Wel Entertainment
Wel Entertainment
  • Видео 81
  • Просмотров 594 339

Видео

ያራዳ ልጅ | ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ astawesegn regasa #ግጥም #wel_entertainment #አንድ_ለመንገድ
Просмотров 33 тыс.2 месяца назад
ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ ስለ ያራዳ ልጅ መድረክ ላይ የገጠመው ምርጥ ግጥም፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን #wel_entertainment #አንድ_ለመንገድ #አስታወሰኝ_ረጋሳ #astawesegn_regasa #ግጥም #poetry
ኢትየጵያ አብዳለች | የኛንም ባንዲራ አክብሩልን ሰአሊና ገጣሚ ቸርነት ወ/ገብርኤል #wel_entertainment
Просмотров 51 тыс.2 месяца назад
ገጣሚና ሰአሊ ቸርነት ወ/ገብርኤል በአንድ ለመንገድ የግጥም ምሽት ላይ ያስተላለፈው ድንቅ መልዕክት! ያድምጡት ያተርፉበታል! #ወል_ኢንተርቴይንመንት #wel_entertainment #አንድ_ለመንገድ #ቸርነት_ወ/ገብርኤል #ግጥም
“ህዝቡም ይዳኛል ብለውን ነበር” የለውጡ አመራር አርቲስት ሚካኤል ታምሬ artist mikael tamre
Просмотров 242 тыс.2 месяца назад
'አርቲስት ሚካኤል ታምሬ በመድረክ ላይ የተናገረው አዝናኝና አስተማሪ ሃሳብ! ወልን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን ቀጣይ ዝግጅቶቻችን ስንለቅ እንዲደርሷችሁ ዘንድ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡
አፈናውን ፈርቼ.. አስቂኝ ወግ በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ fekadu kebede #commedy #wel_entrtainment
Просмотров 44 тыс.2 месяца назад
አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ስለሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ መድረክ ላይ ያቀረበው አስቂኝ ወግ። ሰብስክራብ በማድረግ ቦተሰብ ስለሆንን እናመሰግናለን! #wel_entertainment #fekadu_kebede #comedy
ከሞት የተረፍኩበት ገጠመኝ! ደራሲ ዘነበ ወላ zenebe wolla #wel_entertainment
Просмотров 13 тыс.2 месяца назад
ደራሲ ዘነበ ወላ በአንድ ለመንገድ የግጥም ምሽት ላይ ሂወቱን ስለ አተረፈለት ድንቅ አጋጣሚ የተናገረው አስተማሪ ንግግር። #አንድ_ለመንገድ #ወል_ኢንተርቴይንመንት #wel_entertainment #ግጥም_ምሽት #አንድ_ለመንገድ #yohannes_fikade #ገጣሚ #duet
ወንበሩ ይመቻል! አስቂኝ ወግ በአርቲስት ፍቃዱ ከበደ #አስቂኝ ወግ #አንድ_ለመንገድ #artist_fekadu kebede #funny
Просмотров 131 тыс.2 месяца назад
የአርቲስት ፍቃዱ ከበደ ህዝቡን በሳቅ ያፈረሰው ወግ። በአንድ ለመንገድ የግጥም ምሽት ላይ የቀረበ። አዳዲስ መዝናኛወችን በወል ኢንተርቴይመንት ያገኛሉ። ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሱግናለን! #ወል_ኢንተቴይመንት #wel_entertainment #አርቲስት_ፍቃዱ_ከበደ #atsist_fikadu kebede #comedy #funny
አባ እርቄ አዲስ ተከታታይ ድራማ በቅርብ ቀን በ wel Entertainment #aba_erke_coming_soon #new_amharic_drama
Просмотров 4672 месяца назад
#አባ_እርቄ ተከታታይ ድራማ በውል ኢንተርቴይመንት ዩቱብ ቻናል ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን ይዘን እየመጣን ነው። ቤተሰብ ስለሆንን ደስታችን ነው። በቅርብ ቀን ይጠብቁን። #አባ_እርቄ #ወል_ኢንተርቴይንመንት ይጠብቁን #በቅርብ_ቀን #coming_soon #ዮሐንስ_ፍቃዴ #yohannes_Fikade #new_drama #new_Amharic_drama_coming_soon
አባ እርቄ | በቅርብ ቀን #aba_erke
Просмотров 1842 месяца назад
አባ እርቄ | በቅርብ ቀን #aba_erke
በቅርብ ቀን | coming soon በ ወል ኢንተርቴይመንት
Просмотров 973 месяца назад
በቅርብ ቀን | coming soon በ ወል ኢንተርቴይመንት
አንች ሆዬ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ግጥም #ወል_ግጥም #amharic_poetry #ግጥም_በጃዝ
Просмотров 3303 месяца назад
አንች ሆዬ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ግጥም #ወል_ግጥም #amharic_poetry #ግጥም_በጃዝ
🎵የባላገሩ ሄኖክ አበበ በሰለሞን ደነቀ ስርቅታዬ live ሲቀውጠው #ስርቅታዬ #አንድ_ለመንገድ #he nok_abebe #balageru #balageru
Просмотров 4173 месяца назад
🎵የባላገሩ ሄኖክ አበበ በሰለሞን ደነቀ ስርቅታዬ live ሲቀውጠው #ስርቅታዬ #አንድ_ለመንገድ #he nok_abebe #balageru #balageru
🛎ወደ እራሳችን መመለስ አለብን! #አንድ ለመንገድ ፩ #የግጥም_ምሽት #ወል
Просмотров 1804 месяца назад
🛎ወደ እራሳችን መመለስ አለብን! #አንድ ለመንገድ ፩ #የግጥም_ምሽት #ወል
🎵ተለቀቀ #አዝናኝ_ሙዚቃ በ መላኩ ስብሀት new music melaku sibhat #old music#አንድ_ለመንገድ #live_music #and_lemenged
Просмотров 6184 месяца назад
🎵ተለቀቀ #አዝናኝ_ሙዚቃ በ መላኩ ስብሀት new music melaku sibhat #old music#አንድ_ለመንገድ #live_music #and_lemenged
እኔን ጥለሽ ትኖሪያለሽ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #yohannes fikade #wel #ወል #ግጥም #new_poetry #amharic_poetry #ዮሐንስ_ፍቃዴ
Просмотров 2336 месяцев назад
እኔን ጥለሽ ትኖሪያለሽ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #yohannes fikade #wel #ወል #ግጥም #new_poetry #amharic_poetry #ዮሐንስ_ፍቃዴ
የት ይሆን ያለሽው! #ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ
Просмотров 1377 месяцев назад
የት ይሆን ያለሽው! #ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ
#ፒያሳ😭 #ገጣሚ ዮሐንስ_ፍቃዴ #ግጥም #yohannes fikade
Просмотров 2098 месяцев назад
#ፒያሳ😭 #ገጣሚ ዮሐንስ_ፍቃዴ #ግጥም #yohannes fikade
የደሀ እምባ... ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ yohannes fikade #ግጥም #ወል #arts #poem
Просмотров 939 месяцев назад
የደሀ እምባ... ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ yohannes fikade #ግጥም #ወል #arts #poem
አድዋ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #yohannes fikade #adwa #አድዋ
Просмотров 1759 месяцев назад
አድዋ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #yohannes fikade #adwa #አድዋ
አንች ስትሄጅ! ዮሐንስ ፍቃዴ anchi sitheji yohannes fikade
Просмотров 819 месяцев назад
አንች ስትሄጅ! ዮሐንስ ፍቃዴ anchi sitheji yohannes fikade
እንድታስታውሽኝ ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #yohannes_fikade #ግጥም #poetry
Просмотров 1739 месяцев назад
እንድታስታውሽኝ ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #yohannes_fikade #ግጥም #poetry
ሀኪም መሆን ትችያለሽ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ግጥም #ወል
Просмотров 19210 месяцев назад
ሀኪም መሆን ትችያለሽ! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ግጥም #ወል
ተሰብራ አታውቅም! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ግጥም #arts #ethiopianartists #poem
Просмотров 12111 месяцев назад
ተሰብራ አታውቅም! ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ግጥም #arts #ethiopianartists #poem
#ግጥም ግጥም #ዮሐንስ ፍቃዴ
Просмотров 11511 месяцев назад
#ግጥም ግጥም #ዮሐንስ ፍቃዴ
ጊዜም ጊዜ ያጥፋ! #ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ethiopian #books @welbettube8647 wel bet #wel_tube #ግጥም #poetry #art
Просмотров 180Год назад
ጊዜም ጊዜ ያጥፋ! #ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ethiopian #books @welbettube8647 wel bet #wel_tube #ግጥም #poetry #art
የማንም አትሁኝ! #ገጣም በዮሐንስ ፍቃዴ #poetry #ethiopian #amharicpoetry #books #ebs #yohannes_fikade
Просмотров 212Год назад
የማንም አትሁኝ! #ገጣም በዮሐንስ ፍቃዴ #poetry #ethiopian #amharicpoetry #books #ebs #yohannes_fikade
እጣ ይሁን ወይ ስንፍና! ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ astawesegn regasa
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
እጣ ይሁን ወይ ስንፍና! ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ astawesegn regasa
እኔ ሆኖ...!? ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ወል_ግጥም #ethiopian #enea hoyy! #new_poet_video #art #abinet_agonafir
Просмотров 194Год назад
እኔ ሆኖ...!? ገጣሚ ዮሐንስ ፍቃዴ #ወል_ግጥም #ethiopian #enea hoyy! #new_poet_video #art #abinet_agonafir
አንድ ለመንገድ : የግጥም ምሽት @ወል_ግጥም poetic jazz and lemenged #wel_bet
Просмотров 562Год назад
አንድ ለመንገድ : የግጥም ምሽት @ወል_ግጥም poetic jazz and lemenged #wel_bet
ላነጋው እየጣርኩ ነው! @ዮሐንስ_ፍቃዴ #ግጥም #poetry #ወል_ግጥም #ethiopian #amharicpoetry #ebs #art #books
Просмотров 260Год назад
ላነጋው እየጣርኩ ነው! @ዮሐንስ_ፍቃዴ #ግጥም #poetry #ወል_ግጥም #ethiopian #amharicpoetry #ebs #art #books

Комментарии

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 14 дней назад

    He is the only artist I want to sit next to and talk to. One day…

  • @kassahuntsegaye-i4k
    @kassahuntsegaye-i4k 25 дней назад

    ጎጆ ብሪጅ የት ደረሰ አተን አይተን ገብተን ጉድ ሆንን ልምድ ማካፈል ያለብነ እኛነን ሁሉን አትመኑ

  • @MelkTadesse
    @MelkTadesse 26 дней назад

    Enesum ayluhm.....zene eko shelefetua yemariysm girz nuroal leka.........mulu lemulu altegerezechm neber.teshewudefn adinken.

  • @truth850
    @truth850 28 дней назад

    እውነት ነው

  • @destayoutube
    @destayoutube Месяц назад

    በርታ ወንድሜ ዮሀንስ መልካሙን ላንተ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Месяц назад

    Miko

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 Месяц назад

    Sira ina bedifiret sew fit wextew meleflef yileyayal guadu .Ya fishika guadegnah Shimelis Joro gar lemehed new yich difret .Lemin lela yemiyasiq sira atseram bohala yemiyasafrih neger kemitzebariq .Defar !

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Месяц назад

    ✊🏾📗📒📕✊🏾

  • @EthioExpress
    @EthioExpress Месяц назад

    Medre AREQEYAM 🍺 Artist negn bayye..TECHET emazelu WALAKER 😏😏

  • @befkadutekalgn1800
    @befkadutekalgn1800 Месяц назад

    too Unique ❤

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 Месяц назад

    He is not jocking, he mean it !

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 Месяц назад

    ሚኪ 1ኛ

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Месяц назад

    ስንት ዛፍ ተክለሀል ግን ለመሆኑ? መተቸትማ ማንም ደንቆሮ እየተቸ ነው ስራ ላይ ግን ወፍ የለም!!!

    • @marmar803
      @marmar803 Месяц назад

      ምነዉ አሽቃበጥክ አትርሱኝ አልክሳ😣 በቀደም ጄኖሳይድ ተፈፀመብኝ እያልክ መሬት ላይ ስትንደባለል አልነበረ አንዴ??😡

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 Месяц назад

      @@marmar803 ሴት ትሆን ወንድ አላቅም ግን እኔን ነው ጀለስ..?

    • @TGtgtg1268
      @TGtgtg1268 Месяц назад

      የሰባት ወይንም የአስር አመት እድሜ ያለው ሰው እኮ እይደለም Comment የፃፈው፡ genocide የተፈፀመበት(ባት) ከ10 አመት በፈት ሊሆን ይችላል፡።

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 Месяц назад

    አግዜር ይጠብቅህ ከዛ ከበሻሻ አራዳ ።😂😂😂😂😂

  • @bisre3006
    @bisre3006 Месяц назад

    መንግስት የቀለደብንን እውነት እየተነገረ እንስቃለን... አንባገነኑ መንግስት ገና በየቤታችን ገብቶ ሳቃችንን ይቀማናል...

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Месяц назад

    እኔ አንተንና ቡርሀን አዲስ ስሰማ ደስ እያለኝና አእምሮየ ክፍት ልቤም ምቱን ቀንሶ ተረጋግቼ ነው እናመሰግናለን ሽኩረን

  • @tefferabekele2012
    @tefferabekele2012 Месяц назад

    Zene It is an amazing message,I am praising of you Because you are my intek Golden 75

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Месяц назад

    አሁኑ,, ስለተናገርክ,, ሃቁን,, መንግስት,, ለመነቅነቅ🤣🤣 በማነሣሣት,,, ግን,, እናንተም,, ከ ምን,, ልታዘዝ,, ወደ,, ደርግ,, አብዮት,, አፈግፍጋችኋል,, አዝኛለው

  • @ruth4961
    @ruth4961 Месяц назад

    Thank you miki we need this 😅😅😅😅😅

  • @askalekibruyisfaw
    @askalekibruyisfaw Месяц назад

    woooooooooooow ምን አይነት ቅኔ ነው በ'ናታችሁ? አቦ ፍቄ ይመችህ

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 Месяц назад

    ግሩም ሀሳብ የያዘ ግጥም ነው ግን ሰሚ የለም የሰማውም አጨብጪቦ ጨረሰ። ድሉ ግን የፋኖ ነው። በርታ ክርስቶስ ይጠብቅህ!

  • @NebiyyUj
    @NebiyyUj Месяц назад

    Stupid narrow mindid nonsense idea,hater . you are broken forever "Teqebel" you are gone " Teqebel"....

  • @yirgadinku4006
    @yirgadinku4006 Месяц назад

    ቅኔ መና መማርስ ውሃ ዋና

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад

    ጀግና ከሆንክ የማህበረሰቡን ችግር የሚገልፅ ስነግጥም ባሰማችሁን ነበር።

    • @efremsa
      @efremsa Месяц назад

      ከዚህ በላይ የማህረሰብ ችግር መግለፅ አለ እንዴ 😊 Are you from Afghanistan

  • @tewodrosyohannes1838
    @tewodrosyohannes1838 Месяц назад

    ተግቶ በመሥራት ጭምር ነው በከንቱ ከመጨነቅና ከመተከዝ፧ ከእግዚአብሔር በጉ ስጦታ ነው፦ ምስጋና ይገባል (ቴድ ነኘ)

  • @yonaszemene8027
    @yonaszemene8027 Месяц назад

    animal idiot ....dumb.

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Месяц назад

    ኧረ ቸሬ መሪዎቻ እንጂ ኢትዮጵያማ ኢትዮጵያ ነች!

  • @bezawitnega8134
    @bezawitnega8134 Месяц назад

    Fitawrari Teklehawariyat is the grand father to my mother-in-law. He was such a great guy.

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Месяц назад

    በጣም ድንቅ ትረካ ነው። በዙ ተምሬበታለሁ። ተባረክ ልጄ።

  • @wubshetkassa2752
    @wubshetkassa2752 Месяц назад

    ኮልኮሌ ሁላ

  • @debelasefere
    @debelasefere Месяц назад

    Finfine ale ye Ragassa lij 😂

  • @GetamesayWorkie
    @GetamesayWorkie Месяц назад

    I aprciat you

  • @EyobGenene-w7d
    @EyobGenene-w7d Месяц назад

    ሁሉም አርቲስት እንደዚ ጨከን ብሎ ቢሰራ ብዙ ነገር ይቀየር ነበረ ። ላንተ ግን ከሚገባው በላይ ክብር አለኝ ።

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 Месяц назад

    መቼ ነው ፕሮግራሙ የሚካሄደው??

  • @edemindida6737
    @edemindida6737 Месяц назад

    በዕውነት ይህች ቅኔ ብዙ ታስተምራለች

  • @AlemayehuDejene-gz7mb
    @AlemayehuDejene-gz7mb Месяц назад

    እናትህን አዘቅዝቀህ ብዳ ፣አንተ አርጃኖ ፊት የአረቄ ሻጭ ልጅ!!

  • @GagagYayaya
    @GagagYayaya Месяц назад

    Yabedh nw fikadu yileyal😅

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh9812 Месяц назад

    keep it up

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 Месяц назад

    ወሬኛ ጣቃ ዘነበ ወላ 😂😂😂😂😂😂 ለምን ከሞት ተረፍክ።ጅ? ማንበብ እንዳንተ የሚያዘቅጥ ከሆነ አለማንበብ ይመረጣል። ከዚያ ውርጋጥ ልጅህ ጋር በመሆን ኢትዮጵያ ላይ ሽቅብ ቀዘናችሁባትኮ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt Месяц назад

    ቁጭ ብለህ ግጥም ግጠም አንተ ብሎ አራዳ አገር ሳይኖረው ቆርሶ ማካፈል አናውቅም።

  • @yeshanbelmesele1171
    @yeshanbelmesele1171 Месяц назад

    ብልታችሁ ሊቆረጥ ነው ብትባሉ እኮ ቀበሌ ተሰልፋችሁ ቶሎ ቁረጡን የጀበና ስአት እንዳያልፍ የምትሉ ከንቱ ማፈሪያች እኮናችሁ

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 Месяц назад

    በላይ ካኢ ካኢ በላይ ካኢ ...

  • @AmsalAmsalkahesay
    @AmsalAmsalkahesay Месяц назад

    ቸሬ የኢትዮጵያ ናፋቂ❤🙏

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 Месяц назад

    የአሮጊት አሽሙር ለሀገር አይጠቅምም ፌዝ ትውልድ አያንፅም ስራ ፍልጋቹ ስሩ ከንቱ።

  • @girmayideg7868
    @girmayideg7868 Месяц назад

    እንደዛ እያልክ ራስህን ሸውድ። ዛሬ ቤትህ ፈርሶ እንድሆን ነገ እናትህ ይፈርሳል!!

  • @biruktsegaye4198
    @biruktsegaye4198 Месяц назад

    ይሄ 100% የኔ ድክመት ነው። እጅግ በጣም የበዛ ቁምነገር ያለበት ንግግር ነው። ኮሜዲ አይደለም፣ ግን ለመስማት ደስ የሚል ንግግር

  • @getachewmandefro7300
    @getachewmandefro7300 2 месяца назад

    *ሁሉም ጤነኛ* ' ያኔ በንጉሡ ጊዜ ድሮ ፣ የነዳጅ ዋጋ በሳንቲም ጨምሮ ፣ አሕዛብ ሆ ብሎ ወጥቶ አንበሳውን ሁሉ ሰባብሮ ፣ ወደ ቤቱ ተመለሰ አሉ ጨፍሮ ፣ አዋጁን በአዋጅ አሽሮ ፣ ' አንዱ ለሌላው እንዲህ እያለ ቢነግረው ፣ የሆዱን በሆዱ ቋጥሮ ፣ ሌላኛውም አለዉ - ነገሩን ከሥር መርምሮ ፣ ' ያኔማ ሰዉ ያበደ ነበር ምን አገናኘው ከዘንድሮ ፣ ' ዘንድሮ ይሄ ሁሉ መዓት ወርዶበት ሕዝቤ ዝም የሚለው ፣ ለካስ 'ሁሉም ጤነኛ' ቢሆን ነው ፡ ፡ እኛ ለእኛ ጥቅምት ፫/፳፻፲፯

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 2 месяца назад

    ቤትህን አደለም ገና አንተን ያፈርስሀል ወሬ ማውራት ማቅራራት ትርጉም የለው ከቱንዝያ አብዮት ተማር ቱልቱላ ሁላ

  • @RozaAyalew-xm9nc
    @RozaAyalew-xm9nc 2 месяца назад

    Siwedih

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 2 месяца назад

    ሚኪ፣ ጥንቅቅ ያለ የኪነ- ጥበብ ሰው። you are my # 1 favourite.