally spot on👌. የአማራ ብሔርቴኝነትና ፖሊቲካ የህፃናት ጨዋታ ነው። መንደርተኛ። ገና ጮርቃ ያልበሰለ የልጆች ስብስብ ነው።

  • @hiwiw2427
    @hiwiw2427 7 дней назад

    Antes Ermi min bisteh new kelayachin lay yemitegenetelew?

  • @musseyeared2724
    @musseyeared2724 7 дней назад

    ከዚህ ቀደም ኤርሚ አማራው ለምንድነው የማይደራጀው እይ ልክ ስትቆጭ አልንበረም ወይ አሁን ለምን በብሔር መደራጀቱን ትወቅሳለህ ለምን

  • @KuweeWaaqkennee
    @KuweeWaaqkennee 7 дней назад +1

    ነጭ ነጩን በአደባባይ አፈረጠ

  • @musseyeared2724
    @musseyeared2724 7 дней назад

    ሰላማዊ ትግሉንማ በብዙ ሞክሯል አንተም ታውቀዋለህ አካሄዱ ላይ ምንም ችግር የለም እስክንድር ብዙ ሞክሯል ሌላው ሕዝቡ ባለው መንግስት ግድያ እስራት የመሳሰሉትን በመፍራት ውጤታማ የሆነ ነገር የለም

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 4 дня назад

    the dead walkers

  • @SeidAragaw-k5j
    @SeidAragaw-k5j 7 дней назад

    አረሞ ሲመራለ አማራ የህልውና ችግር ከሆነ የዚህ ስርዓት አለመኖር ለዖረሞ ህልውና ነዉ አቤቴ።

  • @BelayGebresilasiege
    @BelayGebresilasiege 7 дней назад

    ኤርሚያስ ስለ እስክንድር የትግል ስልት ትተቻለህ እንድምናውቅህ ብዙ የትግል ስልት ታውቃልህ በአሁኑ ሰዓት ትግልን ብሰላሚዊ መንገድ ይቻላል በማለት ለኢትይጵያ ሕዝብ ይባጃል ያሉትን ሀሳብ በመሰንዘራቸው ካሉበት እየታደኑ እስር ቤቴን ሞልተውት እያለና አንተም ይህን በሚገባ እየተረዳህ እስክንድርን በሰላማዊ መንገድ መታገል ትችላለህ እንዴት ትለዋለህ? አንተ ለምን ትግሉን ሸሽተህ እዚህ መጣህ ? ይህ ነውር ነው ሰውንስ ወደ ቄራ ለምን ትነዳለህ ስህተትህን አርምና ጉዋደኛህን አግዘው ማገዝ ካልቻልክ እዝንለት እርሱ እኮ አንተ የምትሳሳላችህን አይነት ቤተሰቡን ጥሎ የመነነ ነው አንተ ደግሞ በተራህ ኢትዮጵያ ግባና የበደልከውን ሕዝብ ካሰው

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 7 дней назад

    ኤርሚ ምርጥና አዋቂ ሰው ነው አሁን ወደ እውነቱ ተመልሶ ለሀገሩ እየሰራ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 7 дней назад +1

    ወልቃይት ቀይ መስመር ነው። ከዚህ ብሃላ አጋሜ ወልቃይትን ሊደፍር አይችልም ።ወልቃይት ተራ እቃ አይደለም ቢሰጣቸው የሚባለው ። በወልቃይት ብዙ ዋጋ ከፍለን ነው መሬታችንን ያስመለስነው ፡ ህወህት ወልቃይትን ሲወር አያሌ ብዙ ንጹሀን አማሮችን ጨፍጭፏል ። ፍትህ የሚያመጣ መንግስት ሲመጣ የህወህት ጀነራሎች ፣ ካድሬዎች በወልቃይት ወረራ እና ጭፍጨፋ የተሰማሩ በሙሉ ለፍርድ እንዲቀርቡ እናደርጋለን ። ከዚህ ውጭ አጋሜ ከተከዜ ማዶ እንጂ ተከዜን ተሻግሮ ከመጣ ጥላችን ከሀወሀት ሳይሆን ከትግራይ ህዝብ ይሆናል ። እኛም ተከዜን እየተሻገርን መሬት መያዝ እንጀምራለን ። አለቀ !!

    • @agaziT
      @agaziT 3 дня назад

      we will see😊...do u think you'll sleep in peace by stealing tigrayans land?

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 6 дней назад

    የሆነ ነገር ልል አስቤ ተውኩት

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 7 дней назад

    አብዮታዊ ዲሞክራስ በአዲስ መልክ ኤርምያስ ሀይማኖትህን አስተካክለህ ና ስትመጣ።

  • @mubarekkedir
    @mubarekkedir 7 дней назад

    ኤርሚ በሰላም ነው ተላንት የጠፋኸው

  • @damot_bizamo
    @damot_bizamo 7 дней назад

    Lemanegnawm FANO Yichilal beyebotaw sigedel tiki bilo yaye yelem neber zare

  • @musseyeared2724
    @musseyeared2724 7 дней назад +1

    ኮሜንት ላይ ሳይ ብዙዎች እስክንድርን እንደተደራደረ አድርገው ያቀርባሉ ይሄ አውቀው ጥላቻቸውን ለመግለፅ እና ለማሳነስ ነው እግዚአብሔር ቀጥታ አይ ወርድም በሰው ነው ይሄው እንዲህ እስክንድርን ብዙ ለመግደል ለማስገደል ቢሞክርም እግዚአብሔር ከፊቱ እየቀደመ እስካሁን ደርሷል ወደፊትም ያቆየዋል

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      እብድ ውሻ ነው እስክንድርቢዝነስና ስልጣን ይገኛልዕብለው ነው ሁሉም❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ableo5959
    @ableo5959 7 дней назад

    በጣም የሚገርመው እንግዳ አበዛህ በቻህን እምታውራ ቅድ

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 7 дней назад

    እናመሰግናለን አኤርሚያስ እነ እሰክንድር ትግሉን በ እውቀት እየመራው ነው

  • @Chuchuold
    @Chuchuold 7 дней назад

    ካካዬ መጣ

  • @Chuchuold
    @Chuchuold 7 дней назад

    ምነው ከሳህ ባዶ ወሬ

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude2992 7 дней назад

    ESHEY BELSTGENAWOCHE METACHU MEN YEHONALU ENSU KADREWOCHE

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 7 дней назад

    አማራው ቂል መሰለህ ወልቃይትን የኣማራውን ግዛት ቢሰጣቸው ተባለ እንዴ

    • @agaziT
      @agaziT 3 дня назад

      we will see

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 7 дней назад

    Ermias is nothing

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 7 дней назад

    እስክንድርን የተቃወሙት በሙሉ ብልጽግናዎች እንደሆኑ እንወቅ። እስክንድር አማራ ታረደ፣ አማራ ተፈናቀለ ማለቱ ጉዳቱ ምን ላይ እንደሆነ የሚያስረዳኝ ሰው ካለ ያስረዳኝ።

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ከብቶች አማራ ቢዝነስ ነው የሆነው እውሮች መጀመሪያም ሴራው የተዘጋጀው በአማራና በኦሮሞ ጽንፈኞች ነው ይሄ ግልጽ ሆኖዋል ግን ሁሉም ለራሱ ዘር ነው የቆመው ጽንፈኝነቱ ስለበዛ ግን ደሀውን ቢዝነስ አደረጉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abbatobia
      @Abbatobia 7 дней назад

      @@matiyaskebede4414 ምንድን ነው የምትዘብርቀው?

  • @dr.gashawethiopianchannel9963
    @dr.gashawethiopianchannel9963 7 дней назад

    ay galla ermias eyader gemah...anten blo kefafay..amarigna atnager...galligna tenager

  • @H6dtcu
    @H6dtcu 7 дней назад

    ቅማላም

    • @AHw-v7q
      @AHw-v7q 7 дней назад

      Qoolqualam

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 6 дней назад

    100%False speash.........

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 6 дней назад

    What you speak is ihave seen thatyoùare coorigated by meless politics idiot concept

  • @Shashe24
    @Shashe24 7 дней назад

    Ermi

  • @L-linethiopia
    @L-linethiopia 7 дней назад

    "አትግደለኝ ብሎ መደራደር" ኤርምያስ በዚህ ደረጃ ከእውቀት ነፃ መሆን ይቻላል እንዴ?

  • @AhmedAli-k1n3x
    @AhmedAli-k1n3x 7 дней назад +1

    ባንተ ቤት እንግዳ ይዘህ ቀርበህ ሙተሐል ይህን እውቀት አልባ ሆድ አደር ለከፈለው ሁሉ ጥሩምባ የሚነፋ ባዶ አቋም የለሽ ይዘህ ቀርበህ አድምጡኝ ስትል ልታፍር ይገባል -----

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ቀደም ሲል እስሩ ተኮልኩለህ ስትሰማው ነበረኮ አሁን ደግሞ የጃዊሳውን ዘረኝነት አልቀበልም ስላለ ነው ወራዶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 6 дней назад

    Stupid perspaction worst man

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 7 дней назад

    What table you’re talking Galla politics don’t really believe in table talk politics waqajira lemagn

  • @bamlakutemesgen9055
    @bamlakutemesgen9055 7 дней назад

    ምን አገባህ? የወተት ዝንብ!!

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 7 дней назад +1

    አባትና ልጅ እንኳን በአንድ ላይ ለማቅረብ አበቃችሁ
    የሚገርመው ግን ያልበላችሂን ነው የምታኩት

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 7 дней назад

    ኤርሚያስ : በርግጠኝነት ብልፅግና እንዲቀጥል መፈለግህ የሚገርም ነው:: የሚገርም ነው: ይህን አራጅ ብልፅግና እንደ መንግስት ቆጥረህ ይደራደር እያልከን ነው

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      አራጆቹንማ አየናቸው ብልጽግን አራጆቹን ልክ አስገባልን የኛ ጁግናው አቢቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ableo5959
    @ableo5959 7 дней назад

    የአማራውም ቅሰ እያለ የምጣል አትጠራጠሩ ኤርምያስ ከአማራ ትግል እጅህን አንሳ

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      አማራ መች ታገለ ነው ዘረኞቹና ሌቦቹ ቢቻ ናቸው አማሮች ኤጭጭጭጭጭጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MichaelBalew
    @MichaelBalew 7 дней назад +1

    የዋቅጅራ ዲቃላ ስለ አማራ ፖለቲካ ምናገባው?

  • @musseyeared2724
    @musseyeared2724 7 дней назад

    እስቲ ጠይቅልኝ እንደነ እስክንድር እነ ጨዋዎቹ እራሳቸውን አደራጅተው እስቲ ይምጡ ከመጡ ጥሩ ነበር ትግሉ የበለጠ ይጠንክር ነበር

  • @yms2161
    @yms2161 7 дней назад

    አምሃ ለምንድነው ለመምህር መስከረም አበራ ድምፅ ስትሆን ዓይቼህ አላውቅም ::

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ለምን አትሞትም ሌባ ሸሌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 7 дней назад

    አይ ኤርሚያስ በህውሀት ጊዜ የምታስበውን ሀሳብ ይዘህ ትንገታገታለህ
    ምንም ድርድር አይደረግም አትጠብቅ

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ጃዊሳው አሁንኮ ህዋሀትን እየለመናችሁ ነው ወራዶች በደሀ ደም የምትቀልዱ ሌቦች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 7 дней назад

    ,ሠደቡብእ..አውሩ

  • @GArmahager
    @GArmahager 7 дней назад

    የባለ ግዜዎች ኦሮሞ መትከለ-ቢስ በሳሕል በራሃ የውቀረው የዋግ ጅራ ልጅ😊😊😊😊😊

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 7 дней назад +1

    ስትሽነፉ ሰላም እማራው መመለሻ የለዉም መንግስት ተብየው ጦርነቱን አልቻለውም አማራው የፈለገውን ቢሆን ከማሸነፍ ውጭ አማራጭ የለውም

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ለዚህ ነው ከህዋሀት ጋራ እንታረቅ ብሎ የሚለምነው ሺፍታው ቆሻሻው ዘራፊው አራጁ ጃዊሳ በደሀው ደም የምትቀልዱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 7 дней назад

      ፈሳሞች ምድረ ለማኝ😂😂😂😂😂😂😂😂