Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አልሓምዱሊላህ ስል እንዴት ደስ ይላል አላህ ለአንተ የተሻል ይስጥህ. ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
ውድ የኢስለም ልጆች እኳን ለተላቁ ወረችን ረመዳን በሰላም አደረሰቹ አላህ ፁሞ ከሚቀበለቸው የርገን
Amen yarab bezntu yemlktn
Amiin ግን ገና ነው እኮ ወር ይቀራል
ተረጋጊ
አሚንን ያረብ
አሚን ያረብ አድርሦ በአፋችን ያርግልን
እልሀምዱልላህ ስል በጣም ነው ደስ የምልእልሀምዱልላህ ሙስሊም ስላደረከኝ ያረቢ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰💋💋💋
በማንነትህ የማታፍር ጎበዝ ነህ አልሀምዱሊላህ ሰትል ሀሴት ይሞላል❤
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
ያሲኖ ይገርማል ፉነተ ሰላም ላይ በጣም ታዝናናን ነበር በዚህ ከፍታ ላይ ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ💪💪
Kemrsh nw ye finoteselam lij nw ende alakim nbr yagre lij endhone
Timrtbetun new fnoteselam ?
ባገዳ ሞቅ እሚለኝ🤣🤣🤣❤️ያሲኖ ህልምህን ለማሳካት የሄድክበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩልህ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልህ!ኣሹዬእንዲህ ዘናየሚያደርገን ስላቀረብክልን እናመሰግንአለን🙏
እሸቱ ግን እነሱን ለማሳደግ ለማሳወቅ የምታደርገዉ ጥረት በጣም ደስ ይላል
💚💛❤⛪💚💛❤የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዐብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት በሰላም አደረሳችሁ🙏💚💛❤ እሼና ያሲኖ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ😘💚💛❤
የኔ ጀግና ያሲኖ ስወድክ እኮ❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ እሼ ደጉ ዘመንክ ይባረክ😘❤😘😘😘
ክክክክክክክ አስተማሪም አዝናኝም ደስስስስ የሚል ፕሮግራም እሸ ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
Demrign soli
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ይህ ሚዲያ ፈታ ያደርገኛል።
ለኔም
*ያሰላም አልሃምዱሊላህ ሲል ደስስስ አለኝ🥰*
ሠላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ወድም አለምአልሀምዱሊላህ ሥትል እደት ደሥ እደምትል አላህ ይጠብቅህ
በህይወታችን መንገድ ዉስጥ ብዙ ወጣ ውረድ አለው ብቻ አሸንፈን መገኘት ነው ትልቋ ዓላማ!! መልካም ትምህርት ነው።
እሼዬ ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣 ባውቀው ሁሉ ደስ ይለኛል
አሼ እንኳን በሰላም መጣህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ በስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ያሲኖ እንዴት ድንቅ ሰዉ ነዉ ባካቹ!?እዉነት ትችላለህ ሁሉም ነገር!!!!
ያሲኖ አድናቂህ ነኝ ከማለዳ ኮከቡች ጀምሮ በድራማውም ብትገፍበት በጣም ጎበዝ ልጅነህ ደፍርነህ ትችላለህ በኮሜዲም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል 👍👍👍
በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ ከተማ የተወለደው የድሀ አባት ኮሜድያን አለባቸው ተካ ነበር አሁን ደግሞ አንተ ተተክተሃል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኛ አገር ላይ ደግ አይበረክትምና እከታተልሀለሁ ብዙ ጊዜ በርታልን
ያሰላም የመጀመሬያዋ ኮሚንት ሰጭ ነኝ እሼ ታወቃለህ ግን በጣም ነው የማደንቃህና የምወድህ በምንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ❤
ኮንሰርቱላይ ነበርኩ ያሲኖ በተለይ አንድ ቀልድ ውስጤ ቀርታለች😎😎😎
Eshe ye Adama magna betam yemigeremew berase metemamenu sayehone yealama tsenatu betam yasegeremal Arif koyeta neber enamesegenalen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እሼዬ እንኳን ማጣህልኝ የምዎድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ደምሩኝበቅትነትውዴቤተሠብአንሁን
@@ZAMZAM-dz6dr ልደምርሽ አንችም ደምሪኝ እህቴ
@@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር
እሼ በጣም ነው ምወድህ ሁሉም ስራዎችህ ይመቹኛል :- እዚህ ቀረፃ ላይ ግን ይመስለኛል ድካም ላይ ነበርክ ፈዘዝ ብለህብኛል , ነቃ በልልኝ እሽዬ
አረ እሄ ልጅ እንደ ህፃናቶች በጣም አሳቀኝ 😀🤣🤣🤣
ወይኔ ፋዘር ተመቹኝ ሞያ ቀይርለት ደስ ይላል🤣🤣🤣🤣🤣
ሱበሀነክ አለህ ወለህ በቀለድ ነዉ የሰለፈ እጅ በጠም ነዉ ዉጠ ዉረድ ከበድ መከረ ነዉ የሰለፈዉ አይዞክ የለፈል ወለህ ለበጎነዉCCCCCCCC ሀሀሀሀሀሀ ኮፉድሱ በጠም ነዉ
አህሌን እሸ ምርጥ ሰው👍👍አድስ ነኝ ለያሲን አህሌን ወንድም ያሲን
ይገርማል ሁለት አንድ አይነቶች! ፈገግ አደረግከኝ ወንድም ያሲን ክክ
አልሀምዱሊላ ኡመተሙስሊም እህትወድሞች አላህ የተሻለውን መገድ ይምራን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘላለም እሚኖር የለም እቴው ከአላህ ውጭ ሰላም ያድርግልን ማለቱ ይልቅ ያስኬዳል እንኳን ኢትዮ አለም ላይ ያለው ሁሉ ዘላለም አይኖርም ከንቱ የሆነ ዱአ ነው ዘላለም ትኑር ብሎ ማለት
ዘይነብ አች ደግሞ የአረቦች ዘረኝነትን ተረከብሸደ
እሼ ምርጥ ወጣት ወንድማችን ኑርልን ለማንኛውም ሰው ያለህ respect ያስደስተኛል ።
ሶሲውዴደምርኝበቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr ዘሚዬ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@@ZAMZAM-dz6dr አብሺሪ ደሞ ለቀላሉ
Hi Esha he so wonderful person pls tell him he will be a great comedian thank you Esha .
ያሲኖ ወሬው ይመቸኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤🎉
አሸ ምርጥ ሰው ሰላም ለሀራችን ፍትህ በሳዉዲ በእስር ለሚሰዩ እህት ወንድሞቻችን 😂
ውዴደምርኝሠብሥክራይብበቅንነት
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏
Amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን❤❤
ምርጡ የደ፡ዘ ልጅ ያሲኖ በርታ ትልቅ ቦታላይ እንጠብቅካለን
እሼ መልካም ሰው ደሥ ትላላችሁ ፍትህ ሳውዲ ለሚገኙ እህት ወድሞቻችን
እሼ ምርጥ ሰዉ😘😘😘
ዲንህንም እንዳትረሳ አብሽር
ወላሂ እንዴት እንደሳቀኝ ኤሄ ልጅ 😂😂😂
Egziabher yibarkih yasin.
Well come bro አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ በሰው ሀገር በሀገራችንም ጭምር ውዲ የኢትዮጵያዊን በቅንነት ፕሮፋይሉን ጫን ብለው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በፍቅር ተጋብዘዋል እንወዳችሆለን
እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
❤️❤️🙏🙏👍
Enidemamer borena yagere lij
Wowo Bxami Yemgermi yemazenani Chielit Alehi Wedmi❤❤❤
ሀሪፍ ነው በርታ እሸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
😫ኡዑዑዑዑየማግሰኞ ያለሕ 🏃♀️እማይጠገብ ልጅ 😂እደው የሄን እሩዝ ያደረቀው ሆድ በሳቅ ንፍር አረገኝ 😂😂😂ጣጣ የለውም ስያወራ ግልፅ ነው ይበልጥ ተወዳጅ አረገህ 🙆♀️
ያሲኖ የሀገሬ ልጅ ትችላለህ በርታ👍👍👍
እረ ያሲኔ በሳቅ ነፈርኩኘ ይመችህ ብሮ
የሰላፈው መከረ ቀላል አይባልም ግን በጨወታ እያወዛ ስለሚነጋር ነው እንጂ አይዞን የማየልፍ ዬላም💖😂😰
ወለሂ ኡነት ነዉ ከበድ ነዉ
መከራያላሣለፈ አለ ብለሽነው የኔንታሪክብሠሙ እውነት አችቁመሽትሄጃለሽ ይህንሁሉመከራይዘሽነውየምትሉኝ አልሀምዱሊላ ብቻ ዱአ አርጉልኝውዶች
@@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ እህቴ ነገም ሌለ ቀን ነው አብሽሪ
እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ወንድም ስራህ ይባረክ ልቦናህን አላህ አይለውጠው
ሙዚቃዉን ነዉ ስራዉን እሚባርክለት
ሰውነቱን ይቀድማል
Wow Eshe Yasin mirt kommediyan new kejemere jemiro esikemicheris tirise alitekedenem kenen asamerew
Betam gobez yasino ,besak chresken
ያሲን የአገሬ ልጅ ደዜ አገሬ በጣም ገራሚ ልጅ ነህ በድርሹ እና በebs የቅዳሜ ከሰዓት ኮመዲ ስታቀርብ በጣም ደስ የሚል ነበር ይመችህ ወንድሜ 🙏
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለውዱ ሻሀር እሮመዷን አዴረሰን እንኳን አዴረሳችሁ አላህ ከዛች ቀን ዴርሰው ከሚፆሙት ፁመውም ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ
አሚንንን ያረብ
ማሻአላ የኔ ውድ አላሀ ይጠብቅህ በርታ
በጣም ከፍቶኝ ነበር ወላሒ ስደት ምርርርርርርርር ብሎኛል እሼ ደግመሕ አምጣው
ዋው ምርጥ ሠው በጉጉት እጠብቃለን ማክሠኞ በሳቅ ሞትኩ ሁለቱም ፈድሻ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሪፍ ልጅ ነክ ሁለ ገብ ከሆነ ጊዜ በዋላ ግን የሚገርም ቦታ ደርሰህ እናይሀለን እሼ ግን በግድ የምትስቀው ነገር 🤣
eshe you are my daily inspiration keep up.
አሼ ማኛው እንወድሀለን። አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሃሃሃ ያሰቃል ዛሬ ነው ግን ያዎኩህ ጎበዝ
እሼ አንደኛ ልጅ ነው ያመጣሀው መልካም ሳምንት
አህለን ወንድም እሸቱ የሳቂምንጭ ነልካምሰዉ ያሲን መርጥ ኮሜዲ የምታስቅ በርታወንድም
ay Eshetu !!!!yezeh ye Engidah hunetaw des aylim !!!! emmmmmm ! Lijochu yeshaluhal !!!
ክክክክ በ አገዳ ሞቅ ብዬ ወዳ በት ምጋባ ሰው ነበርኩኝ አለ bro.ተምቸኝ የሱ ቀልድ 😂😂😂😂😂😂
Welcome esheye merta sera new meserawu bertalen betam new mewedeh
Yasin gobeze ♥️♥️♥️♥️♥️
ምርጥ ልጅ ነው በርታ
የሚበልጠዉ ልጅ አቃለወ ደዘ ላይ መስፋን ይባላል በጣም ምርጥልጅ ነበር አትተናነሱም በርግጠኝነነት
በጣም ነው የሳኩት ደብሮኝ ነበር
💪💪💪❤❤❤ ስትመቺ
" ያ ሠላም "!! ተመችታኛለች
Betam gobez eko nek yasa man sinwedik wellahi
🌹ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ🌹 ምርጥ አለ🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹🌹ምርጥ ነብይ 🌹መሀመድ🌹 ሰለላሁ 🌹አለይሂ🌹 ወሰለም🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹 ኑ ወደ 🌹ቤቴ🌹 የተማሪዎች🌹 መልስ🌹🌹
Eshe 1M ltgebu new congra
እሼን ማነው እንደኔ ሚወደው
ወንድምደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
ክፍል 2 ቶሎ ይለቀቅልን😍😍😍😍
ገሬ ግርግር ጎበዝ ኮመዲያን
ወይ ፈጣሪ ፍርስ አደረገኝ እኮ ደብሮኝ ነበር ሆሆሆ
አሼ ልጁ ደስ ይላል ሱሪውና ጫማው ግን ይጨንቃል እንደወንድ አስተካክሎ ቢለብስ ☹️
እሚገርመው የአንድ ቀበሌ ልጅ ነን የደዘ ኩራት ነክ አንተና አማን ደዘዊች እየጎላቹ ነው በጣም ነው እምታስቀኝ ድንግልን ያሲንዬ የሀገሬ የደዘ።ልጅ
ረበሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም አስቂኝና አዝናኝ የሆነ ልጅ አቦ ይመችህ 😆😆😆🥰🥰🥰
ዎይኔ ኀሳኖ በሰቅ ገደልኬኝ😂😂😂
💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤
እሸ ምርጥ ሰው
እዴት ከርምክ ዉድ ወድማችንንንን እንወድሃለንን አተን እየሰማሁ እንቅልፍ አይወስደኝ ዋዉ በጣም የሚያስደትት ነዉ እነም ልጄን አምጥቼ በዶክ ይቱብ እድትቀርብልኝ እፈልጋለሁ
ስወድህ ያሲን የሀገሬ ልጅ በሣቅ ፍርስ አደረከኝ
አላህ ይጠብቅህ እሸቱ መልካም ሰው ነህ 😘
ዘይነብየደምርኝውዴቤተሠብእንሁን
በቅንነት ቤተስብ እንሁን
እሸቱበጣም ምርጥሰው ነው
ያ c ን ምርጥ ሰዉ ብዙ ሥራዎችን ካንተ እንጠብቃለን በጣም ነዉ የተመቸኝ
ገሬ ግርግር ትመቸኛለህ😂😂😂p2 plzz
በርታ ልን
እሼ እና ዛክ ነፍ አመት ኑሩልኝ
I can't stop laughing.. what a funny guy, so natural .. hilarious. Never heard of him but now i will follow him.
😂😂😂😂😂😂 ገደልከኝ በሳቅ
እሸቱ።ታዝናናለህ።ጭንቀት።ያለብህ።አትመስልም
😄😄😄 ዉይ ደስ ስትሉ
አህለል ወንድም ያሲን ወሬህ ሁሉ ያስቃል
ይመችህ 😃😃
የሰፈሬ ልጅ ያሲኖ ምርጥ ሰው
አልሓምዱሊላህ ስል እንዴት ደስ ይላል አላህ ለአንተ የተሻል ይስጥህ. ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
ውድ የኢስለም ልጆች እኳን ለተላቁ ወረችን ረመዳን በሰላም አደረሰቹ አላህ ፁሞ ከሚቀበለቸው የርገን
Amen yarab bezntu yemlktn
Amiin ግን ገና ነው እኮ ወር ይቀራል
ተረጋጊ
አሚንን ያረብ
አሚን ያረብ አድርሦ በአፋችን ያርግልን
እልሀምዱልላህ ስል በጣም ነው ደስ የምል
እልሀምዱልላህ ሙስሊም ስላደረከኝ ያረቢ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰💋💋💋
በማንነትህ የማታፍር ጎበዝ ነህ አልሀምዱሊላህ ሰትል ሀሴት ይሞላል❤
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
ያሲኖ ይገርማል ፉነተ ሰላም ላይ በጣም ታዝናናን ነበር በዚህ ከፍታ ላይ ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ💪💪
Kemrsh nw ye finoteselam lij nw ende alakim nbr yagre lij endhone
Timrtbetun new fnoteselam ?
ባገዳ ሞቅ እሚለኝ🤣🤣🤣❤️
ያሲኖ ህልምህን ለማሳካት የሄድክበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩልህ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልህ!
ኣሹዬእንዲህ ዘናየሚያደርገን ስላቀረብክልን እናመሰግንአለን🙏
እሸቱ ግን እነሱን ለማሳደግ ለማሳወቅ የምታደርገዉ ጥረት በጣም ደስ ይላል
💚💛❤⛪💚💛❤የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዐብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት በሰላም አደረሳችሁ🙏💚💛❤ እሼና ያሲኖ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ😘💚💛❤
የኔ ጀግና ያሲኖ ስወድክ እኮ❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ እሼ ደጉ ዘመንክ ይባረክ😘❤😘😘😘
ክክክክክክክ አስተማሪም አዝናኝም ደስስስስ የሚል ፕሮግራም
እሸ ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና
Demrign soli
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ይህ ሚዲያ ፈታ ያደርገኛል።
ለኔም
*ያሰላም አልሃምዱሊላህ ሲል ደስስስ አለኝ🥰*
ሠላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ወድም አለም
አልሀምዱሊላህ ሥትል እደት ደሥ እደምትል አላህ ይጠብቅህ
በህይወታችን መንገድ ዉስጥ ብዙ ወጣ ውረድ አለው ብቻ አሸንፈን መገኘት ነው ትልቋ ዓላማ!! መልካም ትምህርት ነው።
እሼዬ ምን አይነት ሰው ነው ያቀረብከው በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣 ባውቀው ሁሉ ደስ ይለኛል
አሼ እንኳን በሰላም መጣህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ በስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ያሲኖ እንዴት ድንቅ ሰዉ ነዉ ባካቹ!?
እዉነት ትችላለህ ሁሉም ነገር!!!!
ያሲኖ አድናቂህ ነኝ ከማለዳ ኮከቡች ጀምሮ በድራማውም ብትገፍበት በጣም ጎበዝ ልጅነህ ደፍርነህ ትችላለህ በኮሜዲም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል 👍👍👍
በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ ከተማ የተወለደው የድሀ አባት ኮሜድያን አለባቸው ተካ ነበር አሁን ደግሞ አንተ ተተክተሃል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኛ አገር ላይ ደግ አይበረክትምና እከታተልሀለሁ ብዙ ጊዜ በርታልን
ያሰላም የመጀመሬያዋ ኮሚንት ሰጭ ነኝ እሼ ታወቃለህ ግን በጣም ነው የማደንቃህና የምወድህ በምንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልህ❤
ኮንሰርቱላይ ነበርኩ ያሲኖ በተለይ አንድ ቀልድ ውስጤ ቀርታለች😎😎😎
Eshe ye Adama magna betam yemigeremew berase metemamenu sayehone yealama tsenatu betam yasegeremal Arif koyeta neber enamesegenalen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እሼዬ እንኳን ማጣህልኝ የምዎድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ደምሩኝበቅትነትውዴቤተሠብአንሁን
@@ZAMZAM-dz6dr ልደምርሽ አንችም ደምሪኝ እህቴ
@@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር
እሼ በጣም ነው ምወድህ ሁሉም ስራዎችህ ይመቹኛል :- እዚህ ቀረፃ ላይ ግን ይመስለኛል ድካም ላይ ነበርክ ፈዘዝ ብለህብኛል , ነቃ በልልኝ እሽዬ
አረ እሄ ልጅ እንደ ህፃናቶች በጣም አሳቀኝ 😀🤣🤣🤣
ወይኔ ፋዘር ተመቹኝ ሞያ ቀይርለት ደስ ይላል🤣🤣🤣🤣🤣
ሱበሀነክ አለህ ወለህ በቀለድ ነዉ የሰለፈ እጅ በጠም ነዉ ዉጠ ዉረድ ከበድ መከረ ነዉ የሰለፈዉ አይዞክ የለፈል ወለህ ለበጎነዉ
CCCCCCCC
ሀሀሀሀሀሀ ኮፉድሱ በጠም ነዉ
አህሌን እሸ ምርጥ ሰው👍👍አድስ ነኝ ለያሲን አህሌን ወንድም ያሲን
ይገርማል ሁለት አንድ አይነቶች! ፈገግ አደረግከኝ ወንድም ያሲን ክክ
አልሀምዱሊላ ኡመተሙስሊም እህትወድሞች አላህ የተሻለውን መገድ ይምራን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘላለም እሚኖር የለም እቴው ከአላህ ውጭ ሰላም ያድርግልን ማለቱ ይልቅ ያስኬዳል እንኳን ኢትዮ አለም ላይ ያለው ሁሉ ዘላለም አይኖርም ከንቱ የሆነ ዱአ ነው ዘላለም ትኑር ብሎ ማለት
ዘይነብ አች ደግሞ የአረቦች ዘረኝነትን ተረከብሸደ
እሼ ምርጥ ወጣት ወንድማችን ኑርልን ለማንኛውም ሰው ያለህ respect ያስደስተኛል ።
ሶሲውዴደምርኝበቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr ዘሚዬ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@@ZAMZAM-dz6dr አብሺሪ ደሞ ለቀላሉ
Hi Esha he so wonderful person pls tell him he will be a great comedian thank you Esha .
ያሲኖ ወሬው ይመቸኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤🎉
አሸ ምርጥ ሰው
ሰላም ለሀራችን ፍትህ በሳዉዲ በእስር ለሚሰዩ እህት ወንድሞቻችን 😂
ውዴደምርኝሠብሥክራይብበቅንነት
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏
Amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንን❤❤
ምርጡ የደ፡ዘ ልጅ ያሲኖ በርታ ትልቅ ቦታላይ እንጠብቅካለን
እሼ መልካም ሰው ደሥ ትላላችሁ ፍትህ ሳውዲ ለሚገኙ እህት ወድሞቻችን
እሼ ምርጥ ሰዉ😘😘😘
ዲንህንም እንዳትረሳ አብሽር
ወላሂ እንዴት እንደሳቀኝ ኤሄ ልጅ 😂😂😂
Egziabher yibarkih yasin.
Well come bro አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ በሰው ሀገር በሀገራችንም ጭምር ውዲ የኢትዮጵያዊን በቅንነት ፕሮፋይሉን ጫን ብለው ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በፍቅር ተጋብዘዋል እንወዳችሆለን
እህትደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
❤️❤️🙏🙏👍
Enidemamer borena yagere lij
Wowo Bxami Yemgermi yemazenani Chielit Alehi Wedmi❤❤❤
ሀሪፍ ነው በርታ እሸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
😫ኡዑዑዑዑየማግሰኞ ያለሕ 🏃♀️እማይጠገብ ልጅ 😂እደው የሄን እሩዝ ያደረቀው ሆድ በሳቅ ንፍር አረገኝ 😂😂😂ጣጣ የለውም ስያወራ ግልፅ ነው ይበልጥ ተወዳጅ አረገህ 🙆♀️
ያሲኖ የሀገሬ ልጅ ትችላለህ በርታ👍👍👍
እረ ያሲኔ በሳቅ ነፈርኩኘ ይመችህ ብሮ
የሰላፈው መከረ ቀላል አይባልም ግን በጨወታ እያወዛ ስለሚነጋር ነው እንጂ አይዞን የማየልፍ ዬላም💖😂😰
ወለሂ ኡነት ነዉ ከበድ ነዉ
መከራያላሣለፈ አለ ብለሽነው የኔንታሪክብሠሙ እውነት አችቁመሽትሄጃለሽ ይህንሁሉመከራይዘሽነውየምትሉኝ አልሀምዱሊላ ብቻ ዱአ አርጉልኝውዶች
@@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ እህቴ ነገም ሌለ ቀን ነው አብሽሪ
እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ወንድም ስራህ ይባረክ ልቦናህን አላህ አይለውጠው
ሙዚቃዉን ነዉ ስራዉን እሚባርክለት
ሰውነቱን ይቀድማል
Wow Eshe Yasin mirt kommediyan new kejemere jemiro esikemicheris tirise alitekedenem kenen asamerew
Betam gobez yasino ,besak chresken
ያሲን የአገሬ ልጅ ደዜ አገሬ በጣም ገራሚ ልጅ ነህ በድርሹ እና በebs የቅዳሜ ከሰዓት ኮመዲ ስታቀርብ በጣም ደስ የሚል ነበር ይመችህ ወንድሜ 🙏
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለውዱ ሻሀር እሮመዷን አዴረሰን እንኳን አዴረሳችሁ አላህ ከዛች ቀን ዴርሰው ከሚፆሙት ፁመውም ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ
አሚንንን ያረብ
ማሻአላ የኔ ውድ አላሀ ይጠብቅህ በርታ
በጣም ከፍቶኝ ነበር ወላሒ ስደት ምርርርርርርርር ብሎኛል እሼ ደግመሕ አምጣው
ዋው ምርጥ ሠው በጉጉት እጠብቃለን ማክሠኞ በሳቅ ሞትኩ ሁለቱም ፈድሻ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሪፍ ልጅ ነክ ሁለ ገብ ከሆነ ጊዜ በዋላ ግን የሚገርም ቦታ ደርሰህ እናይሀለን እሼ ግን በግድ የምትስቀው ነገር 🤣
eshe you are my daily inspiration keep up.
አሼ ማኛው እንወድሀለን። አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሃሃሃ ያሰቃል ዛሬ ነው ግን ያዎኩህ ጎበዝ
እሼ አንደኛ ልጅ ነው ያመጣሀው መልካም ሳምንት
አህለን ወንድም እሸቱ የሳቂምንጭ ነልካምሰዉ ያሲን መርጥ ኮሜዲ የምታስቅ በርታወንድም
ay Eshetu !!!!
yezeh ye Engidah hunetaw des aylim !!!! emmmmmm !
Lijochu yeshaluhal !!!
ክክክክ በ አገዳ ሞቅ ብዬ ወዳ በት ምጋባ ሰው ነበርኩኝ አለ bro.ተምቸኝ የሱ ቀልድ 😂😂😂😂😂😂
Welcome esheye merta sera new meserawu bertalen betam new mewedeh
Yasin gobeze ♥️♥️♥️♥️♥️
ምርጥ ልጅ ነው በርታ
የሚበልጠዉ ልጅ አቃለወ ደዘ ላይ መስፋን ይባላል
በጣም ምርጥልጅ ነበር አትተናነሱም በርግጠኝነነት