ኢትዮጵያን እንወቅ (የደቡብ ወሎ ልዩ ተፈጥሮ ) Borena Sayint Werhemeno National Park Season 3 Ep 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 122

  • @user-le8uz8no7k
    @user-le8uz8no7k 6 лет назад +27

    እምየ ሀገሬ ደሴ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-cr9eh6lj2c
    @user-cr9eh6lj2c 2 года назад +2

    ስሙን አስተካክል አምሀራ ሳይንት ነው የጀግኖች አገር ከነተ በመፈጠሬ እኮራለሁ

  • @አሲሽኮሪናጓልዴሴ
    @አሲሽኮሪናጓልዴሴ 6 лет назад +78

    እናት አለም ደሴ እስኪ የደሴ ልጆች ላይክ ግጩኝ በናታችሁ

    • @435jbhnnlooigfj
      @435jbhnnlooigfj 6 лет назад

      አሲ ወለየዋ የዴሴ ፍቅር
      Hi lemen yedese leje becha leike yegechalu hulum Ethiopiawi enji aba betam dess yemil tefetro newe betam adenekewalewe wedejewalewe Ethiopia sehede ayechewe bemelese betam dess yelejal eshi Ethiopiawi yehone hulu leike yadereg

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 6 лет назад +1

      @@435jbhnnlooigfj ማሩ ይመችህ እንዲህ ነው ሰው ማለት። እሲ ሽኮሪና ጓል ደሴ እስኪ ደሴን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ብላ እንደምታስተካክለው ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 года назад

      ሠለም

    • @bjm3132
      @bjm3132 4 года назад

      እምየ ሀገሬ

    • @bjm3132
      @bjm3132 4 года назад

      @@ancharotube7658 ሀገሬ ሀገሬ

  • @user-ek4dj3db1l
    @user-ek4dj3db1l 6 лет назад +6

    ደሴ በጣም ብዙ ልማት ያስፈልጋታል በተለይ መነሃሪያ ውስጥ በጣም ጽዳት ያስፈልገዋል የሚጸዳዱ ሰወች አሉ በዚያው አካባቢ የቀበሌ ሽንት ቤት ቢሰራ መነሃሪያ እስጥ ሽታ አይኖርም ፍና ዙሪያውን ደግሞ ከጸሃይና ከዝናብ መጠለያ ቢሰራ በጣም አሪፍ ነው አሁን አንዳንድ ቦታወች ለመሄድ ቶሎ መኪና አይገኝም ብዙ ጠብቀን ነው ስንጠብቅ መቀመጣ የለም አቧራ ነው ሁሉም ዝናብም ከመጣ እዛው እንመታለን ከተማይቱን የለመዴ ወጣ ብሎ መመለስ ይችላል አንዳንድ ያለመዱት ግን መውጣት አይችሉም ከወጡም እንኳን የሌባ እራት ነው የሚሆኑትና ማረፊያ ነገር ቢሰራ በጣም አሪፍ ነው ብየ አስባለሁ የግል አስተያየቴ ነው

  • @belayneshamare5950
    @belayneshamare5950 6 лет назад +2

    በእውነት ebs ከልብ እናመሠግናለን የተወለድኩባትእና ያደኩባት ሠፈሬን ስላሰጏበኛችሁን አምየ ሀገሬ ሆይ ሁሌም ትናፍቂኝ አለሽ

  • @ኤደንገነት
    @ኤደንገነት 6 лет назад +4

    እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አላውቅም የተወለድኩባትን ደንቆሮ ጫካ ሰፈሬን በስንት አመት አየኋት የቦረና ሳይንት ልጆች ይመቻችሁ።

  • @fetumamuhemeb5824
    @fetumamuhemeb5824 3 года назад

    የአላህ እንደት እንደሚምር ጎብኝቸዉአለሁተማሪሁኒ

  • @sofiasofia3336
    @sofiasofia3336 6 лет назад +6

    ከተወለድኩበት ካደኩበት ቦታ
    ይጎዛል ወሎ ላይ ልቤ በትዝታ
    እናት አለም ደሴና መካነ ሰላም

    • @saadaalmnsouri4216
      @saadaalmnsouri4216 6 лет назад

      Sofia Sofia እኔም የመከነላም ልጅነኝ

    • @sofiasofia3336
      @sofiasofia3336 6 лет назад

      @@saadaalmnsouri4216 የእኔ ቆንጆ ያሀገሬ ልጅ ነሻ

    • @saadaalmnsouri4216
      @saadaalmnsouri4216 6 лет назад

      Sofia Sofia። አው እህት ስላም ነሺልኝ። አላህ በስላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 лет назад +12

    እምየ ሀገሬ አጅባርና ተንታ መቅደላ አምባ የታሪክ ሀገር ናት እናታለም ደሴ

  • @tamaraadem5599
    @tamaraadem5599 6 лет назад +7

    መሻአላህ. እማማ ሀገሬ ንፍቅ ብለሽኛል

  • @monafatma9577
    @monafatma9577 6 лет назад +3

    እናመሰግናለን እንዴት ናፍቃኝ ነበር እናት አለሜ ደሴ

  • @mekiyabanttemam125
    @mekiyabanttemam125 6 лет назад +6

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    😍😍😍😍ሀገሬ ወሎ ራያ ነው ደሤን ከሥደት ሥመለሥ እጎበኛለሁ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 6 лет назад +11

    ደሴ፡ብዙልማት ያስፉልጋታል የመዝናኛ፡ቦታ፡የለም፡የቆሻሻ ገዳየለም በከተመዋ ሽትቤት፡ያስፈልጋል በየቦታው፡እዳይቆሺ ብዙመሰራትአለበት

  • @ghagagbscs2472
    @ghagagbscs2472 4 года назад

    እምየሀገሬ

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 года назад

    አገረ ወሎ የምረጦች ምረጥ

  • @aliamsameh2937
    @aliamsameh2937 6 лет назад +3

    ውይ ሀገሬ እምየ ደሴዋ እሥኪ ጎደኜቸ ላይክ ግጬኝ ከሁለት ውር በኃላ ላይሺ ነው ውይ አገሬ እንዴት እንደነፈቅሺኝ

  • @zinett8414
    @zinett8414 6 лет назад +6

    ለምለሚቱ ሀገሬ

  • @hhkn4719
    @hhkn4719 6 лет назад +3

    እምዬ።ደሴ ሰላምሽ ይብዛልኝ። ማሸአላህ

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h 6 лет назад +5

    በከፊል አይቸዋለሁ ይህን ፓርክ በሳይንት አጂባር በኩል በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

    • @dua7045
      @dua7045 4 года назад +1

      ማሻአላህ ሀገሬ ወሎ ጃማ ወረኤሉ

  • @አንድአማራለሁሉምአማራ

    very nice wollo amara

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +1

    የአስታማር ሲል. ልጂነቴ ትዝ አለኝ በግና ፍየል እያገዲን ጠዋት ወጥተን ማታ ነበር የምንመጣው. ምሳ አችን. ማር ኦሽም እጆሪ ዶግ ችችየ ይሄን ሁሉ ስንከት ነበር የምንውለው. 1ቀን ማር እቆርጣለሁ ብሎ ያጎቴልጂ ገደል ገብቶ. በመከራ ዳነ. አገራአችን ወሎ አገራችንደሴ አገራአችን መያን አገራአችን ሞቴ ብሎም አገራአችን. ጓያአችን ይሰብራል. እኳን. ጥይታአችን. በሉ እኔ ያደግኩበትን ሀገር አስጎበኛ አችሁ አለሁ ሀገር ስገባ ያምራል በጣም

  • @zinetnuru5554
    @zinetnuru5554 3 года назад

    እፍፍ እናታለም ዴሴ ሳይሽ ናፈቀኝ ሀገሬ

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 лет назад +2

    እናታለም ደሴ እስከማይሺ ችኩያለሁ
    ንፍቅ ብያለሁ ኢሻአላህ ከሁለት ወር በሗላ እመጣብሻለሁ

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад

      ታድለሽእኔም ሁለትወርቀርቶኛል ግን ኢንሻአላህ አልሄድም ልጨምር ነው በሰላምግቢ

  • @kokiyatayeljidingilenate8116
    @kokiyatayeljidingilenate8116 6 лет назад

    እትዮጵያ እኮ ምድረ ገነት ነች እግዚሃብሄር የባረካት የቀደሳት ቅድስት ሃገር አሁንስ ናፈቅሺኝ ሃገሬ

  • @hanalove9056
    @hanalove9056 6 лет назад

    እምዬ ሀገሬ ደሴ
    አንድነትን ከእስሳ መማር አለብን በእውነት

  • @saidasaeed5917
    @saidasaeed5917 6 лет назад +2

    ወይ ሀገሬ ቦረና ሳይንት በስንት አመቴ አሳያችሁኝ ስማር ለጉብኝት ሄጀ ነበር እዝህ ቦታ እናመሰግናለን

  • @ወሎራያሓውጃኖጀግናችን

    ሀገሬ ለምለሚቱ ወሎ የፍቅር አገር

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ

    ደስ ይላልእናመሰግናለን

  • @mrim6416
    @mrim6416 6 лет назад +1

    እደት ደስስ ይላል አገሬ መካነሰላም

    • @dua7045
      @dua7045 4 года назад

      እምየ ሃገሬ ወረኤሉ

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 6 лет назад +3

    ዋውውውው

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 4 года назад +1

    ወይኔ ግድ ልጆቹ ደግሞ አብርውኝ የተማሩ ናቸው እሳ

  • @moni2818
    @moni2818 6 лет назад +4

    ደሴ በቅርቡ ከች እልልሻለሁ ከረዥም አመት በላሃ ንፍቅ ብለሽኛል

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 3 года назад

    ዝግጅቱ ቆንጆ ነበር:: Background ሙዚቃው ግን ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያ ሙዚቃ መሆን ነበረበት: የተዳቀለ የፈረንጅ አይሉት የአበሻ ባዕድ ሙዚቃ ሰንቅራችሁ አበላሻችሁት:: ጥራዝነጠቅነትን እስወግዱ:በተረፈ ጥሩ ነው!

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 4 года назад

    ቦርና ሳይን ምርጥ ሀገር

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 лет назад +2

    ኢቢኤስ እናመሰግናለን ሀገራችንን ስለ ጎበኛችሁልብ ።

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 5 лет назад

    ኢትዪፒያ ሀገሬ ሁልግዜም ሰላምሽ ይብዛየሰው አውሬወችሽ ይርገፉ

  • @zzaa8354
    @zzaa8354 6 лет назад

    ማሻአላህ። ሀገሬን አሳያችሁኚ በአካል ካየሁት
    14 አመቴነው
    ይህ ዋሻበፊት ቀይዋሻይባልነበረ ስሙአሁንተቀይሮእደሆነአላቅም
    እህ ስደትእስከመቸ።።

  • @mrim6416
    @mrim6416 6 лет назад

    ዋውውው እስኪ ልየው ደቡብ ወሎ መካነሰላምንም ያካልላል

  • @سعدهحسين-م3ق
    @سعدهحسين-م3ق 4 года назад

    እምየ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሺ በሰላም ያገናኘን

  • @seadamdgalib7889
    @seadamdgalib7889 6 лет назад

    ሀገሬ

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o 5 лет назад

    ብዘገይም አየሁት አገሬን እናሙስግናለን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል፡ የማውቀው ቦታ ነው፡ ግን ከረጅም ጊዜ ብኋላ ስላየሁት እንደ አዲስ ሆነብኝ፡

  • @user-nz1ng5tq5t
    @user-nz1ng5tq5t 6 лет назад +2

    ለምለሚቱ ሀገሬ ቦረና መካነሰላም ውይይይይይ ዴንቆሮ ጫካ በሥንት አመቴ አየሁህ ውይይይይይ

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 лет назад

    ውብሀገሬ

  • @WelloYiladaKemAlHussen
    @WelloYiladaKemAlHussen 5 лет назад

    EB s ከልብ እናመሰግናለን እኔ አሁን ከቦርና ሳይት 30 ኬሎ ሜትር ነው የርቀው ቦርና ገነቴ ግን አላውቀውም ነበር ።ሾክራን E bS

  • @የዶርአብይደጋፊ
    @የዶርአብይደጋፊ 6 лет назад

    ወሎ ፍቅር ♥♥♥

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 6 лет назад

    ሀገሬ ቦረና። መከነስላም

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    እንዲህ የሃገሬን #ኢትዮጵያ ተፈጥሮዊ ክልሏን አስጎብኙኝን ይሄን ሁሉ ጎብኝተን ባንደርስበትም በምናባችን በእግረ ሃሳባችን እያየን እንደሰት በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-xq9we2kg2l
    @user-xq9we2kg2l 5 лет назад

    ዋው ደሴ

  • @kedsitasater8997
    @kedsitasater8997 6 лет назад

    ውይሀገሬ፡ሠፈሬ፡እትብቴየተገበረብሺ፡ናፈቅሺኝናፈቅሺቦረናለምለሟ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад

    ውቢቷ ሀገሬ

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 6 лет назад

    ውይይይይይይይይ። ሀገሬትዝ አለኝ ቦረና ።ሳይት

  • @فاطمهفاطمه-ي8ق5ب
    @فاطمهفاطمه-ي8ق5ب 5 лет назад

    ማሻአላህ አገሬ ቦርና

  • @NN-qv4jc
    @NN-qv4jc 6 лет назад

    መሻአላ እማየ ሀገር እንድው ውብ ነሽ ናፍቃኝ

  • @HELENYEMARYAMLJ
    @HELENYEMARYAMLJ 6 лет назад

    ዋው ለምለሚቱ ሀገሬ

  • @saidaadams1472
    @saidaadams1472 6 лет назад

    እኳን አብሮ አዴረሠን

  • @fufayoutube7318
    @fufayoutube7318 6 лет назад +1

    ሀገረ ቦረና ሳይት

  • @bnnnama6208
    @bnnnama6208 5 лет назад

    እሙየ ሀገሪ
    ሰላምሺ ይበዛልን

  • @maryam4875
    @maryam4875 4 года назад

    ኧረይቅርብኝሞትኩባችሁ በትዝታ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @jijikiyaadnaqi8856
    @jijikiyaadnaqi8856 6 лет назад

    ዋው

  • @ጎልደንቱዩብ
    @ጎልደንቱዩብ 4 года назад

    ምንይዋብ ፓርክ❤️

  • @yehiweti.hiwetmom7491
    @yehiweti.hiwetmom7491 6 лет назад

    ሀገሬን መቸ ነው የማያት ወላሒ ናፍቆት ሊደፍኝ ነው

  • @ሀጀራ.ሠይድ.የቦረና.ልጅየ

    ወይ.ሀገሬ.የኔ.ለዩ.I ው

  • @om3omran695
    @om3omran695 6 лет назад

    ዋይሀግሮድሴ ናፍቅሽኝ

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j 6 лет назад

    ወሎ ቤተ አማራ እኮ ምድረ ገነት ናት ይችን ለምለም ውብ ክልል እያዮ ነው እኮ የትግሬ ወሮ በሎች እየቆራረሱ እንደ ዳቦ የሚከልሉብን። ebs በናታችሁ ግሸን አንባሰልን ሱስገንን የሚባለውን ውብና ማሪካ የተፈጥሮ ፕርክ አሳዮኝ ናፍቆኛል

    • @badhasa431
      @badhasa431 6 лет назад

      Wollo melet min melet new

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 6 лет назад

    ውቢቱ አገሬ

  • @user-dm1rh5iz1l
    @user-dm1rh5iz1l 6 лет назад +1

    እምየ ሀገሬ መቅደላ እደት እደናፈቅሽኝ

  • @toybaabebe4997
    @toybaabebe4997 6 лет назад

    እምየወሎ

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 6 лет назад

    በልጅነቴ። የአሥታ እጨት እለቅም ነበር አሁን የመዳምንቤት አፀዳለሁ አለሀምዱልላሂ

    • @bjm3132
      @bjm3132 4 года назад

      እዚህነበር ያደኩት አገሬንስላሥታወሳችሁኝ በጣም አመሠግናለሁ

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 5 лет назад +3

    It is not "Borena" Sayint! It is Amhara Sayint!!!!
    It is not WoreHimeno, it is Tenta!

  • @ሪምኢስላም
    @ሪምኢስላም 6 лет назад

    እምዬ ሀገሬ ደሴ ዳዉዶ

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 6 лет назад

    ማሸ አሏህ ሀገሬ ደሤ ከአንድ አመት ቡሀላ አይሻለሁ ኢንሸ አሏህ
    ጎደኞቸ እሥኪ ዱአ አድረጉልኘ ይህ አንድ አመት አልገፋኘ አለ ኤጭ😢

    • @kalkidanmelak8767
      @kalkidanmelak8767 6 лет назад

      Hayat seid Kwt አይዞሽ ቆንጅዬ በርች አንድ አመት ነገ ጠዋት ነው ይደርሳል ደና ሁኝ ብቻ ዋናው ጤና ነው

  • @leyatseyoumseyoum6678
    @leyatseyoumseyoum6678 6 лет назад

    Imiss you dasa.edate edanfakeshegne

    • @leyatseyoumseyoum6678
      @leyatseyoumseyoum6678 6 лет назад

      Dasanemeasayune

    • @bjm3132
      @bjm3132 4 года назад

      ወድ ያሀገሬልጆች ቦረና ሳይንቶች ሰላም ብያችኇለሁ 0595154162

  • @mansooorsaeef1538
    @mansooorsaeef1538 5 лет назад

    Wowwwwww

  • @aymanmohmmad163
    @aymanmohmmad163 5 лет назад

    ውቢቱ ሀገሪ ወሎ

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 лет назад +1

    i mess u so much💔😭😭😭

  • @አባግዕ
    @አባግዕ 5 лет назад

    ቤተ ዐምሐራ ( ወሎ) ተነግሮ
    የማያልቅ ታሪክ ነበረው ፡ የአሁኑ
    ትውልድ ወኔ አልባ ታሪኩ ን የማወቅ ፍላጎት የሌለው ሆነ ቀረ እንጂ፡፡

  • @user-yr2zl2np4m
    @user-yr2zl2np4m 5 лет назад

    እነስም በክልል ተስማምተዋል ማለትነዉ

  • @እራህመትቢንትሀይሌ
    @እራህመትቢንትሀይሌ 5 лет назад +1

    ውይ ሀገሬ ወረሂመኖ

    • @lolhaha8922
      @lolhaha8922 5 лет назад

      ተንታ ነው ወረሂመኖ ብሎ የሰው ስም እንጂ ሀገር የለም!

    • @እራህመትቢንትሀይሌ
      @እራህመትቢንትሀይሌ 5 лет назад

      እኔ ወረሂመኖ የሀገር ስም እንጂ የሠው አላውቅም እኔ ደቡብ ወሎ ወረሂመኖ ተንታ ወረዳየ ነው

    • @lolhaha8922
      @lolhaha8922 5 лет назад

      @@እራህመትቢንትሀይሌ ያውም የጋላ ሰውየ ስም ነው!

    • @እራህመትቢንትሀይሌ
      @እራህመትቢንትሀይሌ 5 лет назад

      ወላሁ አእለም

    • @user-pn7oi6ii7o
      @user-pn7oi6ii7o 5 лет назад

      ውይ ያገሬልጅ. እኔም የአጅባርልጅ ነኝ

  • @IbrahimIbrahim-uj8dc
    @IbrahimIbrahim-uj8dc 6 лет назад +1

    💔💔💕💕👍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 лет назад +2

    እስኪ ጎራ በሉ ወዴ ሎጎ #ሀይቅ ዳር

    • @dad8454
      @dad8454 6 лет назад

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ሳህ ዉዲ ሀይቅየ miss

    • @nefetegawaamararoesee2811
      @nefetegawaamararoesee2811 6 лет назад

      Awe. Hike enem nefeke belagalece

  • @IbrahimIbrahim-uj8dc
    @IbrahimIbrahim-uj8dc 6 лет назад +2

    😍🤴💔💕💕💘💘

  • @maryam4875
    @maryam4875 4 года назад

    አይይይይይዮይይ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 лет назад +1

    ለጋምቦ ስትል ልቤ ስንጥቅ አለ የተወለድኩበት ወረዳ ነው

  • @eyerusalemteshome6865
    @eyerusalemteshome6865 6 лет назад

    በፈት ደንቆሮ ጫ ካ ይባል ነበር

  • @endalk4557
    @endalk4557 6 лет назад

    Teru report neber musikawen gen mesekelkel aderegachehut ke andu musika wedelelaw betemona lemeketatel kelben yebetatenal pls ke meselu gar yemehed lokal music leseles yale behon yemeretal

  • @ethiopianurlighua6159
    @ethiopianurlighua6159 5 лет назад

    Ewy saynit yeteweledkubsy

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад

    እማማ ደሴ ንፍቅ አልኩልሽ.

  • @seadamdgalib7889
    @seadamdgalib7889 6 лет назад

    ኢ/ያ ሁለ ነገሯ ውብ ናት

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 лет назад

    ውቢቷ ሀገሬ