Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለልጅቱዋ ያለሽ ፍቅር ደስ ብሎኛል! ጌታ ቤትሽን ዘመንሽን ይባርክ
አሜን እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤
@@Selamtube-t2r አንቺም ዘመንሽ ይባረክ፤ ከክፉ ይሰዉርሽ Its from my heart! May God bless you abundantly
አለም ጎበዝ ነች
❤❤❤❤😂❤❤❤@@ShemimaRayan
ጉራጌወች ፍቅር ናቸው ሰራተኞች ሀገር ወዳዶች ናቸው የምሬ የውሀ አጣጭ ከጉራጌ ባረገው ብየ የምጸልይ ይባርካት አለምየ እግዚአብሔር በየተቢ አድሮ ታሪክሽን ይቀይረው
ልጅቷ በጣም ደስተኛ ትመስላለች ለምለም እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች ደግ አስተዋይ ጥሩ ሰው ነሽ😍😍
ለሙዬ ደግ ሴት በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ 👍👈አልቸገረንም አለች የኔ ምስኪን 🤣🥰❤️❤️❤️
ለምን ይቸግራታን ለሙ ወገቧ እስኪበጠስ እየሰራች 😂😂
አለምዬ😂😂የተንቢ
Fkriye❤🥰🥀
ፍቅርዩ
ፍቅር የ የኔ ታናሽ እህት ወዲዲነው የማደርግሽ የኔ ኪያ❤💓💞💓💞💞💓💓💓💓💓💞💓💓💓 ድንግል ማርያም ከነ ልጆ ትጠብቅሽ የኔ ማር💓💞💓💞
ፈድሻየ🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ እርግቤ❤❤❤
ልጅሸ አምሮባታል ምርጥ ሰው ተባረኪ❤🎉🎉
ሠረተኛዋናትእዴ ሥላላወኩነዉ
@@DekemebeceeDekembecee አይደለችም ምገድ ላይ ያገኜቻት ነት
@@DekemebeceeDekembeceeአይዴለችም ቪድዮዉ ዉስጥ ገብቴሽ እይዉ አድሰበ መንገድ ለይ የገኘች ነት አድሰበ ዉስጥ የሰዉ ቤት እየሰረች አሰርዉ አዉጥተ አበረረቸት 😢😢😢
@@MakiyaYaRUclips ኢይዋ፣ማሽአሏህ
ማነው እደኔ የልጅቱ ሀረካት ዘና ያረገው ለምለም አይዞሽ
❤❤❤❤😂
እኔ 🥰🥰😁😁
በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት
😂😂❤❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
አለይሂሰለወቱወሰለም❤❤❤
አለይሂወሰላቱወሰላም ያረሱለላህ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💋💋💋💋🍫🍫
Sallallahu aleyhi wasallam ❤❤❤
ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙአለይህ❤❤😢😢
ልጅትዋ ግን ደሥተኛ ሆናለች ለሚ ታድለሽ በዚ ልክ ሠው ማሥደሠት መታደል ነው
ደምርኝ ውዴ❤🎉
@@mohammedtselam እሺ
ለልጅቱዋ ያለሽ ፍቅር ደስ ብሎኛል ጌታ ቤትሽን ዘመንሽን ይባርክ
ወይኔ ደስ ስትሉ ህትማማች ነው ምትመስሉት ልጂቱ ፈታ ያለች ናት አለም😂❤ ፈጣሪ ይማርሽ ለሙዬ ከባድ እቃ አታንሽ❤❤❤
የኔ እናት ለሚየ የኔ መልካም አብሽሪ የልጅቱአ ፍገግታ አላህ ይስጥሽ ወላሂ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤
🌺
የተንቢ መቼም የተባረክሽ ነሽ: ታናሽ እህቴ ስትያት እንባዬ ነዉ የመጣዉ:: ሰዉ ማለት እንደ የተንቢ❤
ለሚ ልጅቱ ጉበዝ ናት😂😂😂 አረ ወይኔ ካሜራው ውስጥ ልገባ ነው ተመቸችኝ ሁሌም አቅርቢት😂😂❤❤❤♥️❤
❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም የተባረክሽ ነሽ ለሙዬ መልካም ሴት የሴቶች ተምሳሌት ባንች ብዙ ነገር ተምረናል ❤❤❤❤❤
እሰይ ልጅቷ ተመችቷል 🥰🥰🥰
የተቢ የኔ እናት አንችን ሳይ የደስታ እባ አነባለው ምክንያቱም ትትናሽ የዋህነትሽ እዳች መሆን እፈልጋለው የኔ የዋህ ሰው❤❤❤❤ምረት ይላክልሽ ውዴ ክፉ አይካሽ
ለሙዬ አርብ ሃገርም ብዙ ስለደከምሽ ከባባድ እቃዎችን አታንሽ ዲስክ መንሸራተት ይመጣል pls አንች እስካለሽ ነው ስራ የሚሰራው እኔ የደርሰብኝ ስላለ ነው😢
አይዞሽ ለሙዬ ብርድነው.መታማምሽ ቢያሳዝነኝም አለምዬ አሳቀችኝ ❤😂
ለሙ የጌ ምስክሬ ነው በጣም ነው የምወድሽ አታስመስይ በጣም ጨዋና ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
ዋው ለምየ የኔ እህት ያንች አያያዝ ነው ልጅቷን ጥሩ ያደረጋት የሰው ፍቅር ይስጥሽ ውደ❤❤❤🎉🎉
መስቀል እሰሪላት ደግሞ ፀበል ሂዱ😢😢😢
ይገርማል ልጂቷ ደስ ብሏታል ንቅት ብላለች ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
እዛው ቀጠረቻትደ ውዴ በረካ ትሁን አሳዝናኝ ነበር😘😘😘
ምኗናት ማሬ
@@smirahussain3227 አድሳበባ ስራ ገብታ አሰሪዋ ጥላት አግኚታት ይዛት ህዳ ነው ውዴ🥺🥺🥺
@@smirahussain3227ወድቃአግታት ሥራገብቲ ጎድተዋት ላጨቻት
ሂጂበት አቦ አለም ፈታ እያርገችን ነዉ😂😂😂😂😂
ለሙየ እባክሽ እራስሽን ጠብቂ አላህ ያሺርሽ አለም ግን😂😂😂😂 ሁርካቷ ያስቃል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሞናን ግን አልቸገረንም አለች የኔ እናት ፈታ ነው የምታደርገው😂😂😂
ወይኔ የተቢ አላህ ያሽርሽ እሀቴ ልጁቷም ደስስ ብሏታል
ለሚወይኔ እኔሳቀቀኝእሳቱ ወገብሽ ልጅቷደግሞ ማሻአላህ አምሮባታል😂 ፈታነውያለችው አላህይስጥ የወደቀ አንሰተሽ እዝህደረጃ አደረስሻት
አለም ትምህርት ልትጀምር ስለሆነ ነው በጣም ደስተኛ ሆናለች
ክክክክክክክክክክ አልቸገረንም አለች ማርያምን በጣም ደስተኛናት ልጅታ በጣም ነፃነት ሰተሻታል ለሙ ዘመንሽ ይለምልም የሰው ደስታ መስጠት መታደል ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ለሙዬ እሁድ እሁድ ምንም አትስሪ ለእግዚአብሔር ተይው ሰንበት ቀን በፀሎት የታመመ በመጠየቅ አሳልፊበት የኔ ልዩ ለሙዬ የኔ መልካም❤❤❤😘😘😘😘😘
ፀበል ተጠመቂ እምነት ተቀቢ እኔም የተወሰነ ወር መጎበንስ መቀመጥ መቆም አልችልም በጣም ያመኝ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም እምነቷን በፀበሏ እየበጠበጥኩ ተቀበው በጥቂት ቀን ህመሜ ሁሉ ጠፍ ዳንኩ
እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ፀበልም ተፀበይ አይዞሽ ዲስክ ደሞ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ከባድ ነገር አታሺ እረፍትም አድርጊ ደስ ትላላቹ ደግሞ
የኔ ውድ አምሮብሻል ያንድ አገር ልጅች ነን ለሚ ለሰው አርአያ የምትሆን ልጅ ነሽ እና እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥስ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር የምትሰሪ ያድርግሽ ❤❤❤
ለሚዬ የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት አንችን መሆን ነው የምፈልገው ማሪያምን ውድድ ነው የማደርግሽ ❤
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ አለምዬ ደስተኛ ስለሆነች በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
ዬምር ልጂቶ ተደስታ ስላዬሆት ደስብሎኛል ለሙዬ ጤናሽን እግዝያብሄር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ እኔም ታምሜ አለሁ 😢እንዴት ብዬ ልተኛ ወገቤ 😢
ወለይኢኔም ሊሞትነዉ በጠምነዉ የመመኚ
እኔም ድንገት ነው ወገቤን ጎበስ ብየ ቀጥ ማለት አልችልም አሞኛል በስደት አላህ የሽፊይና
እረእናስብትሉፍፍፍፍፍልሞትነዉ
እኔንም እግዚአብሔር😢😢😢
ለሙዬ ጌታ እድሜሸን ያሰረዝመው የማትሱላ እድሜ ተመኘውልሸ ሳትደክም ሰትሰለች ለዘልአለም ኑርው ምን ብዬ ልመርቅሸ ጌታ እየሱሰ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንሸ የበሸታ ምንጭን ፈጣር ከህይወትሸ ይንቀለው ጀግና ነሸ ሰወድሸ ከልቤ እትዮጵያ ሰገባ እንደማገኝሸ በጌታ እተማመናለው 💘💘💖💖💔💔💓💓💔💖💖💘💘💘💖💔💘💖💖💔💓
የልጅቱ ንቅት ማለት ሐረካቷ እንዴት እንዳስደሰተኝ ወላሂ የኔ ዉድ ለሙዬ ህመም የሚባልን ነገር ፈጣሪ ያርቅልሽ ለካ ደግነትሽ መለኪያ የለውም ሱብሃን አላህ ::ጭራሺ እንደዚህ ያለ ነፃነትና እንክብካቤ የቤት ልጅ እንኩዋን አይሰጠውም በዚህ ጊዜ
አለም በጣም ተመችቶታል ታስታውቃለች ለሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደሞ ፈታ ነው ያደረገችኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምዬ 🙏ለአለም መስቀል እሰሪላት
እወቂ የተንቢ♥️!ሰው ለሰው እዲህ ካደረገ ፣እግዝያብሄር በቤቱ የወርቅ ካባን እደሜለብሰው ይወቅ!
ሰሙየ እግዛብሄር ይማርሽ ልጅቷን እደእህትሽ ስለተቀበልሻት ተረድተሻት በእውነት ለሙ ተባረኪ 😢😢
አለም በጣም ደስተኛ ሁና እየፈነጠዘችነው ተባረኪ ለሚዬ የእኔ መልካም❤
ልጅቷ እኮ ቶሎ ለመደች አልፈራችም ያንቺ አቀራረብ ነው ለሙ ታላቅ እህት እናት ሆነሻታል አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ለሙ አላህ ያሺርሺ ልጅቱ እስማርት ናት❤❤❤❤ ፀጉሮን አትቁረጠዉ የሴት ልጅ ዉበትዋ ፀጉርዋ ነዉ።
ለሚዬ እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ ይኔ ደጎግ እህት ብርድነ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም እህቴ ቅድስት ሥላሴ ፍፁም ያርቅልሽ በሽታሽን።ሁሉ በእለተ ቀኑ 😊😊😊
ለሙየ የኔ ውድ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ውድ በሁለተኛ ደረጃ ለአለም መሀተብ አርጊላት
ልጅትዋ ግን ደሥተኛ ሆናለች ለሚ ታድለሽ በዚ ልክ ሠው ማሥደሠት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤
ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ 😂😂❤❤❤
ልክ እደኔ 😂
እረ ፈረጁነው እደ ያረገዘው ክክክክክክክ
የውሸት ከከከከ
😂😂😂😂😂😂😂😂
Basabati atisiri lamu ayizoshi
የእመቤታችንን እምነትና ፀበል እሰሪበት አይዞሽ ከሌላ ነገር ጋር አታያይዥው ዝምብለሽ አርጊበት እመቤቴ ትፈውስሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ ግን ለወደፊቱ ጥንቃቄ አድርጊ እንደቀላል አትይው እህቴ ለልጅቷ ደግሞ መስቀል እሰሪላት
አላህ አፊያ ያርግሽ 🎉🎉❤ ልጅቷ ደሥታዋ 😅😅😅 ደሥ ብሎኛል ለሙዬ አላህ ጨምሮ ይሥጥሽ ❤❤❤❤
ለሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ስላለም ደሞ ምን እደምልሽ አላእቅም ውለታሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ
አለምን ስለምታሳይንም እናሙሰግናለን የኔ ቆንጆ
ወይኔ ለም አላህ ያሽልሽ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ልጅቱ እደት አስደስተሽ እደያሻት ግን ካረግሽ አይቀር እዳትበላሽ ጠብቂያት እደ እናት ሁነሽ በተረፈ በጣም ፈታ ያለች አይዞሽ ወገብ በሽታ መጥፎ ነዉ
ለምለም እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅቱ ግን እንዴት ደስ ምትል ናት ፈገግታዋ የቤትሽ ድምቀት ናት ፈጣሪ አይለያችሁ
ጨርሶ ይማርሽ የሴት ጀግና ነሽ እራስሽን ጠብቂ ልጅሽ ልውጥ አለች ሰው ለሰው መድኃኒት ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥቂቶች ናቸው ያጣን የሚያስጠጉ ትተጋገዛላችሁ ከሁሉም ደስ ያለኝ ትምህርት ቤት ማስገባትሽ ነው ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
ጎበዝ የሆሺ ልጂ እኔንም አየኝ እሷንም አየ ያልሺው ተመቸኝበትክክል የጎደር ልጆች ሲጠና ታማኝፍቅር ለምነታቸው ክብር ለሠው ክብር አላቸው ሞቸ የምወዳቸው ፈጣሪ ፈቅዶልኝጎደርን ለማየት ያብቃኝ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን
እኛም ውድድድነይ እልን❤❤❤
ማሻላህ አላህ ጤና ይስጥሽ ለሙዬ ያገሬ ልጅ የኔ ሙሉ ሴት ካይን ያዉጣሽ
ቅዱስ ዮሀንስ ፀበል ተጠመቂ ሌላ ደግሞ streching for back pain search አርጊና ስሪ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ምርጥ ሴት
የኔ እቁ ለምለሜ ወላሂ ከአብርሽ ጀምረሽ የዚ ያደረስሻቸዉ አቺነሽ የኔ ጀግና🙏🙏❤❤
አባቲን አሰታወሸኝ እሱም በጣም ያመወነበረ ልክ እዳች እበረዶ ወሀወሰጥ ይገባ ነበር 😢 የለሙየ እቃ ከባድ አታሸ እህት አለምድሞ በጣም ፈታ እያለች ነዉ እግዚ አብሔር ይማርሸ አይዞሸ 😮😍😍😍
ለሙ ፍቅር እኮ ነሽ ስወድሽ ፈጣሪ ጨርሶ ምህረቱን ያብዛልሽ ከባድ የሆነ እቃ አትዳፈሪ የተንቢዬ የወገብ መንሸራተት ሳይሆን የዲስክ መንሸራተት ነው😂 አይዞሽ
ለሚዬ እህታችን ደስተኛ አረገቻት ያላስብሽው ደስታ በቤትሽ ይግባ አሜሜን በይ።
የኔ እናት ተባረክ❤❤❤❤❤❤
አለም ዘና ነው የምታደርገኝ🎉🎉❤❤❤
ኧረ ለሙየ አችንሥ አይመምሽ የኔ መካሪ ማሪያምን😢😢❤❤❤
ለሙየ አላሕ ያሽርሽ ግን ብርጭቆው ወደ ውስጥ መግባት አለበት ደሞ የሜነሳው በጋዝና በጥጥነው እሷ አላነሳችሽም በጥጥና በጋዝ ከዛ ብርጭቆው ወደ ሰውነትሽ ታልገባ አይነሳምእኔአባቴ ወገሻነው እሱን አይቸንው እጥጡ ውስጥ ሳቴም አረገሽ ከዛ ጋዝ መጥፋት የለበትም ውዴአብሽሬ
ወይኔ ደስስስ ስትል ሚስሚላህ እኔ እራሱ ወደድኳት ሁሌ ይዘሻት ነይ 😂😂😂😂😂ፈታ ያለች ነች❤
ቂ* ቂ* ነው አልሽ😅 ለሙ አሳቅሽን ለሙ አሏህ ጨርሶ ይማርሽ ከባድ ነገር አታንሽ ስራ ቀንሽ እኛ ሴቶች በጣም ስራ ስንባዛ አብሶ ካልወለድን ለመውለድ እንቸገራለን በተረፈ አይዞሽ🙏💓
የእኔ ዉዶች ሰታምሩ አለምዬና ለሙዬ አብሸሪ አላህ አፈያ ያርግሸ ዉዴ የወገብ ህመም ከባድ ነዉ እራሰሸ ጠብቂ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሁደ ስንበት ነዉ ቤተክርሲታያን እና ፆሎት ነዉእግዚአብሔር ይማረሽ❤የልቶ መሀተብ እሰሪላት😢
ለምየ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ ደግ ልጅ ነሽ አላህ መጨርሻን ያሳምርልሽ ወይ ጥሩ ልጅ ነሽ ደግነትሽን እስከመጨርሻው ያድርግልሽ🎉
መስገል እሰሪላት ለሙ ቸኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሺ
❤❤❤❤ደስ ስትሉ ልጅቱ ደስተኛ ነች የኔ እናት❤❤❤
እረለሙዬ እኔምእቃ ታነሳ ወገቤ ቆሲል ተሰምቶኝ አሁን ብዙ ሰአት መቆምአልችልምዐበጣምወገቤ ይቀጠቀጣል ሀኪምምሂጄ አላቅ ዱባይነኝ ኩትራትቤት ከወርበኋላ እመጣለሁ የሴትዬዋን😢❤ አዲሬስእዲሰጭኝ
ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ የድስክ መሸራተት ነው አለም በጣም ብዙ ለውጥ አላት ደስስ የምትል ገራገር ልጂጨነች
😅😅😅😅😅በሳቅ ገደለችኝ ዓለም ዋው ደስተኛ አረግችኝ እኮ ዓለም
አይዞሽ እህቴ ምናልባት አይታወቅም የመሃፀን ምርመራም አድርጊ ወገብ ከመሃፀንህ ጋርም ይገናኛል
ዎይኔ ቀዝቃዛ ዎሃ እኔም በጣም እፈራለሁ አሁን ትላንት ዎተሽ እንደዚህ ትያለሽ እያሉኝ ይቀልዳሉ 😄👍
የኔ ታታሪ እራስሽን እየጠበቅሽ ስሪ ታሞ ተመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላል ያገሬሰው ግን እንደ ምክር የምልሽ ቀዝቃዛ ውሀ ለሰውነት ጥንካሬ አሪፍ ነው ትንሽ ትንሽ እያረግሽ አስለምጅው እኔም እንዳንቸው ነው በቀዝቃዛ ውሀ አይታሰብም እኔጋ ግን ሞክር ብዙ ለውጥ አይቼበታለው❤❤❤❤ስወድሽ
ቅዝቃዜው ግን ተይኝ ክክክክ😂😂😂 የሮቶ ውሃ ቅዝቀዜው አይቻልም
እግዚአብሔር ይስጥሽ ደስተኛ አረግሻት ይህችን የዋህ ልጅ ተባረኪ:: በናትሽ ወንዶች እንዳያሳስቷት ግን ምኗ ነበር አረብ ሀገር የሄደው ምስኪን በዛ ላይ ልጅ ናት እኮ
😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤ 1:15 micayo dura in dubane suni Ara yero gamade kofalatu dasi nama jedha 2:21 ❤❤
ቆጫጭት ናቸው ቀዝቃዛ ውሀ የሚፈሩ
ክክክክክክ ወጣወጣ አላለችም ቅመም ናት❤❤❤❤
የኔ እህት
የኔ ውዱ ለምዪ እና አለምየ የምረሰ ምርጥ ልጂ ናት ደመሸ ትንሺ ናት❤❤❤😂🎉🎉🎉
ዋግ ይባላል በጣም ጥሩ ነዉ እንዳያቃጥልሽ በአስር ሳንቲም በጠቅለል አለበት
አላህ ያሽርሽ ለሙ ግን ከባባድ ነገር አትዳፈሪይ አላህይሰጥሽ ልጂቶ ማሻ አላህ ለውጥ በጣም አላት
ፈጣሪ ይማርሽ ግን እራሽን ጠብቂ መስቀል እሰሪላት ጎንደሬ ባለ ማህተብ ነዉ 😢😢
አይዞሽ ለሙየ ከባድ እቃ አታሽ ደሞ ብርድ ይመታሻልበቀዝቃዛ አተዘፍዘፊ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
ለሚ አች በጣም ጀግና ነሽ ምናልባት ምቀኛ አይታጣምና ሀኪም ሂደሽ ካልተሻለሽ በእምነትሽ ፀበል ሂጅ
Lemye sebeten akbri kedami ena ehude sera atesri ❤❤❤ yestewhen Egziabher edibarkeleshe le Egziabher gizi seche 🎉🎉🎉
ለምዬ ፈጣሪ ይማርሽ
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ አለም አልተቻለችም ለሙየ አላሕ ያሽርሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወገብ ማስነጠቅ በጣም አሪፍ ነው ማዘር በጣም ያማት ነበር አሁን ደእና ናት
ልጁታህ ስታምርህ ቆንጆ ልጅ እድሜ ይስጥሽ ጤናም ይስጥሽ
ኦረ እኔም ያመኛል ደከመኝ ሀኪቤት ስሄድ የወገብ መሸራተት ነው ይሉኛል ደስክ መሰለኝ የሚሉት
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ🙏🙏🙏
@@KisanetGhebre-wz2sd አሚንን
እኔምአሞኛግንየስራብዛትምነዉ
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምዬ ❤ልጅሽ በጣም ደስተኛ ናት❤❤ጎበዝ በርች
ለሚ ቸክ ኣርጊ ባይታሚን d እጥረት እንዳይሆን እህቴ እንደዚ ኣማት በስደት ባይታሚን d በሳምት 1 እየዎጠች ተሻላት❤
እግዚአብሔር ይባረከሸ መወለድ ቋንቋ ነወ ጥሩነሽ ሰወነሸ ልበሸን አዮለወጠበሸ ለለጆቱ የምታደርገው ነገር ደሰ ይላል ❤
ለልጅቱዋ ያለሽ ፍቅር ደስ ብሎኛል! ጌታ ቤትሽን ዘመንሽን ይባርክ
አሜን እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤
@@Selamtube-t2r አንቺም ዘመንሽ ይባረክ፤ ከክፉ ይሰዉርሽ Its from my heart! May God bless you abundantly
አለም ጎበዝ ነች
❤❤❤❤😂❤❤❤@@ShemimaRayan
ጉራጌወች ፍቅር ናቸው ሰራተኞች ሀገር ወዳዶች ናቸው የምሬ የውሀ አጣጭ ከጉራጌ ባረገው ብየ የምጸልይ ይባርካት አለምየ እግዚአብሔር በየተቢ አድሮ ታሪክሽን ይቀይረው
ልጅቷ በጣም ደስተኛ ትመስላለች ለምለም እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች ደግ አስተዋይ ጥሩ ሰው ነሽ😍😍
ለሙዬ ደግ ሴት በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ 👍👈አልቸገረንም አለች የኔ ምስኪን 🤣🥰❤️❤️❤️
ለምን ይቸግራታን ለሙ ወገቧ እስኪበጠስ እየሰራች 😂😂
አለምዬ😂😂የተንቢ
Fkriye❤🥰🥀
ፍቅርዩ
ፍቅር የ የኔ ታናሽ እህት ወዲዲነው የማደርግሽ የኔ ኪያ❤💓💞💓💞💞💓💓💓💓💓💞💓💓💓 ድንግል ማርያም ከነ ልጆ ትጠብቅሽ የኔ ማር💓💞💓💞
ፈድሻየ🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ እርግቤ❤❤❤
ልጅሸ አምሮባታል ምርጥ ሰው ተባረኪ❤🎉🎉
ሠረተኛዋናትእዴ ሥላላወኩነዉ
@@DekemebeceeDekembecee አይደለችም ምገድ ላይ ያገኜቻት ነት
@@DekemebeceeDekembeceeአይዴለችም ቪድዮዉ ዉስጥ ገብቴሽ እይዉ አድሰበ መንገድ ለይ የገኘች ነት አድሰበ ዉስጥ የሰዉ ቤት እየሰረች አሰርዉ አዉጥተ አበረረቸት 😢😢😢
@@MakiyaYaRUclips ኢይዋ፣ማሽአሏህ
ማነው እደኔ የልጅቱ ሀረካት ዘና ያረገው ለምለም አይዞሽ
❤❤❤❤😂
እኔ 🥰🥰😁😁
በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት
😂😂❤❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
አለይሂሰለወቱወሰለም❤❤❤
አለይሂወሰላቱወሰላም ያረሱለላህ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💋💋💋💋🍫🍫
Sallallahu aleyhi wasallam ❤❤❤
ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙአለይህ❤❤😢😢
ልጅትዋ ግን ደሥተኛ ሆናለች ለሚ ታድለሽ በዚ ልክ ሠው ማሥደሠት መታደል ነው
ደምርኝ ውዴ❤🎉
@@mohammedtselam እሺ
ለልጅቱዋ ያለሽ ፍቅር ደስ ብሎኛል ጌታ ቤትሽን ዘመንሽን ይባርክ
ወይኔ ደስ ስትሉ ህትማማች ነው ምትመስሉት ልጂቱ ፈታ ያለች ናት አለም😂❤ ፈጣሪ ይማርሽ ለሙዬ ከባድ እቃ አታንሽ❤❤❤
የኔ እናት ለሚየ የኔ መልካም አብሽሪ የልጅቱአ ፍገግታ አላህ ይስጥሽ ወላሂ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤
🌺
የተንቢ መቼም የተባረክሽ ነሽ: ታናሽ እህቴ ስትያት እንባዬ ነዉ የመጣዉ:: ሰዉ ማለት እንደ የተንቢ❤
ለሚ ልጅቱ ጉበዝ ናት😂😂😂 አረ ወይኔ ካሜራው ውስጥ ልገባ ነው ተመቸችኝ ሁሌም አቅርቢት😂😂❤❤❤♥️❤
❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም የተባረክሽ ነሽ ለሙዬ መልካም ሴት የሴቶች ተምሳሌት ባንች ብዙ ነገር ተምረናል ❤❤❤❤❤
እሰይ ልጅቷ ተመችቷል 🥰🥰🥰
ደምርኝ ውዴ❤🎉
የተቢ የኔ እናት አንችን ሳይ የደስታ እባ አነባለው ምክንያቱም ትትናሽ የዋህነትሽ እዳች መሆን እፈልጋለው የኔ የዋህ ሰው❤❤❤❤ምረት ይላክልሽ ውዴ ክፉ አይካሽ
ለሙዬ አርብ ሃገርም ብዙ ስለደከምሽ ከባባድ እቃዎችን አታንሽ ዲስክ መንሸራተት ይመጣል pls አንች እስካለሽ ነው ስራ የሚሰራው እኔ የደርሰብኝ ስላለ ነው😢
አይዞሽ ለሙዬ ብርድነው.መታማምሽ ቢያሳዝነኝም አለምዬ አሳቀችኝ ❤😂
ለሙ የጌ ምስክሬ ነው በጣም ነው የምወድሽ አታስመስይ በጣም ጨዋና ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
ዋው ለምየ የኔ እህት ያንች አያያዝ ነው ልጅቷን ጥሩ ያደረጋት የሰው ፍቅር ይስጥሽ ውደ❤❤❤🎉🎉
መስቀል እሰሪላት ደግሞ ፀበል ሂዱ😢😢😢
ይገርማል ልጂቷ ደስ ብሏታል ንቅት ብላለች ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
እዛው ቀጠረቻትደ ውዴ በረካ ትሁን አሳዝናኝ ነበር😘😘😘
ምኗናት ማሬ
@@smirahussain3227 አድሳበባ ስራ ገብታ አሰሪዋ ጥላት አግኚታት ይዛት ህዳ ነው ውዴ🥺🥺🥺
@@smirahussain3227ወድቃአግታት ሥራገብቲ ጎድተዋት ላጨቻት
ደምርኝ ውዴ❤🎉
ሂጂበት አቦ አለም ፈታ እያርገችን ነዉ😂😂😂😂😂
ለሙየ እባክሽ እራስሽን ጠብቂ አላህ ያሺርሽ አለም ግን😂😂😂😂 ሁርካቷ ያስቃል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሞናን ግን አልቸገረንም አለች የኔ እናት ፈታ ነው የምታደርገው😂😂😂
ወይኔ የተቢ አላህ ያሽርሽ እሀቴ ልጁቷም ደስስ ብሏታል
ለሚወይኔ እኔሳቀቀኝእሳቱ ወገብሽ ልጅቷደግሞ ማሻአላህ አምሮባታል😂 ፈታነውያለችው አላህይስጥ የወደቀ አንሰተሽ እዝህደረጃ አደረስሻት
አለም ትምህርት ልትጀምር ስለሆነ ነው በጣም ደስተኛ ሆናለች
ክክክክክክክክክክ አልቸገረንም አለች ማርያምን በጣም ደስተኛናት ልጅታ በጣም ነፃነት ሰተሻታል ለሙ ዘመንሽ ይለምልም የሰው ደስታ መስጠት መታደል ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደምርኝ ውዴ❤🎉
ለሙዬ እሁድ እሁድ ምንም አትስሪ ለእግዚአብሔር ተይው ሰንበት ቀን በፀሎት የታመመ በመጠየቅ አሳልፊበት የኔ ልዩ ለሙዬ የኔ መልካም❤❤❤😘😘😘😘😘
ፀበል ተጠመቂ እምነት ተቀቢ እኔም የተወሰነ ወር መጎበንስ መቀመጥ መቆም አልችልም በጣም ያመኝ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም እምነቷን በፀበሏ እየበጠበጥኩ ተቀበው በጥቂት ቀን ህመሜ ሁሉ ጠፍ ዳንኩ
እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ፀበልም ተፀበይ አይዞሽ ዲስክ ደሞ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ከባድ ነገር አታሺ እረፍትም አድርጊ ደስ ትላላቹ ደግሞ
የኔ ውድ አምሮብሻል ያንድ አገር ልጅች ነን ለሚ ለሰው አርአያ የምትሆን ልጅ ነሽ እና እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥስ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር የምትሰሪ ያድርግሽ ❤❤❤
ለሚዬ የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት አንችን መሆን ነው የምፈልገው ማሪያምን ውድድ ነው የማደርግሽ ❤
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ አለምዬ ደስተኛ ስለሆነች በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤
ዬምር ልጂቶ ተደስታ ስላዬሆት ደስብሎኛል ለሙዬ ጤናሽን እግዝያብሄር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ እኔም ታምሜ አለሁ 😢እንዴት ብዬ ልተኛ ወገቤ 😢
ወለይኢኔም ሊሞትነዉ በጠምነዉ የመመኚ
እኔም ድንገት ነው ወገቤን ጎበስ ብየ ቀጥ ማለት አልችልም አሞኛል በስደት አላህ የሽፊይና
እረእናስብትሉፍፍፍፍፍልሞትነዉ
እኔንም እግዚአብሔር😢😢😢
ለሙዬ ጌታ እድሜሸን ያሰረዝመው የማትሱላ እድሜ ተመኘውልሸ ሳትደክም ሰትሰለች ለዘልአለም ኑርው ምን ብዬ ልመርቅሸ ጌታ እየሱሰ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንሸ የበሸታ ምንጭን ፈጣር ከህይወትሸ ይንቀለው ጀግና ነሸ ሰወድሸ ከልቤ እትዮጵያ ሰገባ እንደማገኝሸ በጌታ እተማመናለው 💘💘💖💖💔💔💓💓💔💖💖💘💘💘💖💔💘💖💖💔💓
የልጅቱ ንቅት ማለት ሐረካቷ እንዴት እንዳስደሰተኝ ወላሂ የኔ ዉድ ለሙዬ ህመም የሚባልን ነገር ፈጣሪ ያርቅልሽ ለካ ደግነትሽ መለኪያ የለውም ሱብሃን አላህ ::ጭራሺ እንደዚህ ያለ ነፃነትና እንክብካቤ የቤት ልጅ እንኩዋን አይሰጠውም በዚህ ጊዜ
አለም በጣም ተመችቶታል ታስታውቃለች ለሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደሞ ፈታ ነው ያደረገችኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምዬ 🙏ለአለም መስቀል እሰሪላት
እወቂ የተንቢ♥️!ሰው ለሰው እዲህ ካደረገ ፣እግዝያብሄር በቤቱ የወርቅ ካባን እደሜለብሰው ይወቅ!
ሰሙየ እግዛብሄር ይማርሽ ልጅቷን እደእህትሽ ስለተቀበልሻት ተረድተሻት በእውነት ለሙ ተባረኪ 😢😢
አለም በጣም ደስተኛ ሁና እየፈነጠዘችነው ተባረኪ ለሚዬ የእኔ መልካም❤
ልጅቷ እኮ ቶሎ ለመደች አልፈራችም ያንቺ አቀራረብ ነው ለሙ ታላቅ እህት እናት ሆነሻታል አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ለሙ አላህ ያሺርሺ ልጅቱ እስማርት ናት❤❤❤❤ ፀጉሮን አትቁረጠዉ የሴት ልጅ ዉበትዋ ፀጉርዋ ነዉ።
ለሚዬ እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ ይኔ ደጎግ እህት ብርድነ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ ለምለም እህቴ ቅድስት ሥላሴ ፍፁም ያርቅልሽ በሽታሽን።ሁሉ በእለተ ቀኑ 😊😊😊
ለሙየ የኔ ውድ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ውድ በሁለተኛ ደረጃ ለአለም መሀተብ አርጊላት
ልጅትዋ ግን ደሥተኛ ሆናለች ለሚ ታድለሽ በዚ ልክ ሠው ማሥደሠት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤
ላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ 😂😂❤❤❤
ልክ እደኔ 😂
እረ ፈረጁነው እደ ያረገዘው ክክክክክክክ
የውሸት ከከከከ
😂😂😂😂😂😂😂😂
Basabati atisiri lamu ayizoshi
የእመቤታችንን እምነትና ፀበል እሰሪበት አይዞሽ ከሌላ ነገር ጋር አታያይዥው ዝምብለሽ አርጊበት እመቤቴ ትፈውስሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ ለሙዬ ግን ለወደፊቱ ጥንቃቄ አድርጊ እንደቀላል አትይው እህቴ ለልጅቷ ደግሞ መስቀል እሰሪላት
አላህ አፊያ ያርግሽ 🎉🎉❤ ልጅቷ ደሥታዋ 😅😅😅 ደሥ ብሎኛል ለሙዬ አላህ ጨምሮ ይሥጥሽ ❤❤❤❤
ለሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ስላለም ደሞ ምን እደምልሽ አላእቅም ውለታሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ
አለምን ስለምታሳይንም እናሙሰግናለን የኔ ቆንጆ
ወይኔ ለም አላህ ያሽልሽ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ልጅቱ እደት አስደስተሽ እደያሻት ግን ካረግሽ አይቀር እዳትበላሽ ጠብቂያት እደ እናት ሁነሽ በተረፈ በጣም ፈታ ያለች አይዞሽ ወገብ በሽታ መጥፎ ነዉ
ለምለም እግዚአብሔር ይማርሽ ልጅቱ ግን እንዴት ደስ ምትል ናት ፈገግታዋ የቤትሽ ድምቀት ናት ፈጣሪ አይለያችሁ
ጨርሶ ይማርሽ የሴት ጀግና ነሽ እራስሽን ጠብቂ ልጅሽ ልውጥ አለች ሰው ለሰው መድኃኒት ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥቂቶች ናቸው ያጣን የሚያስጠጉ ትተጋገዛላችሁ ከሁሉም ደስ ያለኝ ትምህርት ቤት ማስገባትሽ ነው ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
ጎበዝ የሆሺ ልጂ እኔንም አየኝ እሷንም አየ ያልሺው ተመቸኝበትክክል የጎደር ልጆች ሲጠና ታማኝፍቅር ለምነታቸው ክብር ለሠው ክብር አላቸው ሞቸ የምወዳቸው ፈጣሪ ፈቅዶልኝጎደርን ለማየት ያብቃኝ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን
እኛም ውድድድነይ እልን❤❤❤
ማሻላህ አላህ ጤና ይስጥሽ ለሙዬ ያገሬ ልጅ የኔ ሙሉ ሴት ካይን ያዉጣሽ
ቅዱስ ዮሀንስ ፀበል ተጠመቂ ሌላ ደግሞ streching for back pain search አርጊና ስሪ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ምርጥ ሴት
የኔ እቁ ለምለሜ ወላሂ ከአብርሽ ጀምረሽ የዚ ያደረስሻቸዉ አቺነሽ የኔ ጀግና🙏🙏❤❤
አባቲን አሰታወሸኝ እሱም በጣም ያመወነበረ ልክ እዳች እበረዶ ወሀወሰጥ ይገባ ነበር 😢 የለሙየ እቃ ከባድ አታሸ እህት አለምድሞ በጣም ፈታ እያለች ነዉ እግዚ አብሔር ይማርሸ አይዞሸ 😮😍😍😍
ለሙ ፍቅር እኮ ነሽ ስወድሽ ፈጣሪ ጨርሶ ምህረቱን ያብዛልሽ ከባድ የሆነ እቃ አትዳፈሪ የተንቢዬ የወገብ መንሸራተት ሳይሆን የዲስክ መንሸራተት ነው😂 አይዞሽ
ለሚዬ እህታችን ደስተኛ አረገቻት ያላስብሽው ደስታ በቤትሽ ይግባ አሜሜን በይ።
የኔ እናት ተባረክ❤❤❤❤❤❤
አለም ዘና ነው የምታደርገኝ🎉🎉❤❤❤
ኧረ ለሙየ አችንሥ አይመምሽ የኔ መካሪ ማሪያምን😢😢❤❤❤
ለሙየ አላሕ ያሽርሽ ግን ብርጭቆው ወደ ውስጥ መግባት አለበት ደሞ የሜነሳው በጋዝና በጥጥነው እሷ አላነሳችሽም በጥጥና በጋዝ ከዛ
ብርጭቆው ወደ ሰውነትሽ ታልገባ አይነሳም
እኔአባቴ ወገሻነው እሱን አይቸንው እጥጡ ውስጥ ሳቴም አረገሽ ከዛ ጋዝ መጥፋት የለበትም ውዴአብሽሬ
ወይኔ ደስስስ ስትል ሚስሚላህ እኔ እራሱ ወደድኳት ሁሌ ይዘሻት ነይ 😂😂😂😂😂ፈታ ያለች ነች❤
ቂ* ቂ* ነው አልሽ😅 ለሙ አሳቅሽን ለሙ አሏህ ጨርሶ ይማርሽ ከባድ ነገር አታንሽ ስራ ቀንሽ እኛ ሴቶች በጣም ስራ ስንባዛ አብሶ ካልወለድን ለመውለድ እንቸገራለን በተረፈ አይዞሽ🙏💓
የእኔ ዉዶች ሰታምሩ አለምዬና ለሙዬ አብሸሪ አላህ አፈያ ያርግሸ ዉዴ የወገብ ህመም ከባድ ነዉ እራሰሸ ጠብቂ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሁደ ስንበት ነዉ ቤተክርሲታያን እና ፆሎት ነዉ
እግዚአብሔር ይማረሽ❤የልቶ መሀተብ እሰሪላት😢