Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውቤዋ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይሄን ቅን የሆነውን ልቦናህን አይቀይርብህ ለድሀ አገልጋይ ለቤተሰብህ ደጋፊ ያርግህ ክርስቶስ
ውብዬ የኔ ቅን ወንድም ምንም አልል ዋጋህብ በስማይ በወርቅ መዝገብ ይፃፍልህ የእናቶች ፀሌት አየይህ እሾህ አይውጋህ እቅፍት አይምታህ በመውጣትህ በመገባትህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በዚህ በጎ ስራ የተሳተፍ ስዎች በወጣው ይተካልን የነፍስ ዎጋ ያድረግላችኩ በረታ ትልቅ ስራ ነው በነፍስም በስጋም ትጠቀማለህ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ውቤ
ውቤ ያሰብከው ያቀድከው እስከ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይሳካልህ
ወንድሜ ተባረክ
ልበ ቀና የሆናችሁ ኹሉ የውቤን ዮቱብ ሰብሰብክራይብ ላይክ ሸረ አደርጉ እናበረታታው