አስደናቂ ተፈጥሮ!! በዩኔስኮ የተመዘገበው የከፋ ጥብቅ ደን/DISCOVER ETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 99

  • @selamfiker7248
    @selamfiker7248 5 лет назад +19

    እንዲ ለምታምረው ሀገራችን ሰላም የነሳትን ነገር እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +8

    እንደ ተፈጥሮ ምን የሚያምር የሚያስደንቅ ነገር አለ እፁብ ድንቅ ነው😍😍😍
    ፍጥረታትን እንድህ ግሩምና ድንቅ አድርገህ የፈጠርህ ሀያሉ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ለዘለአለም የከበረ የተመሠገነ ይሁን። ፍጥረትህ ሁሉ ውብ ነው ታይቶም አይጠገብም❤❤❤

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 5 лет назад +18

    እዴት ያምራል ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር

  • @roaham1610
    @roaham1610 5 лет назад +23

    በጣም ያምራል ጥሎብኚ አርጎዴ ነገር እወዳለሁ ኦፍፍፍፍፍፍ

    • @eden9876
      @eden9876 5 лет назад +1

      እኔም😘

    • @ሙናሁሴን
      @ሙናሁሴን 5 лет назад

      እኔ እራሱ በጣም እወዳለሁ

  • @eden9876
    @eden9876 5 лет назад +7

    ኢትዮጵያ ውድ ሀገሬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክፉሽን አያሳየን❤💛💚

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 5 лет назад +3

    ዋው አረጓዴ ውበቱ ይማርካል ❤ 🇪🇹🇪🇹💛🇪🇹💚😍👍👍🇪🇹ሀገሬ ክፉሽን። አልስማ💖

  • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
    @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 5 лет назад +4

    ማሻአላህ አገራችን እኮ ሰላም ብትሆን ከማንም በላይ ሀብት ነበራት አላህ ሰላሟን ይመልስላት ኢትዮጵያ ለዘላለም እንዳማረባት ትኑር

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +5

    ኢትዮጲያዬ የኔ ምርጥ ሀገር ኩራቴ ትንሳኤሽ ይቅረብልን ታላቅነትሽ ክብርሽ ይመለስልን ማማየ 💚💛❤

  • @tinaselam3245
    @tinaselam3245 5 лет назад +13

    ማሻህአላህ እንዴት ያምራል 🤩🤩

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад +12

    ዋውውውው ደስሲል መፈስን ያድሳል🌿🌿🌿🌿

  • @eehcethiopianexecutivehous1179
    @eehcethiopianexecutivehous1179 4 года назад

    ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ በጣም ያምራል Travel and Visit Ethiopia

  • @አላህወኪል-ጨ6ቀ
    @አላህወኪል-ጨ6ቀ 5 лет назад +2

    ለውዷ ኢትዮጵያ ሰላም ያምጣልን አረጓዴ እፅዋት ሳይ እደሰታለሁ ።

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад +13

    ተፈጥሮ ድንቅ ናት

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 лет назад

      ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት መንፈሳዊ ቻይናል ሳብስክራብ አድርጉኝ 🇪🇹💐

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад

      @@aselefechhabtamutube እሽ ማሬ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 лет назад

      @@ተመስገንጌታሆይ እሽ አመሰግናለሁ😍👍

  • @mebrukakochitomebrukakochi4077
    @mebrukakochitomebrukakochi4077 5 лет назад +6

    💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑሪልን

  • @ዚያየአላህባርያ
    @ዚያየአላህባርያ 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ስያሚር

  • @kelemuateikl1970
    @kelemuateikl1970 5 лет назад +3

    ወይን አግር ሰታምር ሰላምንሽን ይመልስልኝ እግዚአብሔር አሜን

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    የኔ መኖሬያ ጫካ ነዉ እዲት እደምወድ ዉይ 💚💚💚💚💚💚💚

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    Hagerachiniko lemilemi nati Ethiopia Lezelalemi Tinuri💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 лет назад

      ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት መንፈሳዊ ቻይናል ሳብስክራብ አድርጉኝ 🇪🇹🌹😘

  • @አልሀምዱሊላሂ-ጘ5ኈ
    @አልሀምዱሊላሂ-ጘ5ኈ 5 лет назад

    ሀግሪ ለምለማ እምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤💔💔💔

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 5 лет назад +1

    Comment ቶች በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም አገራችሁን እንዴት እንደምትወዱ በስማም ተባረኩ !!!!💚💛❤️💚💛❤️❤️💚❤️❤️

  • @saronkebede8938
    @saronkebede8938 3 года назад +1

    We have a beautiful home land naturally gifted MAMA Ethiopia.

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 5 лет назад

    ዋው ሀገረ ኢትዮጵያ ሲያምር

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 лет назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ሀገራችን አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ

  • @hiwotkuwait9159
    @hiwotkuwait9159 5 лет назад +1

    Wowwww enameseginaln ye bonga liji bemehon ekoralhu

  • @እናቷአፍቃሪነኝበተስብናፋ

    እኔ ምርጥ የከፋ ልጂ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🙏

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 2 года назад

      አለን ውዴ

    • @Elen-lb1ew
      @Elen-lb1ew 2 года назад

      የት ደቡብ ነው እንደ ውዴ

  • @ZerihunJ
    @ZerihunJ 5 лет назад +3

    ሰወች ኢትዮጵያ አልመስልህ እያለኝ

  • @mebrukakochitomebrukakochi4077
    @mebrukakochitomebrukakochi4077 5 лет назад +1

    እንኳን የከፋ ሀገር ተውልድኩኝ ዋውውው እንዴት ያምራል

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 3 года назад

    መሻ አለህ ሱበሃንአለህ የአለህ ።አፈጠጠር ☝️☝️☝️🤲🌹😍

  • @abebechgwoangro1077
    @abebechgwoangro1077 2 года назад

    እኛ ከፍ ሀገር❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @mamaafrica7542
    @mamaafrica7542 4 года назад

    its amazing nature just like to yayo , harena , .............baay'ee bareeda ishi ...enjoyable and renew your soul betam betam new yemamrew ...thanks for that ebs...........soche

  • @maryam4875
    @maryam4875 5 лет назад +1

    ማሻአላህ ተባረክአላህ

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 4 года назад

    Wow nature gives us breathtaking places we have to use it. Instead of wasting.

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን 5 лет назад +2

    አቤት ሀገሬ ማማርሽ

  • @islamnorgul8079
    @islamnorgul8079 5 лет назад +3

    Ye kefa sew malet befeker yemiyamen beykertam yemiyamen betam ywah betam bezu yetfetro negroche yaluachew nachew netuh Ethiopia awi yetftro den edekulal ye mikebakebu

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 5 лет назад +1

      Awo ine ormo nagn kefa guwadegnochi alugn yew jimma ye buzu behr behrsebi sibisibi silahonche iza befiker new minenorew betam inewadedelen awunim besidet laye tefelalgen besilke inaworelen

    • @emanjahad6345
      @emanjahad6345 5 лет назад +1

      Awo ye jimma meret ye bizu beher beheresaboch sibisib nat aye love you jimma ❤❤🌲🌲

    • @allahhukbarallahhukbar7898
      @allahhukbarallahhukbar7898 5 лет назад +1

      @@emanjahad6345 love you to 💕 💕 💕 💕 💕 💕 💕

    • @emanjahad6345
      @emanjahad6345 5 лет назад +1

      @@allahhukbarallahhukbar7898 think you

  • @tayechbelete7381
    @tayechbelete7381 4 года назад +1

    It is lovely I will make it on day.

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj 5 лет назад +1

    ማሻ አላህህህ ማን እንደኢትዮጵያ

  • @wasankorcho2269
    @wasankorcho2269 3 года назад +1

    wooow

  • @ዚያየአላህባርያ
    @ዚያየአላህባርያ 3 года назад +1

    በማየቴ እርካታ ኡኡኡ የማይጠገብ

  • @dawitbedane5630
    @dawitbedane5630 4 года назад +1

    This life wow 😍😍🇪🇹

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 лет назад +6

    Waww እማማ አገሬ ዉብ ኮነሽ ሠሜን እሥከ ደቡብ ከምሥራቅ እሥከ ምእራብ😍😍

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ሁሉንም ዘጋግቶብን አለፈ ህዉሀት ይሄሁሉ ጫካ የንብ ቀፎ ተክሎ ስን የማር ምርት ከቡና የበለጠ ገቢ ያስገኛል

  • @shewakenagirma
    @shewakenagirma 3 месяца назад

    it was very good please

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ኢትዬጵያን እንወቅ እና የህሊና አዘዘ ደህና ታሪክን ሲሳዉቁን ለምን ተቆዋረጠ ??????

  • @madinamadina9349
    @madinamadina9349 5 лет назад

    ማሻ አላህ እደት ያምራል

  • @ethd8561
    @ethd8561 5 лет назад +2

    Wow

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 5 лет назад

    Wow new wub Ethio

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 5 лет назад +2

    ETHIOPIA IKO KONJOOO NECHI😍😘😍😍

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 5 лет назад +1

    ዋው ያምራል

  • @zaharahuesan7979
    @zaharahuesan7979 5 лет назад

    ማሻ አላህ😍

  • @tube7688
    @tube7688 3 года назад

    ምኞቴ ተፈጥሮ ወዳለበት መኖር ነው 🌴🌿🌻💐🍃🌱🌳

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 5 лет назад +1

    Subhanalha 😍😍

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 лет назад

    Wooww se amer❤✍

  • @rahelketema625
    @rahelketema625 5 лет назад +1

    የምድር ገነት

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 2 года назад

    የቆዩ ልማዶች አልፎ አልፎ ጎጅነታቸው ይስተዋላል በዚህ (ደንን እንደ አምላክ በመቁጠር) ረገድ ግን በጣም!! ጠቃሚና ቅያር የለሽ ሁኖ ይገኛል።
    ብራቮ ለካፍቾ !!

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 4 года назад

    Thank u ebs tv, wht about the recent presentation i missed the show "የካፋ በረከት" plz. plz. upload. Thankyou again ebs tv.

    • @tarikuhaile7631
      @tarikuhaile7631 4 года назад

      ruclips.net/video/3FJaBcq55vE/видео.html

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 5 лет назад

    ማሻአላህ

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 4 года назад

    kafa sayhon kefa new yehonsh kafa fit

  • @aynslemseid6820
    @aynslemseid6820 5 лет назад +2

    Ekwanm kefa tewldku

  • @selam9604
    @selam9604 5 лет назад

    🌍🌍👍👍

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 4 года назад

    yemigermegn ehen yemesele hager yizen ye dubain mestawet enadenkaen min aynet gilenet new

  • @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317
    @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317 5 лет назад

    I.love you.iluu.abba.bor.❤❤❤❤💚💚💚💚❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 5 лет назад +7

    ያሳዝናል ይሄ ጫካ በለጠ ጫካ ይባላል። ወደ ሚዛንና አማን ቤንች-ማጂ ለመሄድ መሀል ለማህል አቋርጠን ነው የምናልፍ ያኔ እንዲህ አልነበረም አሁን ተመናምኗል በጣም ሳስቷል ብቻ ያሳዝናል ።እኛ ኢትዮጵያውያን ስንባል ማጥፋት እንጂ ማልማት ስለማናውቅ መሀይም እንጂ ለእውቀት ያልታደልን በአፍ የአለም ህዝብ የመጀመሪያ የምንል ግን ትንሽ ህዝቦች የማንረባ ፍጥረቶች ሆነናል ወዴት እየተጓዝን እንደሆነ ግራ የምናጋባ ግራ የገባን ህዝቦች ሆነናል። አሁንም መንግስት እና ህዝብ ካልተደማመጠ መጥፌያችን ቅርብ ነው። የሚገርመው አጥፊው ጠፊውም ደግሞ እኛው እኛው መሆናችን የአለም አንደኛ በድን ህዝብ መሆናችንን በቅርብ እናስመዘግባለን፤ምክንያቱም የድህነታችን የመሀይምነታች እና ስግብግብነታችን ጥግ ጉዟችን በፍጥነት ወደ ታች አዘቅት ልንገባ እያሽቆለቆልን ስለሆነ ማለት ነው ።

  • @loyalwolf6876
    @loyalwolf6876 5 лет назад

    Welcome😘

  • @rozateka5865
    @rozateka5865 5 лет назад

    ዋዉዉዉ

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 5 лет назад

    Ke Hawaii yibeltal bewnet Tadiya min yadergal.ooohhhhhhhhhh

  • @zemedeandarge4176
    @zemedeandarge4176 5 лет назад

    kafa betefetro habit ejig bizu yemidenkina gena yaltenegerelet habit yalebet akababi new. kaffa Bunan Lealem yabereketech medir.

  • @meronkalikidan213
    @meronkalikidan213 5 лет назад +1

    💚💛❤️😍😍😍😍

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    Wowwwwwwwwww

  • @Zainab-oh5zo
    @Zainab-oh5zo 5 лет назад

    ኢዛና

  • @gidash
    @gidash 5 лет назад

    ሳውዲ አረብያ ያላችሁት በስህተት ወይስ በዕውቀት ?

  • @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317
    @islam.nw.hiwotejanet.nw.me7317 5 лет назад +1

    Yehe.iluu.aba.bor.nw.wallahi.agare.tefatro.ye.allah.sitotanw.ilu.ko.wowooooo.ye buna.ager.Ilu.Ilu.Ilu.Ilu.aba.bor.nw.yes💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤💚💚💚💚❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melatesfa7390
    @melatesfa7390 4 года назад

    1000G L

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 5 лет назад

    እኔ በወንዝ እና በዳን

  • @kirubeltamiru
    @kirubeltamiru 5 лет назад

    Yamral.

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 5 лет назад

    Agerra ከፍፋች ዉቤ አኮ ናት

  • @abukiyatube8102
    @abukiyatube8102 5 лет назад

    ኦንላይን ላይ ስራ መስራት ለምትፈልጉ ብቻ.. ሊንኩን ይጫኑ 👉 ruclips.net/video/klSvJwpn1og/видео.html