🛑 አካል ጉዳተኛ ፈረንጅ ያገባችው ኢትዮጵያዊ በስድብ ተወረደባት ያሳዝናል ሮፍናን ስድስት ሚሊዮን ብር ተጭበረበረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 184

  • @benjatube2
    @benjatube2  Месяц назад +6

    ፍቅር እስከመቃብር እስከ ህዳር ወር ታግድዋል ዝርዝሩን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ
    ruclips.net/video/nmQ30oWhvAg/видео.htmlsi=cKaLYhUs1grr8VIr

  • @mikiayszemedekun-wy8wn
    @mikiayszemedekun-wy8wn Месяц назад +32

    የሚገርመኝ ነገር ሐበሻ ስንባል ምን አገባቸው ዝንጀሮም ታግባ🎉

    • @aregashgebere
      @aregashgebere Месяц назад +1

      ምርጥ ኮመንት 👍👍👍

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +2

      እውነት የፍለገችውን ብታገባ ያልበላቸውን ያካሉ እነሱ ሰላለገኙ ነው ቢያገኙ አይምሩም እህቴ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል መልካም ጋብቻ ያርግልሸ❤❤❤❤

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Месяц назад +13

    ለገንዘብም ታግባው ወዳውም ታግባው እኛ ምን አገባን መብቷ ነው በቃ የራሳ ህይወት ነው

  • @Chaina88
    @Chaina88 Месяц назад +12

    ፍቅርሲዝም ከፀበሉ በኋላ ፈጣሪ ማስተዋል ሰጥቶታል ወንድም ደምሳሽ በርታና በደንብ ተጠመቅ እምዬ ተዋህዶ በፀበልሽ ስንቱን ፈወሽ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Месяц назад +27

    እስኪ ማንኛችን ነን ከነሙሉ አካላችን ኖረን እንደምናልፍ እርግጠኛች የሆነው በተለያየ ምክንያት አካላችን ሊጎድል ይችላል አይደል ታዲያ አካልጉዳተኛን ማግባቷ ምኑ ጋር ነው ጥፋቱ በቃ ሀበሾች ስንባል እያንዳንዱን ነገር ከገንዘብ ጋር ነው የምናያይዘው ለገንዘቡ ብላነው የምትሉ ሰዎች እናንተ የአእምሮ ስንኩላን ናችሁ ሁሉም እንደናንተ ስለሚመስላችሁ ነገሮችን ከጥቅም ጋር ታስተሳስራላችሁ የሚገርመው ደግሞ አንተ ስምህን መጥራት አልፈልግም እራስህ ነጭ ሴት ለዚያውም ፊሊፒናዊት ያገባኸው ለጥቅም ስለሆነ የዚችን ልጅትዳር ልክ እንዳንተ መሰለህና በለመደው ልቅ አፍህ ስትቀደድ ነበር 😢😢😢😢😢

    • @ማርያም-ኰ7ጸ
      @ማርያም-ኰ7ጸ Месяц назад +1

      ግን እኮ ይሀ በአደጋ ምክንያት አደለም ይመስለኛል ተፈጥሮ ነው ብቻ ይቅር ይበለን

    • @AnnaCharmani
      @AnnaCharmani Месяц назад +2

      I agree with you 🙏🏽 some people are pure evil

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Месяц назад +4

      @@ማርያም-ኰ7ጸ በተፈጥሮ ቢሆንስ ፈልጎ አልተሰጠውምኮ ደግሞስ አካሉ ቢጎድል መቼም ነውረኛ ቃላትን ከሚናገሩት የተሻለ አእምሯዊ ብቃት ቢኖረው ነው ልጅቷን በማንነቱ ሊያሸንፋት የቻለው እሷ ወዳው ፈቅዳው ላገባችው ሌላው ምንአገባው በዚህ መጠን የሰውህይወትን መረበሽ በእውነት ነውር ነው

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna Месяц назад

      @@AnnaCharmani 🙏

    • @Emamimami
      @Emamimami Месяц назад +3

      ሀበሻ ተፈጥሮ ላይ በማላገጥ ተወዳዳሪ የሌለን ህዝቦች

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Месяц назад +15

    አካል ጉዳተኛ አገባሽ የሚሉት አእምሮ ጉዳተኞች ብቻ ናቸው

  • @SofiaGetachew-q8i
    @SofiaGetachew-q8i Месяц назад +2

    ቤንጂዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንን ምስኪን ልጅ ከምትረዳውን ሰው በማገናኘትህ ❣️ ተሙ በጣም ትክክል ነህ እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጡር መሳለቅ በጣም ሐጥያት ነው.
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሚሳደቡ ሰዎች.

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Месяц назад +3

    ተሙግን ሁሌም መልክቶች በጣም በማስተዋል የተሞሉ ናቸው ተባረክ ያሳደጉክም ይባረክ እግዚያአብሔር ዘርክን ይባርክ

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 Месяц назад +2

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሚያወሩት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 🙏😘🙏😘🙏😘

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Месяц назад +9

    ጥርሱ ወላቃ ነው ብዬ ነው ቆሜ የቀረውት😂
    እኔ የሚገርመኝ የሷ ልብ ነው እንዲ አድርጓ የፈጠራት❤❤

  • @emebetnegusie2134
    @emebetnegusie2134 Месяц назад +2

    ተሙ ትክክል ነህ አቦ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🙏

  • @ሀኑን
    @ሀኑን Месяц назад +20

    ልጅቷ በጣም ጀግና ናት የሰው ልጅ በአስተሳሰቡ እንጂ በአካሉ መለካት የለበትም ሲቀጥል እሷ ከወደደችው በቂ ነው ሲቀጥል እጅ የሌላቸው ሰዎች ጎዶሎ መሆናቸው ለኛ ነው የሚታየን ለነሱ ፈጣሪ እጃቸውን ውስጣቸው እንዳስቀመጠ ነው የሚሰማቸው አልታየም ማለት የለም ማለት አይደለም ለዚህ ምስክር ደግሞ "life without limits" የሚለውን መፅሀፍ የፃፈው ""Nick Vujicic"እጅም እግርም የለውም ሁለቱም ወደ ውስጡ ገብተው ነው እጅና እግር በሚፈልገው በዋና አሽናፊነው ዋናው ጭንቅላት ነው ሁሉንም የሚያዝ እጅ ኖሮን የማንሰራ ብዙ አለን

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 Месяц назад

      👍👍👍

    • @enemewonde
      @enemewonde Месяц назад

      ያች ፈረንጁ እኳ በተፈጥሮ ስለሆነ በዘርም አይተላለፍም እኳ ይሄ እኳ አይተሽዋል የሚተላለፍ እንደገና የማይድን ቁስል ያለበት ልጁንም አይተሽዋል እየጀመረው ነው እና የሚሻል ቢሆን ጥሩ አገር ውስጥ ነው ያለው መታከም ይችል ነበር የማይድን በዘር የሚተላለፍ በሽታ ይሄ ከዚህ ጋ ምን ያገናኛዋል እንዴ የዚች እኳ በጣም የሚገርም ነው ቁስል ከአለ ደግሞ ሽታም ይኖራል አረ በስምአም አረ በጣም እንዴት ነው አብራውስ የምትኖረው አረረረረ አፈር ትብላ በስምአም

  • @tgatube4990
    @tgatube4990 Месяц назад +6

    ልጁን የምትረዳው በመገናኘታቸው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f Месяц назад +8

    ቬሮ ንደኛ👍
    የምትወዷት እስኪ like🥰

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ ❤❤🎉🎉አሪፉ ቪድዮ ነው ምረሰጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ❤❤❤🎉🎉የሁል ጊዜ ምርጫዎ

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 Месяц назад +2

    ፈጣሪ የዓለም ያርግላት

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 Месяц назад +7

    9 ሚልየን 9 መቶ 99 ሺ 883 ብር

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 Месяц назад

    ፍቅርሲዝም አሁን እውነት ተናገረ ተባረክ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Месяц назад +2

    ዬኒማኛን የወሰደች ነጭ ግን በስመአም የኢትዮጵያንሴት ስላተረፍሽ እናመሰግናለን እዛው አጥብቀሽ ያዥልኝ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WudaseEthiopia-wi5li
    @WudaseEthiopia-wi5li Месяц назад +1

    ውስጤ የውነት አዝኗል 😮 ምንም ማለት ይከብዳል😌

  • @yemekenisamekaneyesusameze1569
    @yemekenisamekaneyesusameze1569 Месяц назад

    Eswa eko asteyayet alteyekech eko...
    Srafet hula........yemishalatn eswa mertalech aleke.!!
    Tdarachew ybarek!!❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Месяц назад +8

    የገባቸው እሷናት " ኑሮዋን የምትኖረው እሷናት " አሁን እንደሽሮ መንተክተክ ምን ማለት ነው?? ኧረ ተዉ !! ሰው ነገ ምንእንደሚገጥመው አይታወቅም ወደ ራሳችን እንመለስ።

    • @helentube.
      @helentube. Месяц назад

      👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Месяц назад +4

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የተናገርሽው ሁሉ ትክክል እነሽ እኔ ብር የላኩለት ካልሆነ ማንም አያወራኝም የኔማ ከማንም ይለዬ አመት ሁለት አመት በጠፋ የት ነሽ የሚለኝ የለም

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +15

    ማነው vironican እንዳኔ ምዎድ በlike ❤️❤️❤️❤️🥰😘

    • @AfworkiAsfaw
      @AfworkiAsfaw Месяц назад

      አቋሟን ነው ድምጷን የወደድከው ?

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 Месяц назад

      ​@@AfworkiAsfaw😂😂😂😂yeah wesagn teyake

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 Месяц назад

    እነ ጨ እነ ገ በጣም ተመቹኝ: ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው: በርታ ወንድም

  • @user-gd4zp3hx9r
    @user-gd4zp3hx9r Месяц назад +1

    ስታገባ በዘር የሚተላለፍ ቄምጥና አለ ለምትወልደዉ ልጅ ማሰብ አለበት

  • @LinaSameson
    @LinaSameson Месяц назад +1

    ወይኔ ፍቅር ሲዝም ዮኒን በስርአት ብታሳድገው ኑሮ እንደዚህ አይሆንም ነበር😂

  • @RitaRita-t7b
    @RitaRita-t7b Месяц назад

    Ashirii tigeballee🎉

  • @tsge4346
    @tsge4346 Месяц назад

    ትክክል አባቴ

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Месяц назад +2

    ሰላም ላንተና ለተከታዮችህ የኔ ጨዋ ቤንጃዬ❤😊

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Месяц назад

    Thanks TEMUE

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Месяц назад +2

    ሰላም ቤንጃ ሰው ሲያወራ አካለ ሙሉ አግብተህስ መች ከአናትህ ላይ ይወርዳል

  • @melegnawtube
    @melegnawtube Месяц назад

    Benja...🤜🤛👍👏

  • @mt...
    @mt... Месяц назад +6

    የሚገርመኝ ነገር ሐበሻ ስንባል ምን አገባቸው ዝንጀሮም ታግባ

    • @tezamanuntid9035
      @tezamanuntid9035 Месяц назад +1

      😂😂😂 ሀበሻ የገረመው ለብር ብላ እራሷን ማጣቷ ነው

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Месяц назад +1

    👍

  • @Emamimami
    @Emamimami Месяц назад

    መጨረሻው “ሀገር” የሚለውን ቃል ይዘን አብረን እንስራ ቢባባሉ አሪፍ ነበር።

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Месяц назад +1

    ማግባት መብቶ ነው ግን ለሰውዬው ስድብ ማስተማር የለባትም አማርኛ ስድብ ማስተማር የለባትም

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Месяц назад

    እነ ጨ እነ ገ አልተቻልክም አንደኛ ይመችህ በርታ😊

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Месяц назад

    ቤንጃየ መልካምነትህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሮማነቲክ አልክ ይመችህ ወንድ አለም ቤንጃ

  • @natnaelabebe8963
    @natnaelabebe8963 Месяц назад +1

    BENJA✌

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Месяц назад

    Ciao Benja❤

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Месяц назад

    She is a philosopher... man.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Месяц назад +1

    ሰው የፈለገው ማግባት መብቱ ነው
    ትንሽ ሚደብረው ስዱቡ ነው እንጅ

  • @semegnsemegn2760
    @semegnsemegn2760 Месяц назад

    እውነት ነው የብሩ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh Месяц назад +1

    ከጋብቻሽ ጥላቻ የለኝም ግን አበሻን መሳደቡ ግን እርር አርጎኛል

  • @RoahamaAshenaf
    @RoahamaAshenaf Месяц назад +1

    ሰላም ስለ ልጅ ፌበን ምንድነው ዝም ያላችሁት ምን ደረጃ ላይ ደረሰ ማወቅ እንፈልጋለን ንገሩን ፍትህ ለፌበን😢😢😢

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 Месяц назад

    ለጥቅም ፈልጋውም ቢሆን በጣም ነው የምትደነወቀው ለገንዘብ ተብሎ አንድ ቀን ከማይፈልጉት ሰው ጋር ማደር ከባድ ነው እህቴ ቆንጆ ንፁህ ልጅ ነሽ እውነትሽነው ባለጌዎች ወንዶች ናቸው

  • @Ashu-Tube-HD
    @Ashu-Tube-HD Месяц назад +1

    ❤❤❤❤فن الأوتار الأشو

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Месяц назад

    Every individual, created in the image of God, deserves respect.

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 Месяц назад +1

    ፍቅርሲዝም አደነኩት

  • @tigisteshetu1420
    @tigisteshetu1420 Месяц назад

    የተለየ ችሎታ ❤

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l Месяц назад

    ማየት የተሳነው ልጅ ስለተረዳ ደስ ብሎኛል ።

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 Месяц назад

    ሳናይ ለምንድነው like የምናደርገው ግን?🤔

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 Месяц назад +1

    Benja eko telyalh mert mert adergeh new yemetakelbeln enamesgenaln

  • @MessiYemer
    @MessiYemer Месяц назад

    በዝች ልጅ ምክንያት ሰው ለሁለት ተከፋፍሎ ይቦጣቦጣል ፈጣሪ በቤቷ ይግባ ምን ይባላል

  • @muluf7616
    @muluf7616 Месяц назад

    You need to respect this lady, and this man does her chores nobody business

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Месяц назад

    አረቤንጃዬ እኔንም እንድታገዝ ባረከኝ ኘሮፖዛል አለኝ እርዳታ ሳይሆን ብድር የሚሰጠኝ ሰው ፈልግልኝ አደራ አደራ

  • @hananbirmeji4529
    @hananbirmeji4529 Месяц назад

    She right

  • @AbrahamSirbalo
    @AbrahamSirbalo Месяц назад +1

    Yes yoni manaw likileni

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited Месяц назад

    Benja, selam! በግሌ ስለ አካል ጉዳቱ መጥፎ መናገር ተገቢ ነዉ ብዬ አላምንም የትም ዜጋ ቢሆን: ስለ ሁለቷ life same time, don't mind if they are in love! ነገር ግን የተወሰኑ ሠዎች ሀሳብ የሁሉም አይደለምና online መመላለስ/መሰዳደብ not fair! If not those throwing bad words, the girl should explain and say sorry for the sake of good Ethiopians, as we all are not the same, and even yoni magna even takes slides and says another thing on same issue too! Appreciate the way u handle tiktok videos, tho! Good job bro

  • @AbabayhuBekele
    @AbabayhuBekele Месяц назад

    temu ❤❤❤

  • @emyembet6241
    @emyembet6241 Месяц назад

    4:00ሾርኔ👌😂😂😂

  • @Chaina88
    @Chaina88 Месяц назад

    አስተያየት አልፈልግም አምኜበታለሁ ካለች ላይቭ ገብታ ምንፍጠሩ ነው ብዙ ሀበሾች ሌላ ዜጋ አግብተዋል ግን ፐብሊክ ላይ ወጥተው ያዙኝ ልቀቁኝ አላሉም ኑሮሽ ነው ወደሽ ፈቅደሽ ነው ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @AbrahamSirbalo
    @AbrahamSirbalo Месяц назад

    Good

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Месяц назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ውድ ቤንጃዬ እንኳን ደህና መጣህ 😊❤❤

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Месяц назад

    የፈለገ ቢሆን እንደዚህ አንነት ሰው አላገባም በልጃቸው ላይ ሊተላለፍ ይችላል በሽታው😮

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq Месяц назад

      አግቢ አልተባልሽም አግብተሽ አሳይን

  • @SarahTarawneh
    @SarahTarawneh Месяц назад

    የምር የምትገርም ሴት ነች ራሴን በሷ ቦታ አሰብኩት ግን አላቅም የምር መጥፎ ነገር የምታወሩ ሰዎች ልብ ይስጣችሁ 😢

  • @JihanAhmed-u9o
    @JihanAhmed-u9o Месяц назад

    ጣሊያናዊዉ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ፋቅር የሚሰጥ ሰዉ ነዉ የሚመስለኝ ኢትዪጲያዊትዋ ሳላደንቅሽ አላልፋም መልካም የህይወት ዘመን ይሁንላችሁ እናንተ ከተግባባችሁ ሌላዉን አትስሙ አንዳንድ ሰዎች ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንዲት ኢትዪጲያዊ ሴት አካል ጉዳተኛ ወይም የሆነ ችግር ኖሮባት ነጭ የሆነ ችግር የሌለበት ቢጋቡ ምን ትላላችሁ?

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Месяц назад

    አይ ዮኒ ማኛ ጤናህን ይስጥህ 😲 እስኪ ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ 😲

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Месяц назад

    የፊደሉ ልጅ ይመቸኛል

  • @KidusDawite
    @KidusDawite Месяц назад

    ከ10,000,000 117 ሲቀነስ 9,999,883 ይቀራል

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Месяц назад

    እሰይ እነዚህን የገቢዎች ሌቦች እንኳን ያዛችሁልን አስመረሩን

  • @alirabee4436
    @alirabee4436 Месяц назад

    እኔ. እምለዉ. እወ. መርጣና. ወዳ. ላገባቺዉ. ምን. ቤት. ናቹ. ለገዘብ. ብላ. ለሌላ. ምን. አገባቹ አስቤዛ. አጠይቃቹ. ከሁሉ. ነገር. በፊት እናተ. በፈጠራቹ. እምታምኑ. ከሆነ. አንድ. ሰዉ. ከተፃፈለት. ሌላ. አያገኝም. እቺም. ሰዉ. አላህ. የፃፈላት. ይዛለች. እስቲ. በሰዉ. ህይወት. ከመዘባረቅ. ስንት. እምንጨነቅበት. ነገር. አለ. ለሱ. ደአ. አርጉ. ባላህ. ስራ. ገብታቹ. አታቦጫርቁ

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e Месяц назад

    በርታ❤❤❤❤

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Месяц назад

    ምርጥና አዝናኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Месяц назад

    እውነቷን ነው !! አው አያነሱም እኔ ሰልችቶኝ ተውኩት!! ስትፈልጉኝ ደውሉ ብዬ

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix Месяц назад

    Selam wendime ❤❤❤❤

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 Месяц назад

    ስለ ሀገር ቤት ያወራችው ልጅ😂😂😂😂እውነቷን ነው ግን አቆራርጣ ልታስቀረን አስባ ነው ወይ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Месяц назад

    እኔ ግን እንደ ልጂቷ ጋጠወጥ አይቸ አላውቀም ያነጋገር ስርአት በጭራሺ የላትም እንደዚህ አይነት ትዳር ላይ ባትወድቅ ነበር የሚገርመው ከሷ ጋጠወጥነት

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide Месяц назад

    እነዚ ናቸው ማትሪክ ካላለፍን የሚሉት የዚች አይነቷ

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Месяц назад

    የ"ጨ"የሚገርም ክህሎት ❤❤❤❤😅

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni Месяц назад

    ቤንጃ በቬሮኒካ ቪድዮ ማጓጓትህን ቀጥል እኛም ፎንቃ ይዞን ክላም

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 Месяц назад

    አረ የብር ዋጋው ስንት ነው ? ቢልዬን ሚባል የድሀ ስም እንጅ ብር ሰምቼ አላቅም ነበር እኮ ልቤን እያንሸራተተው ነው😂😂😂

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Месяц назад

    ፍቅራዝም ቦርኮ መባል አለበተሰ ለራሱ አያውቅም ደፋር ለምን ታሰድበናለቸሰ ታድያ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Месяц назад

    ቤንጃየ ስለ አካለ ጎዶሎው ጣሊያን ያገባች ልጂ የኔ አሳብ ከሁሉም ለየት ያለ ነው እኔ ከሰውየው ችግር የለብኝም የፈጣሪ ስራ ነው እሷ ግን በጋላነቷ ኮራ ብላ ባለ ጊዜ ነኝ ብላ መጣች ጥሩ ይሄም ችግር የለውም እኔ የማስተላልፈው መልክት አማሬ ቆማጣ ነው ለሚሉ ጋላዎች ነው አማራ ጭዋ የንጉስ ዘር የተከበረ ሴቱ ቆነጆ እመቤት ወንዱ ጀግና ሸበላ እንደሆነ የ ኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች የሚያምኑበት ሆኖ ሳለ አሁን ምን መልስ የኖራቸዋል እነ ጋሎቻችን ልጃቸው እጂ እግር የሌለው በአገሩ ላይ ውሻ በጨው የማይነካውን ሰው ይዛ ባደባባይ ብቅ ስትል መልሱን ለነሱ ትቸዋለሁ በነገራችን ላይ የሁዋላ ታሪኩ ሲታይ የውሻ አፍቃሪ ከውሻ ጋር ስሜቱን የሚያረካ ሰው ነው ልጂቷ የገባችበት ታሪኩ ብዙ ነው ፈጣሪ ይወቀው እና ለማለት የፈለኩት በሰው ላይ የለለ ታሪክ ከመለጠፍ እራስን ማወቅ ትልቅነት ነው ሰውየውን ፈጣሪ ይማረው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад

    እንደኔ ሀሳብ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም መልካም ትዳር ያርግላቸው እላለሁ ሲቀጥል አንድን ነገር በሚዲያ እስከፖሰትክ ድረስ ሰው አስተያየቱን መስጠት አያቆምም የሰው አስተያየት ደሞ እንደ የባህሪያችን ይለያል ማንም ምንም ቢልህ መቻል ያንተ ፋንታ ነው አለበለዚያ ታሪክህን ደብቀህ መኖር ነው እንጂ ከፖሰት በኃላ ሰደቡኝ ተናገሩኝ አይሰራም አበሻ ደሞ በዚህ ጉዳይ አይቀልድም እንደ ፈለገ ይሞልጭሀል አይምርህም ስለዚህ እንዳትሰደብ ከፈለክ ገበናህን መደበቅ ነው አይ ይሞልጩኝ ካልክ ደሞ ገበናህን አውጥተህ መልቀቅ ነው እንኳን ይህን ትልቅ ነገር አግኝቶ አይደለም ጥሩ ነገር ፖስተህ እንኳን አበሻ ከመተናኮል አይቆጠብም ይሄ ነው የኛ የአበሾች ፀባይ ስለዚህ ገበናችንን ሰድቦ ለተሳዳቢ ባንፖስት ጥሩ ነው

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ Месяц назад

    እኛም ሀገር እኮ አሉ በየ ሀገሩ እየዞሩ እህል ካለመኑ እግር እና እጃቸው የሚቆመጡ አሉ በርግጥ ይህ ከመናፍስቴ ስራ ጋ የተየያዘ ነው የባድ አምልኮ ነው ሳያውቁ የማሰቃዩ የኛንም ሀገር ሰዎች እንዲህ ነው የምንገፋቸው ቀርቦ ማናገር ለምን ብሎ ማጋዝ የለም አይ ኢትዯጵያ ሁሉ ነገራችን መነቃቀፍ ሆነ

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni Месяц назад

    የፊደሎቹ ንጉስ በልልኝ

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola Месяц назад

    ይመስለኛል አባትህ ፊደል አስቆጣሪ ይመሱኛል ምነው ጨለልክ ብዬ ነው

  • @yordeyorde2794
    @yordeyorde2794 Месяц назад

    የኛ ዜጋ ቢሆን አታገባውም ነበር

  • @soinabelay1573
    @soinabelay1573 Месяц назад

    እኔ ምለው 🤔 ፍቅሪዝም ፀበሉን ጨርሶ ነው?? ወይስ አቋርጦ ወቶ ነው?

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 Месяц назад

    የሚገርመው ህይወታችሁን በሶሻል በውሉ ለህዝብ አውጥታችሁ ሰው ለምን ተናገረኝ ማለት ይቻላል??? ህይወታችን ለህዝብ ካቀረባችሁ በጥሩም በመጥፎ የሚመጣውን መቀበል አለቀ በቃ::

  • @Yem-i6y
    @Yem-i6y Месяц назад

    When hate prevails beyond compassion, love and understanding to one another it shows the ugliness of man kind its ugly grey matter.
    Please, keep loving.

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Месяц назад

    ፈረንጅ አካለ ጉዳት ያለበትን ሰውዬ ያገባችው ልጅ ለምን ሶሻል ሚዲያ ላይ መታየት አስፈለገ መጀመርያውኑ?

  • @azebabay1597
    @azebabay1597 Месяц назад

    Balegi yoni yetergemke

  • @H.G3989
    @H.G3989 Месяц назад

    እረ ሁሉም ፌመሥ ለመሆን የሚጥሩ ናቸው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Месяц назад

    ሀበሻ ሰው ቢሆን ታገባው ነበር ??? እውነታውን ስናወራ ??? ያውም በዘር የሚተላለፍ በሽታ ያለበት ሀበሻ ወንድ ቢሆን ታገባው ነበር ???

  • @mekdesemeru9740
    @mekdesemeru9740 Месяц назад

    ፀ አዛገን ዉይ😂

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Месяц назад

    Esewa lewededechew min agebachehu tekemewan yemetawekew esewa nat selezeh arefachehu sera kalachehu serachehun seru

  • @HanaTesfaye-fc3bt
    @HanaTesfaye-fc3bt Месяц назад

    Enaa eko yemegeremeg lemen angetu ayekoretem men agebachu koshasha hull yefetarey teamer eko new