Комментарии •

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 6 месяцев назад +15

    ለእናት ክብር መስጠት ግድ ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 6 месяцев назад

    በጣም አዝናኝ ነው ሼር ላይክ ይገባዋል❤❤❤

  • @balager21
    @balager21 6 месяцев назад +10

    ውድ የሀጀሬ ልጆች ባላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ።❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 месяцев назад

      የሀገሬ ✅
      የሀጀሬ ❌

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu 6 месяцев назад

      Amen Amen Amen

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 6 месяцев назад

      አሜን 🙏

  • @zingero2017
    @zingero2017 6 месяцев назад

    Exactly this girl is correct 100 percent about being refuge.

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 6 месяцев назад

    ማርያምን ፈተናው የፎርጅድ ሲቢ እየገዙ ይገባሉ ይፈተኑ ❤❤🎉🎉🎉

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 6 месяцев назад +4

    ሚስት ከናት ሊበልጥ ትፈልጋለች ሚስት ክብር ለናት መስጠት አለባት እሳቸዉ ስለወለዱት ነዉ ያገኘችዉ ክብር ከእድሜም አንፃር እናት የረገመዉ ትዳር ምንእንደሚሆን ይታወቃል

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 6 месяцев назад

    ምንም አትበል መልሱ ግልጽ ነው እግዚአብሔር ለአገራችን ያስብ ግራ ገባንኮ ሰው ታሞል

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta8447 6 месяцев назад +2

    በነገራችን ላይ ቤንጃ ሰላምታ እስከሚያቅርብ እኔ ላይክ እድርጌ ነው ምጠብቅ።

    • @benjatube2
      @benjatube2 6 месяцев назад +1

      አመሰግናለው

  • @user-nt6ez2yi5y
    @user-nt6ez2yi5y 6 месяцев назад +1

    ከፊት መቀመጥ የክብር ጉዳይ ሳይሆን ለምቾት ነው እግራቸውን በደንብ ዘርግተው መቀምጥ እንዲችሉ ነው

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 6 месяцев назад +1

    ማንም የማያስበው የህጻን ምይንድ ነው ሁለቱም ያላቸው ግን እንደ ዳኝነት ከሆነ መጀመርያ ባልዬው ወይም ሚስቱ ለናቱ የፈለጉት ቦታ የሚመቻቸው ቦታ ጠይቀው ማስቀመጥ አለባችው ታላቅ ክቡር አይደል የሚባለው እንካን የመኪና መቀመጫ ቦታ አይደለም እንደ ኢትዩጵያዊ አክብሮት ስንሄ ቦልና ሚስ እንካን ለንግዳ አልጋቸውንስ ይለቁ የለ 😊 ግን ይሄ ሁሉ የሚሆነው ሰላም እና ፍቅር በመሃላቸው ካለ ብቻ ነው ።

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 6 месяцев назад

      በትክክል ባልዬው እናቴ መጣች ወበር ልቀቂ እዲህ ሁኝ እዲያ ማለት የለበትም የሱ እናት ማለት የሷም ናት ስለዚህ እሷ በራሷ ፍቃድ ሲሆን ነው ደስ እሚለው

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 6 месяцев назад +2

    - መኪና ውስጥ እኮ ከፊት ሲሆኑ ቶሎ የሚደርሱ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው:: 😂😂😂😂😂
    - አራት መቶ ሺህ አምስት መቶ ነው::

  • @user-iy5xm8zj3l
    @user-iy5xm8zj3l 6 месяцев назад

    ለወንድ ልጀ እናት በሕወት እያለች ከማንም ትበልጣለች ምክኒያቱም እሱዋ እዉነተኛ የልጀዋ አፍቃሪ ናት ሚስት ብትፍታት ባዳ ትሆናለች የሌላ ትሆናለች እናት መችም ያንተ ናት ጀነት በሱዋ እግር ስር ነዉ በማነኛዉም ዉኔታ እናት ከጎንህ መሆን አለባት

  • @bsmfamily1131
    @bsmfamily1131 6 месяцев назад

    ቤ🥰 ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ አስደብረኸኝ ነበር አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 6 месяцев назад

    የምር የምር ምርጥ የጨረሠ ዝግጂት ነበር ። ሳቅ ርቆን ነበር ስላቀራረብከን አብዝተን እናመሠግናልን ።

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 6 месяцев назад +1

    ቤንጃ ባልና ሚስቱ ልክ የረዥም ጊዜ የብዙዎችን የኢትዮጵያ ፓለቲከኞን ይመስላሉ።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 6 месяцев назад

    እንኳን ደናመጣህ ቤንጃ የዛሬ ቪዲኦ አዝናኝ ናቸዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 6 месяцев назад

    Thanks Bro❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 6 месяцев назад

    የባሏን እናት አክብራ ቦታ ብትለቅላቸው ችግር የለውም !!! ይህ የእነሱን አመለካከት ጠይቂያቸው ጠያቂዋ ግን እሷ ናት መሰል የባሏ እናት ከፊት ልቀመጥ ብለው ስላስነሷት ተናዳ ነው መሰለኝ።።።። አይዞሽ ገለቴ👍

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 6 месяцев назад +1

    አለምነህ ዋሴን ድምፁን ሰምቼ እሱን ሳየው በፍፁም ማመን ነው ያቃተኝ እውነት ነው ድምፅ እና መልክ ልዩነት ይገርማል

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣክ ቤንጃችን ምርጫችን ❤❤❤❤ዛሬ ዘና ታ ነው

  • @WelifWelif-jn9tm
    @WelifWelif-jn9tm 6 месяцев назад

    አዎ ትክክል ነው ከእናት በላይ ምንም የለም

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 6 месяцев назад

    ❤❤❤ enkwan dena metah benja

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 6 месяцев назад

    የኋላ እንበር ላይ መቀመጥ ነዉ ክብር። Have u ever seen a president sitting next to the driver?

  • @farida1771
    @farida1771 6 месяцев назад

    እንዴት ነህልኝ ወንድሜ ዋው የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ይመችህ

  • @greenlandfrank4149
    @greenlandfrank4149 6 месяцев назад +2

    እንደ መኪናው አይነት እና እንደ እናትዬው ፅባይ ይወስናል።

  • @bisratwoldea5554
    @bisratwoldea5554 6 месяцев назад

    Lemn mistu menja fekad atawetam...keza huletum gabina lay yehonalu baleyewu selam yagegnal

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 6 месяцев назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 6 месяцев назад +1

    Benjayeeeeeee welcome .......💚💛❤ selam beyalehu....

  • @gebremelaku3094
    @gebremelaku3094 6 месяцев назад

    ሚስት ከባሉዋ ጎን መቀመጥ አለባት እንዲያውም በር ከፍቶ ሁለቱንም ማስገባት
    ለርሱም ለሁሉም ቤተሰብ መከባበርን ያሳያል

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 6 месяцев назад

    ድሮ ድሮ እናት ትከበራለቾ ምነን ማለት ነው ብታከብራቸው ለሷም እናት ናቸው

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው ሙስና ከሌለባት የኢትዮጵያ ፌዴራል ያለርራዬ ስለምገሉ እኮ ነው ተፈላግ የሆነችሁት ስጀመር ገብና ተቀመጡ አልተቀመጡ ችግር የለውም ነገረ ግን ለእናት ክብር ይገባታል አዎ ባሏ ልክ ትክክል ነው ያደረገው

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 6 месяцев назад

    enkwan dehna metah Bini

  • @user-hd3mn9ev8q
    @user-hd3mn9ev8q 6 месяцев назад

    YEFELEGEKEWENE BELEEEE!!

  • @user-ry9wz8zv6z
    @user-ry9wz8zv6z 6 месяцев назад

    Enate ema enat nech number 1 mama mama maamaaaaaaa..... tidare algne lejoch alugne enat gin kemanem gar atwedaderm

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @nejatgiddigiddi5145
    @nejatgiddigiddi5145 6 месяцев назад

    Eneh alsakum

  • @bekeletola4754
    @bekeletola4754 6 месяцев назад

    እናቱን ከጎኑ አስቀምጦ መስተን ኋላ ወንበር ማስቀመጥ ኋላ ቀርነ ትም ብልግናም ነው ችግር አለባቸው አሷ ተገንዝባ ይለፉ ከደት ይቀመጡ ካላለች በስተቀሮ በምንም ምክንያት የፊት ወንበር የባለቤቲቱ ነው ከፈለገ ባለቤቱን ባስቸኳይ መንዳት አስተምሮ ከጎኗ ይቀመጡ መቸም ያስታውቃል ሗላ ቀርኒ ነዎ የዚያን ጊዜ ደግሞ እኔስ ይል ይሆናል

  • @AsmeArubi
    @AsmeArubi 6 месяцев назад

    Ere yesu enat malet eko yehuletum enat nech.

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 6 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣክ ሚስትየዉ ምንድነዉ የስልጣን ወንበር አረገችዉ በትክክል እናት ናት ከፊት መቀመጥ ያለባት

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 6 месяцев назад

    Benjamin Yemer betam neber yenafekegne well come back 🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2 6 месяцев назад +1

      አመሰግናለው

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta8447 6 месяцев назад +1

    ቤንጃየ መቼም ዛሬ የኮማች ሽልማት ቢኖር አንደኛ ነበረኩ። አራት መቶ ሺ አምስት መቶ

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 6 месяцев назад

    ቤንጃዬ ትመቸኛለህ። በርታ!! እኔም ያንቴን ፈለግ ለመከተል ጥረት በማድረግ ላይ ነኝ።

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 6 месяцев назад

    ለናትየው ክብር ይገባቸዋል እናት ከፊት መቀመጥ ኣለባቸው ሚስት ከሃላ

  • @tizitayifru3124
    @tizitayifru3124 6 месяцев назад

    እውቀት ለተቃና አመራር መፈትሄ አይሆንም ልብ ቅንነት እንጂ በተለይ ቀበሌ እና ፓሊስ ጣቢያ የሚሰሩ መንግስቶች ፈጣሪ ይገፅፃቸው

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 6 месяцев назад +1

    ቤጃ ማኛው እንኳን ደና መጣህ

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 6 месяцев назад

    Liju temechegne le 15 yemiyaqoy mgb tkkl

  • @kidhgs717
    @kidhgs717 6 месяцев назад

    Yekedeme yikemet minim chigir yelewim

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 6 месяцев назад +1

    ይመስለኛል የመታወቂያው ለቅሶ የፎጣ ማስታወቂያ ይመስለኛል ግሩም ነው 😂😂😂❤❤❤

  • @linadani6276
    @linadani6276 6 месяцев назад

    እኔ ብሆን እናትየዉን ከፊት ከልጃቸዉ ጎን አስቀምጣቸዋለዉ።

  • @almazhaile9168
    @almazhaile9168 6 месяцев назад

    Enat mekeber albachewu degmo ytaye newu. Yawerasewu::

  • @danieljigjiga
    @danieljigjiga 6 месяцев назад +1

    ወይ ጋቢና....እኔ እናትየዋን ብሆን በጭራሽ ጋቢና አልገባም ... ልትደፊኝ ነበር እምላት😅😅

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 6 месяцев назад +1

    ጁላ ግን ለምን ስታንድአፕ ኮሜዲ ነገር አይሞክርም ቀልዱ እኮ አይጠገብም

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 6 месяцев назад

    Lenat qdmiya mrcha ystachew

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 6 месяцев назад

    ወይ መከላከያ😊 ጠጥቶ ነው መሰለ ኝ

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c 6 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛዉ ፈርቶነዉጅ በብርሀኑ መልስ ሳቁ መቷል😂

  • @user-dk9hy7ni1l
    @user-dk9hy7ni1l 6 месяцев назад

    Enkuan dehna metah

  • @sema5489
    @sema5489 Месяц назад

    ሲጀመር አማት እና አማች እኮ አይፎካከሩም:: ባልም ሆነ ሚስት ለ አማቶቻቸው የግድ ክብር መስጠት አለባቸው:: የአንችን አካባቢ ባህል አላውቅም እኛ አካባቢ ግን የመጀመሪያው ክብር የሚሰጠው ለአማትህ/ሽ ነው::

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7f 6 месяцев назад

    እንዴት፡አይፈለግም፡የራሱን፡ወገን፡እየገደለ፡ሀገር፡እያፈረሰ

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink 6 месяцев назад

    Amahara yemibal bher ale tyaqe yelem yale yalfal fetenawn yelem.yale kefetena wedeqe ybal ina ksra ybareral sistemu yhe new

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 6 месяцев назад

    ፈተናው ብሄርን አጥርቶ ለማባረር ነው ከአዳነች አበቤ ምን ትጠብቃላችሁ የብልፅግና ብልግና ሴራ ቁማር ማለቂያ የለውም ውሸታሞች ናቸው ሌቦች ባንዳዎች ናቸው ተጠንቀቁ አዲስ አበባዎች ተጠንቀቁ ፈተናው ፈተና ነው በተረኞች ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማ ያሰማ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yidenekzewde6748
    @yidenekzewde6748 6 месяцев назад

    Four thousand five.

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 6 месяцев назад

    😂😂😂 ጥሩ ነዉ ይበል ብለናል ግን ካልተጭበረበረ ነዉ 🙏🙏

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣክ❤❤❤

  • @sarahussein5712
    @sarahussein5712 6 месяцев назад +1

    አዎ ባልየው ነው ልክ ትቀልጃለሸ ከ እናት በኋላ ሁሉ ነገር።

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 6 месяцев назад

      አትሳሳች ሚስቱም ቢሆን ሂወቱ ናት ሲቀጥል አማት ማለት ትናት ነች ስለዚህ እናትየዋ ስመጣ ሚስቱ አክብራ መነሳት አለባት ካልሆነ ግን ቀድማ ሚስቱ ከተቀመጠች እናቴ መጣች ወበር ልቀቂ ማለት የለበትም ሁለቱም አይበላለጡም

  • @beletetube_
    @beletetube_ 6 месяцев назад

    ሠላም ብሮ በላይክ ገብተናል

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 6 месяцев назад

    በቀናነት ከታየ የባሏ እናት ለእሷም እንደ እናቷ ናቸው ትልቅም ሰው ስለሆኑ በፈለጉት ቦታ እንዲቀመጡ ቢደረግ ለምን ይከፋታል?

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 6 месяцев назад

    ewenet new metawekeyaye!!

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 6 месяцев назад

    ምነዉ እናቱ እናት እጂ ሌላ ሴት አይደለችም ሚስት ልትናደድ አይገባትም እናትም ከሗላ ቢቀመጡ ክብር አይቀንስም

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 6 месяцев назад

    ምን እየጠበቃቹ ነው ምን ልበል ደስ ይላል ገደልከኝ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 6 месяцев назад

    Mistu fit new yemikimetew yemitil kehone Ediywem aswerido be egiruwa mehad madereg alebet

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 месяцев назад

    ከየትኛው አገር ጋር ጦር ነቱ ተደርጎ ነው ወታደሩ የተመሰከረለት ??? የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ?? 🤔

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 6 месяцев назад

    ዘግይቼ ብገባም በላይክ ጀምሪያለሁ

  • @user-cz3yn2zq1n
    @user-cz3yn2zq1n 6 месяцев назад

    Enat fit mekemet alebachew

  • @nigijimma9404
    @nigijimma9404 6 месяцев назад

    ye Nigria fil eyayu new setohu

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 6 месяцев назад +1

    ወበር ወበር ነው ከፊት ሆነ ከሗላ ዋናው በመኪና መሄዳቸው ነው😂❤❤❤❤

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph 2 месяца назад

    የአለሙ ስነልቦና ነሚነካ ንግር ነው አድንም ማለት መሰዱንም አደባይ ስለውጣ ነው የመለሰው እጂ አደባይ ባይወጣ አይመልስም ነበር ከመለሱ በፊት ነው የተከሰው መከሰን እርግጠኛ ስለሆነ ነው እግ ደሞ የመጠይቅ ይችላህ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 месяцев назад

    ይህ ሰው ☝️የፈጥሮ እየቀያየረ የምያወራው የእግዛብሄር ጠላት 666ነው ወይ ስውር አገልግሎቱ 🤔

  • @tanashagelgay8114
    @tanashagelgay8114 6 месяцев назад

    ye igzabiherin qidus qaal ye sikarachuu maxafecha sitaderguut atafiruum yiqir yibelachuu

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 6 месяцев назад

    ከፊት ተቀመጡ ከኃሏ ምንም ክብርን አያመለክትም። የማይረባ ኢጎ ነው።

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 6 месяцев назад

    ለናት ክብር መስጠት ይገባል ሚስት ከሗላ መቀመጥ አለባት

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 6 месяцев назад

    ልጅቷ የጠየቀችው ጥያቄ በአረቡ አለም እኮ እናት ካለች ሚስትናት ከሃላ ነው የምትቀመጠው ከፊት ሚስት ተቀምጣ ከሆነ እንት ስትማ ወርዳ ነው ከሃላ የምትቀመጣው በሴትዮዬም ነው ያየሁት

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 6 месяцев назад

    Seijemer kefit yemikemetut shufer ina ajabi nw,kewhala yemikemet sew degimo yetkeber bota

  • @fozii9685
    @fozii9685 6 месяцев назад

    Kuni gafii akkamiti dirqama hadhaa dhiirsa Ykn sodatti ofi kabajuun ofumaf yoo jarsa kee jallate hadhaa isale jalachun dirqama

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 6 месяцев назад

    ፈተና የተባለው የአማራን ስራተኛን ለማስውጣት ነው ኬኛ ስለሆ ነ

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 6 месяцев назад

    ፈተናው እን
    ደማይሰረቅ ይታወቃል

  • @abrhamteshale3630
    @abrhamteshale3630 6 месяцев назад

    Yechatu video lemin kefafelkew ?Field marshalum eko yeza video ketay part neber

  • @esraelzewda6113
    @esraelzewda6113 6 месяцев назад

    Ere Enateyew bekemetu ceger yelewem feker sezem enkuwan ke mesetu Enate gar ande alega lay yetega aleneber enda enkuwan ke wala mekemet meseteyew atakabejy

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane6823 6 месяцев назад

    ፈተና የኦሮሙማ ሰዎችን ለማስገባት ሌላዉን አባሮ ማለት ነዉ ግልፅ ነዉ

  • @sitinaahmed9720
    @sitinaahmed9720 6 месяцев назад

    የሱ እናት ማለት የሷም እናት ናቸዉ እናት ማለት ከፈጣሪ በታች መከበር አለባት ለሳቸዉ ቧታ ብትለቅ ምንችግር አለበት ወልደዉ አሳድገዉ ሰተዋት የለም እንዴ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 6 месяцев назад

    First the wife lin the back madam

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ አረጉት ባልና ሚስቱ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 6 месяцев назад

    እኔ ግን እናትየዋ ቢቀመጡ ለምን መሰለሽ የክብር ቦታ ብለው ካሰቡም አክብራ ወርዳ በር ከፍታ ብታስገባቸው ክብሩ ለሱዋ ነው ታላላቆቻችን ሲመጡ ከተቀመጥንበት የምንነሳው ለማክበር አይደል

  • @etenatebaye6458
    @etenatebaye6458 6 месяцев назад

    Aratemeto shie amestmeto

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 6 месяцев назад

    ግልፅ ነው ማንን አሶጥቶ ማንን ለማሥገባት ነው እንጂ

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c 6 месяцев назад +1

    አቤቱ ወደፈተናአ አታግባን🙏 ፈተናዉ 😊 የብልጽግናን ፕሮግራም ተረድተዋል አልተረዱም??? ይመስለኛል😅

  • @user-ce4ii5du2c
    @user-ce4ii5du2c 6 месяцев назад

    እኔ ደስየሚለኝ እናቱን ከፊት ሲቀመጡ ነው

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 6 месяцев назад

    Ke balewa gone mehon alabat kewehal betekemetem yemiyaskota ayehonm

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w 6 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም ሆዴ 😅አብሳላት ትን ብሎኝ ባለመተወቂያዋ አሳዝናኝ

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 6 месяцев назад

    400 , 500 .

  • @duhrhr-uw7xx
    @duhrhr-uw7xx 6 месяцев назад

    ፈተናው በአማራ ህዝብ ላይ ያተኮረ ነዉ