🛑 ከአነጋጋሪው የአቤል ጡት መሰራት ምክንያት ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 230

  • @girmaseid8485
    @girmaseid8485 Год назад +59

    የሰውየው ጡት በወንዶች ላይ በጣም common የሆነ ችግር ነው :: Gynecomastia ይባላል:: የሚፈጠረውም በHormone imbalance ነው:: Estrogen የሚባለው በተፈጥሮ በሴቶች ላይ የሚገኘው hormone በወንዶች ላይ ሲበዛ የሚፈጠር ነው:: በዘላቂነት ለማጥፋት surgery እንደ መፍትሄ ይመረጣል::

    • @ahalitube7702
      @ahalitube7702 Год назад +3

      ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን

    • @me_212
      @me_212 Год назад +2

      Thank you for the information

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Год назад +2

      Nice information thanks more

    • @save7997
      @save7997 Год назад +2

      ፐ በቃ አውቀህ ሞተሀል ሆርሞን ምናምን ስላልክ አዋቂ ብለውህ ነው ።ሰውዬ ከአመት እስካአመት እዛ ክሬሙን ሲጠጣ ዘይቱን ቅባቱን ሲጠጣ ይኖርና እና ጡት ላያወጣ ነው እንዴ።ወንድ ከሆንክ እንደ ወንድ እስፖርትህ መቀጥቀጥ ላበላልህ ለከት ማስያዝ ዝም ብለህ ሆርሞን ምናምን አትበል እስቲ እንግሊዘኛ ስለጻፍቅ አጨብጭበውልህ ነው ምቀባጥረው ጭራሽ ሰርጀሪ ጥሩ ነው ትላለህ ድንጋይ እራስ

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Год назад

      @@save7997 😳mendenew sedebu

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Год назад +37

    መላው ኦርቶዶሳውያን እንኴን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የመስቀሉ ወዳጆች🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 Год назад

      Amen amen amen enkuwan abro aderesen

  • @gossameskerem8292
    @gossameskerem8292 Год назад +8

    ጎበዝ እናት ማለት ይሄ ነው እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад +8

    ሁላችሁም የክርስትያን እምነት ተከታዬ እንኳን ለመስቀል ደመራ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Год назад +8

    ስርአትህ ስለሚያስደስተኝ ነው ያንተን ቪዲዮ የማየው❤❤❤

  • @seblewengel2506
    @seblewengel2506 Год назад +5

    8:53 የቤንጃ ቤተሰቦች 12k ነን ይሄን ቪዲዮ የታየው እስካሁኑ ሰአት ድረስ 15k ነው ቆይ ምን ችግር አለው ሰብስክራይቭ እያደረጋቹ ብታዩ በጣም ምርጥ ዩቱበር ነውእባካቹ እናበረታታው አይከፈልበትም እኮ❤

    • @Fiker123
      @Fiker123 Год назад

      ከምር አደረኩት አሁን

  • @Mayomayomayo573
    @Mayomayomayo573 Год назад +2

    ምርጥ እናት አባትህ እዳይሰማ 🫵🏽

  • @raddanitube
    @raddanitube Год назад +8

    ይህን ኮመት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤ሀሳባቹን ይሙላላቹ ❤❤ የታመሙትን ይማርልን❤❤ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያርግልን❤❤❤አሜን እያላቹ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እንኳን አደረሰንእግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ሰላም ያደርግልን ን ብቻ ግን ያሳዝናል

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Год назад +3

    በርታ ወንድሜ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Год назад +1

    አይ፣ማሚ፣ደግአረግሽው፣ውይ፣ጀግና፣እናት፣የአመቱ፣ምርጥ፣እናት🎉

  • @mame642
    @mame642 Год назад +1

    Betam medabrew sew and ayhunem tebabrew bechafachfachw yestekaklo nebar

  • @mesertttekelmariam5376
    @mesertttekelmariam5376 Год назад +3

    የናት ነገር አሳዝንሽኝ እራስሽን ጠብቂ በሽተኛ እንዳትሆኝ አይምሰልሽ የዛሬ ልጆች በልጦች ናቸው አትቀደሚ

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 Год назад +2

    Good timing brother thanks alot

  • @sarakaraki8541
    @sarakaraki8541 Год назад +3

    እር አሪፍነው እደሴት ጡት አጠልጥሎ ከመኤድ ማስተካከሉ ደስ ይላል

  • @balager21
    @balager21 Год назад +7

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ ወንድም አለም።❤❤❤❤❤

  • @HeleneAlhelene
    @HeleneAlhelene Год назад +2

    ቢኒዬ ግን አግብተሀል ወልደሀል ❤

  • @samikonejo6687
    @samikonejo6687 Год назад

    ሀይ ቤንጃ እንኳን አደረሰህ ለበአሉ. ግን ሳይት ደምሴ አክሽኗ የሷ ነው ግን ምናልባት የሷ መኪና ላይሆን ቢችል ብዬ አስባለሁ ከሆነም ደሞ ይብስ የሚያስከፋው ነገር ነገሩ የተሰቀለበት ቦታ ነው ካስተዋልከው ግን የሷም ቢሆን የጉዋደኛዋ መኪና ጥቅሱን ያንጠለጠሉበት ቦታ ይቀየር ከይቅርታ ጋር👍

  • @Hagos6
    @Hagos6 Год назад +3

    የጅል ስብስብ በጠቅላላ አሁን ለየትኛው ትዳር ነው ይህን ያህል ወከባ

  • @farida1771
    @farida1771 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ቢጃዬ እንኳን አብሮ አደረሰ ሰላም ላገራችን በተረፈ ዘና ፈታ ብለናል እናመሰግናለን🎉

  • @WeyneshetmikaelWeyneshet
    @WeyneshetmikaelWeyneshet Год назад +5

    በስመአብ የኔን ጡት ነው ሚከለው😂 እንኳንም ተሰራ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +7

    እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ ውዶቼ ❤️🫶🏾❤️

  • @kalidabaGojam
    @kalidabaGojam Год назад +1

    ega sfr anasgebam sergega be mekelakeya nw

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +2

    እንደው እነዚህን የሜዳ አህያዎች የሰው ግማሾችን ፈጣሪ ቶሎ ካላነሳልን ህዝብ በሰላም መውጣትም መግባትም አልቻለም እንደው ከምኑ አፈር ነው የተሰሩት እባካችሁ ኧረ ያረብ ምነው ፍርድህ ዘገየ 🙏

  • @MuluGisme-fo3ct
    @MuluGisme-fo3ct Год назад +3

    ቤንጃ እንኳን አደረሰክ

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Год назад +1

    ሠላም አደረሣችሁ ለመሥቀል ዳመራ እባክኸ ካርድ ላክልኝ በአል ነው ብለው ሡቆች ዝግ ሆኖ ካርድ የለም ላኩልኝ እባካችሁ

  • @bek_1234
    @bek_1234 Год назад +3

    That’s his body so he will decide what ever he want to do with it. That’s it.

    • @bezawitmamo1267
      @bezawitmamo1267 Год назад +1

      What do you mean, did Abel create his body?

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад

    እናት ማለት እንደዚህ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @AmeleworkTsegaye-di8ih
    @AmeleworkTsegaye-di8ih Год назад +1

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቤንጃ

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад

    Well come Benjamin ✌️ enkuan adersachu LEmeskel yedemera beale melaw Ethiopian bemulu 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @yonasbekele6290
    @yonasbekele6290 Год назад +1

    you are smart

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Год назад

    እንኳን አደረሰክ ቤንጃ ምርጫዬ የሁል ጊዜ❤❤

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Год назад

    በጣም ስርዕት አለክ ናቲ የሚሉት በጣም ያስጠላል

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Год назад

    ጠበል መሄድ አለበት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶ

  • @tewodroswoldemeskel591
    @tewodroswoldemeskel591 Год назад +3

    You have to say ' Enkuan aderesachihu ' for your followers this shows your respect for your peaople ,but you doing great keep it up

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Год назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏enkuan abero aderesn🙏💚💛❤

  • @kidunrezu793
    @kidunrezu793 Год назад

    Benja Benja betam temechenalek ergatak des yelale berta wendemie ❤

  • @MeronMeri-w3i
    @MeronMeri-w3i Год назад

    Benja enkuan le meskl behal beselam adershh enantgar atakbrum ende ? Ye amet sew yebln🙏

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Год назад +2

    ከቻልክ አንተም ቦርጭህን በሰርጀሪ አስወግድ ይሄ በስፖርት አይጠፋም 😮

  • @sofiybharu8233
    @sofiybharu8233 Год назад

    ዶክተር ችግር አለው ሲል ሰመቸለው በሰርጀሪ ኢንደምሰረሰመቸለው በሸተነውም

  • @tatpictures7589
    @tatpictures7589 Год назад

    thank u benja

  • @Selinaa-n6o
    @Selinaa-n6o Год назад +2

    እንኳን አደረሰህ ቤንጃዬ😊

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 Год назад +2

    እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰብህ🥰🥰🥰

  • @hermalibelish6668
    @hermalibelish6668 Год назад

    ችግር አለው እንጂ በተፈጥሮ መጨመርም ሆነ መቀነስ ሀጥያት ነው

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Год назад +1

    Bengahen senmgbrh des yelgal hewa yasdgh🎉

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Год назад +2

    ጋይኖ ምንም ምርጫ የለም ሰርጀሪ ብቻ ነው መዳኒቱ ብትከሳም አይጠፋም

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад +1

    ቤንጆኦኦኦኦ እንኳን አደረሳቹሁ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Год назад

    እኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ ወንድማችን

  • @wodeineshjimma6661
    @wodeineshjimma6661 Год назад

    Ardawma Ayemt Ardew Asbe techenk dershe wendemena eheht nw Arda

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Год назад

    ቤንጃ ኢትዮጵያውያን ከሚያገባን በላይ በማያገባን ስንዳክር እንውላለንና አቤል ተብዬው ካለበት ችግር ተጠቅሞ ሊሆን ይችላል ግን የግል ቢያደርገው ጥሩ ነው፡፡

  • @tinsaemange289
    @tinsaemange289 Год назад

    Ene gin endazi lemiyadergu denb askebari or polis or federalin ...wzt yasadegew eko mahaberesebu nw mengist aydelem mengist yemiyawukachew oredy kadegu nw lemin yerasachinin chigr anayim biyans leketay tiwulid tiru sew akbari polis enasadig!!!!

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Год назад +1

    Benjaye yene leyu sew enkuan adereseh

  • @azizanice1474
    @azizanice1474 Год назад

    እንኳ ተገላገልክ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Год назад +1

    መሆን አለበት የሆርሞ ኢባላንስ ነዉ ጡቱን ማስነቀሉ ጥሩ ነዉ ካንሰር ሊያመጣ ሊያመጣበት ይችላል ካልተነቀለዉ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እኔም ጡቴን ማስቀነስ እፈልግ ነበር ግን ተዘዋዋሪ በሺታ ፈርቸ ተዉ ኩት

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад +1

    ማማዬ የኔማርርር❤❤❤❤❤❤

  • @yonashadgu
    @yonashadgu Год назад

    ቤንጂ ትመቻለህ ❤

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Год назад

    That is true.

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Год назад

    ልጂቶ ድንግልናዎን አላስደፍርም ሳትል በጊዜ ሰጣለች እነሱ ምንድነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው።።አንዳንዴ አንሰጥም አናስገባም ልንል የሚገባን ብዙ ቁምነገር አለ ያው ከሴትነታችን ጀምሮ ቁንጥጥ ብለን ክብራችን በመጠበቅ።።።

  • @kasahunakalewelde8886
    @kasahunakalewelde8886 Год назад +1

    Lewateh tebabal belejenetu (elyas tebabal)

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Год назад +1

    Went new menselm Ala ena nefs kawekug gemro menm selam alyhum😢

  • @serkalemworkie6568
    @serkalemworkie6568 Год назад +1

    አቤል በማሰራቱ ቅሬታ የለኝም ግን በጀመረ እጅ እሙሙን ወደ ወንድ ያስቀይር

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Год назад

    ቤንጃ ግን ተው እንጂ መቼም ኮስሞቲክስ የሴቶች ነው ብለህ ነው አይደል😅

  • @Soliyana78030
    @Soliyana78030 Год назад

    Benga sew alastewalewem antem endezaw yeuletu tedemero new ende, 9 wer yemehonew yetegabut and lay new yenorechew and lay new 4 werachew new gena dehina aderga gera agabachew abatenet emenet yemebalew ezeh lay new wendeme

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Год назад

    እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 Год назад +2

    Bini bini bini

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад

    አምስት ብሩማ ቤንጃየ ለማስቲካ ነዋ የሚጠፋው

  • @meronambaw8286
    @meronambaw8286 Год назад

    enkuan serjeri tesera ende set memsel alfelegem beka lik new

  • @torpa..
    @torpa.. Год назад +1

    ታጠባለህ😅😅 ኧረ አልቻልኩም😂😂

  • @Messabule
    @Messabule Год назад +1

    ይሜ

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube Год назад

    የሚያው ሚያው መኪና ነው የሳያት አይደለም።

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 Год назад

    አቤል ልክ ነው

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Год назад

    ENKON BESELAM ADERESEN 🎉🎉🎉🎉YETUTU MNMYEMIGERM AYDELAM YADEREGEW LK NEW GN YAHUNGIZA WEND WETATOCH ESTI ERASACHHUN EYU BEBZAT TUTACHU YAGOTEGOTENEW MELA ARGULET SELAM LAGERACHEN🎉🎉🎉🎉🎉

  • @world6284
    @world6284 Год назад +1

    It looks like ye meyaw car new

  • @mogesnigussie3659
    @mogesnigussie3659 Год назад

    22:08

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 Год назад

    Enkwan aderesek Benjayeeee

  • @JerryBini-l4q
    @JerryBini-l4q Год назад +1

    የኔ ቤተሰብ ቢሆን አላግቶ አላግቶ ነበር ሚገሉኝ 🤕

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Год назад +3

    ለታክሲ አምስት ብሩ😀

  • @Soliyana78030
    @Soliyana78030 Год назад

    Yehe eko ayasek ketelo bal yagebal keza adame normal new teyalesh

  • @NebeyuTupac-kk6mb
    @NebeyuTupac-kk6mb Год назад

    Lemin ayatebam

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 Год назад

    አይይይ ሳያት 🤔🤔🤔

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Год назад +1

    በግድ ነው እንዴ የሚወስዳት

  • @Melak-Tube-79
    @Melak-Tube-79 Год назад

    bro do u anderstand what she say it 9:55 and pls rost edayarguhe ant yalekwenme bdmebe semawe 24:30 i tink edting lay satayewe yamlteh meslgn

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 Год назад

    Abeli is right

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Год назад

    አንደኛ ምርጥ

  • @HalimaEmam-mj4oz
    @HalimaEmam-mj4oz Год назад

    Nice one. I love you brother

  • @SuperTko12
    @SuperTko12 Год назад +1

    What about "Pick up your dog tags, tuck ‘em in your shirt"

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ Год назад +1

    ❤❤❤

  • @EdilamHabtamu
    @EdilamHabtamu Год назад

    ደንዝዘናል

  • @endalkwesagn1193
    @endalkwesagn1193 Год назад +3

    abel maseratu chgir yelewm beshta eko new endeee ere gobezzzzzz

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 Год назад

    👏👏👏

  • @alem7474
    @alem7474 Год назад

    የሰርጀሪውን ለሽመልስ አብዲሳ ላክለት😂

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад

    ቦርጩን እንደማስነሳት ነው የምቆጥረው ቢያንስ ወንድ ለመምሰል እየጣረ ነው

  • @adisnateestef4685
    @adisnateestef4685 Год назад

    Enkuwan adrsacho

  • @njrnjr2514
    @njrnjr2514 Год назад

    Selam

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +1

    👍👍👍👍👍🖐

  • @yordanossenay
    @yordanossenay Год назад

    Gynecomastia is swollen male breast tissue caused by a hormone imbalance Gynecomastia repair surgery or male breast reduction besheta new ende setochu la zeneta aydelem Surgery yaseraw

  • @MolooSane-iu5yb
    @MolooSane-iu5yb Год назад

    ቤጃግን ስለ ሴቶች ያለህ አመለካከት አስተካክል እዉነት እዴ ምንሆነህ ነዉ😂😂😂😂

  • @hana.6956
    @hana.6956 Год назад +1

    መንግስት ወይም ይሔን የሚቆጣጠር መሪ ይጥፋ? ዘራፊ እንዴት ነው መኖር ሚቻለዉ።

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Год назад +1

    አጎጥጉጦ አልነበረ እንዴ😊