ያራዳ ልጅ | ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ astawesegn regasa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 55

  • @antenehfantabil9251
    @antenehfantabil9251 2 месяца назад +9

    ይህንን ቪዲዮ 21ሺ ጊዜ ታይቷል....የሚገርመው የsubscribeሩ ብዛት ግን ከ 6 ሺህ በላይ አልዘለለም እንደው ምን ይሻለናል!!ምቀኝነት ነው ወይስ አለመቻል ወይስ ደሞ ቸልተኝነት...!!ለማስታወስ ነው!!

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 2 месяца назад +10

    አንጀት አርስ ግጥም ወነትም ያራዳ ልጅ❤❤❤

  • @yonasasmelash1320
    @yonasasmelash1320 2 месяца назад +1

    ለራስ ብቻ መኖርማ ይህን ያህል አያለፋም።

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 2 месяца назад +12

    ጡሩምባ ብቻ፥፥ አሁን ቤትህን ነገ አንተን ያፈርሱሃል፥፥ ፈርቶ ነጻ የወጣ የለም፥፥

  • @brookteferamamo
    @brookteferamamo 2 месяца назад +2

    ያራዳ ልጅ ❤❤❤

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад +1

    ጀግና ከሆንክ የማህበረሰቡን ችግር የሚገልፅ ስነግጥም ባሰማችሁን ነበር።

    • @efremsa
      @efremsa Месяц назад +1

      ከዚህ በላይ የማህረሰብ ችግር መግለፅ አለ እንዴ 😊 Are you from Afghanistan

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 2 месяца назад +7

    አራዶች በግጥም ብቻ ሳይሆን በድንጋይም ታግሎ ነፃነቱን ይስከብራል እና አስቡበት

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh9812 Месяц назад +1

    keep it up

  • @e-tagmedia-7043
    @e-tagmedia-7043 2 месяца назад +2

    Enough is enough!!!!!

  • @meseretadmasu-p6s
    @meseretadmasu-p6s 2 месяца назад +3

    እንደ አራዳወቹ ዲግሪ ባናጠልቅም;
    የተለየ ታሪክ አንብበን ባናውቅም;
    በአሽሙር እና ሥድብ ስርዓት አይወድቅም።

  • @yonasasmelash1320
    @yonasasmelash1320 2 месяца назад +1

    እኛ ጋር የሰፈር ስሙ ነው ስግጥ ያለ ፋራ

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r 2 месяца назад +2

    የጥበብ ሰው ለዘላለም ይኑር!

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 месяца назад +3

    ደስ የሚል ግጥም ቢሆንም.. ግን አሁን ተነሱ እና መብታችሁን አስከብሩ!!

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 месяца назад +2

    I love it!

  • @astermekonnen9531
    @astermekonnen9531 2 месяца назад +2

    7ኛ ጬ ነው እስከዛሬ ድረስ

  • @ልዑል_H
    @ልዑል_H 2 месяца назад +1

    ድንቄም አራዳ

  • @debelasefere
    @debelasefere Месяц назад

    Finfine ale ye Ragassa lij 😂

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 2 месяца назад +5

    ብልታችሁ ሊቆረጥ ነው ብትባሉ እኮ ቀበሌ ተሰልፋችሁ ቶሎ ቁረጡን የጀበና ስአት እንዳያልፍ የምትሉ ከንቱ ማፈሪያች እኮናችሁ

  • @deremactube
    @deremactube 2 месяца назад +1

    Meret new

  • @robertonatty5776
    @robertonatty5776 2 месяца назад

    Alcha

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 месяца назад +3

    አራዳ ከዘመኑ ጋር የሚሔድ ዘመናዊ ሰው ማለት ነው ። አሁን የወሬ ዘመን ላይ አይደለንም ።😂😂😂

  • @girmayideg7868
    @girmayideg7868 Месяц назад +1

    እንደዛ እያልክ ራስህን ሸውድ። ዛሬ ቤትህ ፈርሶ እንድሆን ነገ እናትህ ይፈርሳል!!

  • @danielassefa2312
    @danielassefa2312 2 месяца назад +2

    ጉራ ብቻ፣ አለ ቴዲ😂

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 месяца назад

    አየናችሁ እኮ ስደት ላይማ እናንተ የአዲስ አበባ ልጅ የሰው ይበላል እንጅ የራሱን አያበላም

  • @yeshanbelmesele1171
    @yeshanbelmesele1171 Месяц назад +1

    ብልታችሁ ሊቆረጥ ነው ብትባሉ እኮ ቀበሌ ተሰልፋችሁ ቶሎ ቁረጡን የጀበና ስአት እንዳያልፍ የምትሉ ከንቱ ማፈሪያች እኮናችሁ

  • @Kidist-p4l
    @Kidist-p4l 2 месяца назад

    Arada be eju yeyazewene sekemute yemeyalekese new? Yelekunese wande hunu atalekakesu

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 2 месяца назад +11

    አራዳ አራዳ እያልክነው የምትታረደው!ዝቅ ያደረከውን ሱሪ ከፍ አድርገህ ታጠቅና ታገል ለራስህ ወድሜ አራዳው!!!

    • @dagemtelesa1472
      @dagemtelesa1472 2 месяца назад

      የቱ ጋ ነው አባ ሱሪው ዝቅ ያለው ስላልታየኝ ነው

  • @astermekonnen9531
    @astermekonnen9531 2 месяца назад

    😍😍😍

  • @Sheger16
    @Sheger16 2 месяца назад +1

    ኣቦ ይመቻቹ! ግሩም ድንቅ ሥራ ነው! ሙሌ ነኝ የ ከፍተኛ 19 ቀበሌ 54ቱ የ ጥንት የጥዋቱ!

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na 2 месяца назад

    የሸገር ተወላጅ ነኝ እንጂ አራዳ አልሆንኩም ለካ ?

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 2 месяца назад +1

    ይህን ውሻ 🐕(ዘነበ ኦና)🤣
    ማየት ነው ያስጠላን 🫣🫣🫣!!

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 2 месяца назад +2

    ፍንፍኔ _ መድሃኒዓለም መፈናፈኛህ ይቆረጥና ፍንፍኔ እያልክ ትዘባርቃለህ 👹

    • @gashaw278
      @gashaw278 Месяц назад

      እውነትም ዘባራቂ። በሱ ቤት አራዳ በማለቱ አራዳ የሆነ መስሎታል።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 месяца назад

    እንዳያስሩህ???? እውነት የተናገሩት ሁሉ እስር ቤት ናቸው ::

  • @wubshetkassa2752
    @wubshetkassa2752 Месяц назад +1

    ኮልኮሌ ሁላ

  • @worebado6556
    @worebado6556 2 месяца назад

    እረዲያ ግጠም ዝምብለህ

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 Месяц назад

    የአሮጊት አሽሙር ለሀገር አይጠቅምም ፌዝ ትውልድ አያንፅም ስራ ፍልጋቹ ስሩ ከንቱ።