መልክተኛው የሀገሬ ልጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024
  • መልካም ልብ ላላቹ ሁሉ This is Charity video
    አዲስ ቻናል ስብስክራይብ አርጉ👉 / @melketegnaw
    #melketegnaw #united_states #united_arab_emirates #united_kingdom #saudi_arebia

Комментарии • 140

  • @helenabraham3012
    @helenabraham3012 6 месяцев назад +41

    አንተ ልጅ ምን አባቴ ላድርግህ ከአይን ያውጣህ እረጅም እድሜ ኑርልን ወንድምአለም ❤❤❤

  • @BibaBiba-lr4vc
    @BibaBiba-lr4vc 4 месяца назад +3

    ክርስቶስን ሳላውቅህ አንተን ልጅ ወደድኩህ አንተ የሰው ሳትሆን የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ

  • @zinazina853
    @zinazina853 6 месяцев назад +20

    የኔ አባት እኔ ክርትት ፈገግተው ደስ ሲል ኡፍፍፍ አባት አይቸገር መለክተኛው ተባረክ 🥰🙏🙏🙏🙏

  • @eyuzewde-ur8uu
    @eyuzewde-ur8uu 6 месяцев назад +30

    አረ ሰበስክራይብ አድርጉ ስንቱ የማይሆን ነገር ሲፖስት 100k ይገባል ኢሄ ገና 50 እኳን አልገባም

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 6 месяцев назад

      Yhe weregna hizb meche kum neger yawukal.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 месяца назад +1

    መልክተኛው ብር ብቻ አይደለም የምሰጣቸው ፍቅር ከሁሉም በላይ ውይ ኑርልን የምሰጡ ይስጣቹ ጎዳውክ አሉ አባቴ እድሜ ይስጦት

  • @haregewoinabera5801
    @haregewoinabera5801 6 месяцев назад +27

    መንገደኛው አንተንም አባት አድርጎ የአባትነት ክብር ያድልህ እመብርሃን እድሜ ጤና ጥበቃ ከለላ ታድርግልህ ቃል የለኝም ❤❤❤ ለበጎ ነገር ብርታት እንሁነው የሰጣችሁ አምላከ ቅዱሳን በሰፊው እጁ ይስጣችሁ!!!

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 6 месяцев назад +18

    ምን ያህል አርጅተህ ወይም ድሃህ ማንነትህን አይቀይርም ደስታ ደግነትህ በደምህ ውስጥ ነውና🤔

  • @amanuellemlem
    @amanuellemlem 6 месяцев назад +18

    ባንተ በጣም ደስ ኣለን፣ከዚ በላይ ስኬት ኬት ይመጣል ተባረክ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይስጥችው ለስጠ ስው መልክተኛ አንተ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነህ ተባርክ

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 6 месяцев назад +3

    አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ወንድሜ ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ💚💛❤

  • @ፍቅርተክርስቶስ
    @ፍቅርተክርስቶስ 6 месяцев назад +2

    የእኔ አባት አይ ግዜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሰጣችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 6 месяцев назад +2

    የኔ አባት ፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @meme-ih4iw
    @meme-ih4iw 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ቤትህን በበረከት ይሙላዉ

  • @demx123
    @demx123 6 месяцев назад +2

    ኣግኝቶ ከማጣት ይሰውረን

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 6 месяцев назад +1

    Agzabher Amlak Admena Tena Abzto Ysteh lantem lebetesoboch

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ሄይ እጅግ ሀብታም አታድርገኝ እዳረሳህ እጅግ ድሀ አታድርገኝ ነገር ግን ጥበብን ማስተዋልን አደለኝ ብሎ ቅዱስ ጠቢቡ ሰለሞን እደተናገርው ጌታ ሄይ ተመስገን

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 6 месяцев назад +5

    የሚሰጡ እጆች ይባረኩ አንተምለምክንያት ለዛውም ለበጎ ምሳሌ ያረገህ ለህና አብዝቶ ይባርካህ❤🙏🏿🙏🏿

  • @Fre-x2n
    @Fre-x2n 6 месяцев назад +5

    እኔ የምፈራው መልክተኛው ነኝ ብለው ሰዎችን በሚኪና እንዳይወስዷቸው ወርደክ ብታናግራቸው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 6 месяцев назад

      ምርጥ ሰው 💕💕

  • @SaraYifrashewa
    @SaraYifrashewa 6 месяцев назад +1

    አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ወንድሜ❤❤❤❤❤ ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 6 месяцев назад +1

    በጣም በጣም
    ልዩ ነህ ዘመንህ ይባረክ
    የስማይ መልእክተኘ God bless you

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 6 месяцев назад +1

    እድሜይስጥህመልእክተኛውሌላምንእህላለሁፈጣሪሁሉንምአሟልቶይስጥህአትጣላጡትደርሰሃልፈጣርለሁሉነገርህይድረስልህ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 6 месяцев назад +1

    ማልቀስ ስፈልግ የማየው ሾ ነው ተባረክ

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 6 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @SeidabduSeidabdu
    @SeidabduSeidabdu 6 месяцев назад +2

    ታው ታው ግን ሰብስክራይብ አድርጉት መለክተኛው እና ባለ አደራው ኑሩልን

  • @Haymanotmengistu-pi9kv
    @Haymanotmengistu-pi9kv 6 месяцев назад +1

    እኔ ሶሻልሚዲያ ተጠቃሚ አይደለሁም አንተን ባለማየቴ ተቆጨሁ የእዉነት የድንግልማርያም ልጅ ጤና ይስጥህ ለሰጪ ይስጠዉ ለንፉግ ልብ ይስጠዉ ። እያንዳንዱን ቪዲዮ እያየሁት ራሴን እየታዘብኩኝ ነዉ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 6 месяцев назад +4

    አፈር ይብላኝ የኔ አባት😢😢😢😢 አንተ የፈጣሪ መልዐክተኛ የኔ ትሁት አንተን በምንም ቃል ልገልፅህ አልችልም ዘርህ ይብዛ ይባረክ ክፉ አይንካህ❤❤❤ እጂግ ነው እምሳሳልህ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha2721 6 месяцев назад +1

    Egezaber yesetehe wenedeme

  • @hewanmengst
    @hewanmengst 6 месяцев назад +1

    ያባቶች አምላክ ይጠብቅ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 месяцев назад +4

    ብርርክክ ያርግህ አንተ ደግ ልጅ 🙏❤🙏 ታድለህ !!
    ለሰጠ እግዚአብሔር እጥፍ ከዛም በላይ መስጠት ይችላል 🙏🙏🙏

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 6 месяцев назад +2

    ሠብሥክራይብ አድርጉት

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 6 месяцев назад +4

    የኔአባት እእእህህህ ሺአመትይኑሩ መላክተኛው ተባረክ

  • @tgze2435
    @tgze2435 6 месяцев назад +3

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ አይ አግኝቶ ማጣት ባላደራዉ ሰጪዎቹም ተባረኩ

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 6 месяцев назад +6

    እንዳንተ መልካም ለሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 6 месяцев назад +8

    አንተ፡ ልጅ፡ ምን፡ ላድርግህ፡ ምን፡ ላድርግልህ፡ ግራ፡ ገባኝ፡ እኮ።

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 6 месяцев назад +1

    የኔ አባት ደጉ ያገሬ ስው ሳይስት የሚሰጥ ጌታሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ወንድሜ ወላድት አምላክ በምትሄድበት ሁሉ ትጠብቅህ

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 6 месяцев назад +1

    መቶ አምትኑር የኛጅግና አላህ ይርዝቅህያርብ❤❤

  • @genetraya9799
    @genetraya9799 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር እጥፉን አርጐ ይስጥ የምሰጠው አትጣ ተባረክ ለሚሰጡም ይስጣቸው የእኔ አባት

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Месяц назад

    መልዕክተኛው ዘርህ ይባረክ😢

  • @aminaapp4643
    @aminaapp4643 6 месяцев назад +2

    እኮመንት ላይ አስቀምጥልን ሊንክህን

  • @iTelKsa-xo9we
    @iTelKsa-xo9we 3 месяца назад

    አግኝቶ ማጣት ባጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን

  • @777MK37
    @777MK37 6 месяцев назад +3

    GOD bless you my brother

  • @hawah8058
    @hawah8058 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @محمدمراد-ع8ز
    @محمدمراد-ع8ز 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 3 месяца назад

    ያለው ለሌለው ያካፍል
    የሌለውማ አካፈለ አየን ግሩም ነው የአባት ኩሩ

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 6 месяцев назад +2

    ❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ መልክተኛው🎉

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 6 месяцев назад

    ምስኪን አባት ጎዳውክ ብለው አዘኑልክ በእንደዚህ አይነት አባቶች ጸጋ ነው ምህረትን ከአምካችን ከእግዚአብሔር ምህረትን የምናገኝ ።❤❤❤❤

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 месяца назад

    ስልኩን የምታቁ የመልክተኛውን
    እግዚሐቤር ይስጥህ ባወጣእሁ ይጨምርልህ

    • @Meleketegnaw
      @Meleketegnaw  3 месяца назад

      ቴሌግራም ላይ 👉 t.me/melktgnaw

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 4 месяца назад +1

    🙏🌍♥️♥️♥️😭

  • @MersalMersal-x8j
    @MersalMersal-x8j 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад

    የኔ አባት ደስ ሲሉ እርሚና ጤና ዪስጣችሁ

  • @fjdj2994
    @fjdj2994 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад

    ጉዳሁህ የኔ አዛኝ የአላህ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 6 месяцев назад +1

    ሚስኪን አባት አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 6 месяцев назад

    ወይ መልክተኛው መልካም ሰው ነህ አላህ መልካምት ሁሉ ይስጥህ

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 6 месяцев назад +1

    🙏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 6 месяцев назад

    ያሥታውቃሉ የኔ አባት ወይኔ ሐገሬ በሕወቴ እንዳሁኑ ደሐ ሽማግሌና ወጣት አይቼ አላቅም

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dianaanstaine4878
    @dianaanstaine4878 3 месяца назад

    Egziabher ybarkh

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 6 месяцев назад

    እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 месяцев назад

    Egziabeher Abzeto Ybarkeh

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 6 месяцев назад

    የኔ አባት 😢😢 መልክተኛው ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህ ይባርክልህ እዳተ አይነቱ መልካም ወድሞች ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 6 месяцев назад

    መልክተኛው ምን ልበልህ ፍቅር እኮ ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ብሩክ ስብህናህ የሚገርም ነው ምናይነት መልካም ቤተሰብ ነው ያሳደገህ የተባረኩ ናቸው ክፍ አይንካህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በምትኢድበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ቀድሞህ ይውጣ ምንም አይንካህ እንወድአለን❤❤ የሰጡ ይባረኩ በመስጠት ዘመናቸው ይለቅ

  • @khalidkhaleed7856
    @khalidkhaleed7856 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ❤❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 месяца назад

    የኔ አባት😢❤❤❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 6 месяцев назад

    የኔ አባት እጃቸው ላይ ያለውን ለሡ ስጥት አድርገው ለራሠው ፌስታሊቱን እርግፍ አድርገው ፍርፍሬ ቀመሡ መገደኛው በርታ መልካም ስራህን ቀጥልበት

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ConfusedHikingTrail-du2kx
    @ConfusedHikingTrail-du2kx 6 месяцев назад +1

    አላህ ያቆይህ የኔ ውድም❤❤❤❤❤

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 6 месяцев назад

    ወላህ በጣም መልካም አባት ነቸው❤❤❤

  • @MassyMassy-n6f
    @MassyMassy-n6f 6 месяцев назад +1

    Enee yanten sera Saye uleme aleqesalewu wandeme egezeaber yebareke

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 6 месяцев назад

    የኔ አባት❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 месяцев назад

    የኔ አባት:ደስስስስስ:ሲሉ

  • @حبيبه-ظ4ف
    @حبيبه-ظ4ف 6 месяцев назад +1

    ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MimiT-i1z
    @MimiT-i1z 6 месяцев назад

    የኔ ጀግና እግዚሀብሄር ይጠብቅህ❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ መልክተኛ❤

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 6 месяцев назад

    የኔ አበት😢😢😢😢😢 ❤❤❤

  • @ረሒማነኝየማየናፋቂ
    @ረሒማነኝየማየናፋቂ 3 месяца назад

    አየየየየየ የኔከረታታ እንደውኔሥደው

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርህክ❤❤❤

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 6 месяцев назад

    ኡኡፍፍፍፍ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 6 месяцев назад

    .ሰጪዎችንም አንተንም ግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ Месяц назад

    ታድለሕ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Weyni21
    @Weyni21 6 месяцев назад

    መልካም ሰው ነህ ❤❤

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 6 месяцев назад

    yene abati ♥️

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 6 месяцев назад

    እዉዬ ያሳዝናሉ😢😢

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 6 месяцев назад

    ሥወድህ እኮ❤❤❤

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 месяцев назад

    አፈር ይብላኝ ❤❤❤😭😭

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 6 месяцев назад

    Tebareku 🙏🙏🙏❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 6 месяцев назад

    ፈጣሪ ይስጥለን

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 6 месяцев назад

    የኔ አባት ፈገግወ😢😢😢

  • @MesaMr-s4q
    @MesaMr-s4q 6 месяцев назад

    ከነመላዉ ቤተሰብህ ክፉ አይንካህ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 месяцев назад

    😢😢😢😢አባዬ

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 6 месяцев назад +1

    ግማሹን ያዘው ወይ አባቴ😢😢😢😢

  • @yemariyamlijnegn
    @yemariyamlijnegn 6 месяцев назад

    yene abet uuuuuuuffff 😭😭😭💔💔💔

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 месяцев назад

    የኔ አባት😢😢😢😢😢

  • @aminaapp4643
    @aminaapp4643 6 месяцев назад

    አረተው ከይር ሰራን እናበራታ እኔ እልኮምትም ግን ላይክ አረጋለሁ

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 6 месяцев назад

    Yene abat ❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 6 месяцев назад +1

    መልክተኛዉ እና ባላደራዉ ድምፅቸዉ ይመሳሰላል

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 6 месяцев назад

      በጣም

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 6 месяцев назад

      በጣም ግን ይለያይሉ

  • @tigstemengesh7116
    @tigstemengesh7116 6 месяцев назад

    Yna abate❤❤❤