ልጃችን ወንድ አይደለም// ወደ ሰማይ ያሉት ልጃቸው ተመልሶ መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 753

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  7 месяцев назад +111

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራብ በማድረግ አበረታቱኝ 👇👇
    ruclips.net/video/S1wVKWzDTmk/видео.htmlsi=sy53bc22pETCHsAh

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 7 месяцев назад +2

      Wendem Seytan Endayebekelashew telo gize sayewesedo sebel endigebo Adregashew .Ante agezashew enji Esashew ema teyezew selalo zare nege eyalo geze mewsed yelebashewem

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል 7 месяцев назад +5

      ወንድም ፀበል ፀበል ፀበል

    • @mhirat
      @mhirat 7 месяцев назад +3

      አበክ ህ እኔ ለብድነው.ስክህን.ለክ.ደሉልው.አሰበደኝ.በሱው.ሀገር.ነው.የለውት

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🥰🥰👍🏻

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 7 месяцев назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🥰🥰🥰👍🏻👍🏻

  • @AmiSeid-k9f
    @AmiSeid-k9f 7 месяцев назад +74

    ሱበሃን አላህ!
    ወዳጆቼ አትሳደቡ ቢቻላችሁ ዱአ አድርጉለት

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 7 месяцев назад +26

    ሀብታሙ የኔ ወድም ተባርክ ካሜራ አማኑም ተባርክ አላህ ይጠብቃችሁ ዉዱች አምልኩት የሚሠራዉን ለህግ አቅርቡት ይህ ሠይጣን ይህ ወጣት ልጅ አሠቃይተታል አላህም አይቸግርዉም ታሪክ ቀያሪዉ አላህ ሊያሠተካክልህ ይችላል አላህ ቀላሎ ነዉ ያርብ መላዉን ይፈጠርልህ ወልደህ አላህ ያሣየን ያርብብብ ለአላህ ቀላሎ ነዉ ያርብብብ ኢንሻአላህ

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 7 месяцев назад +68

    እናት አባቱ ለሰይጣን ገብረዉት ነዉ ፀበል ይጠመቅ መሽኔያዉ በሰረጀሪ ይስተካከላል ቅድሜያ መፈሱን ማስወገድ አለበት አግዙት

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 6 месяцев назад

      ተፈጥሮን ማንም መቀየር አይችልም::

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 7 месяцев назад +28

    ፀበል መኤድ አለብክ የዳቢሎስ ስራዉ ይፋረስ አይዞክ ትድናለክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድንካል

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 7 месяцев назад +22

    ሀብታሙ አንተ አንደኞ ነህ በርታ ቸግና ነህ ሰርአት ያለህ ረጋ ያልክ ዋው የሚገርም ነው ሰራ በእውነት ትለያለህ በርታ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 месяцев назад +30

    ጠንቋይም አስጠንቋይም ልቦና ይስጣቸው ወደ አምላካቸው ይመልሳቸው😢😢

  • @BobClapper-o7v
    @BobClapper-o7v 7 месяцев назад +13

    አይዞህ ወንድምዬ ፀበል ተጠመቅ የቤክርስትያን አገልጋይ ሁን ከመምህር ተሰፋዬ ምክርና ትምህርት ውሰድ: በርታ ድንግል ማርይም ከአንተ ጋር ትሁን.

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 7 месяцев назад +19

    መምህር ተስፋየ አበራን አግኝው ገጠመኝ የሚያቀርበውን በማርያም ይረዳካል አግኜውና አዋራው ገጠመኝ አዳምጥ ወዲሜ 😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 месяцев назад +27

    ክብር ነች ተዋሕዶ ይመሥገን ያብቃችሑ ጌታ ትልቅ ደረጃ ድረሥ አይዞሕ

    • @audibarro
      @audibarro 7 месяцев назад

      ሽንት እንደት እንደሚሽና ጠይቀው

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 7 месяцев назад

      @@audibarroሽንት እንዴት እንድሚሸና ተናግሮል ከመጀመሪያው አዱምጭው

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 7 месяцев назад +10

    አንተ የእግዚአብሔር ልዩ ሱጦታ ነህ ወላጆችህም በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ካንተ ጋር ሆነውልሀል አንተ የድህነታቸው ምክንያት ነህ በርታ ከቻልክ ከዚህ በሗላ ለሌሎች ተሳዳቢ ሰዎች ስለራስህ አታውራማንም ሰው ከራሱ ውጪ በመጣበት ችግር ምክንያት ማፈር የለበትም

  • @HD202v
    @HD202v 7 месяцев назад +8

    አይዞህ ይሄ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር በፀጋ በቅድስና በድንግልና አገልጋይ ሊያደርግህ ነው ስለዚህ ከቻልክ በሱባኤ ጠይቅ ለዚህ ያበቃህ አምላክ መልስ አለው ደግሞ ቤተሰቦችህ የዋህ ናቸው ቶሎ እንመለሳለን አሉ አሁን ጊዜ ሳትፈጅ ንስሐ ገብተው ይቁረቡ ከዛ ፀበል ይቀጥላሉ ምክንያቱም የሚበልጠው ቅዱስ ቁርባን ነው የዘላለም ህይወት የሚገኝበት። እግዚአብሔር ለዚያ ያብቃቸው ሁላችሁም የተዋህዶ ሃይማኖት ምዕመናን ፀልዪላቸው።

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 7 месяцев назад +21

    እግዝኦ መሀርነ ክርሰቶሰ የማይሰማ ጉድ የለም አይዞህ የኔ ወድም እግዝአብሄር ሁሉን ነገር ያግዝህ😢😢😢😢😢

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 6 месяцев назад +3

    ልዩ: አስገራሚ: ቆንጆ: አስተማሪ ፕሮግራም ነው:: ልጅና ልጆች ተመልሰው መገናኘታቸው በጣም ጥሩ ነው:: ይቅር መባባላቸው እጅግ ደስ ይላል:: ቆንጆ ታሪክ ነው::
    የጋዜጠኞቹ ትሁት ባህርይ የሚያስመሰግን ነው::

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ 7 месяцев назад +13

    የአላህ ስጦታ ሙሉ ነው የሸይጧን ስጦታ ጎደሎ ነው ሡብሀን አላህ የአላህ ተአምሩ ብዙ ነው

  • @areyamezethiopia1216
    @areyamezethiopia1216 6 месяцев назад +3

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም በፀሎት በደንብ በርታ እሽ እግዚአብሔር ያለምክንያት ወደዚህ አለም አላመጣንምና ።
    በእውነት እግዚአብሔር ካለክበት ችግር አላቆህ ነፃ ሰው ሆነክ የምትኖርበት ጌዜ ቅርብ ነው በእውነት ጥንተ ፀላታችን እርኩስ መንፈስ ወደሲኦል መውረዱ አይቀርም ጌዜ ይወስዳል እንጅ እና በደንብ በርታ በደንብ በፀሎት ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢው ከጎንክ አይለኝ ወንድማችን ።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 7 месяцев назад +41

    በስመዓብ እባካችሁ ፀበል ግቡ ንስሃ አባት አማክሩ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 7 месяцев назад +87

    የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቡ ሁሉ ስላም ጤና ፍቅር ደሰታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤

    • @fikirtefikirte1224
      @fikirtefikirte1224 7 месяцев назад

      አሜን. አሜን❤❤

    • @Alemnesh-l3q
      @Alemnesh-l3q 7 месяцев назад

      አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤

    • @KedgaTeshale
      @KedgaTeshale 6 месяцев назад

      አሚን❤

    • @ዘሀራሠይድ
      @ዘሀራሠይድ 5 месяцев назад

      ሙሥሊም ሆነሽ ምነው አላህ ለማለት አፈርሽ ሲቀጥል እነዝህ የይትዩብ ነጋደ ናቸው ሁሉም ውሸት ነው

    • @alemalem8349
      @alemalem8349 5 месяцев назад

      amen

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 7 месяцев назад +48

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ፀበል እንሄዳለን ስላሉ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኛለው ፈጣሪ ይቅር በላቸው አሚን

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 7 месяцев назад +2

      Amen 🙏

    • @q8kuwaiti107
      @q8kuwaiti107 6 месяцев назад +2

      ዴት ነው ደስ የምትሉት በማርያም የእስልምና እምነት ተከታይ ሁናችሁ እንድህ ስትሉ የኛወች ግለሰብ እያመለኩ ከመምህር እትና ከመህር እገሌ ይላሉ

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад

      ​@@q8kuwaiti107ግለሠብ እንዴት ይመለካል

    • @እዩነኝያባቴ
      @እዩነኝያባቴ 6 месяцев назад

      ❤🙏❤👏

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 6 месяцев назад

      ከልብ የሆነ መልእክት🤝

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
    @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም 7 месяцев назад +10

    ፀበል ይጠመቁ የፆለት መፅሀፍ ቅዱስና ገጠመኝ ትምህርቶችን መፍላሽ ስጡልኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 7 месяцев назад +20

    እግዚኦ ጠብቀን ጌታሆይ. 😢
    🌾🌾

  • @eexx1265
    @eexx1265 7 месяцев назад +31

    ጋዜጠኛ ወድም አድናቂህ ነኝ በርታ በርታት ላተ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 7 месяцев назад +12

    ምን አይነት ማስተዋል የጎደለው ህዝብ ነው የሰውን ልጅ ፈጣሪ ማለት እራሱ ፈጣሪ የሚያስከፋ ነገር ነው ይቅር ይበለን

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 7 месяцев назад +19

    ሱብሃናአላህ አላህ የፈለገዉን ይፈጥራል ጥራት ይገበዉ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 7 месяцев назад +7

    መምህረ ተስፉዬ ጋ ጠይቀህ አገናኘዉ ሀብታሙ በፀበል እዲድን ያደረገዋል ❤❤

  • @محمدعلي-ط4خ4و
    @محمدعلي-ط4خ4و 6 месяцев назад +3

    የልጁ ትህትና ደስ ሲል ፈጣሪ ጨርሾ ይማርህ የኔ ወንድም

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 7 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው መለኮታዊ ነው ሴጣንንም ያሳፍራል ድል ያደርገዋል

  • @AlemAlem-pj8wf
    @AlemAlem-pj8wf 6 месяцев назад +3

    ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር የተዋህዶ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚህ አይነት መጥፎ መንፈስ እግዚአብሔር ይፈውሳቹ በእውነት ልጁ ግን በጣም ያዛዝናል ሚስኪን❤❤❤❤❤😢

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 7 месяцев назад +4

    እምነትህ ቤተሰብህን ሁሉም ይድናሉ እግዛብሔር ፍጡርን አይጥልም። ፕሮ… አዘጋጁም ተባረክ ወንድሜ በርታ

  • @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ
    @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ 6 месяцев назад +3

    ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት😢ግን ኣሁንም እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለም እኔ በመብርሃን ብያሃለው ወንድማችን ከመምህር ተስፋይ አበራ ብተጋናኘው እና ገጠመኝ በዳምጥ ነብሱ ትድናለች😥
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር✝️

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 7 месяцев назад +25

    ፀበል ይሂድ ብአድ አምልኮ እምታመልኩ ልቦና ይስጣችሁ

  • @tgze2435
    @tgze2435 7 месяцев назад +130

    ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን🙏💒

    • @sarataklene2742
      @sarataklene2742 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 7 месяцев назад +8

      አሜን ግን ፅድት ያሉ ምእመናን እና አአልጋዎች የሏት ሁሉ ችግር ሮች እሚያመጡት የኦርቶዶክስ ትከታዎች ናቸው

    • @shushayhagostesfay3051
      @shushayhagostesfay3051 7 месяцев назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

    • @shushayhagostesfay3051
      @shushayhagostesfay3051 7 месяцев назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏

  • @NaimaJemal-l9j
    @NaimaJemal-l9j 7 месяцев назад +45

    ልጁ ግን አሳዘነኝ የኔ ሚስኪን

    • @FrehiwetMirache
      @FrehiwetMirache 7 месяцев назад

      Me too very sad story

    • @marta-yy6qi
      @marta-yy6qi 5 месяцев назад

      እኔም እምባው አነቃኝ😢😢😢😢😢

  • @EkramTube-l8o
    @EkramTube-l8o 7 месяцев назад +27

    😮😮😮አረ ጆሮ ፁም አይባል ነገር ሆነብን ፈጣሪ ሆይ😭😭 ወንጀል በዛ

  • @ገነትቢሰነብት
    @ገነትቢሰነብት 7 месяцев назад +16

    አቦ ጀግና ነህ ክፉ አይካህ😢😢😢

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 7 месяцев назад +8

    አልሀምዱሊላሂን ከደህና ቤተሠብ መወለዴ ባላህ ብቻ ነው የሚያምኑት

  • @ghhshsmxkjjj4993
    @ghhshsmxkjjj4993 7 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ፍፃሜህ ያሳምርልህ

    • @maram1757
      @maram1757 6 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 26 дней назад +1

    እመብራሃን ትቅረባቸው ወድሜ። እግዚአብሔር ያፅናህበጣም አለቀስኩ በጣም አዘንኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 7 месяцев назад +4

    ልጄ ይሄ ሁሉ የሆነብህ ለምክንያት ነው። እግዚአብሔርን እንድታገለግል ስለፈለገህ ነውን ንስሀ ግባና ወደቤተክርስቲን ትምህርት አተኩር። በዚህ መልክ ትልቅ ሰው ያደርጋል። ጾታ እያላቸው አለሙን ትተው የመነኮሱ ብዙ ቅዱሳኖች አሉ። አንተም ለዛ መርጦህ ይሆናል በርትተህ ጸንተህ ቁም። ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም። እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ። እናት አባትህንም ለቅዱስ ቁርባን ታብቃልህ።

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 7 месяцев назад +7

    ኣምላክ ለዋህ ብደሙ ዝገዝ ኣና ብፍጾም ኣሕሊፉ ኣይህበንን ኢዩ ኣምላኽ ብርኽ የብልኩም

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz 7 месяцев назад +17

    ድንግል ማርያም በቤታችሁ ትግባ ንስሀ ገብታችሁ ፀበሉን ተከታተሉ ዲያቢሎስ የተዋረደ ነው በፀሎት እርገጡት አቅም የለውም

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 6 месяцев назад +2

    ግሩም ስራ ሰራህ ዋጋህ እግዚአብሄር ፀጋ ያልብስህ::

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 7 месяцев назад +40

    ይህን ልጅ መምህር ተስፋየ ጋር ውሰዱት ነፍሱን አድኑት

    • @HD202v
      @HD202v 7 месяцев назад +2

      ገዳም ቢገባ ጥሩ ነበር መምህር ተስፋዬን አገናኙት እባካችሁ።

    • @woine123
      @woine123 7 месяцев назад

      አይ ትእግስት የያዘው ያሰቃየዋል!! የራሱን ሴጣን ማባረር ያቃተው የእርኩስ መንፈስ መንግስት ሰባኪ የሆነ እና በስመ መምህር የሚለፈልፍ ተስፋዬ ጋ ለምን ይሂድ !!
      እሱ እንደሚመፃደቅበት ባለ ድግሪ ባለ እውቀት ቢሆን የግል ፅናት እና ብቃት ቢኖረው ኖሮ እራሱ አለብኝ ብሎ ያመነው ሰይጣን ተቃጥሎ ብን ብሎ ጥሎት ይሄድ ነበር! ምክንያቱም በመንፈስ ቅዱስ በተሞላ አካል ውስጥ እርኩስ መንፈስ አይቀመጥም::
      "ቅዱስ መንፈስ ከእርኩስ መንፈስ ጋ ምን ግኑኝነት አለው?" የእናታችን የወላዲተ አምላክ እና የፃድቃን ሰማእታቱ በረከት በበዛበት ሀገር ለምን ሰይጣንን በሰይጣን?

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 7 месяцев назад +1

      @@woine123 አረ እህቴ ተሳስተሻል እኔም እንዳንች እል ነበር ግን ትምህርቱንና ገጠመኙን በደንብ ስሚው

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 7 месяцев назад

      ተሳስታቼሁ እንኳን የእግዚአብሔርን ስም አትጠሩም ፥ኮተታሞች፤መምህር ምናምን ኤጭ

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 7 месяцев назад +1

      መምህር ተሰፋ ነፍስ ያድናል ?ወይ የኦርቶዶክስ ፍሬ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት የሌለበት

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ነጻ ወጣህ ።
    ሕክምና ያስፈልጋል
    አይዞህ የኔ ልጅ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 6 месяцев назад +1

    እበክህን የመምህር ተስፍዬ አብር ገጠመኝ ያአደምጥ እባክህን እሱ ጋ ወስደው ጎበዝ ነው ይድነል አይዛክ በርታ በስግደትነ በፀሎት እና በፆኦም በርተ አንቴ በፊት እርስክ ለይ ያለውን እስርው

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 6 месяцев назад +3

    ተባረኩ ንስሀ ገብተዉ ይቁረቡ ደስ ይላል❤❤❤

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 7 месяцев назад +11

    አባክህን ውዱ ጋዜጠኛችን ለልጁ በህክምና
    መፍትሄ ካለው አጠያይቅለት እባክህን

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 7 месяцев назад

      ምን ህክምና ምናምን ትላላችሁ ይህኮ የዳቢሎስ ስራ ነው እና ህክምና ሳይሆን ፀበል ነው መጥምቅ ያልበት

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 6 месяцев назад

      አይቻልም: ሽንቱምሠገራውም በአንድ በኩል ነው የሚወጣውከባድ ነው::ልጁ አሻንጉሊት አይደለም ሠው ነው::የማንም መጫወቻ መሆን የለበትም::

  • @meleymeley9137
    @meleymeley9137 7 месяцев назад +6

    ይገርማል የሰው ነገር ጌሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ያንተ ባርያ ነኝ ፈጣሪ ሆይ ያንተ ፍቅር ስጠኝ

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 6 месяцев назад +1

    አተ በቃ ለአገርህ በንፅህና ፀልይ ወንድሜ ደግሞ ጀግናነህ ከዛ ከኮተት ውስጥፀስለወጣህ አንበሳ እመአምላክ ትረዳሀለለች በርታ ምድር ታልፋለች እግዚአብሔርን አስደስት እሽ❤❤ ጠንቀቋ ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 месяцев назад +10

    ስይጣን ነው አይዞህ ወንድሜ ፅበል ግባ እነሱም ፅበል ይዘሃቸው ግባ

    • @HD202v
      @HD202v 7 месяцев назад

      ፀበል ተጠምቆ እኮ ሰይጣን መሆኑን አውቆ ቤተሰቦቹን ሊያድን ነው እዚህ ሚዲያ ላይ የቀረበው ፀልዪላቸው ለቅዱስ ቁርባን እንዱ
      ዲበቁ ልጁም እግዚአብሔር በቅድስና በፀጋ እንዲያኖረው።

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 7 месяцев назад +3

    ፀሎት እንዳያቃርጡ አጥብቀህ ንገራቸው ::🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 7 месяцев назад +18

    , ወደ መህር ተስፋዬ ሂድ እመነኝ በደንብ ያስተምርሀል እግዚአብሔርን ጨርሶ ይማርህ

    • @shomatyznaba9556
      @shomatyznaba9556 7 месяцев назад +1

      በጣም ጎበዝ የርኩሥ መፈሥን ሤራማወቅ ይጠቅማል እነመምህር ተሥፋዬን የሚቃዉሟቸዉ ብዙ ናቸዉ

    • @EmentMengsti
      @EmentMengsti 6 месяцев назад

      በትክክል❤❤❤❤❤

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 7 месяцев назад +2

    ሴጣን ብሎ ስጦታ ሰጪ ይሄ ክፉ እንኳንም ልቦናህ ወደ ፈጣሪህ ተመለሰልህ ወንድሜ ሙሉ አካል ይዞ ሲኦል ከመግባት ጎዶሎ ሆኖ መንግስቱን መውረስ ይበልጣል እግዚአብሄር ይምርሀልአይዞህ ዋናው አእምሮህ እንኳን ተለወጠ ይህ እርኩስ መንፈስን እግዚአብሄር ከዘር ማንዘርህ በጌታ በእየሱስ ስም ይገስፅልህ. ።

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 7 месяцев назад +5

    ሱብሃን ኣላህ ምንድነው የምሰማው ከንደዚህ ኣይነት ኣላህ ይጠብቀን😢😢

  • @AbrahamDegu-kl8hf
    @AbrahamDegu-kl8hf 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ አንተም ልጁ ታሳዝናለህ ፈጣሪ ይፍታህ

  • @destata7749
    @destata7749 7 месяцев назад +12

    ክፍ አባት እነት
    የሸጠን አምልኮቶች
    ለልጃቸው መጣፍ
    አሻራ አስቀመጣቸው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 7 месяцев назад

      ባለማወቅ ነው ጃ መዳ ለነሱ ንስሃ ገብተ መዳን ቀን ያምጣላቸው( ያህ አያትቅድመአያት ያደረ እንደባህል የሚታ ጥንቁልና ነው ንስሃ እግዚአብሔር ምህረት ያላክላቸ ቀሪዘመናቸው መልካ ያድርገው ( አትፍረድ ባለማወ ማን ያንገራቸ ታድያ ክፍለሃገር ብዙ አለ ሚነግር ሚመክ ስው ጠፍቶ ትውልድ ጦርነት ሚወስደ ጀግና ሚያጫ ከስውፀባ ጅግግ ሚያስብ የቤተስብ ዛር መንፈጭምር ነው አሁን ኮ ስያጣ ዘምኖ ዶሮ በግ..የነበረ ቀርቶ ስውደም ማፍስ ተዛውራል እንቃቃቃ

  • @محمدعلي-ط4خ4و
    @محمدعلي-ط4خ4و 6 месяцев назад +1

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን
    ደሞ ባይማርም ኣስታሳሰቡ ደስ ይላል

  • @HaeahAa
    @HaeahAa 6 месяцев назад

    ሃፍታሙ በጣም ገቦዝ ነህ በርታ ግን ይገርማል አይዞህ ወንድም ለቦጎ ነው ፀበል ህድ እግዚአብሔር ይፎውሳሃል

  • @shimelslegesse1348
    @shimelslegesse1348 7 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነዉ።

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 6 месяцев назад

    አይዞህ የኔ ወንድም። ሐብታሙ ምትባል ሰው እግዚአብሔር የሰጥህ። ለሰዎች እደምትደርሰው እሱ ይከተልህ።❤❤❤❤❤❤

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 6 месяцев назад

    የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነዉ የሚሰራዉ ተአምር ምን ይታወቃል እድሜ ይስጥህ ያመንከዉአምላክ ታሪክህን ይቀይራል አይዞህ በርታ ተስፋ እንዳትቆርጥ።

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 7 месяцев назад +2

    ፀበል ግባ ወድማለም እግዛቤሄር መልካም ነው

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 6 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል ፀበል ሊይሄዱ ስለሆነ

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ልጅ ነህ❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 месяцев назад +3

    ልጁ ስያሳዝን አይዞህ ዎንድሜ በደንብ ጸበል ተጠመቅ😢😢😢😢

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 7 месяцев назад +6

    በቀዶ ጥገና ሊስተካከል ይችላል ወደ ዕምነት ቦታ መሔድ ይሻላል

  • @DggChgy
    @DggChgy 4 месяца назад +1

    ሰላም ነህ ሀብታሙ ሰሙኑን ቢዶ መልቀቅህ ሲቀር ጨንቆኝ ነበር❤❤❤❤❤

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 7 месяцев назад +2

    ሰው ሰውስለሆነ ብዙ ያወራሉ አይዞህ ወንድሜ ቴክንሎጅ ውሎ ይግባ ሁሉም ይስተካከላል ወነው የአተጥንካሬ ጽነት ነው።

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 7 месяцев назад +14

    እንዲት ኣይነት ድንቁርና ነው ግን በጣም ያስጠላል ኣምላክ የለም እንዲ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 7 месяцев назад

      እውነትም ድንቁርና

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 6 месяцев назад +1

    ሀብታሙ ጀግናችን መምህር ተስፋየ ጋር አገናኘው

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አላማ አለው ወደ ፈጠረህ አምላበክ ቅረብ ፈጣሪህን አገልግል ጸልይ በጸሎት መልስ ታገኛለህ ወዳባቶች ቅረብ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 7 месяцев назад +2

    ኡፍፍ ፈጣሪ ይሔ ክፉ መንፈስ የሴጣን ስራ ያጥፋልን ።እግዚአብሔር ህዝብህን አድን እርስትህ ባርክ😢

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 6 месяцев назад +3

    ፀበል ዉሰዱት ይድናል ሚስኪን ይሄ ሁሉ የቤተሰቡ ሰበበ ነዉ

  • @sabahaile3676
    @sabahaile3676 7 месяцев назад +3

    ሐኪም ቤት ውሰደው ይስተካከላል አይዞክ።

  • @MohammadKsa-x9i
    @MohammadKsa-x9i 7 месяцев назад +5

    አላህ ይዘንልህ😢😢

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 6 месяцев назад

    ወንድማችንን ጓበዚ ነክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ኑሩልን አቤቱ አድነን ከነዚህ ከእዚህ ሁሉሙ አድነን መራን

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v 6 месяцев назад

    እ/ር ይመስገን ሁሉም ይድናሉ ይመኑ ብቻ ጋዜጠኛውም ተባረክ ቀና ቤተሰቦችናቸው ወደፀበል ቶሎ ይሂዱ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 6 месяцев назад

    በርቱ ጥሩ ሥራ ነው : ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 7 месяцев назад +1

    ይህን ሁሉ ታምር ያረገብህ አጋንት ነው እና ትደናለህ በደንብ ትጋ ፀበል. ፈጣሪ ይማርህ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 6 месяцев назад +1

    የወደቀ መንፈስ ይሰበር እግዚዮ ስንቱን ሰማነዉ😅😅

  • @ttww9470
    @ttww9470 7 месяцев назад +5

    አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 7 месяцев назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ውድ ወንዲሜ ተሳካልህ ተባሬክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነዉ የምወድልው❤❤❤❤❤😢

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 7 месяцев назад +4

    እግዚያብሔር ቢጠይቁት እኮ ብዙ ያደርግላችሁ ነበር አይ አለማወቅ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 7 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ሁሉም ቤተሰብ መጠመቅ አለባችው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 7 месяцев назад +2

    ሲጠመቁ አሳውቀን እሱንም በህክምና ይስተካከላን😢😢

  • @Calebhailu
    @Calebhailu 7 месяцев назад

    እባክህ ይህንን ፎቶቸዉን ብታነሳ በጣም ያሳዝናሉ ትህትናቸዉ ደስስል

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 7 месяцев назад +12

    😢😢😢😢እኔ በአፈጣጠሩ ዋው ብያለሁ ምክንያቱም ፈጣሪን ከልቡ ነፃ ያለ እምንት ልያምን ያደርጋል ፆታ ስለማይኖር ስጋዊ ሀጥአት ነፃ ወጣ ፈጣሪ ሰላም ይስጥህ

    • @مريمجديد-ه7ج
      @مريمجديد-ه7ج 7 месяцев назад +1

      ምነው ከፊሉ የአዲስ አቤ ወጣትና ባለሃብት የሰዶማውያን ተግባር ነውኮ እሚሰሩት እንደምንሰማው በዛላይ ደግሞ ልጁ እንዳለው የሰይጣን መልዕክት አስፈፃሚና ተላላኪ እንደነበር እንደሚካደም ነው እያወራ ያለው ፈጣሪን/አላህን/ ክዶ ሰይጣን ከማምልክ ዝሙት ወንጀሉ ቀለል ያለ ነው አላህ ለፈለገው ይምራል ከተፀፀቱ ማለት ነው

  • @berhanebekele3413
    @berhanebekele3413 7 месяцев назад +6

    በርሜል ጊወርጊስ በቁምጣ ነው የምትጠመቀው እንደምንም እዛ ሂድ

  • @mekdeswoldekidan9275
    @mekdeswoldekidan9275 6 месяцев назад

    አባክኽን የዚኽን ልጅ ስልክ ቁጥር በፈለከዉ ቴክሰት አድርግልኝ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 7 месяцев назад +1

    እግዚአብብሔር የሚከለክለን ነገር ሁሉ ለበጎነው እሱየከለከለንን እኛ በጉልበት በራሳችን መንገድ መሄድ ስንምክር እንደዚህ ያሥተምረናል አይዞህ አንተንንየፈጠረ እግዚአብሔር ደግሞ ያዘጋጀልህ ነገር አለ

  • @GobezaworkuAbate
    @GobezaworkuAbate 7 месяцев назад

    ይገረማን ምን አይነት ነገር ነው ይህ ከባድነው ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ። ሀፍትሽ ያን ሣይጣኑ ሠውዬ ልጆችን ለጉልበት ብዝበዛ እና አይን እያጠፋ በዙ ልጆችን እያሠቃየ እጅ ከፈንጅ የያዝከው ሣይጣን ከምን ደረሠ ልጆቹሥ የት ደረሡ ንገረን

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 6 месяцев назад

    ጋዜጠኛ አታድክመው በተደጋጋሜ አንድ ዓይነት ጥያቄ አትጠይቅ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ ትንሽ ማሻሻል ብታደርግ

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh 7 месяцев назад +2

    እግዚኣብሔር መጨረሻህ ያሳምረው ፈጣሪ ኩሉአለም ለሚፈልገው ቅርብ ነውና እሱ ይርዳህ እመ ብርሃን ትድረስልህ

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 6 месяцев назад

    አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 месяцев назад +2

    ቤተሰቦችህ መንፈሱ እንዳይበቀላቸዉ ቶሎ ብለህ ንስሀ ገብተዉ ወዳዉ ቅዱስ ቁርባን አቅርባቸዉከባድ ነዉ ይበቀላቸዋልይመለክ ስለነበር ብቻ በፀሎት በርቱ ፈተናአለባቹ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 5 месяцев назад

    يا الله
    يارب
    በራህመትህ
    መጨረሻየን
    አሳምርል
    እረ
    እዴየተደ
    ይዘገንናል
    ኢምሰማው
    ነገር

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 7 месяцев назад +8

    ተጠምቀዉ ንሳሃ ገብተዉ ቆረበዉ ለማየት ያብቃን

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 7 месяцев назад +1

      እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አሚን ማለት ግዴታዬ ነው

    • @Samri3344
      @Samri3344 7 месяцев назад

      @@sadaahmedahmedin6373Tebarki Ehit. Teru neger Amen mallet embark naw.

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 месяцев назад

    ደስስ:ይላል::እንኳን:ደስ:አላችሁ::ሀብታሙም:ተባረክ::

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ የእኔ ወንድም ፈቃድህ ቢሁን ኢየሱስን አምነህ ከዜህ ክፎ እምነት ነፃ ወተህ በስጋህም በነፍስህም እረፍትን አግኝ ጌታ ይምራህ ወደ እውነተኛውን መንገድ በኢየሱስ ስም 🤲🤲🤲