💦ማርክ የኔ እናተ ነገር አበቃ🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 месяцев назад +563

    የእነዚህን ጓድኛሞች የምትወዱ እስኪ 😍😘

    • @ROZinaRo
      @ROZinaRo 8 месяцев назад

      የማነዉ ግን በአሏህ የአብርሽ ነው እዳቱልኝ በፍቅር ቤትም አይቸዉለዉ የማን ነው

    • @MakayiBelete
      @MakayiBelete 8 месяцев назад

      አብርሽ አይደለም በሱ ስም የተከፈተ ነዉ ​@@ROZinaRo

    • @SalamAddis-ou2cx
      @SalamAddis-ou2cx 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @zanetza3064
      @zanetza3064 8 месяцев назад

      ​@@ROZinaRoአይደለም 🎉

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 8 месяцев назад +1

      ​@@ROZinaRoኧረ አይደለም ፌክ ነው ሌላ ሰው በስሙ ከፍተው ነው የስ አይደለም አብዙት ለላይክ መሰብሰቢያ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 8 месяцев назад +16

    ብሩኬግን ደስ የሚል ልጂነዉ ላድኛቸዉም አላዳላ ዝብሎ ያዳምጣቸዋል መጨረሻላይ ያመዋል የሚለዉ ነገር የኔአባት ማርክና ዊና የስራችሁን ቡራየ አይዞህ😂😂

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 3 месяца назад

      እውጀት እኮ ነው

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 8 месяцев назад +378

    ከ4 አመት የሰደት ቆይታ ቡሓላ ነገ ወረ አገሬ ልገባ ነው
    ሰላም ጊቢ በሉኝ

    • @HanaTsegu
      @HanaTsegu 8 месяцев назад +7

      በሰላም ግብ አህቴ ❤️😘😘😘😘

    • @ZemzemNurya
      @ZemzemNurya 8 месяцев назад +4

      ሰላም ግቢ ለኛም ዱአ አድረጊ

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 8 месяцев назад

      ሰላምግቢ ዉዷ

    • @RecoWeloyewa
      @RecoWeloyewa 8 месяцев назад

      ሰላም ግቢ ውድ ❤❤❤

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 8 месяцев назад

      በሰላም ግብው❤❤❤

  • @HanaGetahun-e1x
    @HanaGetahun-e1x 8 месяцев назад +43

    ዊናዬ አስደነገጣችሁን እኳንም ፕራንክ ሆነ😂😂😂 የዊና አድናቄወች እስኪ ላይክ መቶ ሺ ዊናዬን ብራየን ኤፍዬን እስኪ❤❤❤❤

  • @lulubintendris
    @lulubintendris 8 месяцев назад +362

    የቡታጅራን ልጆች የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 8 месяцев назад +2

      ቡትዬ አለሜ❤❤❤

    • @Semiraየቱብሰሚራየቱብ
      @Semiraየቱብሰሚራየቱብ 8 месяцев назад +3

      አላህ ይውደዳቹ እኛም እንወዳቹ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genet_tube
      @genet_tube 8 месяцев назад +1

      ደመርኝ እስክ በማርያም ምስክን የመዳን ስራተኛ ነኝ

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @wLove-j3o
      @wLove-j3o 8 месяцев назад

      እኔ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 месяцев назад +11

    ማርያምን ርሱን አይቼ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ውይ የማዳም ቅመሞችን አታሰደንግጡን

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 8 месяцев назад +178

    ዊይናን 50k እናስገባዉ የምትሉ🎉🎉🎉🎉

    • @FatimaFatima-hz8wi
      @FatimaFatima-hz8wi 8 месяцев назад

      ያያሉ ግን ሠብ አያደርጉትም

    • @Alem-sw9hm
      @Alem-sw9hm 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 месяцев назад +16

    🎉🎉 ብሩኬ ልጄ በጣም ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ።። ይሄ ፍቅራችሁ የማያረጅ የማይጠፋ ይሁን ። እናንተ ጓደኛ አትባሉም ወንድማማቾች እንጂ።።ሁሌም ሳቅ አይለያችሁ።።።።

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 8 месяцев назад +344

    ብሩኬ የወንዶች የበላይ ነዉ የምትሉ እስኪ😍😍

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 8 месяцев назад

      እውነት ቡሩክ የሚዋደድ ሳው ne🥰🥰🥰

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 8 месяцев назад

      እኔ በጣም ነው የምወደው

    • @faimafai2232
      @faimafai2232 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw 8 месяцев назад +1

      ኦኦ አላካርት😂😂😂

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 8 месяцев назад +10

      😂ማንም ከማንም በላይ አይደለም😮

  • @CharaMai
    @CharaMai 8 месяцев назад +31

    ቡርኬን እና ውይናን ማርክን ሂሉንን የምትወዱ ደስስትሉ ፈጣሪ እዳይለያያችሁ መቸምቢሆን 😘😘😘👍👍👍👍💞💞💞💞❤❤❤❤

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd 8 месяцев назад +84

    ሰላም የኔ ውድ የመዳም ቅመሞች❤ላይክ አርጉና አስደስቱኝ 🧡

  • @saraethiopian8686
    @saraethiopian8686 8 месяцев назад +62

    ወድሞቼ አትማሉ እባካችሁ የእግዚአብሔርን ስም በከቱ አትጥሩ በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 7 месяцев назад

      በትክክል እኔም ልል ነበር 😢 የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አታንሱ ኮ ነው ያለው በናታችሁ ታገሱ 10 ኮ ነው እግዚአብሔር ያለው እግዚኦ መሃረና ክርስቶት 🤲

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 месяцев назад +292

    ዊናን ማርኬን እና ሄለንን የምትወዱ ብቻ እስኪ በላይክ👍👍

    • @عليعلي-و4ع9ض
      @عليعلي-و4ع9ض 8 месяцев назад

      አኔ

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 8 месяцев назад +1

      ቀላልእንወዳቸዋለን❤❤❤እርግትያሉ እዴእርኮ❤❤❤❤❤

    • @fatumamohamad1707
      @fatumamohamad1707 6 месяцев назад

      ሁላችሁንም እኖዳቹሀለን ከስደት መልስ ሀገራችሁ እመጣለሁ ቡታጅራ

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina 6 месяцев назад

      @@fatumamohamad1707 ሀገርሽ ብታጀራነውዴ

  • @Mesi-d8s
    @Mesi-d8s 8 месяцев назад +15

    ምርጥ ወንድማማችነት የሚታይበት እናተ መሀል ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 8 месяцев назад +94

    እርእሱን አይቶ እደኔ የደነገጠ ማነዉ😢😢

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 8 месяцев назад +1

      እንድህ አይነት ርዕስ ስታይ ጠርጥሪ ፕራንክ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 8 месяцев назад +1

      ወላሒ ከባዲነው እርዕሱ

    • @NaimaNaim-o8z
      @NaimaNaim-o8z 8 месяцев назад

      እኔ በጣም አዝኘነበር ወላሂ❤❤❤😢😢😢😮😮😮

    • @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ
      @ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ 7 месяцев назад

      ​@@MadinhRrበጣም ነዉ የደነገጥሁት ከባድነዉ

    • @RahmatRahmath-ne3yz
      @RahmatRahmath-ne3yz 7 месяцев назад +1

      የኔዉዶች

  • @hshsjejwjw1257
    @hshsjejwjw1257 8 месяцев назад +4

    ዉድ የስደት እህት ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገርሁሉ ሀሣብችሁን አሳክቶላችሁ ሀገራችሁላይ ፈታብላችሁ ለመኖር ያብቃችሁ እኔም የሥደቷ ከርታታነኝ ሀሣብሽን ይሙላልሽ በሉኝ

  • @እዩቲtube
    @እዩቲtube 8 месяцев назад +62

    ዊናዬን የምትወዱ እህቶቼ ❤❤❤አሳዩኝ እጃቹን
    በስደት ክፉ አይንካን

  • @AhgDhg-fy6p
    @AhgDhg-fy6p 8 месяцев назад +33

    😮 እግዚአብሔር ያሉ ቀልድ ምን ማለት ነው ሰው እኮ የፈጣሪን ሱም የጠራ አይቀልድም ቀጥተኛ መንገድ የምራችሁ❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 месяцев назад +110

    ዊና ወንድሜ የኔ ገራገር❤❤❤

    • @Nabihat-r7y
      @Nabihat-r7y 8 месяцев назад

      buraye😢❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 8 месяцев назад

      ❤❤❤😢

    • @hananhasen-c1y
      @hananhasen-c1y 8 месяцев назад

      የኔ❤❤❤

    • @Zuzunb-z90710
      @Zuzunb-z90710 8 месяцев назад

      መርክን ነበር እንደዚህ ሆድ እስክብሶው ድረስ ማስጨነቅ አልረሰሁለትም በለፈው ልጅ አገኘሁ ብሎ ከእናንተ አልፎ እኛን ፕራንክ አደረገን የምር ደስስስስ ብሎኝ ነበር ለማሳደግ ተስመሙ የወር ወጭ እሸፍናለሁ እያልኩ ብቻዬን ከረሴ ጋር ስወያይ ቆይቼ😢😢 እኔ የማዳም አምቡላንስ አንዴ እሷን አድርሼያት ተመልሳ መጠች እያልኩ ኮቴዋን ስጠባባቅ አይቼው ፕራንክ ነው ብሎ አረፈ😅😅😅😅😅

    • @AnnoyedCougar-bm5ld
      @AnnoyedCougar-bm5ld 8 месяцев назад

      Dd\​@@Zuzunb-z90710

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 8 месяцев назад +7

    ብሩኬ የደበረው ይመስላል የኔ ወንድም መዝናናት ፈልጓል እኔም ጉዞ እወዳለሁ ጥሎብኝ

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 8 месяцев назад +100

    ዊና ደስ ከሚለኝ ፀባይ እህቱን ሲወዳት ❤❤❤

    • @felekugelaye6750
      @felekugelaye6750 8 месяцев назад

      Betam metadel nw

    • @Nddje-c8h
      @Nddje-c8h 8 месяцев назад +2

      በሂወት አለህ ግን ናቲ❤

    • @UserUser-nt7yv
      @UserUser-nt7yv 8 месяцев назад +2

      ናት ምኖ ጣፋቹ??

    • @AngelEtp-c8o
      @AngelEtp-c8o 8 месяцев назад +1

      ናቲ በሂወት አለህ ምነውተሰወርክ

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 8 месяцев назад +1

      ናቲ አለህ ግን

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 8 месяцев назад +22

    እስቴ ዊናን ቡሩክን ኢፈሬምን 100መቶሺ እናስገባቸው ከልባቸው ምረጥ ጎደኛሞች ናቸው

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 8 месяцев назад +76

    ዊናችንን 50k እነስገባው

    • @genet_tube
      @genet_tube 8 месяцев назад

      እረ እኔም ፕልስ ደሙርኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 8 месяцев назад

      አበረታቱኝ እኔን 100ልለመሙላት እደት እደደከመኝ አይይይይይይ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🥰🥰

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 месяцев назад +18

    በሐሰት አትማሉ😢
    በተረፈ እወዳችዋለው ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 8 месяцев назад +67

    እኔ ሀጋሬ ስማጣ ሁለቹም እቤታ ነው የምጋብዛቹ የርግልሽ በሉኝ

    • @wubayehuwubayehu
      @wubayehuwubayehu 8 месяцев назад

      yarglish wedy

    • @kalkidantrfe
      @kalkidantrfe 7 месяцев назад

      ያርግልሽ የኔ ዉድ እኔ እራሱ ባገኛቸዉ ደስ ነዉ የሚለኝ❤❤❤❤❤

    • @KemeriyaAhemd
      @KemeriyaAhemd 7 месяцев назад

      እኔንም?😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 7 месяцев назад

      @@KemeriyaAhemd መርሀባ ቤቴ ክፉት ነው

  • @axsumawittigraweyti3970
    @axsumawittigraweyti3970 8 месяцев назад +6

    ኣትማሉ እባካቹ ባልሆነ ነገር ብሩክ ልባም ወንድሜ

  • @GurshaGursha-q6m
    @GurshaGursha-q6m 8 месяцев назад +21

    ዊና ለፕራክ ብለህ እግዚአብሔርን አትበል😮😮😮😮😮 በተረፊ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 8 месяцев назад +3

    ብሩኬ ከምር አሳዘነኝ ማርያምን በጭንቀት ልሞት አይዞን ደግሞ እስክ አርባምንጭ ህዱና ተዝናኑና ልያችሁ ፆሙ ስፈታ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 8 месяцев назад +184

    ብሩክ እና ሀይሚ መጋባት አለባቸዉ ድምፅ አሰሙ የማዳም ቅመሞች😂😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😜😜😜

    • @ዜድሻየናቷ
      @ዜድሻየናቷ 8 месяцев назад +3

      ይሠማልን ልልነበር😢😂😂😂😂😂

    • @binalefart2799
      @binalefart2799 8 месяцев назад +5

      ሰይጣን ነሽ የወንድሙን ፍቅረኛ የምታጋቢ ሰይጣን ለቀልድም ብለሽ ጽፈሽው ከሆነ እንድህ ብለሽ መፃፍ አለበረብሽም ከንቱ❌

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 8 месяцев назад

      ሄሉዬ 😂😂😂😂😂😂

    • @halima7993
      @halima7993 8 месяцев назад

      ምን ሰለሆነቺ ሌላ ሴት ሙሌቶ

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 8 месяцев назад +4

    ማነው ከቡታጂራ ልጆች በፍቅር የተጠመደ🎉🎉

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 8 месяцев назад +62

    😢😢😢😢ርዕስ አይቶ የደነገጠው ማነው ልቤ በድንጋጤ ተሰበሬ እርዕሱ ብቻ😢

    • @irikrir538
      @irikrir538 8 месяцев назад +1

      እኔ😢😢😢

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 8 месяцев назад +1

      በጣም እኔ እራሱ

    • @Ruta688
      @Ruta688 8 месяцев назад +1

      እኔ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад +3

      የነሡ ነገርአቃለው 😂😂ማፊ ድንጋጤ😂😂😮

    • @SamsungA-s9b
      @SamsungA-s9b 8 месяцев назад +1

      አረ እኔም 😢

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 8 месяцев назад +2

    ማርክ ትንሽ ቢወፍር በጣም ያምራል❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያችሁ👌👌👌👌👌

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 8 месяцев назад +23

    እኔ ምላቹ አንድ ነገር ብቻ እግዚአብሔር ድንግል ከነ ልጇ ፍፃሚያችሁን ታሳምርላቹ

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 8 месяцев назад +3

    ዊናየ ስወድህ ማርክ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት❤❤❤❤❤❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 8 месяцев назад +3

    ብራዬ የኔ አባቴ ማርክ ዊናዬ ኑሩልኝ የኔ ዉዶች ክፉ አይንካቺ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ ስዎዳችሁ ♥️♥️♥️♥️

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 8 месяцев назад +7

    ዘና አደረጋችሁኝ 😂😂😂ይመቻችሁ ቡራየ ያጋጥማል ቻለይው ግን ፕራክ ስትደረግ ማየት ናፍቆኝ ነበር 😂😂😂😂

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 8 месяцев назад +8

    ቢኪ ግን ምስኪን ነው ግራ የተጋባ እኮ እውነት ጓደኝንት ጥግ ናቹ ብታጂራ ልጆች ግን ❤❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 8 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ሆይ በኢየሱስ ደም ሸፍናቸው የዚህ ዓለም ክፋት አያግኛቸው❤❤❤

  • @Fነኝወሎየዋ-w8r
    @Fነኝወሎየዋ-w8r 8 месяцев назад +6

    የኔወድምብሩኬ አሣዘነኝ ፍቅራችሁለዘላለም ሥታሥቀኑ

  • @Alsi84
    @Alsi84 8 месяцев назад +3

    የተመታችሁ እውነት መስሎኝ እርእሱን ሳይ መደንገጤ ጎደኝኘታችሁ እኮ በጣም ነው የምንወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 8 месяцев назад +16

    _ለብራንክ ብላቹ እግዝኣብሔር እንደዚህ ኣትበሉ🙏ዶሞ ፈጣሪ ይጠብቃቹዠ💚💚_

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 8 месяцев назад +1

    ዊና ምርጥ ሰው ምስጊን ቡርኬ ግን ጓደኝነታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 8 месяцев назад +3

    ምርጦች በአሁኑ ጊዜ እናንተን ማየቴ ድስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ውዶቼ ብሩኬ በጣም አሳዘንከኝ እኔ የደነገጥኩት እርእሱ ላይነበር

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 8 месяцев назад +1

    ወላሂ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ምርጥሰው ናችሁ የምር❤❤❤

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 8 месяцев назад +10

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ሶስታችሁንም ግን ለምን በውሸት እግዚአብሄርን ትላላችሁ ነውር ነው ዊናየ ላንተ ክብር አለኝ ግን አስተካክል አትማል እሺ ብራየ ምርጥ የጓደኛ ጥግ ነክ ቀጥልበት ማርኬ ንግግርክ ጥሩ ነው ቀጥልበት በተረፈ በርቱ ያው አስተያየት መስጠት ግድ ነው👍👍👈👈👌👌

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 8 месяцев назад +1

    አረ በሰላሴ ሰም አረ እግዚአብሔርን አትበት ዊና እንዴ ቀልዲ ቀልዲ ነዉ በእግዚአብሔር ግን ቀልዲ የለም
    ዊና በእዉት በጣሚ ነዉ እምወደህ እማክብርህ❤

  • @meditube147
    @meditube147 8 месяцев назад +15

    ዊና ምርጥ ስው 50k እናሰገባው❤❤❤

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe 7 месяцев назад +2

    ቡራዬ የኔ አባት እንዴት እንዳሳዘነኝም😢ሁለቱም ጥለዉት ሲሔዱ እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂😂😂

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 8 месяцев назад +34

    ኧረ ተው ቡታጅራወች እንደው ቃና ፊልም ሆናችሁብን እኮ ዩቱብ የምገባው ቡታጅራወችን ለማየት ነው ቶቶሎ ኑ እስኪ እስኪ ዉይናንና ብሩኬን 50ሺ እናሥገባቸው ተባብረን ✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @Zuzunb-z90710
    @Zuzunb-z90710 8 месяцев назад

    መርክን ነበር እንደዚህ ሆድ እስክብሶው ድረስ ማስጨነቅ አልረሰሁለትም በለፈው ልጅ አገኘሁ ብሎ ከእናንተ አልፎ እኛን ፕራንክ አደረገን የምር ደስስስስ ብሎኝ ነበር ለማሳደግ ተስመሙ የወር ወጭ እሸፍናለሁ እያልኩ ብቻዬን ከረሴ ጋር ስወያይ ቆይቼ😢😢 እኔ የማዳም አምቡላንስ አንዴ እሷን አድርሼያት ተመልሳ መጠች እያልኩ ኮቴዋን ስጠባባቅ አይቼው ፕራንክ ነው ብሎ አረፈ 😂😂😂እንደውም ዊናዬ እኔ ጋር ምርጥ አይድያ ነበረኝ ምን ዋጋ አለው😢 ማርኬን በከባዱ ተበቀሉልኝ እባካቹህ ልላምናቹ😅😅😅😅 መልስ እጠብቃለሁ እና ሄሉና ኤፈ ነፈቁኝ አድርሱልኝ በተረፈ የማርክን ነገር አደረ እያልኩ እዚህ ላብቀው 😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse 8 месяцев назад +4

    ወይኔ ማነዉ እደኔ መጀመራዉን አይቶ የደነገጠ እደዉ ስወዳቺሁ እኮ😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @merimengstu5228
    @merimengstu5228 7 месяцев назад +1

    እኔ ሁላቹንም እወዳችዋለው ቡሩኬን ግን በጣም ነው ምወደው እፈትወካ እየ ብሩክዬ ምዓረይ💕💕

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 8 месяцев назад +12

    ውይ ዊይና እዉነት መስሎኝ ልቤ ስጥቅ አለ እዉነት መስሎኝ😢
    እኳንም ፕራክ ሆነ😂

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 8 месяцев назад +2

    ብሩኬ ሲያሣዝን አባቴ

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 8 месяцев назад +12

    ግን ማነው እደኔ ከልቡ የሚወዳቸው ፍቅርኮ ናቸው ማሪያምን❤❤❤❤

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 8 месяцев назад +2

    እኔ ልሙት እንዴት እንዳስደነገጣችሁኝ በመድሀኒአለም ስም እናተ አትፈታተኑ ሰይጣን መምጫው አይታወቅም አደራ በመካከል መቀያየምኳ ቢፈጠር አደሪ ውሎ እንዳያድር የኔ ውዷች እወዳችኸለሁ

  • @gosd4545
    @gosd4545 8 месяцев назад +23

    ዛሬአደኛነኝ እምወዷቸውብቻ ላይክ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 5 месяцев назад

    Wenia endanata ayenate zare iateme yeholade iafekere tege iagadagenate hewenate enatalaye aiaho ayelaiachewe ❤❤❤❤❤fekere nachewe

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 8 месяцев назад +3

    ብሩኪ አሪፍ ጓደኛነው ለማንም አላደላ

  • @Rahmaali-p4b
    @Rahmaali-p4b 8 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ጎደኚነታችው ከልብ ነው ወላሂ እረጅም ፍቅር ከረጅም እድሜ ጋ አላህ ይስጣችሁ❤

  • @T9dg
    @T9dg 8 месяцев назад +6

    የቡታጅራን ልጆች የምትወዶቸዉ❤❤❤❤❤

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 7 месяцев назад +1

    ወይ ማርክ የፍቅር ሰዉ ወይ ዊና ሰዉ አክባሪ እኔ ከናተ ብዙ እየጠበኩህ ብትትን አለ እኮ💔😭 ልቤን ሰበራችሁት🖤💔

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 8 месяцев назад +12

    ዊና ከቻልክ እግዚያቤር ን አትበል ለፕራንክ 😊😊😊

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 8 месяцев назад +1

    ጓደኝነታችሁ መልካም ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያዝልቅላችሁ ነገር ግን በሀሰት አትማሉ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 8 месяцев назад +17

    የቡታጀራ ልጆች የሚወዳቸው በላይክ ያሳየኝ ❤❤❤❤🎉

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 8 месяцев назад +1

    Fekerachu yebezaa yen wudochi fetari kekifuu nagari Hulu yetebikachu❤❤❤❤❤❤❤❤ betami selyalchuu ekooo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 8 месяцев назад +19

    ኮሜታተሮች ግን በሠላም ነዉ???ፎቃዉ የጠገረራችሑን እየጠራችሑ ላይክ አድርጉ ስትሉ😂😂 በኮሜት ፈታ እደምልኮ😂❤❤❤❤ኮምቱ እኔ እያነበብኩ ፈታ 😂😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад +3

      እኔሞ ለኮመት ነው ምገባው😂ማፃፊ አልወድም ነበር😂😂😂😮😮

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 8 месяцев назад

      እኔም ብራንኩን እያየሁ ኮመንት ነው የማየው😂

    • @fatumaebarahim6138
      @fatumaebarahim6138 8 месяцев назад

      እኔም ነኝ ክክክክክ

  • @ايمانايمان-ع5ه
    @ايمانايمان-ع5ه 8 месяцев назад +1

    ብሩኬ የኔ አባት እኔ እሚገርመኝ የውይና ሣቅና ንደት ቶሎ እሚመጣው ነገር😂😂😂😂😂

  • @irikrir538
    @irikrir538 8 месяцев назад +10

    ማነዉ እደኔ እርፅሱን አይቶ የደነገጠ አይለያያቹህ የኔ ማሩች😊😊😊😊😊😊

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 8 месяцев назад +2

    ወላህ አስለቀሳችሁኘ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ እድህ ያለ ጎደኘ እፍልግ ነበር ግን የለኘም እማየ ልጅ ናት የኔ ጎደኘየ በአገር ሳለሁ እናቱ ሚዚው ነበር የሚሉኘ በስደት አንድት እህት አለይኘ ስደሳ እምስቅባት ስከፋ የማለቅስባት በቅርብ ካገር እገባለሁ እናቱ ሚዜው እባላለሁ ወይም ልጂ ሚዜው ለንባል በአላህ ፍቃድ

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 8 месяцев назад +1

      ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ይላል የእህት ጓደኛ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 8 месяцев назад +1

      @@ssaa8309 አወ ወላህ ደስ ይላል የእናትም ጎደኛ ደስ ይል ነበር ስደት ባይኖር እደ ነፍስ አንድት አንድት አሉኘ አንድት ልጀ አንድት እህት እማየም አንድት ናት እራሴም አንድት ነኘ አላህ በቅርብ አንድላይ ሆነን አራትችን ጎደኘ ሁነን የማይበትን ቅርብ ያርግልሽ በሉኘ

  • @ZhraZhra-j8u
    @ZhraZhra-j8u 8 месяцев назад +4

    ዊና እረ በውሸት እግዚአብሔር እረ ይደብራን😢😢😢ነውር ነው ከምወድህ ላይ ልጠላህ ነው

  • @Mersal-hp7um
    @Mersal-hp7um 6 месяцев назад +1

    መጀመሪያ ሳየውየእውነትተጣልተው መስሎኝመደገጤ😂😂😂😂😂

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 8 месяцев назад +12

    ማነው እደኔ እሚወዳቸው👍👍❤❤❤❤

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 8 месяцев назад

    ውይቡራየ በጣም አጨናናቃችሁት በመጀመሪያ እርእሱን ላይ በጣምነው የደነገጥኩት ከዛ ቡራ አሳዘነኝ ዊይይ❤❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 8 месяцев назад +15

    የመዳም ቅመሞች በሉ ዊና 50ሸኬይ እናሥገባዉ

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 8 месяцев назад +1

    የቡታጅራ ማሮች ❤❤❤❤

  • @ዜድወሎየዋ-ፈ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ፈ2ኰ 8 месяцев назад +5

    የአላህ ከራማየነው የተገፈፈው😢 ግን አልሃምዱሊላህ ቀልድነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውደታ እስከጀነት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 8 месяцев назад +1

    ውይይይይ እናተ ጎደኚነትማ በቀላል ተገር የሚበተን አደለም ዊናየ ማርክ አማችህንማ አክብር ክክ ፕራክ መሆኑ ደስ ብሎኛል ቡራየ የኔ የዋህ ዊይይይ ሳሳዚን❤

  • @Helen-e3i
    @Helen-e3i 8 месяцев назад +13

    እስኪ ዊናን ምትወዱ በቅንነት 100ሺ እናስገባው🥰🥰

  • @ZaharaNebiyu
    @ZaharaNebiyu 8 месяцев назад +2

    Winaye ላንተ ግጥም ነበረኝ መቼ ላነብልክ እንደፀፍኩልህ አለወቅም ❤😢😢😢😢😢

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 8 месяцев назад +6

    ከቡራ ደስ የሚለኝ ነገር ያምሃል ጤነኛ አደለህም የሚላት ነገር ስወድለት ቀጣይ ደሞ ቤካን እና efan ከሁለት አንዳቸው እረ ቤካን አንድ ቀን አርጉት ግን ግን ግን ተዉ

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ኣይላይች👏❤❤❤ ትግራይ ነኝ ግን በጣም በጣም ኖው ምወዳቹ❤❤❤ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቃች👏ከነ ጋሸጋ❤❤❤

  • @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
    @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 8 месяцев назад +6

    የሰፈሬ ልጆች ሁሌም በፋቅር ያአኑራቹ❤❤😅

  • @SolomonDesta-m3p
    @SolomonDesta-m3p 8 месяцев назад

    እናተ በጣም ልዩ ናቸው ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መጨረሻውን ያሳምራላቹ

  • @hawah1507
    @hawah1507 8 месяцев назад +4

    ፕራንክ ስትሰሩ ስሜታዊ ሆናቹ መሀላ ባትጠቀሙ ጥሩ ነው ።

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u 8 месяцев назад

    ወይኔ ብሩኬ የኔ የዋህ❤🎉 ይሻላል አላለም እኔ ላተ እንደት እንደከፋኝ የምር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 8 месяцев назад +6

    የጓደኝነት ጥግ❤❤❤ መጀመሪያውን አይቶ እንዴኔ የደነገጠ😢😢

  • @SanitSanit-mt9th
    @SanitSanit-mt9th 8 месяцев назад +1

    በ ምርጀመርይ ደነገቱክውይን 💔😰pirank sihon des biloynal 💕💕💕

  • @Hiwi-you
    @Hiwi-you 8 месяцев назад +8

    1ኛ ነኝ 1000 ላይክ

  • @onedaytube
    @onedaytube 4 месяца назад

    ይሄ አስቀያሚ ፕራንክ ነው ዛሬ ቋሚ ሆኖ ያራራቃቹ የምር ያማል እናንተን ወደኋላ ዞሬ ባየሁና በሰማኋቹ ቁጥር ያመኛል

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 8 месяцев назад +6

    ዊ ብሩኬን አተስጨንቁት

  • @misgee-q5w
    @misgee-q5w 8 месяцев назад +1

    ዊን አምሳ. 50K Go ቢሮ 🎉🎉

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 8 месяцев назад +16

    እኔ ግን የሚምሉት ነገር ምንም አይመቸኝም እፍ ለብር ተብሎ 😢😢😢😢😢😢

  • @SalamHabsha
    @SalamHabsha 7 месяцев назад +1

    እኔ ትግሬ ነኝ ግን በጣም ነው ምወዳቹ
    ፍቅር የሆናቹ ልጆች በናንተ ምክንያት
    ብታጁራ ማየት እፈልጋለው በሰላም ሰገባ ኣገሬ
    ሙኞቴ ነው🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DerbiBacheya
    @DerbiBacheya 8 месяцев назад +6

    Winaye yemitwodu like 👍 ❤

  • @የወሎቀበጥነኝ-መ4ፐ
    @የወሎቀበጥነኝ-መ4ፐ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔርን የሚባለው ነገር የት እደሚጠራ አታቅም

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 8 месяцев назад +10

    አይዞሽ ጋላተ አላሉም 🙄😂😂😂😂

    • @Rahwa-r21
      @Rahwa-r21 8 месяцев назад

      😂😂😂

  • @Cud0000Gudkonjo-si3to
    @Cud0000Gudkonjo-si3to 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ድምቀቶች🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 8 месяцев назад +5

    አቤት ፍቅር በቡታጅራ እንዴት ደሰ እንደምትሉ ፈጣሬ ይጠብቃቹሁ ዊናን እምትወዱ በተለይ ሳቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MEd595
      @MEd595 8 месяцев назад +1

      ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ

  • @alahamdullila
    @alahamdullila 7 месяцев назад +1

    የቡታጂራልጆች ወዶቹ ለፍቅር አደኛናቸው ሴቶቹ ግን 😂😂😂