እናቷ አርፋብኝ ጎዳና ነው የምናድረው | አባትነት 🥰 | አባት ልጁን ለማሳደግ የከፈለው መስዋዕትነት 🥹 |የሚያሳዝን ታሪክ | ባለአደራው | baladeraw |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • እናቷ አርፋብኝ ጎዳና ነው የምናድረው | አባትነት 🥰 | አባት ልጁን ለማሳደግ የከፈለው መስዋዕትነት 🥹 |የሚያሳዝን ታሪክ | ባለአደራው | baladeraw |
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RUclips አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RUclips አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

Комментарии • 304

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 9 месяцев назад +64

    እኔን እየገረመኝ ያለው እንስፍስፍ አባቶች መኖራቸው ነው አይዞህ ወንድም ጀግና አባት

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 9 месяцев назад +3

      አሉ ሁሉም አይደሉም የኔም አባት ጀግና ና እርሩህ ነው እረጂም እድሜይስጥልኝ የኔ ውድ አባት❤❤❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 9 месяцев назад +93

    በአሁኑ ጊዜ ወልደው የሚከዱ ባሉበት ሰአት እዲህ አይነት አባት ማግኘት ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወዶሀል ፈጣሪ ይክስሀል የኢትዮጵያ ህዝ የዋህ ነው ይክስሀል መልካም አባት ❤

    • @user-jh9in6wh5t
      @user-jh9in6wh5t 9 месяцев назад +1

      ባላደራው

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 месяцев назад

      @fikir ወንድን ሳትወቅሺ አታመሰግኚም። ልጁን የማይወድ አባት የለም

  • @wxzlli
    @wxzlli 9 месяцев назад +72

    ባለአደራው እንኳን ሰላም መጣህ 🙏🙏🙏🙏የኔ ቅመም የሆነች ልጅ አባቷን በስስት አይኗ ነው የምታየው አባት እኮ ይለያል አይዞህ 💔💔💔😭😭😭😭😭ኣምላክ ፅናቱን ይስጥህ 🙏

    • @Yusef-op9wp
      @Yusef-op9wp 9 месяцев назад +5

      💔💔💔💔

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 5 месяцев назад

      ወላሂ በጣም አሥለቀሠችኝ

  • @mekonnenyoseph3467
    @mekonnenyoseph3467 9 месяцев назад +40

    አንተንና የረዳችውን ልጅ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ 9 месяцев назад +28

    የአላህ እንደው አላህየ ድህነትን ካገራችን አጥፍልን
    ሰላሙን መልስልን

  • @mawaysh
    @mawaysh 9 месяцев назад +19

    ወይኔ ዘንድሮ በማየው ሁሉ አልቅሼ አይኔ ሊጠፋ ነው 😢😢😢 ታሪክህየን እግዚአብሔር ይቀይረው ወንድማችን😢😢

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ 9 месяцев назад +22

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግልህ ያልታሰበውን ሲሳይ ይስጥህ ዋጋ እየከፈልክ የምትኖርላት ልጅ አድጋ አለሁልህ ትበልህ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 9 месяцев назад +72

    ዘንድሮ አልቅስን ልንሞት ነው 😢😢

    • @user-wh1us6rn8g
      @user-wh1us6rn8g 9 месяцев назад

      ewunwt net ewuuu fetariye wey are gobinen 🥲🥲🥲🥲🥲🥲

    • @loveyourself5058
      @loveyourself5058 9 месяцев назад

      Mech nw yemsekw

  • @user-kk3ss9ud8s
    @user-kk3ss9ud8s 9 месяцев назад +14

    አይዞህ ያልፋል
    ባለ አደራዉ የእዉነት ባለ አደራዉ መልካም ሠዉ

  • @user-qq5df9pu8p
    @user-qq5df9pu8p 9 месяцев назад +12

    የአላህ አላህ መልካሙን ይመረጥልን ያረብ ሀገርቺን ሰላምይሁንል ያረብ

  • @mdka8455
    @mdka8455 9 месяцев назад +12

    ሚሥኪን አባት ተከፍቶ ማየት ያማል እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ 9 месяцев назад +9

    አይዞህ የኔ አባት ሁሉም ያልፍን
    ባላደራው እድሜ ከጠና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
    የሰጠሽውም እህት የልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 месяцев назад +26

    አንጀት ሲበሉ😢😢 በተለይ ህፃኗ አባቷን አይን አይኑን ስታይ ሆድ ያባባል😢😢ታሪካቹን እግዚአብሔር ለውጦ በደስታ እንድናያቹ እመኛለሁ❤❤

    • @FatimaSaeed-ec1fo
      @FatimaSaeed-ec1fo 9 дней назад +1

      እኔ ራሱ ህጻኖናት ያሳዘነችኝ ከፋት ሲለቅስ አይን አይኑን አየች 😥😥😥

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 9 месяцев назад +14

    አባትነት የኔም አባት በድህነትጉኑ ነዉ ያሳደገን😭⛪🙏

  • @adinaalemu678
    @adinaalemu678 9 месяцев назад +6

    ሀዘን እና ማጣትን የታገለው ጀግና አባት ሌሎች ወንድሞችም ከዚህ ጀግና አባት እንትማሩ ተስፋ መቆረጥ የለባችሁም ሃዘን መከራ የነበረ ያለ እና የሚኖር ስለሆነ ማናችንም ያችን የመጨረሻዋን ጣፋጫን እስናገኝ እችን አለም እንሟገታት አይዞን

  • @wendywerku2911
    @wendywerku2911 9 месяцев назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ ባላደራው ሳላመሰግንህ ማለፍ አልችልም

  • @bababi4303
    @bababi4303 9 месяцев назад +13

    ፈጣሪ ደጋጎችን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 9 месяцев назад +2

    አይይ ስንት ጀግና አባት አለ❤

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 9 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ይባርካችሁ። ትውልዳችሁ ይባረክ።❤

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 9 месяцев назад +7

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ አባቷን አይናይኑን ስታይ ስታሳዝን አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥህ

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይባርካ(ች)ሁ ይህን ወንድም ከነል(ጁ) ለረዳ(ች)ሁት።

  • @hannakif26
    @hannakif26 4 месяца назад

    ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ በእጅ እቅፍ ድግፍ ያርግህ ከነ ልጅህ በርታልን ውድ አባት ነህ አንተ እግዚአብሔር ይወድሃል 🙏🏽💙💖

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 7 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍ ባላደራው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይቀድስህ ውለታህን ይክፈልህ ❤❤❤❤❤ አሜን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 3 месяца назад

    የኔ አባት አይዞህ አባቴ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ልጅክን ያሳድግልህ ባላደረው ላንተ ቃላት የለኝም ምንም አልልክም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @samiba8699
    @samiba8699 9 месяцев назад +3

    የኔ አባት አይዛህ አግዚአብሔር አለ ጀግና አባት❤❤❤❤😭😭😭

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 9 месяцев назад +6

    ለስዋ ስትል እየተንከራተትህ ነውና ጌታ ያሳድግልህ ጡዋሪ ቀባሪ ትሁንህ

    • @123e53
      @123e53 5 месяцев назад

      Amen

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 9 месяцев назад +5

    የኔ ከርታታ አላህ ያሳድግልህ አላህ እረዝቆን አላህ ይስጥህ

  • @kamelasultan372
    @kamelasultan372 9 месяцев назад +4

    እችን አበበ አለህ የሰድግልህ

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b 9 месяцев назад +5

    አባትነት😢😢💔💔

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 9 месяцев назад +15

    ተባበሩትና ኢቢኤሥ ላይ ይቅረብ

  • @user-vi4gh7kf7h
    @user-vi4gh7kf7h 9 месяцев назад +5

    አላህ ይጠብቅህ

  • @kamelasultan372
    @kamelasultan372 9 месяцев назад +4

    ከይዞን አለህ የሰድግልህ አለህ አስፍቶይስጥህ

  • @user-gq8sc6ys4q
    @user-gq8sc6ys4q 4 месяца назад +1

    የኒ እናት አባትዋን ሲያለቅስ አይንአይኑን ታያለች እባዋ መጣ ወላሂ አስለቀሰችኝ 😢 ይከብዳል አላህ ይርዳህ

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m 9 месяцев назад +3

    💔😥አመብርን የጎደለህን ትሙላልህ ኣባት ሲያለስ ይከብዳል

  • @user-bn7bn2kt8j
    @user-bn7bn2kt8j 9 месяцев назад +2

    የኔ አባት የኔ ከርታታ አላህ ሰብሩን ይስጥህ አባቴን መሰለኝ ኡፍፍ ባላ አደራው አላህ ኸይር ነገር ይሻልህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 месяцев назад +4

    የኔ ጌታ 😢😢😢😢😢

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 9 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ እደጊ እግዚአብሔር ይስጣቹ ደጋጎች

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 7 месяцев назад +3

    የኔ ወንድም 😢ልጅህ ፊት አታለቅስ ሀቢብቲ አላህ ይርዳህ😭😭

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f 4 месяца назад

    አንተም አባቴ ልብህን በጌታ በክርስቶስ ላይ ጣለው ይርዳህ !!!

  • @user-pj7ge7dh7w
    @user-pj7ge7dh7w 9 месяцев назад +4

    ያኔ እባት እይዛሆ

  • @user-hj1nr4vv6k
    @user-hj1nr4vv6k 9 месяцев назад +7

    ፈጣሪ ይስጥህ ለሠጭው ጨምሮ ጨማም ይስጣቸው

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 9 месяцев назад +2

    ለተቻገሩት ለሁሉም አላህ በረህማቱ ይዛንለቻው

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 9 месяцев назад +4

    ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ለብሶ የወጣ ሁሉ ተቸግሯል በተለይ የአዲስአበባ አበባ ነዋሪዎች ስለማያወሩ ነው

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 4 месяца назад

      ስንትትረፍቤትያላቸውምግብየሚደፎአሉለዝች አጭርዱኒያ ብንተጋገዝወድ ልጅ ሲያለቅስያማል

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 4 дня назад

    ሚስኪን አላህ ይርዳቹ ያረብ ሲያሳዝን

  • @user-jt9vv7sf2x
    @user-jt9vv7sf2x 9 месяцев назад +3

    የኔ ታማኝ አባት አይዞሽ

  • @user-dn7mm7up6v
    @user-dn7mm7up6v 9 месяцев назад +8

    💔💔💔ፍፍፍፍ አይዞን ወድም ያልፋል❤❤💔💔💔💔💔

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 месяцев назад +3

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል

  • @SddvMnc
    @SddvMnc 4 дня назад

    አሁን የት ደረሰ በአላህ ከወንድ ሴት ይበልጥ ጥበበኛ ናት አላህ ይርዳው

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 9 месяцев назад +6

    መልካምስራነውየምሰራው ናወደ ኢስላም እውነተኛመገድነው ላይቀር ሞት አላህይምራህና የሁሉንም ፈትሽ አብብ መርም ተመራመር ህሌናሠቶናል ማገናዘቢ ማንኛውደሆነ ውነተኛመገ ታገኛወለህ በተረፈጡሩስራየሠራህነው

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 9 месяцев назад

      እስልምና ሃይማኖት ጨለማ ነው መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የዘላለም ሂወት እንድታገኙ ሙስሊሞች ኑ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መሓመድ ውሸታም ነብይ ነው

    • @user-qv1hh5xo6n
      @user-qv1hh5xo6n 9 месяцев назад +1

      ሙስሊም ነውኮ ውደ

    • @user-qv1hh5xo6n
      @user-qv1hh5xo6n 9 месяцев назад

      ​@@sarayoutube4678 ስእል አምላኪ

    • @gingin6217
      @gingin6217 9 месяцев назад +4

      ​@@user-qv1hh5xo6nno no ክርስቲያን ነው ❤

    • @hayaahayaa
      @hayaahayaa 9 месяцев назад +3

      አሁን እዚህ ሀይማኖት ምን አመጣው አይ እኛ ሰዎች እኮ አስቸጋሪ ነን

  • @JamilaSaeed-lx3er
    @JamilaSaeed-lx3er 9 месяцев назад +5

    ሰው አይቸገር ያረብ

  • @POWE4755
    @POWE4755 9 месяцев назад +2

    አይ ህይወት ከቶ ለምን ይሆን ግን በዚህ ልክ የምንቀጣው😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት 💔

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 5 месяцев назад

    አባቴ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንህ መድሐኒያለም ብርታቱን ፅናቱን ይስጥህ ኡፍፍፍ ጅግና አባት ነህ ።

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 9 месяцев назад +3

    እህ እረአይጉዲኔ የአላህ እረሀገራቺንምንገባበት አጄቴ አይ

  • @rufu3986
    @rufu3986 9 месяцев назад +2

    ያአላህ

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 месяцев назад +2

    Chru Egziabeher Ybarkachu.Egziabeher Ydrseleh.

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 9 месяцев назад +2

    thankl u

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 9 месяцев назад +6

    እፍፍፍፍ ዘንድሮስ 😢😢😢

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i 5 месяцев назад

    እዳወዳልኝስ😢😢😢 ቸሩ አምላክ ከእናተጋር ይሁን 😊

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 5 месяцев назад

    እግዚያብሄር እረጂውንም ተረጂውንም አብዝቶ ይባርካችሁ ።ባለ አደራው ለአንተ ቃላት የለኝም የድንግል ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቅህ አሜን።❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልህ ለሰጣ ችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ

  • @halimo1255
    @halimo1255 5 месяцев назад

    ሱባሀና አላህ አንዲ አንዲ አባት እያለዉም ምስቱ ከሞተችም ሆነ ከተፋታች ልጆቹዉን ዞር ቢሎ ማየት አይፈልግም እንደ አንተ አይነቱ ከሰዉነት ታራ ዎቶም ልጁን አቅፎ ይሰቃያል አላህ ሳፊ እጁን ይዘርጋልክ የእኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 9 месяцев назад +3

    አብሽር ያልፍል

  • @BirukKanata
    @BirukKanata 6 месяцев назад

    ጀግና አባት ነህ ፈጣሪ ታሪክህን ይቀይርልህ የባን አካውንት ካለው ቢሰጠኝ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 4 месяца назад

    እፍፍፍ 😢😢😢😢የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢😢😢😢
    ልጅቱ አባቶን እንደት ነው በስስት የምታዬው 😢😢😢
    አድገሽ አባትሽን ለመጠወር ያብቃሽ ትልቅ ደረጀ ደርሰሽ ባንች ይደሳ አባትሽ ማማሜ😢😢😢😢❤❤❤

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር ያበርታህ ወንድሞ ጀግና ነህ

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 9 месяцев назад +2

    😭😭😭😭እግዚአብሔር ይስጥችሁ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 6 месяцев назад

    የበፀሎት አምላክ ድረስለት ተባረኩ

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt Месяц назад

    ጀግናነህ ወንድማችን አይዞህ

  • @Woineshet
    @Woineshet 5 месяцев назад

    ተባረክ ሰጪዎቹም እግዚአብሔር ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጣቸው ።

  • @M.371-18
    @M.371-18 9 месяцев назад +2

    Egzaber.hoy.hagerachn.selam.argl.abet.ljitu.stamr.are.alachalkum.

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r 9 месяцев назад +2

    ከጎንህ ነን አይዞህ ብንችል በገንዘብ ባንችል በዱአ

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 5 месяцев назад

    የኔ አባት እኔ ላልቅሰልህ ያልፍል አላህ ያበረታህ❤🎉🎉🎉

  • @teamehaile7097
    @teamehaile7097 5 месяцев назад

    ኣዞኚ ኣምላክ ኣለ ረዳእ ለኹሉ ❤❤❤ ወድሜ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 9 месяцев назад +4

    አይዞህ ይሄም ያልፋል

  • @godoliasyoutube1929
    @godoliasyoutube1929 9 месяцев назад +2

    የኔ አባት😢

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 5 месяцев назад

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅህ ለሚሠጡ ሁሉ እመቤታችን ቤታቸውን በበረከት ትሙላላቸው ለምን ባለ አደራውን ወድማችንን 100ላይክ አናስገባውም ለማይረባ ቪዶ ላይክ እናደርግየለም እዴ በሉ ሁላችሁም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @user-ug8pd6nk4s
    @user-ug8pd6nk4s 7 месяцев назад

    ያአላህ የተችገር ሁሉ አተው በራህመት ፈርጁው😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 9 месяцев назад +2

    የኔ ቅመም 🎉

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb 9 месяцев назад

    አይዞህ ወንድማለም እግዚአብሔር ይረዳሀል።ብላቴናዋንም ያሳድግልህ የአባቷን ውለታ ከፋይ ያድርጋት።

  • @user-sb4jm6kt2s
    @user-sb4jm6kt2s 2 месяца назад

    የኔ ምርጥ ኣባት ኣይዞህ ያልፋል😢😢😢😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 4 месяца назад

    ኦዉ ሰታሳዝን ዉይ የ እኔ አባት ሲያሳዝኑ እናትሰ አትሙት

  • @godgivegodtakes1149
    @godgivegodtakes1149 4 месяца назад

    Please substitute in English. I don’t understand Amharic but I can sense the❤of a man. Good work as you are doing God’s work🙏🏿

  • @madinamadina5374
    @madinamadina5374 8 месяцев назад +1

    ባላደራው ይሄን ሰውዬ ፈልግልኝ እና ለኔ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል እና እሱ የፈለገበት ቦታ ሄዶ ቢሰራ❤❤

    • @mastergasaw
      @mastergasaw 7 месяцев назад

      ካልካድሽው አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 9 месяцев назад +1

    Lecece fetari yestaw tebarku 🙏🏽🙏🙏🏽

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 9 месяцев назад +4

    አይይ ሆደን አማታችው ልጂቱ😭😭😭😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 месяцев назад +2

    Edme ena Tena Yesteh Medehanialem

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 18 дней назад

    የኔ አባት

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 7 месяцев назад

    ያማል ምርጥ አባት ልጅክን እግዚአብሄር ያሳድግልክ

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g 7 месяцев назад

    ህግን አባት ፈጣሪ ይርዳህ

  • @belayneshwerku-eo9zn
    @belayneshwerku-eo9zn 5 месяцев назад

    የኔ ጠንካራ አይዞህ አምላክ ጤናዋን ይሰጥልህ ይህም ያልፋል

  • @mekdistube
    @mekdistube 7 месяцев назад

    እህህህህህ ባለ አደራው ተባርክ አንደ የዘመኑ ጀግና ነህ

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 9 месяцев назад +2

    RASE DESTA hospital fetari yefredacu 😭😭😭

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 7 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍ የኔ ማርር ሥታምር

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 9 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ልጅቱ ደሞስታምር ያረብ በራህመትህ እርዳቸዉ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 9 месяцев назад +1

    አባት መሆን ከባድ ነው
    አላህ ይርዳህ

  • @ledayleday9505
    @ledayleday9505 7 месяцев назад +1

    አይዞሕ እግዚብሔርይጠብቅሕ ወድማችን

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g 7 месяцев назад

    የኔ ወርቅ ያርቢ ምንአባቴ ልሁንላቸው

  • @aklilubahta6675
    @aklilubahta6675 5 месяцев назад

    Seww mehonn God bless you brother

  • @mimitolera7914
    @mimitolera7914 4 месяца назад

    Uffff anjatne nw yalblne ljta ❤❤