Muslimoche eko betam yetebareku nachew, ye Gashe kemal family, Etete betam yetebareku ye ewnet Ethiopiaw nachew, tebareku zerachu yebarek. Amen. ❤❤❤ sebeta ye setoche Gedam I had a chance to visit a long time ago, betam gerum yehone gedam new.❤
ጋሽ ከማልና እቴቴ የጥንቷን ኢትዯዽያዊነትን በሥራ የገለፃችሁ ደጏች የተባረካችሁ ቤተሰቦች ያንን የደግ ዘመን አስታወሳችሁኝ በቃሉ የኖራችሁ ዘመናችሁን ፈጣሪ እብዝቶ ይባርክ:: Hellen proud of you nothing impossible with God keep up, If it’s possible I would like to get the church tel # or yours I would like to participate my part
እሸት እጅግ በጣም አስተማሪ ሕይዎት ነው ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነበርን ሙስሊሙ እና ክርስትናው ያደግነው በእንደዚህ ነበር አሁን አክራሪው መጥቶ እያበላሸብን ነው እንጅ መንፈስ ያለባት ሙሉ ሰው ናት እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወዳጆችሽም የእጃቸውን አይጡት ብድር ይክፈላቸው እስኪነጋ ቸኩየ የሰማሁት ታሪክ ነው
😊😊😊
እንዲሁ የእምነቱ ጥላቻ ሳታስተላልፉ ኢስላም እንደ እምነት አይደለም ለተከበረዉ የሰዉ ልጅ ለእንሶች እንድናዝን ነዉ የሚያዘዉ አክራሪ ማለት እምነቱን በማወቁ ከሆነ የበለጠ ለሰዉ ልጆች የሚያዝን ይሆናል ሰዎች አላዋቂዎቹ ማለቴ ነዉ በተቃራኒው ነዉ የሚረድት ሳያቁ ከመናገር ዝምታንእንምረጥ እባካችሁ
እቴቴ ና ጋሼ ይቅረቡልን የምትሉ (በላይክ እናጨናንቀው please)
ይቅረቡልን እንጂ ትልቅ ሰዎች ናቸው
እቴቴና ቤተሰባቸው ይቅረቡልን የሚል
Yekerebulen tilk sewich nachew betam betam
ጋሼ አርፈዋል ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን።
ጋሽ ከማል፣እቴቴ ከነቤተስባችሁ በእውነት ኢትዮጵያ ዎ ናችሁ፣ከንቲባው እናመስግናለን።
ቢቀርቡልን እና ቢመሰኑ ደስታዬ ነዉ
በጣም
በማርያም እሼ እቴቴን ከነ ቤተሰቦቿ አቅርብልን
እንደነእዚህ አይነት ሰዎች መመስገን አለባቸው ።
አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ
የናትሽን ነፍስ ይማር ❤
አዎን እኔም ሀሳቤን የተቆጣጠረዉ ደግነታቸዉ ነዉ😢😢😢😢
ወላሂ እኔ አራሱ በጣም ነው የወደደኳቸው ሳላቃቸው የገዛ ስጋችን እንኳን ይህን እድል አለሰጡንም ብቻ የሷም ጦንካሬ የሳቸውም እናትነት አላህ በአዲኒያ ደስታን በአኼራ ደግሞ ከነሙሉ ቤተሰባቸው ጀነትን አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
That is correct!!!
እኔ እቴቴ ነኝ ለአስተያየታቹ ሁሉ አመሰግናለሁ ሁሉም ከአላህ ነው ሄለን ልጄናት ሄለን የዘነጋችው ነገር ቢኖር ባለቤቴ አቶ ከማል ዲባባ ወደ አሄራ ሄዷል አላህ ይተውለት ዱአ አርጉለት
ነብሱን ይማረው መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ አይወሰድብሽ ይጨምርልሽ
Allah yizenlet
እግዛብሔር ይባርክሽ ለ
ልጅወ
ችን ይጠብቅለ
ልሽ ተ
ባረከ
ኪ
እውነትሽን ነው የአላህ እጅግ መልካምሰው ነሽ አላህ አኬራና አዱኛሽን ያሳምርልሽ ያረብ ጋሸንም አላህ ጀነተፍርዶስን ይወፈቀው ያረብ በጣም መልካም ሰውነሽ
አላህ ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቀው ያረብ
እቴቴ እና ባለቤታቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው። የመልካምነት ን የመስጠት ምሳሌዎች የሚሆኑ ናቸው።
.ወላሂ ምንኛ መታደል ነው አላህ የጀነት መግቢያ ሰበብ ያርግላችሁ የጋሺ ከማል ቤተሰብ መሻአላህ
አሚን አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
ውይይይ ጋሽ ከማልንና ኢቴቴን እግዚያዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺም እንደእናትና አባት እያቸው
በጣም
ጋሽ ከማል እና እቴቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት እና አባት ናቸው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
እነቴቴ ይቅረቡና ደግነታቸዉን ያጋሪን
ከንቲባው/ከማል/እቴቴ የኢትዮጵያ አምላክ ውለታችሁን ይክፈል አመሠግናለሁ
በማርያም እሼ እቴቴን ከነ ቤተሰቦቿ አቅርብልን
እንደነእዚህ አይነት ሰዎች መመስገን አለባቸው ።
አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ
የናትሽን ነፍስ ይማር
እቴቴ ትቅረብ
እቴቴ እረጅም እድሜ ይስጣት ጋሽ ከማል አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፎቆት አላህ ምንዳዎት በጀነት ይክፈሎት
ጋሽ ከማል እቴቴ ከነልጆቻቹሁ አላህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣቹሁ ምንም አይጉደልባቹሁ ሁሌም የምትረዱ እናንተ ተደስታቹሁ ሌሎችንም የምታስደስቱ ያድርጋቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋዉ የሚገርም ታሪክ ሰዎቹን ባወኳቸዉ ተመኘሁ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ ሀይማኖት ሳይለዩ እንደዚህ የረዷት
የዚህች ልጅ ታሪክ በጣም አሳዝኖኝ አልቅሼ ነበረ:: አሁን ደግሞ እንደዚህ ቅን ልብ ያላቸው ቤተሰቦች እንደ እቴቴ እና ጋሽ ከማል ያሉ ሰዎች መኖራቸው ተስፋ ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ቤተሰብ ከፍ ያድርገው::
ታሪክ ከእረጋታ ጋር ሲጣፍጥ እና ደግሞ እነ ቴቴን አምጡልን
አላህ መልካሞችን ያብዛልን እና ጋሽ ከማል አላህ ስራችሁን ዪቀበላችሁ
አሚን ያረብ
በጣም የሚገርም የሰው ልጅ የህይወት ጉዞ: የእግዚአብሔር ጠበቃ: የመልካም ኢትዮጵያውያን ቸርነት አብሮነት በጎነት ድንቅ የህይወት ጉዞ እነዚያን ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የነሱንም የልጆቻቸውንም የልጅ ልጆቻቸውንም ህይወት ይባርክ ባጠቃላይ በህይቷ መልካም ያደረጉላትን ሰዎች ህይወት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ
እቴቴን እና ባለቤቶን እድሜና ጤና ይስጣቸው አንቺም መርዳት አለብሽ
ዋው በእንባ ጀምሬው በደስታ እንባጨረስኩት የኔ እናት በርች መልካም ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ🎉🎉🎉❤
እነ እቴቴ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባረክ ደግነታችው ለልጅ ልጆቻችው ይትረፍ አንቺም በጣም ጠንካራ ነሽ እነ እቴቴን እንደወላጅ እንድትጦሪያቸው 25:00 ብር እየስጠችሽ የረዳችሽንም ዘመድሽን ጠይቄያት በፀሎት ያስቡሽን ሁሉ
ሰላም እሼ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ስለምታቀርብልን የተኖረ የህይወት ታሪክ በጣም እናመሰግናለን ባጠቃላይ የዶንኪ ቤተሰቦች ለዚህ ስራ መሳካት የምትለፉ ሁሉ ክብረት ይስጥልን ።
እህታችን የተረጋጋች ደስ የሚል ስብዕና ያላት ነች በዚህ ዘመን እንደዚህ ተረጋግት ከሰዎች ጋር መግባባት መቻል በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ራሱ የሰጠሽ ስጦታ የዋህነትሽ ከብዙ ነገር ጠብቆ ለዚህ ቀን አድርሶሻልና እግዚአብሔር ይመስገን ።
አንቺ ስለኖርሽባቸው ሰዎች በእውነት ሳናመሰግናቸው አናልፍም ለወዳጅ ትንሽ ይበቃዋልና የተወሰነ ርቀት ቢፈጠርም ተመልሳችሁ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል ።
እኔም በአንድ ወቅት መርካቶ ስሰራ እንዲህ እንደ አንቺ እና እንደኔ በሃይማኖት የማይመስሉኝ ግን የሚገርም ስብዕና ያላቸው ሰዎች አጋጥመውኝ ነበር ከሰውም ሰው አለው አብረን ስንሰራ እኔን እንደ ቤተሰቡ ከመቁጠሩ የተነሳ በመሃል ታሞ ሃኪም ቤት ሲገባ ለባለቤቱ አደራ አንድ ነገር ብህን እሷን ከልጆቼ እንዳትለያት ነው ያለው ይህ ብቻ አይምሰልሽ በህመም ም/ክ ስቀር እንኳን የኔ ልጅ ካልባሰባት አትቀርም ብሎ ከነ ባለቤቱ እቤት ድርስ መጥቶ ነው የጠየቀኝ ከዛ መስራያ ቤት ስወጣ አሸኛኘት ሲያደርጉልኝ ባለቤቱን ጠርቶ የቢሮ ሰራተኛ ሰብስቦ የአንገት ሀብል ወርቅ በፖስታ ብር አድርጎ ነገም ብትመጪ ላንቺ በሬ ክፍት ነው ነበር ያለኝ ስላደረገልኝ ነገር እናቴ እንኳን በስልክ ስታመሰግነው እንዴት አድርገሽ ነው ያሳደግሻት ልጅሽን ጠብቂያት በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ልጅ ይኖራል ብዬ አላስብም ነበር ያላት ለእናት ይህንን መስማት ምን ያህል እንደሚያስደስት ልነግርሽ አልችልም አሁን በህይወት የለም ነፍሱን በመልካሙ ቦታ ያኑረው እነሱ እንደሚሉት ( ጀዛ ከላ ጀዛውን ገነት ያኑረው )
" ከሰውም ሰው አለው "
ከፈጣሪ በታች እዚህ ለመድረስሽ እንደቤተሰብ የተንከባከቡሽ ያገዙሽን ቤተሰቦች እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ስንት መልካም ሰው አለ?
አሸ እንኳን ደህና ምጣችው በጣም ከፍቶኝል ወንድሜ ሞቶብኝ በሰደት ክፍቶኝል እህት ወንድሞች በጿሎት እሰቡኝ😭😭😭😭😭 ወንድሜንም ነብሰ ይማር በሎልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ የኔማር😢😢😢😢አያዞን ሁላችንም ወደዛውንን
@sbirein እሺ ውድ😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እማየ ሁላችንም ወደዛ ነን እህቴ የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
ነፍስ ይማር አይዞሽ እግዛብሔር ያፅናሽ
Nebsu be genet beselam yasarfilin anchim Emebetachin tatsnanash
ለኸይር ሰሪዎች አላህ ምንዳቸውን ያብዛላቸው
አሚን ያረብ
እነ እቴቴ ከእግዝኢብሔር የተሰጣቸው ፀጋ እባካችሁ መባረክ ነው እኮ እባክህ እሸቱ እነ እቴቴን አቅርብልን
የአንድ ሰው ሂይወት ሳይ የኔን ፈተና ውድቅ አደርገዋለሁ
በጣም ራሴን ታዘብኩት ምንም ቻሌንጅ ሳላሳልፍ😮
ጥሩ መሆን እንዴት ደስ ይላል
በጣም ደስ የሚል ነዉ አይማኖት፣ሳይለየን በሰዉነታች መረዳዳት
ይሚግርም ቤትስብ ናቸው ሱባሀን አላህ ❤
ሱባሀን አላህ አላህ ቅን ልብ ይስጠን
የቴቴ ቤተሰብ ይቅረቡልን በማርያም❤❤❤❤❤❤በእናትህ ጋሼን እና እቴቴን
በጣም ድንቅ ሰዉ ምርጥና ቁም ነገረኛ ነህ አድናቂህ ነኝ እሼየ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ መልካም ምኞቴ ነዉ
አላህ ሆይ መልካም ርዝቅ ስጠኝ ሰጪም አድርገኝ🎉🎉🎉
አሚን
እሷን የረዷት አቶ ከማልና እቴቴ ከነቤተሰባቸው የሚደንቅ ቅንነት ቸርነት መልካምነት ነው ያላቸው ደስታን አብዝቶ ይስጣቸው የፈጣሪን ቸርነት የሚኖሩና በተግባር የሚያሳዩ ናቸው, አንቺም እህቴ እውነት መልካም ስለሆንሽ ፈጣሪ በምክንያት መልካም ሰዎችን ሰጥቶ እስካሁን ጠብቆሻል ፈጣሪ ይክበር ይመስገን, ስለራስሽ ቤተሰብ መመስረት ምንም አላልሽም የአንቺም የእናትሽንም ዘር ለማስቀጠል ደስተኛ ሆነሽ ብትወልጂ ብትከብጂ ተመኘሁ, የምታከብሪያት ድንግል ማሪያም ታሳካልሽ, ታሪክሽ ብዙ ሰው እንደሚያስተምር ጥርጥር የለኝም
ሽ ከማል፣እቴቴ ከነቤተስባችሁ በእውነት ኢትዮጵያ ዎ ናችሁ፣ከንቲባው እናመስግናለን።
እቴቴን አላህ ይውደዳት ያርብ
Amiiiiiiiin 🤲 ❤
እቴቴ ወይም የሌለን እናት እድሜሽ እርዝም ይበል❤❤❤❤❤
በ የቤቱ ስንት ድጋግ ኢትዮጵያዊ አለ አሁንም ቤተሰቦቻቸው አምላክ ከክፉ ይጠብቃቸው 🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ካሁን በኋላ ፈተና አልፈራም ጥንካሬ ትግስትን ተምሬብሻለው እሽ እንዲ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤❤
ጋሽ ከማል እና እቴቴ እቺን ለረዱሽ ሁላ እግዚአብሔር ልጆቻቹን ይባርክላቹ ትዳራቹ ይባረክ በበረከት ያኑራቹ🙏🙏🙏🙏
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት እነዚህን ቤተሰቦችሽን ካሳዎችሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ብድራታቸውን ይክፈልልን🙏🙏🙏🤗
እቴቴ እስከ ዘር ማን ዘሮ አላህ ሀያቱን ያርዝመው አላህ ይስጣቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም አስተዋይ ሴት ነሺ አግዚአብሔር ደግሞ ከዚህ የጥሻለ ሂወት የሰትሺ❤️❤️
እቴቴንና ጋሽዬን አቅልቡልን መልካም ሰወችን ማበረታታት አለብን 😊🥰🤲
Gash kemel eko arefewal Allah yejent yadergachew
@@HawaSurur-f2v እንደት አወቅሽ አልተናገረችም እኮ አርፈዋል ብላ
እቴቴ ቴክስት አድርጋ ነው ማረፉን@@RadetAyalew
በእውነት ስለእቴቴ ስታወራ እምባዬ እየመጣ ነበር የምሰማት
ምን አይነት የአግዝአብህየር ፀጋው የበዛልሽ ልጅ ነሽ አቤት አግዚአብሔር እኮ አ ቤት ደግነቱ አነ እቴቴ ግን ዘራቸው ይብዛ ይባረኩ በትልቅቅቅቅቅ ነገር ይባረኩ አንቺ እራሱ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስሥሥ ሲል በመልካም ትዳር በልጅ ተባረኪ የጌተሰማኔዋን ግን አተተያት በረከትሽ ናት እሼ የዛሬው ቤስት ነው ❤
ከንቲባው እቴቴ የከንቲባው ጋደኛ ጋሽ ከማል ከነቤተሰባችሁ
ተባረኩ
ሄለን እግዚአብሄር በጣም የረዳሽ ሴት ስለሆንሽ እነዚህበጣምየረዱሽን ሙስሊም ሰዎች እስከ መጨረሻው እስከ ህይወትሽ ፍጻሜ መለደት የለብሽም እንደገለጽሽቸው ሲበዛ መልካምና የግዚአብሄር ሰዎች ስለሆኑ አንቺንእንደልጃቸው የሚያዩሽ ስለሆነ የጌታን ውለታ የምተልሽው በዚህ መልኩ ነው እንካን እግዚአብሄር ረዳሽ አመሰግናለሁ
Muslimoche eko betam yetebareku nachew, ye Gashe kemal family, Etete betam yetebareku ye ewnet Ethiopiaw nachew, tebareku zerachu yebarek. Amen. ❤❤❤ sebeta ye setoche Gedam I had a chance to visit a long time ago, betam gerum yehone gedam new.❤
አንቺን ማግኘት እና መርዳት ዕድል ነበር አንዲትን በችግር ላይ ያለችን ልጅ በሁሉም side ችግር አፍጥጠው የከበቧትን እንደ ልጅ መቀበልና ከቤተሰብ መቀላቀል ሌላ ምን አይደለም ወደ አምላክ መቅረቢያ መንገድ ነው። እቴቴ እና ባለቤትሽ እናንተ የደግነት ተምሳሌት ናቸው እናመሰግናለን በተጨማሪም የከተማውን ከንቲባ እናመሰግናለን።
@meseretbalaker ?
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዝአብሔር የሰጠሽን እቴትዬን እናመሰግናለን መጦር እንዳትረሽ አደራሽን
እፍ ደግ ሰው እኮ ደግ ነው ❤❤❤
የሚገርም ታሪክ ኢትዮጵያ ማለት እንዲህ ነው ሐይማኖት ዘር ቀለም ሳይለይ የሚቀበል እቴቴ እስከነ ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ይባርካቸው አሁን በደንብ ተንከባከቢያቸው ያን ሁሉ አሳልፎ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ።
ጀግና ነሽ ጥንካሬሽን ቀጥይበት ሁሉም ለበጎ ነዎአስተማሪ ታርክ ነው
በጣም ድንቅ ሴት፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Demerehalew
aregelehalew
Aregelehalew berta
Meleselegn
Betam gobez set, demerehalew
ጤና ይስጥልኝ እሼ እንደምነህ ያቀረብካት ልጅ ታሪክ እኛም በልጅነት ቤተሰብ ሞቶብን ብዙ ነገር ስላሳለፍን አስለቀሰችኝ። በሷ ህይወት ግን የነ እቴቴም ቤተሰብ ትልቅ ድርሻ አለውና መመስገን ይገባቸዋል። እግዚአብሔር የባረካቸው ቤተሰቦች ናቸው። እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቡ በሙሉ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ተባረኩ።
እቴቴ የእናትነት ጥግ ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም እዝኜ ነበር ግን መጨረሻ ላይ በጣም ደስ አለኝ ። በዛ ላይ እቴቴ ና ጋሽ ከማል ምን ዓይነት መባረክ ነው እውነት የሰውነት የፍቅር ጥግ ነው ያሳዩት እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምላቸው ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ❤❤❤❤ ይህች ናት ኢትዮጵያ ማለት ስላማችንን ይመልስልን አንድነታችንን ያጠንክርልን ።❤❤❤
የተባረከ ቤተሰብ❤የኔ ቆንጆ የአንቺ ታራክ እጀግ በጣም ጠቃሚ ነው ለዚ ወመን ትውልድ ተሰፋ እንዴት እንደሚያኖር ከእግዚአብሔር ጋር❤እሺ ተባረክ
እናትዋ ያደረገችው በፊት እሱ ነው እየረዳት ያለው በጣም ደስ ይላል በርቺ
ብዙዎች እቴቴ ይቅረቡ የምትሉ ፣ ይልቅስ እናንተ ከታሪኩ ተምህርት ወስዳችሁ እቴቴን ሁኑ ። እሳቸውማ በሄለን አንደበት በሚገባ ቀረቡ ። Good job Etete!
የሚመስጥ ታሪክ ነው።
የቀጨኔዋ ዘመድሽ መመስገን አለባት ፣ምንም ቢሆን የጠቀመችሽ ነገር አለ።ጠይቂያት ።
እንኳን እግዝአብሔር የረዳት በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ❤❤
እቴቴ ከነባለቤቷ እድሜ ጤና ይስጣት
ዋውውው ለኳም እደዚህ አይነት ጡሩሰዉ አለ እቴቴ እና ጋሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ በእዉነት በጣም ደስስ የምልነው መጨራሻው ዋውው ❤❤❤❤❤❤❤
እቴቴ እና ጋሼ አላህ ይስጥልን በልጆቻቸሁ ተደሰቱ
ሙስሊም ማለት እንዲህ ዋዉ ይሄ የነብዩ ባህሪ ነዉ
Salallahuu Aleeyhii wasalam ❤❤
አልሀምዱሊላህ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
S a w
ነብይ ግደሉ ነውጅ የሚለው እዝነት የለውም ጥሩ ሁነው ነውጅ
ወይኔ ፡ ያደኩበት ፡ ገዳም። የሕወቴ ፡ መሰረት ፡ ነው። በጣም ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ገደም ፡ ነው።
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ እኮ ኡፍ ተመሥገን አምላኬ🙏🙏🙏በጣም አሣዝናኝ ነበር
ድንቅ ነው!
ማማዬ/እቴቴ/ ተባረኪ በእውነት ደግ ሰው ነሽ ያን ዘመን ናፈቅኩት ጠዋት እንደገባው እቅፍ አድርጌ እንድስምሽ፤ ጋሽ ከማል ነፍስህን ይማረው።
ሄሉዬ ምንም ቃል የለኝም የበለጠ መንገድሽ ይቅና❤
ጋሽ ከማል ምተዋል እንዴ ለምን ይሄን አልተናገርችም
@lalaside9094 እሱ የሞተው ከነሱ ከተለየችና የራሷን ህይወት ከጀመረች በኋላ በቅርቡ ነው። በሷ የህይወት ጉዞ ውስጥ ስላልሆነ ይመስለኛል።
ብርክቲ እንደምነሽ ሰላም ነሽ አረ በአላህ ጠፋሽ ስራ ጥሩ ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
ክብር ለነ እቴቴ እና ለቤተሰቦቿ እንደዚህም አይነት ሰው አለ
እሼ በመዳህኒአለም ይዤሀለሁ አቴቴን እና ጋሼ ከማልን አቅርብልን ከነሱ ብዙ ነገር እንማራለን 🎉የተባረከ ቤተሰብ
አይ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤
ጋሽ ከማልና እቴቴ የጥንቷን ኢትዯዽያዊነትን በሥራ የገለፃችሁ ደጏች የተባረካችሁ ቤተሰቦች ያንን የደግ ዘመን አስታወሳችሁኝ በቃሉ የኖራችሁ ዘመናችሁን ፈጣሪ እብዝቶ ይባርክ::
Hellen proud of you nothing impossible with God keep up, If it’s possible I would like to get the church tel # or yours I would like to participate my part
የጋሽ ከማል ቤተሰብ ፈጣሪ በሰፊ በረከት ይባርካቸው ምርጥና ልዩ ቤተሰብ ሳላውቃቸው ናፈቁኝ❤❤❤❤❤❤እሸ በማርያም ቤተሰቡን አቅርብና አመስግንልን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
ወይጉዴ ማመን አቃተኝ ሆሆሆሆሆ ድንቅ ነው
ሰው ማለት እንዲህ ሲሆን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ አይነት ቤተሰቦች ይብዙልን
እነዚህን ጥሩ ቤተሰቦች እቴቴና እና ጋሼ እግዛብሔር ይሰጣቸው ።ምን አይነት ጥሩ ሰዎች ናቸው።
ለካብዙ መልካም ሰወችአሉ ❤❤❤❤
ሄሉ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ድሮን ነበር ያስታወሽኝ አብረን ነው የተማርነው,ትዝ ይለኛል እቤት ሄደን ማዘርተኩስ እንጀራ በቅቤ ቀብታ ስታበላን
እቴቴ ጋሼ ቤተሠቡ ሁሉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
ደስ የሚል ታሪክ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ፡ደስ፡ይላል
ውይ አንቺ ልጅ በአንቺ ውስጥ ኢትዬጲያን አየናት እንዴት አይነት መልካም ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ጎደኛሽንም በጣም የተመሰገነች ነች እሷንም በበረከት ይሙላላት እስኪ እነዚህን መልካም ሰዎች አቅርባቸው አንቺ እራስሽ ደስ የምትይ ደርባባ አንደበትሽ ሁሉ ሲጣፍጥ
ጋሽ ከማልን እና እቴቴን መላ ቤተሰቡ አመስግኚልን :: እሸ በእውነት ፕሮግራም አዘግጅተህ እንድናመሰግናቸው ብታደርግ ብዙዎ ዩሚማሩበት መልካምነት አላቸው
እሼ እባክህ እነ እቴቴን ጋብዝልን መልካም ቤተሰቦች
እኛ ሙስሊሞቺ እኮ ለሰዉ አዛኚ ነን አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
ሀሀሀሀ
በሰው በጎነት እኛ አይባልም አንቺ እንደነሱ ነሽ? ስታስቂ
Dagenat Muslim Christian selahonesh sayehone sewenat sesamash nw
አደል
እንደወ ምን ይሻላችሁአል አጭ አንች ብሎ ሙሥሊም
ሄሉ ባወቅኩሽ ጥቂት ግዜያት ውስጥ ያየሁት ዝምታ፤ ጠንቃቃነት እና አስተዋይነት ሚስጥር ይህ ጉዞ ነው ማለት ነው? የሚድን ሰው ከአረጋገጡ ይታወቃል ይባላል፤ አንቺም አያያዝሽ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ ያስታውቃል፡፡ እመብርሃን አሁንም በመንገድሽ ትቅደምልሽ፡፡ በርቺ
Absolutely incredible! The creativity and effort put into this RUclips channel is truly inspiring-brilliant work!!! Keep it up, Asheee❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ አበቃሽ እነ እቴቴና ጋሽ ከማል ሊመሰገኑ ይገባል እግዚአብሔር መልካም ነው
ምን አይነት የተባረኩ ሰዎች ናቸው አቤት እግዚአብሄር ይባርካቸው
ሱፓን!አላህ!ደግነት ለራስ ነው!የኢት/ህዝብ ዕኮ ያልተወራለት!የደግ ደግ!ነውና!የወጣት ሄለንን ታሪክ የሰማን ምነው!ሁላችንም ደግ ሁነን!ደግ ብንሰራ!!
ጋሼ ከማል እና እቴቴ መድኀኔዓለም ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ🙏እሼ አስተማሪ ታሪክ ነው ያቀረብክልን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnn
Ameennnn
Amiin
A men❤
አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እነዚህማ ቀርበው መመስገን አለባቼው❤❤❤❤❤
ጋሽ ከማል🥰 እና የእቴቴ ቤተሰቦች🥰 በስመዓብ እንዲህም ሰው አለ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰባቹ ጤናን ይስጣቹ ያክብራቹ ዋጋውን ያስብላቹ 🥰🙏
ይገርማል እንቅልፌ እየደፋኝ እንዴት ጀምሬው ልተኛ ውይ አሁን ትንሽ ደቂቃ ቀርቶኛል 🥰🥰🥰
ከንቲባውን ላይላን እቴቴን ጋሽ ከማልን አቅርብልን
የእውነት የእቴቴ ደግነት የጋሽ ካማል የሁሉም ቤተሰቦች የድሮ ኢትዮጵያ አስተወሰኝ የምርር አንድ ሙስሊም ጎረቤት ነበረች እኛ ጋ አያቴ ነበር ምትመስለኝ የያሲን እናት አሁን በህይወት የለችም ነፍስ ይመር ከእኛ ቤት የለለውን ከእሷ ቤት ከእሷ ቤት የለለውን ከእኛ ቤት እግዚአብሔር የቀድሞውን ፍቅር መተሰሰብ ይመልስልን እንደናዚ አይነት ሰዋቸ መመስገን ይጋበቻዋል ሄሉ በጣም ጎበዝ ነሽ ከምንም በላይ በዙራሽ በጎ ሰዎች እግዚአብሔር ሰቶሻል ፈተና ከመውጫው ጋር በፈተና የሚፀና ሰው የተባረካ ነው የያዕቆብ መልእክት 1-12 ይላል ቅዱስ ቃሉ