🛑 ዳናዊት ግን ምን አስባ ነው ነውር ነው አፍቅሮ ላይቭ በረኪና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2023
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 90

  • @benjatube2
    @benjatube2  9 месяцев назад +22

    በዚህ ቴሌግራም ደውላቹ ሀሳባችሁን ማስተላለፍ ትችላላቹ
    @benjatube

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 9 месяцев назад +31

    ሰላም ቤንጃዬ እንዴት ነህ እኔ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አለን በሉኝ ወገኖቼ አመሠግናለው

    • @Nati12153
      @Nati12153 9 месяцев назад +2

      አይዛሸ ዉድ አለን ❤❤😢

    • @benjatube
      @benjatube 9 месяцев назад +4

      አይዞኝ ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ

    • @Tewahedo
      @Tewahedo 9 месяцев назад +2

      አይዞህ/ሽ

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 9 месяцев назад +1

      አይዞን በፈጣሪ የማይቻል የለም መበርታት ነው 🙏🥺

    • @metsnanatbefetari8723
      @metsnanatbefetari8723 9 месяцев назад +1

      አመሠግናለሁ ቸባረኩልኝ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 8 месяцев назад

    ተባረክ

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው ወንድ አንቺ ሲባል እኔም ያናድደኛል። 😅😅

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 9 месяцев назад

    I like VAR

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 9 месяцев назад

    አለን አለን ቤንጃዬ ፈጣሪ ይመስገን አሪፍ ነው የዛሬውም እንደ ተለመደው❤❤❤❤❤

  • @user-ku4he2po3s
    @user-ku4he2po3s 8 месяцев назад

    Ye Matriku betam arif new

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 месяцев назад

    አይ ግራ ጎን መጀመሪያ እራሽን በሚገባ አግኚው ከዚያ ወደ ሌላው ትሄጃለሽ እይሻልም 😮

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍🖐

  • @njrnjr2514
    @njrnjr2514 9 месяцев назад

    Selam

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 9 месяцев назад +1

    ሻሎም ቤንጃችን ከጉድጎድም ቢሆን አይሀለሁ 😊

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 8 месяцев назад

    ቤንጃ
    ያንተነር ዘንድሮ እንጃ

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 9 месяцев назад

    ቤንጂዬ ይመችህ በርታ
    ዳንሰኞቹ ወይኔ 12😢 ብቻ
    ባለአንድ ብሩን ቁምነገር ነው የሚናገረው

  • @atkelttadesse4388
    @atkelttadesse4388 8 месяцев назад

    awo ahunma

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 9 месяцев назад

    ማሪያምን ጨዋ መልስህ እራሡ በጣም ያስደስታል ትልቅ ደረጃ ድረስ ነው የምልህ

  • @user-ku4he2po3s
    @user-ku4he2po3s 8 месяцев назад

    DAnawit gin betam techi selehonech demetsewa rasu gumare honoal. ene eko manew yesakew biye neber. besemam demtsewa melkuwan yezot tefa.. aye metet

  • @haimanotzerihun
    @haimanotzerihun 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ቤንጃ ሰላሙ ይስፋልህ።

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan 9 месяцев назад +1

    ቤንጃ ትመቸኛለህ

  • @jalenedinka4752
    @jalenedinka4752 8 месяцев назад

    እማማ ዝናሽ ❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 месяца назад

    ግዜ ከፍቶ ነው እንጂ ወንዳ ወንዱ ነበር የምባለው 😆😆😆😆

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 9 месяцев назад

    ዶክተርዬ እግራቸውን ስለሚደክማቸው ነው ወደላይ ሰቅለው ስለሚያምጡ ነው 😊

  • @user-nx2lk7rt6d
    @user-nx2lk7rt6d 9 месяцев назад +1

    ቤንጃ ያራዳልጅ ማለት አተነክ

  • @EmityEmity-il7ev
    @EmityEmity-il7ev 9 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb 9 месяцев назад

    ሠላም ነው አሥተማሪው እራሡ ይፈተን😂😂😂😂 በፎርጅድ የተሠራ ወረቀት ነው

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 9 месяцев назад

    Lijoch mobiyl new gud yeserachew matrik lemewdekachew

  • @mthh752
    @mthh752 7 месяцев назад +1

    😅ምድራ ቨራኤሳሞ ሁላ፮፮፮?

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 9 месяцев назад

    Benja konjo ❤❤❤❤

  • @user-ep7oy6rs8e
    @user-ep7oy6rs8e 9 месяцев назад

    ❤❤😮😊😊😊😊🙏🙏

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 8 месяцев назад

    Egzyber ymsgan endt nike

  • @user-bf6ju7vh3o
    @user-bf6ju7vh3o 9 месяцев назад

    ሰላም ቤንጃ ❤❤❤❤

  • @barkotbebete9744
    @barkotbebete9744 8 месяцев назад

    never blame the student, most of the ethiopian teachers and the teaching policies/ system they should be ashamed and try to improve themselves instead.
    They failed as an educator and as a nation😢. Nooo guts to anounce this to eth ppl.

  • @user-kw8yf9vz8c
    @user-kw8yf9vz8c 8 месяцев назад

    benja anchi slemilew tinsh enawra ebakih wend honew ende set comedy yemiserutn atakirbachew ykrubn

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 месяцев назад

    ገራሚ Var 😂👍

  • @Lebuko-jl9lu
    @Lebuko-jl9lu 9 месяцев назад

    ያምረኛል 😂😂😂😂🤔🤔🤔

  • @abebayehugoncha3319
    @abebayehugoncha3319 8 месяцев назад

    በናትህ ከዚህ ሀገር አዉጣኝ

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 9 месяцев назад +2

    ቤንጅ ሰላም ነው ወይ? በ12ተኛ ውጤት ዙርያ የሆነ ስተት የተፈጠረ ይመስለኛል ም/ክ እዴት ቢያንስ ቢያን በየ ት/ቤቱ ካሉት ሴክሽኖች ከ1-3 የሚወጡ አሉ ሌሎችንእንኳን ብንተው ከ 5 ክፍሎች አንደኛ አንደኛ የወጡት ብንቆጥራቸው ከ 1 ሀይስኩል ቢያን 5 ማለፍ ይችላል ! እዴት ምንም ተማሪ ላያልፍ ይችላል 😮 በደንብ መታሰብ ያለበት ነገር ነው !

    • @yabseragirma1606
      @yabseragirma1606 9 месяцев назад +1

      እዉነት ብለሀል የሆነ የተሰራ ስህተት ወይም ማጭበርበር አለ እንጂ እንዲ ሊሆን አይችልም

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 8 месяцев назад

    የተማረ ጀነሬሽን እየገደሉ ነው ወይም ተማርን ያሉ ናቸ ሀገር የሚበጠብጡት ብሎ አስቦ ይሆናል ግን ልክ አይደለም እየሆነ ያለው የተበላሸ ነገር አለ ውይም አሱ መነሳት አልብት

  • @abrhamtamiru1931
    @abrhamtamiru1931 9 месяцев назад

    አረ የ ዳናይት part ላይ ያለዉ pic....

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 9 месяцев назад

    ፑቲን ናፈቀኝ😢😢

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 9 месяцев назад

    በጣም የገረመኝ የልጅቷ ዳንስ ነው እናቶቹ እንኴን የድሮ አራዳዎች ናቸው በተለይ አረንጔዴ ቀሚስ ያደረገችው

  • @balager21
    @balager21 9 месяцев назад

    ቤንጃ ወንድሜ ዊልካም እንዴት ነህ❤

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 9 месяцев назад

    ቤንጅ እደዚያ ያለ ቀልዶችም ትክክል አይደሉም !

  • @mesereteshetu2138
    @mesereteshetu2138 9 месяцев назад

    ወንድሜ ስለማታ ትምህርት ባለቤቴ ቀን እየሰራ የማታ ነው ዲፕሎማውን የጨረሰው በአሁኑ ለድግሪ እየተማረ በሚያስቅ ምክንያት ትምህርት ሚኒስቴር ከመማር የው ያስቀራቸው አመት ሙሉ ተከፍሎ ብቻ እንዳልከው የተበላሸ ነገር አለ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 9 месяцев назад

    እደዚህ ዘና ማለት ነው

  • @YohannyAbreha
    @YohannyAbreha 8 месяцев назад

    ድምፅ አይሰማም

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 8 месяцев назад

    ቢጫ ለብሰው የሚጨፍሩት እኔ አርጅቼ ነኝ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 9 месяцев назад

    እኔ ልወልድ ምጤ መቶ አደለም እግሬን ልሰቅል ፖንት አውልቂ ትለኛለች ገናነኝ 😂😂😂ሆዴን ነው ያመመኝ ስላት እኮ ፖንት አውልቂ ስትለኝ ቆይ ብያት 😂😂😂😂ሲብሰኝ የታዘዝኩትን አደረኩ 😂😂😂😂

  • @robs5120
    @robs5120 9 месяцев назад

    እኔን የገረመኝ ግን 12 ተማሪዎች ብቻ ያለፉት የደቀመዝሙር ትምህርት ነበር የወሰዱት😂

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 9 месяцев назад

    Benjaye 1 becha meleseku 400 fekren bekuteru

  • @Temesgen-ke5yv8dr1t
    @Temesgen-ke5yv8dr1t 9 месяцев назад

    ያምረኛል ብሎ የቀለደዉን ልጅ ትክቶክ ወይም ፈስቡክ ሊንክ ካለክ እባክህን በጣም ነዉ ያዝናናኝ።🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 8 месяцев назад

    ም😅😅😅😅😅

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 9 месяцев назад

    😂😂😂ሰሞኑን እንደርጉዝ ዝብሎ ያምረኛል የሙሽሮች የጫጉላ ለሊት ላይ መገኘት ያምረኛል 😂😂😂ቤንጃ ልክ ብለአል የምንኖረዉ የአምላክ ቸርነት ስላልተለየን በጥበቡ በምእረቱ ብዛት ነዉ!!!

  • @user-vk4md1rr7z
    @user-vk4md1rr7z 9 месяцев назад

    hUle video likekln pls betam nw minwedh

  • @user-mg4cs4om6p
    @user-mg4cs4om6p 9 месяцев назад

    400 fikern agegehut

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 9 месяцев назад

    ወይኔ የዛሬው ቪዲዬ በሣቅ ነው የገደለኝ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 9 месяцев назад

    በቃ አንደኛ ነኝ የምለው በምክንያት ነው ማለቴ ቤተሰብ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ❤❤ቤንጃ ቱዩብ🎉🎉🎉❤❤ ፈታ ይበሉ

  • @user-mg4cs4om6p
    @user-mg4cs4om6p 9 месяцев назад

    var temechetogal haaaaaaa

  • @hanahayalu9721
    @hanahayalu9721 9 месяцев назад

    አይ አንዱን ጋላ አበሻ አይደለሁም ኦሮሞ ነኝ ብሎኛል አንድ ግዜ እዚህ ላይ ተሳሳት!

  • @sinodosbirhanu762
    @sinodosbirhanu762 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 9 месяцев назад

    ❤❤❤