Hulachinem .... betenishem yihun... betelik alefenal ... yanichen ayenet tarek... thank you thank you ❤ for opening up and advising the new parents to be carefully managing life 🙏🏾
ታሪክሽ አስተማሪ ነው ባለፈው ኢንተሪቪው እንዳየሁት። ከልጆችሽ ባትሪቂ ጥሩ ነው ከቻለረሽ ኮሊጅ እስኪገቡ ወይ ከ18 በላይ ስኪሂኑ ። አንዳነረዲ ወላጆች ሳያስቡትም ይሁን በይበልጥ የነሚያቶኩሩት special needs children ላይ ይሆንና ሊሎቹ neglect የመሆነስሚት ይሰማቸዋል ። ሊላው ብዙ ጊዚ የመናገር መዘግየት አቲሲዝም ይሆን ብልን እናስባለን ግን የቋንቋ confusion ሊሆን ይችላል ። in the U.S , it can evaluate the kids as early ages such as 1 year old if you suspect something is wrong or unusual.
መሻ አላህ ምነው በቀረበቺ እያልኩነበር የሸ የምታ ቀርበው ሁሉ ተስፍ ሰጪ ስለሆነ እናመሰግናለን እሺየ❤❤❤
የባለፈው ቪዲዮ ተመስጬ ነበር ያየሁት በጣም courageous ሴት ነሽ። በእርግጥ ባለቤትሽን የወቀስሽበት መንገድ አስገርሞኝ ነበር መልካምነቱ ነው የታየኝ።ዛሬ ይሄን መናገርሽ ጥሩ ነው። በኦቲዝም ዙሪያ የራሴን አስተዋፅኦ ላበርክት ማለትሽ ጥሩ ነው። ነገር ግን ስሙ እንኳን በማይታወቅበት ጊዜ ትልቅ መስዋዕትነት የከፈሉትን እነ ወ/ሮ ዘሚ(ነፍስ ይማር) ሌሎችም እዚህ ቀርበው ትልልቅ ስራ እየሰሩ ያሉ ሰዎች አሉ (መ/ርት ፍሬሂወት ,ወ/ሮ ትግስት ወዘተ) credit መስጠት አብሮ መስራት ልምድ መለዋወጥ ቢኖር የበለጠ ውጤታማ መሆን ይቻላል ብዬ አስባለሁ ጥቅም
የእውነት ስህን በጣም ጥሩ እናት ነሽ እኔም በ ኦቲዝም የተጠቃ ልጅ አለኝ በጣም ከባድ ነው ግን ያው እግዚአብሔር ትችያለሽ ብሎ ስለሰጠኝ አሁን ነው የተቀበልኩት አሁን ይመስገን ጎብዤዋለሁ
እና ልጆቻችን ይችላሉ በጣም አቅም አላቸው ጥሩ ጭንቅላት አላቸው እድሉን መስጠት አለብን እና እኛም ጎበዝ መሆን አለብን❤
ኦቲዝም የዛር መንፈስ በዘር በቤተሰብ ካለ እሱ ነው እንዲህ የሚደርግ ጸበልና እምነት ላይ አተኩሪ
@@lidiya727 ወይ መሳሳት እረ ታረሙ እርግጥ ፀበል የማያድነው ነገር የለም ካመንን ግን የዛር መንፈስ ግን አይደለም ኦቲዝም በመጥፎ ባል ሴት ነፍሰጡር ሆና የሚያስጨንቃት ባል ጭንቀት በፅንሱ ላይ ሊያመጣ ይችላል ሌላው ባል ዛራም ቢሆን ሚስት ምንም የሴጣን አምልኮ ከሌላት እግዚአብሔር ለእናት ብቻ ስቃይ አያመጣም ወዳጄ አትሳሲት
@@evaalexia-pd2ki ወይ መሳሳት አላለችም እሺ ይሁንልሽ
@@lidiya727 ancy erses zar nesh
ኧረ አንቺስ በጣም ጎበዝ ነሽ፡ ስታለቅሺ ይህ ጨካኝ ልቤ አዝኖ ከአይኔ እንባ እየወጣ፡ ስትስቂ አብሬሽ እየሳቅኩ ከልቤ ተከታትዬሽ ነው የሰማሁሽ! እኔ ስለ ባለቤትሽ ክፉም እንዳወራሽ ምንም አላየሁም፡ የየእለት ስህተትና ጥንካሬያችሁን ነው የተረክሽልን እንጂ፡፡ አይዞሽ ደግሞ፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ጉልበት ይሁንልሽ፡፡ ጎበዝ!! ❤❤❤
እኔም እንደዛው ባለመፈረሙ ብዙ ዋጋ ከፍላለች ሰዉ ሳያዳምጥ ይወቅሳታል
ለፍቅር ጽናት ያለሽ ጎበዝ ነሽ። ታሪክሽን በሙሉ ሰምቼዋለው። ስለዕትዝም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው። ጀግና ነሽ በርቺ።🇪🇷
ስታወሬ. አትሰለችም በደም. ነው ያዳመጥኩሽ. እግዚአብሔር. አስሁን. ፆናቱን. ይስጥሽ. ተባረኪ. በርቻ. እናት ሁሌም. አንደኛ. ነሽ
እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ እሼ 😂 አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን በመላአለም ላላቹ በሀገር ውስጥ ልያላቹ መላኩ ቅዱስ ገብሬል ይጥብቃቹ❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
አመስግናለው ❤@@tegayeAtlabachewTube.
አሜን🥰🥰🥰🥰
ውይ ባልሽን በማመስገንሽ በጣም ደስ ይላላል እውነትም ጀግና አባት ነው በተለይ በውጪ የሚኖር ያውቀዋል ሶሰት ልጅ ይዞ ማሳደግ ከባድ ነው እናም ደሞ ክብር ይገባዋል::
አሁንም ከዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ በኋላ ቆንጆ ነሽ የኔ እህት ሳቅና ለቅሶ አብረው አንቺ ጋር አየሁአቸው
ባለቤትሽን ባለፈው የገለፅሸበት መንገድ ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር ጥፉት ስላላየሁበት በተረፈ ጀግና እናት ነሽ❤
ምንም ጥፋት ነው አንበል እራሷን ልክ ትክክል አድርጋ ወቀሳ የበዛበት አንድም ቦታ ምስጋና አክብሮት የሌለበት ሰፊ አታካች ትረካውን እየመረረኝም ነበር የሰማሁት አሁን ትንሽም ቢሆን መለስ ያለ ነገር ነው አንዴ ከአፍ የወጣ ነገር አይመለስም ሰው ከአንደበቱ የተነሳ ይመዘናል ብዙ መናገር የእውቀት ጥግ የሚመስለን ሰዎች ሰከን እንበል የግል ገበናን መበተን ተገቢ አይደለም ።
Comment ena fered tasikalachihu .... zim belachihu semu ...
የኔ ቆንጆ anchi Ethiopia kehonsh yemtlew aygebashm wuchi hager lij masadeg kebad new bal genzeb kameta halafinetun yeteweta yimeslewal gin egna betam gebtonal yalechw yegnan hiwot new yetenagerechw
እውነት ነው ስሀነዬ እኔም ወደኋላ ሳስብ ይህን ሁሉ ያለፍኩት እኔ ነኝ ብዬ አስባለሁ አነዚህን ውብ እና አለምን የሚቀይሩ ልጆች የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እህት ሰሕን እናመሰግናለን ።
የባለፈውም የአሁኑም መጠይቅ በጣም አስተማሪ ነው። ንግግርሽ አይጠገብም ። ሀሳቦችሽ የማይሰለቹ ናቸው።
ከትዳር አጋር ጋር ከሚኖረን የአብሮነት ጊዜያት አንስቶ እስከ ልጅ አስተዳደግ ድረስ ብዙ ተምሬያለሁ። አንቺ እና ባለቤትሽ ልጆችሽም ጨምሮ ተባረኩ። የተወደዳችሁ ናችሁ።
ባርኮት 😁 አጠገቤ የማቀው የጎረቤት ልጅ ያክል እንደሆነ ነው የተሰማኝ ❤❤
ዛሬ ነው የሰማሁት እኔ kindergarten ነው የምሰራው በየአመቱ ኦቲዝም በጣም እየጨመረ ነው የሚሳዝነው ነገር ግን በውጭ ወላጆች the right information አያገኙም ፈንድ አለ ግን አጠቃቀሙን አይውቁም ግራ ተጋብተው የምቲያው ልብ ይሰብራል ልጆችንም የሚረዳቸው የለም ሩቲን በጣም important ነው ለውጥ አይፈልጉም ብቻ እግዚአብሔር ያግዛል የቅዱስ ዑራኤል ፀበል በጣም ያግዛል ቅዱስ ቁርባን በጣም በታቻለ ግዜ ማቁረብ ። ጣፋጭ ነገር አለመስጠት የግመል ወተት ይጠቅማል ይባላል ስራው ከባድ ነው ኦቲዝም ልጆች ፍቅር ናቸው ንፁህ ልብን ይፈልጋሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጡ ናቸው።
ስህንየ በጣም ጠንካራ በራስ መተማመንሽ ጥግ ድረስ የሆሽ ሰት ነሽ:: ታሪክሽ በጣም አስተምሮናል ባለቤትሽንም ስትገልጪው በጥሩ አገላለፅ ነው ::ያው ግልፅ ስለሆሽ ሰው ብዙ ያወራል :: እኔም ከኦተስቲክ ልጇች ጋር ነው የምሰራው አይዞሽ በርቺ::
እኛን የተጎዳን እናቶችን ካጎነበስንበት ቀና ልታደርጊ ከእግዚአብሔር የተላክሽልን መልክተኛ ነሽ
የምር ጠንካራ ነሽ ዋጋ የከፈልሽበት ሂወት እንዳሰብሽው አልሆነልሽም ትርጉም ያለው ሂወት መኖር መስራት ነው እምትፈልጊው
ጠንካራ ነሽ ይሄን አልፈሽ ወጥተሻል
ከአንች የተማርኩት
አመስጋኝ መሆን መፀለይ
ነገርን መተው እና ራስ ላይ ስናተኩር ሂወታችን እንደሚቀየር
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ እዉነት ❤❤❤❤❤ እኔ ብዙ ተምሪብሻለዉ እኔ ዲሴብሊቲ ልጅ አለኝ እዉነት እራሴን እና በልጄ እየሰራዉ ነዉ በርቺ የኔ ስህን
እንኳን ለሊቀ መእኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ ❤🎉🎉
🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🏼
እመብርሃን ትቅደምልሽ እህቴ በርቺ❤
አምላክሽን ስለያዝሽ ነው ያሸነፍሽ ጀግናዬ ብዬሻለሁ❤
ደጋግሜ ነው የማዳምጥሺ አትጠገቢም ❤❤❤❤❤
እኔም እግዚአብሔር ሕይወቴን ቀይሮ ለአለም ጨካኙን ባሌን የታመመ ልጅ ይዤ መንገላታቴን ብቻዬን መንገላታቴን በነገሬ ሁሉ እግዚአብሔር እደቀደመ ለአለም እድመሰክር ይረዳኛል አንድ ቀን የባሌ ክፋት ይገለጣል ከነ ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ቀን አለው
እህታችን እንደእኔ ሀሳብና መረዳት የረዳሽን እግዚአብሔር እንዳታሳዝኚ ክፉ ነገር ከመናገር ተቆጠቢ ሌላውን ሊያስተምር የሚችል መልዕክት ብቻ ማስተላለፉ ላይ ብታተኩሪ ይሻላል
Me too
አይዞሽ እህቴ ብርች : ጠንካራእናት ሁኝ:: ለልጅሽ ከእግዚአብሔር በታች አንች ነሽ ያለሽው :: እግዚአብሔር ደግሞ አንች ጋር ነው ::በጣም ከፈጣሪሽ ጋር መጣበቅ አለብሽ: መፀለይ: እራስሽን መጠበቅ: የራስሽ ገቢ እንድኖርሽ መጣር::
ኦትስቲክ ልጆች በእውነት ነው የምልሽ እህቴአይናቸውን ሳየው ያሳዝኑኛል በቃ ፍቅር ነው የማነብባቸው እናም ደስ ይሉኛል❤
Ya betam tekkl betam nw ymiyasaznut mesam ywdalu breget Alu Aschgarim yehonu gn betam fikr nachw Fetari endi Aynet lejochn sist Abro tegsetnm yadln
ቅዱስ ገብርኤል ልጅሽን ትልቅ ቦታ ደርሶ ያሳይሽ ጣካራ ለሴቶች ምሳሌ የምቶኝን ነሽ
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሴት ነሽ❤❤🎉🎉
እህህህ እንኳንም አልተለያያችሁ ምርጥ ባል ነዉ የምር እናት እናት ነች ትያለሽ
እንደ እሷ በወቀሳ ፕሮፌሰር የሆነች ብዙ ተናጋሪ ሴት ጋር የኖረበትን ትእግስት ብስለቱን አደንቃለሁ ኦቴስቲክ በአገራችን የተደረጀ የእንክብካቤ ሰፊ ነገር ባይኖርም እንደ አዲስ ማራገቡ ከየት የመጣ ነው ከበርካታ አመታት ግንባር ቀደም የሆነ በአባ ዱላ የተቋቋመ ፋውንዴሽን ሌሎችም አሉ ነበሩም በሰፊው ሊሰራበት የገባል ማለት ትክክል ነው ነገር ግን እንደ አዲስ እኔ አዌርነሱን ጀማሪ ነኝ ማለት ተገቢ አይደለም ።
@@abay3517ye abadula lij downsindrem nw enji autisim aydelem
@@abay3517ውይ ማነው ደግሞ አባይን የላከባት ፣ ከግብፅ ጋር ማነካካቱ አይበቃም😅😅
ጀግና እናት ጠንካራ ሴት በርች እናቴ ኑሪልኝ
ባልሽ እንዴት ታድላል
እግዛሕቤር ይባርክሽ ጀግና ነሽ ንግግርሽ ደግሞ ማር ነው በርቺ
እንኳን አደረሳችሁ ለገናናዉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል
Amen Amen Amen 🙏🏼
ደራሢያን ከዚህች ልጅ ታሪክ በነፃ ብዙ ፊልም መሰራት ትችላላችሁ
ታሪካ ብዙ ፊልም ነው
ሰትፈልጉ ሰለ ፍቅር
ሰትፈልጉ ሰለሰደት
በተመቻቹ ፃፉበት
የመጀመሪያ comment like እያረጋችሁ ግቡ
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሴት ነሽ❤
የምር ቃል አጣሁ 👌ጀግና 💪💪💪🥰
አንቺም ጎበዝ ሴት ነሽ ለብዙ ሰዎች መማሪያ ትሆኛለሽ
ይህንን one side history ደግመሽ ይዘሽ መጣሽ። ባለፈው ባለቤትሽን ያስቀመጥሽበት መንገድ እና ዛሬም እያደረግሽ ያለው ለኔ ብዙም ልዩነት የለውም። ስለ ኦቲዝም ባለፈውም አውርተሻል ኮሜንተ አንብበሽ ለማስተካከል የመጣሽ ይመስላል ኑሮሽን በምንም መንገድ ግለጪው አንቺ እንዳስቀመጥሺው ብቻሽን እዚህ እንዳላደረስሺው ግለጽ ነው። ይህ ደግሞ እዚህ North Americaውስጥ የምናየው ነው። ለባልሽ በደንብ credit ሰጠሽውም አልሰጠሸውም ኑሮአችሁን ኖራችኋል ያጠጣሽውን ውሃ እትርሺ። ለልጃችሁ እያደረግሽ ያለውን አደንቅልሻለሁ። የዛሬው ግን ብቻሽን ቪዲዮ ሰርተሽ ለdonkey tune የላክሽ የመስላል።
ባለቤቷን በመጥፎ መንገድ አላስቀመጠችም እኮ።
ከእሱ ጊዜ አለማግኘቷ እንደጎዳት በጥቂቱ አስቀምጣለች ይህ ደግሞ ሌሎች በትዳር ውስጥ ለሚኖሩት ትልቅ ትምህርት ነው። ለባለትዳሮች በትጋት ስራን ሰርቶ ለቤት ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ከማሟላት እኩል ለአጋሮች ጊዜን ሰጥቶ ህይወትን መጋራት አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳይ ነው።
የገቢ መጠንን መጨመር ብቻ ለትዳር በቂ አለመሆኑን በተጨማሪ ሌሎች የህይወት መስመሮችም በእኩል መጠን ትኩረት እንደሚያስፈልጋቸው እና ቀላል የሚመስሉን ነገሮች ሌላኛውን አጋር በብዙ ሊጎዱ እንደሚችሉ ጥሩ ማሳያ ነበረ።
@ በዚህ አስተያየት ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም። ማለት የፈለኩት ባል ሳይሆን ውሃ ያጠጣችውን ባል ሆኖ የልጆችዋ አባት ሲሆን ልትሰጠው የሚገባውን credit እናክብር ልትሰጠው ይገባል። ግልጽ እኮ ነው ባሏ ሳይኖር እዚህ አልደረሰችም። ለትዳራቸው የባሏን contribution መንፈጓ ነው።
ሳልሰማው ላይክ አድርጊያለሁ
እሸቱ በፈጣሪ ይሁንብህ በደርግ ግዜ ወታደር የነበረ ከ1986 በኋላ አድራሻው ጠፍቶ ቀረብን እባክህ ፈልግልኝ ስሙ ወታደር ግርማው ብርሃኑ አያሌው ይባላል የጎንደር ተወላጅ ነው
ስነዬ አገሬ ብኖር ኖሮ አብሬሽ እሰራ ነበር አይዞሽ በርቺ
ያለፈዉን በለቅሶ ጨረስኩ አሁን ደግሞ በምን አየዉ ይሆን በመምጣትሸ ደስ ብሎኛለሸ❤
ታሪክሽ ግን ፊልም ነው የሚመስለው❤❤❤
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችኹ 🎉🎉❤❤የለመናችኹትን ሁሉ ያብስራችሁ💚💛❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የከርሞ ሰው ይበለን ።
ዛሬ ለባለቤትሽ ያለሽ አመለካከት በመቀየሩ በጣም ደስ ብሎኛል ! በብዙ ነገሮች ላያግዝሽ እና ላይረዳሽ ይችላል ነገር ግን አብዛኛው ችግር የተፈጠረው በአንች ችግር እና ውስጥሽ የፈጠረው የኃላ ታሪክሽ ነው ።
ለእኔ ግን በጣም ጀግና እና ትግስተኛ ባለቤት ነው ያለሽ ልተከብሪው እና ልታመሰግኝው ይገባል ። መለስ ብለሽ የአሳለፍሽውን ህይወት ብታስታውይው ከእርሱ ወተት ይልቅ የአንች ጥፋት 99 ነው ።
ምን አይነት ነው 99% የእስዋ ጥፋት ?????? ኦትዝም ልጅ መውለድዋ ?????????ወይስ ለልጅዋ ዋጋ መክፈልዋ? ወንድም /እህት ካላደመጥካት ወይ ካላደመጥሻት ጫት ቤት ሳይሆን ቤትህ ሆነህ በፅሞና አድምጣት እስዋ የማይከፈልባት university ናት she is Ethiopian hero mother ናት የግባን የተረዳንሽ እናከብርሻለን ከጎንሽም ነን ያልገባን ሂሊናችንን ይግለጥልን የልጆችሽ አባት ጀግናችን ነው እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን የሚለየው ማን ነው ????????? በ ር ቺ
Really you are genius Mom. በርቺ በጣም በጣም የምትገርሚ እናት ነሽ፣ በእግዚአብሔር የተማመነ አይወድቅም፣ እኔ እንደተረዳሁሽ ማንንም ለማጋለጥ ወይም ስለባልሽ ለማውራት ብለሽ ሳይሆን ልታስተምሪ ብለሽ ነው የግገባኝ፣ ስለዚህ በጣም ጀግና ነሽ በርቺ❤፣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you are Strong women😊
እህቴ አንች ጠንካራ ሴት ነች እኔ ካናዳ ከገባዉ ገና አንድ አሜቴ ነዉ ግን ቀኑም ኦኔ ሌሊቱም እንዴ ጨለማ ነዉ የምታየኝ እንዴ ኤድኩ ወለድኩ አሁን የሰዉ አይን ናፈቀኝ ፈጣር ይርዳሽ በሉኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ
አይዞሽ ልመጂ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ።
Amen
እግዚአብሔር እንዳንች አይነት ጠንካራ እናቶችን ያብዛልን 😢
ባለፈው ባልሽን ጥፍተኛ እያረግሽ ስታወሪ ደስ አላለኝም ነበር።ሁሉንም ካደመጥኩ በኋላ ባልሽ ከዚህ በላይ ምን እንዲሆንላት ፈልጋ ነው ብየ ነበር ዛሬ በትንሹ ለማመስገን ሞክረሻል
Hulachinem .... betenishem yihun... betelik alefenal ... yanichen ayenet tarek... thank you thank you ❤ for opening up and advising the new parents to be carefully managing life 🙏🏾
አይዞሽ እነዚህ ልጆች በረከት ይዞ የሜመጡ ልጆች ናቸው በርች እህቴ
እኛ ሰፈር እንደዚህ ያሉ ልጆችን ሲያዩ ጂል ወይም በጅል ስቀሽ እያሉ ስለሚያሼማቅቋቼው ልጆቻቸውን ለማውጣት ለማዳን አይ ጥሩ በርቱልን አላህ ጨርሶ ያድናቼው
ትልቅ ኢነርጂ አለሽ በታማኘነ ከሰራሽ ትቅ ቦታ ትደርሻለሽ የነብስ ስራ ነው❤ በርቺ
አንቺ ማለት እኮ ቆንጆ ግልፅ እና ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ባርኮቶች ብዙዎች አሉ እኛም ቤት የወንድሜ ልጅ አለ የጏደኞቼ ልጆች እንዲሁ ጉልበት አቅም ይሁንሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ በፀሎት ቀላል አይደለም ጀግና ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጥሰሽ መውጣትሽ 4 ወንዶች ወደ ኇላ ትተሽ ለአንዱ ወሰንሽ ምርጫሽን አደንቀዋለሁ ነገር ግን ከአሜሪካ የሄዱ ዶክተሮች ኦቲስቲክ ልጃቸውን ይዘው ሃገር ቤት የገቡ አሉ ይጠቅሙሻል እልክልሻለሁ ትልቅ ክብር ለጀግና አባቶች ፀጋውን ያብዛለት በርታ ተበራቱ
እርሱን ነው ገና ያነበብኩት ቭድወውን ልጨርስና እመለሳለሁ ቦታ ልያዝና. በሉ ላይክ እምሮኛል ደሞ
Welcome back, beautiful Ethiopian sister, thanks for sharing.
Hoo you are a great mam ❤❤❤❤
እሸቱ በእናት አግዘኝ
በእግዚአብሔር እዝአለዉ እርዳኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሸቱየ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤
ዉድ የሀገሬ ልጆች እስቲ ዝም ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ ከፍቶኛል😔
ታሪክሽ አስተማሪ ነው ባለፈው ኢንተሪቪው እንዳየሁት። ከልጆችሽ ባትሪቂ ጥሩ ነው ከቻለረሽ ኮሊጅ እስኪገቡ ወይ ከ18 በላይ ስኪሂኑ ። አንዳነረዲ ወላጆች ሳያስቡትም ይሁን በይበልጥ የነሚያቶኩሩት special needs children ላይ ይሆንና ሊሎቹ neglect የመሆነስሚት ይሰማቸዋል ። ሊላው ብዙ ጊዚ የመናገር መዘግየት አቲሲዝም ይሆን ብልን እናስባለን ግን የቋንቋ confusion ሊሆን ይችላል ። in the U.S , it can evaluate the kids as early ages such as 1 year old if you suspect something is wrong or unusual.
Thanks my Sister ❤
እንደት እሮጨ እንደመጣሁ የባለፈወ ባላለቀ እያልኩ አለቀ
እኔማ የሚገርምሽ የዞርሽዉን አገር አብሪሽ ስዞር የዉነት መስሎኝ ብድግ ስል ከመዳም ኩሽና ነዉ ያለዉት ፈጣሪ
Ayezosh egzanehare yaberetash ❤❤❤
ስህን childhood friend God be with you
የፍሉሀልጅ ጀግናነሽ ድሮም አብረን ስናድግ ጎበዘረ ነሽ ። አታልቅሺ ተንቃራነሽ😢😅❤❤❤❤❤
ወይዘሮሂሩትበመቤቴልለምንሽእህቴየ10አመትልጅይዛበርሐብአለቀችእባክሽአርጃት
@Aziza-lq1rk መን ልበል!
ካንቺ የተማርኩት በዝህ የተጠቁ ልጆች ያደረ ምግብ አይመገቡም ስትይ ገርሞኛል
እኔ አካሄድሽን ሳዳምጥ በህሊናዬ ተጉዤ ነበር በቃ እንዳልሽው እንደ ፊልም ቀረፅኩት:: ባለቤትሽን ምንም አልወቀሽውም ሌሎቻችሁ ወቀሳችሗት የሱ ጥፋቱ የጋብቻ ፊርማ አለመፈረሙ ነበር ያንን ባለማድረጉ ብዙ ዋጋ መክፈሏን በዝርዝር ገልፃዋለች አትውቀሷት::
ትክክል
እሰይ ተመልሰሽ ብቅ አልሽልን እኔን ባች ዉስጥ አስየ ነበር የሰማዉሽ በጣም ነበር የከበደኝ
ሲጀመር ባልሽ ምንም ጥፋት የለበትም
በየቀኑ ኢትርቢ ቅረቢልን😂 ምስጥ ብየ ነው የምስማሺ
አደበተ እርቱነሺ ተባረኪ ብዙነገር አስተማርሺኝ❤❤❤❤
አባ አባት አብሮሽ ነው። አገኝሻለሁ በቅርቡ
Gegna nashe yasabkiw yasaklshe
Too much editing on the thumbnail 😔 Brave woman!
የመጀመሪያን የስህንን ማግኘት አልቻልኩም በምንስ ነው የምትገኘው?
የሴት ጀግና እሷን አየሁ የምር ሴት ናት በቃ
ኤሌን መስክ የአለም ቁጥር አንድ ሀብታም ሀኦቲስቲክ ነበረ ወላጆች በልጆቻችሁ ተስፋ አትቁረጢ
አካባቢየ አድ ህጻን አለ የ 3 አመት ልጂ ነዉ ሲጠሩት ዞር አይልም ስሙን አያቅም ግን ለናቱዉ በግልጸ እደዚ ብሎ እድትነቃ መናገር ፈራናት
ችገር የለውምኮ ንገሯት
Some people don’t want to know the truth
They have ego’s
It’s not easy sometimes
Ooooo betam aguagi tarik matselechi ooo des metyi enat yemer ooo jegna berchileng sihneya
Esha video editor ትፈልጋለህ በስራዬ ፈጣንና ቀልጣፋ ነኝ
እውነት ለመናገር ባለፈው እየመረረኝ ነው የሰማሁት ባልሽ ምንም ጥፋት ሳይኖርበት አንች እንደገና ወደ ሇላ እየተመለሽ እንደ ወቀሳ ያቀረብሽበት መንገድ ባልሽ ግን ብዙ ተመልካቾችህ እኔም ጭምር ሲያከብሩት ነበር ሰርቶ የሚያበላ በጠፋበት ዘመን የቤት እመቤትነትን እንደ ነውር አረግርሽ ወንዶች እየሰሩ ሴቶች ቁጭ ብለን የመብላት የመደላለቅ መብት አለን እቤት ውስጥ የምነሰራው ስራ ፈጣሪ ለእኛ የሰጠን ነው ወንዶች ህፃን ልጅ እሹሩሩ በለው ማስተኛት አይችሉም ጦርመዳ መዋጋት ይቀላቸዋል
She just explained her feelings as a mother, and a wife what’s wrong with you guys??
You see, That is your mind set, she was right
ሠርቶ ማብላቱ እጅግ የሚያስመሠግነው ነገር ነው ። ነገር ግን ለባለትዳሮች በትጋት ስራን ሰርቶ ለቤት ውስጥ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ከማሟላት እኩል ለአጋሮች ጊዜን ሰጥቶ ህይወትን መጋራት አስፈላጊ መሆኑን የሚያሳይ ነው።
የገቢ መጠንን መጨመር ብቻ ለትዳር በቂ አለመሆኑን በተጨማሪ ሌሎች የህይወት መስመሮችም በእኩል መጠን ትኩረት እንደሚያስፈልጋቸው እና ቀላል የሚመስሉን ነገሮች ሌላኛውን አጋር በብዙ ሊጎዱ እንደሚችሉ ጥሩ ማሳያ ነበረ።
@@woinshetbelay4664the commentators attitude is not matured yet
But they give unnecessary and unethical comments 😡
@@wengelawitbisrat8934 ትኩረት አነሰኝ እክብካቤ አነሰኝ አላለችም እንደውም ከእሷ ይልቅ እሱ ነው የልጁን ህመም የነገራት እሷ ግን ስራን እድተውልህ ነው ብላ አሻፈረኝ አለች እሷ ቤፊት አህቴን ላምጣ ብሎ ባልፈረመችው የጋብቻ ፊርማ ወዳ እና ፈቅዳ ባደረችው እህቱን ያንጣ ብላ በተስማማችው ወደ ሇላ እየተመለሰች አሁን እንፈራረም እያላት አደለም በበፊቱ በተጋባትበት ቀን እያለች መከራ ያሳየችው እሷ ናት
zየምር ገመናሽን አሳልፈሽ ለትምህርት የሰጠሽ🙏🙏❤
Seheney tebarek anehe gobeze
Enats neshe .Baleshem jegena abate newe ezehe sewden leke legohahew diagnos seyaderegon automatisk mehonahewen seyaweko,Etiopiens, Eritreas papper, abatohe mamman, enatohen tetew yehedal. behahewen yemlefo bezewohe nahewe slazeh baleshen lelelohe teleke mesalenew tebarek
Esheem teleke sewe tebarek ❤ 21:21
እባክሽ የት/ቤት አድራሻው የት ነው
ከባለቤቷጋር ምን ለይ እዳለች መጨረሻዉን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያለቀዉ በባለፈዉ አጓጊ ታሪክ ነዉ
እሼ ሲናን ጠይቅልኝ ካናዳ ለመግባት ሁለም እሜኛለሁ ግን እስፖንሰር አጣሁ
ጠንካራና ጀግና እናት ነሽ ቤተሰብሽም እንደሚረዱሽ አስባለሁ
ክሱን በሚገባ አስተላልፈሽ ጨርሰሽ ምስል ሰርተሽ ጨርሰሽ ከሄድሽ በሆላ እረ ስህን ተይ 😊
ሲጀመር አብሮ የሚኖርን ሰው አይመስልም ባለቤትሽን የገለፅሽበት መንገድ በመጨረሻ አብራችሁ መኖራችሁ ሳይ ገርሞኛል
ግን ስለባለቤቷ መጥፎ ነገር አልተናገረችምኮ
እንደናንተ አይነት ሰው ነው ሰው የሚያባላው ስለባለቤትዋ ክፋት አላወራችንም ያለፈውን ግዜ ተናገረች ያ ደሞ ሀሰት አደለም ለሌላም ትምህርት እንዲሰጥ በማሰብ ነው እነሱ ያን ሁሉ አሳልፈው አሁንም አብረው ከሆኑ የናንተ ምን ይባላል
ስሕን አፃፃፉ እንዲህ ነው
Lemndnew Eshetu Mlue sm mattsfew be bio pls?❤
እልገባኝም ዛሬስ ❤❤እሽ
ምን እደምልሺ አላወቀም የኔ እናት ልጀ 3አመትከ9ወርሩ ነዉ ኦቲዝም ነዉ እኔ እምኖርው አዳማ ነዉ ምንላድርግ የኔ ናት
ህክም ነዉ አዳማ የለም
እኔ ውጭ ነኝ የማናግራት ነበረኝ በፈጣሪ
በተሰብ እንሁን እንደማምር ዉዶችየ❤❤❤❤
❤❤❤ehte🇪🇷🇪🇷
Enqan ye balishin wag aweksh
❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አክስቴ የኦቲዝም ተጠቂ ናት ምግብ ለራሱ ጭራሽ አትበላም ወትት ብቻ ነው የምትጠጣው 14አመት ሆናት
ዌል ምርጦቼ❤
🥰🥰🥰
500አሰገቡን 😢😢😢😢
ስህን ሳይሆን ስሂን ነው::
ክክክክክ😂 እሺ የኛ አስተማሪ ስሂን በምነኛ ነው ባህክ
ስህን ማለት የከበረ የአማራ ስም ነው ነጭ እጣን መሐዛው የሚያውድ ጣፋጭ እንደ ወርቅ የከበረ ማለት ነው።።።።