ወልድያን አልሰጥሽ.......................... እኔ ጤፍ አልዘራ ሚስቴም አታበጥር

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 19

  • @user-qg9db3di4m
    @user-qg9db3di4m 6 месяцев назад +3

    ወልደያዬ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የየጁ ጀግኖች የሠሜን አለኝቶች አለህ ይጠብቃችሁ ውቦችችችች❤❤❤❤❤❤

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 6 месяцев назад +4

    ጥር ሚካኤል ደረሰ እኮ ውቤ አሰንጠብቃለን ሊቭ 😢11አመቴ ወልደያዬ ናፍቃኛለች

    • @user-ce4gj6lt8n
      @user-ce4gj6lt8n 6 месяцев назад

      አይዞሽ እኩል ነን ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል የልባችነን ሞልቶልን በሀገራችን ለማክበር ያብቃን❤

    • @ssaa-er6rk
      @ssaa-er6rk 5 месяцев назад

      አይዟችሁ ፈጣሪ አገራችነን ሰላም አርጎልን እናተም እኛም ሁላችነም በሰላም ላገራችን ያብቃን 🤲🤲🤲

  • @tAjednymer
    @tAjednymer 3 месяца назад

    የገዶ በር እና የቃሊም ወጣት ሠላማችሁ ይብዛልኝ በሙሉ ከኔ ጋር ሢጨፍሩ የነበሩ ናቸው አይይይይይይ ስደት

  • @mes725
    @mes725 6 месяцев назад +1

    ስላም ቤተስቦች እንካን ደህና መጣችሁ እኛም አስብን ነበር ዘንድሮ ቀጠሮ ሁኖ ቀር😢😢😢 ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @user-yl6gb7zn5t
    @user-yl6gb7zn5t 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢እኔም ጥምቀትን ካከበርሁ 11አመቴ ከአመት አመት ሀገሬ እገባለሁ እያልሁ በስደት ኡፍፍ አሁንስ እንደኔ ስደት የመረረው ማነው😢😢😢😢😢 ሀገሬ የሰላም አምላክ ስላምሽን ይመልስልን

  • @user-gr9ve8wq5j
    @user-gr9ve8wq5j 6 месяцев назад

    የአገሬ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁሲያምርባችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያዉርድልን

  • @user-dt4ly6uh1y
    @user-dt4ly6uh1y 5 месяцев назад

    egziabher ytebklahew yene wudochi❤❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 6 месяцев назад

    የዛሬ አመት ነበርኩኝ አየ ስደት ኡፍ አገሬን ሠላም አድርግልኝ

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w 6 месяцев назад

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሰወቹ ሲያሳዝኑ እኔ ብስቁል ጥቁር ልበልልላችሁ😢❤❤

  • @wowww2193
    @wowww2193 6 месяцев назад

    😂አረ ይሄ ልጂ አቀዋለሁ ያገሬን ልጆች አነሳሳቸውኮ

  • @user-vr4ht1bg9p
    @user-vr4ht1bg9p 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tigistadis1139
    @tigistadis1139 5 месяцев назад

    የልዩ ሀይል እና የመከላከያ አባል ሳይ ደሜ የሚፈለው ነገር 😡ባህላችን ማንነታችን ሊያጠፋ ተነስቶ ከዚህ ሰው መስሎ ተሰልፏል 😡😡

  • @user-qg4he4ch7p
    @user-qg4he4ch7p 5 месяцев назад

    ያኢስ ልጁ ይችላል

  • @user-sj1wo4be5y
    @user-sj1wo4be5y 6 месяцев назад

    ጋሻው ሙሉ ይመችህ

  • @MULUGETATESFU
    @MULUGETATESFU 2 месяца назад

    ኧረ ትለይብኛለህ

  • @user-qf4sh2bb2v
    @user-qf4sh2bb2v 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤