የሀዘን ቀኔ አልፏል አሁን ሚልየነር ሆኛለው 🥰 | የዚህን ሰው ታሪክ አይቶ ያላዘነ የለም | ባለአደራው | baladeraw | 🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 554

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ Год назад +190

    ማነዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MsBirani
    @MsBirani Год назад +116

    በጣም የሚያኮራኝ ነገር አንደ የኢትዮብያ ህዝብ መሳይ የትም አይገኝም ያአላህ አገራችን ሰላም አረገው

  • @wxzlli
    @wxzlli Год назад +96

    ጀግና አባት ነህ ይገባሃል👍👍 እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን ደስታህ በመመለሱ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ለሰጡት በእጥፉ ይስጣቸው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 Год назад +51

    በመልካምነት የተባበሩ ስማቸው የተጠቀሰም ያልተጠቀሰም ፈጣሪ ለዘመናት ይባርካቸው❤
    ሰው ሲቸገር ማየት የማይችል የዋህ ሰው ሁሉ እድሜው ይርዘም። ❤
    ባለአደራው የአደራህን ውጤት ስላየህ እንኳን ደስ አለህ።❤

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 5 месяцев назад +2

    ዋዉ❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Год назад +21

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ለዚህ አበቃህ ❤ ወንድማችን ባላደራዉ እድሜና ጤናዉን ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @heucujejcue
    @heucujejcue Год назад +29

    ፈጣሪ ይስጣችሁ ባለ አደራው መዳሀኒ አለም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Год назад +21

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተማስገን ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ዕድመኹም ይባርኽ ወገናተይ ዘመንኹም እግዚአብሔር ይባርኽ ኩሉኹም ገበርቲ ሰናይ ✝️🙏🫶😘✨🕊️🕊️🕊️

  • @abay5630
    @abay5630 Год назад +19

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንተ ይገባሃል ያባቶች ምሳሌ ነህ እርጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ልጅህንም ያሳድግልህ የኔ ወንድም ባላደራው መንገድነህ በርታ ለሰጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርላችሁ❤❤❤🙏

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +11

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ቅዱስ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ነው የሚያለያዩንን የማይረቡ ሰዎች እምቢ ብለን በሽማግሌዎችና በሃይማኖት አባቶች ብንመራ ኢትዮጵያ ውስጥ እንጀራ ይዘንባል::

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Год назад +5

    አንቺ ኢትዮጵያየ ተስፋ እቆርጥብሽና ደግሞ እንደነዚ ደጋጎች ከብዙ ትንሽ የተባረኩ ሰዎች ስለሚገኙብሽ ደግሞ ባንቺ መፈጤሬ መታደሌ እላለሁ በእውነት ለምትረዱ ሁሉ በሀገሬ ገልጫቹ አለሁ

  • @aswasw4203
    @aswasw4203 9 месяцев назад +1

    ተመስገን ጌታየ እንደት ደስ እንዳለኝ
    ባለአደራው ወድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
    ለሰጭወችም በወጣው ይተካ ብሩክ ሁኑ ወገኖቸ !!!

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Год назад +10

    ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ወድሜ አተ በጣም ጀግና አባት ነህ ይገባሀል ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🙏❤️🌹

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Год назад +14

    እግዚኣብሄር. ይመስገን. ስለ. ሁሉ. ነገር. ንሱ. ብቻ. ነዚ. ኣድረሰ. እግዚኣብሄር. በመንገድ. ሰው. ይሰራል. ገንዘባችን. እግዚ ኣብሄር ይስታች ን መልክተኛ ገንዘቡ. የብዛል. ወንድሜ

  • @emanbintbaba1473
    @emanbintbaba1473 Год назад +6

    በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለህ በጣም አዝኘ ነበር መጀመሪያ ሳየው ኡፍፍፍ የሰው ልጅ አይጣ ወላሂ ለሰጭ አላህ አብዝቶ ይስጠው

  • @mrymm4581
    @mrymm4581 4 месяца назад

    ቅዱስ እንኮን ደስ አሌህ ማም ትግኝታሌች

  • @Amenn-ej8ne
    @Amenn-ej8ne 5 месяцев назад +1

    YENA MARE EGZABBER TEMESGEN DESSE YELALE .... TEMESGEN 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 10 месяцев назад +2

    እንዴት አልቅሸ ነበር እግዚአብሔር ደግ ነው።እንኳን እረዳህ ጌታ ለረዱህ ሁሉ ለምን አንድ ብር አትሆንም እግዚአብሔር ይባርካቸው።ግን ባለቤትህ ገንዘብ ስታገኝ መምጣቷ ትንሽ ጥንቃቁ ይቅርታ አካህዷንም አላውቅ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 9 месяцев назад

      በጣም ትክክል ነው አሁን መጣች ቢያጣ እንደገና ትታው ትሄዳለች

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 9 месяцев назад

      እርጉዝ እኮ ነበረች። ግራ ሲገባት ቢያንስ ራስዋንና ሆድዋ ውስጥ ያለውን ይዛ ሄደች። 👈

    • @yimam-q2v
      @yimam-q2v 5 месяцев назад

      ​@@addisababanazareth1525ቢሆንም ችግራን ችላ ልጆን ማሳደግ ነው በትዳር ስንኖርኮ ብዙ ነገር ችለን ነው

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Год назад +13

    መልካም አባት አይዞህ እግዝያብሔር ታሪክ ይቀይራል 🥺🙏🏽🙏🏽

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 5 месяцев назад +1

    Ebakesh Teweyauna Lejachehun Asadegu Yeker Beyew Lehitsanu Belesh Miskin Abat❤🙏❤🙏❤🙏

  • @tzm6910
    @tzm6910 Год назад +1

    ተባረክ መንገደኛው ከሰጢታወች ያንተ ማተብ ነፍስ ይበልጣል ። ዘመንህ ይባረክ ።

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 5 месяцев назад

    እግዛብሄር ይመስገን እግዛብሄር ይስጣቹ ጠንካራ አባት እውነት ጀግና ነው

  • @FfYy-fh4ms
    @FfYy-fh4ms Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንደዚህ ሆነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በባለፈ አብሬህ ነበር ያለቀስኩት ለሰጣችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላ ባለደራዉ ወንድማችን እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈጽምልህ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад +10

    እግዚአብሄር እንኳን እንባእን አበሰልህ ልጅህ ይደግልህ

  • @IMANMOHAMMED-j5v
    @IMANMOHAMMED-j5v 5 месяцев назад +1

    የረዱክ እረጅም እድሜ ይስጣቸው አንተም ጠንካራ አባት ነክ፡፡

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Год назад +4

    አልሀምዱሊላህ ደስታህን ማየት ያስደስታል

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 5 месяцев назад

    የአባት ልኩ ባንተ ይታያል ተባረክ የኔ ጀግና አባት ይሄንን ማር የሆነ ልጅ ያሣድግልህ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 5 месяцев назад

    እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ ጅግና አባት ነህ እግዚአቢሄር ያሳድግልህ❤❤❤❤

  • @SihamBezabh
    @SihamBezabh Год назад +2

    አብሽር ጀግና ጠንካራ አባት ነህ!!ሁሉም ያልፋል አይዞህ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ለሰጭወች እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ❤

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካኳን ደስ አለክ

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 месяцев назад +6

    እናንት ደጋግ የኢትዮጲያ ልጆች የቅድሥት ድንግል ማሪያም የአሥራት ሀገር ልጆች ሁሌም አንድነታችንን አብዞቶ ይሥጠን ።ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ፍቅሩን ያልብሠን።

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Год назад +5

    ባላደራው ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኑርልን

  • @munamuna-hd9wb
    @munamuna-hd9wb 9 месяцев назад +1

    ውይ ማርያምን እንዴት እንዳለቀስኩ ግን በቃ የለኝ አልሰጥህ ግን እመቤቴ እንኳን እንባህ አበሰችው አቦ የሰጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ አትረፍርፎ ይስጣችሁ

  • @NeimaSeit
    @NeimaSeit Год назад +2

    አብሬህ አልቅሸ ዛሬ ግን ደስ ስላለህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ከቤተሰብህ ጋ ረጅም እርሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ልበ ቀና እህት ወድ ሞቻችን በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Jemalalhbesh
    @Jemalalhbesh 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለህ🎉

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 5 месяцев назад

    እውነት ለዚህ ደርሰህ ማየት እንደት ደስ ይላል ስያለቅስ አስለቅሶኝ ነበር ያባት ጀግና በርታልን ባልተቤትህ ጋር ሁነህ ደሞ ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 5 месяцев назад +2

    ባላደራው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ታማኝ ሰው ማግኘት እየከበደ መጥታል አንተ ግን ዘርህ ይባረክ ፡ኢትዮጲያውያን ደግሞ ይሄ ነው የሚያምርብን አብሮ የሚበላ ህዝብ ነው ኢትዮጲያዊ ስለዚህ ሁላችንም እንደ ድሮአችን እንተባበር አንድ እንሁን ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለህዝባችን

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew 5 месяцев назад

    ባላደራው ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ቅን ሠው የሠው ጥግ😍እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 5 месяцев назад

    ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 7 месяцев назад

    ኡትዩጲያነታችን በዉነት ያኮራል ያጣን መርዳን ማሥደሠት እደት እደሚያሥደሥት እኮ ያረቢ የሠጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ልዩ ናችሁ

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ❤❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 5 месяцев назад

    እግዚአብሄርይመሥገን አገኘሀት በጣም ደስስስስአለኝ ተመሥገን አድላይሁናችሁ አደማያችሁ ተሥፋአለኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ባላደራው የኔወድም አተንም እኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የረዳህ ችግርህን ያሳለፈልህ እግዚአብሔር ይመስገን ሐሰጪ እግዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ይስጥልን አንተንም ባለ አደራው ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @amsalwrk
    @amsalwrk 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤እኳን ደስአለህ

  • @saratube8487
    @saratube8487 5 месяцев назад

    ባላደራው የኔመልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማምላክ ካተጋር ትሁን አሜን💚💛❤

  • @space71900
    @space71900 Год назад +2

    ባላደራው መቼም ላንተ ያለኝ ምሰጋና ። ፈጣሪ አንተንም ይርዳህ በእውነት

  • @fyry8481
    @fyry8481 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔርን አመስግን ወንድሜ✅

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 5 месяцев назад +1

    ትመሰጊን። አሜን

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Год назад +21

    አቤ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው ሰው ለመርዳት የእውነት ፍቅር የሆንን ነን

    • @azebweldu7852
      @azebweldu7852 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤ ብጣዕሚ ሰላም የውርደሉ ነዚ ምስኪን ህዝቢ 😢

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 5 месяцев назад

    ፈጣሬ ይመስገን የኔወዲም እኮንም ደስአለህ ምንግዜም ደስ ይበልህ🎉🎉🎉🎉 ልጂህም ይደግልህ🎉🎉🎉

  • @mametomeri
    @mametomeri Год назад +3

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ዴስ አለህ ወንድሜ አንተም አላህ ይስጥሕ እራስህን ጠብቅ ከልጅህም ጭምር

  • @zed8788
    @zed8788 Год назад +3

    አዬዞህ እግዚአብሔር የጨመርበት የልፋትህን አይቶ መሌሶ ያጣምራችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 5 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ ህዝባችን እኮ መልካምነቱ ተገልፆ አያልቅም ባለ አደራዉ እድሜህን ያርዝምልን ከጤና ከሀፍት ከፍቅር ከሰላም ጋር ያኑርህ ወንድማችን እኳን ደስ አለህ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል

  • @Loziyentube
    @Loziyentube Год назад +7

    እውነት ጀግና ነክ ከምንም በላይ ይቅር ባይነትክ ይቅር በላት ከ❤ ከ❤ ከ❤ ይቅር በላት ማን ያቃል ለግዜው ለአንተ መንገር ያልፈለገችው ቢኖርስ ይቅር ብለክ አብረክ ሁነክ ሌላ የምትረዳ ያርግክ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 5 месяцев назад

    በጣም ያሳዝን ነበር እርሜችሁ ይርዘም እሶንም አላህ ያስገኛት

  • @workaferahukebede1523
    @workaferahukebede1523 Год назад +4

    እሰይ እሰይ እሰይ አልልልልልል መድአነአለም ዘርህን እንደ ብሩ ያብዛዉ እሱ በየሄድክበት ጥላ ከሌላ ይሁንህ

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 5 месяцев назад

    እሰይ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤የባለፈውን ቢድወ አይቸ አልቅሸ ነበር አይዞህ በርታ። ባላደረው እመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    ባላድራው እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +6

    ጀግና አባት

  • @addislij3053
    @addislij3053 Год назад +2

    Elililililililileeee , God is good. !!!! ❤thank you to all those who donated.

  • @serkalemkura7400
    @serkalemkura7400 5 месяцев назад

    waw yalechibet taweke?😮betam desblognal❤❤❤❤

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባለአደራው❤❤❤

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 5 месяцев назад

    Koy Balebeten Agegnchstalewu Alalemnde Koy Lemn tadiya Yetalech😢❤❤❤

  • @Dhdusjjsjjs
    @Dhdusjjsjjs 5 месяцев назад

    Enkuan des aleh wendemachen
    Egziabher yemesgen!

  • @ልክክፍይክእክእ
    @ልክክፍይክእክእ 5 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም እናቱን አገኛት ❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GetachewMekore
    @GetachewMekore 5 месяцев назад

    ደስይላል ፈጣሪ ይሳድግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaalene241
    @martaalene241 11 месяцев назад

    አንተንም እንኳን ደሰ አለህ የባለ አደራው ትህትና የሚገርም ነው ተባረክ አደራ ከባ የመንፈሰ እዳ ነው በዚህ አጭበርባሪ ዘመን ይሄ የሚረዳው ሰው ሁሉ ዘር ሐይማኖት ሳይጠይቁ ነው ህዝቡ ፓለቲካ ባይኖር በፍቅር ይኖር ነበር በበረከቱ የተሳተፋችሁ በወጣ ይተካ ሰው ደሰ ሲለው የሚደሰት ምን ያህል የታደለ ነው

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ባላአደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @hebshawit
    @hebshawit 5 месяцев назад

    በጣም ነው የኳራሁባቹሁ ኢትዪ መሄኔ ትብብራችን ደስ ይላል ❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 5 месяцев назад

    ጀግና አባት ነህ ደስታ ይገባሀል ልጅህን አላህ ያሳድግልህ ለልጅህ ደስታ ስትል ምስትህን ከልብ ይቅር በላት

  • @emawayshtakele9325
    @emawayshtakele9325 5 месяцев назад

    ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን ክብርናምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ እንኳን እንባህ ታበሰልህ

  • @Amenn-ej8ne
    @Amenn-ej8ne 5 месяцев назад

    GEGNA ABATE NAHE EHE KONJYA LEGEHEN EGZABBER YASADEGAW 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Год назад

    በጣም ደስ ብሎኛል እዲ ደስ ስላለክ እኔም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ወንድም ባላደራው አተኮ ትለያለክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Baqalach
    @Baqalach 5 месяцев назад

    Egizabhere yimagane taberaku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 5 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ በመደሠትህ ተደሥቻለሁ ባላደራው ወንድማችን መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ
    ወንድሜ ልጅህን ለቁምነገር ያብቃልህ🎉🎉

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰጣችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ማነው እደኔ ብጣም ደስ ያለዉ 💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Год назад +3

    የሠዉልጂ እደተቸገረ አይቀርም የሰዉእጂ የግዜክፉየለዉም እማያልፍ ምንአለ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 8 месяцев назад

    የኔ አባት እህህህህ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ ማሻአላህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 5 месяцев назад

    እንካን ደስአለህ ወድሜ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 Год назад +3

    መታገስ ዋጋ አለው አላህከታጋሾችያርገን

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 5 месяцев назад

    Egziyabher yimesgen begenzebu demo sertehi telewitehi yasayen

  • @samyKhan-b1x
    @samyKhan-b1x 5 месяцев назад

    Temesgen 🙏🙏🙏

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 5 месяцев назад

    የኔአባትአባትነትህይለያል የኔጀግና አብሺርአይዞህ የማያልፍ ነገርየለምሁሉም ያልፈል

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 5 месяцев назад

    Agzabher yasdagak yane mar❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @FouzaGuye
    @FouzaGuye Год назад +1

    Ate yeberek lij ❤❤❤❤❤❤ egizabeheri yetebeq berata

  • @MasaratMasarat-x6s
    @MasaratMasarat-x6s 5 месяцев назад

    Bala beshi agetahali wowo dasi bolongali❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ወንድማችን እንባ ያበሳችሁ እግዚአብሔር ከሃጢአት በስተቀር ሃሳባችሁ ያሳካላችሁ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰጣችሁ ሰዌች እግዚአብሔር ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ ወድማችን ደግሞ በዚህ ብር ስራ ስራበት

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 5 месяцев назад

    ስለ ሁም እግዝአብሄር ይመስገን

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 5 месяцев назад

    ምርጥ አባት ነፍ አመት ኑሩልኝ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад +1

    ጀግና አባት እንኳን ደስስስስስ አለህ ወንድማችን❤❤❤