ኢትዮጵያን እንወቅ የከፋ ጥብቅ ደኖች /DISCOVER ETHIOPIA SEASON 4 EP 8

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Travel Show that is determined to promote the diverse tourism appeal of our country. It’s our belief that we are in the media driven world and, we intentionally use our channel to contribute our share in promoting Ethiopia and attract local and foreign tourism prospects.
    It is also the place to be for anyone who’d like a scape from the everyday routine and explores unique and magnificent historical places, dramatic landscapes and culture in our country.
    Every Wednesday@9:00PM
    #DiscoverEthiopia #DiscoverEthiopia_EBSTV #TravelShow #TravelShowEthiopia #Ethiopia’sTravelShow #TourisminEthiopia #Ethiopia’sHistoricalPlaces #13monthsofSunshine #LandOfOrigins #CulturalHeritage_Ethiopia #Culture _Tradition_Ethiopia

Комментарии • 78

  • @tesfa9517
    @tesfa9517 4 года назад +10

    ታድያ ምን ዋጋ ኣለው ቆንጆ አገር አለን ቆንጆ ኣስተሳሰብ ጠፋ እጂ መከባበር የለም ድሮ ቀረ

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 4 года назад +5

    I love you my Ethiopia

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 4 года назад +1

      It’s beautiful ❤️❤️

  • @seid5479
    @seid5479 4 года назад +16

    የት ሀገርነው ደስሲል ዋው አረጎደ ያየሁት ዱሮ ልጅ ሳለሁ እጨት ሰበራ ስሄድ በክረምት እደት እደሚያምር ቆይ የዛሬን አያርገውና የገጠርልጅ ነኝ የገጠርልጅ እጨት እየሰበረ ለናቱ ያደገ ላይክ

    • @mizantippekefa9379
      @mizantippekefa9379 4 года назад +1

      እኔ ማር እንጨት ሰብር ነው ያደኩት ደሞ የከፍ ሀገር ልጅ ነኝ ሚዛን ቴፔ ስባል ስሚትሽ አታቅሚ እንዲህ

    • @assadassad1756
      @assadassad1756 4 года назад

      debub

    • @assadassad1756
      @assadassad1756 4 года назад

      debub nw wubnat aydl

    • @user-ie6hq7xw9g
      @user-ie6hq7xw9g 4 года назад

      የሀገሬ ልጆች ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @Elen-lb1ew
      @Elen-lb1ew Год назад

      @@mizantippekefa9379 የት ነው ደቡብ ነው ወይስ

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ተፈጥሮ ነው ይህን ከምንም በላይ ልንጠብቀውና ልንከባከበው ይገባል

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ውብ አገር አለን እሱ ፍቅርን ሰላምን ለህዝባችን ያድልልን ሰላም ለኢትዮ እናመሰግናለን ለአቅራቢው ።

    • @vanceleon6829
      @vanceleon6829 3 года назад

      sorry to be offtopic but does anybody know a trick to get back into an Instagram account..?
      I was stupid forgot the account password. I would love any tips you can offer me!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +10

    ሠላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገሬ ወረቅ ነች ከሰደት መለሠ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 года назад +15

    ይሄን የመሰለ መሬት እያለ ነው በመሰደድ አፈር የሚበላን

    • @user-gd7qh1el1o
      @user-gd7qh1el1o 4 года назад

      Teikikel

    • @yub.5859
      @yub.5859 4 года назад

      Why don't you go back then. The whole Africa is full of trees not dollar.

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 4 года назад +2

    "ከፋ" ስህተት 'ካፋ' በሚል ይስተካከል፣ መልካም ዝግጅት፣ እናመሰግናለን።

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 4 года назад +1

    ዋውውው ከፋ ቦጋ ሀገሬ ነው እሱን አቃውርጬ ነው ሚዛን የምገባው ደስ የላል ፏፏቴን ለምን አላሳያቹም የከበርታ ፏፏቴ በጣም ደስ ይላል

    • @mizantippekefa9379
      @mizantippekefa9379 4 года назад

      የሚዛን ልጅ ነሽ እንዴ

    • @mariammariam5241
      @mariammariam5241 4 года назад

      እኔ ደግሞ ከፋ ጊንቦ ልጅ ነኝ ሰላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች

    • @mizantippekefa9379
      @mizantippekefa9379 4 года назад

      @@mariammariam5241 ዋው የኔ ማር ደስ ይላል የአንደ ሀገር ልጅ ነን ላንቺም ሰላም ይሆን

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 года назад +3

    አገሬዋ ውይውይ ስታምሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lkitusisay5968
    @lkitusisay5968 4 года назад +2

    Beatifull country!!

  • @merymakdsy8799
    @merymakdsy8799 4 года назад

    L love you ethiopian

  • @kadijbalcha5674
    @kadijbalcha5674 4 года назад +2

    ለምለሞ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 года назад +1

    ውብ አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛው

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад

    በጣም ደስ እሚል ልዩ ተፈጥሮ

  • @fetiethioyoutube5055
    @fetiethioyoutube5055 4 года назад

    ውባ እና ምርጣ ቤንች ማጂ ዞን አገሬ የምር ይሄንን የመሰለ አገር እያለኝ እና ይሄንን ከመሰለ አገር ተወልጄ አድጌ መሰደዴ ይቆጨኛል አላህ ሁሉንም ነገር መስመር አስይዞ ወደ ውባ ሀገራችን ይመልሰን የእውነት ነው ቤንች ማጂ ዞን ከምትታየው በላይ ውብና ያማረች ዞን ናት የቤች ማጂ ልጆች እንደኔ አገራችሁን ስታዩ ደስ እንዳላችሁ እርግጠኛ ነኝ ቤንች ማጂ ደን ብቻ ሳይሆን በውስጣ ሁሉንም ነገር በውስጣ ይዛለች የማታውቃት ሄዳችሁ እያት አገሬ ክፉ እንዳይነካሽ የዘወትር ዱአዬ ነው

  • @napiman22
    @napiman22 4 года назад

    ያሳዝናል አገራችን ይህን የመሰለ ቦታዎች እያለን መሪና ህዝብ ህዝብና ህዝብ ሳይናበቡ ይቺ አለም ልታልፍ ነው

  • @fetiethioyoutube5055
    @fetiethioyoutube5055 4 года назад

    Ebs አገሬን ስላሳያችሁኝ እናመሰግናለን

  • @abbasdakhlallah7106
    @abbasdakhlallah7106 4 года назад +1

    ዋውው ትውልድ ከፋ ሀገሬ ውድድድ

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 года назад

    Subhanalha Oromii jiittuu Baka dhaloottakoo I LOVE YOU 😍😍

    • @afomeyaafomeya1913
      @afomeyaafomeya1913 4 года назад

      Oddo wayi kun oromo miti ethiopha zragota zarin kessani ha badu

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግን አለን
    እናት አገራችንን የሚያቃት መሪ ይስጠን
    ሰላም ሆኖ ህዝቦቾን። በሰላም የሚመራ አገሪቱንም የሚያቃት
    በስም ሳይሆን በተግባር የሚቃታ። መራ ይስጠን አሜን ፫
    እናት አገሬ እግዚአብሔ ይጠበቅሽ ከነ ልጆችሽ

  • @tesfahunegnasefa8097
    @tesfahunegnasefa8097 4 года назад

    This will be great attraction for visitors who want explore the nature. kefa,ethiopia

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 4 года назад

    Wow;Amazing place🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 4 года назад

    Hagera kibira mogesa imisss u 😢😢😢😢

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 года назад

    It is Amazing..I love Nature!

  • @askme7620
    @askme7620 4 года назад +1

    መሬቱስ (ኢትዮጲያን)እግዚአብሔር እጁን ታጥቦ ነበር የሰራት በሕዝብ አልታደለችም እንጂ ። ይሄንን የመሰለ መሬት ይዘን ነው የአለም ደሀዎች ሆነን የቀረነው - ያሳዝናል ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 4 года назад +1

    አሰራሩ ሁሉ ተመችቶኛል እኔን ብቻ ሳይሆን ደኑንም ተመችቷታል።

  • @tbb5294
    @tbb5294 4 года назад

    Narrator is not sound like narrator but sounds like story teller

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 года назад

    አሁንም ባእድ ክፉዋች ባይገባባችሁ ይመረጣል:;ዘመኑ አጥፌ እንጂ አልሚ ጠፍቶዋል:. ካፋዋች በርቱ::❤️🙏እግዚአብሄር ይርዳችሁ አሜን💚💛❤️🙏

  • @mdsmskeejwiw6783
    @mdsmskeejwiw6783 4 года назад

    Wub nesh kefa Ager❤

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x 4 года назад

    እማማ ኢ ት ዮ ጵ ያ ሃገሬ ክፉሽን ያርቅልሽ አንድ ነገር ይገርመኛል፡ በኛዉ ንብረት በእኛዉ ሃብት ነጭ ሲያሽቃብጥ፡ የኛን ደን ለመንከባከብ፡ ነጭ በቃ ፡ሁሌ ጥገኞች።

  • @freeeth4407
    @freeeth4407 4 года назад

    Wow. When I come for tour I will definetly visit it.

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily 4 года назад +2

    አገርህን እወቅ አፀደ ውድነህ ስትሰራ በጣም የምከታተለው ፕሮግራም ነበር።

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 года назад

    Oromiiaa jiittuu Baka dhaloottakoo Nanii Gallaa gafi tokoo Inshallah 😍😘

  • @hagerbet7927
    @hagerbet7927 4 года назад

    EBS ሁሌም አስደናቂ መረጃ ለህዝቡ በማቅረብ ይታወቃል ስራችሁን እወደዋለሁ እኔም ስለ ኮምፒውተርና ሶፍትዌር በአማርኛ ቲቶር የምሰጥበት ቻናል አለ "አገር ቤት ዶት ኮም " ቸክ አርጉት፡፡

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 4 года назад

    ከፍ ሀገር በጣም ናፍቀሽኛል

  • @oneLove-wj7ln
    @oneLove-wj7ln 4 года назад

    Wow it's good

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 года назад

    ድንቅ ነው!!❤️🙏

  • @tesfatravel
    @tesfatravel 4 года назад

    Double WOW....Amazing Bonga...Berta...please advise contact link

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f 4 года назад +1

    አላህ. ምንም አይሳነውም. ሁሉም ለሱ ቀላል ነው
    ግን. ሽርክ አለበት አላህ አሳምሮ ለፈጠረው ምጽዋት ምንአስፈለገው

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 года назад

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @birhanebiru2399
    @birhanebiru2399 4 года назад

    South west Ethiopia(JIMA,KEFA,ILLUBABOR) lung of Ethiopia
    NEED HIGH Attention from Government

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 4 года назад +1

    Ethiopia tikdem . Ye Orthodox Ager.

  • @ashenafinanesa3360
    @ashenafinanesa3360 4 года назад

    Wow best e t p

  • @sanchoafrican9445
    @sanchoafrican9445 4 года назад

    እውነት ነው ካፍ ጥቅጥቅ ደን አሮንጓድ ምድር ነው

  • @zabibanasri156
    @zabibanasri156 4 года назад

    سبحان الله እንዴት ነው የሚየሚረው

  • @user-ie6hq7xw9g
    @user-ie6hq7xw9g 4 года назад +1

    ከፋ ሁሉ ነገሩ ይለያል እመነኝ ለሰዉ ያለዉ ክብር ፍቅር በመስጠት ታዲ ምን ዋጋ አለዉ ጥቅማን ብቻ እንጂ የሚፈልገዉ መንግስት ክልላን መጥቀም አይፈልግም

  • @GenetMulugeta
    @GenetMulugeta 4 года назад

    ኑና እኛንም እዩን ትወዱናላችሁ

  • @nuradintyube1485
    @nuradintyube1485 4 года назад

    ሰላም እህቶ ልዴምራችሁ

  • @benana2574
    @benana2574 4 года назад

    እውነት እንላችኋላን አማራ ኦሮሞ ትግሬ አስጠላችሁን ጥቅማችንን ነው የምትፈልጉት እስቲ ለቀቅ አድርጉን

  • @zekointertainment8312
    @zekointertainment8312 4 года назад +1

    ሰላም ለአገራችን Subscribe አድርጉኝ ውዶች

  • @tube-uf9zq
    @tube-uf9zq 4 года назад

    ደምሩኝ በቅንነት

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 года назад

    አረቢካ ለምን!🙏

  • @mahishow6927
    @mahishow6927 4 года назад

    Eski በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 😘😘

  • @barakhaile2113
    @barakhaile2113 4 года назад

    ኢትዮጵያ ተፈጥሮ የሰጣትን ጸጋ ለቱሪስት መስብ ብትጠቀም እንዴት በሐብታም ነበረች

  • @sahibashikuroali6619
    @sahibashikuroali6619 4 года назад

    ዉዶች ኑ እንደመር

    • @tube-uf9zq
      @tube-uf9zq 4 года назад

      Sahiba Shikuro Ali ቤተስብ እንሁን ማማየ

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 4 года назад

    ✝️የማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ
    ruclips.net/user/EOTCMK
    ✝️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሚዲያ
    ruclips.net/channel/UCx43bi6IhIro9ykk8q2r1vg
    ✝️የአደባባይ ሚዲያ
    ruclips.net/channel/UC-kDmfnktrzc_SGpS9ulrXw
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን ወዳጆች ከላይ ያሉትን የቤተክርስቲያን ሚዲያዎች ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችንን እንስጥ። እንደው በማርያም እሽ በሉ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад

    እማማ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ