Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደው አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ናት የድሆች ደራሽ የምስኪን እባ አባሽ በምን ልግለፀህ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤
አባቶች የሚያለቅሱባት ምድርሳቃቸውን የምንሰባት ጊዜ ጌታ ስጠን አስበን
😢😢😢 አሜን በጣም በጣም
ይሄን ነገር መቀላቀል የምቻለው እንደት ነው
Bezih hulu chigir wust hono Amilakin mamesgen mingna yelib sinat new gin??. Metadek new
ይገርማል ግን እንዲህ አይነት ጀግና አባቶች የሀገር ባለውለታዎች ተቸግረው ማየት ልብ ይሰብራል😢😢😢
አባቶችን እንደዚህ ሆነው ማየት በጣም ያማል 💔💔💔🥲🥲🥲ባለአደራው አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ ክፉ አይንካህ 🙏🙏🙏ለረዳችሁ አምላክ በሰፊው ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ኡፍ የአባት ለቅሶ በጣም ያማል ቃል ያጥራል።
መገደኘው ሰውቹን እደምታሰደስት እመብርሐን ታሰደሰትህ ለሰጡትም ሁሉ ከሰጡት በላይ ይሰጣቸው ባሉት እግዛብሔር ይጠብቃችው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ሀገር ያቀኑ ጊዜ የጣላቸውን አባትና እናቱን የማያከብር ትውልድ የትም አይደርስም።
እባታችን እግዚአብሔር ነው እንዲ ረዱ ያደረገወት ፈጣሪ ይመስገን እንዲህ የምትረዱ ሰወች ታድላችሁ በእውነት መታደል ነው ባላደራውም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
የኔአባት አያልቅሱ አንጀቴን በሉኝ እይ ሀገሬ ሰርተንየምንበላባት የነበረችመለመን ውርደት ነበርበናንተ ተጠግቦ የሚበላበት ጊዜነበር ሰውየሚፋቀርበት
በአላህ እዚህ ግሩፕ ቀላቅሉኝ😢😢የአላህ አባቶችን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያሳዝናል 😢ህዝቡ በረሃብ ይቃጠላል ቤተመንግሥት ይገነባሉ የጦር መሳሪያ ይግዛሉ ፈጣሪ ያጥፋቸው
@@semerbintbabasusu8220 የኔ ቅመም የአላህን ስም አንስተን መጥፎ ነገር ባንናገር ነብያችን የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Eneseleye yehin ye illuminati teketay endyanesalin. This is it ye balege tirekim yehone sebeseb wegenochachinen cheresubin
ኧረ እኔንም አስገቡኝ በአላህ
ኣባት እንዲህ ሆኖ ማየት ያማል ፈጣሪ ሆይ ድሆችን በእንደነዚህ ቅን ሰዎች ምድሪትዋን ሙላልን ክፉ ሰዎችን ከምድረ ገጽ ኣጥፋልን ህሊና ያለው ሰው በየቤቱ ምን ያህል የተቸገረ እንዳለ መገመት ይቻላል በየኣቅሙ ማንኛውም ሰው ቢያዋጣ ለተቸገሩት መፍትሄ ይሆናል ለሰጡት ጨምሮ ይስጣቸው ላልሰጡት ደሞ ልቦና ይስጣቸው በበጎ ስራ ለተሰማራ ወንድማችን ዕድሜ ክጤና እና የምድርና የሰማይ በረከት ይስጠው
ወንድሜ እንዴት አይነት የታደልክ ሰው ነህ እውነት አንተ በእ/ር እየተመራህ ይህን ሰው እርዳው የተባልክ ነው ሚመስለው ተባረክ
የሰጡ እጆች እግዚአብሔር ይባርክ በለአዳረ ወንድሜ ተባራክ❤🙏
ለሰጪ እግዚአብሄር ይስጠው አንተም ተባረክ የሰዉ እንባአባሽ ሺአመት ያኑርክ
እድግ በል ያንተን ደግነት ተመልክቶ የሰወችን እንባ እንዳበስክ ሁሉ ጌታ በደስታ ውስጥህንያብስልህ ዘንድ ጌታ እለምነዋለሁ በርታ❤❤❤❤
የሀገራችን ነገር ያሳዝናል የስው ልጅ የሚበላው እንካን እስኪያጣ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ስላም አድርግልን በረከትን አውርድልን
በጌታ አባታ እኔ ላልቅስ😢😢😢😢ባላደራው በምን ቃል ልግለፅህ❤❤❤❤❤
የኔ ኣባት😢 በዚህ መልካም ስራ የምትሳተፉ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔ በወጣው ይተካው ታድላችሁ❤ ባላደራው ወንድማችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤
ሆድ ይበላል አባት በእውነት በተመስገን ኖው ሶው እየኖረ ያለ የሰጣቹ #እግዚአብሔር ይስጣቹ 🇪🇷🙏❤️ ለሰጣቹ መጽሐፈ ምሳሌ 19: 17
አባቴ እኔን ይክፋኝ አይይ አላህ የሰው ፊት ይከብዳል ያረብ ለሁሉም አንተ ድረሰላቸው ወንድም በደግሰራህ አላህ ይጨምርልህ
ባለእደራው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን መልካም ስራ እንዴት ነው አብረንህ መስራት የምንችለው?
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ቀናውንም መገድይምራህ እናተ ለጋሾች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይለግሳችሁ
የኔ አባት ዉፉ እንደዉ አንተልጅ እንደዉ ትትናህ እራሱ እደሰጠህ ነዉ ሚቆጠረዉ ማርያምን ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
የኒአባት ፈጣሬ ለተራበለተቸሩውገኖቺአላህየድረስላቸውቺግረ ከባድነው ጀግነውበረታልንን
ፈጣሪ የተራበን አንጀት ያውቀዋል እመብርሃን ታስባርክህ
እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ሀገራችንን ታስባት
መገንማጣት አቦአተልጀ ተባረክ እራበኝ አለየኔሚሰኪን😢😢😢
እመቤቴን አንጀቴን በሉት ባለአደረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከእግዚአብሔር የተላክህ መልእክተኛ❤ የሰው አደራ የማትበላ የተባርክህ ልጅ ነህ። እስኪ ከዚህ ልጅ እንማር!!!!
Yene natt tebarek ne tdarh tedeser 🤲🙏🍁🇪🇷🇧🇻
የኔ አባት ግን አንተ ልጅ ተባረክ
ለኚሕ አባት የደረሳችሁ ፈጣሪሪሪ በምትፈልጉትሰአት ይድረስላችሁ ባላደራውም ሁሌም እግዚአብሔር በትክክል ከተቸገሩት ጋር ያገናኝሕ በርታልን ወድማችን ፈጣሪዬሆይ እኔንም ስጠኝና ልስጥ🤲🤲
የእኔ አባት😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጣችሁ ባለ አደራው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን
የኔ ኣባት እኔ ድፍት ልበል
በጣም ያማል ወገኖቼ ተራቡ
ውይ አባቴ እኔ ስፍ ስፍ ልበል አምላክ የረዱትን አብዝቶ ይስጣቸው አንተ ልጅ ግን የታደልክ ነህ ተባረክ
ኡፍፍፍ አንጀቴን ነዉ የበሉት 😢 ባላደራዉ ላንተ ቃላቶች አጣዉልህ። ልኡል እግዚአብሔር በመንገድህ፣ ባሳብህ፣ በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ!!! ሰጪዎችም አምላክ በሰፊ እጁ ይስጣችሁ!!! ተባብኩ ሁላችሁም። ❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ አባት እህህባለ አደራው አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
የተቸገሩ ወገኖችን እንደመርዳት ምንም አይነት በጎነገር አለ!!! እግዚአብሄር ባለ ቅን ልቦችን ያብዛልን። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
😢😢😢😢የኔ አባት ❤❤
የኔ አባት 😭😭😭😭😭 ባለ አደራው🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ሲያሳዝኑ😥😥😥😥😥😥😥😥ኡፍፍ 😢😢😢😢
Uuuf የኔ አባት ዎላሂ በጣም ይከፋል ትልቅ ሰው እንዲህ ሆነ ሲያለቅስ ዎይ ሀገሬ 😥😥🥺🥺በተለይ ዎንድ ልጅ 🙆♀️😭😭
አሜን❤❤❤
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንሎት 🙏
ተባረክ
የኔባይፍስስ😢😢😢😢እፍፍፍ
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር አለ በጣም ያሳዝናል ስለ ሁሉም እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን::
አበቴ አለሀ እረጅም እድሜ ይስጠዉት❤❤❤
የተባረከ ዘመን ያድርግልህ
የኔ አባት እድሜህ ይርዘም ባላደራው
እግዚአብሔር የምሳጡ እጆችን ይባርክ
Yene abat enen uffff😢ayizon baladeraw Egziabher yebarkeh kifu ayinkah
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው አርጎ ስለፈጠረህ ወንድማች እንዳንቶው አይነት ሰዎችን ያብዛልን ተበረክ
Egziabeher yesteh wondemachn
የኔ አባት ኡፍፍፍ ድህነት
የእኔ አባት ሲያለቅሱ አብሬ ነዉ ያለቀስኩት አይዞት እኛ የሀገር ልጆች አለን አያልቅሱ አካዉንታቸዉን ልቀቅልን 🙏 አንተ መላክ ነክ ፈጣሪ እንዳተ አይነቱን ባላደራ ያብዛልን እንወድሀለን
MashaAllah Allah hidaya yisteh
እፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ አባቴ ቢሆንስ ብዬ አሰብኩ😢😢😢 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
ጌታ ዘመንን ይባርክ ወንድሜ ሰልክ ከላቸዉ አስቀሚጥ
Yene abate, sechiwoch tebareku
yene abat 😢😢egizyabeher bewota yetekalachu tebark wondime 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ😢😢😢😢 ወንድሜ እመቤቴ ትባርክህ እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
የኔ አባት💔💔💔
May Allah bless u Baladeraw ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ ያ Allah
የኔባት ወድልጅ ሲቸገር ማየት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
Balederaw Egzabher Edeme yestehe tebareke ❤❤❤
እንዴት አንጀት የሚበሉ ሰው ናቸው ውይይ ባላደራው ያንተ የሰማይ ቤት አምሮ ይጠብቅሃል በርታልን
Egzabeher yemesegen Amen tebareke baleaderaw
የኔ አባት አብሽር❤
Egzabhir amlak ybarikka hawey ❤❤❤❤❤❤
በአግልግሎት ይጽናህ ወንድሜ፡፡ጤናህን ይስጥህ፡፡
God bless you brother 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
ሰላም እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን😢😢❤❤❤❤
ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ላአተ ምንእደምል ቃላት የጠፋብኛን የሰውልጅ መጨረሻው ሞትነው ምነምአልልህ የሰማውን ቤትህን ያሳምርልህ መድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወገኒ በሰው አገር አይደለም በራሱ አገር እንደዚ ሲያለቅስ እንደማየት የሚያም ደሞም የሚያሳዝን ነገር የለም ።ጌታ ሆይ አንተ ደርሰ የአረጋዊያንን እንባ አብስ።
ባላደራዉ አላህ ይባርክህ። ለሰጠዉም በወጣ ይተካ። ❤🎉
ወይኔ አንቴ ልጅ ምን ብዬ ልመርቅክ በእውነት ልብን የምተይ በእውነት አንቴ ከእግዚአብሔር የተለክ መልክተኛ ኔክ ዝቅ ብልክ የስውን ልብ የምተይ እግዚአብሔር ይስጥክ
አምላኬ ሆይ(ህዝቤበረሀብአለቀ😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ውድ ኣባት እኔ ኣፈር ልብላልህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚኣብሄር ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏
አይ ሀገራችን በመጦርያቸዉ አባቶች ጎዳና ወጥተዉ እንደዚህ መከራቸዉን ማየት አይ 😢😢😢
መልአኩ ይጠብቃችሁ ለሰጣችሁ ሁሉ
የምሰጡ ሰወች አላህ ይስጣችሁ
እኔ አፈር ልብላ የኔ አባት 😢 . የሰጣችሁ እጇች ሁሉ ይባረኩ❤
ተባረክ!😢
የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባት አሏህ ያልታሠበ ሪዝቅ ይሥጥህ
ባለአደራው እግዚአብሔር ይስጥህ ጤናህን ይጠብቅህ
የኔ አባት አይዞት ያልፋል😢
ባላደራው ኣንተ ኣምላክ ለተቸገሩ መርዳት ነው ያመጣህ እኔ እንጃ ምን ብየ ሊግልጽህ ኣምላክ ካንተጋር ይሁን ቁጭ ያለው ገንዝብ ስጥልን ማለት ቀላል ነ❤🎉🎉
የኔ አባት 😢😢😢😢
ማሻአላህ አላህ ያስደስታችሁ
ኑሩልን ለሁሉም ለምትረዱ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት😢😢😢
Tabarik
ጀግናው የኔ ንጉስ የምትለይብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
እባካቹ ሼር ሼር አድርጉ..
😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናሉ
እኔ ማገኘት እፈልጋለሁ በምዲነው የማገኛቸው
yen abet 😢😢
እንደው አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ናት የድሆች ደራሽ የምስኪን እባ አባሽ በምን ልግለፀህ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤
አባቶች የሚያለቅሱባት ምድር
ሳቃቸውን የምንሰባት ጊዜ ጌታ ስጠን አስበን
😢😢😢 አሜን በጣም በጣም
ይሄን ነገር መቀላቀል የምቻለው እንደት ነው
Bezih hulu chigir wust hono Amilakin mamesgen mingna yelib sinat new gin??. Metadek new
ይገርማል ግን እንዲህ አይነት ጀግና አባቶች የሀገር ባለውለታዎች ተቸግረው ማየት ልብ ይሰብራል😢😢😢
አባቶችን እንደዚህ ሆነው ማየት በጣም ያማል 💔💔💔🥲🥲🥲ባለአደራው አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ ክፉ አይንካህ 🙏🙏🙏ለረዳችሁ አምላክ በሰፊው ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
ኡፍ የአባት ለቅሶ በጣም ያማል ቃል ያጥራል።
መገደኘው ሰውቹን እደምታሰደስት እመብርሐን ታሰደሰትህ ለሰጡትም ሁሉ ከሰጡት በላይ ይሰጣቸው ባሉት እግዛብሔር ይጠብቃችው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ሀገር ያቀኑ ጊዜ የጣላቸውን አባትና እናቱን የማያከብር ትውልድ የትም አይደርስም።
እባታችን እግዚአብሔር ነው እንዲ ረዱ ያደረገወት ፈጣሪ ይመስገን እንዲህ የምትረዱ ሰወች ታድላችሁ በእውነት መታደል ነው ባላደራውም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
የኔአባት አያልቅሱ አንጀቴን በሉኝ እይ ሀገሬ ሰርተንየምንበላባት የነበረችመለመን ውርደት ነበርበናንተ ተጠግቦ የሚበላበት ጊዜነበር ሰውየሚፋቀርበት
በአላህ እዚህ ግሩፕ ቀላቅሉኝ😢😢የአላህ አባቶችን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያሳዝናል 😢ህዝቡ በረሃብ ይቃጠላል ቤተመንግሥት ይገነባሉ የጦር መሳሪያ ይግዛሉ ፈጣሪ ያጥፋቸው
@@semerbintbabasusu8220 የኔ ቅመም የአላህን ስም አንስተን መጥፎ ነገር ባንናገር ነብያችን የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Eneseleye yehin ye illuminati teketay endyanesalin. This is it ye balege tirekim yehone sebeseb wegenochachinen cheresubin
ኧረ እኔንም አስገቡኝ በአላህ
ኣባት እንዲህ ሆኖ ማየት ያማል ፈጣሪ ሆይ ድሆችን በእንደነዚህ ቅን ሰዎች ምድሪትዋን ሙላልን ክፉ ሰዎችን ከምድረ ገጽ ኣጥፋልን ህሊና ያለው ሰው በየቤቱ ምን ያህል የተቸገረ እንዳለ መገመት ይቻላል በየኣቅሙ ማንኛውም ሰው ቢያዋጣ ለተቸገሩት መፍትሄ ይሆናል ለሰጡት ጨምሮ ይስጣቸው ላልሰጡት ደሞ ልቦና ይስጣቸው በበጎ ስራ ለተሰማራ ወንድማችን ዕድሜ ክጤና እና የምድርና የሰማይ በረከት
ይስጠው
ወንድሜ እንዴት አይነት የታደልክ ሰው ነህ እውነት አንተ በእ/ር እየተመራህ ይህን ሰው እርዳው የተባልክ ነው ሚመስለው ተባረክ
የሰጡ እጆች እግዚአብሔር ይባርክ
በለአዳረ ወንድሜ ተባራክ❤🙏
ለሰጪ እግዚአብሄር ይስጠው አንተም ተባረክ የሰዉ እንባአባሽ ሺአመት ያኑርክ
እድግ በል ያንተን ደግነት ተመልክቶ የሰወችን እንባ እንዳበስክ ሁሉ ጌታ በደስታ ውስጥህንያብስልህ ዘንድ ጌታ እለምነዋለሁ በርታ❤❤❤❤
የሀገራችን ነገር ያሳዝናል የስው ልጅ የሚበላው እንካን እስኪያጣ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ስላም አድርግልን በረከትን አውርድልን
በጌታ አባታ እኔ ላልቅስ😢😢😢😢ባላደራው በምን ቃል ልግለፅህ❤❤❤❤❤
የኔ ኣባት😢 በዚህ መልካም ስራ የምትሳተፉ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔ በወጣው ይተካው ታድላችሁ❤ ባላደራው ወንድማችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤
ሆድ ይበላል አባት በእውነት በተመስገን ኖው ሶው እየኖረ ያለ የሰጣቹ #እግዚአብሔር ይስጣቹ 🇪🇷🙏❤️ ለሰጣቹ መጽሐፈ ምሳሌ 19: 17
አባቴ እኔን ይክፋኝ አይይ አላህ የሰው ፊት ይከብዳል ያረብ ለሁሉም አንተ ድረሰላቸው ወንድም በደግሰራህ አላህ ይጨምርልህ
ባለእደራው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን መልካም ስራ እንዴት ነው አብረንህ መስራት የምንችለው?
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ቀናውንም መገድይምራህ እናተ ለጋሾች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይለግሳችሁ
የኔ አባት ዉፉ እንደዉ አንተልጅ እንደዉ ትትናህ እራሱ እደሰጠህ ነዉ ሚቆጠረዉ ማርያምን ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
የኒአባት ፈጣሬ ለተራበለተቸሩውገኖቺአላህየድረስላቸውቺግረ ከባድነው ጀግነውበረታልንን
ፈጣሪ የተራበን አንጀት ያውቀዋል እመብርሃን ታስባርክህ
እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ሀገራችንን ታስባት
መገንማጣት አቦአተልጀ ተባረክ እራበኝ አለየኔሚሰኪን😢😢😢
እመቤቴን አንጀቴን በሉት ባለአደረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከእግዚአብሔር የተላክህ መልእክተኛ❤ የሰው አደራ የማትበላ የተባርክህ ልጅ ነህ። እስኪ ከዚህ ልጅ እንማር!!!!
Yene natt tebarek ne tdarh tedeser 🤲🙏🍁🇪🇷🇧🇻
የኔ አባት ግን አንተ ልጅ ተባረክ
ለኚሕ አባት የደረሳችሁ ፈጣሪሪሪ በምትፈልጉትሰአት ይድረስላችሁ ባላደራውም ሁሌም እግዚአብሔር በትክክል ከተቸገሩት ጋር ያገናኝሕ በርታልን ወድማችን
ፈጣሪዬሆይ እኔንም ስጠኝና ልስጥ🤲🤲
የእኔ አባት😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጣችሁ ባለ አደራው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን
የኔ ኣባት እኔ ድፍት ልበል
በጣም ያማል ወገኖቼ ተራቡ
ውይ አባቴ እኔ ስፍ ስፍ ልበል አምላክ የረዱትን አብዝቶ ይስጣቸው አንተ ልጅ ግን የታደልክ ነህ ተባረክ
ኡፍፍፍ አንጀቴን ነዉ የበሉት 😢 ባላደራዉ ላንተ ቃላቶች አጣዉልህ። ልኡል እግዚአብሔር በመንገድህ፣ ባሳብህ፣ በስራህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ!!! ሰጪዎችም አምላክ በሰፊ እጁ ይስጣችሁ!!! ተባብኩ ሁላችሁም። ❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ አባት እህህ
ባለ አደራው አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን