ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል New Ethiopian Comedy Show Minale Yaregal
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2023
- ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል New Ethiopian Comedy Show Minale Yaregal #comedy #gameplay #funny #donkey #seyfu #SolomonDiraddis #ebs
Развлечения
ምናለ የዚህ ዘመን real ኮሜድያን ነው... በርታልኝ! ከተስፋዬ ካሳ ቀጥሎ ወጥ የሆነ ሥራ በየመድረኩ መፍጠር የሚችል ጎበዝ ጨዋታ አዋቂ ነው
አሁን ላይ ካሉት ስታንዳፕ ኮሜድያን ትልቅ ተሰጥኦ ያለህ ልጅ ነህ በርታ👌🏽
የበሰለ ቀልድ ነው! ብዙ የሳቅ እጀባ ሳይፈልግ አሪፍ ሥራ ነው፡፡ በርታ ወንድሜ በልልኝ!
ምርጥ ልጅ ኢትዮጵያውያን ማብረታታት እንልመድ ...!
Minale is a genius comedian. Keep it up!
የምር ታስቀኛለህ በርታ ለዛ ያለው ቀልድ ነው ምቀልደው😂😂
Really you are born for enjoyment! Full of fune !
😂😂😂😂😂😂you made my day dave chappelle
Yhe lij des ylegnal
ንግግርክ ብዙ መልክት አለው እናመስግናለን
yefiker tarik program jemru
የሳቅ ማጀቢያው በጣም በጣም የቀልዱን ለዛ አጠፋው።
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!
Abebayehosh by Aregahne version is so hilarious 😂😂😂
Yasino Migebe laye atekurwaele
ይመችህ 😂😂😂😂😂
Super online computer
Yemchash brother
ፊት ያሉት ግን አዉቀዉ ነዉ የማይስቁት ቀንተዉበት ነዉ የሚመስለዉ
ዋው የመዳም ስራ ይዞኝ አመለጠኝ
ጀግናዬ
really comedian
besides that the dude is a good comedian.
😂😂😂😂😂
Gobez🎉🎉🎉🎉
በርታልን
ጎበዝ
የረጠበ የጅል ቀልድ! በግድ የሚስቁ እና የሚያጨበጭቡ ሰዎች ቀጥሮ እየሳቁለት ነው።
minale wooow
ቡቹ ትችያለሽ በርቺ ✌️
ደመቀ 😂
😂😂😂ymechihe
ዋው
nice
😂😂😂you are funny
የሱርማው ፓርት በጣሜ ነው ያሳቀኝ
አዩቤ
Abo gobez nek temechekegn
😂😂😂
ትችላለህ!!
10 ደቂቃ ጠበቅኩ እስኪያልቅ
😂😂ደመቀ መኮንን
😂
መስከረም 1 እሱ ልክ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ትችላለህ ቀጭኑ ኮሜድ😂
ትችላለህ
Kalakiba ayachsem😱😝😝😝😝😝😝😝😝
ቆጨማን አየሁት ልበል
Menekuse Enat fit endih ayinetu keld indet yasakikal....Yesurmaw keld esachew fit bayikerb tiru neber....
እየተሣቀለት ነው ?
ገላቸውን ይሸጣሉ???
አልታፈሳቹም ግን
manew ehe gumare mimeslew fit kefit yaskemetew ehe ahya face demo endaysk yimorkral ehe kenategna
እና አንተ ቀልደኛ ነኝ ነው የምትለው?
ኦዴንሱ ተበላ
ya ebet yehone "anekaki" lemendnw 10 gize mitasaun .... eyesaku esun sayew yezegagnal
ትክክለኛ የታዳሚውን ሳቅ አሰማን የሰው ሳቅ ምን ያደርጋል
አሸሞርሽ
አያስቅም
ሳቁን አበዛቹት
Ere comedino yemsele seweye,ere atasekem
background yalew fake sake newe yasedeberew
ere bro fake saku beza
is not funny at all
Its not funny 🥱🥱
አማን ምንም አያስቅም ... ሁሉ ነገር ነው ሚደብረኝ
ምናልባት ያንተ ችግር ከአማን ችሎታ በላይ ስለሆነ ይሆናል😅😅።
I enjoyed the Comedian's performance, but his disrespectful jokes about the Surma tribes are inappropriate.
ገገማ ብሔር ላይ አትንጠልጠል
ይህን ህዝብ ጅል መስሏችሁ ትጫወቱበታላችሁ ቀልዳችሁት ሞታችኋል።
አሁን ደግሞ በሱርማ ብሔር መቀለድ ጀመራችሁ፣ እኔ በማንም ብሄር እና የቋንቋ ለዛ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል ባይ ነኝ ፣ ባጭሩ ቀልድ ሳይሆን ማሾፍ ነው ትክክለኛ ቃሉ
ኤጭ ገገማ ሁሉን ነገር ወደ ፖሎቲካ
ኤጭ ገገማ ሁሉን ነገር ወደ ፖሎቲካ
Gem erteria azenek wusha
Jezba
@@biruknesiru2154 dedeb limagnoch
ruclips.net/video/jgCmzpBPyf0/видео.htmlsi=nxPhmTrhJFUmohMT
እዚ ጋር ደሞ ሌላ ታሪክ ነው ያለው😘
ዋው
😂😂😂😂😂
😂😂😂
Yemalededa kokobochi layi new yemakew yichilall berta tesfaye kassa 2 byehalehu