በቂ መሳሪያ ታጥቀናል አንመለስም ፋኖ የቆየ ሞላ | ካፋፋዮች አልተሳካላቸውም አንድ ሁነናል አንበሳው ዘመነ| አስር ቢሊየን ዶላር ተመድቧል፤ ወሎ ግብተናል |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #zeethiopia#habesha#ethioforum#ethiopianews

Комментарии • 213

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 месяца назад +18

    ወቅቱን የሚያሳይ አስተምሮት ነዉ በርታ ወንድማችን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @yosofomar2853
    @yosofomar2853 4 месяца назад +18

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy 4 месяца назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ይችላል ጎጃ ም ጎንድር ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ አንድ ፋኖ ለሁሉም ፋኖ ዘሜ የአማራ መሪ ነዉ ጀግና ግጃም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 4 месяца назад +10

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @KefyalewMandefro
    @KefyalewMandefro 4 месяца назад +6

    ድልለአማራፋኖጎንደርወሎሽዋበአንድነትወደፊት❤❤

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 4 месяца назад +5

    ❤❤❤ ምርጥ ትምህርት ነው ምርጥ ምሳሌ ነው ደጉ ቀረ ደጉ ፋኖ ፅናቱን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወገን ተነሳ ፣

  • @emru2030
    @emru2030 4 месяца назад +20

    ከመፈካከር መመካከር፣ ከመከራከር መነጋገር Unity is beauty for victory.

  • @AkimalBediru
    @AkimalBediru 4 месяца назад +4

    ድል ለጀግናዉ የአማራዉ ፋኖ ወደፊት በርቱ አላህ ከጎናቹሁ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneTiru
    @AdaneTiru 4 месяца назад +4

    ኩራቶች እ/ር ይጠብቃችሁ
    አንተ ማር የሆንህ ጀግና ለድል ያብቃህ!!!!!
    የአማራ ማህፀን እኝንደ አንተ አይነቶችን የወለዱ ይባረኩ
    ድል ለፋኖ!!!!!

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 4 месяца назад +12

    ❤❤❤ አንበሣው ፋኖ ወደፊት በአንድነት የነፃነት ጎሕ ይፈነጥቃል ድሉ የፋኖ ነው 🎉🎉🎉

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 4 месяца назад +36

    ድል ከአማሓራ ፋኖ ጎጀም ጎንደር ወሎ ሸዋ በአንድነት ወደፊት❤❤

  • @Blangi
    @Blangi 4 месяца назад +2

    የማስታወስ እጥረት ላለብን ይህ ጀግና የአማራ ፋኖ አፈሙዝ ያነሳበትን ምክንያት እጥር ምጥን አርጎ አቀረበው የጀግኖችን ስተት መምከርንም በሚገርም ምሳሌ አስተማረ::ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @Sara-d9d
    @Sara-d9d 4 месяца назад +17

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @AmogneAlemu
    @AmogneAlemu 4 месяца назад +6

    እሺ አመት ኑር ወንድሜ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 4 месяца назад +6

    ጥሩ ተናግረዋል ስለ አንድነት ስለ ጎጥ ይህ ነው የሚያስፈልገው መለያየት እርስ በእርስ መሰዳደብ አያስፈልግም

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 месяца назад +12

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 4 месяца назад +5

    አንድ ሁኑልን እናሸንፋለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💚💛❤️

  • @dessiebitew2887
    @dessiebitew2887 4 месяца назад +4

    ድል ለተገፋው አማራ ድልለአብራኩ ክፋዮች ለፋኖዎቻችን

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 4 месяца назад +22

    እውነት ነው አማራ ፍርድ አዋቂ ሀገር ጠባቂ ለወገኑ ለህልውናው ሟች ነው ፋኖ ነፃ አውጪ ነው

  • @Jdkd-r7y
    @Jdkd-r7y 4 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp 4 месяца назад +6

    ይሔ ንግግር አንድም ስህተት የለበትም ገርሞኛል ስንት ጉድ አለፈ ጎበዝ

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 месяца назад +9

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!!!!

  • @SurafelMengist-q6b
    @SurafelMengist-q6b 4 месяца назад +8

    የቆየ ጀግናችን ነህ እናመሰግናለን በርታልን

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 месяца назад +3

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 4 месяца назад +1

    የዘመኑ እንቁ የአማራ ልጆች እንወዳችኋለን።በርቱ

  • @YmerTakele
    @YmerTakele 4 месяца назад +3

    ደል ለፋኖ አማራ ያሸንፋን❤❤ ❤❤ ❤❤

  • @AyinewAyu-k9b
    @AyinewAyu-k9b 4 месяца назад

    ወንድሜ እድሜ ይሥጥህ እንደናንተ አይነተሀት ሰው እግዚአብሔር የብዛልን❤❤❤❤❤

  • @MutimawurugoDaphine
    @MutimawurugoDaphine 4 месяца назад +2

    I proud by you yes we have lot leader fano go ahead

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 4 месяца назад +10

    ድል ለፋኖ 🥰🥰🥰🥰

  • @MuseMelaku-u3r
    @MuseMelaku-u3r 3 месяца назад

    በጣም እሚገርም ትምርት ነዉ ማርያምን በዚህ ያልተማረ አማራ ካል በጣም ጀዝባ ነዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AyinewAyu-k9b
    @AyinewAyu-k9b 4 месяца назад

    በእውነት ይህ ውይይት የበል አሚያሰኝ ነው ባ4ቱም ማእዘን እንደዚሁ ብትወያዩ በጣም መልካም ነው

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 4 месяца назад +5

    ድሉ የአማራ ነው ወደ ፊት ብቻ

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 4 месяца назад +3

    ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን ድልፋኖ

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 4 месяца назад

    ❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 4 месяца назад +1

    እንኮንም አማራ ሆንኩ

  • @BirahanuAbera-t3s
    @BirahanuAbera-t3s 4 месяца назад +1

    ድል ለፍኖ ❤❤❤❤

  • @zimamazezew4379
    @zimamazezew4379 3 месяца назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💪🏼❤️

  • @NatiDebe-uu5bz
    @NatiDebe-uu5bz 4 месяца назад +11

    አማራ ጀግና ነው

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 4 месяца назад +4

    ፋኖ የቆ ሞላ በጣም ወቅቱን የጠበቀ ንቃት ነው። ለሕቡም የምሰጠው ትምህርት በሚገባው መጥነህ ነው ያቀረብኽ እኔም ተምሬ አለሁ። በርታ ጄግናችን።

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን ነገርህልኝ የስብል ማምረቻ ዛሬባህርዛፍ ተተክሎ ምርት የሚታፈስበትን መሬት ይዞታል ይህ ሲሆን ግብርና ስራተኞች እንዴት ዝም ይላሉ? ለወደፊት መጠየቀቸው አይቀርም

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 4 месяца назад +5

    ድል ለአማራዬ ❤❤❤

  • @AmogneAlemu
    @AmogneAlemu 4 месяца назад +2

    የቆየ ጀግናችን በርታልን እባክህ እዙን ወደ አንድ አምጡልን

  • @EMEBET-ft7de
    @EMEBET-ft7de 4 месяца назад +1

    የኔ አባት የልቤን ተናገረክልኝ አውነት ለአምሀራ ነጻነት ነውና የቆማችሁት መደሀኔ አለም ይጠብቃችሁ አምሀራነት ፋኖነት ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 4 месяца назад +1

    እውነት ነው በሀርዛፍ ቦታ አለው መትከያ። ❤❤❤❤

  • @daniman1216
    @daniman1216 4 месяца назад +3

    ጀግና ጥሩ ምክክር ነው

  • @EsraaAhmed-ds8dl
    @EsraaAhmed-ds8dl 4 месяца назад +15

    ድል ለአማራ ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰💪💪💪💪💪

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 4 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @TemesgenTegegne-bd8gu
    @TemesgenTegegne-bd8gu 4 месяца назад +7

    ፕሮግራም ስትጀምሩ እግዚአብሔርን በማመስገን ጀምሩ አለመግባባት እንዳይፈጥር
    መድሀኒያለምን አመስግናችሁ ጀምሩ አደራ አደራ አደራ

  • @ክርሢታንታደለ
    @ክርሢታንታደለ 4 месяца назад +1

    ትለያለህ አተ መግለፅ ቃል አጠረኚ❤❤❤❤

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 4 месяца назад +1

    ከትግሉ በላይ የውስጥ አንድነት ለማምጣት ፈተና ሆኗል

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 4 месяца назад +1

    እ/ር ከናንተ ጋ ይሁን ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 4 месяца назад +2

    የእውነት በትክክል ገልፀኸዋል አንበሳችን

  • @zelalemMolla-w5p
    @zelalemMolla-w5p 4 месяца назад

    ፋኖ የቆየ ሞላ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን በእውነት የምትገርም ጀግናችን ነህ እንወድሃለን

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳቸው የወገኖቸን ስቃይ መከራ ጊዜ አሳጥረው አንድ አርጋቸው 🤲🏼💔😥😥💚💛❤️🍀

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 4 месяца назад +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግኖች

  • @Mashquke
    @Mashquke 4 месяца назад +4

    Wonderful Speech ግሩም ንግግር ; ቄስ ካልቀደሰ ቅድስናው ይቀራል፣ገበሬም ካላረሰ ግብርናው ይቀራል ።አማራ አማራ መሆን ካልቻለ ማይፈንነው ለምን ነው ። ድል ለፋኖ!!!!!!!

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 4 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ እንወዳችኋለን አማራ አንድ ሁን በየብቻህ እሰራለሁ እኔ ገበሬ ነኝ እኔ ሰርቶ አደርነኝ እኔ ሥለፖለቲካ አያገባኝም የሚል አባባሎ ከሞት አያድንህም አዳኚህ ፋኖ ነው እራሥህን ከፋኖ ጎን ቁም

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 4 месяца назад

    አይ ፋኖ ንግግር ችሎታ የቃላት አሰካኩ የጀግንነቱ ተኩሶ አለመሳቱ ፍርድ ማወቁ አረ ስንቱን እንዘርዝረው የምርኮኛ አያያዙ የሩህሩህነቱ ይገርመኛል ለእኔ ለንፁህ ኢትዮጵያዊ ያኮራኛል ደስስስ ያሰኘኛል ለባንዳ ደግሞ ያናድዳል ያስቀናል አይናቸው ይቀላል ለዚህም ነው አማራን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የሚጥሩት ግን አያሳካላቸውም አማራ ትንግርት ነው እግዚአብሔር ከሱ ጋ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂው ነው የዳዊት አምላክ ነው አምላካቸው እናም ምንም አይሆኑም ፋኖ ያሸንፋል እመኑኝ ድል ለተገፋው ፋኖ 💪👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ክርሢታንታደለ
    @ክርሢታንታደለ 4 месяца назад +2

    በርታል ጄግናቺን❤❤❤❤❤❤

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 3 месяца назад

    ይህ፡ከሆነ፡እዉነት፡ትዉጣለች፡አይዞችሁ፡መርዙ፡ሰላሳ፡አመት፡አልፎታል፡ሞት፡ከጀመሩን፡እረ፡በዛ፡ድል፡ለፋኖ፡ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayineshaklilu-cu3bv
    @abayineshaklilu-cu3bv 4 месяца назад

    የኔጀግኖች እግዛብሔ ር ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 4 месяца назад +3

    The robust man explained the truth of the current year & last 27 severe historic event of Ethiopia & Amara . VIVA , FANO !

  • @aberachfenta8116
    @aberachfenta8116 4 месяца назад +2

    ወንድሞቼ የባህር ዛፍን ወደከሰል መቀየር ብቻ በብዙ ፓኬት ሲጋራ በአንድ ቀን እንደማጨስ ነው ለዚህም ምልክቱ በተለይ ሳንባችንን ስለሚጎዳ ሣል ያበዛል ክፉ ተንኮልና ሴራ ነው በጣም ጥንቃቄ ይጠይቃል ጌታ መልካሙን ሁሉ ለህዝባችን ያምጣልን!!

  • @Demsew-vr5vw
    @Demsew-vr5vw 4 месяца назад +1

    አንበሣው ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @mogesbaye6032
    @mogesbaye6032 3 месяца назад

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ።

  • @Yosef-s3z
    @Yosef-s3z 4 месяца назад +6

    ❤❤ ጀግና ኣንደበተ ርዕቱ ነህ😍👌🙏👌

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 месяца назад +5

    ወላሂ የአማራን ትግል ጥንቃቄ ካልተደረገበት ጣልቃገብ እጆች ይበዙበታል ምክንያቱም ግልፅ ስለሆነ።

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 4 месяца назад

    ፋኖ 💚💛❤️ ጀግናው የ እናነተን ማሸነፍ አይቺ በነጋታው ልሙት የኔ ምስኪን ፋኖ እግዚአብሔር ከ እናንተ ገር ነው ስለተበደላችሁ ማንም ምድራዊ ሀይል አያሸንፋችሁም

  • @TarikuEthiopiaታሪኩ
    @TarikuEthiopiaታሪኩ 4 месяца назад +6

    ሁሉ ሕዝብ የድል አጋር ለመሆን ድንጋይ መሳርያው ሆኖ ቢነሳ ጠላታችን በአዲት ቀን ይደመሰሳል። እናሸንፋለን!

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 4 месяца назад

    Speaker! You are Super intelligent Human being. God bless you

  • @YingesMekete-tm4ui
    @YingesMekete-tm4ui 4 месяца назад

    አሁን የልከው ቃላት ትክክል ነሕ ለሕዝብ በለው ወተዉ ሕዝብን አሚያሠቃዬ አሉ እባካቹሕ በተለይ ከጉደወይን አስቶ መርጦለማሪያም መሥመር በተለይ ቶራሜዳ እነ ደብራቆም መገጠያ አካባቢ አሉ በፍኖ ስም ወተው አየነገድ ነው ያሉ ሥመ ፍኖ አሉ እባካቹሕ አርምጃ ይወሠድባቸዉ በተለይ የሕዝብ ትራንሰፖርት ፣ ነጋዴወችን እያሠቃዩ ነዉ

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 4 месяца назад +2

    እግዚ አብሄር ከናተ ይሁን ጀግኖቹ❤

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 4 месяца назад

    ፋኖ፣ አንድነት ኃይል ነው።
    አንድነትን ማጠንክር፣ ልዪነትን ማስወገድ ።
    ትግሉ የሚደረገው ፣ ህሊና ከሌለው፣ ዘረኛ፣ ስራ ለመስራት ብቃት ከሌለው፣ ዘላን ወዘተ ጋር ነው።
    የሚበላው የለውም።
    የሚለብሰው የለውም።
    ስራ ለመስራት ችሎታ የለውም።
    እንደዚህ ካሉ ሰዎች ሁልጊዜ
    መጠንቀ ቅ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 4 месяца назад +1

    የእስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 4 месяца назад +2

    ደሞቸ አላህ ጥላከለላሁናቸው ያረብ ተቁጥር አትጉደሉብኝ❤

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 4 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞትና ውድመት ለብልጽግና ኦህዴድ አገር መታኝና ሻጭ💪💪💪💪

  • @AtaloFentaye
    @AtaloFentaye 4 месяца назад

    ምርጥ ሰው ወደፊት

  • @DibekuluAmera
    @DibekuluAmera 4 месяца назад +3

    ድል ለፋኖ ሚካኤል ይርዳን

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 4 месяца назад +1

    Fano jeginochachin ❤❤❤❤❤❤ Anbesaw ❤❤❤❤❤

  • @nahom1247
    @nahom1247 4 месяца назад +4

    እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ የላት በሰማይም በምድርም አማራን ለማጥፋት እዬመጣ ስለሆነ እባካችሁ ብዙ አትሰባሰቡ ለአማራ ሕዝብ ስትሉ እራሳችሁንና መሪዎቻችሁን ጠብቁልን አደራ አማራ ያሸንፋል!!!ድሉ የአማራ ሕዝብ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንድ ሁኑ የአባታችን የአሳምነውን ቃል አክብሩ።

  • @ሂለን-ጐ8ጠ
    @ሂለን-ጐ8ጠ 3 месяца назад

    መጦርሢገባቸዉ ወገኖቻችን አባቶቻችን ያልሞት ባይተጋዳይ በዚህመልኩ ማያትያማል እህወገኔ😢

  • @nahom1247
    @nahom1247 4 месяца назад +3

    እውነት ነው ጀግና ዘሜን በደንብ ጠብቁት አሳልፈህ ብትሰጥ ነገ ላንተ አይራራልህም ስለዚህ መሪህን ጠብቅ ባንዳነት የብልፅግና ተላላኪነት ምንም አይጠቅምህም

  • @ጥቁርሕዝብ
    @ጥቁርሕዝብ 4 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልበርቱልን ወድሞቻችን

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 4 месяца назад +8

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 месяца назад

      Only Amhara can liberate Ethiopia !!!

  • @zewdenshtilahun1813
    @zewdenshtilahun1813 4 месяца назад +1

    I lave. You. Del. del. lfano 💪🙏🇺🇸🇲🇱

  • @HailemariyamAmare-rr2ht
    @HailemariyamAmare-rr2ht 4 месяца назад +9

    አቢይ መሀመድ ዝም ብለህ ስልጣንህን ልቀቅ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 4 месяца назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 4 месяца назад +3

    ባንዳነትሌብነትይውደምፋኖነትይለምልምኢትዮጵያትቅደም

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይገዛችሁ😢😢❤❤❤

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn 4 месяца назад +1

    አንደነት,ሀይል,ነዉ,በጣም,በሳል,ሁናቹሀል,ደሰ,ብሎናል,ፋኖ,ያቸንፋል,አይ,ደበቅም,በሪሁን,ካሰኝ

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd 4 месяца назад +5

    የቆየ ጀግና

  • @amme1724
    @amme1724 4 месяца назад +1

    ❤❤❤አዎ ጎጃም ጀግና ነው እውነት ግን ህግና ስርዓትን የማያከብር ግን ዘላን ነው ይቀጣል።

  • @Biruk-xz3iy
    @Biruk-xz3iy 4 месяца назад

    አወ አማራ ከኢትዮጵያ አልፎም ከአማራነቱም ወርዶ አራት ቦታ በክልል ሊከፋፈል የታቀደበት ማህበረሠብ ነው ጎንደር ጎጃም ሽዋ ወሎ አትበሉ አሁንም አንድ አማራ ኢትዮጵያዊ ነን በሉ

  • @emru2030
    @emru2030 4 месяца назад +2

    ባድ ነገሮችን አርቁ እነርሱም:-ክፋትና ተንኮል ቂምና በቀል ቅናትና ምቀኝነት ቁጣና ብስጭት በቃኝ አለማለትና የልብ እድገት ሥካርና ዝሙት ሐሜትና ውሸት ሲሆኑ ሰዎችን ይበትናሉና እንጠንቀቅ!!!

  • @seadahussen-vd4rw
    @seadahussen-vd4rw 4 месяца назад

    አንድሁኑልን ማሥረሻ ሠጤጋር

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 3 месяца назад

    ጀግና

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 4 месяца назад +1

    ጎጃም ከራሱ አልፎ ለሰው ያበላል እንጂ አይራብም .
    አማራ የምታወቀው በጀትነቱ ብቻ ሳይሆን በአእምራችነቱ ጭምር ነው.

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 4 месяца назад +2

    ወላሂ አተድቅሰውነህ የብልፆግናን ሸር በጣም የተረዳህሰውድቅሰው ተምድረገፆነው ሊያጠፉየተነሱት

  • @MesfenAndarge
    @MesfenAndarge 4 месяца назад +5

    Fano❤❤❤❤❤❤❤❤