ታግሳቹ ማየታችሁም እርዳታ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 104

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +18

    እስቲ ልማድ ይሁንባችሁ ላይክ ማረግ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +4

    ዘር ይውጣልህ የኔ ጀግና ላንተ ቃላት የለኝም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ከማለት ውጪ አባቴ በዚህ እድሜ ጎዳና ላይ መውጣት ከባድ ነው🎉

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Месяц назад +4

    በእውነት የመልክተኛውን ቭድዮ ስያው ውስጤ በጠም ይደስተኛል ከመስጠት ትትነው እግዚአብሔር አሁንም እረጅም እድሜ ከእና ጤና ይስጥክ

  • @yal1907
    @yal1907 Месяц назад +1

    ማን እንዳታ የታደለ ሌሊትህ ሰላም ሞልቶት እንደምትተኛ ጥርጥር ለኝም ምልክቱም የሰወች ደስታ ነው❤❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Месяц назад +15

    ወንዲሜ ላንተ ቃል አጣሁ. ሁል ግዜ በእምባ ነዉ የማየዉ Video ችህን ተባረክ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Месяц назад +2

    የኔ አባት እኔ ክርትት ልበልሎት እድሜና ጤና ይስጦት 😢😢😢😢 አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ እሱ ከፊትህ ይቅደም ጥበቃው አይለይህ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Месяц назад +8

    የኔ አባት እኔን አይዞት መልእክተኛው እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ወንድም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @genettesfaw5322
    @genettesfaw5322 Месяц назад +7

    አባቴ ጤና ይስጠዎት ከቦታ ቦታ ለመዘዋወር ጤና አስፈላጊ ስለሆነ የተናቁትን የወደቁትን የሚያነሳ ፈጣሪ ከካሉበት ጎዳ እስከመጨረሻው አንስቶ መጠለያ ይስጦት። መልክተኛው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የምትሰጠው አትጣ።

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Месяц назад +3

    አባዬዬዬ ተባረክልን በእድሜ በጤና ይኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም አለሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Месяц назад +1

    አይ ደሃ ታማኝ ነው እኮ በአለደራው አረ በዛ አሉ ሲያሳዝኑ በሠው ላይ አድሮ የሚረዳ አምላክ ቸር ነው ❤ በርታ ወንድሜ 😍

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Месяц назад +9

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት መልእክተኛው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 Месяц назад +2

    ለሰጪ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶም ጨምሮም ጨማምሮም ይስጠው❤❤❤

  • @fifegeru723
    @fifegeru723 Месяц назад +7

    ተክልዬ ይሙሉልህ 🎉

  • @Marone-i5v
    @Marone-i5v Месяц назад +1

    ስላንተም ስለሚረዱትም ስዎች ቃላት የለኝም😢😢

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Месяц назад +9

    አባቴ😢😢😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Месяц назад +1

    መልእክተኛው በሄድክበት ይቅናህ እግዚአብሄር ይባርይባርክ🎉🎉🎉🎉

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад +1

    መልዕክተኛው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Месяц назад +3

    እግዛአብሔረ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Месяц назад +1

    አሜን አሜን እላለሁኝ ሲመርቁ አንተንም የሚሰጡትን ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣቹህ መጨረሻቹን ያሳምረው አግኝቶ ማጣት አያግኛቹህ ዘራቹህ ይባረክ ❤❤❤

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ መጥቼ እጠይቅሀለው ስላልካቼው እኒህ አባት ይጠብቁሀል ወንድሜ በማርያም እንዳትረሳቼው ሄደህ ጠይቃቼው

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Месяц назад +1

    ይሄኔ መልክተኛ ተባብረን መቶ ሺ እናስገባ❤❤❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Месяц назад +5

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Месяц назад +1

    መልእክተኛው ወንድሜ,
    እምዬ ማርያም ትቁምልህ 🙏🙏🙏❤❤
    ሁሌም ከጎንህ ትሁን
    የኔ ደግ
    አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Месяц назад

    የኔ አባት እቤታቸዉ ተቀምጠዉ በመጧርያቸዉ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Месяц назад +1

    ማስጠት ከማቀበል ይበልጠል አምለኬ ስጠኝነ ልስጥ እዴት ደስ ይለል ማስጠት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Месяц назад +1

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ‼‼‼‼‼ ልዬ መልእክተኛ ‼‼ በየቀኑ ትባረካለህ መንፈፈሳዊ ቅናት ያዘኝ 👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር እረድቶኝ እኔንም ለዚህ በረከት የምሳተፍ ያርገኝ 🙏🙏🙏🙏 ይችላል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በወጣ ይተካ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እሳቸውንም ኑሮአቸውን ያስተካክልላቸው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
    መልካም. የስራ ጌዜ ይሁንልህ ወንድሜ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Месяц назад +1

    ተባርክ❤❤❤

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Месяц назад +1

    በርታ ጀግና ነህ

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc Месяц назад +1

    የስርሃን ይስጥህ ❤❤❤

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Месяц назад +1

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ❤

  • @eemabetaman8670
    @eemabetaman8670 Месяц назад +1

    የኔ አባቴ 😭

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Месяц назад +2

    ❤ተ
    ኑርልኝ ወንድማለም

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 Месяц назад

    ተባረክ ባለአደራዉ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Месяц назад +1

    የኔ አባት😢❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Месяц назад +1

    የኔ አባት❤

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo Месяц назад

    እናበረታታዉ ወገን

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Месяц назад +2

    ሲያሳዝኑ

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Месяц назад +1

    እህህህህህህህህ የእኔ አባት 😢❤❤❤❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Месяц назад

    Egzabeher yemesegen emebetachen temesegen Amen 🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад +5

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Месяц назад +1

    እግዛአብሔረ ይባረክህ

  • @AsmaAhmed-x1g
    @AsmaAhmed-x1g Месяц назад

    አላህ ይጠብቅ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 Месяц назад +1

    💚💛❤️

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q Месяц назад +1

    👍👍👍🌿🌿🍇🍇🍓🍓🌿🌿

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f Месяц назад

    የኔአባት አይማጣት😢የኔወድም አላህ ይህርጀዛህንይክፈልህ❤ስልክ ቁጥር ብታወጣላቸዉ ጥሩነበረ ወድሜ😢

  • @EmnjiAtefera
    @EmnjiAtefera Месяц назад

    ,Egzaibher,🙏🙏🙏ybarek🎉🎉🎉

  • @sarah2030-j1y
    @sarah2030-j1y Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪይባርክ😢

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm Месяц назад +2

    tebarek

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    ወይ አት ልጀ ከምልው በላይ ሆነሁብን

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 Месяц назад

    How are you Melktegnaw, I hope everything should be as it should, You are Blessed 🙏 !!

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed Месяц назад

    Yena abat 😢😢😢❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Месяц назад +1

    የኔ አባት ❤ወድሜ በወጣ ይተካ የደሐ አባት ነክ አኮ አተ

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 Месяц назад

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 Месяц назад +1

    Bless you

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Месяц назад

    አባቴፈጣሪእድሜከጤናይሥጠዋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amerysalmn472
    @amerysalmn472 Месяц назад +1

    ለንተም አለህ ይስጥህ በክህ ስልጤም የነንተን እርደተ ትፈልገለች ከአለህ በተች በሁኑ ሰአት የለችዉ በችግር ዉስጥነት በጎርፍ ተዉጠለች አለህ ኸይሩን የምጠልን ይህ ሁሉ የአለህ ቁጠ ነዉ ምንም መድረግ አይቸልም እኛ እርስ በእርሰችን መተበበርነዉ እስክንሞት ድረስ መቼም መች እንድንሞት አይተወቅምና ኸይር ነገር መስረትነዉ

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k Месяц назад +1

    🙏

  • @halemajan4331
    @halemajan4331 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Месяц назад +6

    ስልክህን እደት ነው የማገኜው በማርያም ላክልኝ ወዲሜ😢

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Месяц назад +2

    ደሰ የሚሉ አባት

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው Месяц назад +1

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Месяц назад

    God bless you for everything you do 🙏🏻

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 Месяц назад +1

    መልክተኛው እውነትም መልእክተኛ ቃላት የላኝም ጥሩ መስራት ክእግዚሐቤር ይገኛል
    እንዴት አርጌ ነው የማገኝህ እኔም የአቅሜ ማድረግ ከዚህ በፊት ፅፊ ነበር
    ኤሜል ወይም ስልክ ቢኖርህ ለማግኘት ይቻላል
    በቴሌግራም ካለህ የአቅሜን ባደረግ ደስ ይለኛል
    በርታ ወንድማችን ጥሩ መስራት ማድረግ ክእግዚሐቤር ይገኛል

  • @alematalay734
    @alematalay734 14 дней назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏🏽

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ❤️♥️♥️♥️♥️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Месяц назад

    😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @GoAsd-if2bc
    @GoAsd-if2bc Месяц назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉😢💘💚💘💚❣️👍

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 Месяц назад +1

    የማንንም ፕራክ ምምናምን እያላችሁ ከምታዪ ይህ እዪ በፈጣሪ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Месяц назад +2

    እሪ በፈጠራችሁ የቲክቶክን ያህል ደቂቃ ብቻ ነው የሚተላለፈው እረጅም እንኳን አይደል አይሰለች ይሄ መልካም ስራ ያልታየ ያላስደሰተ ምን ሊያስደሰት ነው ላክ ሼር አርጉ ።

    • @accacc5974
      @accacc5974 Месяц назад

      የኛ ስው ሜሽቃብጠው ፌትለፌት ለሚላላስ ዮቱበር እንደነእሩታ ምናምን በልጣጤችን አርባ ደቂቃ ሜየው ይህ ስራኮ ከፈጣሪ የመጣ ነው

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❌

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k Месяц назад

    alh ysth😢😢😢

  • @Selam.Asmara
    @Selam.Asmara Месяц назад

    Melktegnaw! ❤🙏🥲

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k Месяц назад

    baldrwe alh ytbkh

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 Месяц назад

    አንተ ምን እንደምልህ አላቅም ቃላቶች ሁሉ አለቁብኝ በቴሌግራም ብደውልልህ እምቢ አለኝ

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl Месяц назад

    መልክተኛ ስራህን በጣም እወደዎለሁ ግን ባንክ ከፍተህ ብትሰጣቸዉ ጥሩ ነበር

  • @abelb5604
    @abelb5604 Месяц назад +2

    ወንድሜ እግዛብሄር ይባርክኸ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንኸ subscribe የምትመለከቱት ሁሉ

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 Месяц назад

    😭😭😭😭😭💎💎💔💔☝️😭😭

  • @accacc5974
    @accacc5974 Месяц назад

    ምን አለ ለማንም ኮተታም ስብስክራይብ እያደረግን መቶሺ እናስገባለን ይህን መላክ ምን አለ ብናስገባው መቶሺ

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu Месяц назад

    በምድነው የምናገኝህ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Месяц назад +1

    የኔ አባት ❤

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzuAbdu-dy6vz
    @ZuzuAbdu-dy6vz Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ZuzuAbdu-dy6vz
    @ZuzuAbdu-dy6vz Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @selinakonjo9249
    @selinakonjo9249 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @eva-yn7wu
    @eva-yn7wu Месяц назад

    ❤❤❤

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us Месяц назад

    ❤❤

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no Месяц назад

    ❤❤❤❤❤