💦ሁላቸውም ጠርቼ ሰርፕራይዝ አደረኳቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 месяцев назад +762

    ዊናን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍 ደምሩኝ አይከፈልበትም❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 месяцев назад

      ደምሬኚ

    • @ساره-ق5د1ب
      @ساره-ق5د1ب 9 месяцев назад

      ❤❤

    • @RoziRozi-gd6qh
      @RoziRozi-gd6qh 9 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🕋

    • @zabiba-wv6eb
      @zabiba-wv6eb 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @RoziRozi-gd6qh
      @RoziRozi-gd6qh 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @mbet1840
    @mbet1840 9 месяцев назад +10

    ፈጣሪ ይበርክሽ እህቴ እኔዚህን ልጆች እዳስደሰትሻቸው ቀሪ ዘመንሽን በሙሉ በደስታ አሳልፊ በእውነት ዓይነ ሰፊ ነሽ❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 9 месяцев назад +344

    ማነዉ እንደኔ እንዲህ ሲሰባሰቡ ደስ የሚለዉ መልካም ጏደኛ ለሁላችሁም ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 9 месяцев назад +50

    በስደት የደከማችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 месяцев назад +461

    ባጣም ዳክሞኝል እስኪ አብሽሪ ባሉኝ 😢😢

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 9 месяцев назад

      አብሽሪ እህቴ

    • @zinetabate5195
      @zinetabate5195 9 месяцев назад +1

      አብሽሪ ያልፋል

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 9 месяцев назад +7

      አብሽሬ እህቴ ሁሉም ያልፋል ምድር ለደካማዎች ቦታ የላትም ጠንካራ በይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 месяцев назад

      ​@hayaደምሬኚ ማሬthmuhammad864

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 месяцев назад

      አብሽሬ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 9 месяцев назад +7

    ዊናዬ የኔ የዋህ ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 9 месяцев назад +371

    ዊና የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

    • @RoseeRose-vh7kf
      @RoseeRose-vh7kf 9 месяцев назад

      ❤❤❤yes

    • @selamawith9139
      @selamawith9139 9 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @meseretayash335
      @meseretayash335 9 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን አንተንም ብሩኬ ሁላችሁንም ይጠብቃቹ አንገታቹ ላይ ያለው መስቀል መንፈስን ያድሳል ❤️❤️❤️❤️

    • @NejmaMuhammed
      @NejmaMuhammed 9 месяцев назад +2

      Amine

    • @KalenYdnglelege
      @KalenYdnglelege 9 месяцев назад +1

      አሜን

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 8 месяцев назад +3

    አንተ መልካም ልጅ ነህ የጎደኛ ጥግ ነህ ለጎደኛህ ለማርቆስ የምትወዳት እህትህን አሳልፈህ ብዙ መስዋእትነትን የከፈልክ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ፅጌየድግልሊጅZ
    @ፅጌየድግልሊጅZ 9 месяцев назад +81

    ካሜራ አማናቹ ሁሌም ከናተ አተለዩት

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 9 месяцев назад +9

    ቤተክርስቴያን ደረሰ ሲል ደስ አለኝ ❤ 🎉🎉🎉

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 9 месяцев назад +226

    _እኔ የታየኝ ማህተባቹ ነው የኔ ባለ ማህተባችዬ ደሰሰሰ ሰሉ ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ዉቦችዬ✝️💜_

    • @rew6664
      @rew6664 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤ስያምሩ

    • @eexx5392
      @eexx5392 9 месяцев назад +1

      አወ ያምራሉ ማህተባቸውማ ሊያሳብደኝ ነው በስደት 😂

    • @ugyugyytgty9690
      @ugyugyytgty9690 9 месяцев назад

      ሲያምረ ደሞ መሰቀሉ

    • @starcall9965
      @starcall9965 9 месяцев назад

      ማሽአላሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሳምራዊትየክርስቶስልጅ
      @ሳምራዊትየክርስቶስልጅ 9 месяцев назад

      የኔ ባለ ማተቦች ስወዳቸውኮ😍😍😍😍😍😍

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 9 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሁሉንም ሳትለይ በአንድ ለይ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 9 месяцев назад +66

    አይ ማርቆስ አሳቀኝ ልጁ ምን አለዉ ሲሉ የጭንቅላት ሀብታም ነዉ በላቸዉ በጣም ያስቃል አቦ ይመቻቹ👏👍

  • @sonysony-lk5ft
    @sonysony-lk5ft 9 месяцев назад +29

    ካሚራ ማኑሥ የምትሉ በላክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ 9 месяцев назад +24

    ዊናየ ልዩ ነዉ እሚል ማነዉ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 9 месяцев назад +3

    እኛም ደስ ብሎናል በሰላም ብቅ ስላልክ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 9 месяцев назад +134

    የረመዳን ስራ እዴት እያረጋችሁ ነው ቅመሞችየ🌹😍👍

  • @tseditsedi9936
    @tseditsedi9936 9 месяцев назад +4

    ዋዉ ባለማዕተቦች ስታምሩ በቤቱ ያኑራችሁ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 месяцев назад +98

    ከጋሸየ ቤት በሩጫ የመጣ ማነው አንደኛ ነኝ ለዊና
    😊 በቃ ከመዳም ስራ ጋር አለን የመዳም ቅመሞች😢

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 3 месяца назад +1

    የጓደኝነት ጥግ የማይባችሁ አቤት መመረቅ😘😘😘😘😘😘

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 9 месяцев назад +92

    ከምን በላይ የአንገታቸው መኃተብ ነው እኔ ደስ እሚለኝ
    በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አሳብ
    / መጻፈ መክበብ ምዕ ፲፪ _ ፩ /

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 месяцев назад +1

      ደምሬኚ ሬ

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 9 месяцев назад

      አንቺ እራሱ ተባረኪ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 9 месяцев назад

      @@MahletDgg አሜን አሜን አሜን

    • @mita7976
      @mita7976 9 месяцев назад

      ቲሽ ጣኦት 😏😏😏

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 9 месяцев назад

      @@mita7976 ማስተዋሉን ይስጥህ ወንድምአለም

  • @lamlamየማርያምልጅ
    @lamlamየማርያምልጅ 9 месяцев назад +2

    ሰታምሩ በስማማ ደግሞ መስቀላችሁ ጋ ዉበቱን ደፋባችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 9 месяцев назад +30

    እስኪ ዊይናን 50 ሺ እናስገባው❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 9 месяцев назад +4

    አምስት የቡታጀራ ወፎች አይለያቹ ፍቅራቹ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ🎉🎉

  • @empeta8373
    @empeta8373 9 месяцев назад +38

    ደስ ስትሉ ከምንም በላይ ማህተብ አቸው ነው ደስስ የሚለኝ እመብርሀን ትጠብቃችሁ የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤❤❤

  • @jejjdur1806
    @jejjdur1806 8 месяцев назад +1

    ዊናምርጥሰው

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 9 месяцев назад +22

    *_የምር ስታምሩ ውዶቼ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ባለ ማህተቦች 🥰❤️_*

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 9 месяцев назад +3

    እኔም ልመርቅሽ እህታችን ደስታሽ ሙሉ ይሁን አሜን ታምራላችሁ ❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 9 месяцев назад +37

    የልብ ጓደኛ እኮ ልዩ ሥጦታ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 9 месяцев назад +1

    የማሀተባችው ነገር እኔ ማሀተባቹህ ነው እሚታየይ የእኔ ተዋሕዶወች ሰወዳቹሁ የድንግል ማርያም ልጆች በቤቱ ያፅናቹሁ 😘❤❤😘❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 9 месяцев назад +32

    ተው ግን በምታምኑት 100አስገቡት ይህንን ምስኩን ልጂ ምን ይከፈልበታ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 9 месяцев назад

      በጣም😢❤

    • @mesimoges-p8s
      @mesimoges-p8s 9 месяцев назад

      እሺ የዉነት አይከፈልበት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemesoratube9648
      @alemesoratube9648 9 месяцев назад

      ewunate new❤❤❤

    • @DameEtuyoutube
      @DameEtuyoutube 9 месяцев назад

      Unet nw inesgeba ye wina temelkachoch be mulu please inesgeba

    • @DameEtuyoutube
      @DameEtuyoutube 9 месяцев назад

      ❤❤❤

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 9 месяцев назад +4

    ዊናዬ አትጥፋብን ❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በወጣ ይተካ

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb 9 месяцев назад +39

    መታደል ነው ቤተክርስትያን ደርሶአል በቤቱ ያፅናችው ወደ ቤተእግዚያብሔር እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ እለኝ በቤቱ ያፅናችው

  • @ealsa
    @ealsa 9 месяцев назад +19

    ዊናዬ ድንግል ትጠብቃችሁ አትለያችሁ የኔዉዶች የማርያም ልጆች ስታስቀኑ

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 9 месяцев назад +22

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ እስልምና ይዋፍቃችሁ

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb 6 месяцев назад

      መጀመሪያ አላህማነው😅

    • @JeruJehrr
      @JeruJehrr 6 месяцев назад +2

      አላህ ማለት አንች እኔን የፈጠረ ነው❤❤​@@FEee-mi6kb

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 5 месяцев назад

      ​@@JeruJehrr100%

    • @NaimaNaima-d1s
      @NaimaNaima-d1s 3 месяца назад

      አላህ ሱበአነ ወተአላ ማለት አንችን የፈጠረ አምላክ ነው ደደም ማንኛውም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው አንችም ታውቂያለሽ

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 9 месяцев назад +56

    ወይኔ መስቀላቹህ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ሂዋና መስቀልህስ

    • @mulu5
      @mulu5 9 месяцев назад +3

      በዉስጥ ነዉ

    • @HanaTesfayeyeArsemawa-m1o
      @HanaTesfayeyeArsemawa-m1o 6 месяцев назад

      Wuy mareyamn golto new mitayew meskelachew❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 9 месяцев назад +1

    እግዝአብሐር የተመሰገን😢😢😢😢😢😢😢 ወድማችን❤❤

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 9 месяцев назад +16

    መልካምና ጥሩ ስነምግባር ያላችው በጣም የምዎዳችው ኢትዮጵያዊ የዘመናችን ወጣቶች የኦርቶዶክስ ልጆች ፍቅርንና ሰላምን የምናይባችው በጣም አከብራችዋለው

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 5 месяцев назад

    ዊና እናስቀድሳለን ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ ስታምሩ ቸሩ መድሃኒያለም በቤቱ ያፅናችሁ🙏❤❤❤

  • @Ashutube1998
    @Ashutube1998 8 месяцев назад +2

    እናት ሰዎ ምን አስባቹ ነው እናተን እያየን እንዋል ካላቹ በሉ በርቱ ይመቻቹ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 9 месяцев назад +1

    የኔ ባለማህተቦች ኑሪልን🙏🙏🙏🙏እንዴ እንደምታምሩ🙏🙏😍😍😍😍

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j 9 месяцев назад +24

    እነዚህን አበቦች እንደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤❤በላይክ
    ዊናዬ ውድ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይብዛልን

  • @ዜድየመካነሰላሟ
    @ዜድየመካነሰላሟ 9 месяцев назад +1

    ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ አሜን፫❤🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 месяцев назад +1

    ማሻ አለህ አምሮበቹሀል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 месяцев назад +32

    እውነት ለመናገር እኛ ሴቶች እንደዚ ተደዋውለን እፈልግሻለው ብንባባል መልሳችን የሚሆነው
    ወይኔ አይመቸኝም
    ወይኔ ማዘር ልወጣ አሰጠኝም
    ወይኔ የምኤድበት አለኝ
    ወንዶችግን ደስ የሚሉት ባይመቻቸው እንኳን እንደምንም ተጠበውም ቢሆን ይመጣሉ ❤❤❤❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 9 месяцев назад +1

    ዋው ስታምሩ የኔ ባለማህተቦች ስወዳችሁ ❤All brothers💐💃💓

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 месяцев назад +11

    ማህተባችሁ ከጭዋነታችሁ ጋር እዴት እደሚያምርባንሁ❤❤❤❤❤

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 9 месяцев назад +1

    ስወዳችሁ የኔ ባለማህተቦች እግዚአብሔር ክክፍ ይጠብቃችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 9 месяцев назад +3

    ውውውውዋ በጣም ያምርል የኔ ቆንጅች እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውንድምች 💕💕💕💕💕💋💋💋💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍👍👍

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ይስታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም 🫶

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 9 месяцев назад +17

    አይለያቺሁ ከአይን ያውጣቺሁ ዊናየ የሰው ዘር በአሁኑሰአት ወጣቱ በጫት አልቆ እናተቨ በስራ ጎዴኝነታቺሁን አላህ ያጠክረው ዊናየ አተንና ሄሉን እናታቺሁን በሰላም ያገናኞቺሁ ❤❤❤

  • @helenshifera9108
    @helenshifera9108 9 месяцев назад +1

    እመ አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @ኪያኬ21
    @ኪያኬ21 9 месяцев назад +9

    ባይገርማቹ መጀመሪያ ያየሁት ማህተባቹነው ማርያምን በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ ❤❤❤❤❤

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ፍቅርን እደ ሽማ ያብዛላችሁ❤❤

  • @amsal-nt1fl
    @amsal-nt1fl 9 месяцев назад +16

    ማህተባቹ የኔ ባለ ማህተባችዬ ደሰሰሰ ሰሉ ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ ዉቦችዬ❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 месяцев назад

      ደምሬኚ ዉደ

    • @amsal-nt1fl
      @amsal-nt1fl 9 месяцев назад

      @@ekramtube6423 ምን ልደምርሽ ወይም ልደምርህ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 месяцев назад

    ምሀተባቱሁን ሳየውእዴት ደስ እዴሚለኝ ወንድምቸ እግዚ አብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 9 месяцев назад +2

    ኳስ ተጫዋች መሰላችሁ ነጭልብስ በጣም ነው የምወደው ግን የኢትዩ አፈር ሲነካው ቡል ነው የሚል

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 9 месяцев назад +1

    ወድሞቸሥታምሩእመቤቴእድሜልካችሁንአይለያችሁልጆቻችሁምከናንተይማሩበሀይማኖታችሁምአክራሪየመቤቴልጆች

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do 9 месяцев назад +8

    ጓድኝነት ይህነው በጣም ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @masterali3563
    @masterali3563 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመናቹህን ይባርክ. የሰጠሽው እህታችን መልካም አደርግሽ አስቀድሱ በሉ❤❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 9 месяцев назад +3

    ታድላችሁ እናስቀድስ ስትሉ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃችሁ መተባችሁ መስቀላችሁ ሁሉነገራችሁ እኔ እንጃ በምን ልግለፃችሁ ብቻ ልዬ ናችሁ ፍቅራችሁ ብዚት ይበል❤❤❤

  • @mesimoges-p8s
    @mesimoges-p8s 9 месяцев назад +2

    የቡታጀራ ባለማህተቦቺ💗❤💔💗💗💗💗💗💗💔💔💗💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @fantayegi3647
    @fantayegi3647 9 месяцев назад +8

    በመቤቴ ማህቸባቸዉ እንዴት እንደደመቁ I,Love,them,too❤❤❤❤❤

  • @KemilaTesfaw
    @KemilaTesfaw 7 месяцев назад +2

    ማሻላህ ማሻላህ

  • @noriahabashi
    @noriahabashi 8 месяцев назад +3

    እንዴት እንደምታመርት እንዴትም እንደምዳቹሁ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹሁ ማርያም አሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @busnishapapayo
    @busnishapapayo 9 месяцев назад +1

    ፍቅር ይሆናቸው ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤❤

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 9 месяцев назад +7

    ዋዉ ስታምሩ እኮ የኔ ዉቦች❤❤❤❤የዘሬ ደሞ ይለያል እስት የዌና አድነቆች በለይክ አሰዩኝ ❤❤❤❤❤❤❤ቦታዉ ደሞ ስያምርርርርርርርርርር❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 9 месяцев назад +1

    እውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 9 месяцев назад +7

    ዋው የኔ ውዶቼ ስወዳቺሁ ዊናዬ ምርጥ ሰው የምር ትለያላቺሁ ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ አይለያቺሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @NejmaMuhammed
    @NejmaMuhammed 9 месяцев назад +2

    Andja yemr amerobachuhale telyalachu wina yena yewah fetari yalasebkewun yesthe yeha new ygadejnet teg

  • @alsaedi319
    @alsaedi319 9 месяцев назад +22

    የኔ ፍልቅልቅ ወንድም ከሁሉም ትለያለህ ከምር የወንድምነት ፍቅርህ ለሰው ያለህ ክብር አስተሳሰብህ ብቻ ቃሌ የለኝም አንተን የምገልፅበት ፈጣሪ እረፈፈ

  • @FerawtFerawtbe-ei2ye
    @FerawtFerawtbe-ei2ye 9 месяцев назад +1

    ገብርኤልን እንዴት እድምታምር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 9 месяцев назад +3

    የኔ ባለ ምሀተቦች ምሀተባችሁ ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ስደት ስመጣ መንገድ ላይ ተበጠሰብኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አድቀን ተለይቶኝ አያቅም ነበር ምሀተብ አሁን ግን 5 አመቴ ምሀተብ የለኝም🥺 አምላኬ ስደቱን በቃ በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ⛪️🤲🥰

    • @muslimbookambamravimukku3498
      @muslimbookambamravimukku3498 9 месяцев назад +1

      የት ነሽ ሳዉዲ ከሁንሽ እኔ እልክልሻለሁ ዉዴ😢😢😢

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 9 месяцев назад

    ውይ እንዴት እንደምወዳችሁ አትቀናኑም ያንዱን አንዱ እያደነቀ❤❤❤❤

  • @heyatmelaku40
    @heyatmelaku40 9 месяцев назад +6

    ውዲ እህቶቸ ስራ እደት አረጎቹሆል አይዞቹሁ ከባዲ ስራ የምሰሩ አላህ ቅዋውን ይወፋቃቹሁ

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 9 месяцев назад +2

    ዊና የ ትዛዝ ነዉ አትጥፊ ቶቶሎ ና እደ ሀምሌና ነሀሴ ብቅ እልም አትበል ትናፈቃለህ

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 9 месяцев назад +17

    ወይኔ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ዊናዬ ስወድህ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 9 месяцев назад +2

    በአረብ ሀገር. የምትሰሩ እህቶቼ የረመዳ. ስራ እንዴት ነህ ነው?
    በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይርዳን
    ዊና ብሩክ ማርቆስ ኤፍሬም ቤኬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ አይለያችሁ ዊና ማህተብ እድርግ ቅዳሴ ስትሉ አስቀናችሁ እኔ እጣኑ እንኳን ካሸተትሁ 9 አመት ሆነኝ ብቻ ተመስገን ለሁሉም ግዜ አለው

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 9 месяцев назад +23

    ዋው ኢንፎርም ለብሶ ነው ሚስት የሚያመጡት የኔ የጭንቅላት ሃብታም ሰው ነው የሚፈልገው ዝም ብሎ መኪና ያለው አልፈልግም ሀብታም ጭቅጭቅ

  • @absabs9609
    @absabs9609 6 месяцев назад +1

    እኔግን አንድነገር ልናገር ቆይ ሁሉም ሰፈርዉሥጥ ነዉድ ሢፍዴለዴሉ የሚዉሉት ማለቴ አድኛቸዉም እሩቅቦታነዉ የለሁት እርሻ ሄጃለሁ አልመጣም የሚል የለም ክክክ ታዘብኳችሁ የሰፈሬልጆች ሰዉ ታሞኳን አሥባት ለማዋጣት አይገኙም በተረፈ እወዳችሁአለሁ ኑሩልኝ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 9 месяцев назад +9

    መሸ አለህ ደስ ስትሉ የአለህ ምን አለበት እኔ እደዚ አይነት ገደኘ በገኝ ጀግኖች በርቱ አይለየቹ ወድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው ምታምሩት ወድሞቼ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 9 месяцев назад +4

    ስታምሩ አይለያቹህ ተከባብራቹህ ኑሩ

  • @gsfgdfgdt492
    @gsfgdfgdt492 9 месяцев назад

    ዊነዬ የኔ ውብድም ኑርልኝ የምርጥዋ የሄሉ ወንድም ሁለችሁንም ውድድ አረገቹሀለው

  • @HxggHdhh
    @HxggHdhh 9 месяцев назад +6

    የኔ ውዶች የጓደኝነት ጥግ እናተጋ አለ ማሻ አላህ በጣም ደሥ ትላላችሁ ወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 9 месяцев назад +1

    በስማም ስያመራችሁ ፈጣሪ ይጠብቀ 🥰❤️

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 9 месяцев назад +5

    ዊናን እንደኔ ማነው እሚወደው ወንድሜ ይመስለኛል❤
    የተዋህዶ እንቁወች እስኪ ኣምሳ ሽ እናስገባው አይከፈልበትም

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 месяцев назад

    ዊናዬ. ፍቅር. ደስ የምትሉ ወጣቶች. ቡታጂራን በረታ ያዋኮት. እንክዋንም አወኬችሁ

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 9 месяцев назад +10

    ጓድኝነት ይህነው በጣም ደሰ ሰትሉ ሰውዳቹሁ ባለማተቦች እሰኪ እምትወዷቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔዉዶቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምልኣትየማርያምልጅነኝ
    @ምልኣትየማርያምልጅነኝ 9 месяцев назад +7

    ማርክ@ኤፋ@ብሩኬ@ዊና@@ሁላቹ ብጣም እዳቹዋለሁ❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 9 месяцев назад

    የጎደኝነት ጥግ በጣምነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ,,ለቤካ ይቱብ ከፈቱለት በተረፈ እግዚአብሔር ፍቃራችሁን ያብዛላችሁ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 9 месяцев назад +5

    እፍ እኔም ተደሰትኩ በናተ ደስታ ሁሌም ደስ ይበላቹ ዊናዬ❤❤❤❤

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 9 месяцев назад

    ዊና ከአባትህ ከህትህ የሰላም ህይወት ጤና እንድትኗሩ የዘወትር ፀሏቴ ነው እስከ ጏደኟችህ ይመችህ👍👍

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 9 месяцев назад +30

    ማህተባችሁ በስመአብ ❤❤❤ ዊና እንደነሱ አይነት መስቀል እሰር😊

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 9 месяцев назад

      አለዉ እህትዬ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 9 месяцев назад

      አረ መስቀልም ማማረጥ ጀመራቹ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 9 месяцев назад

      አንዳይነት ኢንፎርም መሰለሽ

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 9 месяцев назад

      @@loveጉራጌ ጠራሁሽ ???

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf 9 месяцев назад +1

    እመብረሀንን ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ ❤❤❤

  • @AAA-mu4uv
    @AAA-mu4uv 9 месяцев назад +4

    የኔወንድሞችሥወዳችሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @selima4387
    @selima4387 9 месяцев назад

    ደሥእሚልጥምረታችሁንለዘላለምያቆይላችሁ