Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያሲኖ በርታ
ምቀኛ
አይባል ባይሆን ካልቻለ ተሰጦህን ፋልግ ፈልግ
❤❤❤❤❤@@HhHhh-jr3by
ምን። አረገህ/አረገሺ
እኔም አይመቸኚም አያሥቀኝም ሁላ ኤጭ
ያሲን በእውነት ኮሚዲያን ለመሆን በማንኛውም እስቴጅ የሚሆን አጭር ዝግጅት መዘጋጀት ያስፈልግሃል። ለኔ ወርደህብኛል።
በርታ እሸቱም ሲጀምር አኖደውም ነበር ተስፋ ባለመቁረጡ አደኛ ሆነ❤❤ በርታ
ያስኖ ተስፋ አለህ አይዞን በትልቅ ነገር እንጠብክሃለን
ሀይማኖትክ ላይ ብሰራ በአኼራም ባዱኒያም አትራፊነክ እንዲ ስትጨፍር አሏህ ቢወዝድክስ አይ አላውቅም ነበር ልትለውነዉ በዛ በጨለማ ተዉ ወንድሜ ተመከር
ያሲኖ በጣም አዝናለሁ አለተሳካም ለዛሬ😂😂😂
በጣም ድፍረት ነው ይህን ያስቃል ማለት
Iko
ያሲኖ ፖቴንሺያል አለህ፤ ትወና ጎበዝ ነህ፤ ስታንዳፕ ኮሜዲ ግን አይመስለኝም፤ ባይሆን የግሩፕ ኮሜዲ ሞክር፡፡ በርታ ፤ ተስፋ አትቁረጥ፤
😂😂😂😂😂 ምን አለበት ተዘጋጅተህ ብትመጣ 😂😂 ይሄ እኮ ለሞያው ክብር ማጣት ነው ያሳፍራል በእውነት
እኔ በበኩሌ ምንም አልልም፣ ወጥቻለሁ። መልካም ኮሜዲ😂
❤❤❤ያሲኖ. አደኛ. በርታልን. ተስፋ እዳትቆርጥ
በጣም ተወዳጅ ልጅ ያዝናናኛል በጣም
ይቅርታ እና እኔ ምንም አላሳቀኝም 😂😂😂😂
Ene bante aferku! Deberegn!
ያሲኖ ትችላለህ ጀግና ኦዲየንሶችን ተቆጣጠርካቸው ጎበዝ መልካም ፋሲካ🎉🎉🎉🎉
እዉነት ለመናገር ደህና ነዉ ቀልዱ የዘር ጥላቻ ያለባቹ ሰዎች ግን በሽታችሁን ያንሳላቹ ሰዉ እናንተን ካልመሰለ በቃ አይችል አይደል 😅
Hezebe ayeseqem atelfa 😂
አይ ኮሜዲ በል ሳትዘጋጅ ባትሰራ ደስ ይላል
ምድረ ወረኛ ያሲኖ እዛውላይ ነው አንደኛ ማን😍😍😍🥰🥰
😂 ዋው አብረህ አሳትፍ ኮሜዲ ይሉሃል ይህ ነው በርታ ያሲኖ
የሲን ትችለላህ ምርጥ ኮሜዲ ነህ
ውይ በግድ ሳቁ ውይ ውይ አስሬ አጨብጭቡ
መነሻ መዳረሻ ፍፃሜ ያለውና ...ማረፊያ ያለው ግርግር ያልበዛበት የተቀዳጀ ስራ ቢሆን መስራት የሚችል ድንቅ አቅም አለህ መልካም የስኬት ዘመን
ያሲኖ ምርጥ😂😂😂😂
ከኮሜዲያኑ አሪፍ ነገር ያየሁትነገር ቢኖር የቀለደበት ነገር ሳይሆን መድረኩን በሚገባ ተቆጣጥሮታል የምሬን ነው በቦታው ላይ ብሆን የበለጠ የበለጠ ያዝናናኛል መድረኩን ተቆጣጥሮታል ስለዚህ ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤
Waw bro Berta good❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lempegn eji edaset
wonderful nice comedey show ,,, we thankyou comedian yasin ,,, eid,, mubarake for all muslim all over the world ,,,
ወይኔ ተስፋዬ ካሳ ይሄንን ጉድ አላየህ
ለማሳቅ ነው ለማሳቀቅ ነው የተጠራው? እስቲ እንደኔ ግራ የገባው😂
ሰው እንደሁ ልማዱ ነው እነሱ ያውሩ አንተ ስራ🙏
Gobeze keep it up !!!!
Endatsema Berta berta
አታስቅም እኮ 😁
የእውንት አዲስ ሆነህ በጣም ጎበዝ ነበርክ አሁን ኧረ ምንም አያስቅም በጣም ነው የምታናድደው
Minim ayasikeignim😊😊😊
ምንድን ነው ኮሜንታተሮች ይደብረኛል አልወደውም ከደበረህ ዝም በል ከፈተህ አትየው ከመጀመሪያው አያስቀኝም ብለህ ዘግተሀዋል እኮ እንዴት ያስቅሃል መቶ ቢኮርክርህ ራሱ አትስቅም 😅 ቁጭ ብለህ ተች አንተ እሱ ግን ነገ የት እንደሚደርስ ታየዋለህ ያኔ አንደኛህን ትስቃለህ
አብዛኝው ዲያስፖራና አረብ ሀገር በብዛት የገጠር ልጆች ናቸው አይገባቸውም ጨዋታው😂😂😂😂😂 እንደዚህ ማለቱ ነው ብለህ ነው ዲያስፖራው ከሳምንት ቡሀላ የሚስቀው ገብቶት 😂😂😂😂አንተ በቀደም የነገርከኝ ነገር ብሎ እና አትፋረድባቸው ማሩ ባላገሩ ነው እነሸቃሊት ደሞ የሚገባቸው😂😂😂😂
በትክክል
በትክክል እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲ ነን ለሰው ሞራል መሆን ባንችል እንኳን ለመንገዱ እንቅፋት ላለመሆን ብንሞክርስ 😢
ትክክል 😂😂😂😂😂ይመቻህ/ይመቺሺ ይገርሙኛል እኮ ካልወደዱት ለምን ይከተሉታል መጥፎ ኮሜት መጣፍስ ለምን አስፈለገ 😥
@meaziwen😂😂😂demumeaziwendemu7012
ያስኖ my fevorit comedian
😂😂😂😂😂😂😂😂
ለማንኛውም: በርታ::
ዉይ ኢትዮጵያ እያደርሽ ማማር አልሃምዱሊላህ ከሀበሻ አልማዞች የተገኘን ብርቆች❤
ያሲኖ መድርክ ላይ በጣም መዘጋጀት አለብህ አይዞህ በርታ መጀመሪያ አንተንና 1ዐ ጓደኞችህን ማሳቅ አለብህ ካልሳቁ ቀልዱን ቀይረዉ ሌላ መቀር እያንዳዱ ቃል ቀልድ ያልከዉ ማሳቅ ግድነዉ ቢያስ 75%ሰዉ መሳቅ አለበት አለዚያ ካልሳቁ ግን ከባዱ ላንተዉ ነዉ በተረፈ በርታልን ወዳጀ አንድ ቀን አብረን እንሰራለን እኔም ኮሜድያን ነኝ
ኧረ ወይኔኔኔኔ😂😂😂😂😂😂
ተከፍሎኝ ቢሆን አልገባም እንኳን ሊያስቅ አያስገጥጥም ለምን ኮሜዲያን ስትሆን አትሰራም ህዝቡ ግን ያሳዝናል
አሪፍ ነው
ያሲዬ በርታ የተንጫጫ ይንጫጫ
Sky is my special unique by any thing you are my favorite RUclipsr
በርታ ወድማቺን 🙏
Chirash keld tefabet😅😅😅😅😅
አያምርም ❤❤❤
Bemender lay ende stand up comedia kebeda Sera yelegnme
ማኛሰዉ አላህይጠብቅህ
Tleyaleh
የሲኖ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን መጀመሪያ የነ አጅሬዎቹ መስሎኝ ነበር
Wow ያሲኖ ትችላላህ
wow! Handsome comedy show thanks 🎉🎉🎉
ያሳዝናል 😢😢አላህ ልቦናችንን ይመልሰው በኸይር😢
Sima.yasin
በረካ ሁን
አትሳቁ ቀልድ . . . የመጨረሻ ድርቅና
ሀቢቢየባድወልድ❤❤❤❤
Bravo 👏 👏 👏 👏 👏
ሰው ካላሳከው ታዲያ ምን ያድርግ ገና ሲገባ ቀባጠረ በግድ ሳቁልኝ ይመስላል
አትምለከች መን ለመነሽ ዉይም ለመነህ
አሁን ምን የሚያስቅ ነገር አለው እሄ 🙄
አማርኛ በኦርሞ ንግግር ደስ ይለኝ በጣም 🌹👌
Nahoo TV ale ande
ያሰመኖ በርታ ወንድሜ
ኮሜዲያን ነዉ ያለከዉ!
ጀግነዉ የኘዉ ስልጥዉ
ያሲን ጎበዝ ነው ግን በዚህ መድረክ አይመጥንም
He is best commadey
በርታ ያሲኖ
ተመስገን ፣እየወፈረ ሰው እየመሰለ መጣ
አፈርኩ ግን የሚያስቀ ካለው ብዬ እስከመጨረሻው አየሁት ያሳዝናል ያሳፍራልም ጋኖቸ አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ!! አሉ እማማ ዝናሽ ይህን ቪድዮ ራሱም ሲያየው የሚያፍርበት ይመስለኛል ገና ከመጀመርያው ማሳቅ እንደማይችል በራሱ ቀባጥሯልና
ወይኔ አሳዘነኝ ፈኒ ነዉ ግን የተዘጋጀበት አይመስለኝም
Yasino min nekaw 😮
አረ ተጃጃለብን እኮ
ክክክክክክ
ያሲኖ እንወድሀለን
Aye melk! yasino aye qeld!!!😂
መልኩ ምን ሆነ?
Bematih tedebek.
የኛ ሠዉ ማበረታታት አያቅም መኮርኮም ብቻ ነዉ የሚችለዉ
Change profession! Achelem..😏😏
ይቅርታ ጠይቅ በጣም እንወድሃለንእንደዚህ አይቀለድም እኮ..
ከዚህ ይልቅ በየእምነት ውስጥ ያሉ ሰባኪያን ያስቃሉ
ሳይዘጋጅ ነው የመጣው
አይይይ
🤣🤣🤣🤣🙊🙊🙊
ወይኔ እነ ደረጀ ሀይሌን ሀፍቴን እነ አብርሀም አስመላሽን እነ አለቤሹን ልመንህን ካሁኑቹ ደግሞ እነ አዝመራው ሙሉ ሰው እሸቱ መለሰ አማን ቢሰጥን ባየንበት አይናችን ይሄን የወረደ ኮሜዲ ያሳየኝ አይ የእድሜ መርዘም ይሄን ሊያሳየኝ ነው ያቆየኝ ኮሜዲ ዘጋኝ!!!
ያሲኖ🎉
እይ ኮሜዲ
አንተ መድረክ ላይ ላለከው እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ 😏😏
ቲሽ አሽቃባጭ
በጣም
😅😅😅
Enkuan liyasikegn minim ayamrem lela Sera felig bakih.
Ene legrehe yetmrekewe temeret kalehe besu ketele ok ewnete nw yemelehe
Edit መደረግ ያለበት ኮshow ነዉ 😮
Bezi yedeberachu hulu kassa alegn .Emesho tube Agelew saqachun yemelesal visit
😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኔ የዚህን ልጅ ቪዲዬ የማየው ሰው እንዴት አለማሳቅ እንደሚችል ለማወቅ ነው
ይቅርታ እንደዚህ አይባልም ማበረታታት ነው ያለብን ❤
@@ebstv_fan ህዝብ መቀለጃ አይደለም ካልቻለ ዘርፍ መቀየር ነው በየቤታችን ስንት የሚያስቁን ሰዎች አሉ ያለ መክሊታቸው ሚዲያ ላይ እየመጡ ልባችን አሹትኮ!!!!
እይ ብሎ ያስጉደደሽ ኣላ ደንዝ በሰው እንጀራ ምትገቢው ጥሩ እንጀራ እይውጣልሽ@@Mohamoha95Fereja
Ayaskem
የኢትዮጵያ ህዝብ አስቸጋሪ ነዉ. ምቀኝነት ዘረኝነት. ጥላቻ ዝም ብላችሁ ተመልከቱ የሀራቸዉ ስራ ፈላላጊ ሰዉ ገዳይ እንዲሆን የሚጋብዘዉ ራሱ ህዝቡ ነዉ
የሲን ዋዉዉ ትችለለህ
የሚገርመው ብዙውን ኮሜንት አነበብኩት ያሲን ስለተባለ ብቻ አልተዋጠላቸውም ይደብራል
ትክክል
i love the name but if we judge based on what he presented... this comedy show is not Good enough....... . anyways Berta.
ጅል ዘላቹ ሃይማኖት ላይ ያሲን ይችላል ይሄኛው ግን አይረባም
ከማትመቸኝ ሰዎች ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ ምክንያቱም ማውራት እንጂ መቀለድ ስለማትችል

ይቅርታ ጠይቅ በጣም እንወድሃለን
እንደዚህ አይቀለድም እኮ..
ከዚህ ይልቅ በየእምነት ውስጥ ያሉ ሰባኪያን ያስቃሉ
ሳይዘጋጅ ነው የመጣው
አይይይ
🤣🤣🤣🤣🙊🙊🙊
ወይኔ እነ ደረጀ ሀይሌን ሀፍቴን እነ አብርሀም አስመላሽን እነ አለቤሹን ልመንህን ካሁኑቹ ደግሞ እነ አዝመራው ሙሉ ሰው እሸቱ መለሰ አማን ቢሰጥን ባየንበት አይናችን ይሄን የወረደ ኮሜዲ ያሳየኝ አይ የእድሜ መርዘም ይሄን ሊያሳየኝ ነው ያቆየኝ ኮሜዲ ዘጋኝ!!!
ያሲኖ🎉
እይ ኮሜዲ
አንተ መድረክ ላይ ላለከው እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ 😏😏
ቲሽ አሽቃባጭ
በጣም
😅😅😅
Enkuan liyasikegn minim ayamrem lela Sera felig bakih.
Ene legrehe yetmrekewe temeret kalehe besu ketele ok ewnete nw yemelehe
Edit መደረግ ያለበት ኮ
show ነዉ 😮