ሴት ኳስ ተጫዋቾች ፆታቸው ምንድነው? | New standup Comedy (የቁም ኩምክና)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июл 2024
  • ኢትዮጵያውያን እና ቅጥር ነፍሰ ገዳይ።
    በምናለ ያረጋል የቀረበ አዲስ እጅግ አስቂኝ የሆነ የቁም ኩምክና (standup comedy).
    ይህ የምናለ ያረጋል ትክክለኛው የዩትዩብ ቻናል ሲሆን ይህ ቪዲዮ የተሰራው ፈገግታን ለመፍጠር ታስቦ መሆኑ እንዲታወቅልኝ እና በቪዲዮ ውስጥ ያሉት ይዘቶች እንደ ትክክለኛ ማስረጃ ሊቀርቡ እንደማይችሉ ለማሳወቅ እወዳለው። ። በዚህ ዩትዩብ ቻናል አስቂኝ ዜናዎች እና የተለያዩ ኮሜዲ ስራዎች ይቀርቡላችኋል። ይህ ቻናል አዲስ ስለሆነ የምናለ ያረጋል (ቡቹ ኮሚክስ) አድናቂዎች ሰብስክራይብ በማድረግ እና ቻናሉን ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑን ዘንድ እንጋብዝዎታልን።
    ጠሪ አክባሪዎ - ምናለ ያረጋል።
    Social Media
    Tiktok: @minale yaregal official
    Facebook: @Buchu comics
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 165

  • @misganawayele
    @misganawayele Год назад +12

    ተስፋዬ ካሳ፣ ክበበው ገዳ፣ ሀብቴና ደረጄ በአንድ ላይ እየቀለዱትና ያቀረቡት ያክል ነው የተሰማኝ።።።በርታልን ወንድማችን።።።።

  • @gabaynesh
    @gabaynesh Год назад +9

    በእውነት ይሄ የነ "ዴቭ ሸፔል" እና የእነ "ትሬቨር ኖሃ" መስመር ነው ቀጥልበት!! አማን ቢሰጠኝ እና አንተ ጥሩ ተስፋ አላቹ ወንድሜ፡፡ እረዥም ጉዞ ለመጓዝ በስራዎችህ ኢትዮጵያዊ እሴቶች ላይ እና በእግዚአብሔር ልዕልና ላይ ላለመቀለድ ጥንቃቄ አድርግ፡፡የማህበረሰብ ህጸጾችን ግን ነቅስህ እያወጣህ ቀልድባቸው እላለሁ፡፡ ስራህን በጣም ወድጄዋለሁ!!!እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

    • @buchucomics
      @buchucomics  Год назад +1

      ❤️❤️❤️🙏
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @marshetgosa2812
      @marshetgosa2812 Год назад

      ለምንድነው ግን የድሮ እጩ መምህራንን የሚመስለኝ 🙄🙄

  • @slicebeatstls6772
    @slicebeatstls6772 Год назад +1

    THE BEST ETHIO STAND UP IVE SEEN IN A LONG TIME...KEEP IT UP BRO

  • @crcr7781
    @crcr7781 Год назад +5

    በጣም ጎበዝ ትችላለ በጣም ትልቅ ስታንዳፕ ኮሜዲ ትሆናለ

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 Год назад +2

    Mertt new bro....berta you have a great future!!!❤👌🏽

  • @eyositesfaye7975
    @eyositesfaye7975 Год назад +1

    It is rly funny, I liked it. Good job Menale

  • @huluviews4101
    @huluviews4101 Год назад +15

    Thank you man for your creativity, this is what a comedy have to look like.

  • @yobbz6634
    @yobbz6634 Год назад +8

    Waw 🙏🙏🙏🙏 ከዚ የበለጠ መስራት ትችላለህ በርታ።

  • @henokwedaja5652
    @henokwedaja5652 Год назад +1

    የመችህ እውነትም አዲስ ነገር ናፍቆን ነበር ደስ ይላል ፈታህ አረከኝ 😂😂😂😂

  • @samiart2989
    @samiart2989 Год назад +1

    Betam gobez neh berta !😃👏👏👏

  • @Key_Multimedia
    @Key_Multimedia Год назад +2

    አንደኛ ወንድማለም በርታልን ጥሩ ተራምደካል ወድጄዋለሁ ይበል የሚያሰኝ ነው🤣🥰

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад +3

    😅😅😅😅You are number one 👏👌

  • @solotush34
    @solotush34 Год назад +3

    This is unique and original!

  • @dagmawisolomon3117
    @dagmawisolomon3117 Год назад +1

    menale z gr8 wozz yalew keld new keep it up

  • @Ethiopiawill
    @Ethiopiawill Год назад +1

    BEST COMEDY EVER, I LIKE HUM.

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад

    This guy is so funny!
    The future is yours በርታ!

  • @footballnew957
    @footballnew957 Год назад +3

    እውነትም አዲስ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂 wow

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 Год назад +1

    Amazing comedy keep it up

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +8

    ይሄ ነው ኮሜዲ እንደሚያስቅ እንኳን ትኩረት አይሰጥም አንዳንድ ኮሜዲያን እራሱ ቀልዶ ከኦዴንስ ቀድሞ ይስቃል የፊታቸው አክሽን እራሱ አይመችም በርታ አንደኛ ነህ🤝

  • @OOK20065
    @OOK20065 Месяц назад

    Don't stop bro, keep it up

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Год назад +1

    Hahaha ha yemecheh Berta bedemb new yesakut

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Год назад +7

    በእውነት በጣም ትችላለህ ያሰብክበት ያድርስህ እግዚአብሔር እኔስ ለመሳቅም አቅሙ የለኝም ልቤን ታምሚያለሁ ከዚህ diperetion እንዴት እንደምወጣ አላውቅም

    • @buchucomics
      @buchucomics  Год назад +1

      Thanks, Wishing you a speedy recovery 🙏

    • @zr6n
      @zr6n 8 месяцев назад

      diepertion

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 Год назад +1

    Gobez neh Berta!!

  • @grmaychento8425
    @grmaychento8425 Год назад +1

    The best 😂😂😂

  • @habtamutesfaye8311
    @habtamutesfaye8311 Год назад +1

    Keep up bro

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Год назад +1

    ጎበዝ በርታ bro

  • @user-dc6lv3jo5v
    @user-dc6lv3jo5v 7 месяцев назад

    BEST COMEDY IN ETHIOPIAN HISTORY

  • @finoteselamtibebu1038
    @finoteselamtibebu1038 Год назад +2

    Berta bro

  • @girmawkebede9033
    @girmawkebede9033 Год назад +1

    አንበሳ‼ በርታ👍

  • @eyerusalemchanie1413
    @eyerusalemchanie1413 Год назад

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ😂😂

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Год назад +1

    ምርጥ comedy

  • @lijbiruk1378
    @lijbiruk1378 Год назад +3

    Very funny 😂😂😂

  • @eyobdemisse8637
    @eyobdemisse8637 Год назад +1

    Nice Video Editing

  • @childhealhbyDrshime
    @childhealhbyDrshime Год назад

    ዋው.በርታ

  • @gonder12
    @gonder12 Год назад +1

    ክበርልን በርታ💞

  • @wandewasennigussie2332
    @wandewasennigussie2332 Год назад

    ጎበዝ በርታ!

  • @user-nb4ev4vw6h
    @user-nb4ev4vw6h Год назад +1

    በርታ

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 Год назад

    Eshe enameseginalen yihen yemesele dinik lij silasayehen🙏

  • @shilmattekle754
    @shilmattekle754 Год назад +7

    Dude am not sure if you know your full potential, if you do i would've know you, I am just a big fan of comedy i can tell quality and you've all what it takes to be professional comedian please keep it up bro i'll expect more of your amazing works you really make me cry ✌🏾😇

    • @buchucomics
      @buchucomics  Год назад

      Fetari yakberelegn🙏❤️

    • @hani76684
      @hani76684 Год назад

      He is already a professional comedian eko he is very talented.

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x 7 месяцев назад

      ​@@hani76684She means to be an international comedian. I wish to see him on international stage. 😊

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Год назад +3

    እናትዬን ጀግና ነህ

  • @yakutamude
    @yakutamude Год назад +1

    Ethiopian Dave chapple😂😂

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 Год назад

    wow bro👍

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 Год назад

    ትችላለህ ወንድማችን በርታ

  • @hani76684
    @hani76684 Год назад

    Yoe are amazing and very talented. Keep it up you are gonna be the best comedian in the history of Ethiopia.

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 Год назад

    ወይ ቡቹ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @eanimini
    @eanimini Год назад +8

    It was a brilliant work and I enjoyed every minute of it, just as a suggestion tho it would be better if you lowered the audiences notice and laughter. You Don't need to show us their laughter every 10 seconds we already know you are funny as hell. Keep the good work up👏👏👏

  • @sisaydinku
    @sisaydinku Год назад +1

    Fetari yasadegeh. Be amet 5 comedi makreb yemichel akem aleh amnalewu.

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад

    የተለይ ስራ በርታ

  • @masa5699
    @masa5699 Год назад +1

    Arif naw chanalikin ba donik tiyub asitawawiq yihen yamasal qalid ayamilixaw

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Год назад

    Ante kebad mizan neh hahaha😂😂😂😂😂😂

  • @mdadi127
    @mdadi127 Год назад

    የውነት ዋው

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Год назад

    Before where are you brow? Wow you are so fanny🤣🤣🤣🤣

  • @ayublast4773
    @ayublast4773 Год назад +1

    አንደኛ ነው ጓደኛዬ

  • @ermihaile3011
    @ermihaile3011 Год назад +2

    ትችላለህ 🎉🎉🎉

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial Год назад +4

    ሌላው ቢቀር ርእሱ ብቻውን ያስቃል🤣🤣

  • @yonatangetachew5379
    @yonatangetachew5379 Год назад +2

    አንደኛ ምኔ

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 Год назад

    እኔ ላጥቃ😂😂😂😂😂

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia Год назад +1

    💯💯💯💯

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Год назад

    በጣም ተመቸኝ

  • @samiboy6850
    @samiboy6850 Год назад +1

    ይችላል

  • @AlfanurTube
    @AlfanurTube 10 месяцев назад

    So funny 🤣

  • @dawitnigusu4866
    @dawitnigusu4866 Год назад

    😂😂😂😂 ቀኔን አሳመርከው

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад

    He is genius.

  • @mabridd-vc2on
    @mabridd-vc2on Год назад

    😂😂😂😂😂.wwwo👌

  • @netsanetalelegne4969
    @netsanetalelegne4969 Год назад +1

    Gegenawo

  • @SarLucky
    @SarLucky Месяц назад

    Hahaha 😂🤣😂😂🤣😂

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Год назад

    በውነት በጣም ገራሚ ነህ

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 Год назад +1

    አንደኛ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @ocpictures9683
    @ocpictures9683 Год назад +3

    Bro 💥💥💥🙆🏻‍♂️

  • @SarLucky
    @SarLucky Месяц назад

    Hahaha 😂🤣😂😂🤣😂😂🤣😂😂

  • @biniammengisteab4994
    @biniammengisteab4994 Год назад

    መርጥ ኮመዲ ይለፍልህ አሪፍ ቦታ የድርስህ

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia Год назад +1

    Gobez nehhh

  • @tutorbysaminamharic6070
    @tutorbysaminamharic6070 Год назад +1

    He is created for stand up comedy

  • @MelakuTsegaye-ms2jx
    @MelakuTsegaye-ms2jx Месяц назад

  • @anubana
    @anubana 6 месяцев назад

    😂😂😂

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Год назад +1

    በል አብረን እንስራ!

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Год назад +1

    ጎበዝ የት ነበርክ።

  • @user-wf6qc3yb1h
    @user-wf6qc3yb1h Год назад +1

    WOw

  • @wendafrashmintesnot423
    @wendafrashmintesnot423 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @jonunu7959
    @jonunu7959 Год назад +1

    ኤልሲ ጠብቂኝኝ አይ ዴቪድ ቻፔል ትችላለህ😂😂...ዴቪድ ቻፔል ግን ፖርን ስታር ነው ማነው??

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 Год назад +1

    አይ ምናለ በዜናው ብትመጣ አሪፍ ነበር 🤔

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад

    ድንቅ ልጅ

  • @blargatube8811
    @blargatube8811 Год назад +1

    Ahum minu asikuachihu new yemitsqu.

  • @Mrdaveone
    @Mrdaveone Год назад

    Mndenew Editu ende ayetebkem bezi derja werdooo

  • @hannat600
    @hannat600 Год назад

    This is nice, what's his name?

    • @buchucomics
      @buchucomics  Год назад

      Comedian minale Yaregal. This is my official RUclips channel. Thanks for subscribing.

  • @terefebelay7569
    @terefebelay7569 7 месяцев назад

    kemir Tichilaleh

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 Год назад +3

    ዝግጅቱ አድስ አበባ ነው ቱሉ ዲምቱ የተዘጋጀው 🤣🙌 ስራው ግን የሰቀለ ነው በእውነት

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 Год назад +1

      ክፉ ነህ የምር 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mulugetaabrarie1351
      @mulugetaabrarie1351 Год назад

      @@hirutgashaw9206 ምን ላድርግ አንድ ደህና ሰው የለም 🤣🤣

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe6200 Год назад

    ትችላለህ ግሩም ነው

  • @vmdh177
    @vmdh177 Год назад

    ከጠበቁህ በላይ

  • @ephremabebe8555
    @ephremabebe8555 Год назад

    Dave Chapelle!!!

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 2 месяца назад

    ትችላለህ በብዛት! ቀልድ ነው ብለው ከሚንጫጩ ሰገጤዎች ገላገልከን።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Год назад

    ከኮሜዲ ይልቅ አስተማሪ ነው የሚመስልርው

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Год назад +1

    ጥሩ ትቀልዳለህ ትጫወታለህ በርታ። ግን የሆነ እንደ ሴት አነጋገር ስታወራ፤ የአሜሪካን ጥቁሮች ስታይል ጭንቅላት ህጥን እያወዛወዝክ የምታወራው ስታይል ማቆም አለብህ፤ ኢትዮጵያዊ አድርገው። ምናልባት ምእራባዊያንን ሆነህ ስት ሰራ፤ እነሱን አስመስሎ መስራቱ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን ስለኢትዮጵያኖች ከሆነ የቀልድ ህ ዙሪያ፤ ኢትዮጵያዊ ስታይል አድርገው። ህ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад

    በናታችሁ የዝህ ልጅ አድራሻ ለመታደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bisrataschalew9949
    @bisrataschalew9949 Год назад +3

    በአማርኛ subtitle መኖሩ መልካም ነው።

  • @zerubbabel9101
    @zerubbabel9101 Год назад

    Dawit chappelle

  • @aragie7936
    @aragie7936 Год назад +1

    standup

  • @d.w8602
    @d.w8602 9 месяцев назад

    Ayasikim

  • @cinemagallery1
    @cinemagallery1 Год назад

    አጀማመርህ ጥሩ ነበር።ልክ ስለሴቶች ፆታ ስታወራ ፎረሽክ።

  • @semir4075
    @semir4075 Год назад +1

    ቀልድ ነዉ?🤔