Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዲያቆን ያሬድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ብዙም ተምረናል🙏🏻
አሜንንንንንን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለተጨነቁት ደራሽ ለእዉቀትህ ገደብ የሌለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤታ በአንች ምክንያት እኔም ተማርኩኝ እኔም የማላውቀው የሚያስጠላ ስሜት ይሰማኝ ነበር የውሸት እየሳቁኝ ነበር ያለሁት አሁን ግን ሰማሁና ልክ መዘመር ሲጀምር እንባዬን ማቆም አልቻልኩእስኪበቃኝ ነው ያነባሁት ግን የሚገርመው አልቅሼ ሲወጣልኝ ቀለል አለኝ ላንቺ የመጣው ቃል ለኛም ጠቀመን እህቴ
ጥኡም አንደበት እግዚአብሔር ይባሮክሀ
የእዉነት ምክሩ ለሁላችንም የሚሆነዉ ወንድማችን ዲን መዝሙረ ቃለህይወት ያሰማን
ቤታዮ አይዞሽ እግዚአብሔር ይገስፅው ይህን መንፈስ እም ኖረው መልካም ሰርተን በምትበኩል አልፈን መንግስቱን እንድ ውርስ ነው ስንዴ ተዘርታ ከመሬት ስትወጣ ታምራለች እኛም በምትበኩል ስናልፍ ክርስቶስን መስለን በብርሀን እንምላለን ይሄ ምድር የኮንትራት ግዜዊቦታችን ነው ሀገራችን በስማይነው ብዙውን ነገር ወንድማችን ነግሮናል እንስሳት ቢምቱ ትንሳኤ ይላቸው ምተውይቀራሉ እኛ ግን የትንሳኤችን በኩር በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ህያው እንሆናለን ንስሀ ገብተን ስጋናደሙን በልተን ብንጠብቀው ምታችን ወደህይወትመሄጃችን መንገድ ነው ቅዱሳን ምትይናፍቃቸዋል ልሄድከክርስቶስጋር ልሄድእናፍቃለው ይላሉ ፍቅር የሆነውን ክርስቶስ የቀራንዮንጉስ ወደልብሽ ይግባየሰላም አባትፍፅም ሰላምን ያድልሽ ያድለን❤❤❤
መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አቤት አንደበት አቤት ትህትና ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ሆንክልን❤ የተዋህዶ አርበኛ ቤታ ፈጣሪ ያበርታሽ በርችልን
ዲያቆን ያሬድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቃል በረከትን ያድልልን ቃልህይውት ያሰማልን ሺህ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቤታዬ እማምላክ ጭንቀትሽን ትፍታልሽ ታርቅልሽ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ቤታዬ አንቺን ምክኒያት አድርጎ እኔ ዳንኩኝ በውስጤ ደስታ ተሞላ ስራው ድንቅ ነወ እግዚአብሔር የተጠማችው ነፍሴ አረሰረሰች ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏
ቤታ የሰው ምርጥ ባንቺ የተሳ እኛም ታማርን❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እህታችንም እግዚአብሔር ያበርታት! ጥንካሬ ይስጣት!
አንቼ ጀግና ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ህይወት ይቀጥላል እመቤቴ ማሪያም ብርታት ጉልበት ትሁንሽ እንደ ልጁዋ ትቀፍሽ
መዝሙረ ያሬድ እድሜና ጤና ይስጥ ቤታ ብቻ አደለችም እኛም ተፅናናን እናመሰግናለን
ያሬድዬ በእዉነት እንዴት እንደምገልፀዉ ያንተን ነገር ተስፍችንን በእግዚአብሔር ቃል መቀጠል ማፅናናት ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቤታዬ አንች ደግሞ ፀልይ ተስፍችን ክርስቶስ ነዉ ሁላችንም በመዉደቅ በመነሳት ዉስጥ ነን ግን መጨረሻ ክርስቶስን ስናስብ እንበረታለን😢
ወንድማችን ዲያቆን በውነት በጣም ነው የነገርህን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥል ን የንስሀ እድሜ ሰጠኝ 😢😢😢እኔስ ከንቱ ነኝ
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔርን ተመስገን ባልነው ቁጥር ሁሉንም ችግራችንን እንደአመጣጡ ያስወግድልናል፣ወንድማችን ልባችንን በደስታ በተስፋ ሞላህልን እግዚአብሔር ይመስገን፣ በእህታችን ምክንያት ብዙዎችን እየጠቀምት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!🤲🙏⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ዲያቆን ያሬድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቃል በረከትን ያድልልን ቃልህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቤታዬ እግዚሐብኤር ይጠብቅሺ ክፍ አሳቦችን ያረቅልሺ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትን ይያስማልን ዲያቆን ያርልድ በእድሜ በጠጋ ያኑርልን❤❤❤
ቤታ አጭር መልስ ልስጥሽ በራስሽ ሞትን ስታመጪ ሲኦል ይጠብቅሻል ሁለቴ ሞትሽ ማለት ነው ሞትሽ በፈጣሪ ምህረት ዉስጥ ሲሆን ደሞ ትንሣኤ መኖሩን ተስፋ እናደርጋለን ፈጣሪ ይርዳሽ
ቃልሂወት ያሰማልን ድያቆነዬ እኛም ብዙ ተምረናል ቤታዬ ኣይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው ❤😢
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤታዬ❤ ባንች ምክንያት ተማርን እናመሰግናለን እህቴ❤
ቃል ህይወት ያስማልን እውነትም ሀጥያችን እንዳይሽት ያድርግልን
ማርያምን ትምህርቱ እራሱ ያስለቅሳል😢ቤታዬ አይዞኝ ሁላችንም ጋር ያለ ስሜት ነው በፀሎት መበርታት ነው ወንድሞች እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልን🙏
አሁን ገና ቲክቶክ የሚባለዉን አፕ ልወድ ነዉ ክብር ለመድሃኒያለም
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን መዝሙር ያሬድ አሜን 🙏🙏🙏❤️
በቤታ ምክንያት እኛም ተማርን❤ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዲያቆን ቤታንም እግዚአብሔር ያፅናናሽ
አሜን ይደረግልን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ቤታዬ አይዝሽ ይሄ የኔም ሀሳብ ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ውስጥ ስትኖሪ ሁሉ ምድራዊ ነገር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ተረዳሁ ተፅናናሁም እንጂ ሞት እንዴት እንደምፈራ ነበር አሁን ግን ይሄ ሀሳብ እግዚአብሔር አሰወገደልኝ ቤታዮ ሁሉ ከንቱ ነው ግንስ ተሰፋ እግዚአብሔርን አድርገሽ ንሰሀ ፆም ፀሎት ግድ ይላል ተስፋ መቁረጥ ሁሉ ነገር በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ደም ተሽሮልናል ስለዚህ በርትተሽ ፀልይ እግዚአብሄርን ሙጥኝ በይ ማርያምን መላእኮቶችን እግዚአብሔር የሰጠንን ሁሉ በማክበር ፀንተን እንኑር እሺ ከእግዚአብሔር የተደበቀ ምንም የለም ግን ይወደናል ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ተፅናኚ እሺ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም ።👈❗❗
ወድም እህቶቸ እደት ነችሁ የድግል ማሪያም ልጆች ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ መልከ ማሪያም ብላችሁ
እግዚአብሔር ያስብሽ ዉዴ
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይደርስልሽ እሺ 🙏❤
አሜን
እናቴ ክዳነምህረት ታዝብሽ እህት❤
መምህርእውነት ቃለሂወትያሰማልን እርጂም እድሜ ይስጥልን ዝማሬመላክትያሰማልን እህታችን አይዞሽ ባችምክኒያት እኛም ሁሉ የሚፅናና ትምርት ተማርን 😢😢😢እያለቀሰሁነው የሰመሁት እናመሰግናለን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 😢 ሀናማርያም ብለህ ፀልይልኝ እስኪ በሂወቴ እውነተኛ ደስታ የለኝም በልጅነቴ ሳልመው ስመኘው ከነበረው በተቃራኒ ነው ያለሁት ብዙ ሞከርኩ ግን አልሆነልኝም😢😢😢 ብዙ ነገሮች በሀሳቤ ይመላለሳል እባክህ በፀሎትህ አስበኝ
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃል ህዉት ያሰማለን ወንድማችን
እኛም ተምረናል ቤታዬ ተመስግን🙏🙏አይዞሽ😢
ቃል ህይወት ያሠማልን
kingdom sound join አድርጓቸዉ ህዝቡ ያለው እዛ ነዉ።
ወድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ወንድማችን ቃለህይወትያሠማልን እህታችን አይዛሽ እግዚአብሔር አለን😢🎉🎉
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ❤❤️🙏🏾🙏🏾❤️
ቤተየ የኔ ውድ ሁሌ በላይብ ሳይ እመቤቴ ልብ ስጫት ብየ ከነ አጥየቴ አስብሺ ነበር ድግል ማርያሞ ወደ ቤቷ ታቅርብሺ
ቤታዬ እህቴ ለማን አባቱ ብለሽ ነው ተስፋ የምትቆርጪው ቶሎ ብለሽ ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ያሬዶን በደንብ አዋሪው በምድር ላይ አዲስ የሆነ ነገር የለም አንቺ ጋ ሲመጣ አዲስ መስሎዎሽ ነው እንጂ የችግር አዲስ የለም ቤታዬ የሳቅ ምንጫችን በርቺ 🙏
በትክክል
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ዲያቆን በእንባ የሰማውት መዝሙር
Qalahiwet yesemalini ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን።።❤
ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
Mimiherchin zimarey milakiti yasemaln ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ቤታ ማርያም ትጠብቅሽ🎉🎉🎉
ዲያቆን ያሬድ እግዚአብሄር ለዚች ልጅ ጭንቀት እንዲህ ፈጥነህ እንደደረስክላት ለአንተም ፈጥኖ ሁሌ ይድረስልህ።
Betayoo konjo Ayezosh Egiziyabeher ale yemiredash kale zigeju negn❤
Amen geta hoy ykr belen maren egna hatyategnochin wede betih asgeban Amen wendmachin kale hiwet yasemalin Amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🙏🏾🙏🏾❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
Aemem ❤❤Thank you kaleHowit, yasemalin⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን እህቴ በርቺ ከችግራችን በላይ የሆነ አምላክ አለንና ወደ እሱ በተሰበረ ልብ ቅረቢ ማንም የማይወስድብሽ እዉነተኛ ሰላም ታገኛለሽ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28
ቤተዩ ምን ሁነሽ ነዉ ለዚህ የበቃሽ እኔ የማዉቀዉ ነገር የለም ቢታዩ@
Amen amen amen❤❤❤❤❤
God bless you
thank you i took all and i admire you Mezimure
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Betayee konjo banchi mikinyat bizu aterefiku Temesgen
Thank you 🎉
ለእነሱ የዘነበ ለእኛም አካፋ
kalehiwot yasemalen yaredo zemara melekten yasemalen mengeste semayaten yawerselen !!
በትልቁ ተጽናናሁ ችግርም ቀለል ያለልኝ መሰለኝ
Egzabher yimesegn Amen Amen lineseha yabeqagn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ይሁንልን አሜን ይደረግልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉🎉🎉
45:12
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስ ልበሱ ❤🙏
Enye gene yegrmgn nbre bftente yete endmtgba college eyalhe tebarke telqe mkre newe
amen amen amen 🙏
Amen , mejemera ke abatachen ena enatachen seneweled lenesu wey leresachen belen adelacum yeteweledenechu Egzabher lerasu belen new yefeteregn silezi lesewoch wey leresachen belen anenur ye Egzabher lejoch Meron maweq alebn Amen Amen Amen
🙏🙏🙏
አሜን 🥹😔❤️❤️❤️
Wedimochi idi yazenutin hulu editatsinanu ebakachu
amean❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ ርዕስ ስትሰጡ ተጠንቀቁ ቤተሰቦቼ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen
Amen Amen 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዲያቆን ያሬድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ብዙም ተምረናል🙏🏻
አሜንንንንንን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለተጨነቁት ደራሽ ለእዉቀትህ ገደብ የሌለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!የተዋህዶ ልጆች እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤታ በአንች ምክንያት እኔም ተማርኩኝ እኔም የማላውቀው የሚያስጠላ ስሜት ይሰማኝ ነበር የውሸት እየሳቁኝ ነበር ያለሁት አሁን ግን ሰማሁና ልክ መዘመር ሲጀምር እንባዬን ማቆም አልቻልኩእስኪበቃኝ ነው ያነባሁት ግን የሚገርመው አልቅሼ ሲወጣልኝ ቀለል አለኝ ላንቺ የመጣው ቃል ለኛም ጠቀመን እህቴ
ጥኡም አንደበት እግዚአብሔር ይባሮክሀ
የእዉነት ምክሩ ለሁላችንም የሚሆነዉ ወንድማችን ዲን መዝሙረ ቃለህይወት ያሰማን
ቤታዮ አይዞሽ እግዚአብሔር ይገስፅው ይህን መንፈስ እም ኖረው መልካም ሰርተን በምትበኩል አልፈን መንግስቱን እንድ ውርስ ነው ስንዴ ተዘርታ ከመሬት ስትወጣ ታምራለች እኛም በምትበኩል ስናልፍ ክርስቶስን መስለን በብርሀን እንምላለን ይሄ ምድር የኮንትራት ግዜዊቦታችን ነው ሀገራችን በስማይነው ብዙውን ነገር ወንድማችን ነግሮናል እንስሳት ቢምቱ ትንሳኤ ይላቸው ምተውይቀራሉ እኛ ግን የትንሳኤችን በኩር በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ህያው እንሆናለን ንስሀ ገብተን ስጋናደሙን በልተን ብንጠብቀው ምታችን ወደህይወትመሄጃችን መንገድ ነው ቅዱሳን ምትይናፍቃቸዋል ልሄድከክርስቶስጋር ልሄድእናፍቃለው ይላሉ ፍቅር የሆነውን ክርስቶስ የቀራንዮንጉስ ወደልብሽ ይግባየሰላም አባትፍፅም ሰላምን ያድልሽ ያድለን❤❤❤
መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አቤት አንደበት አቤት ትህትና ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ሆንክልን❤ የተዋህዶ አርበኛ ቤታ ፈጣሪ ያበርታሽ በርችልን
ዲያቆን ያሬድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቃል በረከትን ያድልልን ቃልህይውት ያሰማልን ሺህ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቤታዬ እማምላክ ጭንቀትሽን ትፍታልሽ ታርቅልሽ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንሽ ቤታዬ አንቺን ምክኒያት አድርጎ እኔ ዳንኩኝ በውስጤ ደስታ ተሞላ ስራው ድንቅ ነወ እግዚአብሔር የተጠማችው ነፍሴ አረሰረሰች ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏
ቤታ የሰው ምርጥ ባንቺ የተሳ እኛም ታማርን❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! እህታችንም እግዚአብሔር ያበርታት! ጥንካሬ ይስጣት!
አንቼ ጀግና ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ህይወት ይቀጥላል እመቤቴ ማሪያም ብርታት ጉልበት ትሁንሽ እንደ ልጁዋ ትቀፍሽ
መዝሙረ ያሬድ እድሜና ጤና ይስጥ ቤታ ብቻ አደለችም እኛም ተፅናናን እናመሰግናለን
ያሬድዬ በእዉነት እንዴት እንደምገልፀዉ ያንተን ነገር ተስፍችንን በእግዚአብሔር ቃል መቀጠል ማፅናናት ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቤታዬ አንች ደግሞ ፀልይ ተስፍችን ክርስቶስ ነዉ ሁላችንም በመዉደቅ በመነሳት ዉስጥ ነን ግን መጨረሻ ክርስቶስን ስናስብ እንበረታለን😢
ወንድማችን ዲያቆን በውነት በጣም ነው የነገርህን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥል ን የንስሀ እድሜ ሰጠኝ 😢😢😢እኔስ ከንቱ ነኝ
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔርን ተመስገን ባልነው ቁጥር ሁሉንም ችግራችንን እንደአመጣጡ ያስወግድልናል፣
ወንድማችን ልባችንን በደስታ በተስፋ ሞላህልን እግዚአብሔር ይመስገን፣ በእህታችን ምክንያት ብዙዎችን እየጠቀምት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
🤲🙏⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ዲያቆን ያሬድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቃል በረከትን ያድልልን ቃልህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቤታዬ እግዚሐብኤር ይጠብቅሺ ክፍ አሳቦችን ያረቅልሺ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትን ይያስማልን ዲያቆን ያርልድ በእድሜ በጠጋ ያኑርልን❤❤❤
ቤታ አጭር መልስ ልስጥሽ በራስሽ ሞትን ስታመጪ ሲኦል ይጠብቅሻል ሁለቴ ሞትሽ ማለት ነው ሞትሽ በፈጣሪ ምህረት ዉስጥ ሲሆን ደሞ ትንሣኤ መኖሩን ተስፋ እናደርጋለን ፈጣሪ ይርዳሽ
ቃልሂወት ያሰማልን ድያቆነዬ እኛም ብዙ ተምረናል ቤታዬ ኣይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው ❤😢
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤታዬ❤ ባንች ምክንያት ተማርን እናመሰግናለን እህቴ❤
ቃል ህይወት ያስማልን እውነትም ሀጥያችን እንዳይሽት ያድርግልን
ማርያምን ትምህርቱ እራሱ ያስለቅሳል😢
ቤታዬ አይዞኝ ሁላችንም ጋር ያለ ስሜት ነው በፀሎት መበርታት ነው ወንድሞች እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልን🙏
አሁን ገና ቲክቶክ የሚባለዉን አፕ ልወድ ነዉ ክብር ለመድሃኒያለም
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን መዝሙር ያሬድ አሜን 🙏🙏🙏❤️
በቤታ ምክንያት እኛም ተማርን❤ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዲያቆን
ቤታንም እግዚአብሔር ያፅናናሽ
አሜን ይደረግልን ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን ቤታዬ አይዝሽ ይሄ የኔም ሀሳብ ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ውስጥ ስትኖሪ ሁሉ ምድራዊ ነገር ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ተረዳሁ ተፅናናሁም እንጂ ሞት እንዴት እንደምፈራ ነበር አሁን ግን ይሄ ሀሳብ እግዚአብሔር አሰወገደልኝ ቤታዮ ሁሉ ከንቱ ነው ግንስ ተሰፋ እግዚአብሔርን አድርገሽ ንሰሀ ፆም ፀሎት ግድ ይላል ተስፋ መቁረጥ ሁሉ ነገር በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ደም ተሽሮልናል ስለዚህ በርትተሽ ፀልይ እግዚአብሄርን ሙጥኝ በይ ማርያምን መላእኮቶችን እግዚአብሔር የሰጠንን ሁሉ በማክበር ፀንተን እንኑር እሺ ከእግዚአብሔር የተደበቀ ምንም የለም ግን ይወደናል ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ተፅናኚ እሺ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም ።👈❗❗
ወድም እህቶቸ እደት ነችሁ የድግል ማሪያም ልጆች ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ መልከ ማሪያም ብላችሁ
እግዚአብሔር ያስብሽ ዉዴ
እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይደርስልሽ እሺ 🙏❤
አሜን
እናቴ ክዳነምህረት ታዝብሽ እህት❤
መምህርእውነት ቃለሂወትያሰማልን እርጂም እድሜ ይስጥልን ዝማሬመላክትያሰማልን እህታችን አይዞሽ ባችምክኒያት እኛም ሁሉ የሚፅናና ትምርት ተማርን 😢😢😢እያለቀሰሁነው የሰመሁት እናመሰግናለን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 😢 ሀናማርያም ብለህ ፀልይልኝ እስኪ በሂወቴ እውነተኛ ደስታ የለኝም በልጅነቴ ሳልመው ስመኘው ከነበረው በተቃራኒ ነው ያለሁት ብዙ ሞከርኩ ግን አልሆነልኝም😢😢😢 ብዙ ነገሮች በሀሳቤ ይመላለሳል እባክህ በፀሎትህ አስበኝ
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃል ህዉት ያሰማለን ወንድማችን
እኛም ተምረናል ቤታዬ ተመስግን🙏🙏አይዞሽ😢
ቃል ህይወት ያሠማልን
kingdom sound join አድርጓቸዉ ህዝቡ ያለው እዛ ነዉ።
ወድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ወንድማችን ቃለህይወትያሠማልን
እህታችን አይዛሽ እግዚአብሔር አለን😢🎉🎉
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ❤❤️🙏🏾🙏🏾❤️
ቤተየ የኔ ውድ ሁሌ በላይብ ሳይ እመቤቴ ልብ ስጫት ብየ ከነ አጥየቴ አስብሺ ነበር ድግል ማርያሞ ወደ ቤቷ ታቅርብሺ
ቤታዬ እህቴ ለማን አባቱ ብለሽ ነው ተስፋ የምትቆርጪው ቶሎ ብለሽ ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ያሬዶን በደንብ አዋሪው በምድር ላይ አዲስ የሆነ ነገር የለም አንቺ ጋ ሲመጣ አዲስ መስሎዎሽ ነው እንጂ የችግር አዲስ የለም ቤታዬ የሳቅ ምንጫችን በርቺ 🙏
በትክክል
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ዲያቆን በእንባ የሰማውት መዝሙር
Qalahiwet yesemalini ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን።።❤
ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
Mimiherchin zimarey milakiti yasemaln ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ቤታ ማርያም ትጠብቅሽ🎉🎉🎉
ዲያቆን ያሬድ እግዚአብሄር ለዚች ልጅ ጭንቀት እንዲህ ፈጥነህ እንደደረስክላት ለአንተም ፈጥኖ ሁሌ ይድረስልህ።
Betayoo konjo Ayezosh Egiziyabeher ale yemiredash kale zigeju negn❤
Amen geta hoy ykr belen maren egna hatyategnochin wede betih asgeban Amen wendmachin kale hiwet yasemalin Amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🙏🏾🙏🏾❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድምአለም ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤
Aemem ❤❤Thank you kaleHowit, yasemalin⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን እህቴ በርቺ ከችግራችን በላይ የሆነ አምላክ አለንና ወደ እሱ በተሰበረ ልብ ቅረቢ ማንም የማይወስድብሽ እዉነተኛ ሰላም ታገኛለሽ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
- ማቴዎስ 11፥28
ቤተዩ ምን ሁነሽ ነዉ ለዚህ የበቃሽ እኔ የማዉቀዉ ነገር የለም ቢታዩ@
Amen amen amen❤❤❤❤❤
God bless you
thank you i took all and i admire you Mezimure
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Betayee konjo
banchi mikinyat bizu aterefiku Temesgen