I am so proud of you Fano how much historically and politically you are so educated! Yes! modern Fano must be not just be a fighter but also educated both politically, economically, scientifically and technologically! This will insure the continuation of the Amhara society and Ethiopia nation.
ዋው🙏
ይህ ምሁር ፋኖ ወንድማችን በትልቅ መድረክ ለወደፊቱ የሁሉም ትውልድ አስተማሪ ቢሆን ማህበረሰባችን ይነቃል ብየ አስባለው። በትምህርት ስርዓተ ቀረፃው ውስጥ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ቢሳተፉ እና ቢካተቱ ለወደፊቱ ትውልድ እጅግ አስፈላጊ ናቸው።
ምሁር ይልሀል ይሄ ነው ወዳጄ
አማራ ባልሆንም ሁሉም አማራ ሲናገሩ ያስደስቱኛል❤❤❤
I am so proud of you Fano how much historically and politically you are so educated! Yes! modern Fano must be not just be a fighter but also educated both politically, economically, scientifically and technologically! This will insure the continuation of the Amhara society and Ethiopia nation.
እግዘብሔር አሁንም ይርዳችሁ ጀግኖች ድድድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
100% he is right, I wish all Ethiopians awaken like you.
እግዚአብሄር ይመስገን።የአማራ አምላክ ይርዳችሁ።እመቤቴ አትለያችሁ።
በአንደናታችሁ ደስ ብሎኛል ፀሐይ ይወጣልናል በርቱ ባንዳን አድናችሁ ያዙ ህዝብን የሚያስጨርሱ እነሱ ናቸው አለም ህዝባችን እንዲያልቅ ነው የሚፈልጕት ባዶ መሬት ስለሚፈልጉ ነው ነጻ የሚያወጣህ እግዚአብሃር እና ክንድህ ነው
አሁን ያለው መንግስት ህዝብን ለመቀነስ ቆርጦ ተነስቷል አይናችሁ እያየ ነው
ዘይገርም ንግግር ታሪካዊ እውቀትና ግንዛቤ ጨብጠናል ተባረክ
መጭው ግዜ ለኢትዮጵያውያን እጅግ የሚያጓጓ ነው ድል ለፋኖ
ይበል ድል ለጄግናው የአማራ ፋኖ። ግሩም ትምህርት ነው
በጣም ጀግናና የተማረ ሰው ደስ ይለኛል። ንግግሩ ይጣፍጣል እናትህ ወልዳሀለች❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍👍👍
ወላድ በድባብ ትሂድ
ጀግናን አንድትወልድ
ክፉን የሚጠላ ነቅሎ የሚያስዎግድ 🎉🎉
God bless you Fano!
ተባረክ ወንድሜ ሰዉ በላ ስርሀት ስለሆነ ነዉ
❤❤❤ ደል ለፍኖ
በጣም አስደናቂ ትምህርት እግዚኢአብሄር ይባርክህ። ታርካዊ ትምህርት
በጣም ደስስስስስ የሚል አገላለፅ ነው ያቆይህ በእውነት
ድንቅ አስተሳስብ እጅግ እገረማለሁ በዚህ ጀግና ፋኖ
የኔ አበሣ ትችላለህ በርታልን እዴት ላርግህ ዎድሜ....
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
❤ እጅግ የሚያጏጏ ዘመን በቅርብ ግዜ ይመጣል የአማራ ህዝብ ለኢትዮጲያ ተባርኮ የተሰጠ ፀጋ ነው እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
ይህ ነው እውነት ...
ዘኢትዮጵያ እንኳን ደህና መጣህ እውነተኛው ከሆንክ😢😢
ድልለፍፍኖ
እንኳዋንበሰላምተመለስክበርቱለተበደለውለአማራህዝብ
አራሽ አምራች ገበሬዌቻችን ከነበረህ መሬት እጥፍ ይጨመርልሃል ታርሳለህ በሰፈው። ስልጠና ይሰጥሃልዘመናዊ አምራች ትሆናለህ። አይዞህ የሚፈሰው ደምና አጥንት ለአንተ ህይወት ነው።
ዋው ድል ለፋኖ❤❤❤💪💪💪💪❤️❤️💪💪💪❤️❤️💪❤️💪💪
You are the right Fano indeed.Thank you.Keep on doing that.
ይመችህ፣ድልለፋኖ፡
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለጀግኖች አማራ ፋኖ
ፈጣሪ ይርዳቹ ጀግኖች
የተማረ ይግደለኝ የሚባለው ለዚህ ነው አማራ እውቀት መች አነሰው ያነሰው አለመተባበሩ ብቻ ነው
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለጀግኖች ፋኖወቻችን❤❤ሞት ለፋሽስቶች
My Brother my voice...... thank you !
Brother In am with you!
ጀግና ተናጋሪነው እንደነዚህ አይነት ሙህር እየሉ በእነአረጋ ከበደ በእነ አገኘሁተሻገር ስንመራ አይገርምም።
ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
ፈጣሪይጠብቃችሑ
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይርዳን።
ጀግናው የምናከብርህ ፋኖ ማርሸት ፀሀው እንኳን በደህና መጣህ።
ድል ለፋኖ
ፈጣሪዪገዞቻህ
Z ዘሜ! ዘሜ! ዘሜ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
ዘወትር አብረን ነን!!! እራስህን ጠብቅ? ከሚዲያም እርቅ? ስልኮችን እራቅ?
ቃልህ የገጠምከውን ጠላት ማሸነፍ ብቻ ነው:: " ገጠመናል " ገጥመናል " ገጥመናል " አንላቀቅም??? ህዝብህ በአንተና በወንድሞችህ ፋኖ ጀግኖች አጋር ወንድሞችህ ጋር በርቱ!!! " ገጥመውን ገጥመናል "
ጀግኖ❤❤ከልቤ ናችሁ
ድል ለፋኖ❤❤❤
መልካም ነው ንግግሩ ቀጥሉበት
ድል ለ ፋኖ
ፋኖየ አላህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣችሁ
Amen.
የታሪክ መፃሐፍ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከሰውበላው አውሪ ይጠብቅህ ጀግናችን😢😢
Egziabher yiketelachihu dil Le Fano
እግዚአብሔር ያስፋችሁ ብረት ያርጋችሁ ፋኖ የልሒቃን ስብስብ መሆኑንም ማረጋገጫ ናሙና
ድል ለተበዳይ❤
Please like and subscribe it
እንኳን ተመለስክ!!
አማራ ያሸንፋል
እስከዛሬ ከተነገሩት የኢትዮዽያ ጠላቶች መነሻ ምክንያቶች ዋነኛውን ዛሬ ሰማሁ። ዛሬ ታድያ ጠንሳቾችን መፍትሄ ለምኑ ይሉናል!!!
ድልለዐምሐራፋኖሽንፈትለግፈኛውፀረሕዝብባንዳ
ፍኖ ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ህዝቡ ከልጆቹጋ ተሠልፎ ተመጥፋት እራሡን ይታደግ
I proud you.
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤
የት ላግኛችሁ ከናንተጋር ሆኜ በነጋታው በሞት ኢትዬጵያ አሸንፋለች
ድልለፋኖ
ግሩም
❤❤❤❤❤
መገፋት ይከፍላል አላህ ድልን ያጎናፅፋችሁ
❤
ፐ…!!! ፐ…!!! በጣም የሚገርም ታሪክ !!!
አይ ፋኖ !!!! ይህ አዋቂ ህዝብ ነው የማንም
ለሀጫም መጫወቻ የሆነው !!!!
Smart
ጀግናው ፋፋፋኖ❤
ፐ ብቻ ነው ሌላ ምን ሊባል
❤❤❤❤❤❤❤
ይህን ወንድሜ፣ በደንብ፣ የገባው፣ ነው ።
ድል ለህሊናውና ለሰብአዊ መብቱ ማሸነፉ
አለምአቀፍ ዜና አበሰሩ,,🎉👍🌟💥
አዲስ አበባ ገቡና ሀገራቼሁን ተረከቡ ስደተኛውም ወደ ሀገሩ ይመለስ።እኛም ለመርዳት ከጎናችሁ ነን፤አነዚህ ኦሮሞ መዥገሮቾ የደርግን ስርአትን ለማስቀጠል ነው የሚሯሯጡት ህልማቸውን አናጨናግፈዋለን
ትክክለኛ ትንታኔ ነው
💚💛❤️💚💛❤️💪💪
የታገሠ ያሸንፍል።
ሥኬት ማለት የታመመን አክሞ ሢድን ማየት ነው።
ዛሬ ኢትዮጵያ በዘረኝነት ትኩሣት ታማለች ።
ሥለዚህ ይኼ ንግግር እጥር ምጥን ብሎ በ4ኪሎ መደገም አለበት።
ጀግነው የአማራ ፋኖ ሞተ ከሚሉኝ የአብይ ሚንሻና መከላ 599 ኙ ሞቶ መርድው ይጣልኝ ..
ድልለፍፍኖኖ
ኢንሻአለህ ድልለፋኖ
💚💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏
ድልለፍፍኖኖኖ
ዘኢትዩቢያ ትወደውነበር ግን የለህምነበር ለብዙግዜ
ወንድሜ እንዳንተ ላለው ጀግና የአማራ ልጅ ቢያንስ 5 አጃቢ ያስፈልጋል
Zemene
ፍኖ ወዴት ናችሁ ም /ስ ጎ የቦቅላ ዙሪያ በፍኖ የሚሰቃየው ማህበረሠሰብ እስከ መቸ
ዘርፈው ዘርፈው አ አ ደ ማ እየተቀመጡ እየጠጡ እየበሉ ናቸው እውነተኞቹ ፍኖወች ወዴት ናችሁ
20:46
አማረ፣አጀንዳውታውቆል፣ስማንወንዲመ፣ደረግ፣ንግሥኔ፣ሰረት፣አፈረሳ፣ስንሳ፣የእትዮጰያ፣ህዝብ፣አስታባብረነው፣አሁን፣ከአማረጋረ፣የአማረ፣የባረልጀ፣ነው
Amhara will win😊
ኢትዮጵያን ለመከላከል ለመጠበቅ ሙሉ ለሙሉ የሠራዊት የትጥቅ የገንዘብ ዕገዛና ቀጥታ ጣልቃገብነት ዕንደሚያደርጉ የአንድ አፍሪካ ሐይሎች ራሽያ ሠርቢያን ቻይናና ኮርያ ተሥማሙ። ያም በቀጥታ ዕርዳታው ለሕብረቱና ለመከላከሉ ዕየተፋለሙ ላሉ ዕንዲደርሥ የደቡብ ኢትዮጵያና የአማራ ክልል የተባሉ ተመራጭ ሖነዋል። ይሕም የተገንጣዮችን መቃብር መግባት ዕንደሚያጣድፍና ሑለተኛ ዕንደዚሕ አይነት ከንቱ ሑከት ዕንዳይነሣ ወሣኝና ይቅርታ የሌለው ዕርምጃዎች በተገንጣይ ፀረ አፍሪካውያን ላይ ዕንደሚወሠድ ምንም ጥርጥር የለውም። ነፃ በሖነች ሐገር ነፃ ዕንውጣ ዕያሉ ለሑከት ተሠማርተው ዕድገታችንን ገትተው ያደኸዩንን መበቀል አይቀሬ ሖኗል። አሥደናቂው
ውይይቱ በተደረገበት ሠአት የተሠቀለው የኢትዮጵያ ካርታ ጂቡቲና ኤርትራ አውራጃዎቿ ተካተው በመሖኑ ያቺን የጀግኖች መብቀያ ዕየፈረካከሡ ዛሬ ድረሥ ሕብረተሠቡን ዕያሠቃዩ ያሉ ተቀጣሪ የሖኑ በሐገሪቷ ውሥጥ ያሉ ባንዳዎች ለመሖናቸው ታውቋልል። ለዚሕ ገፍና ትርምሥ ትልቅ ተዋናይ የሖኑ በሙሦሎኒ ቤተሠቦች ባለቤትነት የሚታወቁ ሦሥት በጣሊያን ውሥጥ ያሉ ፋብሪካ ባለቤቶች ለመሖኑ ተጠቅሧል።
Tenegna naw gen yehe sawuye ?! Keyetgnaw tareke lay anbebo naw yehen hulu ?!!!😅😅😅😅😅😅
እንደዚህ አንደበተ ርቱህ ትክክለኛ አማራ አላየሁህም
አሁን ደግሞ እንዴት እንደሚትፈርስ ጠብቅ::
ፋኖ እያፈረሳችሁ ነው በቅርቡ ታሪክ ትሆናላችሁ እመነኝ እያለቀላችሁ ነው ይህ እሳተ ነበልባል ወጣት ከዚህ በኋላ ከድል ውጭ አይመለስም።
አደራ የፍኖ አመራሮችን እንዳይንህ ፕሌን ጠብቀው
አሁን ለዚህ ገበሬ 16-17-17-19 ክፍለ ዘመን ብሎ ግንዛቤ ለማስጨበት ይመጥናል ፡፡ይህ የአማራ ችግር ነው ቆሞ ቀር የሚያስብለን ፡፡ ታዳሜህን የሚመጥን ግንዛቤ መሰጠት ቢቻል መልካም ነው ፡፡የቅርብ ተፅዕኖ ነው መነገር ያለበት ህዉሓት ያደረገውን ብርልፅግና እያደረገውን ያለውን ሲራ አሁን በምን ሁኔታ መደራጀት እንዳለበት እንጅ ታሪክ አዋቂ ነኝ የሚለው ሁሉ መድረክ ባገኘ ቁጥር የማይጨበጥ ሀተታ ከሆነ ውሎን ይዘነጋል ፡፡የእኛ ሰው እጥር ምጥን ያለ ነገር ነው የሚበቃው ከዚህ ወጡ ፡፡በርግጥ ተናጋሪው ጎበዝና ታሪክ አዋቂ ነው ቦታውን የማይመጥን ጊዜን ያላማከለ ነው፡፡ ውጤታማነቱ ጊዜ የሚሻ ነው ፡፡ የተደረጃና ግንዛቤው ያደገ ለማድረግ ወቅቱን የሚመስል መሆን አለበት ፡፡ ብልፅፅና ያመጣውን ችግር ህውሓት አማራው ማህበራዊ እረፍት ለማሳጣት ደደቢት በራሀ ማኒፊስቶ ቀርፆ አማራን ምን አንዳደረገው እነዚህ የሚመስሎ አጠር ያለ ቢሆን እጅግ ይመረጣል ፡፡ከዚህ ወጭ በጣም በርቱ ፈጣሪ ጉልበትና ጥበቡን ያድላችሁ
Amazing ,the best expression
በትክክል ሀሳቡን ስተሀል። እንዳለመታደል ሆኖ ፊደል ቆጠርን የምንል ሰዎች ገበሬውን እንደሚያገናዝብ ፍጡር አናየውም። ገበሬው ፊደል አይቁጠር እንጅ በስነስርዓት የሚያስረዳው እና የሚያስተዳድረው ምሁር ሲያገኝ እንደምሁሩ ኘው የሚያስበው። ባለጌ ስርዓት እያስተዳደረው እንኳ እስካሁን ብዙ ያልተበረዘው የገበሬው ማህበረሰብ ነው። ስለሆነም በሀገራችን ውስጥ በተለይ ወያኔ የስርዓቱን ቁንጮ ከተቆጣጠረ በሗላ ስርዓተ ትምህርቱ እና የሀገር ወግ ባህል እንዲሁም የፍትህ አሰራር ብሎም የውጪ አምላኪነት እንዲስፋፋ በመደረጉ በገበሬውም ጭምር ሳይቀር የማንነት መዋዠቅ መታየት ከጀመረ ሰነባብቷል። ለዚህም ይሆን ዘንድ የችግሮች ምንጮች አሉ። ስለዚህ እነዚህን የችግር ምንጮች ለይቶ ህዝቢ እውነተኛ ግንዛቤ እንዲያገኝ ማድረጉ በእጅጉ የሚተረፍበት እንጅ የሚጎዳበት ነገር አይደለም። እንዲያውም በደምብ ታስቦበት በየጊዜው እንደአስፈላጊነቱ በተመሳሳይ በሁሉም መልኩ ይህ የማንቃት ስራ ቢሰራ እጅግ የሚያዋጣ አካሔድ ነው። በመጨረሻም በራሳችን ወግ ባህል እና እውነታውን በማያውቀው በራሳችን ባለሙያ ባለመማራችን ነው የተጎዳነውና ለዚህ ጀግና ወንድማችን አክብሮት፣ አድናቆት እና ሞራል ይድረሰው🙏።
💪ድል ለፋኖ💪💪💪💪
ወዳጄ ታሪኩን ለማዘከር እንጅ እነሱም ያዉቁታል
ቆሞ ቀር መባልዎትን ተቀብለዋል ማለት ነው ። አሁን ካለንበት አንፃር አመቺ ጊዜ አደለም በሚለው ብስማማም ነገር ግን የአማራ ህዝብ ችግር የጀመረበት ምንጩ እና የነሱ ወራሾች ያደረሱሱበትን በደል አሁን ላለው መንገር እና ገና ለመጪው ትውልድ ተፅፎ መቀመጥ አለበት
Relly
ወይኔ ምን ነበር የወለጋ አማራ ኢሄን እድል ቢያገኝ የኦነግ ሸኔዉ አብይ አህመድ የቱን ያህል ቢያስመስል 100% አላማዉ አማራን ከምድር ማጥፋት ነዉ በጣም እሚገርመዉ አማራ ሁኖ ከዝህ ገዳይ ኦነግ ጎን ተሰልፎ አማራን ወገኑን እሚያስወጋ አማራ እዉነት በጣም አህያ ደደብ ከብት ነዉ
የወለጋን አማራ ያረዷቸዉ የዘረፏቸዉ ያፈናቀሉዋቸዉ የኦሮሞ ህዝብ ወጣቱ መከላከያዉ የጫካዉ ሸኔ ሚሊሻዉ ፖሊሱ ልዩ ሀይሉ የክልሉ መንግስት አብይ አህመድ በአንድነት መክረዉ የወለጋን አማራ እንደጨረሱ በዝህ አይነት አማራ ክልል ሄደን እዛ ያለዉንም ከምድር ማጥፋት አለብን ብለዉ ነዉ ወደ ሰፊዉ አማራ ህዝብ ክልል የመጡት ጠንክሩ አማራን ከማጥፋት ወደ ኋላ አይሉም የወለጋ አማራ ትምህት ወይም ምሳሌ ይሁናችሁ
የጎጃምን ደገኛ አሰልፈው ይዋጋ 😂
Kedada
ወይ ምኖት ታሳዚላቹሁ