🛑 ብንሂድ ይሻላል እያሉ ሞትን ማወጅ እና መሞት ተለመደ ማስቆም አለብን- EBSTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2023
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 186

  • @benjatube2
    @benjatube2  7 месяцев назад +15

    instagram.com/gasha__g_e_e_z_watch_official?igshid=NmwyNDFnYXd0MHdv
    ጋሻ ሰአትን ለማዘዝ በዚህ ሊንክ ያናግሩ
    አዲሱን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ባልው ሊንክ በዚህ ይግቡ
    ruclips.net/video/2tHH0yLguwA/видео.htmlsi=GQ8OhSTDIZG18Utk

  • @Loza957
    @Loza957 7 месяцев назад +26

    ሰው እንዴት የክርስቶስን መስቀል አንገቱ ላይ አድርጎ ተስፋ ይቆርጣል ...ማንም ከጎናችን ባይኖር እርሱ ብቻ እኮ በቂያችን ነው።

  • @berieya9238
    @berieya9238 7 месяцев назад +27

    ወጣቶች ተስፋ ኣትቁረጡ ምክንያቱም የምናመልከው ሁሉም ቻይ አንዱ እግዚአብሔር ነውና በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ። ነገ ብቻ ሳይሆን ከ አንድ ሰኮንድ በኋላ ሂይወታቹ ይቀየር ይችላል ።

    • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
      @HumaidAlsuwaidi-hk6ee 7 месяцев назад

      ማሬ ሲጀመር አያረጉትም እራስን እደማጥፋት የማስፈራነገር የለም በምድርላይ እደኔ ሀሳብ እደማወሩት አይደለም እራስን ማጥፋት ብዙፈተ ና ስላለፍኩኝ ምንም አያሳዝኑኝም እኔ በበኩሌ አደኛ ስለነ የማይተኛዉ ክርስቶስ አለኝ ነብሴ በስሱ እጅ ብቻ ነዉ የምጠፋዉ እኔ አላ ጠፋትም ሲቀጥል ኑረ መረረኝ ነሮ ያልመረረዉ ማን አለ ግን ሙሉ ጠነኛ ሁነን ባይኖረንም ኳ ዉሀጠጥተን ተመስገን ማለት አለብን ቅድቧን ያህያርሻ አስመስላ ብንሄድ ይሻላል እጅናሞ ክሪዉ አዷኮናት መነዉ ሞቴ በቀረበ አለችዉ ባሏን ሂጅና ሞክሪዉ በምሰብ እጀራ መጎተት የለም ኮ እዛ አላት አሉ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 7 месяцев назад +2

    እ/ር የሌለው ተስፍ ይቆርጣል እባካችሁ ወጣቶች የእ/ር ቃል ማንበብ ይልመድባችሁ ቃሉ ተስፍ ይስጣል ቃሉን ማንበብን ከእምንት ጋር አታግናኙት ሁሉም እምነት የተስፍ ቃል አለው

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 7 месяцев назад +1

    እንዴት ሰው የክርስቶስን የፍቅር ዋጋ የተከፈለበትን መስቀል አንገቱ ላይ አድርጎ ተስፋ ይቆርጣል ሲጨንቃቹ ሲከፋቹ ፀልዩ ፀልዩ እግዚያብሔር መፍትሔ አለው በጨነቃቹ በደከማቹ ባበቃና በሞተው ነገራቹ ላይ ስለዚህ ፀልዩ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 7 месяцев назад +6

    ምን አይነት ቫይረስ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው አንቺ ማንም አይኑር ከአጠገብሽ እግዚአብሔር ብቻ ይኑር ከጎንሽ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 7 месяцев назад +6

    😂😂😂የዮኒ ማኛን የሰራው ልጅ ጀግና ነው 👍
    ፍቅር ሲዝም ግን በቃ እያየነው ጨለለ 😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 месяцев назад +3

    ስአቱ በጣም ነው የሚያምረው እኔም ለወንድሞቸ እገዛለሁ እናመሰግናለን ጋሻ እስፖንሰር ስላደረገ ቤንጃ ትዪብን ❤ አየ መግ--መግ--ት አሉ እማማ ዝናሽ ጠብቢዝም ብሶበታል

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад +2

      አዎ ምርጥ ሰአት ነው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 7 месяцев назад +1

    ፍቅር ሲዝም አንበሳ ይብላህ አቦ መልክህ አያምር ደባሪ ተፈጥሮህ ስህተት የበዛበት ምናለ ይሄን ከንቱ የምታውቁት የቅርብ ዘመድ እንኳን የለውም የሩቅም ብትሆኑ አማኑአኤል ሆስፒታል በሩ ላይ ጣሉት ሀኪሞቹ ያስገቡታል ተባበሩት እባካችሁ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 7 месяцев назад +1

    የእጅ ሰዐቱ በጣም ነው የሚያምረው ወድጄዋለሁ❤❤❤❤❤ፍቅር ሲዝም እዛው እየፈጠረ የምያወራው ለራሱ ያስቀዋል😅😅😅😅😅

  • @semret978
    @semret978 7 месяцев назад

    ወጣቶች እግዚአብሔር የፈጠራት ነፍስ ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው ሐጥያት ነው. ገነት ከፈለጋቹ ራሳቹ አታጥፉ።

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 7 месяцев назад

    መድሀኒአለም ይድረስልን እንጂ የአህያ ስጋ አይደለም ገና ከቻሉ የእባብ ስጋም ያበሉናል እግዚኦ የፈጠርከን አምላክ 🙏🙏🙏

  • @AmeleworkTsegaye-di8ih
    @AmeleworkTsegaye-di8ih 7 месяцев назад +1

    አረ በስመአም የአህያ ስጋ ሲወራ እንደቀላል ምን ጉድነው የመጣብን ባህላችን እምነታችን ኢትዮጵያዊነታችን አይፈቅድልንምና መቃወም አለብን

  • @haimont9075
    @haimont9075 7 месяцев назад +2

    ወይ ፍቅር ሲዝም ምህረቱን ይላክለት

  • @user-hn4it3qc2c
    @user-hn4it3qc2c 7 месяцев назад +1

    እረዉዉዉዉ አንበሳ ሁነዋል ይህሰዉዬ ወዲት እየሂደነዉ ሞትኩኝ በሳቅ ቢንጃ ዛሬ ያቀረብካቸዉ በጣም ነዉ የተመቹኝ

  • @balager21
    @balager21 7 месяцев назад +1

    እንዴት ቆየህልን ቤጃየ እንወድሀለን እናከብርሀለን የእኛ ጸባየ ሰናይ💚💛❤️🥰

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 7 месяцев назад

    ሰአትክ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ስለ መሞት ያወራከው አንዳንዴ ጪስ መውጫ ቀዳዳ ሲያጣ መልሶ አንተን ይገላል ሰዎቺ ካለባቸው ቺግር መከራ ስቃይ ሞትን ሲመርጡ አንዳንዴ ልክናቸው እኔ ያጣሁት ነገር የለም ጤነኛ ነገር ሰዎቺም አልበደልኩም አልበደሉኝም ስራም ብርም ሰላምም አለኝ ግን አንድ ነገር ውስጥ ገብቼ እራሴን እየጎዳው ፈጣሪን እያስቀየምኩ ነው አንዳዴ ሞቴን እፈልጋለው ግን ስደት ላይ ስለሆንኩ ሞቴን በአገሬ እናቴ ቤት አድገው እላለው ጥግ ድረስ ከቺግርክ ለመውጣት ስትሞክር መውጣት ካልቻልክ ሞት ግልግል ነው💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 7 месяцев назад +1

    ቤንጃችን የዛሬ ልዩ ነው ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ ጋሹዬ እስኪ ሸልመኝ ሰሀት

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 7 месяцев назад

    ሰአቱ በጣም ያምራ እናመሰግናለን

  • @besobela7237
    @besobela7237 7 месяцев назад

    እርግጥ ነው የህዝቦች የመኖር ተስፋ የሚያስቆርጥ የኢኮኖሚበ ሁኔታ እየተፈጠረ ነው ። ከምንም በላይ የወለዳቸው ህፃናት የሚላስ የሚቀመስ አጥተው ተጣጥፈው ሲተኙ የሚመለከት ወላጅ ከረሃቡ በላይ ዉስጡ ተስፋ ያስቆርጧል። ነገ ነገ ወልዶ ተመልሶ ሲመጣ ረሀቡ እና ቸነፈሩ እየሰፋ የልጆቹ የጤና ሁኔታ አየተዛባ ሆድ እና ጭንቅላታቸው እያበጠ ሌላው ሰውነታቸው እንደ እንጨት እየደረቀ አከራዮቻቸው ውጡልን ሲልዋቸው መኖር ትርጉም እያሳጣቸው መንግስታቸው በሬድዮ እና ቴሌቪዥን አንጀታቸው ለማሳረር በብልፅግና ሂደት ላይ ነን ይህንን ለመረዳት አስራ አምስት ዓመት ጠብቁ ሲላቸው ፣ ነገን ለራቃቸው ሚስኪኖች የቱን ያህል ተስፋ የሚያስቆር ጥ እንደሆነ አስበው ። የሆነ ሆኖ ራስህን ማጥፋት ግን አማራጭ መፍትሄ አይደለም ራሱን የፈጠራት ነብስ ፈጣሪ ራሱ እስኪወስዳት መጠበቅ ጥሩ ነው ፣ በየ ሚድያው እየቀረቡ ራሴ ላጠፋ ነው መፈክር ግን የደሀዩት ያጡ የነጡ መግለጫ ሳይሆን የአላጋጭ የሰይጣን መንፈስ ነው እና አስወግዱት ።ዓለም እንዲሁ ናት በዚህ ያንተ ቅንብር ሺድዮ እንኳን ስንመለከት ለልዳቸው በውስኪና ሻንፓኝ የሚታጠቡ እያየን በረሃብ ያሉ ዜጎች ረስተን የሚንዘራፈጥ የቁም ሙታን በስፋት አለን ።

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 месяцев назад

    you are Right

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 7 месяцев назад +1

    ወንድማችን በርታልን 🎉

  • @arditube5698
    @arditube5698 7 месяцев назад +6

    እረ ፍቅርሲዝም ግን የሌለ አለም ውስጥ እየገባ ነው እንደው ዘመድ የለውም ግን በጊዜ ወደ አማኑኤል የሚወስደው?? የጀግና ወንድ ስስ ብልቱ
    ወላጅ እናቱ
    ሀገሩ
    ፍቅረኛ/ሚስቱ

    • @arditube5698
      @arditube5698 7 месяцев назад

      @@saraamagreedavid6763 በጣም እንደቀልድ እያየን ነገ የፖለቲካ ፖርቲ መስርቶ ሀገር ያፈርሳል

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 7 месяцев назад +1

    ሰላም ቢኒ እንኳን በደህና መጣህልን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @almazmulat6656
    @almazmulat6656 7 месяцев назад

    ፍቅር ሲዝም 2 እህቶቸ አበሳ ሁነዋል አላለም 🤣🤣🤣🤣እዲት አዳሳቀኝ🤣🤣🤣 ቤጃ በጣም ነወ የምወደህ የማከበረህ🙏🙏🙏

  • @rubasaleh9025
    @rubasaleh9025 7 месяцев назад

    ታዳ ከፈለጉ ይሂዱ መንገዱን ጨርቅ ያርጋላቸዉ

  • @yop2523
    @yop2523 7 месяцев назад

    አያሳዝንም።ሲኦልን መጎብኘት የፈለገ።ይሂድ።ሰይጣን በር ከከፈቱለት ለመግደል ደስተኛ ነው።አርፈህ አምላክህን እያመሰገንክ።ኑር።

  • @mercybayissa
    @mercybayissa 7 месяцев назад

    10:25 ☝️እጅክን እንዲህ ያድርገው ✊ አሜን በል 😜 13:01 yeyoni ተመችቶኛል 😅😅😅😅

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 7 месяцев назад

    Selam Benjamin nkuan dehena metahi 🎉✌️ gasha seate sponsor selareghe enamesegenalen🙏

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w 7 месяцев назад

    ፈጣሪ አለልሽ እህቴ የሃ የሰይጣን ስራ ነው😥😥😥

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 7 месяцев назад

    ቤንጃ በርታ ቆንጆ ቪዲዮሸ በመልቀቅ እኔም ላይክ በማድረግ እበረታለሁ እግዚአብሔር ይባርክኽ።

  • @selamgirma3835
    @selamgirma3835 7 месяцев назад +1

    ቁጥብነትህና ስነስርአትህ አንደኛ እንደተከታታይ ድራማ ነው ምጠብቅህ

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 7 месяцев назад +1

    You are good when you make it videos thanks bini

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm 7 месяцев назад

    እውነይ ይኤ በውስኪ ሚታተበው ኢትዮጵያውያን ውስ ስንቱ እሚበላው የሌለው እንዲ መሆን ያሳፍራል ያሳዝናል

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 месяцев назад

    ዛሬ አደኛ ኮማች እኔ ነኝ ተሳክቶልኝ እንኳን ናመጣህ ቢኒ❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  7 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @yalemtamir146
    @yalemtamir146 7 месяцев назад

    ayzosh amllakish aytewshim

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 7 месяцев назад

    በቃ ፍቅርሲዝም በይፍ እፍ ብሎ አብደቱ ለየለት ☝️🤫 እፍ አድሜ ለማሪዋና ☘️

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 7 месяцев назад

    2መስቀል ተሸክመሽ ሰው ፍለጋ ትሄጃለሽ ???ወይስ ድግምት ነው ኣሰርተሽ ያንጠለጠልሽው ??ድግምት ከሆነ መስቀሉ ላይ የተደረደረው በጣጥሰሽ ጣይው እና ሰላምሽ እንዲበዛ 🙏🏾

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 7 месяцев назад

    ስለ አህያ ስጋ ሚያብራሩት ሰዎች ግን አወራራቸው ምንም አዲስ ነገር እንዳልሆነ ቀለል አድርገው ነው ን አያፍሩም

  • @abiygetahun2609
    @abiygetahun2609 7 месяцев назад

    besmam benhaed yeshalal

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 7 месяцев назад

    ይጨገርራል ቱ ስሙ ራሱ ሲነሳ
    ይህን የእውነት ማስቆም አለባችሁ የአህያ ስጋ😮

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3w 7 месяцев назад

    Early clinical symptoms ነው አኮ ፍቅሪሲዝም የሚታይበት ኣሳቁ አባካችሁ

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 7 месяцев назад +1

    ልደት ነው እብደት

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 7 месяцев назад

    ለምን፣ታስቆማለክ፣መሄድ፣የፈለገ፣ይሒድ፣ምድን፣ነዉ፣ዱሮ፣ማርስ፣ላይ፣ነቡር፣የምንኖረዉ፣አበዙት።

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 7 месяцев назад

    2ኛውን፣፣ወድሙን፣፣አበሳጊቢ፣እንዲመለስለት

  • @dst1684
    @dst1684 7 месяцев назад

    Please ፍቅሪዝም የሚባለዉን አታቅርበዉ ምንም አያሰቅም ይደብራል

  • @tewodrostshegaye6982
    @tewodrostshegaye6982 7 месяцев назад +1

    😂😂ዮኒ ማኛ 😂😂😂😂😂

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 7 месяцев назад

    ይሄንን ፍቅርሲዝም የሚባል እብድ ሰዉዬ እንዲያዉም እያስተዋወክለት ይመስላል እባክህ ሁለተኛ ባታቀርበዉ የአይምሮዉ ሁኔታ የተዛባ ስለሆነ

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 7 месяцев назад

    Selam selam Benja,
    1. እንደው ይሄ እንትና እናቴ ነው እንትና አባቴ ነች የሚለውን እብድ ሰው ሽፋን አትስጡት:: ምንም ጥቅም የለውም::
    2. ሰአቱ ያምራል ግን I don’t use instagram any other option?
    3. ካሜራ ፊት ከመናዘዝ በምናምንበት ሀይማኖት ማምለኪያ ቦት ሄዶ ንስሀ አባት አናግሮ ጭንቀት ማቅለል ነው እንጂ እራስን ማጥፋት ሁለት ሞት ነው:: የምንም ነገር መፍትሄ ሆኖ አያውቅም::
    በተረፈ እናመሰግናለን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 7 месяцев назад

    ወይ ፍቅር ሲዝም ቃላል ሙድይይዛል

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li 7 месяцев назад

    Benja seatun shelimegn lemgzat bir yelgnim

  • @nanny3146
    @nanny3146 7 месяцев назад

    Owsam 😊

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 месяцев назад +1

    ሀገር የማነች የማንም መፈንጫ ሆነች አህያ አታስበሉት ህዝቡን።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 7 месяцев назад

    ትርጉምማ አለው ትንሽነት ነው ሌላ ምንትርጉም ይኖረዋል

  • @abelfitsumbirhan6796
    @abelfitsumbirhan6796 7 месяцев назад

    enate abate ehte anbesa jib yemilen yhe demsash yetebale sewuye egna min ageban lemin ynegrenal

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 7 месяцев назад

    8:57 እኔ ልባሊእፈልግነብር እኒስትግራም አልጠቀምም

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 7 месяцев назад

    ሰው ሊሞት ሲፈልግ እኮ ለሰው አያማክርም ያውም በሚዲያ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላልና ተጠንቀቁ።

  • @Same38572
    @Same38572 7 месяцев назад

    Resen matfate batakerbu teru newe , Egzabeher lebona yestachew

  • @user-cr3cw7tb8t
    @user-cr3cw7tb8t 7 месяцев назад +1

    Endat nehh wendema selka sebelash begodegaya selk subscribe aderaga mayet jemerku enqodehalen.❤

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 7 месяцев назад

    ምን አንነት ዘመን ደረስን የ አህያ ሰጋ ወይኔ የ አላህ ወደየት እንሂድ

  • @tsiontessema1611
    @tsiontessema1611 7 месяцев назад

    እውቅና ፍለጋ ነው ሚመስሉት ያችም ይህቺም

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 7 месяцев назад

    እኔ ምለው አንግትሽ ላይ ያድረግሽው መስቀል የጌጥ ነው የእምነት ነው ግን መመለስ ያለ እየመስላችሁ ነው ወይሽ ፍሽን እየመስላችሁ ነው ራሱ ያጠፍ ፍታት የለውም ይባል የለም እንዴ ለምን የስማዩንም ታበላሻላችሁ ከሁለት ያጣ ሆናችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፍ አትቀረጡ

  • @linadani6276
    @linadani6276 7 месяцев назад

    ፍቅርሲዝም አነቃቂ ይሁን😂

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 7 месяцев назад

    ፍቱግን ደናናናው

  • @selamethio6065
    @selamethio6065 7 месяцев назад

    መግማት መግማማት😢😢😊😊በብረ ታጠበና ምን ተፈጠረ

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan 7 месяцев назад +1

    ብንሄድ ይሻላል እያሉ በተንቀሳቃሽ ምስል መረጃ እያስቀመጡ ከዚህ አለም ድካም የሚያርፉ ሰዎች ግን ድሮ በፅሁፍ ይደረግ የነበረውን ማዘመናቸው ነው?🤔 ሰው ማጣት ከባድ ነው እንደራረስ እባካችሁ 🙏

  • @wulltamene235
    @wulltamene235 7 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ ይህ ፍቅር ሲዝም የሚባለውን ሰውዬ ሀይ የሚልልን ስው ጠፋ 😂😂😂😂

    • @switzerland7463
      @switzerland7463 7 месяцев назад +1

      ያስቀን አማንኤልም ሞልቷል

    • @wulltamene235
      @wulltamene235 7 месяцев назад

      @@switzerland7463 hahaha 🤣🤣 basbet eko

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 7 месяцев назад

    ይሄ አንድ ብር የመግዛት አቅሙ ሲዳከም የማውራት ችሎታውን አዳብሮ መጥቷል እውነቱን ነው ዛሬ ያወራ ነው የተሳካለት

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 7 месяцев назад

    wow i love kids

  • @ertaerta1727
    @ertaerta1727 7 месяцев назад

    ሆዳቸዉን መጠታት እያማርዉ እኮ ነዉ እሚደፉት

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Stnurs8544
    @Stnurs8544 7 месяцев назад

    How much did you buy and do they have for ladies?

  • @AylaBeregene-hl7fc
    @AylaBeregene-hl7fc 7 месяцев назад

    😮

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 7 месяцев назад

    Ye Ethiopia hezb dehna hono endezih kehone habtam binihon min lenehon endeminichil alteraterem,😢😢😢😢 eyugin eyugin malet debkugin yametal😢😢😢

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 7 месяцев назад

    ክክክክክ ያሳቀኝ የማኛው ነገር ነው

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 7 месяцев назад

    ሰላም ቤንጃ

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 7 месяцев назад

    ፍቅር ሲዝም😂😂😂😂😂😂😂

  • @asterasefa831
    @asterasefa831 7 месяцев назад

    .ወይ ሲያመር ባሌ ሰልክ ይወዳል እግዛለታለሁ አመሰግናለሁ

  • @madamuae-hj2kp
    @madamuae-hj2kp 7 месяцев назад

    ፍቅር ሲዝም ጨምሯል አረ ዘመድ የለውም ወይ ዮናታንና አስቱ ኑ ጉዳችሁን. ስሙ😂😂😂

  • @eliasnigatu5921
    @eliasnigatu5921 6 месяцев назад

    yihie be media eyawojju yerass matifat chewata mewogez yalebet newu..... miateffa sewu zimmbilo errassun lemin ayateffam? ...Endih ayinet melikam sewu deggimo yellem... linorrim ayichilim..... yeliqunus betam yekiffu sewu bahirri mehonun sewu mawoq alebet...

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 7 месяцев назад

    😆😆😆😆😆😆😆😆እረ እናት አባቱ ይጠየቁ 4እና 5ተኛው ኣንበሳ ከወለዱ ወይ ጉድ 😆😆😆😆😆

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 7 месяцев назад

    ወይ ፍቅር ሲዝም😅

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 7 месяцев назад +1

    እናዋጋውን፣ንገረና፣እሺ፣የሰአቱን

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ 7 месяцев назад

    Seaatu betam new yemiyamirew, simum

  • @user-vm1tx2gm5m
    @user-vm1tx2gm5m 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 2 месяца назад

    Fikir sizimn promot atadirigew benatih

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 месяцев назад

    ያሳዝናል ያህያው ጉዳይ😭😭😭😭😭

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 7 месяцев назад

    Meseqel teshekemo siweta terara
    Yegerefut nebere hulum beyetera
    Amelakun yeyaze endet
    yedekemewal
    Bidekemewes enkuwan endet tesefa yekortal
    Dengelen yeyaze endet tefaw Beru
    Yamanuel enat eyalech bezuru
    Ehete shekemeshen asayi
    Lefeteresh geta
    Kefu Zemen alfo
    Cheger eskireta
    Hulet meseqel aregesh endih kedekemesh
    Yebelagn lalamenut
    Qen sihon ameshash.

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 7 месяцев назад

    Thanx fikirsism betam asakegne yante yishalal 👍👍👍😂😂😂😂

  • @selinategegn9147
    @selinategegn9147 7 месяцев назад

    Kerabew le tegbew aznalhu! Ere entzazen wegen😢

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 7 месяцев назад +1

    ብንሄድ ይሻል 🤔🤔🤔 ፋሽን የሆነ አማርኛ ነው ላይክ መሰብሰቢያ እና እውቅና እራስሽን አጥፍተሽ ምድር ላይ ትፈምሻለሽ እንጂ ሰው ስለሞትሽ ያወራል እንጂማንንም አጎጅም ወይ እላይ ሄደሽ ፈምሰሽ አትኖሪም እንዴት ውድ መሆናችን ግን አይገባንም እግዚአብሔር በውሀና በአፈር የሰራን ድንቅ እና ውቦች ነን እኮ እራስን ማጥፋት አንተየሰጠከኝን የፈጠርከውን ጥበብ አልፈልግም ብሎ እንደመግፋት ነው ክቡር እኮ ነን በእጁ የተሰራን በዙሪያ ያሉትን ሰዎች ባታስቡ እንዴት እግዚአብሔር ማሳዘንን ትመርጣላችሁ ???? ግን አንድ ነገርም ልበል ህይወትሽን ካልፈለግሽው በጣም መኖር የሚፈልጉ ኩላሊት አጥተው የሚቸገሩ የሚሰቃዩ ብርሀን ናፍቆቸው ማየትን የተሳኑ ልበ ብርሀን አይነ ስውሮች አሉ ያላችሁንአካል ለነሱ ሰጥታችሁ ሙቱ ወይ ሂዱ መሄድ ካለባችሁም !!!

    • @feritateddy7179
      @feritateddy7179 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤ የልቤን ተናገርሽልኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 7 месяцев назад

    Trkimerkiwon eylkakmen kafanem kalenma mil yetho hezeb person leytfa naw malt naw

  • @user-mk9yl7mt7s
    @user-mk9yl7mt7s 7 месяцев назад

    koy video melkeke lelochenn lemasaseb nw? Betewodede nefs atkeldu

  • @antenehmulugeta1154
    @antenehmulugeta1154 7 месяцев назад

    Hi Ben ebakeh lezih setanawi tegbar ewkina atist just please try to quite better this is bad news for everyone this is like increasing others sorry

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 5 месяцев назад

    ቤጃምዬ የምውድህ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘

    • @benjatube2
      @benjatube2  5 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 7 месяцев назад

    ለኑዛዜ ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚመጡት

  • @senaatolasaa990
    @senaatolasaa990 7 месяцев назад

    😢😢

  • @zubest7326
    @zubest7326 7 месяцев назад

    Benjayeeeeeeeeeeee

  • @tinalove8874
    @tinalove8874 7 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይጉድ ገና ጉድ ይሰማል ፍቅር ሲዝም አሉ

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 7 месяцев назад

    Erasene matefate lesatane keberu legezabhre masazene yehonebenale ebakahu egezabhrene enters lebatesebe enezene