Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

አባትነት ❤️ | ባለቤቴ ልጃችንን ጥላብኝ ሄደች | አባት ልጁን ለማሳደግ የከፈለው መስዋዕትነት | 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 авг 2024

Комментарии • 306

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 8 месяцев назад +126

    የመጀመሪያ ነኝ ግጩኝ ፈልጌዉ ነው 😂👍ወላሂ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም አባቴን ስለምወደዉ እንደ አባቴ ነው የሚመስሉኝ 😢😢

    • @wxzlli
      @wxzlli 8 месяцев назад +6

      እውነት ነው 💔💔

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 8 месяцев назад +6

      ገጭቼሻለሁ ዜድ

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 8 месяцев назад +4

      ❤🤲🙏🏻

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 8 месяцев назад

      @@user-zp7fy8tt6s ሽኩራን 😍❤

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 8 месяцев назад +9

      እኔሥ ወላሂ የኔን ልጂ ይዛለችጂ እናቴን ብጠይቅና ልጁን ብትይዝለት ብየ ነበር ግን ጤና የላትም ያረቤ አላህ ይርዳው ሥንቱ ልጂ ይፈልጋል ይሂንን የመሠለ ልጂ ትታ ትጠፍለች😥

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 8 месяцев назад +37

    እንዴት ጀግና አባት እናትም ነህ ፈጣሪም ይወድሀል ባላደራው ጋ ጣለህ ተመስገን በእውነት መታገዝ ያስፈልግሀል
    የኔ ቆንጆ ህጻኑ ደሞ ቆንጅየ ያሳድግልህ ❤

  • @aliyaaliya2171
    @aliyaaliya2171 8 месяцев назад +29

    ይህን የመሠለ ልጅ ጥላ የጠፋቸው ምን አይነት ልብ ቢኖራት ነው ፋጣሪየ
    አይዞክ ወንድሜ ያልፋል

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 8 месяцев назад +50

    ጀግና አባት ነህ እንሻአላህ ነገ ሊላ ቀን ነው😥

    • @wxzlli
      @wxzlli 8 месяцев назад +7

      ትክክል ይነጋል 💔💔

  • @DianaGirmay-vo5xf
    @DianaGirmay-vo5xf 8 месяцев назад +38

    ኣይዞሆ የኔ ጀግና እውነትም ኣባት ነህ❤❤🎉

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 8 месяцев назад +20

    ወይይይይይይ አታልቅስ አባዬ የራሱ እድል አለዉ ልጅሕ በረከት ነዉ ጀግና አባት🎉❤

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x 8 месяцев назад +32

    አይዞህ ወድማች የማያልፍየለም አላህ በዝነቱ ይመልከተህ😢😢😢😢😢

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 3 месяца назад +6

    አይ ኢትዮጵያዬ ሁሉ የሚያለቅስብሽ ሀገር ሆንሽ አምላክ ይመልከትሽ፡፡ ጀግና አባት ነህ!

  • @eyobeshetu7879
    @eyobeshetu7879 8 месяцев назад +18

    ይህን ቪድዮ የምናይ እግዚአብሔር ይስጥሕ ወይም ሐዝኔታ ከምንግልፅ 10ወይም 50 ብር በአካውንቱ ብንልክለት ነገሩን እንለውጣለን።እኔ ልክለታለው እናንተስ??

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x 8 месяцев назад +40

    ውይ ልጁ እደት ደስእዳለው😢😢😢😢 ላይክ አድርጉ ፕራክቢሆን በሩጫትሰባበሩነበር ጉድ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 8 месяцев назад +18

    አይዞክ ወድም አለም ይክም ያልፍል ማጣት ክፈ ነው የደረሰበት ያቀዋል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +5

    ከልብህ አባት ነህ ወድሜ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ሌላውንመርዳት የሚችል አባትና ወድም ነው አይዞህ❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 4 месяца назад +2

    የልጆችህ እናት ከሁለተኛው ልጅህ ጋር በሰላም ተመልሳ ከጥፋትዋ ም ተምራ ይቅር ተባብላችሁ በሰላም ልጆቻችሁን ለማሳደግና የተሻለ ኑሮ ለመኖር እግዚያብሄር ለዛ ያብቃህ። እይዞህ ይህቀን ያልፋል።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 8 месяцев назад +17

    አይዞህ ነገ ሌላ ቀን አለ 😢😢😢😢😢

  • @user-vo6md1rf1x
    @user-vo6md1rf1x 8 месяцев назад +13

    የአላህ እናት እዴት ልጁዋን ጥላ ትሄደለች አደጋ ደርሶበት እደሆን

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 8 месяцев назад +1

      እረ እባክሽ እደት እናንጠፋው እኔም አሳቅፌው ጠፍቻለም የሁሉም የተለያየ ምክንያት አለው

    • @user-no5iy9us7q
      @user-no5iy9us7q 4 месяца назад +1

      ​@@user-bh5ph1bd1ደሞ ጥሩ እደሠራ ታወሪያለሺደ አረመኔ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 4 месяца назад

      አትሳደቢ ማን ኛው ሰው ወዶ አይደለም እልቅ ከደህና ጋ አገናኝኝ በይ እዚህ. እደሚለቅሰው መስሎሻል ወንዶች ከፍተዋል ጨክነዋል አሲድ እየደፋ አካለ ጎደሎ ማድረጋቸውን አታይም ልጁን ደግሞ ያሳድግ እኔ እምበላው የለኝም ሆ ምነው እኔ ቀድሜ ሩሄን ልጣው ተው ቱው የሰውን ታሪክ ሳታቁ አትፍረዱ ከዚህ ለቪድዎ እደሚለቅሰው ለሚስቱ ሚስኪን እሚሆንላት መሰለሽ እደ አይ ሴት ልጅ እኮ ትዳሮን ትወዳለች ባይመቸን እንጂ እኔ እዳች ተሳዳቢ አይደለሁም አልሀምዱሊላህ በህወቴም በዙ ስለተፈተኩ ያልደረሰበት ሰው በሰው ቤት ፈራጅ ነው አሉ​@@user-no5iy9us7q

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 4 месяца назад

      ​@@user-no5iy9us7qአሲድ ደፍቶ ከሚያበላሸኝ ብየ ነው ለሺደወ ነው እሚለቅሱት ሚስኪን መስለው ግን ስኪን ሁኖባት ይሆናል ትታ የጠፋችው ዝብለቅ አትግምፍረጅ ዎዶች እደሆኑ ጨካኝ ሁነዋል አያስፈልጉም 😢😢😢

    • @user-no5iy9us7q
      @user-no5iy9us7q 4 месяца назад +2

      @@user-bh5ph1bd1 ያረቢ በርግጥ በሰው ለመፍረድ ከባድነው በችጫማ ውስጥ እስካልሆኩ አልረዳም ግን ልጂሺ አይናፍቅሺም

  • @yerasew1
    @yerasew1 8 месяцев назад +7

    እባክህ ፈጣሪ እንደዚህ አይነትና በተመሳሳይ ሁኔታ የተቸገሩ ነገር ግን በመንፈስ ጠንካራም ሆኑ ተስፋ ያጡ ሰዎችን ለመርዳት አድለኝ። ይህንን የምልበት ምክንያት ስላሉኝ ነው። አዘንኩ ግን ማዘን ብቻውን ምን ያደርጋል? እባክህ ፈጣሪዬ...

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 3 месяца назад +1

    ውይ 😂😂😂😂አንተ ባላደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የስንቱን እንባ ተጋራህ ደግሞ ትህትናክ የወለደችክ እናት የተባረከች ናት እድሜ ይስጥልን ወንድማችን

  • @user-hj1nr4vv6k
    @user-hj1nr4vv6k 8 месяцев назад +3

    ወንድ ልጅ ሳለቅስ ግን አንጀት ይበላል 😰😰😰😰እግዚአብሂር ይስጥህ ባለ አደራው ተባረክ ለሰጭውቹም ጨምሮ ይስጣቸው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +3

    ደሞ ወጣት ነህ ደሞ አባትም እናትም ሁሉ ነገር ነህ አይዞህ ጀጥና ነህ ነገ ሌላ ቀን ነው ወድሜ❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 8 месяцев назад +2

    በስማኣም ወድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ነው ኣጄቴ የበላኝ ለልጁ ለማሳደግ ብሎ ጎቦዝ ነው ጅግናኣ ነው

  • @user-og6eq3ly9m
    @user-og6eq3ly9m 8 месяцев назад +7

    የኔ አባት ጀግና ነህ እንርዳዋለን

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 4 месяца назад +1

    ተስፋ አደርጋለሁ የልጆችህ እናት ከሁለተኛው ልጅህ ጋራ በሰላም ተመልሳ ታርቃችሁ እሷም ከጥፋትዋ ተምራ ልጆቻችሁን በሰላም ለማሳደግ ያብቃህ። እይዞህ ይህቀን ያልፋል።

  • @Ambassel
    @Ambassel 8 месяцев назад +1

    አንዳንድ ጨካኝ የሃበሻ ሴቶች አሉ ቢሆንም ማን አንደ ሃበሻ እናት❤እግዚአብሔር ትልቅ ነው!

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 8 месяцев назад +4

    ወላሂ ጀግና አባት ነህ አሽብር ያልፋል ❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 8 месяцев назад +20

    😢አዝናለሁ ሴት ልጅ ወዳ በታሪክ ልጇን ጥላ አትሄድም ደርሶብኛል የተጎዳችዉ ልቧን የሰበረዉ ነገር አለ በርግጥ ዘመድ ከሌለዉ ጥላ መሄድ አልነበረም አደጋ ደርሶባት እንዳይሆን እርጉዝ ሆና ወዳ አጠፋም 😢😢ፎቶዋ ይለቀቅ አደጋ ደርሶባት ወይ ታፍና እንዳይሆን አይዞህ ወንድም

  • @Lily_Gabriel
    @Lily_Gabriel 8 месяцев назад +3

    አንጀቴን የበላኝ አባት ክፉ ቀንህ አልፎ በማየቴ ደስ ብሎኛል❤

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h Месяц назад

    የኔ ጌታ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልችልም😭😭😭😭😭😭 ።ባላደራው እግዚያብሄር በሄድክበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 8 месяцев назад +6

    አይዞሽ ወንድሜ ጸልይ. እግዚኣብሄር አለ

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 8 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር እምላክ ካንተ ጋር ይሁን ውንድሜ 😢😢😢😢

  • @user-nt9ys8es2d
    @user-nt9ys8es2d 8 месяцев назад +3

    ከልብህ አባት ነህ መልካም እድል እዲገጥምህ ምኞቴ ነው አላህ ኸይሩን ይሻልህ😢

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 8 месяцев назад +8

    የወንዶች ጀግና ነህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад

    ኡፍ የኔ አባት ተባረክ የኔ ቅን ሰው ባላደራው እመቤቴ በኪነጥበቡ ያሳድግልህ❤🎉

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v 4 месяца назад +1

    ለምን ጥላህ ሂደች አልልህም የሆነችውን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ግን መልካም ጀግና. ብርቱ. ወድና አባት. አተነህ. አላህ ይጠብቅህ

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 8 месяцев назад +2

    ቀረባት እንዲህ ያለ ጀግና አባል አይዛህ አባየ😢

  • @freedom8691
    @freedom8691 8 месяцев назад +5

    This kind of men needs to be support the most. He’s a loving dad with his All ability to help raise his kid, specially in this age, when they are toddler is extra hard, I feel for him I wish him all the best he’s young he can change his life l.

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 8 месяцев назад +6

    ጀግና አበት ነህ አብሽር የልፈል

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i 29 дней назад

    እግዚአብሔር በሰዎች አድሮ ነው የሚረዳው ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 8 месяцев назад +5

    Yezih Emba Yabes Fetari smu Ybarek

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አልፎላችሁ ፈገግ ብላችሁ ስላየሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤

  • @yeshiharegbeyen9098
    @yeshiharegbeyen9098 8 месяцев назад +3

    አይዞህ ጌታ የሱስ ይረዳኃል

  • @user-lj2bm7gz7b
    @user-lj2bm7gz7b 8 месяцев назад +7

    God bless you for the blessing you are doing.Amen ! ❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ብርቱ ዓባት ነህ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 8 месяцев назад +4

    Chru Egziabeher Yredahal Ayzoh

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Месяц назад +1

    እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢አጄቴን በላኝ ጀግናነሕወድሜ😢😢😢

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 3 месяца назад

    ባላደራው እግዚአብሔር አገልግሎትህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልክ እድለኛ ሰው ነህ በእውነት

  • @mitikuaweke9726
    @mitikuaweke9726 8 месяцев назад +3

    በፈጣሪ ሁሉም ያልፋል 100%√√√√√√√

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 8 месяцев назад +2

    አይዞህ:ወድማችን:አታልቅስ:ነገበልጅህ:ያልፍልሀል:እኛአባታችን:ልጅ ሆነን:ጥሎንጠፋ:እናታችን:ወድምሴትም:ሆናአሳደገችን:ይሔውዛሬ:ቅብርርአርገን:እያኖራትነው:ፈጣሪይመስገን:ብሰደድም:አይቆጨኝም

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Месяц назад

    እፍፍ በጣም ያማል እናት ልጇን እንደት ትጥላለች
    ግን በጣም ቢከብድም ሊያልፍ ይችላል

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 11 дней назад

    የኔ አባት እፃኑ እዴትያየዋል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 8 месяцев назад +2

    የኔዘርባባልጁ ሲያምር አብሽር ወድሜ ያልፋል ልጅየራሱ ሪዝቅ አለው አላህ ይድረስልህ እናቲቱግን እንደት አንጀቷ ቆረጠላት ስንቱ በልጅ ፍላጎት እየተሰቃየ ደግሞ እርጉዝናት ሲል ለሷም አዘንኩላት አላህ ለሁላችሁም ኸይሩነሸ ይሻ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Месяц назад

    የልጁ እናት ከመጣች ደስ ይላል ግን ብር ሲያጣ ከሸሸችው ሲያገኝ ከቀረበችው እቺ ለወደፊቱም አጠቅምም

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 4 месяца назад

    ውይይይይ ይህስ ይለያል ጀግና አባት ነህ ግን እናትዬው በሰላም አይመስለኝም እንዲህ ድንገት ምንም ሳትይዝ ወጥታ የቀረችው በዛ ላይ 6ወር ነብሰጡር 😢😢😢

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Месяц назад

    እደት ጨካኝ ብኮው የልጁ እናት😢😢😢

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 8 месяцев назад +5

    እኔን

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 4 месяца назад

    አዞህ ሁሉም ያልፋል ልጅህንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ ጎበዝ ነህ በርታ❤❤❤ ባላደራው ወድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Месяц назад

    እናቱ አሁንም እርጉዝ ነች ብሏል ትፈለግ የኑሮ ውድነት ሳይሆን አይቀርም ያለያያቸው

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Месяц назад

    አይ ማጣት እህህ ትልቁን ትንሽ ያረገዋል ባላደራዉ አላህ ይጠብቅህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ😢😢😢😢

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k Месяц назад

    አሁን.ለይ.ልጁ.አድግ.አነቴ.ነፈቀቸኝ.እየለ.ነአሁን.ለይ.ጡሩ.ውኔተ.ለይ.የለው.ሰወ.እተበበረው.ነው

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 8 месяцев назад +4

    እሥከዛሬ መሥማት የሰለቸን ወንዶች ልጆቻቸውን በእናቶቻቸው ላይ በክደትም በጭካኔም እየጣሉባቸው ሲሄዱ ብቻዋን ያለረዳት ለማሳደግ የምትከፍለውን ዋጋ ነበር አንዲት ጀግና ዛሬ ተገኘች ለምን ሴት ብቻ ወንድም ያልቅሥ እንጂ

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Месяц назад

    የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልህ አይዞህ😢

  • @tinawa56
    @tinawa56 8 месяцев назад +1

    በደንብ ብትንከባከብህ አትሄድም ነበር ጥቅሟን እይ የናተ ድንፋታ ሴት ላይ ነው አማረሀት ነው እንጂ በልጆቿ አትጨክንም ቅመስ ስቃይዋን እቤት ስትሆን እቃ መስላህ ይሆን

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 4 месяца назад +1

    😭😭😭 ወላሂ አልችልም እንድህ አይነት ወላሂ አስለቀሰኝ ልጁ

  • @ZEDOMAN-d4r
    @ZEDOMAN-d4r 27 дней назад

    ጀግና ኣባት

  • @saratube8487
    @saratube8487 28 дней назад

    የኔ አባት😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍ😢😢😢

  • @Skz14391
    @Skz14391 3 месяца назад

    ባለአደራው ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጅም አድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 8 месяцев назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን በእውነት በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ😢😢😢

  • @user-kl1ey7ef2f
    @user-kl1ey7ef2f Месяц назад

    አይዞን ወንድማችን ❤❤😢😢

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 8 месяцев назад +2

    thank u

  • @sirajzenuba6104
    @sirajzenuba6104 8 месяцев назад +4

    😢😢it hurts just to listen to this😢 may Allah help you and your son and make it easy for you😢😢

  • @ZelalemBerhanu-tw2pd
    @ZelalemBerhanu-tw2pd Месяц назад

    Yes you are very right being a Mother is very great now you are a Mother and the sametime you are a great Father.

  • @mulugetaghile8738
    @mulugetaghile8738 8 месяцев назад +2

    God bless you and your son brother.

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Месяц назад

    አባትዬዉን አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ ዛሬ ጊዜ ወንዶች ነበር ልጂ ጥለዉባቸዉ እሚሄዱት እሴቶች ላይ

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 8 месяцев назад +2

    አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @cgf8399
    @cgf8399 8 месяцев назад +1

    ጀግናአባትነህአብሽርሁሉምለበጎነዉያልፋል እእህህህህወንዶችአባትነትንከዚህጀግናአባትተማሩ እየወለዳችሁ እምትከዱ ኑኑእዚህእዪ አባትይሂነዉ እናቱ እንድትአስቻላት አአይይይይባላደራዉ መልካምስዉነህበረታ አይማጣት አይሀገሪ ህዝብሺ በጦርነትበችግርተፈተነ ስላምለሀገራችንይጣልን

  • @zadargosha
    @zadargosha 27 дней назад

    የኔ ጀግና አባት😢😢😢😢😢

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Месяц назад

    እደት አጀቴን እደበላኝ እድህም ምርጥ አባት አለ😢😢😢

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 8 месяцев назад +2

    Yene Abat ere atalkis wendem alem uffeey Lijehnm Allah yasadeglih.

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 8 месяцев назад +1

    ባለአደራውና ብር የምትሰጡ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ:: ግን አንድ በጎ ምክር አለኝ:: ቪዲዮው ላይ ለምን ፊታቸውን አትከልልላቸውም? ከድህነታቸው የበለጠ የድሀነታቸውን ፊታቸውን ለአለም እያሳዩ ማስተዋወቅ ሌላ የሚያሸማቅቅና የሰብአዊነት ክብራቸውን መግፈፍ ነው:: ዘመናቸውን ሁሉ በዩቱብ ላይ በዚህ በድህነት ቪዲዮ እንዲታዩ ማድረግ በፈጣሪም ፊት ትክክል አይመስለንም:: ስለዚህ ቪዲዮውን ኤዲት በማድረግ የሁሉንም ፊታቸውን ሸፍንላቸው:: እናመሰግናለን::

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 3 месяца назад

      እህቴ ከሰው እይታ የእግዚአብሔር እይታ ይበልጣል የሆዳቸውን አይቶ እረዳት የሚልክላቸው እርሱ ባለቤቱ ነው
      ይሔ ቢታይም ችግር የለው
      ድህነት እኮ እፍረት አይደለም
      ሌብነት ነው እንጅ መጥፎ
      እንደውም የበለጥ ሲታዩ ነው ደጋፊ የሚያገኙት😢😢

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 месяца назад

    ደግ ወገኖቼ ባላችሁበት ዘመናቹህ ብሩክ ካላቹህ አካፍላቹሀልና ለወጣቶች ያለኝ ምክር ልጅ ለመዉለድ አቸኩሉ

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 5 месяцев назад

    እኔ አላምንም ለምን እንደሆኑኩኝ ስላለነው አንዷ በልጇ ስትለምን ሄጄ ልረዳት ሞክሬ እሺ ልጀሽን አምጫት ብሏት አላመጣትም አለች ዮቱብላይ አለ እዮት ካላመነችሁ እነት ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች ልጀም ምን እንዳለች ታውቃላችሁ እኔም መሽነት እፍልጋለሁ እንደጎደኞቼ አለች አነትም ልጄ ሽንት የምትሽነው በቱቦነው አለች መለመኛ አላህን ፍሩ በእውነት እንለምን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 8 месяцев назад +1

    ሰላም አባቴ በወነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩሰው ነህበጠም 🤲🤲🤲🌹🌹🌹📚📚📚🙏

  • @user-fd3ij5mt5s
    @user-fd3ij5mt5s 29 дней назад

    አታለቅስ አባታችን

  • @user-lb5kx2ex8f
    @user-lb5kx2ex8f 8 месяцев назад +3

    ምንአለ በድብቅ ብትረዱ ከካሜራ ጀርባ ማጣት ክፉው

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Месяц назад

    ልጅህን ለሰዉ እዳሰጥ ዛሬ ሰዉ አይታመንም የፈጠረዉ ያሳድገዋል የተቻለህን አድርግለት

  • @Lubaba-r6t
    @Lubaba-r6t 9 дней назад

    የኔ አባት

  • @BereketDegu-fg4sw
    @BereketDegu-fg4sw 4 месяца назад

    ወንድ ልጅ ሲያልስ ይከብዳል

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 8 месяцев назад

    እርኩስ መንፈስ ነው እህኔ ከልጇም ከአንተም ያራቃት ወዳ አይደለም

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 8 месяцев назад +1

    አበሳ ነህ አይዞህ አላህ ይርዳህ እንዴት ነዉ መርዳት የምንረዳዉ እስኪ መጨረሻዉን ልስማ

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤God bless you

  • @aberasherko1014
    @aberasherko1014 29 дней назад

    Waaqayyoo Bekadhaa Obboleessa koo uuuffffee Bayyee nama Gaddisisa😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +1

    ወድሜንንን አይዞህ ወድም አለሜ አይዞህ ሁሉንም ትደርሳለህ❤❤❤

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 8 месяцев назад +1

    አይዞህ ወድሞ ዱኒያ ፈተና ናት

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 8 месяцев назад +2

    ተባረኩ❤

  • @HayatHayat-oj2eu
    @HayatHayat-oj2eu Месяц назад

    ይገባቸዋል. ወዶች

  • @tubetube6868
    @tubetube6868 8 месяцев назад +2

    እፍፍ😢😢😢 በጣምነው የሚያሳዝነው የኔባት

  • @meryem1143
    @meryem1143 Месяц назад

    እስኪ የባለ አደራው ሽልክ ምታውቁ ስጡኝ

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 8 месяцев назад

    አባትነት ኧህህ ያልፋል አይዞህ ወንድሜ እመአምላክ ትከተልህ❤❤💔💔💔

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 8 месяцев назад

    ያርህማን ወንድሜ አይዞህ በርታ እሳም አላህ ይጠብቃት ና ችግር ጠፍቶ በመልካም ነገር የምትገናኙ ያርጋችሁ እሳም እኛ የማናወቀው ችግር ገጥማት ይኖናልና አትዘንባት 😢😢😢

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 8 месяцев назад +2

    ወየዉ እህ አይ እንዱኒያ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 11 дней назад

    ወድልጅ ሲአዝን በጣምአጀት ይበላል😢😢😢😢😢