የትግስት አሰፋ ማንነት ታወቀ!!ጓደኛዋ እውነታውን ተናገረች!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • የትግስት አሰፋ ማንነት ታወቀ!!
    ጓደኛዋ እውነታውን ተናገረች!!

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 25 дней назад +199

    ይገርማል እጅግ በጣም ያሳዝናል ብቻ በርቱልን ይችን ትግስት አሰፍን በህይወት ኖራ ብናገኛት እምትሉ ? እግዚአብሔር ይርዳት

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 25 дней назад +181

    ዘላለም እንደታዘብኩህ ትእግስተኛ አስተዋይ ምሁር እዉነተኛና ሐቀኛ ፍቅር ነህ ለጓደኛ ሟች ነህ እናከብርሐለን በርታልን🎉🎉🎉🎉 5:13

    • @user-bg3yt3sh9l
      @user-bg3yt3sh9l 23 дня назад

      የንስርአይንስምህንገረን እንደገናድጋሚ የሆነነገር አርገው እንዳይጎዱህ ተጠንቀ ቅወንድሜፈጣሪይርዳህ

    • @user-bg3yt3sh9l
      @user-bg3yt3sh9l 23 дня назад

      የንስርአይንስምህንገረን እንደገናድጋሚ የሆነነገር አርገው እንዳይጎዱህ ተጠንቀ ቅወንድሜፈጣሪይርዳህ

    • @user-bg3yt3sh9l
      @user-bg3yt3sh9l 23 дня назад

      የንስርአይንስምህንገረን እንደገናድጋሚ የሆነነገር አርገው እንዳይጎዱህ ተጠንቀ ቅወንድሜፈጣሪይርዳህ

    • @user-bg3yt3sh9l
      @user-bg3yt3sh9l 23 дня назад

      የንስርአይንስምህንገረን እንደገናድጋሚ የሆነነገር አርገው እንዳይጎዱህ ተጠንቀ ቅወንድሜፈጣሪይርዳህ

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 25 дней назад +177

    እፍፍፍፍ እኔ የጨነቀኝ የነበረው ያንተ እና የ ነስር አይን መጣላታቸው ነበር እንኳን ታረቃችሁ ተመስገን ሁለታችሁም ትክክለኛ ናቸው።

  • @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
    @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu 25 дней назад +39

    ዘሌ የምር በጣም ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ነህ
    ከንስር አይን ጋ በመታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል
    የዓመቱ ምርጥ ጀግኖቻችን ናችሁ
    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቺሁ
    ለትግስት አሰፋም ፈጣሪ ይድረስላት

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 25 дней назад +2

      እንሽእላህ ትገኛለች ገጠርም ቢሆን ይህን ነገር መስማት የቻለቢያደርስ ጥሩ ነው።አሁን ሄደው እንዳይገሏት ተከታተላቸው እርጉሞችን

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 25 дней назад +19

    ዘሌ ከወንድምህ ከንስር ዓይን ጋር በመታረቃችሁ እመብርሐንን በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አብዝቶ ከዚህም በላይ ጠንክራችሁ እንድትሰሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሜቼ ❤
    እውነት የዚች የትዕግስት ጉዳይ በየ ቀኑ አዲስና ለየት ያለ ነገር ነው የሚሰማው ለማንኛውም እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልላችሁ

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y 25 дней назад +350

    ዘሎ ከንስር አይን ጋር በመታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎናል ዘሎ አሁንም ወንድምነታችሁን እንደበፋቱ ይሁን አደራ ዘሎ ሁለታችሁም ጀግና ወንድሞቻችን ናችሁ❤❤❤

    • @fadilajamal4273
      @fadilajamal4273 25 дней назад +8

      ማ ነው. እንደኔ ደስ. ያለው. 👍🏻🌹

    • @kwkw528
      @kwkw528 25 дней назад +2

      Tikikili neshe ehiti melikamineti lerasi new genet ligabawu bileshe demiriye

    • @Nurayesuf-o9z
      @Nurayesuf-o9z 25 дней назад

      ❤❤❤​@@fadilajamal4273

    • @lailaardo1484
      @lailaardo1484 25 дней назад

      እኔ

    • @AdamSaida-sw5cm
      @AdamSaida-sw5cm 25 дней назад

      @@user-dk6yq3zp2y አይ ዛልዋ 🤣

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 25 дней назад +194

    የትግስት አሰፋ ሃቅ አላህ ያዉጣ እነዚህ አረመኔወች አላህ ያዋርዳቸዉ ሚስኪን ትግስት እምትባይ አላህ በሂወት ኑረሽ ሃቅሽን አላህ ያዉጣልሽ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 25 дней назад +760

    የንስር ዓይን እና ዘላለም መስማማት ያስደሰታዉ 👍🎉ሁለታችሁንም በጣም ነዉ ምንወደቹ በርቱልን 💪💙💎

  • @birhanem9977
    @birhanem9977 25 дней назад +31

    ዘላለም በጣም የማከብርህ ጋዘጤኛ ነህ። ከጓደኛህ ጓር በመታረቅህ በጣም ደስ ብሎኛል። ሌላው ደግም ስለእውነት ነው የምልህ የትዕግስት አሰፋ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል። እባክህን የትዕግስትን ፎቶ ካገኘህ ፕሮግራምህ ላይ ብትለጥፍ ሚዲያ የሚከታተል ሰው ሊጠቁምህ ይችላል ብየ ነው።

    • @user-xj5tr2yd4t
      @user-xj5tr2yd4t 25 дней назад

      ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን ዘልዬ ከንስር ዓይን ጋር በመታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ እውነት ነው የትግስት አሰፋ ፎቶ ግራፍ ፈልጉና አፋልጉኝ ለጥፉ በሕይወት ካለች ያየ ሰው ይጠቁመናል

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b 25 дней назад +23

    በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ !ልጆቹም ከተለያዩ ቦታ በማደጎ የመጡ መሆናቸው ግልፅ ነው! ለሁሉም ትንሽ ፍንጭ ስለ ትዕግስት በመገኘቱ ደስ ብሎናል! አሁንም አላህ!ሀቁን ያውጣው!በርቱ ! እባካችሁን!እናንተም ያለ ጥበቃ ባትንቀሳቀሱ!! እኛም ከአላህ!ጋር ከናንተው ጋ ነን!!

    • @AbduAbdu-qx8eb
      @AbduAbdu-qx8eb 25 дней назад

      @@user-ky9sw3zm6b በጣም ወላሒ

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 25 дней назад +124

    የዚህን ታሪክ መጨረሻ ለማየት ያብቃን ዘልዬ የንስር ዓይን ጋ ያለውን ክፍተት ስለሞላችሁ ደስ ብሎኛል ሁለት እንቁ ጀግኖች ናችሁ የቤቱ ልጂ ትዕግስት ብቻ ከሆነች እነዚህኞቹ እህት እና ወንድም አይደሉም ማለት ነው ትዕግስት በህይወት ካለች እና ካልገደሏት እነዚህ እኛ ልጂ ነን ካሉ ከአጎትዬው ጋ ዲኤንኤ እንድመረመሩ ማደረግ ነው እነዚህ ከሀድወች

    • @AynalemAlemayehu
      @AynalemAlemayehu 25 дней назад +4

      ገና የንስር አይን ጋር ሲቀርቡ ልጆቹ አክሰንታቸው የማይመሳሰል ከተለያየ ቤተሰብ የመጡ እደሚመስል እኔም ገልፄዋለው

    • @user-bq4pp5sj8h
      @user-bq4pp5sj8h 25 дней назад

      ፥​@@AynalemAlemayehu

    • @MehiretTechane
      @MehiretTechane 8 дней назад

      😅

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 25 дней назад +1325

    ማነው የነስር እና ዘሌ በመታረቃቸው ደስያለው❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 25 дней назад +80

    ዘላለም እና የንስር አይን ስለተስማማችሁ በጣም ደስ ብሎናል 🙏 የትግስት አሰፋንም ጉዳዩ ሀቁን ፈጣሪ ያውጣው ወንድሞቻችንም ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ 🙏🇪🇷

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 25 дней назад +22

    ዘሌ ከንስር ዓይን ጋር በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ሞገስ ጥበብ ይስጥህ በርታ ዘሌ አንተ በጣም ጀግና ነህ እስከ ጥግ ድረስ እንደምታደርስ እርግጠኛ ነኝ ይሄ መሰሪ ቤተሰብ ስምህን አጥፍቶ ተደላድሎ መኖር አይችልም ለነገሩ ፈጣሪ ለትዕግስት አሰፋ ሊፈርድ ጊዜው ስለደረሰ ነው ወንጀል ሰርቶ ማምለጥ የለም ፈጣሪ ይበቀላቸው

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 25 дней назад +12

    ትእግስት አሰፋን እግዚአብሔር በህይወት ኑራ ለማየት ያብቃን እነዚህ ክሀዲወችም አደለም ሀብት ማግኘት እድሜ ልካቸውን ንጹህ አየር አጠው እንዲኖሩ ያድርጋቸው አፈር ይብሉ በተለይ አድጎ ተብየው ክሀዲ ዘሌ የኛ ጀግና በርታ ጥግ ድረስ እንደምትሄድ እናውቃለን

  • @demozzeru
    @demozzeru 25 дней назад +48

    ዘሎ በጣም ጀግና ነህ ይህ ቤተሰብ በሴራ፣በተንኮልና በሻጥር የተቆላለፉ ወንጀለኞች ስለሆኑ ፍትህ በግፍ ለተሰወረችዉ ለትግሥት አሰፋ እንደምታስገኝላት ትልቅ ተስፋ አለ።

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 25 дней назад +55

    ትልቅ ሰው ደስ ይላል አነጋገራቸው በጣም የጨዋ ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v 25 дней назад +72

    ጉድ ነው የባሰ መጣ በራሳቸው ሰተት ብለው ወደ ሓቅ መንገድ መጣ እግዛብሔር ሆይ ትግስት በሂዎት እንድትገኝ እጸልያሎህ❤❤❤

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 25 дней назад +54

    ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ የዚቺ ልጅ ነገር አጋልጥላት ያለችበት ቦታ በህይወት ብትኖር ደስ ይል ነበር

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 25 дней назад +11

    ዘሌ አንተ የተረጋጋህ ምርጥና አስተዋይ ጋዜጠኛ ነህ የያዝከዉን ኬዝ እስከመጨረሻ እልባት እንደምትሰጥ አልጠራጠርም 👍👍👍👍

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1l 25 дней назад +112

    ዘሌ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የነሥር አይን ጋ ሠለታረቃችሁ ደሥ ብሎኛል ጀግኖች ኑሩልን ❤❤❤🎉🎉🎉ዉዶቸ🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉🎉

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 25 дней назад +130

    ዘሌ ከንስር አይን ጋር እርቅ ስለፈጠራችሁ እዴት ደስ እዳለኝ በርታ እሔንን ቤተሰብ እዳትፋታቸው የጃቸውን ማግኘት አለባቸው

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx 25 дней назад +378

    ሁለታችሁም ኑሩልን ጀግኖች

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 25 дней назад +1

      That's why we need your unity✌unity is strength good to hear that 👌

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 25 дней назад +7

    በጣም ጥሩ መረጃና ማስረጃ ነው እርግት ያሉ እናትና ልጅ ዘሌ እነዚህን ቤተሰቦች እንዳይጎዷቸው አደራ እነሱ በንፁህ ህሊና ነው የነገሩህ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 25 дней назад +13

    ተመስገን አምላኬ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ♥️♥️🙏 በርቱ ጎበዞች እነዚህን ጅቦችማ መቀመቅ ሳታወርዷቸው ” ትግስት አሰፋን” ሳይገድሏት አልቀሩም💔 ባልሞተችና ጉዳቸው በወጣባቸው አምላክ ይርዳችሁ 🙏 እንደኔ 3ቱም ልጆች ተወላጅ አይደሉም ግን ትልቁ የእናትየው የዘመድ ልጅ ይመስለኛል እነዛ ሁለቱ ደግሞ የአባትየው ዘመዶች ይመስሉኛል ትዕግስት አሰፋ ግን እውነተኛ ልጅ ናት ብዬ አምናለሁ። ዘላለም ወንድሜ ከንስር ዓይን ጋር ሆናችሁ የዝችን ልጅ መጨረሻ እንደምትደርሱበት አልጠራጠርም አምላክ ይርዳችሁ ወንድሞቼ 🙏🙏

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 25 дней назад +156

    ዋዉ የኛ ጀግኖች ዘሌ እና የንስር አይን❤❤❤❤❤ በርቱ ታገኟታላቹ ።ጥቆማዉን የሰጡትን ሰወች በጣም እነመሰግናለን ።።ማነዉ በነዚህ 2 ጀግኖች እደኔ ደሰ የለዉ👍👍👍ግጩ

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 25 дней назад +1

      ❤❤❤

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 25 дней назад

      እዉነት በህይወት አለች ገንዘብ አስገዳይ ነዉ አላህ ኸይር ያሰማን

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 25 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 25 дней назад

      ዘሉሼ እልልልል በጣም
      ደስ ነው ያለኝ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው እነዜህን
      ስሞች ትተጠቀቁ❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 25 дней назад

      እናት አባትን ገድለዋቸው ይሆናል😂​@@almazz-u6w

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 25 дней назад +37

    ወንድሜ በርታ እዉነት አትሞትም የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ግራ የገባ ወስብስብ ያለ ነዉ የትግስት ሀቅ መዉጣት አለበት

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 25 дней назад +57

    ዘላለም የኔ ወንደም እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረክ ጥሩ ወንድማማቾች እነደምትሆን ተሰፋ አለኝ የንሰር አይን ተባረክ ቃል አጣው

  • @BisratShibashy
    @BisratShibashy 25 дней назад +6

    ዘሌ ከንስር አይን ጋር ባደረከዉ እርቅ በጣምነዉ ደስ ያለኝ ላንተ ያለኝ ክብር በጣም ነዉ የጨመረዉ በርታ

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 25 дней назад +15

    ዘላለም ከንስር አይን ጋር መስማማታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 25 дней назад +49

    እነዚህ ልጆች እጆቸው በደም ተጨማልቍ ናቸው የብዙ ሰው ነፉስ ያጠፍ ነው የሚመስለኝ ።አባትና እናትንም ገለዋቸዋ ይሆናል የሰውን ገንዘብ ለራሳቸው ለመውሰድ።አረመኖች። እነዚህ መቅመቅ ውስጥ መግባት አለባቸው። በህግ የሚጠየቍበት ቀን ናፈቀኝ።😊

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 25 дней назад +1

      እኔም

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 25 дней назад

      ቀላል በደምመጨማለቅ ብቻ በአለም ላይ የሌለ ወንጀል የሌለ ግፍ እንዲህ ገዳዮች ናቸው በአደባባይ ልጅትዋን ካጠፉ ካጠፉ ይሰቀሉ ግፋቸው ብዙነው

  • @hirut7396
    @hirut7396 25 дней назад +42

    ሰላም ሰላም ዘሌ ከንስር አይን ጋር ሰለታረቃችሁ ስለተስማማችሁ ደስ ብሎኛል ይሄ ቤተሰብ ብዙ ወንጀል ያላበት ነው ፈጣሪ ያዋርዳችሁ ❤

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 25 дней назад +66

    በርቱ ጀግኖች የትግስት አሰፋን ሀቅ አውጡት አደራ

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 25 дней назад +10

    የዚችን የየቲም ልጅ ሀቅ አላህ ያውጣላት ሁለታችሁ በመታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤

  • @mizermesele362
    @mizermesele362 25 дней назад +6

    ትግስት አሰፋ የእውነት አምላክ ረድቶሽ የምትገኝበት ቀን ያቅርበው ምስኪን የኔ እናት። እነዛ ከሀዲዎችም ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን ይቅረብ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu 25 дней назад +44

    ዘላለምና የንስር አይን በመታረቃችሁ ዲያቢሎስ አፈረ እኛም ደስ ብሎናል። አግዚአብሔር ያክብራችሁ ይጠብቃችሁ

  • @abdusyde4382
    @abdusyde4382 25 дней назад +55

    የነስር አይን ጋ መታረቃችሁ ደስ ብሎኛል መቸም መጣላት የለባችሁ እኛ ከእናተጋ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-vu8qb9um4e
    @user-vu8qb9um4e 25 дней назад +46

    ክበሩልን ለተበዳይ ሁልግዜ ደራሽ አላህ ያድጋችሁ ሁለታችሁም ምርጥ ጀግኖቻቸችን ናችሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hanlove412
    @hanlove412 25 дней назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰበብ እግዚአብሔር አጋለጣቸው የሰው ሀቅቅቅ በገዛ እጃቸው ወደ ጋዜጠኛ ሄደው ተዋረዱ መጨረሻውን ያሳምረው በሰላም ትገኝ 🥰 ስታሳዝን እነዚህ የሰወሰ ጅቦት ❤

    • @ShewayeMikael
      @ShewayeMikael 25 дней назад

      Unat ikoo nw yeemitcowuuuuu bageeta sim faxarii yee unat amlak adel yee alen abeet amlakehoyi ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 25 дней назад +6

    ዘልሽዬ የኔ ጀግና ወንድም በተፈጠረው እርቅበጣም ደስ ብሎኛል ዘልሽ አንተ ጀግና ነህ ሁለተኛ እንዳታለቅስ በተረፈ በዚህ ጉዳይ ግን እግዛብሄር ይርዳክ እራስህን ጠብቅ አደራ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 25 дней назад +28

    ጀግና በአንድ ይወድቃል እንጂ ተጠላልፎ ጠላትን አያስደስትም ብራቦ ጀግኖች እንኳን ወደአንድ መጣችሑ አሑን ጠላት ድብን ይበል።

  • @AbdellaEbrahim-po1uq
    @AbdellaEbrahim-po1uq 25 дней назад +48

    ዘሌ እናመሰግናለን ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል

  • @user-nx3mr3df4q
    @user-nx3mr3df4q 25 дней назад +80

    ጀግናዉ ዘላለም እድሜ ከጤና ጋር ይሲጥህ

  • @user-so8md6mr4e
    @user-so8md6mr4e 25 дней назад +9

    ዘሌ የእዉነቴን ነዉ የምልህ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ አላህ የከብርህ ከነስር አይን ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iq2mx5sq4z
    @user-iq2mx5sq4z 25 дней назад +7

    ሰላም ሰላም ሰላም ጀግናዉ ወንድማችን
    አሁንም በድጋሜ ነስር አይን ጋር አንድ መሆናችሁ እስካሁን ድረስ ደስታዉ አልወጣልኝም ቃላትም አጣሁላችሁ
    ጀግኖቹ ወደፊት ይሄ ኬዝ ቶሎ አልቆ
    ባየሁት ምርር ያለ የሚደብር የወንጀል ጥግ መስሎ ነዉ የታየኝ ቶሉሎ ይህን ሸክም እሱን በተመቼዉ ፈጣሪ ያንሳላቸ ወንድሞቼ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 25 дней назад +18

    አቤቱ አድነን በእየሱስ ስም ሰዎቹ በአሳደጓቸው ልጆች ነው ትግስት አሰፋ የተሰወረችው እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን እስከመጨረሻው አውጣው እነዚህ ጨካኞች የጃቸውን ያግኙ እኚህ እውነቱን የነገሩህ ሰዎች ዘመናቸው ይባረክ ጥሩ መረጃ ነው የሰጡህ

  • @TtttEdde
    @TtttEdde 25 дней назад +37

    ወንድሜ በጣም ደስ ብሎናል እጎደኛህ ጋር በመታርቃችሁ ሰይጣንን አሳፍራችኃል እኛም በጣም ደስ ብሎናል

  • @user-hn2jm6sz1z
    @user-hn2jm6sz1z 25 дней назад +27

    ዘሌ ጀግና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከወንድምህ ጋር መታረቃችሁ በጣም ደስብሎናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-np6pp4jv3h
    @user-np6pp4jv3h 25 дней назад +15

    ወንድሞቸ በርቱየትግስትን ሃቅ ፈጣሪአምላክ ይርዳችሁ

  • @mussarega4054
    @mussarega4054 25 дней назад +3

    አረ ወዮ ዘላለምዬ ፈጣሪ ድካምህን ከንቱ አላረገውም ይሄ ላንተም ለኛም ትልቅ ድል ነው በርታ ታሪክ ስራ ትዕግስት አሰፋ ናፍቃኛለች አላህዬ ብቻ በሰላም በጤና እንድትገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ስለእውነት በጣም ጨንቆኛል አይዞን ዘላለም ሞታም ከሆነ መቃብርዋን ማየት እንፈልጋለን አይይይይይ ዘመን አይይይይ ጭካኔ እፍፍፍፍ ትግስስትዬ የት ይሁን ያለሺው 🎉

  • @HandaHall-zf4vz
    @HandaHall-zf4vz 25 дней назад +18

    ዘሌ ከ ናስር አይን ጋር እርቅ ስለፈጠራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በዚህ ጉዳይ ውሰጥ ትልቁን ምስጢር ከማውጣት ረገድ ባለሃብቱ የተባለው ሰውየው አንድ በአንድ ያውቃል ባይ ነኝ፤ ስለዚህ ይህን ያክል ደረጃ ከደረስክ አላውቅም ማለት በወንጀሉ ተባባሪ ስለምያደርግ ብታፋጥጡት በጣም ይረዳሃል። በርቱ

  • @user-de2pi1wq6p
    @user-de2pi1wq6p 25 дней назад +37

    የነስር አይን ጋር ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @NN-kq8ty
    @NN-kq8ty 25 дней назад +26

    ኸይር ያሰማን ወድሜ አላህ ይጠብቅህ እደናተ አይነት ጀግና ወድሞችን ያብዛልን ከነስር አይን ወድማችን ጋር ስለታርቃችሁ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j 25 дней назад +4

    እረ እደኔ ግን በጣሞ ደስ ያላዉ አለ የንስር አይንና ዘሌ በመታረቃቸዉና ወደ አዲ በመምጣታቸዉ ዋው ጭንቅ ያለዉ ልቤ በደስታ ተመላ❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ እኮ ወዲሞቸ ጀግኖች ❤❤❤❤❤

  • @enatalemdessie8496
    @enatalemdessie8496 25 дней назад +3

    በመታ ረቃችሁ እጅግ በጣም ደስ የብሉኛል ጌታ ይባርካች ሁ እናንተ ስንት ነገር ስንት ነገረ የምታውቁ ለዋነት የቆ ማ ችሁ ሰውች ናችሁ አብራችሁ እስከመ ጨረሻው ለውነት ታገሉ እንተ የጌታ ልጃች ናችሁ ሁለታች ሁንም እወዳች አለሁ ኑሩልኝ የኔ ጀግናዎች ።

  • @EmuMohammed
    @EmuMohammed 25 дней назад +35

    ጀግናው ወንድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህልን ለሃቅ ሟች ክብር ይገባህል!!!❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 25 дней назад +26

    የዚህ ቤተሰብ መጨረሻ ማየትና ትግስት መጨረሻ ማየት የናፈቀ ብቻ 😢

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 25 дней назад +12

    ዘላለም በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ በዕድሜ አይደለም በአስተሳሰብህ ሳላደንቅህ አላልፍም የንስር ሀይን ስሜታዊ ነው እና ስመታዊ አትሁን ተረጋጋ አሁንም ወንድሜ አደጋ ውስጥ እንዳትገባ ተባረክልኝ

  • @AsegedechGirma
    @AsegedechGirma 25 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተዕግስት አሠፋ በህይወት ኖራ የዚህን ቤተሠብ ታሪክ መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳየን አይዟችሁ በርቱ

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 25 дней назад +2

    ጌታ እየሱሰ ይባርካቹ በጣም አድንቃቸዋለው በመታረቃቹ ደሰ ቡሎኛል ለሌሎች ትምህርት ትሆናላቹ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 25 дней назад +28

    አህለን ዱካሾው ከነሥር አይን ሥለታረቃቹ በጣም ደሥሥሥ ብሎኛል የነሥር አይን ጀግና ወንድምህ ጓደኛህ ነው በርቱ ወደ ፊት ብርቱ እጅ ለጅ ተያይዛቹ ❤❤❤❤❤👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @user-lb5dd4sq1m
    @user-lb5dd4sq1m 25 дней назад +12

    ዋውውው ዋውውውውው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ዘሌዬ እና የንስር ዐይን ወንድሞቻችን ፈጣሪ ከፊታቹ ይቅደም የትግእስት አሰፋ ተስፋ አለን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhailuhhailu177
    @hhailuhhailu177 25 дней назад +21

    እናንተ አንደኛ የኢትዮጵያ ንፁህ ዜጎች ለወገናችሁ ደከመኝ ሰለቸኝ በረደኝ አመመኝ ሳትሉ ራሳችሁን ቤተሰባችሁን ሰውታችሁ ለምትሰሩት ሰራ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እሰከነቤተሰባችሁ.

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t 25 дней назад +2

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድሞቻችን ዘልዬ እና የንስር ዓይን በመታረቃችሁ እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ዕድሜና ጤና ሰጥቶ በፍቅር በሠላም ይኑራችሁ ወላዲት አምላክ አትለያችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tl1xn6tl8c
    @user-tl1xn6tl8c 25 дней назад +4

    ተመስገን አምላኬ ዋናው የንስር አይን🎉🎉😢😢ና ዘሌ ስለ ተስማማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ አደራ ስንት ጠላት እያላችሁ ተጠንቀቁ አደራ በማርያም

  • @ekru7258
    @ekru7258 25 дней назад +21

    ዘሌ ጀግናችን የነስር አይን ጋር ስለተስማማችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ሁለት ጀግኖች ❤❤❤❤

  • @Seada4756
    @Seada4756 25 дней назад +27

    የልጂቷንስም ባታወጣው ጥሩነበር የጎረበቶቹን ደህንነት በቅርብ ርቀት እንዳትተዋቸው እኒህ ለማንም የማይመለሡ አውሪዎች ናቸው ልጆቹ

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 25 дней назад +1

      Yes pls zla

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 25 дней назад +1

      እውነት ነው

    • @Seada4756
      @Seada4756 25 дней назад +3

      ግን ምን እንደተረዳው ታውቃላችሁ እውነት ትከሳለች እንጂ አትሞትም እነሡ ሊጠቀሙ ነበር ሠነዱን አሣልፈው የሠጡት መቸም ማንበብና መፃፍ አያቅታቸውም በእርግጠኝነት ግን የአሏህ ሥራ ለልጅቱ ሀቅ ሲል ከጃቸው አወጣው የፈጣሪ ሥራ ድንቅነው ልጅቷ አብዳም ይሁን ታግታም ይሁን በህይወት ብትገኝኝ ምኞቴነው ግን ገለዋትም ከሆነ ንብረቱን መንግስት እንድወርሰው እምኛለሁ ለነዚህ አውሬዎች አይገባም

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 25 дней назад +1

      ትክክል አላህይጠብቃቸው

  • @user-nj8bc3ik8z
    @user-nj8bc3ik8z 25 дней назад +7

    ዘላለም ቃላት የለኝም በመታረቅህ በእውነት ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም አይናችን ናችሁ እናከብራችኋለን እኖዳችኋለን እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 25 дней назад +3

    ልጅቶ በህወት ካለይ እድለኛ ናት በገዛ ግዜ አቸው ለፍልፈው ከዘቦን ያሥረክቦታል በሠው ላብ እድህ መጫረሥ ዘሌ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TgesetAlemayhu
    @TgesetAlemayhu 25 дней назад +2

    ዘሌ መልካም ሰው የንስር አይን መልካም ሰው ስለመታረቃቺሁ በጣም ደስስስስስስስስስስስስ ብሎናል እነዚህ አረመኔወቺ እናተን ማጣላት ነበር አላማቸው

  • @FENTAHUNTIBEBU
    @FENTAHUNTIBEBU 25 дней назад +15

    ሰወቹ ስለትግስት ሲነሳ ይደነግጣሉ ።በርታ ወድማችን ትግስትን ማየት እንፈልጋለን

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 25 дней назад +16

    ዘሌ ተባረክልን ይቅር መባባል ትልቅነት ነው ሁለታችሁ ስለታረቃችሁልኝ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 25 дней назад +14

    የንስር አይን እና ዘላለም በመታረቃቸው በጣም ተደስተናል እግዚአብሐር ያክብራችሁ

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 25 дней назад +2

    እልልልልልል ተመስገን ጨንቆኝ ነበር ድንግልን ከጉዳዩ ይልቅ የናንተን ፍቅር ነው የምንፈልገው በርታልኝ ወንብሜ ላንተ ና ለንስር ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 25 дней назад +1

    ዘሌ እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችው እናመስግናለን አተም ሆንክ ነስር አይን ተባረኩ ፍቅራችውን ያብዛልን ፈጣሪ ሁሉም ከፊታችው ይቅደም እንወዳችዋለን ኑሩልን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 25 дней назад +28

    ዘላለም እና የነስር አይን. ስለ ታረቃችሁ ደስስ ብሎናል ❤❤❤❤❤. ሁለት ጀግኖች አላህ. ይጠብቃችሁ. ❤❤❤❤❤ የነዚህ ሰዎች ጉድ እኮ አያልቅም 😢😢😢

  • @user-nu9qp8un2y
    @user-nu9qp8un2y 25 дней назад +23

    ዘሌ ወድሜ የንሰረ አይንጋ ሰለተግባባቺሁ በጣም ነው ደሰ ያለኚ አላህ ከነተጋ ይሁን

  • @akrakr1996
    @akrakr1996 25 дней назад +19

    አዎ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ታረቃችሁ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 25 дней назад +4

    ትዕግስት አሰፋ የምትባለው እግዚአብሔር ይወዳታል ታሪክ ሊያሰማነው

  • @Hirafikr
    @Hirafikr 25 дней назад +3

    ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ በቃን ተመስገን ጌታ
    ደሞ ዘልዬ ያንተ ሰላምታህ ራሱ ጣፋጭ ምናፍቅ ነው

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4r 25 дней назад +9

    ዘሌ ትልቅሠዉ በጣም ደስብሎኛል እንኮንደስ አለነን በጣምነዉ ደስ ያለን እራስህን እየጠበክ ከእግዚያብሔር ጋር በርታ እዉነቱን እነድታወጣ አምናለሁ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o 25 дней назад +8

    አሁን የናፈቀኝ የትግሥት ማንነት እና እውነት መስማት ናፈቀኝ የት ትሁን 😢😢አምላኬ ሰላም ሆነ ማግኘት እንድችሉ እርዳቼው zele በርታ አባቴ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 25 дней назад +15

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገይ የዘላለም እና የንስር አይን መታረቃቸው በጣም ደስ ይላል ❤️ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 25 дней назад +2

    እሰይ ወንድሞቼ ተባረኩ እናንተን ጥቅምና ሰው አይደለም ከዚህ በኋላ በማኸከላችሁ አይገባም። እስከሞት ፍቅራችሁን ንፋስ እንኳን እንዳይገባ አድርጋችሁ ተጓዙ። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d 25 дней назад +3

    ዘላለም ከነስር አይን ጋ በመታረቃቹህ በጣም ደስ ብሎናል ተባረኩ ምርጥ ሁለት ሠው ኑሩልን 🎉🎉🎉

  • @sosojed416
    @sosojed416 25 дней назад +4

    ዘሌ ከነስር ጋር ስለተስማማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የትግስትንም እውነታ ለማውጣት አላህ ያግዛችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 25 дней назад +6

    በርቱ ልጅቱ ካልተገኝቸ ንብረቱ ለመግስት ይረከብ የምትሉ ልጅቱ የት እዳለች ያቃሉ ለህግ ይቅረቡ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 25 дней назад +22

    እኳን ደህና መጣህ ዘሌ ትናትና ከወንድምህ ጋር ስለታረቃችሁ ደስስስስ ብሎናል❤❤❤❤

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 25 дней назад +3

    እሰይ እልልልልልልል ዘልዬ፣ የንስር ዓይን ሁለታችሁም ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ከሰው ልጅ፣ ከጨዋ ሰው የሚጠበቀው ይሄ ነው በውይይት መፍታት ይሄ ነው ከእናንተ የሚጠበቀው። ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ ለተበደለ፣ ለተጎዳ ደራሽ፣ ተቆርቋሪ፣ ፍትህ ፈላጊዎች ናችሁ እናከብራችኋለን። የሁለታችሁ መቀራረብ ይቀጥል። ይሄንንም ጉዳይ መፍትሄውን ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳችሁ በተለይ ለትዕግሥት አሰፋ ፍትህ እንድታገኝ ይርዳችሁ።

  • @user-gq2sc7ln8j
    @user-gq2sc7ln8j 25 дней назад +2

    ዘሌ እንኳ ዴህና መጣህ እኳን ታውቃላችሁ በጣም ዴስ ብሎኛል

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 25 дней назад +22

    የትግስት መጨረሻ ያሳሠባችሁ እደኔ በላይክ

    • @user-fi5hs5lr8s
      @user-fi5hs5lr8s 25 дней назад +2

      በህወት እድትገኝ እየፀለይኩነው የምር

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 25 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaEshetu-kl6og
    @LubabaEshetu-kl6og 25 дней назад +10

    ዘላለም ዘገዬ 🎉🎉🎉ከምድር አይን ወንድማችን ጋር ሰላም ስለተፈጠረ በጣም እናመሰግናችሁ አለን።ተመልካችን በማክበራችሁ ከበሩ🎉🎉🎉🎉🎉ለማንኛችንም ቢሆን ትምህርት ነው።።ይቅርታ የህይወት ቁልፍ ነው🎉።።

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 25 дней назад +10

    ያልወለድናቸው ልጆች አምጥተን ማሳደግ ይቅርብና።

  • @ቲጂ
    @ቲጂ 25 дней назад +4

    እኔ የገባኝ አጎት ለልጆቹ ትክክለኛ አባታቸው እንዳይሆን።አቶ አሰፋ እንደ አጎት አሳድጎ የገዛ ወንድም ከነልጆቹ የበሉት።

  • @elssaghezaee3176
    @elssaghezaee3176 25 дней назад

    እዚግአብሔር ይባርኪ ዛላአሐምየ ከወንድምሕ መስማማትሕ በጣም ደስ ይላል።

  • @JumaaEbrahim
    @JumaaEbrahim 25 дней назад +13

    በጣም ነው ደስ ያለን መታረቃችሁ ኑሩልን ምወንድሞቻችን

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 25 дней назад +7

    ግዴታ ነው ሰላም መፍጠራቹ ለምን ወጅልን በጋራ መከላከል ስላለባቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በምትሰሩበት ስራ ለይ ደስ ብሎኛል❤❤❤እነዚህ ነብስ በላዎች ለህግ ይቅረቡ

  • @takilaalzoubi4840
    @takilaalzoubi4840 25 дней назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ሁለትም ጀግናዎችን ናችሁ በጣም እንወዳችኋለን እናከብራችሁሃለን በርቱን ራሳችሁን ጠብቁ እመብርሃን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ 🌹🌹🥰🥰🥰

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 25 дней назад +1

    እሰየው ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 25 дней назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ እንወዳችዋለን