ዮአዳን ( ክፍል 54)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @AstuNati
    @AstuNati 18 дней назад +187

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበለን❤

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 18 дней назад +172

    የጥንቆላ ሴራ ሁሉ በዛሬዉ መልአኩ ቅዱስ ጋብሪኤል ሰይፍ ይቆራረጥ አሜን አሜን አሜን በሉ 🤲🤲

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 18 дней назад +500

    ዛሬ እኮ ያመቱ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💚✝️🙏💒

  • @FhFg-sm3rn
    @FhFg-sm3rn 18 дней назад +68

    ሡበሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላሁአክበር
    ሠሉ አለ ረሡል
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤

  • @MaM-hd3mi
    @MaM-hd3mi 18 дней назад +134

    ከአሏህ በቀር ሌላ አምላክ የለም
    ሙሐመድም የአሏህ መልእክተኛ
    w a s ናቸዉ

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 18 дней назад +759

    ስሙኝም እናታችሁ ነፍ አመት ትኑርላችሁ አሜን በሉ 👍😍

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c 18 дней назад +260

    ስሙኚማ ፈጣረ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ጉሉ አሚን🤲🤲🙏🤲🙏

    • @MekdesKefel
      @MekdesKefel 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ሀቢቢቲ❤❤❤

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 18 дней назад

      አሚንን🤲🤲🤲🤲🤲🎉🎉🌹🌹👈

    • @Ahmed-h8f5r
      @Ahmed-h8f5r 18 дней назад

      አሜን❤❤❤

    • @ddtrty516
      @ddtrty516 18 дней назад

      አሚን አሚን የረብ

    • @WudyeMengstie
      @WudyeMengstie 18 дней назад

      አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @trngo4182
    @trngo4182 18 дней назад +102

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ ይጠብቃችሁ

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 18 дней назад +18

    እንኳን ለ ኣመታዊ ቁልቢ ገብርኤል ኣደረሰን🙏❤❤

  • @Hajsittiew-gl1fi
    @Hajsittiew-gl1fi 18 дней назад +72

    እንኳን አደረስችህ ቅድስ ገብርኤል አመታዊ ብአል አደረሳችህ የቅዳሴው ዳምፁ ስሰማ እዴት ደስ እደለኝ በጣም ናፋቂኝል ፈጣረየ ለደችህ አብቅኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 18 дней назад +156

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ለአመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ 19🕯🙏🥰❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад +2

      ደምረኝ ዉዴ

    • @Ejigayehu
      @Ejigayehu 18 дней назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ከእግዚአብሔርበቀርአምላክ
      @ከእግዚአብሔርበቀርአምላክ 18 дней назад +1

      አሜን

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 18 дней назад +1

      Ameen Ameen ameen 🙏🙏🙏🙏unkan abro aderesen

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 18 дней назад +1

      Ameen Ameen ameen 🙏🙏🙏🙏unkan abro aderesen ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 18 дней назад +916

    ማሂ ትፈታ ሊድያ እስርቤት ትግባ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 18 дней назад +148

    አንደኛ ነኝ ማርያምን ዮአዳንንና ሣሚን የምትወዱ ላይክ❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад

      ደምሪኝ ማሬዋ

    • @TigeYounis
      @TigeYounis 18 дней назад

      Ene erase endet ende miwodachew😊😊😊

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 18 дней назад

      ደመርኩሽ❤​@@Genzeb-m8u

  • @ማህደር-ጠ3ቈ
    @ማህደር-ጠ3ቈ 18 дней назад +187

    ማነዉ የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ እደኔ ደስያለዉ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 18 дней назад +52

    ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @የሚካኤልልጅ-ኘ8በ
    @የሚካኤልልጅ-ኘ8በ 18 дней назад +304

    እኳን ደረሣችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ❤❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 18 дней назад +97

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የአመቱ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ🙏 ቅዱስ ገብርኤል ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ🙏💒⛪🙏🌹❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад

      ደምሪኝ ማሬዋ

    • @GadiseEfa
      @GadiseEfa 18 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወደ የተዎህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አሎ እባላቹ❤❤❤❤❤❤

    • @TgGg-g4v
      @TgGg-g4v 17 дней назад

      አመን🙏🙏🙏

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 18 дней назад +124

    ግሩም ከሞተ ጀምሮ ድራማዉ ያስጠላል😢😢😢

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 18 дней назад

      ምንያስጠላል ቢኖርም አይጠቅምም እንኳን ሞተ

    • @EiveShv
      @EiveShv 18 дней назад +8

      ኧረ ምን ቀን አምሮበት እሚያቀውን ሢጀመር😏😏

    • @SameeraC-j9c
      @SameeraC-j9c 18 дней назад +1

      ​@@EiveShv😂😂😂አወ አምሮበት አያቅም

    • @ZinateFilate
      @ZinateFilate 18 дней назад

      😢betam

    • @SaraYosef-g6x
      @SaraYosef-g6x 18 дней назад

      ቀላል ያስጠላል በቃ አስጠሉ እኔ እማ ቆየው ካቆምኩት

  • @Romfam12-y3o
    @Romfam12-y3o 18 дней назад +139

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመት በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @maraquiefoodandart2377
      @maraquiefoodandart2377 18 дней назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @MhertGueshi
      @MhertGueshi 18 дней назад

      Amne yAmeti sew yadergen

    • @SasssHsddf
      @SasssHsddf 18 дней назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      💒💒💒💒💒💒💒

    • @BeshiworkAbebe
      @BeshiworkAbebe 18 дней назад

      አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @12Samrawit123Tube
    @12Samrawit123Tube 18 дней назад +41

    እንኩአን ለገብርኤል አደረሳችሁ ማሂዬ ዮአዳንሳሚ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 18 дней назад +67

    እንኳን ለአመታዊ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የአመት ሠዉ ይበለን እሡ ለደጁ ያብቃን👏👏👏👏👏👏👏

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад +1

      ደምሪኝዉዴዋ

  • @HAnABe-g9y
    @HAnABe-g9y 18 дней назад +748

    ይሄ ድራማ እደኔ ያሥጠላው ማነው ❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MahletMahi-bz1iw
      @MahletMahi-bz1iw 18 дней назад +10

      እኔነኝ😅ተዛዛ 😊😮

    • @ZeenathT-t9x
      @ZeenathT-t9x 18 дней назад +11

      ኧረዘጋኝ ማሥጠላትብቻ😂😂😂😂

    • @SemeredinAhmed
      @SemeredinAhmed 18 дней назад +4

      😂😂😂

    • @masafikhalibia
      @masafikhalibia 18 дней назад +1

      Inme asitalitonali

    • @Ekram-jt5ry
      @Ekram-jt5ry 18 дней назад +1

      Anem damo yemayewu ye hind taketatayi diram ale esun meselegni
      Chirashi mahaletin esir beti gud eko nw

  • @AaAa-e9i9q
    @AaAa-e9i9q 18 дней назад +371

    አናቴን አሞብኛል እህት ወድሞቸ በዱአችሁ አገዙኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @سميراالقحطاني
      @سميراالقحطاني 18 дней назад +4

      እግዛቤሔር ይማራቸው

    • @rabiakebede8026
      @rabiakebede8026 18 дней назад +5

      አሏህያድንልሽ እህት የኔም ታማብኛለች በስደትስ ቤተስብ ክፎ አያስማን

    • @SemiraAbdele
      @SemiraAbdele 18 дней назад +1

      Allahe Afya Yaderglshe

    • @Rewdatube
      @Rewdatube 18 дней назад +3

      አላህ ያሽርልሽ እማ

    • @GeragerNegn
      @GeragerNegn 18 дней назад +2

      መላኩ ገብረኤል ይማርልሽ❤❤

  • @Tsionfasika-l9p
    @Tsionfasika-l9p 18 дней назад +137

    ማነው እንደኔ ቅዳሴ ድምፅ ስሰማ ደስ ያለው 💕መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሚልጃዉ አይለየን ❤️❤️❤️♥️♥️አሜን በሉ

    • @ሙሉ
      @ሙሉ 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 18 дней назад

      ቅዳሴዉን ስሰማ የሚሠማኝ ሠላም ልነግርሽ አልችልም በቻ በጣም ደስ ይላል❤❤😊

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe 18 дней назад

      አሜንንንንን❤❤❤❤

  • @MhertGueshi
    @MhertGueshi 18 дней назад +33

    ወይይይ ደስ ሲል የቤተክርስትያን ድምፅ መስማት በጣም ናፍቆኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ياثتثتثت
      @ياثتثتثت 18 дней назад

      😂😂😂😂😂😂 ሆሆሆሆህሆሆሆሆ ማለቱነው ቱ

    • @MhertGueshi
      @MhertGueshi 18 дней назад

      @@ياثتثتثت ምነው

    • @Fhbhh-y9c
      @Fhbhh-y9c 10 дней назад

      እኔም ደስ ብሎኛል

  • @TofikTubbn
    @TofikTubbn 18 дней назад +120

    ሂጃቧንም ትለብሳለች
    ትምህርቷንም ትማራለች 🧕🌹🧕

    • @ShukriyaHi
      @ShukriyaHi 18 дней назад +2

      ፍትሕ ላክሱም ተማሪዎች 😢😢😢😢😢

    • @regberegbe9767
      @regberegbe9767 18 дней назад +1

      ኣክሱም ደሞ ምን ተፈጠረ?​@@ShukriyaHi

    • @mulushewalemma2858
      @mulushewalemma2858 18 дней назад +1

      የሙስሊም የእህቶቻችን መብት መከበር አለበት

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 18 дней назад

      Manat iswa😂

    • @ዜድየገጠሯ
      @ዜድየገጠሯ 18 дней назад

      ማን

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 18 дней назад +42

    ቆዳሴው😭😭ደስ ሲል😥😥😥 እግዚአብሔር ምኞታችንንን አሴክቶልን በሰላም ለደጁ ለቤተ መቅደሱ ያብቃን💝💝💝

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 18 дней назад

      በጣም እፍፍፍ ደስ ስል💟💟👏👏👏👏👏👏👏😥😥😥😥

    • @HelenHelen-sw5rs
      @HelenHelen-sw5rs 16 дней назад

      Amen Amen Amen❤❤❤

    • @Fhbhh-y9c
      @Fhbhh-y9c 10 дней назад

      amen

  • @haymanotTd
    @haymanotTd 18 дней назад +56

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለቅዱስ
    ገብርኤል አመትአዊ ክብር ባአል በሰላም አደርሳቹህ 🎉☦️💚1️⃣9️⃣🙏

    • @SasssHsddf
      @SasssHsddf 18 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @Bezabeza45
      @Bezabeza45 18 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🥰❤️🙏

    • @haHaimanot
      @haHaimanot 18 дней назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 18 дней назад +34

    የቸገረ ነገር ቢገጥመኝ ጠንቋይ ቤት አልሄድም ለራሱ እማያቅ ለእኔ ሊያቅልኝ😂😂 የተዋህዶ ልጆች የራማዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemSisay-dg7mf
    @AlemSisay-dg7mf 18 дней назад +19

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተወህዶ ልጆች አሜን ብለው ❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 18 дней назад +138

    ዮአዳን እንደ እኔ የምታሳዝናቹ😢😢👍👍ማሂ ትፈታ የምትሉ እስኪ 👍👍👍

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 18 дней назад +1155

    እስኪ ፀሎት አርጉልኝ ወንድሜ ጠፍቶብኝ ነዉ የዛሬው ቅዱሱ ገብሬል የምስራች ያሰማሽ በሉኝ አብሳሪዉ ገብሬል 😢😢

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 18 дней назад +24

      እግዛአብሔርይዲረስልሽ

    • @TinaTina-jp4wd
      @TinaTina-jp4wd 18 дней назад +15

      እግዚአብሔር ይረዳሽ ውዴ

    • @سميرهسميره-د7ش
      @سميرهسميره-د7ش 18 дней назад +13

      ቅድስ ገብርኤል ይርዳሽ እህቴ🙏🙏

    • @በረንታ
      @በረንታ 18 дней назад +9

      ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ😢😢😢😢

    • @Jeesum65
      @Jeesum65 18 дней назад +8

      አላህ ያስገኝልሽ😢😢😢

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 18 дней назад +656

    አረ እሄን ጠንቋይ የሚባል ነገር ከ ምድረገፅ ያጥፋልን የምትሉ ላይክ👍😂😂

    • @Sojoo-s9f
      @Sojoo-s9f 18 дней назад +9

      ጠቋዩ ለራሱም አልሆነ 😅😅

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 18 дней назад

      ስከፉ

    • @BakiB-n6n
      @BakiB-n6n 18 дней назад

      ያፋልንን😢😢😢😢

    • @ةباايا
      @ةباايا 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SemiraYseuf
      @SemiraYseuf 18 дней назад +2

      ወላሂ😂😂😂😂😂😂ደሞ እፈራቸዋለሁ😢

  • @Elsa-x3r
    @Elsa-x3r 18 дней назад +25

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒💒❤️‍🩹
    እንኩዋን አደረሳችሁ ዉድ የ ተዋህዶ ልጆች 🎉🎉🥰

  • @fffd7766
    @fffd7766 18 дней назад +12

    ❤❤❤❤❤እፍፍ ደሰ ሲል ወረብ ግን ይሰማችኋል❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 18 дней назад +426

    ማነው ከዮአዳን ወደ ሐረግ ፍቅሩ የበለጠበት ለማየት😂😂😂😂

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 18 дней назад +44

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 18 дней назад +67

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናዉ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ❤❤🎉🎉

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 18 дней назад +1

      ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 18 дней назад

      😂😂የእናንተ በዓል አያልቅም

    • @iamfromethiopa
      @iamfromethiopa 18 дней назад +1

      ​@@SaidSaid-vp4kgምን አገባሽ አለቅላቂ በማይመለከትሽ አትግቢ ሀይማኖት የግልነው 😡😡

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን

  • @mulatadagnachew
    @mulatadagnachew 18 дней назад +15

    እንኳን በሠላም ለቅዱስገብረኤል አደረሣችሁ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 18 дней назад

      ክክክክክክክክክሀሀሆሆሆን ነዉ?

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 18 дней назад +105

    አላህ አድ ነው መላክተኛው ማሀመድ ነው ሡለላህ አለሂ ወሰለም

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 18 дней назад +206

    ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ ከአላህ በሰተቀረ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ሙሀመድ ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም የአላህ መላክተኛና ባሪው ናቸው
    ❤❤❤ሙስሊም ሆናችሁ እንጂ አትሞቱ 🎉🎉

    • @mdkad4847
      @mdkad4847 18 дней назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 18 дней назад

      ቂል አሉ

    • @ጦይባ-ጐ2ዠ
      @ጦይባ-ጐ2ዠ 18 дней назад +9

      አይዋ አልሀምድሊላ ሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @muna-u5i
      @muna-u5i 18 дней назад +9

      በትክክል

    • @muna-u5i
      @muna-u5i 18 дней назад +12

      ጎጅውም ጠቃሚውም አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @CudFue
    @CudFue 18 дней назад +21

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን🥰🙏እስኪ ያክስቴ ልጅ ድምፁ ከጠፍ አመት ሞላው 😢ቅዱስ ገብርኤል ባለበት ይጠብቀው በሉኝ😢🙏

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад

      ደምሪኝ ዉዷ

  • @mery3475
    @mery3475 18 дней назад +28

    የዛሬው ቂዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች የዓመቱ ሰው ይበለን አሜን በሉ ❤️

  • @destayoutube
    @destayoutube 18 дней назад +20

    የቅዳሴው ዜማ ደስ ሲል ለዛ እናመስግናለን ለተማረበት ያስተምራል

  • @zemitatadesse4483
    @zemitatadesse4483 18 дней назад +28

    ቅዳሴው ከድራማዊ በላይ ደስ አሰኝቷኛል ተመስገን

  • @SabranAhmad-zx3mc
    @SabranAhmad-zx3mc 18 дней назад +56

    May الله protect you
    May الله guide you
    May الله grant you Jannah
    May الله strengthen your Iman
    May الله accept all your duas
    May الله bless you Alhamdulillah such beautiful voice

    • @gashawendirie
      @gashawendirie 18 дней назад +2

      አላሁ አክበር
      ሡበሀነአላህ
      ለላኢላሀኢለላህ ወልሀምዱሊላህ

    • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
      @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 18 дней назад

      ​@@gashawendirieደምሪኚ የኔ አበባ

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 18 дней назад

      አልሀምዱ ሊላህ አላኩሊሀል ምሥጋና ይገባው ያአለማቱ ጌታየ አላህ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 18 дней назад +19

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሰን❤

  • @mekdesmekonen12
    @mekdesmekonen12 18 дней назад +30

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ
    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ ብዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን⛪🌹👏

    • @TigistAlemu-v2b
      @TigistAlemu-v2b 18 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @FikerteAsmamaw
    @FikerteAsmamaw 18 дней назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች አቤት ደስ ስንል የኦርቶዶክስ ትህትና ያረፎትን እናቶቻችን ነፍስ ይማርልን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን❤❤❤

  • @AfomiyaAbate-rh5cw
    @AfomiyaAbate-rh5cw 18 дней назад +22

    የቅዳሴው ድምፅ የተሰማው ❤❤❤❤❤

  • @mateyamenata
    @mateyamenata 18 дней назад +25

    የገብርኤል ወዳጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤❤

  • @WebalemNigusei
    @WebalemNigusei 18 дней назад +46

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ደስ ብሎኝ ነው የዋለ
    አብሳሪው ገብርኤል በለተ ቀኑ ደስ አስኝቶኛል

    • @AFox-g2f
      @AFox-g2f 18 дней назад

      እንኮን ደስስስ አለሽ❤❤❤

    • @AishaAishaAisha-t9d
      @AishaAishaAisha-t9d 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @CudFue
      @CudFue 18 дней назад

      እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤

    • @MewadedDarbe
      @MewadedDarbe 18 дней назад

      እንኳን ደስ አለሽ ላቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን👏👏👏

  • @MdanitTSegay
    @MdanitTSegay 18 дней назад +32

    ሂሩት ስላበደች ደስያለው ላይክ❤❤❤❤❤

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 18 дней назад +11

    ሺ ጊዜ በድለን ሺ ጊዜ ይቅር የሚለን እግዚአብሔር ይመስገን
    የጠንቋዮ ነገር በትክክለኛውም የሚሆነውን እያሳዩን ነው የሴጣን ስራ መጨረሻው አያምርም 😢

  • @Mstout-m9d
    @Mstout-m9d 18 дней назад +8

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ ❤❤

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 18 дней назад +23

    የቅዳሴ ድምፅ ሰማሁ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabibaAdem-qb2cb
    @HabibaAdem-qb2cb 18 дней назад +41

    Subhan allah
    Welhamdulilah
    Welailahailelah
    Allahu akber

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 18 дней назад +27

    እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hanniimariyaam6251
      @hanniimariyaam6251 18 дней назад

      ❤❤❤

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 18 дней назад +18

    እኳን ለመላኩ ገብርኤል አደረሳችሁ

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 18 дней назад +7

    ያረቢ ባተ ከሚያሻርኩት ባተ መንገድ ከራቁት ጠብቀን

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 18 дней назад +22

    ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን🎉🎉

  • @ansifkebede4354
    @ansifkebede4354 18 дней назад +37

    ሳሚን እና ዪአዳንን የሚወድ ❤❤❤ Please

  • @EyerusJery-x3g
    @EyerusJery-x3g 18 дней назад +8

    ዛሬ ያመቱ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሣችዉ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk 15 дней назад +2

    ጦቃይ ምንም እንደ ማያቅ ለማያቁ ሥላሣያቹልን እናመሠግናለን ሑሌም ሐያሉ አላሕ ብቻ ነዉ

  • @Shitaye-q7w
    @Shitaye-q7w 18 дней назад +8

    ወዳጆቼ በነገራችን ላይ ከሰው እባብ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን !!!

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 18 дней назад +21

    😢 ቅዳሴው እንዴት ደስ ይላል አምላኬ ሆይ ስደቴን አሳጥርልኝ 🙏🙏🙏

    • @YemarwuhaTerefe
      @YemarwuhaTerefe 18 дней назад

      አሜን የኔውድ ሁላችንንም እፉ እኔማ ስሰመው ደስታም ሃዘንም ተሰማኝ😔🙏

    • @saaa-ht5vs
      @saaa-ht5vs 18 дней назад

      @@YemarwuhaTerefe አይዞሽ ማር ❤❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 18 дней назад +20

    እንኳን ለመላኩ ቅድስ ገብረኤል አመታው ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @ምርጥነው
    @ምርጥነው 18 дней назад +59

    ከአላህ ውጪ የሚመለክ አምላካየለም የአላህመለክተኛ የኛውዲነብይ እረሱል አሊህ እሰላም እደሆኑ እመሰክራለሁ

    • @SalhaSa-s7y
      @SalhaSa-s7y 18 дней назад +3

      ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ የለም።

    • @ZaharaZahara-er9ei
      @ZaharaZahara-er9ei 18 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @EeEe-sh5zl
      @EeEe-sh5zl 18 дней назад +2

      አምላክ ክርስቶስ ብቻ ነው❤❤❤❤

    • @ShukriyaHi
      @ShukriyaHi 18 дней назад +3

      ካላሕዉጪሌላአምላክየለም ❤❤❤❤❤❤

    • @HayatDemeke-s8i
      @HayatDemeke-s8i 18 дней назад

      ​@@SalhaSa-s7y😅😅😅

  • @KerskersAergw
    @KerskersAergw 18 дней назад +14

    ብስም ቅዲስ ገብርኤል ደሙሩን

  • @BarkatShj
    @BarkatShj 18 дней назад +11

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለገናናው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ አደረሳችሁ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን 🙏🙏🙏🙏

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን

  • @ToyibaBiho
    @ToyibaBiho 18 дней назад +32

    ሱሙማ እናት ክፉ አይካት ጉሉ አሚን☺️🙏

    • @EiveShv
      @EiveShv 18 дней назад

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤❤

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 18 дней назад

      አሜንአሜንአሜን❤

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 18 дней назад

      አሚን ያረብ👍👍😢

    • @ZinateFilate
      @ZinateFilate 18 дней назад

      Ameen

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኦር

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመትዊ ብአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @fikirteseifu
    @fikirteseifu 18 дней назад +30

    እንኳን ደና መጣቹ ዮአዳንና ማሂ ሳሚ የሚወድ ልክ እንደኔ 👌👌👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад

      ደምሪኝ ማሬ

    • @fikirteseifu
      @fikirteseifu 18 дней назад

      @@Genzeb-m8u ደርኩሽ እማ

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 18 дней назад +3

    በጌታ በእየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ጠንቋይ አሰጠንቋይ ከመላው አለም ከምድረገፅ ይጥፋልን አሜን

  • @molo-f9u
    @molo-f9u 18 дней назад +29

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏👏❤

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @ggggggfg9183
      @ggggggfg9183 18 дней назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏❤

  • @GeragerNegn
    @GeragerNegn 18 дней назад +24

    ቅመሞችዬ ጨንቆኛል አብሳሪዉ ቅዱስ ገብረኤል ተጭንቅ ያዉጣሽ በሉኝ😢😢❤😭

    • @tigstyoutube-s1g
      @tigstyoutube-s1g 18 дней назад +1

      🎉አይዞሺ

    • @AFox-g2f
      @AFox-g2f 18 дней назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ አለሁይበልሽ❤❤👏🕊

    • @GeragerNegn
      @GeragerNegn 18 дней назад

      Amen❤❤​@@AFox-g2f

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ብአል በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 18 дней назад +18

    በስመአም ቅዳሴው ደሰ ሲል በማሪያም

  • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال

    ማነው የነስር አይን በመጥፋት መቆም ያቃተው ያረብ አሏህየ በሂወት አኑረው ካጋጠሙት የሰው አውሬወች አንተ ጠብቀው 😢😢😢

  • @FasikaTesgaye-i5l
    @FasikaTesgaye-i5l 18 дней назад +12

    አኔ የሰማሆትን ድምፅ የሰማ😢 አንዲት ደስ አንደሚል 😢

  • @Djsjidr111
    @Djsjidr111 18 дней назад +30

    ስሙኝማ እነታችሁ ሺአመት ትኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @TiguAaa-ro4sj
    @TiguAaa-ro4sj 18 дней назад +22

    እንኳን ለመላኩ ቅድስ ገብርኤል አመታዉ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @degis9636
    @degis9636 18 дней назад +53

    እንኳን ቅዱስ ገብርኤል አደረሰችሁ❤❤❤❤

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 18 дней назад +10

    እግዚአብሔር ያመነ ሰው መጨረሻው ውብ ይሆናል በሰይጣን ያመነ ደሞ መጨረሻው ውድቅ ይሆናል ❤

  • @eirriiririt5951
    @eirriiririt5951 18 дней назад +10

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታውይ ብአል ❤❤❤❤❤❤

  • @AilAhmed-y4r
    @AilAhmed-y4r 18 дней назад +21

    የሊድያን መጨረሻ የናፈቀዉ😂😂😅😅👍👍👍

  • @NagacHa-p3b
    @NagacHa-p3b 18 дней назад +11

    ጠቆይንካገራችንያጥፍልንቅዱስገብሬኤል❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 18 дней назад

      ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @SaraAli-i3f
      @SaraAli-i3f 9 дней назад

      አሜን ፈጣሪ ያውድምልን

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 18 дней назад +12

    ሁሌም ምርጥ አጒጊ ተከታታይ ድራማዎችን ስለምታቀርቡል እናመሰግናለን የቅዱስ ገበርኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ አለንልክ አይዝክ ብቻ በሉኝ በራሴ ስራ እትድመጣ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጌዜያችሁ ላይ ሰታችሁኝ አበረታቱኝ ከጎንክ ነኝ በሉኝ ለሀገራችንን ሰላምን ፍቅርን ያድለን

  • @zeyedgezaw
    @zeyedgezaw 16 дней назад +2

    ከዮአዳን ፊልም ስሪዎች ሁሉ የምወዳት ሊድያን ነው ተኮል እየስራች ጭምር እወዳታለሁ የሆነ ነገሯ ይስበኛል ለምን ይሆን 😢😢😢 የሆነ አክት ስታደርግ ያምርባታል የምር ❤❤❤❤❤

  • @MekdiTemesgen-u9h
    @MekdiTemesgen-u9h 18 дней назад +15

    ቅዳሴውን ስሰማ ደሥ አለኝ😢❤ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጀ ያብቃን የኔ ስደተኞች😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Abanceh
    @Abanceh 18 дней назад +40

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 18 дней назад +1

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @GeragerNegn
      @GeragerNegn 18 дней назад +1

      አሜን❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 18 дней назад +48

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የ ጠንቁዋይ መንፈስ የተመታ ይሁን 😢😢

  • @ኑኑ-c9n
    @ኑኑ-c9n 18 дней назад +16

    ዉዶችየ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን 😢😢😢

  • @Mekiyanedamo
    @Mekiyanedamo 18 дней назад +7

    አራ ቶሎ ቶሎ ልቃቁት ባያቃኑ ይለቃቅልን 🙏🙏🙏

  • @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ
    @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ 18 дней назад +21

    አላህ ፍሩ ከአላህ በስተቀር ሌላየሚመለክ አምላክ የለም ላኢላሀ ኢነሏህ

    • @Aaa11-v8k
      @Aaa11-v8k 18 дней назад

      ሳህ👌👌👌♥️

    • @GidhhVhh
      @GidhhVhh 18 дней назад +2

      በሀቅ የሚለውን ጨምሪበት👍👍

  • @ኤፍራታ_1
    @ኤፍራታ_1 18 дней назад +65

    የጠንቋይ መንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል ይፍረስ አሜን በሉ❤ቤቴን ጎብኙልኝ ውዶች

  • @fedilaawel6304
    @fedilaawel6304 18 дней назад +60

    ፍትህ ለአክሱም ሙስልም ታማሬወች ህጃቡዋን ትላብሳሌች ትሚሪቷዋን ትማረሌች🙅☝😭

  • @TesgHed
    @TesgHed 18 дней назад +12

    እንኳን ለቅዱስ ገብሬኤል ኣደረሳቹ❤❤❤

  • @EmebetAwoke-y7r
    @EmebetAwoke-y7r 18 дней назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል ከሳት ያወጣል እንኳን የጠፈውን ለመመለስ መላኩ የምስራች ያሰማሽ

  • @lalisekiyaa
    @lalisekiyaa 18 дней назад +4

    Diramaa jechuun isaa kanaa dhuga rabii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤