Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደ የተንቢ አይነት እህት ይስጣችሁ
አብሽሪ ወንድሜ
Awo ye unet 👍❤❤😢
አብሽራ ወንዲሜ
አሜን❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤Amen
ማሪክን 2መቶሺ እናስገባውእና እናስደስተው👏
ማርቆሴን የምትወዱ እስኪ 👍👍 እናት ለዘላለም ትኑር😢😢
የኔ ጌታ ዊናዬ ሰው ሁሉ እንዳንተ መልከም ልብ ብናረን
አረ ዊና አደለም በሰው ስም መነገድ😢❤@@የአብ-ቱዩብ21
እረ ዊናየ እናተሥ መቸ ነው የምናያችሁ
@@የአብ-ቱዩብ21ዉዴ
ዊናዬሁለሉምነገርህልንይመስለኛልእንዲህባይሆንደስይለኝነበር😢😢😢😢😢😢😢ስለሁሉምነገርእግዚአብሄርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስጥር ይነገረን የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ይሄ የቤተሰብ ሚስጥር ነው ተባላችሁ አይደል ሰውን አታስጨንቁ ወገን
ምን ሊጠቅምሽ. የሰዉ ሂወት
ሁሉንም ካላወቅነው አሉኮ 😐😐😐
ወሬ ለማዋሥዉ እኮ ነዉ ሊጠቅሞችዉ እኮ አደለም ከከከከ
@@JerusalemEyu-ed5wn አረ ይደብራል ወላሂ
@@byky3031 ይገርማል ይሄን ያክል ጭቅጭቅ
የተንቢን የምትወዱ ጀግናናት የምትሉ በለዪክ👍👍👍👍👍
ኡፍፍ ለሚ ንፁ ልብ እኮ ነው ያለሽ ቤተሰቦቻቸው የምትወዱ በላይክ ግለፁላቸው❤❤
ማርያም አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ማርቆሴ ከጎንህ ነህ አይዞህ የምትሉ በላክ አሳዩኝ እሲ
በጣም ወላሂ እናቱን ሲያገኝና ናፍቃኝ ሲል አልቻልኩም የአላህ እፍፍፍፍ አይዞክ ፈጣሪ ያበርታህ
አወ የኔ ውድ ፈጣሪ የሁላችንንም እናት ይጠብቅልን ግን አይ ስደት ወይ ላያል የኔም ናፍቃኛለች
ማርኬ በፈጠረህ ቢያንስ እዲህ ለሚወዱህ ቤተሠቦችህ ስትል ደስተኛ ሆነህ እደድሮዉ ለመሆን ወስን❤❤❤
ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ እናቴን በጣም ስለምወዳት ይሄን ልፅፍ ፈለኩእባክህ ማርቆስ እናትህን አታሳዝን ይቆጭሀል እኔኳ ካወኳችሁ እናትህ ለሶስተኛ ግዜ በአንተ ምክኒያት ስታለቅስ አንደየ የሄለን አባት አልፈቀደም ብለህ ስታለቅስ እሷም አብራ አለቀሰች ሁለተኛ ካናዳ ልቴድነው ብለህ እናትህን አስለቀስክ አሁን ለሶስተኛ ግዜ ከዚህ ቡሀላ እናትህ ባንተ ልትደሳ እንጂ ልታዝን አይገባትም ምን አልባት ቡዙ መከራ አይታ ይሆናልኮ ያሳደገችህ
በትክክል እናትህን አታስከፋ እኔ ስለ እናት ምንነት ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው እኔ ሳለቅስ አልቅሳ ስታመም ታማ ስስቅ ስቃ ብቻ ቃላት የለኝም ስለናት እናም ህይወት ይቀጥላል ለእናትህ ስትል ሁሉንም ነገር መተው አለብህ ብዙ ነገር አሳልፌአለሁ ያውም በስደት ከጎኔኳ ቤተሰብ የለም እናቴናት በስልክ የምትካፈለኝ አልሃምዱሊላህ
ትክክል
❤
ሣህ
በትክክ😍😍💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🙏
አቦ አታስለቅሱን እንደዉም እማዬ ናፍቃኛለይ😢😢 የኔ ዉድ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ
እናት እኮ መከራዋ በዛ ውይ ብቻ ለሙ ተባረኪ😭😭🙏
ችግር እነ ሄሉ ጋ ነው አለቀ
ይመሥለኛን ህይወት ጀምራለች @@Widnesh-u8x
እኔ አልከተልሸም ግን ዛሬ ለወንድምሽ ነገር ሥለአሣሠበኘ እየገባሑ አያለሑ የሡን ሠላምነት አንቺን የወለደ መሐፀን ይባረክ ተደሠትኩ ለዚሕ ወጣት❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ
እኔ ግን ይህልጂ አጀቴነው የሚበላኝ ፈጣሬ ከጎንክ ይሁን ያርቢ ያአላህ
የምትወድህ ለቤተሰቦችህ ክብር ያላት ያጋጥምህ ሴት ብትህድ ሴትመጣለች ለእናትህ ኑርላት ሄሉ ገገማ ናት ላተቦታ ቢኖራት በምንም ውስጥ ብትሆን ከጎንህ ትሆነበር ጠካራሁን ❤❤❤
አትቀባጥሪአቦ🤫🤫🤫🤫🙄🙄😎ሚስጥሩምን እንደሆነ መችአወቅሽ
ማነው እደኔእናቱ የናፈቀችው አላህ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤❤❤
Ameeen ❤
አሚን🎉
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@HaDaa-z2hደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሽእንደማመር
ከሃፂያት በስተቀል የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ለምለምዬ የናት ጭንቀት የገባሽ
በነገራችን ላይ ለምለም የዱሮ ጥሩ እናቶዎች ባህሪ ነው ያለት ተባረክ
በትክክል
Yes
ማርክየ ወላየ የምታሳዝነኝ ነገርስ አሏህ ደስታህን ፈገግታህን ያሣየኝ በተሻለ ነገር እራስህን እራስህ እያፅናናህ ብርቱ ሁን ጊዜው እኳንም ተጨቀውለት ያስጨንቃል
ማርክ ከእናትህ ከቤተሰቦችህ አንድ ላይ በመምጣትህ ደስ ብሎናል አብሽር ህይወት ይቀጥላል እናቶች ሁሌም በደስታ ኑሩልን
ዉድ ደሚሪኝ 19:48
እህትማሞች ናቸው እዴ
@@ShemsyiaJemal88 ከማን ጋ ከማርክ እናትና ከየለሙ እናት አዎ
እውነት በጣም ከባድ ነው የእናት ፍቅር በጣም ደስ ይላል የተንቢ እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤😢😢😢
አሚን
😊😢😢
ደሚርኝማ🎉🎉🎉።።።።።።።።
አሜን አሜን አሜን
AmenAmenAmen 🎉🎉🎉🎉
ለሙ እኔ ቃላት የጥረኛል ያንቺ ነገር ቅዱስ ሚካዬል በሄድሽበትመንገድ የከተልሽ የኔ እናቴ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ከንግግሯ እደተረደውት ሄለን አዲስ ፍቅር ጀምራለች ድሮም አጥመኝም ነበር የሆነ የተደበቀ ህይዎት ያላት ነበር የሚመስለኝ እደማይቀጥሉ ቀድሜ አውቅ ነበር
እስቲ በፈጠራቹ ያገኛቹትን ዝም ብላቹ አትፃፉ የሄሉን ሁኔታ ማን አየላት የኔ ብቸኛ😢😢😢😢😢
መልካመይ😢@@monashwarga8446
😃😄😄😄ጠንቀይ ይወሻልኮ
አይመስለኝም የዘር ልዩነት ነው ሰይሆን አይቀርም😢
ኧረ እስኪ ዝም በሉ ምን አሳወቃችሁ
የኔ ቆንጆ መናገር አይጠበቅብሸም መጀመሪያውኑ ማርክ ለሄሉ ይበዛባታል እንጂ አያንሳትም አመለጣት ማርክ የሱ መንከባከብ አልገባታም እድል አንዴ ነው ቻው ከዚህ በሀላ ማርክ እናትህን ተንከባከባት እንዳይቆጭህ በሀላ ሴት እንክብካቤ አትወድም ላንተ የምትመጥነዋ አላህ ያምጣላህ አይዞህ
ለሙ ልጄ የዘመድ አውራ ያድርግሽ የእግዚአብሔር ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን
ወይይይ አችግሩ ከሄለን ነው መሠል የተቢ ንግግሯ
አንድ ቀን መውጣቱ አይቀርም ለማየት ያብቃን እውነት ከሆነች እውነት ነች
ዉድ ደሚሪኝ 20:12
😂😂😂😂
አዉ ዉላህ እዉነት ተደብቆ አይቀርም እሻ አላህ
ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉
😁😁😁😁😁😁😁
ለሚየ አላህ ይጠብቅሽ ትልያልሽ ልውንድሞችሽ እና ልቢትስቡችሽ የለሽ ክብር ማርቆስ ክዚህ ቡሂላ መጠነክር እና ህግን መሆን አለብህ ለእናትህ እና ለእነ ለምለም ቢትስብ ስትል ህይወት ይቅጥላለ ሲቅጠል እድል ነህ እንድዚህ አይነት ቢትስብ አሎህ
ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ለሚዲያ አይነገርም ሁሉም የቤቱ ሚስጥር አለው
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
ትክክል እማ በየቤታችን ስት ሜስጢር አለ የማንናገረው
ለሙየ የልጅ አዋቂ የምር አስለቀሳችሁኝ ብቻ እግዚአብሄር ሰላማችሁን መልሶላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ
ላንች ቃላት የለኝም ውድ እህት ማርክ ገና ህይወት ትቀጥላለች ላንተ ያለው አላህ ያመጣል
ቶሎ በይና ዳሪዉ ነገሩ የጠፋዉ አባቷ መሳሪያ ቁጭ አድርጉ ሲያስጠነቅቀዉ እዛ ላይ ነበር ማስቆም የነበረባችሁ አሁንም ከዚህ ፋሚሊ ጌታ ገላገለዉ እሷም እዉነተኛ አፍቃሪ አደለችም እዉነተኛ አፍቃሪ ማለት እሩታ ናት
በትክክክክክልልልልልልልልል
ለሙ የኔ ጥበበኛ ሴት አንች መላ አይጠፋሽም❤❤❤
እቺን የመሰለች እናት እያለችህ አትጨነቅ አብርሽን አላየህም እግዚያብሄር የተሻለ ነገር አለው ላንተ ለምለምዬ ተባረኪ
ማርክ እኔ ወላሒ ከበፊቱም ጀምሬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ነበር አይዞህ ማንም ከወደደው ጋር አይኖርም እሱ የፈቀደለት ሲቀር ከምንም በላሒ ደግሞ ለእናትህ ስትል ጠንካራ መሆን አለብህ ምርጥ ቤተሰብ እህቶች አሉህ ለሙ ነፂ ኤፋ ብሩኬ ሲከፋህ አብረው ተከፍተው ስትስቅ አብረው ስቀው ከጎንህ ናቸው እና ሂይወት ይቀጥላል ጠንካራ ሁን ደግሞ ከቻል በፍቅር ታሪክ ዙሪያ ብታነብ ወይም ብትከታተል በፊደወ የራስህን ሁሉ ትረሳለህ ምክንያቱም ብዙ አጅብ የሚስብል የተሰይደርሳሉ የተባሉ ስንቶች ተለያይተው ከእናንተ በላይ ስንት መስዋት የተከፈለለት ፍቅር ሂይወት ትዳር ብቻ ምን ልበል እንዳልሆ ሁኖ አይቻለሁ ጠንካራ ሁን ሂይወት ይቀጥላል
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለሙ እሰይ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት ጀግና ነሽ እንኳን ሰላም ተመለሳችሁ❤ ነጺዬ ናፍቃኝ ነበር የኔ ውድ ❤❤❤ደምሩኝ እማምላክን እንዴት እንደምወዳችሁ አባዬ ኑርልን የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
ማርኬ ለናትስ ስትል ጠቃሪ ሁን ሳሉየ ናፍቃናለቺ😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 20:40
@TemimaNasir-ደመርኩሽ ደምሪኝ ወዴ cv2jw
@@የሩታአድናቂነኝ ደሚሪሸለዉ
*_እንካን በሰላም ተገናኙ የኔ የዋህ እናት አንጀቴን ነዉ የበሉት 🥲_*
ሤት ብትሔድ ሤት ትመጣለች ወድ ቢሔድ ወድ ይመጣል እባካችሑ አጉል ፍቅር እያላችሑ ካለወላጆቻችሑ ፍቃድ በየቦታዉ አትጥፉ ወላጆች እሥከለተ ሞታቼዉ ማለትም እዝች ምድርላይ በሒዎት እሥካሉ ድረሥ ሥለ ልጆቻቼዉ መጨነቅ አያቆሙም አታሥጨንቋቼዉ አታሣዝኗቼዉ አላሕ እረጅም እድሜ ለወላጆች ይሥጣቼዉ
አሚንያረብ ጠቡምፍቅሩምበነሡያምራል አላህይጠብቅልንሀገራችንንምሠላምያድርግልን
ሁሉምነገረ ያልፋል ሁላችንም ተፈትነናል አልሀምዱሊላህ
እኔን የእኔ እናት የምር አስለቀሱይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እመብርሀን ትርዳችዉ
ዉደደምሬኚ🎉🎉
ይሄ የሚድነቅ የሚመሰገን ቤተሰብ ማርቆስዬ በመታዘዝህ እግዛብሄር ይባርክህ መታዘዝ ከምስዋት ይበልጣል ይላል ቃሉ እና ይሄ በሀሪክ አይወሰድብክ ይንተ የሆነውን እግዚአብሔር ይሰጥሀል ባንተ ባልሆነ ጉዳይ ላይ ጊዜህንም ጉልበትህንም ገንዘብህንም አታጥፋ ለዛ ቤተሰብ ለሙዬ ትልቅ የጥንካሬ ተምሳሌት ናት አሁን ወደስራ እራስህን በስራ ለውጥ ከዛ ሌላው በጌዜው ይመጣል አሁን ይዘህ ተገኝ የምትወድህ እራሶ ቡታጅራ ትመጣለች እሺ ማርቆስ እናትህን እየተከባከብክ እየሰራህ አኩራት አሁን ካተ የሚጠበቀው ይአ ነው
የኔ ማልቀስ ምን ይሎታል እኔም ዛሬ እናቴን አጥችት ነበር ግን አልሀምዲሊላህ ተርፈችልኝ በጣሮነቱ መክናይት የአላህ አገራችን ሰላም አድርግልን
እንኳንአላህአተረፍልሽእማ
እንኳንም አላህ አተረፈልሽ ማሚየ የት ነዉ
@@foed180 ወላሂ ሸዋነው መካይ ይባላል
እንኳን አላህ አተረፈልሽ 😢😢😢
የኔናቶች እደት እዳሥለሸሳችሁኝ ከናትህ ጋ ሥትገናኝ😢😢 አይዞህ መሠርኬ ሁሉምለበጎነው
አባይዬ ሁሉም ነገር ያልፍል ስለመጣህ ደስ ብሎናል🎉
❤❤❤❤❤
እደትእዳለቀስኩ ማርክየለናትህስትልጠከርበልእረችምእድሜከጤናጋርአላህይስጥልህያርብ❤❤❤❤
የኔ አባት ማርኬ ወንድሜ ነው ይመስለኝ አንዳንዴ የዋህ ስለሆነ ይሆን ብዬ አስባለሁ ፈተናው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚወደው ነው ሚፈትነው እመብርሃን ፍቃዱ ሆኖ ከዛሬ ወዲ ሃዘንን አንተ ፊት ላይ ማየት አልፈልግ ማየት አልፈልግም ማርኬ ውድ ወንድሜ ሁልጊዜም ሳቅልኝ❤
ለሚ ስለ ቤት እና ቦታ በቡታጅራ ያለው ነገር እስኪ አምጭልን ረክስዋል ይባላል
አች ምርጥ እህትአላህ ከፍ ያርግሽ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽአች የሁሉም እህት ነሽ አዝነኝው አች ከላሽለት ሜርቆስ ምንም አዩንም
ለሙየ ምርጥ እህት እዳችአይነቱን ያብዛልን ማርክየ አይዙህ ሁሉም ያልፋልነፂየ አችም ጠፍተሻል ተናፍቀሻል
ለምሊየ ከዊና ጋም ኣጋናኚዉ❤ኣይዞህ ማርክ ሁሉም ለበጎ ነዉ ኣእምሮህ በስራ ቢዚ ኣድርገዉ❤😢
ማርክእግድህ የምንሀዘንነው ጀግናሁን ከጓድኞችህገር እደበፊቱሁነህ እንይህበናትህ ለምለም ውድድድድድ🎉🎉🎉🎉
ማርኬ ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ለሙየ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤❤❤
ለምለምየ የኔ ጄግና አህትም አናትም ሁሉ ነገር ነሽ አንበሳ የምትደነቂ ነሽ ትክክል ምንም አይሰራም ሚስጥር በቤተሰብ መቅረት አለበት
ማርክዬ አይዝህ የተንቢን መሳይ እህት እያለችህ ጠንከርበል❤❤❤❤❤
ማን እንደናት የተንቢ አንችን ለመግለፅ ቃል የለኝም ጀግናነሽ
አንች ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
ዉሰጤ ላሳመነዉ ቡሞክርም አልቻልኩም አድ ነገር በይኝ
ነጺ ሰላየውሽ ደስ. ብሎኛል
ማርኬ ኣይዞክ ለናትህ ለቤተሰብህ ስትል መኖር አለብክ የምር ያማል ግን ምን ማድረግ ይቻላል 😢😢ፈጣሪ እንደ ለሚ ኣይነት እህት ያድርገን ሁላችነን ዋውው በዚህ ዘመን እንደዚህ መሆን መታደል ነው እስኪ መልካም እንሁን ውዶቸ
ገና ሳዉዲ እያለሽ ነዉ ምከታተልሽ ለሚየ ጎበዝ ጀግና ታታሪ በጣምምምምም ነዉ ምንወድሽ ስራዉን ይስራ ገና ልጅ ነዉ ከጎኑ ነን ላይክ ሸር በማድረግ ❤❤❤❤
እባየ ማቆም አቃተኝ ቢያሳዝኑ ማርክየ ለናትህ ንርላት በናትህ ሁሉም ቀሪ ነው አይ ይወት ብስቁልቁል
ለምሊየ የኔ ደርባባ እህት ብቻ አይደለሽም እናት ነሽ እህት የለኝም አይዞሽ በሉኝ❤❤❤
እሱንስ እያስታመማችሁት ነው ሄለን የኔ ምስኪን የዋህ ልጅ ማን አየት
የተቢ ምንም ቃል የለኝ ላንች ለቤተሰብ የሚኖር ሰው በጣም ነው ውስጤ የሚሰፈሰፈው ስንት ነገር በውስጡ እደሚይዝ በራሴ ስለማውቀው ነው ጀግና ነሽ ማርክ ወድሜ አይዞህ ለሙን የመሰለች ጀግና እህት አለችህ ነገሮች በሂደት ይስተካከላሉ በርቱ
ለሚ ላንቺ ቃል የለኝም ብቻ አላህ የሌቦናሽን አይቶ ሂወትሽን በደስታ የሙላው
ወላጆቻችን ጥሩ ጠባይ ያላቸው ሰዎች ናቸው።
ለምለም ትልቅ ሰው ተባረኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ በጣም የምወድሺ እንደ እህቴ አይሺ አለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ቤተሰቡን ሁሉ
አይዞክ መርክ እናትክ አታስካፏት😢 እንኳን በሰለም መጣችሁ የተንብ ጀግና ሴት
ሄለንን አዲስ አበባ አየዋት ማሪያምን ሰላም ልላት ነበር ፈረዋት የሆነ ሰውየ አብሮዋት አለ ሻጣ ተሸክማል ስታምር ደግሞ
ለምለምን ሳላደንቃት አላልፍም ጀግና ነሽ ወላሂ ጎበዝ እንካን እናት ጋር በሰላም ተገናኘህ ወንድም ❤❤❤. ያአላህ እኛንም ከምንወዳቸው ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም አገናኘን ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ. 😢😢😢
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ፍቅር ፍቅር እያሉ አጉል ነገር ውስጥ ይገባሉ
@@sitrazee13 ሳህ
እናት ያላችሁ ታድላችሇል ተከባከብ አቸው ግን ዘመድ ሁነውተገኛተው ይመስለኛል ማለቴ ለምለም እወድሻለሁ ስላልሽ ስላልበደለችው ካልሆኑ አስታርቋቸው ከይቅርታበለይ
የኔናት ውስጧ ስብራት ተረደዋት😢😢❤❤❤ስለምትወዳት ኮ ነው ሔሉን❤❤❤❤
የኔ ጀግና አችኮ ትለያለሽ የኔ ውድ ማርኬ አይዞህ ባባ ጠንካራ ሁን ከጎንህ ነን
ማረወክ ወንድሜ ከእናት በላይ ምንም ነገር የለም አይዞህ
ወላህ እኔ በማርክና በሀለን መለያየቸዉ በጣም ነዉ ያዘነኩት ያለቀስኩቱ ወለህ ኣላህ ምስክሬነዉ😢ሁሉሙ ለቦጎነ ኑዉH&Mግን ኣዝናሎሁ😢
ለምየ አችኮ ሁተኛ እናታቸው ነሽ ክፉ አይካባቸው ነፍፍ አመት ኑሪላቸው የኛ መካሪ😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 21:59
እህ ለሙ በአች በታ ታስቀኘእኛለሽ ለወድምለህት ያለሽ ፍቅረ አላህ ልጂ ይውታለሽ😢😢😢
ሄሉናማሪክ የተለያዩ ሄሉአልፈልግም ብላከሆነ ብዙእባአለባት ከባድነዉ የሤትእድል ከባድነዉ ነገሩ ሢገባኝ ችግሩሄሉጋይመሥለኛል እና ፈጣሪይሁንሽሄሉዬ ባለሽበትሠላምሁኝ ማሪቆሥም ወደራሥህተመለሥ ለናትህኑሪላት ፡፡
እሷኮ ድሮም ፍቅር አይታይባትም
ችግሩማከነሂሉጋነውአንድከአባቷ/ከሷ
እደውም ብሶተኛነኝ እንኳን ስበብ አግቸ አስለቀሳችውኝ
ለሙዬ ወላሂ ወላሂ ሄሉ ናማርክ በጣም እጄግ አድናቂያቸወ ነኝ እንደዚ ለተመልካች ወተዉ በኢፋ ተለያየን ማለታቸዉ አስተማሪ ነዉ ሙህራን እራሱ አያረገዉም
❤❤❤ማርክዬ ወንድሜ እመነኝ ደስተኛ ህይወት ፈጣሪ ይሰጥሐል❤❤❤በርታ
የተንብዬ ሰላም ብያለሁ ማርቆስን እንደምታፅናኝው ሄሉንም አይዞሽ በያት ፍቅር በጣም ከባድ ነው
የተቢዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ እዳች አይነት እህት ይስጠን
ወላሂ አልቅሸ ጨረረሦኩት ማርክዬ።አይዞህ አተ ዉነተኛ አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ ላተ ያለዉን ይሦጥህ
ሚርክየ አብሽር ጠካራሁን ህወት ይቀጣላለ😢😢😢😢❤❤❤
ግን እኳ አንድ ቀን ሀኪም ቤት አመመኝ ብላ ሲሄዱ ውጤቱ እሪጉዝ ነሽ አሉ ከዚያ በኋላ ነው ይህ ችግር የመጣ
በዘመንሽ ሁሉ ተደሰች ለምለምዬ እንደስምሽ ለምለም ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ማርኬ አይዞክ የዉነት በጣም ነዉ የተሰማኝ በጌታ ሰም ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የሁለታቹንም ኢወት ያሰተካክለዉ ሁሉንም እግዚሐብሔር ሲፈቅድ ነዉ የሚሆነዉ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ወላሂ ዊናም ብዙ ለፍቶልኮ😢😢😢😢😢 ጥሩ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤
በጣም 😢😢
በጣምግንአባታቸውሀይለኛነውሀቢቢቢቲ
ለዝ እካነው በቅርብን በስራአታ ቅርብና ታጋቡ ምነልው
እፉ እዴው ለሙየ ምን ላርግሽ የኔ ልዩ ሴት
ግን እኮ አስተማሪ ከሆን ለምዬ ምን አለበት ሳታቂው ብዙ ነገር ይሆናል ሰው ቢማርበት ብይ ሰላስብኩ ነው ይቅርታ
ለሙዬ,እዳቺ,ሰው,,የብዛልን,የኔ,ደገ,ሠላምሽ,ይብዛ
እውነት ነው ጌታ አደስ ነግር ያመጣል ነጌ አደስ ቀን ነው ውዶች ሁሉም ጌታ ያለው ነው ymihun
የኔ ማር እንዳች አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ለሙየ
እደኔ የለቀሰ መነዉ እነትና ለጅ ስየለቅሱ😢😢
ለምዬ ውዴ ሁሉም ለቦጎ ነውና ግን አንችስ መቼ ነው ምታጋብ ለሰው ብለሽ የእራስሽን አትጎጂ እሽ❤❤❤
እፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ ወላሂ ይችልጅ ገና እደጀመረ ትተው እደምትሀድርግጠኛነበርኩ አትመቸኝምነበር አስመሳይነች የኔወድም ፠አይዞህ❤❤
እንደ የተንቢ አይነት እህት ይስጣችሁ
አብሽሪ ወንድሜ
Awo ye unet 👍❤❤😢
አብሽራ ወንዲሜ
አሜን❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤Amen
ማሪክን 2መቶሺ እናስገባውእና እናስደስተው👏
ማርቆሴን የምትወዱ እስኪ 👍👍 እናት ለዘላለም ትኑር😢😢
የኔ ጌታ ዊናዬ ሰው ሁሉ እንዳንተ መልከም ልብ ብናረን
አረ ዊና አደለም በሰው ስም መነገድ😢❤@@የአብ-ቱዩብ21
እረ ዊናየ እናተሥ መቸ ነው የምናያችሁ
@@የአብ-ቱዩብ21ዉዴ
ዊናዬሁለሉምነገርህልንይመስለኛልእንዲህባይሆንደስይለኝነበር😢😢😢😢😢😢😢ስለሁሉምነገርእግዚአብሄርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስጥር ይነገረን የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ይሄ የቤተሰብ ሚስጥር ነው ተባላችሁ አይደል ሰውን አታስጨንቁ ወገን
ምን ሊጠቅምሽ. የሰዉ ሂወት
ሁሉንም ካላወቅነው አሉኮ 😐😐😐
ወሬ ለማዋሥዉ እኮ ነዉ ሊጠቅሞችዉ እኮ አደለም ከከከከ
@@JerusalemEyu-ed5wn አረ ይደብራል ወላሂ
@@byky3031 ይገርማል ይሄን ያክል ጭቅጭቅ
የተንቢን የምትወዱ ጀግናናት የምትሉ በለዪክ👍👍👍👍👍
ኡፍፍ ለሚ ንፁ ልብ እኮ ነው ያለሽ ቤተሰቦቻቸው የምትወዱ በላይክ ግለፁላቸው❤❤
ማርያም አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ማርቆሴ ከጎንህ ነህ አይዞህ የምትሉ በላክ አሳዩኝ እሲ
በጣም ወላሂ እናቱን ሲያገኝና ናፍቃኝ ሲል አልቻልኩም የአላህ እፍፍፍፍ አይዞክ ፈጣሪ ያበርታህ
አወ የኔ ውድ ፈጣሪ የሁላችንንም እናት ይጠብቅልን ግን አይ ስደት ወይ ላያል የኔም ናፍቃኛለች
ማርኬ በፈጠረህ ቢያንስ እዲህ ለሚወዱህ ቤተሠቦችህ ስትል ደስተኛ ሆነህ እደድሮዉ ለመሆን ወስን❤❤❤
ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ እናቴን በጣም ስለምወዳት ይሄን ልፅፍ ፈለኩእባክህ ማርቆስ እናትህን አታሳዝን ይቆጭሀል እኔኳ ካወኳችሁ እናትህ ለሶስተኛ ግዜ በአንተ ምክኒያት ስታለቅስ አንደየ የሄለን አባት አልፈቀደም ብለህ ስታለቅስ እሷም አብራ አለቀሰች ሁለተኛ ካናዳ ልቴድነው ብለህ እናትህን አስለቀስክ አሁን ለሶስተኛ ግዜ ከዚህ ቡሀላ እናትህ ባንተ ልትደሳ እንጂ ልታዝን አይገባትም ምን አልባት ቡዙ መከራ አይታ ይሆናልኮ ያሳደገችህ
በትክክል እናትህን አታስከፋ እኔ ስለ እናት ምንነት ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው እኔ ሳለቅስ አልቅሳ ስታመም ታማ ስስቅ ስቃ ብቻ ቃላት የለኝም ስለናት እናም ህይወት ይቀጥላል ለእናትህ ስትል ሁሉንም ነገር መተው አለብህ ብዙ ነገር አሳልፌአለሁ ያውም በስደት ከጎኔኳ ቤተሰብ የለም እናቴናት በስልክ የምትካፈለኝ አልሃምዱሊላህ
ትክክል
❤
ሣህ
በትክክ😍😍💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🙏
አቦ አታስለቅሱን እንደዉም እማዬ ናፍቃኛለይ😢😢 የኔ ዉድ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ
እናት እኮ መከራዋ በዛ ውይ ብቻ ለሙ ተባረኪ😭😭🙏
ችግር እነ ሄሉ ጋ ነው አለቀ
ይመሥለኛን ህይወት ጀምራለች @@Widnesh-u8x
እኔ አልከተልሸም ግን ዛሬ ለወንድምሽ ነገር ሥለአሣሠበኘ እየገባሑ አያለሑ የሡን ሠላምነት አንቺን የወለደ መሐፀን ይባረክ ተደሠትኩ ለዚሕ ወጣት❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ
እኔ ግን ይህልጂ አጀቴነው የሚበላኝ ፈጣሬ ከጎንክ ይሁን ያርቢ ያአላህ
የምትወድህ ለቤተሰቦችህ ክብር ያላት ያጋጥምህ ሴት ብትህድ ሴትመጣለች ለእናትህ ኑርላት ሄሉ ገገማ ናት ላተቦታ ቢኖራት በምንም ውስጥ ብትሆን ከጎንህ ትሆነበር ጠካራሁን ❤❤❤
አትቀባጥሪአቦ🤫🤫🤫🤫🙄🙄😎ሚስጥሩምን እንደሆነ መችአወቅሽ
ማነው እደኔእናቱ የናፈቀችው አላህ በሰላም ያገናኘን❤❤❤❤❤❤
Ameeen ❤
አሚን🎉
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@HaDaa-z2hደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሽእንደማመር
ከሃፂያት በስተቀል የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ለምለምዬ የናት ጭንቀት የገባሽ
በነገራችን ላይ ለምለም የዱሮ ጥሩ እናቶዎች ባህሪ ነው ያለት ተባረክ
በትክክል
Yes
ማርክየ ወላየ የምታሳዝነኝ ነገርስ አሏህ ደስታህን ፈገግታህን ያሣየኝ በተሻለ ነገር እራስህን እራስህ እያፅናናህ ብርቱ ሁን ጊዜው እኳንም ተጨቀውለት ያስጨንቃል
ማርክ ከእናትህ ከቤተሰቦችህ አንድ ላይ በመምጣትህ ደስ ብሎናል አብሽር ህይወት ይቀጥላል እናቶች ሁሌም በደስታ ኑሩልን
ዉድ ደሚሪኝ 19:48
እህትማሞች ናቸው እዴ
@@ShemsyiaJemal88 ከማን ጋ
ከማርክ እናትና ከየለሙ እናት አዎ
እውነት በጣም ከባድ ነው የእናት ፍቅር በጣም ደስ ይላል የተንቢ እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤😢😢😢
አሚን
😊😢😢
ደሚርኝማ🎉🎉🎉።።።።።።።።
አሜን አሜን አሜን
AmenAmenAmen 🎉🎉🎉🎉
ለሙ እኔ ቃላት የጥረኛል ያንቺ ነገር ቅዱስ ሚካዬል በሄድሽበትመንገድ የከተልሽ የኔ እናቴ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ከንግግሯ እደተረደውት ሄለን አዲስ ፍቅር ጀምራለች ድሮም አጥመኝም ነበር የሆነ የተደበቀ ህይዎት ያላት ነበር የሚመስለኝ እደማይቀጥሉ ቀድሜ አውቅ ነበር
እስቲ በፈጠራቹ ያገኛቹትን ዝም ብላቹ አትፃፉ የሄሉን ሁኔታ ማን አየላት የኔ ብቸኛ😢😢😢😢😢
መልካመይ😢@@monashwarga8446
😃😄😄😄ጠንቀይ ይወሻልኮ
አይመስለኝም የዘር ልዩነት ነው ሰይሆን አይቀርም😢
ኧረ እስኪ ዝም በሉ ምን አሳወቃችሁ
የኔ ቆንጆ መናገር አይጠበቅብሸም መጀመሪያውኑ ማርክ ለሄሉ ይበዛባታል እንጂ አያንሳትም አመለጣት ማርክ የሱ መንከባከብ አልገባታም እድል አንዴ ነው ቻው ከዚህ በሀላ ማርክ እናትህን ተንከባከባት እንዳይቆጭህ በሀላ ሴት እንክብካቤ አትወድም ላንተ የምትመጥነዋ አላህ ያምጣላህ አይዞህ
ለሙ ልጄ የዘመድ አውራ ያድርግሽ የእግዚአብሔር ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን
ወይይይ አችግሩ ከሄለን ነው መሠል የተቢ ንግግሯ
አንድ ቀን መውጣቱ አይቀርም ለማየት ያብቃን እውነት ከሆነች እውነት ነች
ዉድ ደሚሪኝ 20:12
😂😂😂😂
አዉ ዉላህ እዉነት ተደብቆ አይቀርም እሻ አላህ
ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉
😁😁😁😁😁😁😁
ለሚየ አላህ ይጠብቅሽ ትልያልሽ ልውንድሞችሽ እና ልቢትስቡችሽ የለሽ ክብር ማርቆስ ክዚህ ቡሂላ መጠነክር እና ህግን መሆን አለብህ ለእናትህ እና ለእነ ለምለም ቢትስብ ስትል ህይወት ይቅጥላለ ሲቅጠል እድል ነህ እንድዚህ አይነት ቢትስብ አሎህ
ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ለሚዲያ አይነገርም ሁሉም የቤቱ ሚስጥር አለው
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
ትክክል እማ በየቤታችን ስት ሜስጢር አለ የማንናገረው
ለሙየ የልጅ አዋቂ የምር አስለቀሳችሁኝ ብቻ እግዚአብሄር ሰላማችሁን መልሶላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ
ላንች ቃላት የለኝም ውድ እህት ማርክ ገና ህይወት ትቀጥላለች ላንተ ያለው አላህ ያመጣል
ቶሎ በይና ዳሪዉ ነገሩ የጠፋዉ አባቷ መሳሪያ ቁጭ አድርጉ ሲያስጠነቅቀዉ እዛ ላይ ነበር ማስቆም የነበረባችሁ አሁንም ከዚህ ፋሚሊ ጌታ ገላገለዉ እሷም እዉነተኛ አፍቃሪ አደለችም እዉነተኛ አፍቃሪ ማለት እሩታ ናት
በትክክክክክልልልልልልልልል
ትክክል
ለሙ የኔ ጥበበኛ ሴት አንች መላ አይጠፋሽም❤❤❤
እቺን የመሰለች እናት እያለችህ አትጨነቅ አብርሽን አላየህም እግዚያብሄር የተሻለ ነገር አለው ላንተ ለምለምዬ ተባረኪ
ማርክ እኔ ወላሒ ከበፊቱም ጀምሬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ነበር አይዞህ ማንም ከወደደው ጋር አይኖርም እሱ የፈቀደለት ሲቀር ከምንም በላሒ ደግሞ ለእናትህ ስትል ጠንካራ መሆን አለብህ ምርጥ ቤተሰብ እህቶች አሉህ ለሙ ነፂ ኤፋ ብሩኬ ሲከፋህ አብረው ተከፍተው ስትስቅ አብረው ስቀው ከጎንህ ናቸው እና ሂይወት ይቀጥላል ጠንካራ ሁን ደግሞ ከቻል በፍቅር ታሪክ ዙሪያ ብታነብ ወይም ብትከታተል በፊደወ የራስህን ሁሉ ትረሳለህ ምክንያቱም ብዙ አጅብ የሚስብል የተሰይደርሳሉ የተባሉ ስንቶች ተለያይተው ከእናንተ በላይ ስንት መስዋት የተከፈለለት ፍቅር ሂይወት ትዳር ብቻ ምን ልበል እንዳልሆ ሁኖ አይቻለሁ ጠንካራ ሁን ሂይወት ይቀጥላል
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለሙ እሰይ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት ጀግና ነሽ እንኳን ሰላም ተመለሳችሁ❤ ነጺዬ ናፍቃኝ ነበር የኔ ውድ ❤❤❤ደምሩኝ እማምላክን እንዴት እንደምወዳችሁ አባዬ ኑርልን የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
ማርኬ ለናትስ ስትል ጠቃሪ ሁን ሳሉየ ናፍቃናለቺ😢😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 20:40
@TemimaNasir-ደመርኩሽ ደምሪኝ ወዴ cv2jw
@@የሩታአድናቂነኝ ደሚሪሸለዉ
*_እንካን በሰላም ተገናኙ የኔ የዋህ እናት አንጀቴን ነዉ የበሉት 🥲_*
ሤት ብትሔድ ሤት ትመጣለች ወድ ቢሔድ ወድ ይመጣል እባካችሑ አጉል ፍቅር እያላችሑ ካለወላጆቻችሑ ፍቃድ በየቦታዉ አትጥፉ ወላጆች እሥከለተ ሞታቼዉ ማለትም እዝች ምድርላይ በሒዎት እሥካሉ ድረሥ ሥለ ልጆቻቼዉ መጨነቅ አያቆሙም አታሥጨንቋቼዉ አታሣዝኗቼዉ አላሕ እረጅም እድሜ ለወላጆች ይሥጣቼዉ
አሚንያረብ ጠቡምፍቅሩምበነሡያምራል አላህይጠብቅልንሀገራችንንምሠላምያድርግልን
ሁሉምነገረ ያልፋል ሁላችንም ተፈትነናል አልሀምዱሊላህ
እኔን የእኔ እናት የምር አስለቀሱይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እመብርሀን ትርዳችዉ
ዉደደምሬኚ🎉🎉
ይሄ የሚድነቅ የሚመሰገን ቤተሰብ ማርቆስዬ በመታዘዝህ እግዛብሄር ይባርክህ መታዘዝ ከምስዋት ይበልጣል ይላል ቃሉ እና ይሄ በሀሪክ አይወሰድብክ ይንተ የሆነውን እግዚአብሔር ይሰጥሀል ባንተ ባልሆነ ጉዳይ ላይ ጊዜህንም ጉልበትህንም ገንዘብህንም አታጥፋ ለዛ ቤተሰብ ለሙዬ ትልቅ የጥንካሬ ተምሳሌት ናት አሁን ወደስራ እራስህን በስራ ለውጥ ከዛ ሌላው በጌዜው ይመጣል አሁን ይዘህ ተገኝ የምትወድህ እራሶ ቡታጅራ ትመጣለች እሺ ማርቆስ እናትህን እየተከባከብክ እየሰራህ አኩራት አሁን ካተ የሚጠበቀው ይአ ነው
የኔ ማልቀስ ምን ይሎታል እኔም ዛሬ እናቴን አጥችት ነበር ግን አልሀምዲሊላህ ተርፈችልኝ በጣሮነቱ መክናይት የአላህ አገራችን ሰላም አድርግልን
እንኳንአላህአተረፍልሽእማ
እንኳንም አላህ አተረፈልሽ ማሚየ የት ነዉ
@@foed180 ወላሂ ሸዋነው መካይ ይባላል
እንኳን አላህ አተረፈልሽ 😢😢😢
የኔናቶች እደት እዳሥለሸሳችሁኝ ከናትህ ጋ ሥትገናኝ😢😢 አይዞህ መሠርኬ ሁሉምለበጎነው
አባይዬ ሁሉም ነገር ያልፍል ስለመጣህ ደስ ብሎናል🎉
❤❤❤❤❤
እደትእዳለቀስኩ ማርክየለናትህስትልጠከርበልእረችምእድሜከጤናጋርአላህይስጥልህያርብ❤❤❤❤
የኔ አባት ማርኬ ወንድሜ ነው ይመስለኝ አንዳንዴ የዋህ ስለሆነ ይሆን ብዬ አስባለሁ ፈተናው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚወደው ነው ሚፈትነው እመብርሃን ፍቃዱ ሆኖ ከዛሬ ወዲ ሃዘንን አንተ ፊት ላይ ማየት አልፈልግ ማየት አልፈልግም ማርኬ ውድ ወንድሜ ሁልጊዜም ሳቅልኝ❤
ለሚ ስለ ቤት እና ቦታ በቡታጅራ ያለው ነገር እስኪ አምጭልን ረክስዋል ይባላል
አች ምርጥ እህት
አላህ ከፍ ያርግሽ
ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ
አች የሁሉም እህት ነሽ አዝነኝው አች ከላሽለት ሜርቆስ ምንም አዩንም
ለሙየ ምርጥ እህት እዳችአይነቱን ያብዛልን ማርክየ አይዙህ ሁሉም ያልፋል
ነፂየ አችም ጠፍተሻል ተናፍቀሻል
ለምሊየ ከዊና ጋም ኣጋናኚዉ❤ኣይዞህ ማርክ ሁሉም ለበጎ ነዉ ኣእምሮህ በስራ ቢዚ ኣድርገዉ❤😢
ማርክእግድህ የምንሀዘንነው ጀግናሁን ከጓድኞችህገር እደበፊቱሁነህ እንይህበናትህ ለምለም ውድድድድድ🎉🎉🎉🎉
ማርኬ ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ለሙየ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤❤❤
ለምለምየ የኔ ጄግና አህትም አናትም ሁሉ ነገር ነሽ አንበሳ የምትደነቂ ነሽ ትክክል ምንም አይሰራም ሚስጥር በቤተሰብ መቅረት አለበት
ማርክዬ አይዝህ የተንቢን መሳይ እህት እያለችህ ጠንከርበል❤❤❤❤❤
ማን እንደናት የተንቢ አንችን ለመግለፅ ቃል የለኝም ጀግናነሽ
አንች ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
ዉሰጤ ላሳመነዉ ቡሞክርም አልቻልኩም አድ ነገር በይኝ
ነጺ ሰላየውሽ ደስ. ብሎኛል
ማርኬ ኣይዞክ ለናትህ ለቤተሰብህ ስትል መኖር አለብክ የምር ያማል ግን ምን ማድረግ ይቻላል 😢😢ፈጣሪ እንደ ለሚ ኣይነት እህት ያድርገን ሁላችነን ዋውው በዚህ ዘመን እንደዚህ መሆን መታደል ነው እስኪ መልካም እንሁን ውዶቸ
ገና ሳዉዲ እያለሽ ነዉ ምከታተልሽ ለሚየ ጎበዝ ጀግና ታታሪ በጣምምምምም ነዉ ምንወድሽ ስራዉን ይስራ ገና ልጅ ነዉ ከጎኑ ነን ላይክ ሸር በማድረግ ❤❤❤❤
እባየ ማቆም አቃተኝ ቢያሳዝኑ ማርክየ ለናትህ ንርላት በናትህ ሁሉም ቀሪ ነው አይ ይወት ብስቁልቁል
ለምሊየ የኔ ደርባባ እህት ብቻ አይደለሽም እናት ነሽ እህት
የለኝም አይዞሽ በሉኝ❤❤❤
እሱንስ እያስታመማችሁት ነው ሄለን የኔ ምስኪን የዋህ ልጅ ማን አየት
የተቢ ምንም ቃል የለኝ ላንች ለቤተሰብ የሚኖር ሰው በጣም ነው ውስጤ የሚሰፈሰፈው ስንት ነገር በውስጡ እደሚይዝ በራሴ ስለማውቀው ነው ጀግና ነሽ ማርክ ወድሜ አይዞህ ለሙን የመሰለች ጀግና እህት አለችህ ነገሮች በሂደት ይስተካከላሉ በርቱ
ለሚ ላንቺ ቃል የለኝም ብቻ አላህ የሌቦናሽን አይቶ ሂወትሽን በደስታ የሙላው
ወላጆቻችን ጥሩ ጠባይ ያላቸው ሰዎች ናቸው።
ለምለም ትልቅ ሰው ተባረኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሺ በጣም የምወድሺ እንደ እህቴ አይሺ አለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ቤተሰቡን ሁሉ
አይዞክ መርክ እናትክ አታስካፏት😢 እንኳን በሰለም መጣችሁ የተንብ ጀግና ሴት
ሄለንን አዲስ አበባ አየዋት ማሪያምን ሰላም ልላት ነበር ፈረዋት የሆነ ሰውየ አብሮዋት አለ ሻጣ ተሸክማል ስታምር ደግሞ
ለምለምን ሳላደንቃት አላልፍም ጀግና ነሽ ወላሂ ጎበዝ እንካን እናት ጋር በሰላም ተገናኘህ ወንድም ❤❤❤. ያአላህ እኛንም ከምንወዳቸው ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም አገናኘን ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያረብ. 😢😢😢
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉድ ደሚሪኝ
እውነት ፍቅር ፍቅር እያሉ አጉል ነገር ውስጥ ይገባሉ
@@sitrazee13 ሳህ
እናት ያላችሁ ታድላችሇል ተከባከብ አቸው ግን ዘመድ ሁነውተገኛተው ይመስለኛል ማለቴ ለምለም እወድሻለሁ ስላልሽ ስላልበደለችው ካልሆኑ አስታርቋቸው ከይቅርታበለይ
የኔናት ውስጧ ስብራት ተረደዋት😢😢❤❤❤ስለምትወዳት ኮ ነው ሔሉን❤❤❤❤
የኔ ጀግና አችኮ ትለያለሽ የኔ ውድ ማርኬ አይዞህ ባባ ጠንካራ ሁን ከጎንህ ነን
ማረወክ ወንድሜ ከእናት በላይ ምንም ነገር የለም አይዞህ
ወላህ እኔ በማርክና በሀለን መለያየቸዉ በጣም ነዉ ያዘነኩት ያለቀስኩቱ ወለህ ኣላህ ምስክሬነዉ😢ሁሉሙ ለቦጎነ ኑዉH&Mግን ኣዝናሎሁ😢
ለምየ አችኮ ሁተኛ እናታቸው ነሽ ክፉ አይካባቸው ነፍፍ አመት ኑሪላቸው የኛ መካሪ😢😢
ዉድ ደሚሪኝ 21:59
እህ ለሙ በአች በታ ታስቀኘእኛለሽ ለወድምለህት ያለሽ ፍቅረ አላህ ልጂ ይውታለሽ😢😢😢
ሄሉናማሪክ የተለያዩ ሄሉአልፈልግም ብላከሆነ ብዙእባአለባት ከባድነዉ የሤትእድል ከባድነዉ ነገሩ ሢገባኝ ችግሩሄሉጋይመሥለኛል እና ፈጣሪይሁንሽሄሉዬ ባለሽበትሠላምሁኝ ማሪቆሥም ወደራሥህተመለሥ ለናትህኑሪላት ፡፡
እሷኮ ድሮም ፍቅር አይታይባትም
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
ችግሩማከነሂሉጋነውአንድከአባቷ/ከሷ
እደውም ብሶተኛነኝ እንኳን ስበብ አግቸ አስለቀሳችውኝ
ለሙዬ ወላሂ ወላሂ ሄሉ ናማርክ በጣም እጄግ አድናቂያቸወ ነኝ እንደዚ ለተመልካች ወተዉ በኢፋ ተለያየን ማለታቸዉ አስተማሪ ነዉ ሙህራን እራሱ አያረገዉም
ዉድ ደሚሪኝ 22:06
❤❤❤ማርክዬ ወንድሜ እመነኝ ደስተኛ ህይወት ፈጣሪ ይሰጥሐል❤❤❤በርታ
የተንብዬ ሰላም ብያለሁ
ማርቆስን እንደምታፅናኝው ሄሉንም አይዞሽ በያት ፍቅር በጣም ከባድ ነው