Hi i like to say thank you to ETV showing this new tech. But the interviewer did ask how to get the product like address or phone number. this video was casted in the middle of 2014 in ethiopian calendar. Today is the middle of 2016 and it has been two years and i couldn't find the machine. Can anyone know how to get a hold of them to order. Thnk you.
👍 Well done for highlighting this inappropriate unacceptable and comment! This’s a stereotype remark made by racist people. I hope the presenter will take note of it.
This’s excellent👌innovation congratulations to these young gentlemen. But the artificial non-stick substance is a health concern. Therefore it’d be advisable to use Ethiopian 🇪🇹 clay ሸክላ which is safe for health and can contribute to the economy of the country.
This machine will take small business opportunity from so many families. Because this machine has to be used in industry level. So not good in Ethiopia.The cost benefit analysis should be the point of discussion.
This is absolutely a genius idea, either in the home setting or in the industry. The cost will be a lot less compared to manual baking because it will minimize the amount of time it takes to bake one.
አጅግ በጣም መመስገን የሚገባችሁ ልጆች ናችሁ የናቶቻችንን ድካም አቀለላችሁ ቸሩመዳኒአለም የወደፊት ሒወታችሁን ብርሐን ያርግላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ሒወት ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
fb ላይ አይቼ ለማመን ከብዶኝ ነበር
ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ብዙ አጥፊ ልጆቿ ብትጎዳም ደግሞ ብዙ አልም ልጆች አሏት
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጣችሁ እናመሰግናለን
እባካችሁ ኢትዮጵያ አስገቡልን
Bwente betame tebabe ytemola nwe tebarku wow
በጣም ደስ ይላል ምርጥ ፈጠራ ነው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣቹህ ወንድሞቸ ❤❤
ተባረኩ ልጆቼ። ቶሎ ኢትዮጵያ ።አስገቡት
አገሬ እነዚህን የመሠሉ ምርጦች ያብዛልን ጀዋር አሜሪካ ኖሮ መጥቶ ከግብፅ ገጀራ ያመጣን ደብረፂዮን ለትግራይ ወጣቶ ች አደንዛዥ ፅ በገፍ እቀረበ ያደነዝዛን ደመቀመኮን የአማራን ህዝብ እያስፈጀ እሱ ይደንሳን የዱባና የቅል አጣጣሉ ዕየቅል አይደል ነገሩ እናንተን ያብዛልን
ሶፎኒያሥ ስወደው ግን አግብቷል የምታቁ🙄🤣🤣ደግሞ ባለሞያ ነሕ 👌👌ዋው እሚገርም ነው በእውነት ገላግሌ ነው ተባረኩ ከኢትዮጵያ ውጪ እየኖራችሁ የኢትዮጵያ እናት ችግር ስላሳሰባችሑ እናመሠግናለን 🇪🇹❤😘🙏
አድራሻቸው የት ነው
ኢትዮጵያ ሆነው መጋገሪያዉን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
Abu and Mitu, so nice to hear you achievement❤️ Love you
መሸአላህተባረከላህ።።።አላህይጠብቅችሁ👍👍👍👍👍
በጣም የሚደነቅ ስራ ነው። ማሽኑ ኢትዮጲያ ይገኛል?
Hi i like to say thank you to ETV showing this new tech. But the interviewer did ask how to get the product like address or phone number. this video was casted in the middle of 2014 in ethiopian calendar. Today is the middle of 2016 and it has been two years and i couldn't find the machine. Can anyone know how to get a hold of them to order. Thnk you.
👉 ሶፊ የኢቢሲ መዝናኛ ፈርጥ በርታልን አቦ👍👍
እጅግ በጣም የሚደንቅ ፈጠራ ነው
ጎበዞች ፈጣሪ ይጨምርላቹ
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ እናመሰግናለን
ከሸክላ የተሰራ ቢሆን ይመረጣል::ምጣዱ ላይ የተለጠፈው ጥቁሩ ነገር ለጤና በጣም ጎጂ ስለሆነ ማለት ነው:: በተለይ የተጫረ ከሆነ መጣል አለበት:: ካልሆነ ግን ለከፋ የጤና ችግር ያመጣብናል:: መጥበሻ ና ድስትም እንዲሁ::ከሸክላ ወይም ከብረት የተሰራ መሆን አለበት::
How do one get those machines and how much is the cost???
ውይ ለካ አመት ሞላው። በአሁኑ ሰአት የትደርሷል? እባክህ ሶፎንያስ አስታውስልን
በጣም ምርጦች ናችሁ ለእኛ ለኢትዮጵያ አድርሱን ምን ያህል እናዘጋጅ ?
How can we contact them
የት ይገኛል ?ስንት ነው ዋገው? ከቢዝነስ ውጭ ይሠራል? ማለት በመኖሪያ ቤት ከቢዝነስ ውጭ።
የህንዶችንም ቻፓቲ መስራት ከቻለ የገበያ አድማሱን ማስፋት ይችላል።
ህንድ
አፍሪካ
መካከለኛ ምስራቅ
ያማከለ ገበያ ታሳቢ አርጉ እላለሁ
ጎበዞች በርቱ
ደሥይላል ወሏሂ ፊቁሩን ይሥጠንእጅ አከራችን ሠላምትሁንልን
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በረከታችን ናችሁ እወዳችኃለሁ።
@Wawv great job
መሸአላህተባረከላህአበሳነህ👍👍👍
WOW , good for you guys. Gob well done.
Grate job.
Egzabher ekedachun yemla
Solomon
Ethopia asegebulene🙏🙏🙏
እረ በጣም ተቃሚ ነገር ነው የፈጠራችሁ thanks
ማሻ አለህ አለህ ይጠብቃቹ
Wow great job
ጋዜጠኛው እነዴት በኢትዮጵያውያን ይህ መሳሪያ ይሰራል ማለት ተገቢ አይደለም። ናሳ ውስጥ ከዚህ በላይ የሚሰሩ እንዳሉ አለማወቅ ነው
Exactly what I was thinking,,,should say it’s good to know was made by our people
👍 Well done for highlighting this inappropriate unacceptable and comment! This’s a stereotype remark made by racist people. I hope the presenter will take note of it.
@@rahelwodajo5069My appreciation for your sharpness👌. This shows Ethiopian 🇪🇹 dignity and pride. Thank you very much, keep it up 👍
Waytamir eneko china be enjirachin metuben beye sechinek lakas yegnaw jagenoch nachu ere nurulen wendemochi❤❤ tutututu kayin yawutachu
tankyu tebareku
Was thanks for your Creation
Why say Ethiopian Ethiopian is the best mind you have thank God. God bless guys. Good job.❤
@thank you guys
WOW ❤
አላማው የእናቶችን ድካም ለመቀነስ ነው ከተባለ ወደ ከተሜ እናቶች ከዚያ ወደ ገጠር እናቶች (በስሞል ስኬል ስራ) ወደየ ሰው ቤት እንዲደርስ ሁሉም ዲያስፖራ ትብብር ቢያደርግ ፈጥኖ ይዳረሳል እላለው ለፈጠራ ስራችሁ በእጅጉ እያመሠገንኩ ለማበረታታት የዛሬውን አይሮፕላን ለአለም ያበረከቱ ዊልበርና ኦሊበር ራይትን አስታውሱ።😂
This’s excellent👌innovation congratulations to these young gentlemen. But the artificial non-stick substance is a health concern. Therefore it’d be advisable to use Ethiopian 🇪🇹 clay ሸክላ which is safe for health and can contribute to the economy of the country.
Wow God bless you
adress And Telefon
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በተለይ ኢትዮጵያ ቢገባ አሪፍ ነበር
እግዚአብሔ ይባርካችሑ ያገሬልጆቾ ኮራሑባችሑ ።
ጥያቄ አለኝ
ስንት የኤትዮፕያ ሰራተኞችን እናቶችን ስራ ያስፈታቸዋል ብላቹ አስባቹዋል?
የሚያድገው ማነው? ካምፓኒው ?ወይስ ሰራተኞች?
ምቀኛ ወይም አጉል አሳቢ ነበርከረ
❤❤❤❤❤
ለመን እየአንዱ ኢትዮጲያዊ ብር ብናዋጣ ምንአለበት
አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ አእምሮ ያላቸውን ልጆች እያላት በችግር መታወቋ በመልካመም የምንታወቅበት ጊዜ እየመጣልን ነው ዋናው መሰንበት ነው
ጎበዞች
ምጣዱ በአገር ዉስጥ በሰራ የብዙ ሴቶች ድካም ይቀንሳል ሌላው ቀርቶ ገዝተዉ የሚጠቀሙትን መሸፈነ ቢችል ብዙ ሴቶች ያሳርፋል እንደ አገር በብዛት ቢሰራ ማለቴ ነዉ
አነስ አድርጋችሁ በቀን እስከአምስት መቶ ስምንት መቶ የሚጋግር ብትሰሩ ጥሩነበር
እና መቼ ነው ኢትዮጵያ የሚገባው
ከ ኢትዮጵያ ምጣድ አምጥቼ በምን ላማሸው በ ጉመን ዘር ሙከርኩት አልተሳካም , ሽሮ በዘይት ብለውኝ ሙክሬው አልተሳካም እባካችሁ መፍትሄውን ነገረኝ ፣ አመሠግናለው
Ba gomentar newu miteshewu anchi alchelshm yihonal enji bandenbi eshiwu enjera satigegiri befit anebebaro lix betbitesh asifewu keza bohela newu enjera mitmokiri gin badenbi gomenzarun aketilesh miteda tukur eskiton mashet alebash
ማሟሸት የሚችሉ ሰዎችን አማካሪ እነሱ በቀላሉ ያሟሻሉ::
ወሬ ብቻ ስንት አመት ዛሬም ላይ የሚታይ ነገር አላየንም እንጀራ እንደ ቀድሞ ነው እንኮን ኢትይጵያ ያሉበት ሃገርም ወፍ የለም
❤
ማሻአላህ
Temsgen Amilake. gobezoch wendimoch silalugn desi bilognal Si. nora bychachu gin betam desi yelgn neber Berrtulign Hulem Egziabiher ke'enante gar endihon etseliyalhu
Waaawwwww😘😘😘👍👍👍
2.5 mill is a lot
የኢትዮጵያ ወርቆች
This machine will take small business opportunity from so many families. Because this machine has to be used in industry level. So not good in Ethiopia.The cost benefit analysis should be the point of discussion.
This is absolutely a genius idea, either in the home setting or in the industry. The cost will be a lot less compared to manual baking because it will minimize the amount of time it takes to bake one.
ETHIOPIA DUBEL AWAKIWOCHIN WELEDECH GENA BIZU ENAYALEN GETA ABZITO YEBAREK ENATEM TEBAREKULIN!!!
ኢቲዮጲያ ማምጣት ይችላሉ እባካህ እንዳታልፈኝ ማሽኑን እፈልገዋለሁ
አገልግሎት መስጠት ጀመረ እንዴ ከጀመረ ፈልጋለው
Enem efeligalew
አጂብ
400 ቀላል ነዉጅ
አድራሻ ፈልጌ ነው
Lmgzat..silk.
wwwwwww